I am addicted to listening your songs. I couldn't be normal while I am hearing all of your songs. Christ Jesus is not a religion ,he is a life that we have to live. I bless holy spirit whom he reveled Christ to you .Amen for him! he is life, a peace..... there is a rest is in him, we are his children...…..chosen by him freely . Amen for his almighty work. blessing Hawiye. love you so much my brother
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yetebareki geta yibarikihi tsega yibzalihii yetebarki nehiii❤❤❤❤❤❤ zimarhi hulu ba mulu libi la geta la iyesus kirsitosi yetezemere new❤❤❤❤
ሙሉ ግጥሙ :-
🎤🎧አንዴ አምኜህ የዘለአለም ሕይወት ሆነልኝ
አንዴ ሰምቼህ የዘለአለም እረፍት ሆነልኝ.
ሰላሜ እንደወንዝ ይፍለቀለቃል ይትረፈረፋል
ጌታ ኢየሱስ በስምህ ህይወቴ ድኗል
🙏እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ
እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ
እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ
አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ
🎧ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ዳግም የተወለድኩበት።
🎤አላቋርጥም ምስጋና ከአፌ ይፈስልሃል
እጅግ ገርሞኛል እኔ መዳኔ አስደንቆኛል
ሁለንተናዬ እንደአዲስ ሆኗል አግንቼህ ዛሬ
ቃልህ ሲነግረኝ አዳኜ እንደሆንክ የሕይወት በሬ
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባይ አት ዳግም የተወለድኩበት
♦️🔶ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል
ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል
ይገርማል እኔ እንዴት ገበሁ እዚህ ቦታ
ንገሩኝ ስለምትዘምሩለት ጌታ. ቤቲ G
ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል
ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል
ይገርማል እንዴት ገባሁ እዚህ ቦታ ንገሩኝ
ስለንትዘምሩለት ጌታ።
🎤አንድ የእግዚአብሔር ልጅ ከብርሃን የሆነ ብርሃን
ከድንግል ተወልዶ ቤዛ ሊሄነን
አለሙን ሊያድን ነፃ ሊያወጣ
ከኃጢአት እርግማን ሕዝቡን ሊፈታ
አንድ እንኳ በደል ሳይገኝበት ጥፋት
መስቀል ላይ ተሰቅለ በእኛ ኃጢአት
በሞቱ አዳነን ሞትን ድል ነስቶ
ከሙታን መሃል ጌታ ተነስቶ።
📖በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ
በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛ በሕያዋን እና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና ይመለሳል።
❤️አሜን አምናለሁ ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ህይወት ከፍታ
በልቤ አምኜ እመሰክራለሁ እርሱ ኢየሱስ የአለም ጌታ ነው
🔶🔶አሜን አምነናል በእውነት ይህንን ጌታ
እውነት መንገድ ነው ሕይወት ከፍታ
እንሂድ እናውጅ ለአለም ሁሉ
ያድናል ጌታ ሕይወት ነው ቃሉ
ቡረክ ትሁን ጌታን ያወቅሁበት እለት
ወንጌል የተረዳሁበት
ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ
በጣም አመሰግናለው
Bebzu tebareku
ሂውዬ ፀጋይብዛልህ የኔ ቆራት ወድም አቤት ጌታ በናተ ሆኖ አፍራሶ ሰራኝ ጌታ ሆይ ስለነዚህ እህትና ወድሞቸ ከፍ በል በዙፋንህ🥲🙏💖💖
Tebarek euuuuuuuuuf erf malet beze geta
Endet nw enategar memar mechalew
በእውነትም ወንጌል ተሰብኬ ኢየሱስ ብቸኛ አምላክና መድሀኒት እንደሆነ ያመንኩባት ያቺ ዕለት ብሩክ ትሁን። ኢየሱሴ አንተን ማወቄና ማመኔ የዘመኔ ትልቁ ትርፌ ነው። ያንተ ስላ'ረከኝ ክብርህ ይስፋ!!
እዉነት ጌታን ያወኩባት እለት የተባረከች ነች መንፈስ ቅዱስ ሆይ ኢየሱስን እንዳዉቅ ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለሁ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ቡርካኖች ዘመናችሁ ይለምልም።
እውነት ከዛ መቅበዝበዝ ያረፍንበት ቀን
እግዚአብሔር ሆይ ስለነዚህ ብላቴኖች ስምህ ይባረክ! ዘመናቸው አንተን በማገልገል ይለቅ! ከሁሉ በላይ ግን ክብሩን አንተ ውሰድ!!
ከተወለድኩበት ቀን ይልቅ ጌታን ያወኩበት እና ወንጌል የገባኝ ቀን እጅግ ትበልጣለች። ነብሴ ከሞት ያመለጠችበት ቀን ትባረክ።
ተለቀቀ ወገን ኑ እንባረክበት
ሚያዝያ_ 8 _2007ብሩክ ትሁን ይችቀን
ወንጌል የተረዳሁበት ቀን
😭😭😭😭😭😭😭
ፀጋ ይብዛላቸዉ ወገኖቼ
WOW 😍😪😪መንፈስ ቅዱስ ሆይ ኢየሱስን እንዳዉቅ ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏
እውነት ነው ቡሩክ ትሁን ያቺ ቀን ጌታን ያገኘሁባት ከድቅቅ ጨለማ ወደ ብርሃን የወጣሁባት እግዚአብሔር ይመስገን!!!! ወንድሜ ሐዋዝ እግዚአብሔር ያብዛልህ ለበረከት ሁን ።
"፤ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። "
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 14)
ሀዊዬ የኔ ወንድም እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ በአንድ ላይ እንዲህ እንድንዘምር ስላረክ ወንድሜ አሁንም ጸጋ ይብዛልህ ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ የረዳን ያገዘን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏
ዜድዬ ተወዳጇ እህት በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ። እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ለዚህ የዝማሬ መርሃ ግብር ብዙ ዋጋ ከፍላችኋል። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አብረን አገልግለናል ጸጋ ይብዛላችሁ አንቺም ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
ለኛም በረከት ናችሁ በጌታ ፀጋ እልፍ ሁኑ
በመንፈስ ቅዱስ የተሞለ ዝማሬ ነው በእምባ ነው የሰማሁት 😭♥️♥️♥️♥️
እናንት ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ኑ ወደዚህ ጌታ ታርፋላችሁ ትድናላችሁ እፎይ ትላላችሁ የዳናችሁባትንም ቀን ትባርካላችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ሰላም ነው እረፍት ነው አሜን::
ጊዘው ቢከፋም ነገሮች ቢቐያየሩም ሁሉም ሲያረጅ ኣንተ ግን እንደዛው ነህ """ ይሄም የተረዳሁበት ኣንተን በማወቔን ነው ኣቤቱ ስምህ ይባረክ !!
ብሩካን ዘመናቹ እሱን ይክበርለት!!
ሀገሬ ስገባ መሔድ ምፈልግበት የወንድሞች ህብረት ይህ ነው ተባረኩልኝ 🙌
I am addicted to listening your songs. I couldn't be normal while I am hearing all of your songs. Christ Jesus is not a religion ,he is a life that we have to live. I bless holy spirit whom he reveled Christ to you .Amen for him! he is life, a peace..... there is a rest is in him, we are his children...…..chosen by him freely . Amen for his almighty work. blessing Hawiye. love you so much my brother
Me too
ብሩክ ትሁን ጌታን ያወኩበት እለት ወንጌል የተረዳሁበት❤❤❤
አንድ ቀን እንደ ጌታ ፍቃድ ከእናተ ጋር የማመልክበት ቀን ይናፈቀኛል
me too
@@yematateshome713 me to
እሰይ ጌታን ያወቅንበት ዳግም የተወለድንበት ያቺ ቀን ትባረክ። ይሄንም የበራልንን እውነት እንገልጠዋለን። ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም እንወዳችዋለን
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል ልልልልልል ኢየሱስ አንተን ያውኩባት ቀን የታብረካች ናቺ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ዛማንቹን ይባርካችሁ ቃል የላኝም 🙏😭😭😭
ብሩክ ትሁን ያቺ መስከረም 10 ቀን እለተ እሁድ 2009 አመተ ምህረት ብሩክ ትሁን ያቺ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያመለጥኩባት ቀን ሀዋዝዬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን የምወድህ
አሜን ሃሌ ሉያ
ኢየሱስ ጌታ ነው።
አሜን ተባረኩልኝ የእኔ ውድ እህት እና ወንድሞች እናንተ የክርስቶስ አንባሳደሮች ናቹህ
እፎይ ብያለሁ
ተደላድያለሁ
ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ
ምንድነው የህወት ብርሀን ይታየኛል
ምንድነተው የህወት ማዛ ይሸተኛል
አረ ምንድነው ሰላም ሰላም ይሰማኝል
አረ ምንድነው ደስታ ድስታ ይሰማኛል ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ነፍስም አልቀረልኝም በዚህ መዝሙር ተባረኩበት ጭንቀቴን ፈልግ አጣሁት ያስጨቀኝን እረሳሁት !!!!!!
እፎይ 😭😭😭 እርክት ማለት በጌታ ብቻ ነው 🙏አሜንን ብሩክ ትሁን ጌታን ያገኘውበት እለት የተወደዳቹ የክርስቶስ አባሳደሮች ስጣፍጡ ጸጋ ይብዛላቹ እወዳቻለው ተባረኩ።❤❤👏
ብሩክ ትሁን መስከረም 10 እለተ እሁድ 2009 አመተ ምህረት ብሩክ ትሁን ብሩክ ትሁን ያቺ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የመጣሁባት ቀን።
ድንቅ ነው ማቆም አልቻልኩም በቃ ዘመናቹ ይባረክ ያቺ ቀን የተባረከች ትሁን አባ አንተን ያወኩበት 🙏
አሜን🍇🙏💕
ጌታ ኢየሱስ ባለውለታዬ ሞቴን የሞትክልኝ በሞትህ የዘላለምን ህይወትን የሰጠከኝ ሞትን ድል ነስተህ በአብ ቀኝ ያለህ ስለኔ የምትማልድልኝ አማላጄ እወድሃለው ዘመኔን በሙሉ አመልክሃለሁ:: እኔና ቤቴ አንተን እናመልካለን ሌላ አምላክ የለንም:: እግዚአብሔር አብ አባት ሆይ አንድያ ልጅህን ስለሃጥያቴ አሳልፈህ እክትሰጥ ድረስ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለወደድከኝ ተባረክ::
amen hallelluya ....geta zemenihin yibarik wenidime. kezy yebelete yesemay kine yisetih. ye ewenet yachi getan yawekinibat elet biruk tihun.
በእውነት ጌታን ያወኩበት እለት ብሩክ ትሁን በእውነት በዝህ ዝማሬ ተባሪኬያለው ሀዊ እና ወንድሞችና እህቶች ተባረኩ አምናለው ደግሞ እንዲው በሌላ ዝማሬ ቀኑን ሙሉ እርሱን የምናመልክበት ቀን ሩቅ እንደማይሆን
አሜን
በተጨነቅሁበትና ራሴን በጠላሁበት ጊዜ ቀኑን በትክክል አላስታውሰውም ብቻ ግን ታህሳስ 2009 ነበር ጌታ ልቤን ያገኘው፣
"እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው
እርዳኝ አልናወጥ እለምንሃሁ"
የሚል መዝሙር ዘምረን
ከዛ እግዚአብሔርን ማወቅና ስለእግዚአብሔር ማወቅ በሚል ርዕስ ተማርን ከዛ እንባዬን መቋቋም አልቻልኩም ነበር
በምህረቱ የመረጠን ጌታ
እረፍት ስለሆነን ስሙ ይባረክ
አገልግሎታችሁን ያስፋው
ዛሬም አሉ ቅሬታዎች የአዳኛችን ምርጦች የምድሩ ሳይሆን የሰማይ ተጓዦች። ድንቅ ዝማሬ!
አሜን እኔ የተወለድኲ ጌታን ያወኩ እለት ነው እሰይ
ጌታ ዘመናችዉ ተባርኳል እኔ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ተባርኪለሁ
እየሱስ እወድሃለሁ አንተ ያወኩት ህለት ብሩክ ትሁን
ክብር ለመድሀኔአለም ለድንግል ልጅ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Wognoche ezih wust kalachu eyesus bechawun yadnal yestebun girgida yafrsew eyesus becha new::beab fit selenga mekom yemichlew eyesus becha new: defratachin eyesus new! selzih yematamnu btnoru wodzih geta nu sayirfdbachu yiwodachuwal tbarku ❤❤❤
እውነት መንገድ ነው ህይውት ከፍታ እሰይ የኔ እየሱስ
ብሩክ ትሁን አንተን ያውኩበት እለት እየሱሴ
edelnga new geta yebralet sew 😢ahunm dmo limta kerboal oh eyesuse nafkote tolo na nafknal lejochih 😢
ክብር ምስጋና ለጌታዬና መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
ትባረክ ኢትዮጵያ ብሮክ ነች
ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይህንን ጉባኤ ይባረክ ሁሌ እልውናው መገኘቱ ይሁን
amen biruk tihune aneten yawekubet ken eyesus tebareku❣❣❣❣❣
Amen enkon aweku anten balak mn ehon nbr tebareku
geta yesus zemenachihun ybark tebarekebetalew menfesn yemiyaresers zemarenew zemenachu yebarek😍😍😍😍
የሚያስለቅስ ዝማሬ ነው ከባድ ነው!!
Ellllllllll 👏👏 ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወኩባት ዕለት ....
ብሩክ ትሁን ጌታን ያወኩባት ቀን
እሰይ አሜን አሜን አሜን
ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
ጸጋው ይብዛላችሁ
መቸም የማልፀፀትበት እየሱስን ያገኘሁበት ቀን
ብሩክ ትሁን ያች ቀን በጣም ተደስቼ ነው የሰማሁት ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ በኢየሱስ ስም
አሜን አሜን አሜን ብሩክ ትሁን ያየኝ ያየሁበት ዕለት እፎይይይይይይይ።
ሀሌሉያ የኔ እየሱስ ከፍ በልልኝ ብሩክ ትሁን መስከረም 21 ዳግም ተወለድኩ
በእውነት ጌታ ኡፈ ብያለሎ ቡሩክ ትሁን ጌታ ማውቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ጌታየኢየሱስፍቅርተባረክ፣💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹👋👋👋✋✋✋✋🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎤🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎸🎸🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️💔💔🏠🏠
አሜን ብሩክ ትሁን ያቺ ጌታን ያወኩባት እለት እሰይይይይይይ ሃሌሉያ ተባረኩ ያባቴ ልጆች
ብሩክ ትሁን ጌታን ያወኩባት እለት ጌታ ይባረክ! ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ 😍😍😍
ብሩክ ትሁን
ጌታን ያወኩባት ቀን
እሰይ አሜን🙏💎 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፤ ፀጋና ህይወት ይብዛላቹ 💎🔥🙏
Tseloten be 3 ken meleso esun endawuk yaderegegn geta yebarek.yachi yedankubat ken yetebarekech ken nat❤❤eyesus wudu setotaye😢
Ewodhalhu❤
በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ተባረኩ.!!በእናንተ አገልግሎት እኔ ደኛለው በእውነት ተባረኩ
ብሩክ የሆነ መዝሙር ነው እስከ ዛሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ።
ምናለ መሐላቹ ብሆን ብዬ ተመኘሁ 🥰🙏
finally ,ተለቀቀ እዉነት ጌታን ያወኩባት እለት የተባረከች ነች 🙏 ተባረኩ🙏🙏🙏
ከዝህ በላይ ምን ትፈልጋላችሁ it is more than any thing. Haleluja
ምን ልበልህ ጌታ ስለነዚ ቅዱሳን ቃል የለኝም ጌታሆይ ተመስገን!
woooow Geta abseto yebarkachu birukan ye abate lijoch 😍😍😍😍😍
Amenn biruk tun
እግዚአብሔር ሲነግስ ዝማሬው መልአክት ያጅቡታል። ጌታ ፀጋውን ይጨምርላችሁ።
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን
😢😢😢😢 ኢየሱስ ያገኘኝ ያቺ እለት ብሩክ ትሁን
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ያስፋችሁ ብዙ ምርኮ ይስጣችሁ ሞገሱ አይለያችሁ
ኣሜን ብሩክ ትሁን
ዘመናችሁ ይባረክ
ድንቅ የወንጌል ምስክርነት የያዘ ዝማሬ
Amen biruk tihun yachi dink ken🥰🙏
ስለ አዲስ ግጥም እና ዜማህ እግዚአብሔር ይመስገን! ተባረክ! አምናለሁ ኢየሱስ ያድናል! አሜን!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💝
Eyesus geta new 🙏 ❤ 🙏
አሜንንንንን አንዴ ሰምቼ ጌታ ለዘላለም ሰጠከኝ ተመስገን እንባዬን ማቆም እስከማልችል ድረስ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት መንፈስቅዱስ ይባረክ ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ።ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን የመጣሁባት ቀን ያቺ ቀን ብሩክ ትሁን አሜንንንን ተባረኩ ምድርን ውረሱ በኢየሱስ ስም ❤️🙏
ተባረኪ
ጌታ ሆይ የመስራችን ቃል የወንጌልን እውነት የተረዳንባት ዳግም የተወለድንባት ቀን የተባረከች ትሁንንን አሜን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yetebareki geta yibarikihi tsega yibzalihii yetebarki nehiii❤❤❤❤❤❤ zimarhi hulu ba mulu libi la geta la iyesus kirsitosi yetezemere new❤❤❤❤
Amen Amnenal yihenen Geta.
Ye Getoch Geta
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ሀዋዝዬ ያከበርከው እየሱስ ያክብርህ
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
Tebarek hawazye yegeta tsega ybzalh yabate brukan
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
እውነት ነው ብሩክ ትሁን ጌታን ኢየሱሰ ያወኩቤት እለት ዳግም የተወለድኩበት 🙌🙌😪
አሜን❤❤
Hallelujah hallelujah eleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleKeber lantern yihun
TEbareku kdusan amen tbarek getan yaweknbat ken
ብሩክ ትሁን በእውነት ያቺ ዕለት
😭😭😭WOW Pure Gospel
ጌታ ይባርካቻሁ ጌታ የብዛችሁ ያስፋችሁም።
Amene blessed that day
በብዙ ተባረኩ
እውነት ብሩክ ትሁን ያች ቀን😭😭😭😭
ህይወት ያገኘሁባት ቀን
ተባረኩ😘❤❤❤❤❤👏
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋዉን ይባርካችሁ
በዚህ መዝሙር ለመለምኩ❤😢🙏 ጌታን ያወኩለት ከጨለማ አመለጥኩ ብሩክ ትሁን ያች ቀን...ሀዋዝዬ ለምልምልኝ🙏🙏🙏🙏
ስለ እውነቱ እናተን ያስነሳ ጌታ ኢየሱሰ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን ስምች አልጠግብም ጌታ ኢየሱሰ ጸጋ ያብዛላችው 😍😍😍 ለስጣን መርዝህ ሁኑ ።
የኔ አባት ምን ይሳነዋል ስለመረጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብሩካን ናቹ🙌❤🙏
ይህን መዝሙር ስሰማ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም
ከዘላለም በፊት ባርከህ የሰጠኽን ዘመኑ ሲደርስ ስለተገለጠ ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን፡፡ የኔ አባት አንተን ያውኩባት እለት በእውነት የተባረከች ናት፡፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
AMEN. Getan yawekubat elet bruk thun..🥰
ኧረ ምንም ማለት አልችልም ፀሎት የሆነ መዝሙር ተባረክልን ምንም ልልህ አልችልም ይቅርታ ቃል የለኝም
ግጥሙ ያላችሁ ብትልኩልኝስ
አንዴ አምኜህ የዘለአለም ሕይወት ሆነልኝ
አንዴ ሰምቼህ የዘለአለም እረፍት ሆነልኝ.
ሰላሜ እንደወንዝ ይፍለቀለቃል ይትረፈረፋል
ጌታ ኢየሱስ በስምህ ህይወቴ ድኗል
🙏እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ
እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ
እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ
አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ
🎧ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ዳግም የተወለድኩበት።
🎤አላቋርጥም ምስጋና ከአፌ ይፈስልሃል
እጅግ ገርሞኛል እኔ መዳኔ አስደንቆኛል
ሁለንተናዬ እንደአዲስ ሆኗል አግንቼህ ዛሬ
ቃልህ ሲነግረኝ አዳኜ እንደሆንክ የሕይወት በሬ
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባይ አት ዳግም የተወለድኩበት
♦🔶ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል
ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል
ይገርማል እኔ እንዴት ገበሁ እዚህ ቦታ
ንገሩኝ ስለምትዘምሩለት ጌታ. ቤቲ G
ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል
ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል
ይገርማል እንዴት ገባሁ እዚህ ቦታ ንገሩኝ
ስለንትዘምሩለት ጌታ።
🎤አንድ የእግዚአብሔር ልጅ ከብርሃን የሆነ ብርሃን
ከድንግል ተወልዶ ቤዛ ሊሄነን
አለሙን ሊያድን ነፃ ሊያወጣ
ከኃጢአት እርግማን ሕዝቡን ሊፈታ
አንድ እንኳ በደል ሳይገኝበት ጥፋት
መስቀል ላይ ተሰቅለ በእኛ ኃጢአት
በሞቱ አዳነን ሞትን ድል ነስቶ
ከሙታን መሃል ጌታ ተነስቶ።
📖በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ
በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛ በሕያዋን እና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና ይመለሳል።
❤አሜን አምናለሁ ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ህይወት ከፍታ
በልቤ አምኜ እመሰክራለሁ እርሱ ኢየሱስ የአለም ጌታ ነው
🔶🔶አሜን አምነናል በእውነት ይህንን ጌታ
እውነት መንገድ ነው ሕይወት ከፍታ
እንሂድ እናውጅ ለአለም ሁሉ
ያድናል ጌታ ሕይወት ነው ቃሉ
ቡረክ ትሁን ጌታን ያወቅሁበት እለት
ወንጌል የተረዳሁበት