መጽሐፍ ቅዱስን በዐውዱ ማጥናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • መጽሐፍ ቅዱስን በዐውድ ውስጥ እንዴት ማጥናት ይቻላል // ዐውድ ምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ማለት እንደሆነ እስካልተረዳን ድረስ መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን መረዳት አንችልም፡፡ ሁሉ ነገር የሚጀምረው ሁለቱን ዐውዶች በመጠቀም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ማንበብ እንደምንችል ከማወቅ ነው፡፡ እነርሱም ሥነ ጸሑፋዊ ዐውድና ታሪከዊ ዐውድ ናቸው፡፡
    አብረውን በመሆን መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወትዎ የሚያመጣውን ለውጥ ይመልከቱ
    ለተጨማሪ ቪድዮዎች እንዲሰርስዎት ቻናላችንን ይመልከቱ፡፡ ቪድዮዎቹን ከወደዷቸው ላይክ ያድርጓቸው፡፡ ቻናሉንም ሰብስክራይብ በማይደርግ ይቀላቀሉ፡፡
    www.thebibleeff...
    FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
    INSTAGRAM: / thebibleeffect
    ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
    #TheBibleEffect #የእግዚአብሔርንቃልማወቅ #BibleResources

Комментарии • 18