ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም አዲስ መዝሙር በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 256

  • @Yemane-cn3oj
    @Yemane-cn3oj 10 месяцев назад +11

    አድቀን የድንግል ማረያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይመልስህ ይሆናል... እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል....ወድሜ ሐዋዝ በጉጉት ነው ምጠብክህ እሺ

  • @asniit1199
    @asniit1199 11 месяцев назад +86

    እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ቤትህ መልሶህ በዓውደምህረቱ ቆመህ እንድታመሰግን ልባዊ ምኞቴ ነው ያቺን ቀን እናፍቃታለሁ ለዚህም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከቤቱ ለወጣችሁ ሁሉ ይርዳችሁ

    • @fabnetsga5942
      @fabnetsga5942 11 месяцев назад +21

      አሁን እኮ በቤቱ ነው ያለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤❤

    • @yonastetemke6109
      @yonastetemke6109 11 месяцев назад +24

      ካንቺ እና ከእሱ በዉጭ ያለዉ ማነዉ! እግዚሃብሔር ያብራልሽ! በዉስጥ መኖር ማለት፣ የሆነ በብዙ ቁጥር ተሰብስበዉና ለአይን በሚያምር ስርዓት መመላለስ ማለት አይደለም፡፡

    • @alazarmekonen8726
      @alazarmekonen8726 11 месяцев назад +19

      ሀዋዝ በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ ተመችቶት እየኖረ ያለ ሰው ነው! ለራስሽ አስቢ! እግዚአብሔር በእጁ የሠራሽ ትልቋ መቅደስ አንቺ ነሽ!

    • @selamademsung5995
      @selamademsung5995 11 месяцев назад +11

      ለእሱ የደርስ እየሱስ ለአንች ይድርስ
      እየሱስ ያድናል ነይ ወደ እየሱስ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 11 месяцев назад +6

      ወንድማችን እውነቱ ማን ጋር እንዳለ ልቦናው ያውቃል ሀ ብሎ ትምህርተ ወንጌልን ያስተማረችው ወደ እናት ቤተክርስቲያኑ እንደሚመለስ አንዳች ጥርጥር የለኝም
      ብዙዎቹም እየተመለሱ ነው ጌታ ይርዳህ ወንድሜ።

  • @RabiraGelana
    @RabiraGelana 11 месяцев назад +28

    ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀደመው ልባናክ መልሶ ከእውነተኛው ህብረት ከተዋህዶ ህብረት ተቀላቅለክ በህብረት እንደምናመሰግን እምነት አለኝ።አንተና መሰሎችህን ወደ በረቱ ይመስልሳችሁ!አሜን

    • @HassetYalew
      @HassetYalew 11 месяцев назад +4

      እውነት ኢየሱሰ ነው

    • @temesgenbayu4455
      @temesgenbayu4455 10 месяцев назад +4

      ጌታ ኢየሱስን ትቶ ተክለሃይማኖት ዘረያዕቆብ እያለ እንድዘምር ነው የሚትፈልገው ?

    • @endeshawmaru3849
      @endeshawmaru3849 6 дней назад +1

      እንኳን ደስ ያለሽ

    • @NatalooHykal
      @NatalooHykal 4 дня назад

      አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 😁😁😁😁

  • @TsehayTsehay-g1q
    @TsehayTsehay-g1q 6 месяцев назад +12

    ዳቆን አዋዜ ወደኦርቶዶክስ ከልጅነትህ ጀምሮ ያሳደገችህ ቤተክርስታን እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ እኛ ዬተዋህዶልጆጅ በተስፋ እጠብቅሀለን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 11 месяцев назад +13

    ሀዋዝ በቅርቡ ወደ ቀደመው አባትህ ቤት ትመለሳለህ እንጠብቅሀለን እግዚአብሔር ያግዝህ

    • @biscuitayele2336
      @biscuitayele2336 11 месяцев назад +2

      እውነት ነው እጠብቃለን!!!!

    • @YowhansHadish-t6p
      @YowhansHadish-t6p 5 дней назад +4

      ተሰካ እኮ ወንድሜ ተመለስ ኣሁን ተመስገን ፈጣሪ

  • @mulu359
    @mulu359 10 месяцев назад +3

    አዋዝኝ እንዴት እንደምወድ ወደ ቀጥተኝው እውነት ወደ ሆነችው ኦርቶዶክስ ሰማይና ምድርን የዘረጋው ጌታ ይመልስ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 11 месяцев назад +16

    የኔ ጌታ መድህዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ አንተንም መልሶ ያሳየኝ በጣም ከምወዳቸው ዘማሪ አንዱ ነህ 🤲

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 11 месяцев назад +34

    ሀዋዝዬ መዝሙሮችህ በጣም አጥንት የሚያለመልሙ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ወደቤቱ ይመልስህ ⛪️⛪️🤲

    • @sintayehuderbe8915
      @sintayehuderbe8915 11 месяцев назад +1

      ትክክለኛ ቤቱስጥ ነው ያለው እየሱስን ያለምንም ተጋሮ የሚያመለክበት

    • @yenetube40
      @yenetube40 11 месяцев назад

      ወደ ቤቱ😮? የማን ቤት? የጊዎርጊስ የቂርቆስ ማን ወደሚመለክበት ቤት????

    • @admasbelete
      @admasbelete 11 месяцев назад +3

      @@yenetube40 እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸሁ እኛ እነሱን እናከብራለን እንጂ እንደማናመልክ ልቦናቹሁ ያውቀዋል እኮ፡፡ አምልኮ ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡እንዳይረፍድባችሁ እባካችሁ ተመለሱ

  • @Philataos_Media
    @Philataos_Media 11 месяцев назад +10

    ሐዎዝዩ እጅግ በጣም የምወድክ በክርስቶስ ፍቅር የማፈቅር ወንድሜ እባብ ናልን ቤተክርስቲያን በሯን ከፍታ የጠበቀችክ ነው ናልን ልብን ክፈተው 😭

  • @amenfptube6792
    @amenfptube6792 10 месяцев назад +5

    ያለነው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ
    ከበረቱ ውጪ ብዙ በጎች አሉ።
    ቃለ ህይወት ያሰማክ ውዱ ያባቴ የክርስቶስ ልጅ። ❤

  • @SenaitHailu-t1e
    @SenaitHailu-t1e 11 месяцев назад +2

    Ante ljj gn mechiy new wode tewahdow yemtmelesew be gugut be nafkot new yemntebkh abakhn wode anth bet temeles❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 11 месяцев назад +11

    እንደወንድምህ ዕዝራ ወደቤቱ ይመልስህ 😢እንወድሃለን❤

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር። ወደ ቀድሞ ቤትህ ይመልስ የምንወድ የምንንፍቅህ ወንድማችን አተንም እንደ እህት ወንድምህ ወደ ቤትህ እንድትመለስ ፀሎታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrsitDaniel
    @TrsitDaniel 11 месяцев назад +7

    ሁሌ ስላንተ እፀልያለዉ ጌታ እየሱስ ወደ ተቀደሰችዉ ቤተ ክርስቲያን ይመልስ አብረን ቅዳሴ እናስቀድሳለን በህብረት

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 11 месяцев назад +3

    ተወለደ ኢየሱስ ቤበተልሄም ዝማረ መልአክት ያማልን ሀዋዝዬ የምወድህ በክርስቶስ ፍቅር ወደ በቱ ይመልስህ ሀዋዝ ወድሜ ያን ቀን ኢናፍቃለው😢😢😢

  • @natiyy1963
    @natiyy1963 11 месяцев назад +2

    Hawazeya yena wendem Egeziabehar amelak wedebetu yemleseh be gugut entebekhalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 11 месяцев назад +3

    እኔ ግርም የምለኝ ኮመንተሮች 🤔 ወደ በቱ ይመልስህ የምትሉት ቆይ አሁን የት ያለው ይመስላችል ? እንዳውም አሁን በበቱነው ያለው ምክናቱም ኢየሱሰ ብቻው እንደምያድን አውቆ አምኖ እያመስገነ እያገለገለ ነው ክብር ለኢየሱሰ ይሁን ሀዋዝየ ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ በሀይል ይጨመርህ በርታ ❤❤❤❤ ኢየሱሰ ጌታ ነው።

    • @ethiohagerehabesh960
      @ethiohagerehabesh960 6 месяцев назад

      ይህ ቤተክርስትያን የት ነው። በጣም መሄድ እፈልጋለሁ ኢትዬዸያ ስመጣ

  • @Clipzex
    @Clipzex 11 месяцев назад +4

    I know that you will return to your first spot may God be with you in all of your footsteps hawazye.

  • @sasab2001
    @sasab2001 10 месяцев назад +3

    እግዚያብሄር ወደቤቱ ይመልስህ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 11 месяцев назад +25

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ በዚህ ወንድሜ ውስጥ ያስቀመጠው ምንጭ ደስ ሲል

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 11 месяцев назад +2

    Yemenwedh wendmachn hawazeye wed beth yemels fetar ewdhalehu ❤❤

  • @bezaseyome
    @bezaseyome 11 месяцев назад +5

    ተባረክ ወንድሜ ዝማሬዎችህ ሁሉ ክርስቶስን የሚያሳዩን ናቸው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @YonatanMenbere-l7y
    @YonatanMenbere-l7y 11 месяцев назад +9

    አሜን አሜን እየሱስ ተወልዶል በቤተልሄም..... ሀዋዝዬ አንተ የጌታ ባሪያ ዝማሬዋችህ እንዳሉ እየሱስን ብቻ የሚያሳዩ ስለሆኑ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 23 часа назад

    ሃዋዝዬ till now we r celebrating eko Glory to our Almighty God 🙌🏽🙌🏽 🥰🥰🥰

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 11 месяцев назад +5

    አሜን ተወልዷል❤ እንደተናገረ! ጎብኝቶናል! የምስራቹ ተሰብኮልናል! እኛም አይተነዋል! ዳሰነዋል! ቀምሰነዋል!❤❤❤ ክብር ሁሉ በቤተልሔም ለተወለደው ንጉሳችን መድኀኒታችንና አምላካችን ይሁን🙏 አሜን❤❤

  • @Abayzh2pd
    @Abayzh2pd 11 месяцев назад +22

    ተመለስ ወንድም ሀዋዝ አትድከም ያለ ምዕመን ምን ታደርጋለህ መዝሙሩ ኦርቶዶክሳዊ ነው ግን ምን አሸሸህ በጣም እንቁ ዘማሪ ነህ ከልጅነትህ ጀምሮ መድረክ ሰታህ አሳድጋሀለች ማገልገል ሲገባህ ለምን እኛ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ቶሎ ና ግዜ አታባክን አብረን እናመስግን❤❤❤ እኖድሀለን እናንተን የሚከሳቹ ማህበር እንጂ ቤተክርስቲያን እና ምዕመን አልነበረም የምንወዳቹ የ ክርስቶስን ፍቅርን በመዝሙር ስለምትገልጡልን ነው ይሄን ህብረት መሸሽ ሞኝነት ነው

    • @yafetmiku1972
      @yafetmiku1972 10 месяцев назад

      የሆነ የተረዳኸው ነገር ያለ መሰለኝ ከሌሎች ኮሜንት ይልቅ ያንተ የሆነ ነገር ያለው ይመስላል

    • @MasharadaRaya_ማሻራዳራያ
      @MasharadaRaya_ማሻራዳራያ Месяц назад

      ዮሓ 16:2 ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከዚህ በላይ ደግሞ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል።
      እሱ ሸሽቶ ሳይሆን እንደሁላቸውም ተባሮ ነው:: እዛ ቤተእምነት ሁላችን በጣም እንወዳታለን እናከብራታለን ነገርግን መያዝ ካለባት ይልቅ መያዝ የሌለባት ነገር ይዛለች ከሰይጣን ከሓሰት ከውሸት ጋር አብራለች::
      መልእክቴ እናንተም እውነት ገብቷቹ ከድዬቆን ጋር ሕብረት ብታደርጉ እሱ ወዳለበት ብትመጡ ከዘልኣለም ሞት ታመልጣላቹ የዘልአለም ህይወት አትርፋቹ ትጠቀሙበታላቹ እንጂ እትሞቱም::

  • @natnaelwondem3721
    @natnaelwondem3721 11 месяцев назад +21

    We are waiting to hear your voice about jesus in our holy apostolic orthodox church geta eyesus melkam new yimelskal 🙏🙏🙏

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 11 месяцев назад +3

    የምንወድህ ልጃችን ይህንን ማር ማር የሚለዉን ድምጽህን ይዘህብን ጠፍተህ አዝነን ነበር እንኳን እንኳን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ።ቃለሕይወት ያሰማህ ።

    • @tube-jy4jx
      @tube-jy4jx 11 месяцев назад

      መቼ ተመለሰ🙄 ሀዋዝ ያኛው ነው የተመለሰው

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 11 месяцев назад +3

    ወንድሜ ሃዋዝ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቀርሞ እምነትህ ይመልስህ በአውደ ምህረቱ ቁመህ ስዘምር ያሳዬን ጌታ❤💒🙏

    • @temesgenbayu4455
      @temesgenbayu4455 10 месяцев назад

      ኢየሱስ የሚለውን ትቶ ተክለሃይማኖት ጊዮርግስ እያለ እንድዘምር ነው የምትፈልገው ?

    • @yafetmiku1972
      @yafetmiku1972 10 месяцев назад

      ሁሌም ና ብቻ ከምትሉ እኛም እንምጣ በሉ እስኪ" ሁሌም በእናንተ ዐይን የሳትን ' እናንተ ደግሞ አንድ ቀን እንኳ ተሳስታችሁ የማታውቁ ፍጹማን እንደሆናችሁ ስለምታስብ እኮ ነው ሰው ወደ እናንተ ከመምጣት ይልቅ ሌላ መንገድ ሚመርጠው

  • @fikrufikru-bx5cv
    @fikrufikru-bx5cv 11 месяцев назад +2

    wede kettegnawa imnet indemtmeles mignotem tselotem new igziabher mengedhn yaknalh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis 11 месяцев назад +20

    ያሳደገህ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወደ ቤቱ ይመልስህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ከመንገድ ለወጡትም ትፀልያለች አይዞህ

    • @WubgzerAlemayehu
      @WubgzerAlemayehu 11 месяцев назад

      Eski biyans saigeban anawura awo asadigotal gebire menifes kidus

    • @Tsega_Ye_Giyorgis
      @Tsega_Ye_Giyorgis 11 месяцев назад

      @@Israelbelegn በጌታ ያለ ሰዉ አፉን ከመክፈቱ በፊት ያስባል

  • @TesfaAlemu-i7z
    @TesfaAlemu-i7z 10 месяцев назад +7

    ዲያቆን ዘማሪ ሀዋዝ የሚገርምህ አሁን እና ድሮን ሳስብ ግርም ይለኛል ሀይስኩል ካራማራ አንድ ክፍል ውስጥ ተምረናል የሚገርምህ አንተ ስታገለግል ለማየትና አብሬህ ለማመስገን ከራስ ካሳ ሰፈር ወይም ኳስሜዳ አቦ ቤተክርስቲያን እመጣ ነበር የአንተን የአዲን እና የምትኩዬን ድምፅ እየሰሙ ፈጣሪን ማመስገን ልዩ ተመስጦ ውስጥ ይከት ነበር እድሉን አግኝቼ በፈረንሳይ ሚካኤል የአውደ ምህረቱን መርሀ ግብር እየመራሁ ካንተ ጋር ዘምሬ አቤት የነበረኝ ደስታ ግን ይሄ ሁሉ ግለሠባዊ አይደለም በቃ በአንተ አንደበት የሚፈሠውን ቃለ እግዚአብሔር እየሠሙ ማመሥገን የፈጣሪን ስጦታ ለማድነቅ መንገድ ስለሆንከኝ ነው ዳግም በአገልግሎት መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አውደ ምህረት ላይ እጠብቅሀለሁ የምር ትናፍቀኛለህ ሀዋዝዬ ፈጣሪ ምኞቴን ያሳካልኝ
    ጓደኛህም አክባሪህም

    • @endeshawmaru3849
      @endeshawmaru3849 6 дней назад +3

      እንኳን ደስ ያለህ

    • @meseretkassaye
      @meseretkassaye 5 дней назад +2

      mignotih tesaktoal egziabher yimesgen

    • @asniit1199
      @asniit1199 2 дня назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ይህቺን ቀን ብዙዎቻችን እንናፍቅ ነበር ደስ ብሎናል

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co 11 месяцев назад +2

    Tebarkilgn hawaziye egizabher eyesus kef endaderk bebetu yaschersh ❤

  • @መቅደስየደሙፍሬ-በ7ሰ
    @መቅደስየደሙፍሬ-በ7ሰ 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ወድሜ ሀዋዝ ተባረክ እልልልልልልልልልልልልል🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesgezahegn9539
    @mekedesgezahegn9539 11 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በቤተልሄም
    ተገልጧል የአብ ቃል ከድንግል ማርያም
    በቤተልሄም
    መሲህ መጥቶልናል ከላይ ከአርያም
    በቤተልሄም
    ቤተመንግስት ሳይሆን በግርግም ተኝቷል
    በቤተልሄም
    በአንዲት ታናሽ መንደር ኢየሱስ ተወልዷል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @MilatMeresa-s8x
    @MilatMeresa-s8x 7 часов назад

    Fetari enkuan wede ewnetegnaw menged meleseh.kbr Hulu fetari ywsed des blognal

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm 11 месяцев назад +5

    ዋው እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ሃሌሉያ ተወለደ የአለም ቤዛ ኢየሱስ ። እግዚአብሔር ይባርካቹ የመዝሙር ፀጋ በጥፍ ይጨመርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahedermazew7158
    @mahedermazew7158 11 месяцев назад +8

    ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ። ደስ የሚል ዝማሬ ነው በጌታ ወንድሜ ሐዊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyuermias7567
    @nebiyuermias7567 11 месяцев назад +7

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ አገልግሎትህ ይስፋ ተባርከሃል ወንድሜ ሀዋዝ

  • @RakebGetachew-d5n
    @RakebGetachew-d5n 11 месяцев назад +1

    Bewnet yegeta sem yetebareke yihun...selegna betenishua ketema be betelhem tegegntualna ..kibrm wudasem letegebaw lersu bcha begeta beyesus le egziabher yihun

  • @AdisTadese-oy4cp
    @AdisTadese-oy4cp 11 месяцев назад +2

    Egzhber weda betu yemalisek wandimachin betam new minewdik eda tefak endat kerbin 😢❤❤❤

  • @TeduTedu-h7p
    @TeduTedu-h7p 11 месяцев назад +1

    ሀዋዝ ሁሌም ዝማሬህን ሳልሰማ ውዬ አላቅም
    በማርያም ተመለስ

    • @yafetmiku1972
      @yafetmiku1972 10 месяцев назад

      ና እና አብረን እንመለሳለን

  • @kirubelmandeferot6803
    @kirubelmandeferot6803 11 месяцев назад +3

    የምወድህ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ ሃዋዜ

  • @MunitAmtataw
    @MunitAmtataw 11 месяцев назад

    ራሱ አዋርዶ ዝቅ ብሎ ስለኛ የእ/ር ልጅ እርሱም እግዚአብሔር ወልድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሄም በግርግም በረት ከድንግል ማርያም ተወልዶልናል!ስሙ ይባረክ

  • @mahi4652
    @mahi4652 10 месяцев назад +2

    ሀዋዝዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናመሰግናለን
    ወደቤትህ ለመመለስ ያብቃህ amen

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 11 месяцев назад +1

    Amen kibarna misgana LA egzbher yhune tabrke hawziyyee tsgaa yabzlke ❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 11 месяцев назад +2

    የዝማሬውን መስኮት ከፍቶ ትቶልሃል:: ተባረክወዳጄ

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 11 месяцев назад +1

    Hiwot letesetegn be beret leteweldeklgn ye abe lije geta eyesuse keber mesegan yehunlh !! Wendeme mezemuroch❤❤❤ tebarek tsga yebzalh❤

  • @abaynehyilma2257
    @abaynehyilma2257 11 месяцев назад +7

    አሜን! ኢየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @yordanosabera509
    @yordanosabera509 11 месяцев назад

    «እነሆ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ። ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል»ሉቃ 2፥11 ተባረክ ወንድም ሀዋዝ

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 10 месяцев назад +1

    Brother, bemezmurochih Menfes, Holy Spirit, lemlimenal bizalin. I am longing for the time by which we together worship and serve God in Christ.

  • @zegeyeshgetachew2119
    @zegeyeshgetachew2119 2 дня назад

    hawaziyee hulem enat betekiristiyanhinin kelibih alawetahatatim neber......... enam enkuwan wede amanawiwu yekiristos siga na demu wedemifetetibat zelealemawiwu betih temelesik

  • @selubecca
    @selubecca 11 месяцев назад +1

    Tebarek hawiye egzihabher eyesus kirstosn sitota adrgo seten ante dmo ehenn tafach mezmur le gena sitota sileseteken enamesegnalen ❤❤❤.

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 10 месяцев назад +1

    Hawiye be mknyat hulu endtamesegn yeredah geta smu yibarek❗

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን መዳኒት ተወልዶልን አድኖናል ፀጋ ይብዛልክ

  • @bemnetl7442
    @bemnetl7442 11 месяцев назад +3

    ሀዊ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋው በነገር ሁሉ ያግዝህ

  • @kiyaTesema-r5q
    @kiyaTesema-r5q 11 месяцев назад +1

    Tsega yibzalih wendimachin !!!😍😍😍

  • @getafikirnwameneyesusyadin5755
    @getafikirnwameneyesusyadin5755 11 месяцев назад +1

    Amen kiberna misgan la egzbhare yhune tabrke hwziye

  • @ZaidBrhane-kb3gv
    @ZaidBrhane-kb3gv 7 часов назад

    Eizgabhear yimsgene Lante yestehea xega bzu yemlqi
    Enkani Eizgabhear mlese
    Wed zelalme heWeti enkani
    Aderse
    Des des des bnali
    Zemre mlkti yasamlni

  • @TemuZion-xt9ug
    @TemuZion-xt9ug 11 месяцев назад +5

    ሀዋዝዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ገና ብዙ ዝማሬዎች እንጠብቃለን በርታልን

  • @esraeldaniel2860
    @esraeldaniel2860 10 месяцев назад +1

    Eyesus bechawn geta adage ena medhanite new

  • @tigistshewafera
    @tigistshewafera 11 месяцев назад +1

    wendme Hawazye Geta Eyesus zemenhn yibarklh

  • @natiyy1963
    @natiyy1963 11 месяцев назад +2

    Ayeh zemaw enkan erft yesetal chefera sayechemertbet ebakeh ke karan weta wenedema

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 11 месяцев назад +3

    ተባረኩ ጌታ ፀጋ ይጨምርላቹ እንዴት እንደምታምሩ ❤🎉❤🎉

  • @HerutHerut-wh8ir
    @HerutHerut-wh8ir 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልስ

    • @fevendechasa5520
      @fevendechasa5520 11 месяцев назад +1

      እውነተኛ መንገድ ላይ የሌለ ሰው እንደዚአይነት መዝሙር መዘመር ይችላል?

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤ጌታ እየሱስ ወደ ትክክለኛው ቤት አምጥቶሀል ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BitnyaGacho
    @BitnyaGacho 5 дней назад

    ይብዛልህ ወንድሜ ሀዊ😍😍😘

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 11 месяцев назад

    Amen Eyesus bichawn Geta new.

  • @ruhama_ruhama
    @ruhama_ruhama 11 месяцев назад +2

    ወንድማችን ሃዊ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ። ❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 11 месяцев назад +2

    ሀዊዬ ሰለተሰጠህ ቅኔ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤
    አሁንም የመገለጥ የጥበብ መንፈስ ይብዛልህ ወንድሜ ደግሞ እፀልይለሁ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 11 месяцев назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረክ ዐንድሜ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልል

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 11 месяцев назад +1

    አሜን ጌታ ተወለደ ፀገዉ ይብዘልህ ስለ እናንቴ ጌታን አመሠግነለሁ

  • @በፀጋውድንኛያለው
    @በፀጋውድንኛያለው 11 месяцев назад +2

    ፀጋውን ኢያሱስ ያብዛልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danilyricsmezmurtranslatio3271
    @danilyricsmezmurtranslatio3271 11 месяцев назад +1

    EYESUS BICHA YIZEMER WENDIME TEBAREK

  • @yenetube40
    @yenetube40 11 месяцев назад +1

    እየሱስ ብቻውን ይንገስ❤❤❤

  • @naniassefa270
    @naniassefa270 11 месяцев назад +2

    Temelse hawaze yane nber eysusen yakeberkew zare nafekek edsu amsegenke ayke

  • @getnegash17
    @getnegash17 11 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀዊ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @KalM-se4nj
    @KalM-se4nj 11 месяцев назад +1

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏😍

  • @amyzelalem9364
    @amyzelalem9364 11 месяцев назад +2

    እልልልልል አሜን ተወለደልን🙏🏼ሀዊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። ስለዚህም ሆነ አንተ ላይ ስላለዉ ፀጋ ሁሉ አምላኬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለዉ🙏🏼you are Blessed 😇

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 11 месяцев назад +1

    ጥዑመ ዜማ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 11 месяцев назад

    አሜን እልልልልልልልልልልል እግ ልጁን የሰጠ እሱ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏💙🙏💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yamihelen6359
    @yamihelen6359 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ

  • @deaconabraraw
    @deaconabraraw 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው።

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 11 месяцев назад

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏

  • @Freweynihailu-nd8xh
    @Freweynihailu-nd8xh 11 месяцев назад +2

    የሚጣፍ መዝሙር❤❤❤🎉

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 11 месяцев назад +2

    የምወድህ ሀዋዝዬ ተባርክ❤❤

  • @endalkachewdaniel4898
    @endalkachewdaniel4898 2 месяца назад +1

    tebarek!

  • @BarnabasKassahun-ed6jl
    @BarnabasKassahun-ed6jl 11 месяцев назад +3

    የሚጣፍጥ መዝሙር ❤❤

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 11 месяцев назад +2

    እሰይ እልልልልልልልል ሀዊዬ ፀጋ ይጨመረልህ ጥኡም ዝማሬ ነዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍እንዴት ደስ ይላል 😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ግሩምና ድንቅ መዝሙር ።

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 11 месяцев назад +1

    Kal hiwot yasmalin 🙌

  • @AbrahamGirma4063
    @AbrahamGirma4063 11 месяцев назад +1

    ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም በቤተልሄም ዘይሁዳ በቤተልሄም....ህዝብን ከኃጢአታቸው ከሞት የሚታደግ የሚያድን ነውና...Amen Amen Amen...Egziabher Tsagehun Yabzaleh wendime Hawaz......

  • @liulweldu4407
    @liulweldu4407 11 месяцев назад

    አሜን ትውልደ ኢየሱስ በይሁዳ አሜን። 🙏🙏🙏

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 11 месяцев назад +2

    ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌🙌

  • @yygigg2938
    @yygigg2938 11 месяцев назад +3

    የተወደዳችሁ ፀጋዉ ይብዛላችሁ😍❤

  • @ቢኒአግዛ
    @ቢኒአግዛ 11 месяцев назад +1

    ተባረክልን ወድማችን በዝማሬዎችህ ለሚያፅናናን ለእግዚያብሔር ክብር ይሁን።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 месяцев назад

    አሜን እየሱስ ተወለደ እኔን ከሞት ልያድን ❤❤❤❤
    ክብር ምስጋና ለእርሱ ብቻ ይሁን
    እልልልልልልልልአሜን ሀሌ ሉያ❤
    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ ለእየሱስ መዘመር መታደል ነው ❤❤❤❤

  • @bezaseyome
    @bezaseyome 11 месяцев назад

    ሐዋዝ እንካን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሰህ መልካም በአል

  • @suarezsuarez3931
    @suarezsuarez3931 11 месяцев назад +1

    🙏🙏ተባረክ 🙏🙏

  • @bitaniyaelias6514
    @bitaniyaelias6514 11 месяцев назад +1

    God bless you hawaz such a blessing song❤❤