ምን ዐዲስ ነገር አለ || ማኅበረ ትንሳዔ ||Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 45

  • @jemal-wd3wz
    @jemal-wd3wz Год назад +2

    ተባረኩ ብሩካኖች ምንም አዲስ የለም ከኢየሱስ በቀር ሁሉ ይሰለቻል😢

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 Год назад +1

    የዘወትር አዲሳችን ጌታ ኢየሱስ ተመስገንልን

  • @zewdewondmu4796
    @zewdewondmu4796 2 года назад +7

    ብዙ በኢየሱስ ስም ምድርን ሙሏት፡፡

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 2 года назад +14

    ምንም አድስ ነገር የለም ከ ጌታ ከኢየሱስ ውጭ ተባረኩ ምድርን ውረሱ አገልግሎታችሁ በእውነት በፅድቅ ይስፋ

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi 2 года назад +11

    የኔ ውድ የኔ ኢየሱስ የኔ ነፍቆት የኔ እስትንፋስ የሁሌም አድስ የልቤ ደስታ አስቀድመህ ስለወደድከኝ እደሀለው♥♥

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ 2 года назад +12

    ሁሉ ይሰለቻላ ያልፋል ወይ ያበቃል
    አባትነትህ ግን ሁሌ ይናፈቃል
    ምን አድስ ነገር አለ ካንተ በቀር
    ማለዳ አድሱ እመጣለሁ ብለህ ቀጥረህ የማትቀር
    አሜን አሜን🙇😭😭 ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ💖💖💖🙏

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Год назад +3

    የአባቴ ሽልማት ኢየሱስ አሜን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 года назад +6

    " ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።"
    (ሰቆ 3: 23)

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን ምንም አዲስ ነገር የለም ከኢየሱስ ውጭ ሃሌ ሉያያያ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus Год назад +2

    Geta yimesegen

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ

    እልልልልል ተባረኩ እውነት ነው ምንም አድሰ ነገር የለም ከእግዚአብሔር በቀር ተባረኩ❤❤😘😘

  • @AmarechWondemu
    @AmarechWondemu 4 месяца назад

    ኢሄንን መዝሙር ስሰማ ነፍስ አልቀረልኝም ...ብሰማ ብሰማው አልጠግብም ..ዘመናችሁ ይባረክ ..መዝሙር የሚሰጠው ከእግዚአብሔር ነውና ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤.

  • @eyoramtube
    @eyoramtube 2 года назад +2

    ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። ሰቆ 3÷22፡23 ተባረኩ

  • @mekdesteka2280
    @mekdesteka2280 7 месяцев назад

    ማለዳ አዲሱ ቀጥረህ የማትቀ አንተ ብቻ ነህ ጌታዬ አንተ ለዘላለም ታማኝ ነህ ተባረኩ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን 🥰🙏

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 2 года назад +4

    abreachu bizemir minegna des balegn.. be kiristos wendimoche yehonachu tsega yibzalachu...

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 года назад +4

    There is nothing any things without God

  • @ruhama8492
    @ruhama8492 2 года назад +3

    Tebareku........betaaaam ewadachuwalehu......sla enante amesegnalehu be ewnet

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 2 года назад +4

    ተወዳጆች ጸጋው ይብዛላቹ

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 2 года назад +2

    አሜን አሜን ሃሌሉያ 🥰❤️❤️

  • @helsen2033
    @helsen2033 2 года назад +2

    አሜን ተባረኩ

  • @tsehaywendmu9562
    @tsehaywendmu9562 2 года назад +1

    Amen halleruya tebareku

  • @redamahmood2993
    @redamahmood2993 2 года назад +3

    ጌታ ይባርካቹውይ ስታምሩ

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 года назад +2

    ጸጋ ይብዛላችሁ ወገኖች

  • @mihretshewangizaw1866
    @mihretshewangizaw1866 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይይይይ

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 Год назад +1

    God bless u Abundantly Kalawudi

  • @rahelmeasho7350
    @rahelmeasho7350 2 года назад +1

    Amen

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 Год назад

    Yes

  • @merytekeba56
    @merytekeba56 Год назад

    ተመስገን

  • @gash341
    @gash341 Год назад

    ❤❤❤አሜን ከእዬሱስ ውጭ አድስ የሌም

  • @ShimelisAbateOfficial
    @ShimelisAbateOfficial 2 года назад +1

    እግዜአብሄር ይባርካቹ!!!

  • @sebberea1436
    @sebberea1436 2 года назад +1

    egziabhier ybarkachu .... tsega ybzalachu MNM ADIS NEGER YELEM ; KE EGZIA BHIER BEQER

  • @rahelmeasho7350
    @rahelmeasho7350 2 года назад +1

    Elllllllllllllllllll tebareku

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @samrawittadele2669
    @samrawittadele2669 2 года назад +1

    ተባረኩ ❤️❤️❤️

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga8575 2 года назад +1

    Tebareku 👏👏👏

  • @endashawbekele8733
    @endashawbekele8733 Год назад

    ኢየሱስ አንተ ብቻ አዲስ ።

  • @ዳውድዳዊት
    @ዳውድዳዊት 2 года назад

    Alpha and omega is God.

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 2 года назад +1

    Pls ጸልዩልኝ .!!?

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 Год назад +1

      አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን

  • @mala4122
    @mala4122 Год назад

    ምንምአድሰነገርየለምከጌታከኢየሱሰውጭ ተባረኩምድርንውረሱአገልግሎታች ሁከእውነት ነው፣

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 года назад +3

    ኢየሱሴ ከአንተ ውጪ ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው::