ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
  • Видео 73
  • Просмотров 14 376 050
የእመቤታችን ዝማሬ 2007ዓ.ም ከ10 አመት በፊት ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ
ይህ የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ official You tube channel ነው። 2007 ዓ.ም ከ10 አመት በፊት የእመቤታችን ዝማሬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ
Просмотров: 9 969

Видео

የእመቤታችን ዝማሬ 2007 ዓ.ም ከ10 አመት በፊት ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የወይን ሐረግ ነሽ የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ
Просмотров 4,5 тыс.12 часов назад
ይህ የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ official You tube channel ነው። የወይን ሐረግ ነሽ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ ጌታ ጸባኦት ዘርን አስቀረ በተዋህዶ በአንቺ ከበረ
መጽአ ቃል የጥምቀት ዝማሬ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn . መጽአ ቃል እም ደመና ዘይብል::
Просмотров 46 тыс.11 месяцев назад
መጽዓ ቃል እምደመና ዘይብል 2× ዝንቱ ውዕቱ ወልድየ ዘአፈቅር 2× ከአብ ዘንድ የኖረው የዘላለም ሕይወት ለእኛ የተገለጠው የዘለአለም እውነት በእርሱ ደስ የሚለው አባቱ ነግሮናል ልጄን ስሙት ብሎ ቃሉን ልኮልናል አስተርዮ ኮነ በሰማይ ወምድር አድምጠናልና የእግዚአብሔርን ፍቅር በአምሳለ ርግብ መንፈስ ቅዱስ ወርዷል በማዕከለ ዬርዳኖስ ታላቅ ነገር ሆኗል አንድስ እንኳ የለም እግዚአብሔርን ያየው መጥቶ ተረከልን በእቅፉ ያለው በእርሱ የሚያምን ሁሉ እንዳይጠፋ ከቶ አብ እንዲህ ወድዶናል አንድ ልጁን ሰጥቶ ከገናናው ክብር ከብሩህ ደመና ከአማናዊው ድምፅ የሰማነው ዜና ይህ ታላቅ መገለጥ ብርሃን ሆኖናል ወደ ልጁ ሕብረት አብ አባት ...
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም አዲስ መዝሙር በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn
Просмотров 43 тыс.Год назад
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም በቤተልሄም ዘይሁዳ በቤተልሄም አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይስግዳ አሜሃ ይሰግዳ በቤተልሄም 🌲🌲 የተተወችው ሰዎች ያናናቌት ታናሿ ምድር ከይሁዳ ግዛት የተረሳችው የራቃት ክብር ትኩረት የማትስበው ወርቅ አልማዝ የሌላት የድሆች ከተማ ዛሬስ ንጉስ መጥቶ ሆናለች የመዝሙር የምስጋና ማማ በቤተልሄም :- ተገልጧል የአብ ቃል ከድንግል ማርያም በቤተልሄም :- መሲህ መጥቶልናል ከላይ ከአርያም በቤተልሄም :- ቤተመንግስት ሳይሆን በግርግም ተኝቷል በቤተልሄም :- በአንዲት ታናሽ መንደር ኢየሱስ ተወልዷል 🌲🌲🌲 የጢሮስ ልዑላን ባለጠጋዎቹ መጥተው ይሰግዳሉ በታናሿ ሃገር አቻ የሌለው ንጉስ ተወልዷል እያሉ ታላቅ ነገር ሆ...
ሰብሕዎ ለአምላክነ የሕብረት ዝማሬ በማሕበረ ትንሣኤ መዘምራን
Просмотров 8 тыс.Год назад
ሰብሕዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር(2) በሰማይ በምድር (6) ሰማዩን ያለምሰሶ አፅንቷል በቃሉ መሬትን በውሆች መሃል መስርቷል ልዑሉ ይታያል ያበራል ጌታ ዛሬም በስራው ምስጉን ነው ሰራዊት ሁሉ ያመሰገነው ምህረቱ ይቅርታው ብዙ ከወሰን የሰፋ አባት ነው ብርቱ መጠጊያ የሰው ልጆች ተስፋ መጋቢ ለፍጥረት አለም ታላቅ ባለፀጋ ያብባል ይለመልማል እርሱን የተጠጋ ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ይቀባል ከታች አንስቶ ከእረኝነት ቦታ ይቅርታ ፀጋው ብዙ ነው ምህረቱ የጌታ መላእክት በላይ በሰማይ ይዘምሩለታል ዳዊትም ከበገናው ጋር በቅኔ ተነስቷል በምድርም እኛ ልጆቹ እንበል ንሴብሆ ይገ...
ልሻገረው ሙሉ አልበም Non stop (Live Recorded)ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ hawaz tegegn zemenay gosaye
Просмотров 124 тыс.Год назад
እነዚህ ዝማሬዎች 2004 ዓ.ም የተለቀቀው ልሻገረው የተሰኘው አልበም ዝማሬዎች ሲሆኑ ፤ በድጋሚ በ2013 ዓ.ም በአዲስ መልክ በ live ተቀርፀው የተቀናበሩ ዝማሬዎች ናቸው። ድምፅ ቀረፃ እና Studio Mixing ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ምስል ቀረፃ Tinsu Graphics Film Priduction. በሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ የቀረበ።
"እንመሰክራለን" ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእረፍቴ ቦታ ከተሰኘው ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም።
Просмотров 158 тыс.Год назад
ያለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያረገው ከስም ሁሉ በላይ ስምን የወረሰው እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው (2) በሰማይም በምድር ከምድርም በታች ያሉ በኢየሱስ ስም ይንበርከክ ይማረክ ለኃያሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ምላስ ሁሉ ይፈታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሽረት የሌለው ጌታ በሰውና በእግዚአብሔር በመካከል አንድ አለ የዘመናትን እዳ በደሙ የከፈለ ህያው መስዋዕታችን መታረቂያ የሆነን በሰማይም በምድር ከኢየሱስ በቀር የለን ማርልኝ የሚል ደሙ ከአቤል የተሻለው ዛሬም ለታመኑበት ይቅርታን የሚያሰጠው ከሳሹን የሚያሳፍር ዋስትናችን ነው እርሱ መማጸኛ ግንባችን መዳን የለም ያለ እርሱ ስሙ መለመኛችን ስሙ ማመስገኛችን በረከትም ነቀፋም...
እንታይ ዝበለ Si jaallahdus #ብወድህ በትግርኛ በኦሮምኛ በአማርኛ የተዘመሩ ድንቅ የአምልኮ ዝማሬዎች። zemari hawaz tegegn new song
Просмотров 803 тыс.Год назад
ከኖላዊ ኄር የአልበም ምርቃት የዝማሬ መርሃ ግብር ላይ የተወሰደ። ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ በአንድነት የዘመሩት። እንታይ ዝበለ ፤ ዋና መዝሙር ተበጃውየይ ከተሰኘው የዘማሪ በረከት ትኩይ እና ዘማሪት ሔርሜላ ይህሾ ዝማሬ።
ቡሩክ ትሁን #ጌታን ያወቅሁባት እለት #አዲስ የሕብረት ዝማሬ። ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ #BIRUK TIHUN New mezmur 2022
Просмотров 80 тыс.2 года назад
1ኛ ዮሐንስ 1 ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ ² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ የዝማሬው ግጥም እነሆ 🎤🎧አንዴ አምኜህ የዘለአለም ሕይወት ሆነልኝ አንዴ ሰምቼህ የዘለአለም እረፍት ሆነልኝ. ሰላሜ እንደወንዝ ይፍለቀለቃል ይትረፈረፋል ጌታ ኢየሱስ በስምህ ህይወቴ ድኗል 🙏እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት በአንተ ድ...
"ይትፌስሁ ጻድቃን"
Просмотров 30 тыс.2 года назад
እጅግ ድንቅ ዝማሬ ጻድቃን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል
"ሠማያት ክብርህን ይናገራሉ" እግዚአብሔር በሥራው እጅግ ድንቅ እፁብ ድንቅ ነው።
Просмотров 41 тыс.2 года назад
ሠማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገረሉ
ብወድህ! ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ ኖላዊ ኄር ከተሰኘው ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም NEW SONG Zemari Hawaz Tegegn 2014/2022
Просмотров 246 тыс.2 года назад
የፍቅር ጉልበት ቀመር ቢሰላ ይቆጠር ቢባል ከምድር ጅማሬ እስከ በኋላ የፍጥረት ሁሉ ታሪክ ቢደመር ጀርባህ ላይ ካሉት ሰንበሮች መሃል ከአንዷ ጋር እንኳን አይወዳደር።
"ደግሞ ልዘምር ነው" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። HAWAZ TEGEGN NEW SONG 2022
Просмотров 57 тыс.2 года назад
"ደግሞ ልዘምር ነው" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። HAWAZ TEGEGN NEW SONG 2022
"ሰው ነኝና" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። በምሕረትህ ብዛት NEW SONG 2022
Просмотров 86 тыс.2 года назад
"ሰው ነኝና" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። በምሕረትህ ብዛት NEW SONG 2022
ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ
Просмотров 257 тыс.2 года назад
ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ
የአሜን ነው ! አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song Zemari Hawaz Tegegn ጉዳዩ ከአሜንታዬ ሳይሆን አሜን ካስባለኝ አሜን ከሆነው ንጉስ ነው
Просмотров 54 тыс.3 года назад
የአሜን ነው ! አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song Zemari Hawaz Tegegn ጉዳዩ ከአሜንታዬ ሳይሆን አሜን ካስባለኝ አሜን ከሆነው ንጉስ ነው
የኮረብታው ምስጢር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ጩሀት። ተጠማሁ ክፍል ፪ የስብከት አገልግሎት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
Просмотров 3,3 тыс.3 года назад
የኮረብታው ምስጢር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ጩሀት። ተጠማሁ ክፍል ፪ የስብከት አገልግሎት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
"ተጠማሁ" አራቱም ወንጌላት ላይ የተፃፈው ቃል ታላቅ ምስጢር፤የራስ ቅል ኮረብታው የእንባ ቃላት ምንድን ናቸው?? ሕይወት ቀያሪ ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ
Просмотров 2 тыс.3 года назад
"ተጠማሁ" አራቱም ወንጌላት ላይ የተፃፈው ቃል ታላቅ ምስጢር፤የራስ ቅል ኮረብታው የእንባ ቃላት ምንድን ናቸው?? ሕይወት ቀያሪ ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ
"ህመም በሞላባቸው ቀናት ውስጥ የተወለዱ ስንኞች ። ለሁሉ ግን እግዚአብሄር መፍትሄ ነው! ማራኪ የሥነ ግጥሞች ስብስብ በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ክፍል 1
Просмотров 7 тыс.3 года назад
"ህመም በሞላባቸው ቀናት ውስጥ የተወለዱ ስንኞች ። ለሁሉ ግን እግዚአብሄር መፍትሄ ነው! ማራኪ የሥነ ግጥሞች ስብስብ በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ክፍል 1
"ሠማያውያን በሠማይ" ዘመን የማይሽረው ድንቅ ዝማሬ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
Просмотров 8 тыс.3 года назад
"ሠማያውያን በሠማይ" ዘመን የማይሽረው ድንቅ ዝማሬ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
"ጥንት የሌለው አምላክ" ጥንት ተብሎ ዘመን የማይቆጠርለት። ይህን ዝማሬ የሰማ የእግዚአብሔርን ሁሉን ቻይነት እያሰበ ልቡ ያርፋል። ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ HAWAZ
Просмотров 15 тыс.3 года назад
"ጥንት የሌለው አምላክ" ጥንት ተብሎ ዘመን የማይቆጠርለት። ይህን ዝማሬ የሰማ የእግዚአብሔርን ሁሉን ቻይነት እያሰበ ልቡ ያርፋል። ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ HAWAZ
የአዲስ ዓመት ዝማሬ በሁለቱ ዲያቆናት ዲያቆን ዘለአለም ይንገስ እና ዲያቆን ሚልኪ ጀማል። New Year song ByZelealem And Milky
Просмотров 15 тыс.3 года назад
የአዲስ ዓመት ዝማሬ በሁለቱ ዲያቆናት ዲያቆን ዘለአለም ይንገስ እና ዲያቆን ሚልኪ ጀማል። New Year song ByZelealem And Milky
መጽሐፍ ቅዱስን አነባለሁ! ሁለተኛ ዙር የአንድ አመት መጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ መርሃግብር በአዲሱ አመት መስከረም አንድ 2014 በ ዘማሪ ሐዋዝ የቴሌግራም ቻናል
Просмотров 2,8 тыс.3 года назад
መጽሐፍ ቅዱስን አነባለሁ! ሁለተኛ ዙር የአንድ አመት መጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ መርሃግብር በአዲሱ አመት መስከረም አንድ 2014 በ ዘማሪ ሐዋዝ የቴሌግራም ቻናል
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ! አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ተቸነከሩZEMARI HAWAZ TEGEGN NEW ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ዝማሬ።ORTHODOX SONG
Просмотров 35 тыс.3 года назад
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ! አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ተቸነከሩZEMARI HAWAZ TEGEGN NEW ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ዝማሬ።ORTHODOX SONG
"አለን አልጠፋንም" በአዲስ መልክ የተቀናበረ እጅግ ተወዳጅ እና ከአስራ ሶስት አመት በፊት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የተዘመረ ዝማሬ። #Orthodox song
Просмотров 28 тыс.3 года назад
"አለን አልጠፋንም" በአዲስ መልክ የተቀናበረ እጅግ ተወዳጅ እና ከአስራ ሶስት አመት በፊት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የተዘመረ ዝማሬ። #Orthodox song
"ምስጋና" ከ1997 እስከ 2008 ዓ.ም የተዘመሩ ዘመን የማይሽራቸው ዝማሬዎችን በአንድ ዝማሬ .. ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ #zemary Hawaz tegegn
Просмотров 45 тыс.3 года назад
"ምስጋና" ከ1997 እስከ 2008 ዓ.ም የተዘመሩ ዘመን የማይሽራቸው ዝማሬዎችን በአንድ ዝማሬ .. ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ #zemary Hawaz tegegn
ስለ ጽድቅ ክፍል 2 አጭር ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ። " " ሕይወታችን መናገር ስላልቻለ ምላሳችን ብቻ ሰባኪ ሆኗል"
Просмотров 4 тыс.3 года назад
ስለ ጽድቅ ክፍል 2 አጭር ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ። " " ሕይወታችን መናገር ስላልቻለ ምላሳችን ብቻ ሰባኪ ሆኗል"
"ስለ ጽድቅ" .... አጭር ስብከት በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ። ክፍል 1" ዓለም አሁንም ለእግዚአብሔር ጽድቅ ሥፍራ የላትም" !
Просмотров 6 тыс.3 года назад
"ስለ ጽድቅ" .... አጭር ስብከት በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ። ክፍል 1" ዓለም አሁንም ለእግዚአብሔር ጽድቅ ሥፍራ የላትም" !
"ልክ ላልሆን እችላለሁ ይቅርታ ይደረግልኝ.... ግን እንዲህ ብዬ አውቃለሁ" ... ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ቃለ መጠይቅ ክፍል 2 ።
Просмотров 75 тыс.3 года назад
"ልክ ላልሆን እችላለሁ ይቅርታ ይደረግልኝ.... ግን እንዲህ ብዬ አውቃለሁ" ... ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ቃለ መጠይቅ ክፍል 2 ።
የጥያቄዎቻችሁ መልስ ክፍል ሁለት ....
Просмотров 2,7 тыс.3 года назад
የጥያቄዎቻችሁ መልስ ክፍል ሁለት ....

Комментарии

  • @EyarusAshagire
    @EyarusAshagire 2 часа назад

    እድለኛ ነን እኮ. ❤❤❤❤❤❤

  • @NardosSam
    @NardosSam 3 часа назад

    Shomegn shomegn tamagn adrgo kotrogn❤❤❤❤❤😰😰😰😰😰

  • @Dosta19-z1n
    @Dosta19-z1n 4 часа назад

    Kaleiheyewet yasemalen wendemachen

  • @FerehiowTelahun
    @FerehiowTelahun 14 часов назад

    Uufff banete memlis amlake

  • @Tigist-p9x
    @Tigist-p9x 15 часов назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Tibletsyemaryamoa
    @Tibletsyemaryamoa 19 часов назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ተመለሰክልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብረሀን በምልጃዋ አትለይህ ወንድሜ

  • @malefia-music
    @malefia-music 19 часов назад

    እኔ ቃላት የለኝም የኔ ወንድም ሀዋዝዬ ስለ ዝማሬዎችህ እንዴት መንፈስ እንደሚያድሱ:: እግዚአብሄር ስለሰጠህ ጸጋ ስሙ የተመሰገነ ይሁን :: በርታልን ከዚህ በላይ ደግሞ የምታገለግልበትን እድሜ ይጨምርልህ ::

  • @Khalid-q1k3w
    @Khalid-q1k3w 23 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SareHalefom
    @SareHalefom 23 часа назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SfgGhk-v8x
    @SfgGhk-v8x День назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MyLove-j1j1c
    @MyLove-j1j1c День назад

    አሜን አሜን እሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ День назад

    እንደልባችን እንስማ ተንግዴህ ሆ ስሳቀቅ😢❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክ ያሰማልን ሐዋዝ

  • @woynishetseifu7479
    @woynishetseifu7479 День назад

    በሰዎች ዘንድ በደንብ የተሰማሄዉ አሁን ነዉ። መዝሙሩ ከ8 ዓመት በፍት የወጣ ብሆንም

  • @TizitaBehun
    @TizitaBehun День назад

    የአገልግሎት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ በቤቱ የአጽናት 🙏🙏🙏

  • @MasreshiydelhuMasrshiykonjo
    @MasreshiydelhuMasrshiykonjo День назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EthiopiaHagere-m5e
    @EthiopiaHagere-m5e День назад

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድማችን❤

  • @AqweAqwe-u1p
    @AqweAqwe-u1p День назад

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፊትም አሁን መዝሙሮችህ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤ተመስገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤♥️💚💚💚✝️💖💞💞💞💓🛐

  • @Amarech-u8t
    @Amarech-u8t 2 дня назад

    Egezihaber yemesgen zemare malaketin yasamalen 🤲🤲🤲

  • @Yeroosan-l7b
    @Yeroosan-l7b 2 дня назад

    Wendimee ante mezmur nefct yene getaa 😢❤❤❤

  • @AdisalemYishak-d5b
    @AdisalemYishak-d5b 2 дня назад

    ሀዋዝ እንኳን ውዴ ቦታ ተመለስክ

  • @Deiogan-zw2ot
    @Deiogan-zw2ot 2 дня назад

    ብሰማው ዐልጠግብ ዐልሁ

  • @TsediHope
    @TsediHope 2 дня назад

    ❤😊 በጣም እምወደዉ መዝሙር

  • @IjiAlam
    @IjiAlam 2 дня назад

    Zamari,hawaaz,tawadaj,wandimachin,la,amatat,sifas,yenabara,inba,ka,ayni,tabiso,yetasabara,libih,taxagino,sila,ayanih,baxam,das,bilonal.antem,kantem,garaa,sila,tamallasu,saba,nafsat,igzihaberih,yimasgem.❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiDani-u1d
    @MimiDani-u1d 2 дня назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @Zinashfikadu-eu7uk
    @Zinashfikadu-eu7uk 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልአልልልልልልል ❤️🙏

  • @ኃኢየሱስ
    @ኃኢየሱስ 2 дня назад

    ሀዋዝዬ በጣም ነው የምንወዶ የነፈቅነውን ዝማሬ ለመስመት በቀን ጌታ ይመሰጌን በቤቱ የፅናልክ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 2 дня назад

    አሜንንን አሜን እልልልል እልልልልልል

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 2 дня назад

    EGZIABHER YIMESGEN ZEMARE malektn yasemaln hawaziye GETA EGZIABHER HOY endat yaleh dinki amilak NEH CHERENETIHEN sasibew yigeremegnal 😭😭😭

  • @FntaneshBayu
    @FntaneshBayu 2 дня назад

    Yana wed endat edmwdk ❤ enkan egzeabgar erdak wndma❤❤❤❤ enwDk aln❤❤❤❤

  • @BezaWendesen
    @BezaWendesen 2 дня назад

    Enkuanm lezih abekah fetsamehn yasmrleh lelelochum mastewalun yadlelen

  • @BezaWendesen
    @BezaWendesen 2 дня назад

    Be ew et ahun lay yalehbet melkam nwegziabher yatsnah

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 2 дня назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @اوديباي
    @اوديباي 2 дня назад

    ዘማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @kiyiaorm
    @kiyiaorm 2 дня назад

    💙💙💙

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta4494 2 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta4494 2 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tgtg2162
    @tgtg2162 2 дня назад

    ❤❤❤ምንወድህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ዝማሬህን ሰምተን የማይጠገብ ነው አጥንትን ሰርስሮ አሚገባ ዝማሪ ምታቀርብል በቤቱ ያፅናህ እንወድሀለን

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 2 дня назад

    ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን. ተመስገን. ቶሎ ቶሎ መዝሙር እንጠብቃለን

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 2 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀዊዬ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ትሁት እወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eshetia
    @Eshetia 3 дня назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @sessengebreselassia6638
    @sessengebreselassia6638 3 дня назад

    Elllllllllllllllllllllllll ❤

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን 3 дня назад

    እልልልልልልል እልልልልል እልልልልልል❤❤❤❤

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HheJjd-x8d
    @HheJjd-x8d 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ እኛንም በስደት እምናታችን ካልሆነ እምነት ጋር የምንኖረውን በቤቱ ያሴጠጋን

  • @HheJjd-x8d
    @HheJjd-x8d 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልል

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 3 дня назад

    ❤❤

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 3 дня назад

    Hawaziye EGZIABHER ye libehen kinenet ayitowal TEMESGEN

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 3 дня назад

    EGZIABHER YIMESGEN yihen mezimur siwedewu 😭😭😭