Hawaze you are a blessing for our generation!! Your character,Your heavenly voice shines jesus.may his presence be up on you in the mighty name of jesus.i love you so much my beloved brother!!
Ene dewm kfl hagr le gubae tbkhalw begugut btm nw mwdeh Egziabher tsigawn yabzalh Geta siwds ymayewd sytan nw egna gn dstachin Medhanyalm nw na bakh naln❤
U r so blessed D.hawaz your witness to the church so amazing even though the difficulties you face but don't forget u your name is christian so you should be tested to be blessed and this never keep you from luv of Almighty God and church from 🇪🇷 luv u heavenly luv
Nay bhaki ane Christian eye ezea takleni eya hawaz wendemachin demo ayzok berta enem hulu geze kale awadi ayalew ewnet bertu wengel bicha yebekanal maletl le christ bicha tezemurewal genam yezemeral tehtenachu memher asgedem metam zemarit zemenay zemarit betelhem wow enberta ayzachu be tv new emeketatelachu ande ken ke enante ga huge amelkalew hulu geze ❤❤❤
እዚህ ፖስት ላይ መልካም ምኞታችሁን የገለጻችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ደስ ያላችሁ በእውነት ደስ ነው ያለኝ🥰🙏
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ፅሎታቸው ተስማ
I wonder how many people wished him to come back to his orthodox family! Welcome back home brother! Egziabhier yimesgen! May God bless you all!❤️🙏❤️
Egizabiher yimasegen ❤❤❤
ማርያምን አዋዝዬ ከወጣህ ጀምሮ ዛሬ ገና ቁጭ ብዬ ሰማውህ ብትውጣም ክፉ ቃል ከአንደበትህ ሳይወጣ ተመልስህ መጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤
ሃዊዬ ፀሎታችንን የመለሰልን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
ዳቆን ሐዋዝ ሐረር የፍቅር አገር ነው እኛ ዘሬኝነት የለንም ፍቅር አገር ነው መሰከርክ እኔ በጣም የምንወድህ ወድማችን ነህ ጌታ ይባርክህ አገራችንን ከዚህ ምሰቅልቅ ህይወት ያውጣት ጌታ ኢትዮጵያ ያሰብ ተባረክ ጠያቅህ ጥሩ ጠያቅና ትባረኪ ዘመን ሁሉ ጌታ ይባርክልህ የአገልግሉት ይባረኪ ጌታ ከፍ ያድርግህ ቃለህይወት ያሰማህ።
ወንድማችን ሐዋዝዬ ፀጋውን ያብዛልህ በቅርቡ በ አውደ ምህረት በቅድስት ቤተክርስቲያን እንጠብቅሃለን የ ተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን የሚሳደቡ የሚገፉ የ ድያብሎስ የግብር ልጆች ናቸው ተዋህዶን አይወክሉም እምዬ ተዋህዶ ስንዱ አመቤት አገጋዊ ናት ማንም ቢሔድ ማንም ቢመጣ አይጎድልባትም አንድ ምዕመን አይወክላትም ለነቃፊዎች የ ድንግል ልጅ ልቡና ይስጣቸው ወንድማችን አንተ ግን በርታ እንወድሃለን !!!
ሰልና አንድ ቀን በእየሱስ ብቻ ድህነት ህይወት ተስፋ ትንሳኤ ኑሮ እንዳለ ይገባሽ እና ከእርሱ ታብርያለሽ
ምን ተሰማሽ ይሆን ወደ አማናዊቷ እውነተኛው ኢየሱስ ወደሚሰበክባት ቤቱ ተመለሰ ምን ትሆኑ😮@@MasharadaRaya_ማሻራዳራያ
የእኔ ቆንጆ ሀሳብሽና ምርቃትሽ ተሳክቷል እንኳን ደስ ያለሽ እሺ🥰
@@tsegayebetelhm5226 😁😁😁
ወንድም እንኳን ደስ አለህ። ወንድማችን ተመልሷል❤❤
እግዝያብሄር ከበቱ አይለይህ በጣም የመወድህ ዘማሪ መዝሞሮችህን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል አዋዜ በቤቱ ያፂናህ ሰው ይሄን አለን በለህ ከአንድቷ ሀይማኖት እንዳቶጣ ሰውን ሳይሆንእውነተነዋን ተከተል እሷም ኦርቶዶክስ ናት በጣም እኖድህ አለን እንኳን የኛ ሆንክ❤️❤️❤️🥰🥰🙏🙏🙏
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የደሰታ እንባ ነው አሁን የማለቅሰው ወደ ኦርቶዶክስ እንድመለሰ ለመዳኒአለም ተሰዬ ነበር ሰለቴም ሰመር ሐዋ እንካን መጣህልን እወሀድለን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ተመሰገን ጌታ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eseey eseey
ዲ/ን ሃዋዝ ተገኝ ከልጅነቴ ጀምሬ ያንተን መዝሙር አዳምጣለሁኝ:: እግዚያብሄር ፈቅዶ ወደ ተዋህዶ ቤት ብትመለስ ደስ ይለኛል፡፡ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ፡፡
ምን ጎሎብህ ወጣህ ብለሽ ምናለ ብትጠይቂው? ምክንያቱም እሱ የገባው ገብቶት ስለሆነ እን የገባውን ነገር እሱ ያገኘውን እውነት ብትፈልጊ ይሻላል እማ
@@philosophyforsure1ወሬ እንደጠእርጎ ዘብ ጥልቅ አትበሉ መናፍቃኖች ምንም አልጎደለበትም ስላልገባው እንጂ እኛ በኦሮቶዶክስ ውስጥ ሆነን በኪዳን በቅዳሴ በመሐሌት ክርስቶስ በሚወደስባት ኦሮቶደክስ ጌታን አግኞተን እያመለክን ነው በተግባር እንደናንተ በወሬ ሳይሆን
@@philosophyforsure1😂😂😂😂😂 እሱ ብመልሰው ኣይሻልም? ሃሳዊ መሲህ ኣያድንም። ይመለሳሉ !
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋብን በግ አግኝተነውል ወደ ቤቱ ሙቶልናል እልል ልልል ተመስገን ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጅ ይገባል
አሁንስ?😂@@philosophyforsure1
ሀዋዝየ መዝሙሮችህን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ወደ ቤት እንዲትመለስ እፀልያለሁ እመቤቴ እሷ እንደምትረዳኝ እርግጠኛ ነኝ
ሃዋዝየ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ትህትናህ እጅግ ደስ ይላል ስለ እናንተ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባርክ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ።
"ያለነው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ"ስለ ጌታ ኢየሱስ ስም መሰደብ፣መገፋት፣መደብደብ ግድ ነው፡፡እኔ በማንም አልፈርድም፡፡ይህንንም ስልጣን ማንም አልሰጠኝም፡፡ግን ሁሌም ወደ ቤታቹ እንድትመጡ እፀልያለው!!!!😭በውጪ ሆኖ ማገልገል ከባድ ነው እኛም በነፃነት በአገልግሎታችሁን እንድንባረክ አያደርገንም፡፡ሀዊዬ አንድ ቀን በአውደ ምህረት እንደምናይህ ተስፋ አለኝ፡፡ተባረክ
Hawariyatoch wengelin endisebku yetederegut be mamateb aydelem, Hadis Kidanin lalsemut bemasemat nw enji
Qenu derese@@Axiom61
የተዋህዶ ልጆች ናፍቀንካል እንወድካለን ሐዋዝዬ⛪️❤️🙏
ኢየሱስ ለሀይማኖት ሳይሆን ለአለም ህዝብ ነው የሞተው
ግን መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ሌላው ሁሉ ቀሪ ነው
ዋናው ይዞታል ለክብሩ መረጠው
@@senaitdesa7927😂😂😂😂 ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ከማስረጃ ጋር ኣቅርቢ!? ዝም ብላቹ ኣፋቹ ከምትከፍቱ ብትማሩ ኣይሻልም!?መዳን የኣብ የወልድና የመንፈስቅዱስ ኣንድ ኣምላክ ነው።
@@senaitdesa7927ኡፈይ ተናግረሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል ወደቤቱ ተመልሷል እኛን ፈልጎ ያገኘን ያግኛችሁ🥰
@@BereketAbraha-n1jWe win it አለቀ ወደቤቱ ተመልሷል🥰
Enkuwan Des alachu😅❤❤❤❤
አቤት ድምፅ ድንቅ ነው እንኩአን ወደ ቤትህ በሰላም ተመለስክ::
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የተባረክህ ነህ ጌታ አንፆ እንዳሳደገህ ከንግግርህ መረዳት ይቻላላል
አንዳንዶች ከተዋህዶ ሲወጡ ከልክ ያለፈ እና የወጣ ንግግሮችን ይናገራሉ ካንተ እንደተረዳሁት ግን አሁንም ክብር እንዳለህ ነው
ሁሌም ጌታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ዋስ ጠበቃ ይሁንልህ
እኔ በጣም ነው እምወድህ እማደንቅህ እማከብርህ በፀሎትህ አስበኝ
በእውነት ውድ ዲ/ን ወንድሜ ሀዋዝ ተገኘ እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እመብርሃን ከነልጅዋ ፍፃሜህን ያሳምሩልን
ኢየሱስ ከማርያም ጋራ አይተጋገዝም ብቻውን ያድናል
@@tamiratargaw5262 በሥምአም ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱሥ እየሥሡ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ ማማየ
@@tamiratargaw5262አይ መናፍቃን እላያቹ ያለው እርኩስ የመናፍቅ መንፈስ እኮ ነው መርያምን ስትጠራ የሚያማቹ እናቱን ካልወደዳቹ እርሱም አይፈልጋቹም ደሞ ኮመንት የፃፈው ለአንተ መናፍቁ አይደለም እንካን ለናቱ ከሶጋዋ ሶጋ ከነበረ ነብስ ለወሠደው ለመረጣቸው ቅዱሳን እራሱ ስልጣን ሠጥታል
1ኛ ቆሮ 6:2 ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታቁምን በዓለም ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚኾን ልትፈርዱ አትበቁም
@@tamiratargaw5262ኢየሱስ የሚል ስም ራሱ ከድንግል ማርያም ከተወለደ ብኋላ ነው
ኢየሱስ እናቱ እናቴ ያላት
እኛም እናቴ ብንላት
ምንም አይደንቅም በእውነት
ኢየሱስ ጌታም አምላክም ነው ድንግልም እናቱ ናት የኛም እናት🙏♥️
እኔም ምስክር ነኝ ስለሐረር በነበረው ጉባኤ ልባችን እየቀለጠ ነበር የምንዘምረው ያን ጊዜ ጌታ መልሶ ያምጣልን እኔም እጅግ እናፍቃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ሃዋዝ ወንድሜ
ተባረክ ተወዳጁ ወንድማችን! ሐዋዝ፣ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ! አሜን
በቃለ-አዋዲ በመዝሙር፣ በወንጌል ስብከት የምታገለግሉን ወንድሞችና እህቶች ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!! ፀጋውን ያብዛላችሁ! በርቱልን! 💗💓💟
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘማሪ ሀዋዝ በጣም እንወድሀለን እዉነት ነዉ ሀረር ጉባኤ አይረሳም ለጉባኤ በናፍቆት ነበር የምንጠብቀዉ እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም በጌታ ፍቅር እንወዳችኋለን
ተባረክ ሀዋዝ ጌታ ሆኝ ልቤንም አፌንም ከጭፍን ጥላቻ አንተ ሰውርልኝ
በተስፋ አንጠብቅካለን ወደ ቀድሞ ቤተክርስትያን ትመለሳለክ❤❤❤
ውይ ወንድሜ በጣም እምወድህ የተዋህዶ ልጂ አሁንም ተመለስልን ወንድማችን ተዋህዶ የዘላለም ቤት እንደሆነች አንተም ታወቃለህ እና እባክህ ለዳቢሎስ ቦታ ሣትሠጥ ወደ ቅድስ ተዋህዶ ቤተክርስቶስ ተመለስ ተመለስ ተመለስ በማርያም ማርያምን እንደምትወዳት አውቃለሁ ለዛነው በማርያም ያልኩህ አታሳፍረኝ⛪🙏
mkedse ymetal ke orthodokx yeweta weto alkerim ymelesal ⛪️
የኔ ተወዳጅ መጣልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሐዋዝየ አንዎድሀለን ተዋህዶዎች ናፍቀነሀል
በጣም የምትቆጩኝ ሐዊዬ አንተና እዝራ ነበራቹ ሁልግዜ መዝሙራቹን በሰማው ግዜ አለቅስ ነበር አብረን ነው ከመዝሙራቹ ጋር ያደግነው ብዙ ትዝታ ነበረኝ ስዘምር ቦታዎቹ ፊቴ ላይ ድቅን ይሉ ነበር😢እዝራ ሲመጣ ለአንተ እፀልይ ነበር አሁን መጣህ ኡፍፍፍ በደስቱ ሲቃ ልሞት ነው ወንድሜ በጣም ነው ምንወድህ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናን በቤቱ ያስረጀን ❤❤❤
በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦቺ ሁሌ በየትኛውም ቦታ አማትብ ስታማትብ ወጌልን እየሰበካቺሁ እደሆን እወቁ የአምላክን 1እና 3 እየመሰከራቺሁ ነውና ።
ወድሜ ሀዋዝ የማከብርህ ወድሜ በክርስቶስ ፍቅር የምወደህ ወድሜ ሀዋዝ እኔ አንተን ወድሜ እዝራን እያየሁ ነው ያደኩት ባለፈውም እደጳፍኩት ጌታን መዝሙሮቺህን በመፈስ ቅዱስ ተሞልቸ በእንባ እየታጠብኩ ተበርክኬ ነው የምሰማቸው እኔ ብቻም አይደለሁ ሁሉም ሰው በጣም ይወዱሀል ።
ወድሜ ሀዋዝ ሀይማኖት ማለት ማመን መታመን ማለት ነው ሀይማኖት መገድ ናት በዝቺ መገድ ተጉዘን ታምነን አምነን ክርስቶስ ጋር የምታድገባን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታቺን ናት ሀዋዝ እየጠበኩህ ነበር እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ክርስቶስን የማመልክ የጌታ ልጅ ነኝ ትላለህ ብየ እየጠበኩህ ነበር ጌታን ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር እሱነ እኔ ሁሌ አለቅሳለሁ ወድሜ ሀዋዝ ግን በጣም ደስ ብሎኛ ል አተ ታላቅና ድቅ ልጅ ነህ ወድሜ አሁንም ጌታ እየሱስ መልካም አገልግሎት ያድርግልህ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ የቅዱሳን ጥበቃና በረከት አይለይህ ወድሜ ብዙ መጳፍ ፈልጌ ነበር ግን መጳፍ አልቺልም አሁንም አለን ግዜ ቤተ ክርስቲያንን ታገለግላለህ
ስስወድድሽሽ
ቴሌ ግራም አልወጣልኝ አለ እስኪ ተባበሩኝ እህቶቸ
😭😭😭
ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን 🙏 እኛም የእግዚአብሄርን እጅ በመዝሙሮችህ ውስጥ አይተናል. በብዙ ተባርከናል
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
ትህትናህ እጅግ ያስደስታል ። መባረክ ነው
ይቅርታ የሚለው መዝሙርህን በጣም የምወደውና የሚያረጋጋኝ ነው ። እህቴም ከልደታ ቤተክርትያን ያንተ ዓይነት መገለል ነው የደረሰባት እሷም ፅኑ ብዙዎቻችን በትህትናዎና በፍቅር እጅግ ያስተማረችን ናት
እንወድሃለን ዲያቆን ሀዋዝ መዝሙሮችህ ብዙ ባርከውናል። እየባረከ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ። ክርስቶስን ስናውቀው ስለሱ መሰደብ ክብር ነው። አይዞህ እንዳልከው ልጅ ስለነበርክ ተፅዕኖው ከባድ ሁኖብህ ይሆናል። በፀሎት በርታ እኛም እንፀልይሃለን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ክኛ ብትወጣም ያሳደገችህን ቤተ ክርስቲያን ስላክበርሀት ክበርልን
ተመልሶልናል🥰🙏
@@tsegayebetelhm5226egizabiher yimasegen
ሁሌም ትሁት መሆንህን ቀጥለል ጨምሩ አብዙ እንደሚለን የእ/ር ቃል በእጥፍ ጨምር በእጥፍ አብዛ
እውነት ለመናር እያለቀስኩ ነው የሰመሁት ወንድም ናልን እኛ እንወድሃለን ❤❤❤ በክርስቶስ ፍቅር ❤❤
ስጠብቅህ ነበር ወንድም ዲያቆን ሀዋዝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ ተባረክ።
በጣም መልካም ሰው ትሁት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ ወንድሜን
የኔ ውዴ ወንድም በጣም የምወድክ ዘማረ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀደሞ ቦታ ይመለስህ
ኮንግራ እንኳን ደስ ያለሽ በእውነቱ🥰
Qenu derese
ይኸው መጣልን❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ በስነስርአት እንዳደክ ስነምግባርክ ይናገራል ስርአት ያለክ ነክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
ወድማችን እኛ እንወድሀለን ተመለስ ሰው አትከተል ስለእግዚአብሔር ብዙ ፈተና እንቀበላለን የድግል ማርያም ልጅ ሁሌ ከኛጋር ነው የተወለድክበት እምነትህ ይሻልሀል ሳታውቀው ጉድለት ሊኖር ይችላል ተመለሴ ኤጃችንን ዘርግተን እንቀብልሀለን
@@mercym1733 እውነት ነው እህቴ ግን ሰው ተናገረኝ ገፉኝ ብሎ ቤተክርስቲያንን መተው የለበትም መራቅ የለበትም እውነቱን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ግን በምድር ሳለን መከራ መገፋት አለብን ግን ሰው ስለነቀፈን ከቤተ መቅደሱ መራቅ የለብንም
ሀዋዝዬ አንደበተ ጥኡም የተባረክ የተወደድክ ባለ ሞገስ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ በክንፎቹ ጥላ ይሰውርህ ዘመንህን በብዙ ይባርክ ይቀድስልህ እንወድሀለን !!!!
እግዚአብሔር አምላክ ስለ አንተ ይባረክ!!!🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ
ወንድም ሐዋዝ እንድ ግልፅ ያላደረክልን ነገር አለ አብረሐቸው ስትጔዝ የነበሩት የት እንዳሉ ይታወቃል ቤተክርስቲያን ላይ ውግያ ከጀመሩ ቆይተዋል ከነሱጋራ ባለመሆንህ ደስ የሚል ነገር ነው ሆኖም ቤተክርስቲያን ይሔን ያህል ጨካኝ አይደለችም አካሔድህ ትክክል እንዳልነበረ ይቅርታ ጠይቀህ መመለስ ትችላለህ ወንድሜ አለያ አሁንም እኔ ትክክል ነበርኩ ብለህ አቋም ከያዝክ ጥሩ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ቁ1መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው በግል እስካሁን መቆየትህ እራሱ ፀጋህን መደበቅ ነው።
ሐዊይዬ ተባረክልኝ በአገልግሎትህና በነገሮችህ ሁሉ ጌታ ይቅደምልህ።
በመመለስህ ደስብሎናን እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻዉ በቤቱያፅናህ
ሰይጣንይፈትናል ግንአደራ የተዋህዶ እቁወዲማችን ዳግም ወደጨለማ እዳትመለስ
Beunet Tihtinahn fixum naw ende dingl mariam Egziabher kef yadrghal ❤
በመጀምራ የድንግል ልጀ የውንው እግዚአብሔር ሰም ይትምሰገን ይሁን ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ይወጠል በቅድሰናውሰ ተራራ ማን ይቆማል መዝሙራ ዳዊት( 23) ወንደም ዳያቆን ሐዋዝ ሀሌም የተዋዶ ልጀ ነክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ
ተባረክልኝ ወንድሜ ሀዋዝ ጌታ በቤቱ አጽንቶ ያቁምህ ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Hawaze you are a blessing for our generation!! Your character,Your heavenly voice shines jesus.may his presence be up on you in the mighty name of jesus.i love you so much my beloved brother!!
የኔ ትሁት ምን እንደምልህ አላቅም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን ፀጋዉ ይብዛልህ ነገር ይገንብኛል የኔ አባት አንተ እኮ እዉነት በዉስጥህ ስላለ ነዉ ሠይጣን ዲያቢሎስ ምን ሠርቶ ይብላ የእናንተን ስም ካላጠፋ ስለ እናንተ ሣወራ እንባ ይቀድመኛል😭😭😭🙌
ማርያምን የስርኣት ጥግ ነዉ ያየዉብህ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን!
አሜን።
🙏🙏🙏
ወንድምዬ ወደቤቱ ይመልስህ በእውነት በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ክብሩን ያብዛልህ🙏😍❤️❤️
ጌታ ኢየሱስ የድንግል ማሪይም ልጅ ይጠብቅህ
Zemari dakona hawaz tegagn ena zemari Ezira betam new yemewedachu be Egezabehar nu weda beta kerstan Awedemerta 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመልሰህ በዝማሬዎችህ ታስደምመናለህ አምናለሁ እንድ ቀን ይሆናል 🤲
ዛሬ ሆኗል ተመስገን❤
እባክህ ወንድማችን አሁንም ወደ እናት ቤትህ ተመለስልን እንደበፊቱ አሁንም ሐረር መጥተህ አስተምረን በማርያም
እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ
ወንድሜ ተባረክ አሁንም በብዙ እንድትዘምር ተባርከህ እኛንም በመዝሙሮችህ እንድንባረክ የጌታ ፍቃድ ይሁንልን
ስለ ሀረር ስታወራ እንባዬን ነው ያመጣኸው እጅግ መልካም ግዜ ነበር ለማታ ጉባኤ በግዜ ቦታ ለመያዝ ስንል ደብተራችንን ይዘን እንመጣ ነበር እያጠናን ነበር ወንጌል ምንማረው በእውነት እኛ ዛሬ በተሻለ ስነ ምግባር እንድናድግ ሆነናል አንተም ልጅ ነበርክ ግን ልጅነትህን ባርኮ እንድታገለግል ስለተመረጥክ ነው, ሌላው ወጣትም ጫቱን ትቶ ነበር ሚመጣው ሀረር ላይ ትልቅ የወንጌል ስራ ነው እንድትሰሩ ከላይ የተፈቀደላችሁ ዛሬ ተሰናክለው ከቤቱ የኮበለሉትንም ወንድምና እህቶች ይመልስልን 🙏
እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ ወንድሜ
betame ewnte nw
ክብሩ ጀግናው ኢየሱስ ይውሰድ
❤❤የጠላት❤እሳት❤❤ያድርግህ❤ዋናው ይዘሀል. ተባረክ
መዳን በኢየሱሴ ብቻ ነው. ጆሮ ያለው ይሰማ
የሙዚቃ መሳሪያ የሚጫወቱትም እ/ር ይባርካቸው በእዉነት እንዴት እድለኛች ናቸው ለእ/ር ክብር መቀኘት በመቻላቸው
ያነተ መዝሙር መመለሻ ነው ሀዋዝዬ ያገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ
መዝሙሮችህ መጽናኛ የነው ተመስገን እግዝአብሔር ሆይ ልቦናችንን መልስልን 😢😢ወንድማችን እንወድሃለን
ተመልሷል እንዴ😳😳😳
@@መሰረት-ሠ9ኘ nope altemelesem
Hawaziye tsafkegni be hiwet mezgeb tsafkegni yemilewun mezmurikn btm nw yemiwedew❤❤❤❤yedengil mariyam lij eyesus kiristos wede kidist betekristiyan yimelesik ✝️✝️🙏🙏🙏
ጌታ በዘመንህ ይባርክ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏
ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሄር ይባርክ!!
ሐዋዝዬ እባክህ ተመለስልነ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን💔😢😢😢
Mechi keyerku ale
I'm so sorry.እውነት ማን ጋር እንዳለ ገብቶት ነው ከቤተ እምነታችሁ የወጣው።
you need to come back to jedus the one who died and rise for your sin
@@saronbereket3463 Christ lives in me, and I live in him.
ኢየሱስ ጀግናው ሊመጣ በደጅ ነው ባይሆን አቺም አምልጪ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ይህ በመናገርሽ እዳፈድብሽ
እኔም ኢየሱሴ አሰመለጠኝ ኦቶዶክስ ነበርኩ ግን ከሰእላ ሰእል አዳነኝ
ሃዊ ተባረክ መዝሙሩ አንደኛ ነው በርታ ወደኋላ የለም ኢየሱስ ያድናል
እውነት ደስታዬ ወደር የለውም ሀዋዝዬ ❤❤❤❤❤❤እግዝአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hawaze geta yebarekeh.agelegeloth yebarek enwedehalen.humble and down to earth.respect
Egziabher kibrun yiwused❤❤❤❤ temesgen kirstis hoy wendeme tebarek Egziabher y agelgilot zemeneh yibarek
ጌታ በምን እንደሚገለፀልን አናቅም ምክንያቱ ቡዙ ነው እኔ የእሩፋኤል ሰንበት ተማሪ ነበርኩኝ ግን አርብ አገር መጥቼ በደንገት ነው ጌታ ያገኘሁት ሰው ሰብኮኝ መሰክሮልኝ አደለም የመጀመርያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አይኔ ስያበራ የሰጠኝ ቃል ትንቢተ ኤራምያስ ምራፍ 10 ከዛ ቀን ጀምሮ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ አይን በራ በቃ ቡዙ ሰድብ ጠላቻ ቢደርስብኝም ጌታ በቤቱ አፀናኝ
ሐዊዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን፤ አገልግሎትህን ይባርክልን እውነት ክርስቶስ በዘመናችን ሙሉ በእርሱ እውነት፤ መንገድ ይጠብቀን ፍቃዱም በኛ ላይ ይሁን።
እግዚአብሔር ይባረክ
በወንጌል አናፋርም
አሜን
ስጠብቅ ነበር ቀጣይ መቼነው የሚለቀቀው እያልኩኝ እንኳን ደና መጣቹ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል መልስ ነበር አሳዶችህን ከእግር በታች አርጎል የምትናፍቀውን ያገልግሎት ዘመን እንደሚመጣ ባለሙሉ ተስፍነኝ ደሞም ይቺ ቤተክርስቲያን እንዳተ አይነት አገልጋይ ልታጣ አይገባም!!
ሀዊየ ክበርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አነጋገርህ ትህትናህ ብቻ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ለክፎዎች ልቦና ይሥጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደ ኦርቶዶክስ መጣህልን 😊😊😊
የባረከህ ይባረክ🙏🙏🙏
የአባቴ ልጅ❤❤❤
Ene dewm kfl hagr le gubae tbkhalw begugut btm nw mwdeh Egziabher tsigawn yabzalh Geta siwds ymayewd sytan nw egna gn dstachin Medhanyalm nw na bakh naln❤
እግዚአብሔር ይመስግን ቃለህወይት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህ እንኳን ምጣህልን ስጠፋ ጨንቆን ንብር እንኳን ምጣህ♥️❤♥️🇨🇬
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ወዴ ቤትህ ና በፈጠረህ እንልምንህ አዎ ስትመጣ ብዙዎች እጃቸውን ዘርግተው አይቀበሉህም ምክንያቱም የውሸት ወዳጅ ስለሆኑ ክርስቶስ እራሱ እኮ ለበደሉት ከአባቱ ይቅርታን ጠይቋል ብዙዎች ያንተን መድረክ መቆም እንመኛለን ሀዋዝዬ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ይቅር ባይ ነዉ ናልን ያንተን መድረክ መቆም ብዙዎቻችን ተጠምተናል
U r so blessed D.hawaz your witness to the church so amazing even though the difficulties you face but don't forget u your name is christian so you should be tested to be blessed and this never keep you from luv of Almighty God and church from 🇪🇷 luv u heavenly luv
Thanks alot . allGlory to our holy savior Jesus Christ. Keep me in ur prayers.
Nay bhaki ane Christian eye ezea takleni eya hawaz wendemachin demo ayzok berta enem hulu geze kale awadi ayalew ewnet bertu wengel bicha yebekanal maletl le christ bicha tezemurewal genam yezemeral tehtenachu memher asgedem metam zemarit zemenay zemarit betelhem wow enberta ayzachu be tv new emeketatelachu ande ken ke enante ga huge amelkalew hulu geze ❤❤❤
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም ስላት ጌታን አምሰግናለው የመምህርን አሰግድ አይነት መምህር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የጠፋህ መስሎንነበር ክብርምስጋና ለአምላክ ይሁን🙏
selhulum ngre egzabhare yemsgne kbre ldngle lig❤❤🎉🎉🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር❤🤲🤲
ዲያቆን ሐዋዝ ወንድሜ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ወደ ቀደመው ቤቱ ይሰብስባችሁ❤️🙏🏽 በእውነት ዛሬ እንዲህ ልብህ እየተቃጠለ እንድታመልክ ያደረገችህ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት። አዎ ብዙ መስተካከል ያለበት ጉዳይ አለ። ነገር ግን ከክርስቶስ መንገድ የሚያስወጣ አይደለም። ይህን እውነት አንተም ተናግርሃል። የኖህ መርከብ ሁሉንም እደሰበሰበች ዛሬም ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሉንም ሰብሰባለች ነገር ግን ወደ ኖህ መርከብ ጅብ ሆኖ የገባው ጅብ ሆኖ እንዴወጣ ቅድስት ቤተክርስቲያን የገባ አሳዳጅ ግን ተሳዳጅ ሌባ የነበር መፅዋች እዴሚሆን ሁሉ የታወቀ ነው። ወንድሜ አሁንም አልረፈደም ከቤተክርስቲያን አባቶቼ ጋር ምከሩ ችግሩን ፈቱት ደግሞም ለሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል አምናለሁ 🤲💒❤️🙏🏽 ሰለ ድፈረቴ ይቅርታ።አንድ እውነት አውቃለሁ ቅድስት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ አትበል ብላ አታውቅም።።። ያሉህ ሰዎች ይኖሩ ይሆናል አዎ ከውሰጥ ሰርገው የገቡ መናፍቃን እና አህዛብ የቤተክርስቲያን ጠበቃ መስለው ምን ኢየሱስ ኢየሱስ ትላለህ እያሉ ወደውጭ ገፈተዋል ከውጭ ሆነው ደግሞ እንዴት ስሙን በመጥራታችሁ ትነቀፋላችሁ እያሉ ነገሩን በተቀናጀ መልኩ ተዊነውታል።።። ቅድስት ቤተክርስቲያን በጉዎቿን ሰብሰባ በሩዋን ዘግታ መክራ ዘክራ ከአሰተምሮቷ የወጣውን አዊግዛ የምመለሰውን እንደየአቅሙ ገስፃ እንዳት ሄድ የተዘረጋው እጃቸው በጣም ረጅም እንደነበር የምታወቅ ነው። በዝህ መሃል በፍቅር ነዋይ የተጠለፉ በቅናት መንፈስ የታወሩ እንዳሉ አይዘነጋም። ሙሽራይቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሙሽራዋ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ለፍርድ ይመጣል ብላ ዛሬም ድምፅዋን ከፍ አድረጋ እያወጀች ነው። መስማት የኔ ወይም የኛ ድርሻ ነው። ይኸ የኔ የምናምንተዋ ታናሽ እህትህ የገባኝ እውነት ነው። በዝህ ሁሉ ውስጥ አንተ ማን ነበርክ እግዚአብሔር ያውቃል። 😭😭😭🤲🤲🤲💒💒💒❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ይቅርታ።
ዝማሬዎች በብዙ ተባርኬባችኃለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ
አሜን አሜን የኢየሱስ ጌታነው፣💞💞💞💞💜💜💜💜💕💕💕💗💗💗💗😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️ቃልህወት ያሰማልን ተስፋ መግዝተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን
U come back really im happy
ከክርስቶስ የተማር ሰው ትህትና !ሁሉን በፍቅር መናገር፠።የፍሬ ዛፍ ዝቅ ይላል ኣሁንም ብዙ የመንፈስ ቅዱስን ፍሬ ማብዛት ይሁንልህ
Fetari livona yisitiki d/n hawaze betami Desi bilonal⛪👈♥️♥️
ዘማሪ ሀዋዝ ተመለስ ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ ሞገስህ ወደሆነችው ወደአሳደገችህ ተመለስ እንወድሀለን
ዲያቆን ሐዋዝ የሰው ወሬ አትስማ አንተ የሚያድንክን ታውቃለክ እድሜና ጤና ይስጥክ የሰው ክፋት እርጥብ እንጨት ያደርቃል
የኛ ትሁት አገልጋይ ሀዋዝ እወድሃለን አሁንም
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስህ ። ተባርክ
ማስተዋል ይስጥልን ለንደዚህ አይነት አባቶች የእየሱስ ስም ከስሞች በላይ ነው
ጀግናው ኢየሱስ የደሰታችን ምንጭ አሜንንንንንን አሜንንንን እውነት ነው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ባርኮ ባርኮ ባርኮ ባርኮ ባርኮ ባርኮ ባርኮ ባርኮ ባርኮ ይባርክክ በክርስቶስ ያገኘሁህ ወንድሜ
የምር ግን ህይወት ኢየሱስ ነው በእውነት ህይወት ኢየሱስ ነው
Geta tsegawun yabzalh bemezmuru tebarkebetalew,tetsnanchebetalew.
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln AMEN AMEN AMEN temesgen wendmachn enamesegnalen
Tebarek wendemi hawaz! Gena bezu teseraleh!! Tezemeraleh geta kant yhun.
What kind of revaluation እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ወንድሜ 🙏
ሃዊ ❤❤❤❤❤❤እንኳን ❤❤❤❤❤ደህና 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀዋዝዬ ይቅርታ ሚለዉን መዝሙር በጣም ነዉ ምወደው ጌታ እኔንም አንተንም ጌታ ይባርከን ❤️