- Видео 22
- Просмотров 66 139
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Добавлен 11 авг 2022
መጽሐፍ ቅዱስን በሚገባ ማወቅ እንዲችሉ ማስታጠቅ
በእያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ዙሪያ ያለውን ታሪካዊ ዳራ በማጉላት መጽሐፍ ቅዱስን በተሻለ መንገድ መረዳት እንዲችሉ ልናግዝዎት እንፈልጋለን፡፡
ታካዊውን ዐውድ ማወቅ የእግዚአብሔርን ቃል በግልጽ መረዳት እንዲችሉ ያግዝዎታል፡፡ ከዚያም እውነቱን በማወቅ ከክርስቶስ ጋር ባላችሁ ጉዞ በጥልቀት ማደግ ትችላላችሁ፡፡
ከእኛ ጋር ዐብረው በመኾን መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወትዎ የሚያመጣውን ለውጥ ይመልከቱ፡፡
በእያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ዙሪያ ያለውን ታሪካዊ ዳራ በማጉላት መጽሐፍ ቅዱስን በተሻለ መንገድ መረዳት እንዲችሉ ልናግዝዎት እንፈልጋለን፡፡
ታካዊውን ዐውድ ማወቅ የእግዚአብሔርን ቃል በግልጽ መረዳት እንዲችሉ ያግዝዎታል፡፡ ከዚያም እውነቱን በማወቅ ከክርስቶስ ጋር ባላችሁ ጉዞ በጥልቀት ማደግ ትችላላችሁ፡፡
ከእኛ ጋር ዐብረው በመኾን መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወትዎ የሚያመጣውን ለውጥ ይመልከቱ፡፡
የ1 ዮሐንስ፣ 2 ዮሐንስ እና 3 ዮሐንስ መልእክታትታሪካዊ ዳራ
በዚህ ቪድዮ ውስጥ 1 ዮሐንስ፣ 2 ዮሐንስ እና 3 ዮሐንስ መልእክታትን በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ። የዮሐንስን መልእክታት ታሪካዊ ዳራ በጥልቀት በመረዳት መልእክታቱን በግል ሕይወትዎ እና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ። 1 ዮሐንስ፣ 2 ዮሐንስ እና 3 ዮሐንስ መልእክታትን በጸሐፊው እና በቀዳማይ ተደራሲያኑ መነጽር ማንበብ ስለ ኢየሱስ የተበረዘ ትምህርት በሚያስተምሩ ሐሰተኛ መምህራን እና ኢየሱስን በእውነት በሚወክሉ ተኣማኒ መምህራን መካከል
ያለውን ልዩነት መረዳት ያስችለናል።
መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ የሚፈጥረውን አስሚታ ሥነ ጽሑፋዊ እና ታሪካዊ ዐውዶቹን በመረዳት በተሻለ መንገድ ለማወቅ በምናደርገው በዚህ ጕዞ ውስጥ ዐብራችኹን ኹኑ። ይህ መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማጥናት ወሳኝ ሲኾን ይኸውም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብ እና ኑሮ እንዲኖረን ይረዳናል። የምናዘጋጃቸው ቪድዮዎች በኹሉም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ ኹሉ የሚኾኑ ናቸው። እነዚህን ቪድዮዎች በመጠቀም የግልና የቡድን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎን ያሳድጉ።
WEBSITE:
www.thebibleeffect.com
FACEBOOK:
experiencethebibleeffect
INSTAGRAM:
theb...
ያለውን ልዩነት መረዳት ያስችለናል።
መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ የሚፈጥረውን አስሚታ ሥነ ጽሑፋዊ እና ታሪካዊ ዐውዶቹን በመረዳት በተሻለ መንገድ ለማወቅ በምናደርገው በዚህ ጕዞ ውስጥ ዐብራችኹን ኹኑ። ይህ መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማጥናት ወሳኝ ሲኾን ይኸውም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብ እና ኑሮ እንዲኖረን ይረዳናል። የምናዘጋጃቸው ቪድዮዎች በኹሉም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ ኹሉ የሚኾኑ ናቸው። እነዚህን ቪድዮዎች በመጠቀም የግልና የቡድን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎን ያሳድጉ።
WEBSITE:
www.thebibleeffect.com
FACEBOOK:
experiencethebibleeffect
INSTAGRAM:
theb...
Просмотров: 408
Видео
የዮሐንስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የዮሐንስ ወንጌል ለምን ተጻፈ?
Просмотров 1,3 тыс.7 месяцев назад
በዚህ ቪድዮ የዮሐንስ ወንጌልን በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ፡፡ ስለ ዮሐንስና ዮሐንስ ስለ ጻፈው የኢየሱስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ ጥልቅ ግንዛቤ በማግኘት መልእክቱን በሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ፡፡ ከዐሥራ ኹለቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ እንደመኾኑ የዮሐንስ ወንጌል የኢየሱስ ትሕትና እና ኀይል የእግዚአብሔር ሙሉ መገለጥ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ የሚያመላክቱ ምልክቶች መሆናቸውነን ያሳያል፡፡ ዮሐንስ የብሉይ ኪዳን ጭብጦች ፍጻሜያቸውን በኢየሱስ እንዴት እንዳገኙ ያሳያል! እነዚህን ምልክቶች ስናውቅ እና ስንከተል የዘላለም ሕይወትን እንወርሳለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ ያለውን በጎ...
የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ | ሐዋርያት ሥራ ለምን ተጻፈ?
Просмотров 1,9 тыс.7 месяцев назад
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን በዐዲስ መንገድ ያጥኑ! ሐዋርያት ሥራ መጽሐፍንና የቤተ ክርስቲያንን ታሪካዊ ዳራ በማጥናት ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ እንዲሁም መልእክቱን በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ውስጥ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ የሉቃስ ወንጌልም ሆነ የሐዋርያት ሥራ መጻሕፍት የኢየሱስ እውነተኛ ተከታዮች የኢየሱስን የምሥራች በሁሉም ስፍራዎች በማዳረስ ያኖሩትን አሻራ ያሳያሉ፡፡ ከእነርሱም፣ ኢየሱስን መምሰልንና የእግዚአብሔርን ተልእኮ በዓለም ውስጥ ለመፈጸም ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ቊልፍ መሆኑን እንማራለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ ያለውን በጎ ተጽዕ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ሥነ ጽሑፋ...
የሉቃስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የሉቃስ ወንጌልለምን ተጻፈ?
Просмотров 8868 месяцев назад
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የሉቃስ ወንጌልን በዐዲስ መልኩ ይመልከቱ፡፡ ስለ ሉቃስና ስለ ኢየሱስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ በመጨበጥ መልእክቱን በሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሀሁ ተግባራዊ አድርጉ፡፡ በሉቃስ ወንጌልና በሐዋርያት ሥራ መጻሕፍት ውስጥ ከኀጢአት ባርነት ነፃ መውጣት የሚቻለው በኢየሱስ በኩል ብቻ እንደሆነ እንመለከታለን፡፡ ኢየሱስ የመጣው ጻድቃንን ብቻ ሊያድን ሳይሆን እንደ ሉቃስ ያሉ አሕዛብን ጨምሮ በተለያየ መንገዶች ውስጥ ያሉ ሰዎችንም ጭምር ለማዳን ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ተልእኮ በምድር ላይ ለመፈጸም ኢየሱስን መምሰል ዋና ነገር ነው፡፡ መጸሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ ያለውን በ...
የማርቆስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | ማርቆስ ወንጌልለምን ተጻፈ
Просмотров 1 тыс.9 месяцев назад
በዚህ ቪድዮ ውስጥ ማርቆስ የጻፈውን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል እንደገና በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ። ስለ ማርቆስና ስለ ኢየሱስ ስለ ተናገረው መልእክቱ ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፤ መልእክቱንም በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ውስጥ ተግባራዊ ያድርጉ። የማርቆስ ወንጌል ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን የሚያገለግል መሲሕ መሆኑንና ሕይወቱን ለሌሎች ቤዛ አድርጎ በደስታ እንደ ሰጠ በጉልሕ ይናገራል። ይህ የኢየሱስ የአገልጋይነት አመለካከት በሮም ውስጥ እየጨመረ በሚሄድ መከራ ውስጥ የነበሩትን ቀዳሚ ተደራሲያንን ጨምሮ ሁሉም ተከታዮቹ ሊከተሉት የሚገባ ምሳሌ ነው። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ላይ የሚያፈጥረውን በ...
የማቴዎስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የማቴዎስወንጌል ለምን ተጻፈ?
Просмотров 1,1 тыс.11 месяцев назад
በዚኽ ቪድዮ የማቴዎስ ወንጌልን መጽሐፍ በዐዲስ መልኩ ያጥኑ! ስለ ማቴዎስና ስለ ጻፈው የኢየሱስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፣ ከዚያም መልእክቱን በግል ሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ የማቴዎስ ወንጌል በመጀመሪያ የተጻፈው በልዩ መከራ ውስጥ እያለፉና ኢየሱስ ተስፋ የተገባለት የአይኹድ መሲሕ መኾኑ ላይ ጥያቄዎችን ያነሡ ለነበሩት አይኹድ ክርስቲያኖች ነው፡፡ ኢየሱስ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አስቀድሞ የተነገረለት መሲሕና መንግሥቱም ኹሉንም ሕዝብ የምትጠቀልል መኾኗን ለማረጋገጥ ለቀዳሚ ተደራሲያኑም ለእኛም በግልጽ መስክሯል፡፡ ኢየሱስ ሰውን ኹሉ ወደ ርሱ ይመጡ ዘንድ እንደሚጠራ የማቴዎ...
የኢየሱስ ወንጌል መጻሕፍት ታሪካዊ ዳራ | አይሁድየሚጠብቁት መሲህ ምን ዐይነት ነበር?
Просмотров 867Год назад
እነዚህን አስተማሪና ዐይነ ግቡ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ቪድዮዎቻችንን መመልከት የማቴዎስ፣ የማርቆስ፣ የሉቃስንና የዮሐንስን ወንጌል መጻሕፍትን በተመለከት ጥልቅ መረዳትን ያግኙ፡፡ በዚህ ቪድዮ ውስጥ ኢየሱስንና በእያንዳንዱ የወንጌል መጻሕፍት ውስጥ ያሉትን መልእክቶች ለመረዳት ወሳኝ የኾውን የአንደኛው ክፍለ ዘመን አይሁድ ታሪካዊ ዳራና ስለ መሲሑ የነበራቸውን መጠባበቅ ዳስሱ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ላይ ያለውን አስሚታ በተሻለ ለመረዳት፣ ሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዶቹን በምናደርገው በዚህ ጒዞ ውስጥ ይቀላቀሉን፡፡ ይህ የinductive የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ ወሳኙ ክፍል በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብ...
የ1ጴጥሮስ፣ 2ጴጥሮስ እና ይሁዳ ታሪካዊ ዳራ
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
የ1ጴጥሮስን፣ 2ጴጥሮስን እና የይሁዳ መልእክታትን በዚህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪድዮ በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ፡፡ ስለ እነዚህ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፡፡ መልእክቶቻቸውንም ዛሬውኑ በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ 1ጴጥሮስ፣ 2ጴጥሮስ እና ይሁዳን በጸሐፊዎቹ እና በቀዳሚ ተደራሲያኑ መነፅር ማንበብ፣ ተቃውሞ ቢገጥመንም እንኳ በኢየሱስ ላይ ያለንን እምነት ሳናላለ አጽንተን እንድንቆም ያበረታታናል፡፡ ሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዶችን በመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ያለውን ተጽዕ በተሻለ ለማወቅ በምናደርገው በዚህ ጉዞ ይቀላቀሉን፡፡ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዋናው ክፍል ...
የዕብራውያን መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የዕብራውያንመልእክት ለምን ተጻፈ?
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
በዚህ ቪድዮ የዕብራውያን መልእክት በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ! ታሪካዊ ዳራውን በመረዳት የዕብራውያን መልእክትን በተሻለ መልኩ ይረዱ፤ መልእክቱንም ለሕይወትዎ እና ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ የዕብራውያን መልእክትን፣ የመጀመሪያዎቹ ተደራሲያን በደረሰባቸው የስደት ታሪካዊ መቼት ውስጥ ማንበቡ፣ ሊያጋጥሙን በሚችሉ ችግሮች ውስጥ ኹሉ በኢየሱስ በማመን እንድንጸና መልእክቱ ያበረታናል፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክና በሕይወታችን ላይ የሚፈጥረውን ተጽዕ በሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዶቹ ውስጥ በተሻለ ለመረዳት በምናደርገው በዚህ ጕዞ ላይ ተቀላለቀሉን፡፡ ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ውስጥ ጠቃሚ የኾነው የትርጕም አካል ሲኾን ...
የያዕቆብ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የያዕቆብ መልእክት ለምን ተጻፈ
Просмотров 4,9 тыс.Год назад
በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ቪድዮ ውስጥ የያዕቆብ መልእክትን በዐዲስ መልክ ይማሩ። የያዕቆብ መጽሐፍን ከታሪካዊ ዳራው አንጻር በጥልቀት ለመረዳት ጥረት በማድረግ መልእክቱን በግል ሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ። የመጀመሪያዎቹ ተደራሲያን የገጠሟቸውን መከራዎችና ታሪካዊ ኹነት በመረዳት ማንበብ የፍትሕ መጓደል በሚያጋጥመን ጊዜም እንኳ በጥበብ እንድንመላለስና የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ኾነን እንድናድግ ያበረታታናል። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው ጒዞ ዐብራችሁን እንድ...
የፊልሞና መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ / የፊልሞና መልእክት ለምን ተጻፈ?
Просмотров 2,9 тыс.Год назад
በዚህ ቪድዮ አማካኝነት የፊልሞና መጽሐፍን በዐዲስ መንገድ ያጥኑ። ታሪካዊ ዳራውን በማወቅ ስለ ፊልሞና መጽሐፍ ጥልቅ መረዳት ያግኙ እንዲሁም መልእክቱን በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያደርጉ። በሮም ግዛት ውስጥ የነበረውን ባርነት ጨምሮ የፊልሞና መጽሐፍን ታሪካዊ ሁኔታ ማወቅ ይህን መጽሐፍና መልእክቱን በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያግዛል። የኢየሱስ ደቀ መዝሙር መሆን ማለት ከኢየሱስ የተቀበልነውን ይቅርታና ዕርቅ ለሌሎች ማሳየት ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው ጒዞ ዐብራችሁ...
የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?
Просмотров 3,5 тыс.Год назад
በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ቪድዮ ውስጥ ቲቶን በዐዲስ መልክ ይማሩ። የቲቶ መጽሐፍን ከታሪካዊ ዳራው አንጻር በጥልቀት ለመረዳት ጥረት አድርጉ፤ እንዲሁም መልእክቱን በግል ሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ። የቲቶንና የቀርጤስ ደሴትን ታሪካዊ ሁኔታ ማወቅ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያግዛችኋል፤ እንዲሁም መልእክቱ በእግዚአብሔር ጸጋ ስንደገፍ ራሳችንን በጤናማ አስተምህሮ ላይ መትከል ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያስተምረናል። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳ...
የ1 እና 2 ጢሞቴዎስ ታሪካዊ ዳራ
Просмотров 4,5 тыс.Год назад
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቪድዮ የ1ና2 ጢሞቴዎስ መልእክታትን በዐውዱ ለማጥናት ያግዛችኋል። ጳውሎስ እነዚህን መልእክታት ለምን ጻፈ? የ1ና2 ጢሞቴዎስ መልእክታትን ታሪካዊ ዳራ ማወቅ እነዚህን መጻሕፍት በተሻለ መንገድ ለመረዳት፣ የደቀ መዝሙርነት መልእክታቸውን ለመረዳትና በክርስቶስ ለማደግ ያግዛችኋል። ጢሞቴዎስ ከወጣትነቱ ጀምሮ የሐዋርያው ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ነበር። ለብዙ ዓመታት በጳውሎስ ሥር ሆ ካገለገለ በኋላ ለከፍታኛ አገልግሎትና ኀላፊነትና መሪነት ተሾመ። ጳውሎስ በሮም ሆ ፍርዱን በሚጠባበቅበት ጊዜ እንኳ አገልግሎቱን በአደራ አሳልፎ የሚሰጠው አንድ ሰው ነበር፡ ርሱም ጠሞቴዎስ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አሰልቺ መሆን የ...
የ1 እና 2 ተሰሎንቄ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
ይህ ቪድዮ እነዚህን መጻሕፍት በዐውዳቸው እንድትረዷቸው ያግዛችኋል! ጳውሎስ የ1እና 2 ተሰሎንቄ መልእክታትን የጳፈው ለምንድን ነው? የተሰሎንቄ ቤተ ክርስቲያን ዐዲስና ለጋ ቤተ ክርስቲያን ስትሆን በልዩ ልዩ ስደቶች ውስጥ እያለፈች ነበር፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግመኛ መምጣት ተስፋ አጽንተው ይጠባበቁ የነበሩ ቢሆንም ነገር ግን አንዳንዶቹ ባሕላዊ አመለካከታቸው የዳግመኛ መምጣቱን አንዳንድ ገጽታዎች በተሳሳተ መንገድ እንዲረዱ አድርጓቸው ነበር፡፡ የተሰሎንቄን ታሪካዊ ዳራ ማወቅ እነዚህን ቅዱሳት መጻሕፍት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያስችላችኋል፡፡ የመጻሕፍቱ መልእክትም የክርስቶስን ዳግመኛ መምጣት ያለ ነቀፋ በመኖር በትዕግሥት ...
የቈላስይስ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
Просмотров 2,2 тыс.2 года назад
የቈላስይስ መጽሐፍ እንዴት ይጠና? ኢየሱስን የምናየው በባህላዊ መነጽሮቻችን ነው? ወይስ ባህላችንን የምናየው በመጽሐፍ ቅዱስ መነጽር ነው? የቈላስይስ ሰዎች ባሕላቸው ስለ ኢየሱስ ያላቸውን እይታ እንዲያዛባው ፈቅደው ነበር፤ ስለዚህም ጳውሎስ ይኽን ደብዳቤ ጻፈላቸው፡፡ በእግዚአብሔር እውነት ራሳችሁንና እግዚአብሔርን በግልጽ በመመልከት እንዴት ያለ ፍሬያማ ሕይወት ልትኖሩ እንደምትችሉ ዕወቁ፡፡ www.thebibleeffect.com FACEBOOK: experiencethebibleeffect INSTAGRAM: thebibleeffect ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎ...
Tebareku
ቪዲዮው ለእርስዎ ጠቃሚ እንደነበረ ተስፋ እናደርጋለን! መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ እና በማጥናትህ እግዚአብሔር ይባርክህ!
❤❤
ቪዲዮው ለእርስዎ ጠቃሚ እንደነበረ ተስፋ እናደርጋለን! መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ እና በማጥናትህ እግዚአብሔር ይባርክህ!
እናመስግና
Tebarku
መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል አምላክ ይባርክህ!
Amen 🙏
good work but why don't you have written in document on your website by Amharic or another version? Only you have video file🥲
Thank you for watching, and for your comment! We'd love to have our written content in other languages also, but as all our translators are kindly volunteering their time, we are limited at times as to what we can translate. We're working on getting Bible plans into Amharic to be shared on the YouVersion Bible app! We would appreciate your prayers for that! Thank you!
❤❤❤❤
ተባረክ
ጌታ ፀጋ ያብዛልህ በጣም ነው የተመቸሄኘ አታቋርጥ እባክህን🙏
ስለ ማበረታቻዎ እናመሰግናለን! እነዚህን የመጽሐፍ ቅዱስ ቪዲዮዎች ለሌሎች ለማካፈል አቅደናል! ስለተመለከቱ እናመሰግናለን! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል አምላክ ይባርክህ!
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ድንቅ ታርካዊ ዳራ ነው🔥
አመሰግናለሁ!
Betam des yemil mabrariya nw terekmebetalehu tebarek.bezihu ketlbet.. lelochnm metshaftoch etebkalehu tsega ybzalh
በማዕበል ቃላት እግዚአብሔር ይባርክህ! የቤተ መቅደስ ጥናትህን ቀጥለህ በምንጭ ይስጥልህ።
Betam tekami neger new tebarek bro
❤
❤
❤
የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች 1. በ1ዮሐንስ መልእክት ውስጥ ዮሐንስ ተደራሲዎቹ “የሚያውቋቸውን” በርካታ እውነቶችን እና እነዚህን ነገሮች “ማወቃቸውን” እንዴት ርግጠኞች መኾን እንደሚችሉ ጠቅሷል (በእኛ ቈጠራ ቢያንስ 10 ማግኘት ትችላላችሁ)። እነዚህን እውነቶች በምንባቡ ውስጥ ካገኛችኹ በኋላ እነዚህን ነገሮች “ማወቃችሁን” በርግጠኛነት መናገር ትችሉ እንዸኾነ ራሳችሁን ጠይቁ። ለምን? 2. በ1 ዮሐንስ መልእክት ውስጥ ዮሐንስ ፍቅር ምን ማለት እንደኾነ እንደተረዳ ተመልከቱ። ዮሐንስ ስለ ፍቅር ምን ይላል? ዮሐንሰ ስለ ፍቅር ያለው መረዳትና ያደጋችሁበት ባህል ስለ ፍቅር ያለው መረዳት ምን ያኽል የተለያየ ነው? ስለ ፍቅር ያላችሁን አመለካከት 3. የሚሞግተው እንዴት ነው? በ2 እና 3 ዮሐንስ መልእክታት አማኞች ራሳቸውን ከሐሰተኛ መምህራት እንዲለዩ እና የእውነት መምህራንን እንግድነት እንዲቀበሉ ዮሐንስ ያዝዛል። ራሳችሁን ከየትኛው የሐሰት መምህር ማግለል እንዳከባችሁ ዐስቡ። በዚህ ወር ወንጌልን በታማኝነት ለሚሰብኩ ሰዎች እንግዳ ተቀባይ ለመኾን ምን ማድረግ ትችላላችሁ?
ተባረኩ 🙏🙏😍😍😍
ስለተመለከቱ እናመሰግናለን!! በረከት ~
🎉good
Thank you!
የእብራውያን መልክት የተፃፈው ለሀገር ነው ወይስ ለሰው ነው?
ለጥያቄዎ እናመሰግናለን። ደብዳቤው የተጻፈው የዕብራውያን ሕዝብ ነው።
Ketarikawi dara betechemarim mabrariawochnm betseruln…. Tsega ybzalachu…
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን። በአሁኑ ጊዜ እነዚህ ቪዲዮዎች በመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍት ታሪካዊ ዳራ ላይ ብቻ አሉን። እባክህ www.Yeamlak.com ን ጎብኝ ለአንተ ጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ሌሎች ምንጮች ካሉ ለማየት። ሌሎች ገላጭ ቪዲዮዎች አሉን ግን በ www ላይ በእንግሊዝኛ ብቻ ናቸው። youtube.com/@thebibleeffect
ዋው በጣም ቆንጆ ነው
አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!
ብሩክ ነህ
Tebarwk
❤
❤❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!
❤
መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!
❤
❤be strong 💪
Thank you! Blessings!
❤
❤
መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና እግዚአብሔር ይባርክህ!
እግዚአብሔር ይባርካቹ ይህን በአማርኛ ማዘጋጀታቹ።እባካቹ ቀጥሉ ❤❤❤ from Orthodox twehaedo
ስለተመለከቱ እናመሰግናለን፣ እና ስለ ማበረታቻዎ! ለመጽሐፍ ቅዱስ ምንጮች ማቅረባችንን እንቀጥላለን! መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና እግዚአብሔር ይባርክህ!
ግን ያንሳል
GETA EYESUS YEBARKEH, bezu yetekmal. yehen agelgelot atakuartew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ!
Yelukas eyitaw ke ahzab antsar yimeslal atsatsafu. emnetachen yetsena endihon yitegal , sle eyesus fitsum sew mohonunm lemasredat yimokral , sle tinsayew demo masreget yifelg nbr egnam kidusan kemot bewala endemninesa ( ehud lay yaytew yeneberutn ) yanesalnm leza yimeslegnal
አሜን! ሃሳብዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!
Thank you 🙏🙏🙏
Our pleasure!
Thank you very much God bless you
❤God bless you too!
Tebareku lehizibu mixeqimi negeri asibachu silemitaqeribu stegawuni yabizalachu geta eyesusi
ዋው እዴት ድቅ ነው
ቪዲዮው ለእርስዎ ጠቃሚ እንደነበር በመስማታችን ደስተኞች ነን! በረከት!
God bless you ❤
Thank you! Blessings to you as well!
❤❤❤ ጻዲቅ አባት ሆይ ትምህርት በብዙ መረዳት እደበዛልን ቃልህንም መግለጡላይም ሀይልህ ይብዛልን አሜንንን ❤❤❤
አሜን! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል አምላክ ይባርክህ!
❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር ቃል
እግዚአብሀር ዪባርክህ!
Amezig ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሀር ዪባርክህ!
``የገላትያ መጽሐፍ`` ወይ መጽሐፍ የገላትያ? ደምበይና አማሪይና የሚናገር ሰው ምን ይላል? ልብስ ጥቁር ወይ ጥቁር ልብስ? ታሪካችን ምን ይላል? The phrase "ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር" from Psalm 67:32, an ancient text over 2000 years old, follows a Subject-Verb-Object (SVO) word order. This translates to: →Subject (S): ኢትዮጵያ (Ethiopia)→ Verb (V): ታበጽሕ (shall stretch out)→Object (O): እደዊሃ (her hands) + ኀበ እግዚአብሔር (to God) →[SVO = ገባሪ + ግብሪ + አቕሓ in Tigrinya]. This word is just like modern languages as English, German, .... But ''የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ'' has nothing to do with modernity because it knows no word order. Please it is better to know and to respect our history of linguistic word order.
God is good
Amen!
❤❤❤
እግዚአብሀር ዪባርክህ!
ጥሩ ነበር ግን በጣም አጭር ነው
❤
ስላያችሁ አመሰግናለው!
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
ስላያችሁ አመሰግናለው!
❤
አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት እና በማንበብዎ ጊዜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች 1. በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስን ምሳሌነት እንዴት ነው የተከተሉት? ቤተ ክርስቲያን ይህን ሥራቸውን እንዴት ነው ማስቀጠል ያለባት? የሐዋርያትን ምሳሌ በመከተል ረገድ ራሳችንን ልናጠናክር የሚገባው እንዴት ነው? 2. የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን ስታነብቡ መንፈስ ቅዱስ ለተጠቀሰባቸው ቦታዎች ከፍተኛ ትኩረት ስጡ፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስ መልካም ዜና በየስፍራው እንዲዳረስ መንፈስ ቅዱስ የተጫወተውን ሚና እንዴት ታዩታላችሁ? ዛሬስ በእኛ ዘመን በሕይወታችን መንፈስ ቅዱስ ምን ዐይነት ሚና ሊጫወት ይችላል? 3. ሐዋርያት የኢየሱስን ምሥራች በየስፍራው ለማዳረስ የተጠቀሟቸው ልዩ ልዩ ስልቶች ምንድን ናቸው? ከእነዚህ ስልቶች ውስጥ ዛሬ እኛ ብንጠቀማቸው ውጤታማ ሊሆኑ ይችላሉ ብላችሁ የምታስቧቸውን ጥቀሱ፡፡ ለምን?