Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን። መዝሙር 136 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወደቤተክርስቲያን የመለሰኝ ፈጣሪዬ እጅጉን ይ ክበር ይመስገን !!! አቤቱ የልቦናዮን አይንና ጆሮ ክፊት ፤ የዚህችን ሚስጢራዊ ቤተክርስያን ጥሪ እና ትምህርት እረዳ ዘንጽ ። ፀልዩልን ለእኔ ፀልዩልን የፈጣረዬን ፍቅር አጣጥም ዘንድ ። እመቤቴ ማርያም ሆኖ እርጅኝ !!!
❤❤እመ አምላክ ትርዳህ/ሽ
አሜን አሜን አሜን ትርዳን
Lenem yimelsegn zend tselot argulegn ebakachu🙏🙏
ድንግልቷ ትረዳችዋለች...ለማያቅዋት 7 ግዜ ልሙት የምትል እናት ምን ዓይናት እናት ነች!
እማምላክ ታስብሺ ታስብህ❤
እንዲህም ይዘመራል አቤት መታደል ነው እኮ ወገኖቼ 🤗🙏😍 ወንድማቼን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን አሜን 🙏
Betam
አሜን
ኡህህህ😭😭😭😭 እመቤቴ አክሱም ጽዮን ሆይ አሁንም የሆነብን እንዲህ ነውና እባክሽን ክፉውን አርቀሽ. በአንድነት ተሰብስበን እንድናመሰግንሽ ቃልኪዳንሽ ይርዳን ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
Ameen Ameen Ameen 😔 🤲🙏🙏❤️❤️
10 ደቂቃ አነሰ 10 ሰሰዓት ቢሆን የማይሰለች መዝሙር።ቃለህይወትን ያሰማልን!!!
a tip : watch movies on KaldroStream. I've been using them for watching a lot of movies recently.
@Kyree Forest Yea, have been using kaldroStream for months myself :D
@Kyree Forest Yup, have been watching on KaldroStream for months myself :D
@Kyree Forest Definitely, I've been using KaldroStream for years myself :)
አዎ ከምር በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
እየነዘረኝ ነው የሰማሁት አዛኝቷን ደግሜ ደግሜ ሰማሁት ጥዑም ዝማሬ ነው ተመስገን ተመስገን የኔ ድንግል ማርያም ምስጋናሽ ይብዛ
"ፅዮን ማርያም ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ባላስብሽም ምላሴ በጉሮሮዬ ትጣበቅ"....ድንግል እናታችን ልጆችሽ በሚሆነው ሁሉ ኣዘንን....ኣንቺን ስናስብ ኣለቀስን ❤ ኣዛኝቷ ከርከቤዴል :ርህርህቷ የሰለሞን ኣክሊል ሆይ ያንችን መከራ ስናስብ ግን በፍቅርሽ ተፅናን❤ካንቺ በቀር ማን ኣለን!❤❤❤
😔😔😔🙏
Manim ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😍😍😘😘😘😘
❤❤
❤❤❤Amen
የማረኩን በጦራቸው በሃይላቸው የተመኩበፅዮን ደጅ ያለፍርሃት የፅዮንን ክብር ነኩይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ ባቢሎን አሻገረን የማረኩንን በትኖእግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታልና ማደርያው ትሆነው ዘንድ ወዷታልናፅዮን ሆይ እናታችን ድንግል ማርያምአንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳ ቃለህይወት ያሰማልን ወቅታዊ መልእክት ነው
yemezmuru gtm new wendme?
@betrearonteshአዎ ምንምም ችግር የለም ቃለህይወትን ያሰማለን ome7375
እኛም ዛሬ በአዲስ አበባ ተቀምጠን ፅዮንን አስበን የነዳዊትን ለቅሶ አለቀስን አባታችን ዝማረ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
ከእውነተኛይቱ ከቀጥተኛዋ ከቅድስት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታች ከድንግል ማርያም እቅፍ እንዳንወጣ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቀን እድለኛ ነን በእውነቱ!!!
አባታችን ኧረ ቃላት አጠረን ልብን የሚነካ የማይረሳ የማይሻር ጥኡም የሆነ ጆሮን ሰላም የሚሞላ መዝሙር ነው ጸጋዎን የዘመሩላት እናታችን ጽዮን ታብዛሎት አንወዶታለን🙇♀️❤❤❤
አሜን እዉነት ነዉ
ኸረሸሸበ
ኧረአባቴ ቃለህዮት ያሠማልን ተጨማሬ የምሥጋና እድሜ ይስጠዎት
😭😭😭😭😭ማርያምን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭 እልልልል👏🏻👏🏻👏🏻
እመቤቴ፣እርጅኝ፣ከሠውቤት፣አውጭኝ፣ላይሞላልኝ፣ነፍሴ፣ተጨነቀች፣ደጅሽ፣ናፈቀኝ፣ዝማሬ፣መላእክ፣ያሠማልን፣እኔንም፣በቤቷ፣ታኑረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀሲስ እጅግ ግሩም የሆነ ዝማሬ ዘምረዋል።እግዚአብሔር ቀሪ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ።
መዝሙር 136 (137)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።² በአኻያ ዛፎችዋ ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን።³ የማረኩን በዚያ የዝማሬን ቃል ፈለጉብን፥ የወሰዱንም፦ የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን አሉን።⁴ የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን?⁵ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።⁶ ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን ባልወድድ።
136 wys 137?
@@amazingorthodox9146 (137)
የጴንጤ መዝሙር ብዘምር ምንአለበት ለምትሉ ?ቅዱስ ዳዊት ምን እንዳለ አያችሁ”የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባእድ አገር እንዴት እንዘምራለን🤲?”
ግሩም መዝሙር ነብሰና አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን።🙏🤲🙏🌾💒🎚✝️
136
በዘመናችን ይህን የመሰለ ዝማሬ መስማታችን እግዚአብሔር እንዳልተወን ምስክር ነው። ፅዮን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ...
ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ
"አንቺን ብረሳ ቀኜ ትርሳኝ "
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን/2/ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን እየ ነበእመ ወበከይነ እዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኲይአቲሃ በእውነት ድንቅ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእርስዎ ብዙ እንጠብቃለን
ስንኙን ጨርሺልን /ጨርስልን
እየ = ህየ ፣ ነበእመ =ነበርነ ፣ እዚራትነ = እንዚራቲነ... በሚል ...
በጣም እጅግ የሚያስደሰት የሚያስተምር ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙር ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ እውቀት ከድምጽ ጋር ሲጣመር ልዩ ነው ። መጋቤ ምስጢር ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን ይህን ያሰማን እግዚአብሔር ክብር ይግባው!!!!
4 ዓመት ሙሉ ዘወትር ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድንቅ ዝማሬ ነውዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን
መዝሙር እና ዘማሪው ዛሬ ተገናኙ እጹብ ድንቅ::
ይበል ነው ውዱ ወንድማችን አንዳርጌ ለሰሉም እንዲ ስሩላት
Sewedewe
Zimare melaiktin yasemalin 6:38
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔስ መዝሙሩ ልቤን ነክቶት እያለቀስኩ ነው የምሰማውእመቤቴ ያንቺ ልጅ በመሆኔእንዴት የታደልኩ ነኝእመቤቴ በአታ ለማርያም የአስራት ሀገርሽን አስቢያት የላንቺ እርዳታ አይሆንልም እኛ የተዋህዶ ልጆች እጅግ በጣም እንወድሻለን ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው።
ያሬዳዊ ዝማሬ ሲሆን መንፈሱም ይለያል፣ ሁሉም ዘማሪ እንዲሁ ቢዘምር ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ቀሲስ እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እድሜና ጤናን ያድልልንአባታችን
እንደዚህ ያለ ልብን የሚጠግን ድምፅ ግጥም ዜማ ህጉን በሚያውቅ ካህን ዝማሬ ከቃል በላይነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ገና ዛሬነው የሰማሁት 24 2 2016 ግን ከወጣ ሁለት አመት ሆኖታል ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
እውነትህን ነው እኔም ዛሬ ነው የሰማሁት እናም እስከዛሬ እንዴት እንዳልሰማሁት ገርሞኛል።
አቤት ደሰ ሲል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ በጣም ደሰ የሚል ዝማሬ ነው ለዘማሪያችን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን አሜን፫⛪
አቤትደሰሲልአሜንአሜንአሜን⛪🙏🙏🙏🙏
እናቴ ጽዮን ማርያም ሆይ አሰራት አገርሺን ሰላም አርጊልን 🤲🤲🤲😭😭😭
እናቴጱዩንማርያምሆይአስራትአገርሺንሠላምአርጊልንአሜንአሜን
The same to you happy to you
@@mengistuadghie6532 IIIIIIIIIIIIII
Amen
አሜን አሜን አሜን⛪💚💛❤😢🙇
😢😢😢😢😢ድንግል ሆይ አስራት ሀገራችን ጠብቅልን😢😢😢ድንግል ሆይ ከልጅሽ አማልጀን 😢😢እህት ወንድሞቼ በፀሌት አስብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ 🥺🥺🥺😭 በስደት ላይ መርርኝ ድንግል እናቴ በንስሀ ጎዳና መርኝ🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩትም።ዝማሬ ይሉሃል እንዲህ ነው።ይህን መዝሙር ስሰማ የካንሰር ህመሜ ይተወኛል።ልክ እንደቅዱስ ዳዊት በና ሳዖልን እንደሚያረጋጋው፣ማርያምን።
በእውነቱ ልዩ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ስለጽዮን ስለበዓሉ በውኑ ከልቤ እንዳስብ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
C CC giggleDr AmkilkmUp 😢😮😢😅yup😅jh
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጽዮን ሆይ ልቤ ታዉኮአል እና ሰላም አርጊኝ
አሜን አሜን አሜን...
አሜን አሜን አሜን
😭😭😭Egziabher tsiyonen be mengistu mertowatual Ena medareya tihonew zande wedewotalina. Zemare malaikt yasemalen Abatachin Enatachin Tsiyon hoye selam fekirin mestawalin Adiyin ke lijishim meheraten Asachilin le Ethiopia Hagerechin 💒💒💚💛❤☝☝☝🙏🙏🙏
የማሪያምን ሲሰማ ሰይጣን በጣም ያራል። ጥሩ ስራ ነው ቀሲስ።👍❤🙏
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን/2/ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን እየ ነበእመ ወበከይነ እዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኲይአቲሃ
heye neberne webekeyine
ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ስምህ አጽናፍ እስከ አጽናፍ ስምህ ለዘላለም ክብር ምስጋና አምልኮ ይግባህ 🤲🤲🤲❤
እኳን ለሕዳር ፅዮን ማርያም ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓል አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ከጣህሙ የተነሳ የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን ፂዮን ማርያም ትስጥልን
እያለቀስኩ ደጋግሜ ያዳመጥኩት ዝማሬ የቤተ ክርሰቲያንን መከራ የምዕማንን ስደት ሞት ከጥንት እከ ዛር የሚገልጽ ፍፁም ዝማሬ ቤት ክርስቲያን ሆይ ድንግል ሆይ ብረሳሽ ቀኘየ ትርሳኝ ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
ባዳምጥ ባዳምጥ አልጠገብ አለኝ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
Enes betyi 😢🙏😔❤️❤️❤️❤️
ይሄን መዝሙር ሥሠማ ውሥጤ ይረበሻል የደሥታ ሥሜ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላክ ያሠማል በደሜ በፀጋ ያኑርህ ወንድሜ ❤❤ሥደት ነው ያለውት በፀሎት አሥቡኝ
ሶበ ተዘከርና ለፆዯን (*2)ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን እየ ነበእመ ወበከይነእዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኩይአቲሃ ባሰብናት ጊዜ ፆዮንን(*2) በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቆዎችንን ሰቀልን በዛፎችዋ ላይፅኑ መከራ ተቀበልን ተጨነቅን በፈተናየደዌ ሞት በላያችን እንደ ዝናብ ወርዱዋልናአህዛብም ዘበቱብን እንዲ ብለው በየተራዘምሩለት ለአምላካችሁ ያድናቹ ከመከራ እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግሥቱ መርጡዋታልና ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወድዋታልና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን *የማረኩን በጦራቸው በሀይላቸው የተመኩበፅዮን ደጅ ያለፍርሀት የፅዮንን ክብሩዋን ነኩይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ ባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖ***ስጋችንን ይገድል ዘንድ የሞት ጥላም ቢያጠላእናልፋለን ሁሉን በአንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያምቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችን ለስጋና ለነፍሳችን መድሀኒት ነሽ እናታችን***
🙏❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ፈልጌው ነበር 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ግእዙን አሳስተኸዋል ወንድሜ አስተካክለው
@@semenehbelachew ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን (2) ውስተ ዐፍላገ ባቢሎንህየ ነበርነ ወበከይነ እዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒአቲሃ ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን (2) በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ ጽኑ መከራ ተቀበልን ተጨነቅን በፈተናየደዌ ሞት በላያችን እንደ ዝናብ ወርዷልና አህዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራ ዘምሩለት ለአምላካችሁ ያድናቹ ከመከራ እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን አዝ….የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩ በጽዮን ደጅ ያለፍርሀት የጽዮንን ክብሯን ነኩ ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ ባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖ እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን አዝ….ስጋችንን ይገድል ዘንድ የሞት ጥላም ቢያጠላ እናልፋለን ሁሉን በአንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችን ለስጋና ለነፍሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን አዝ….
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚአብሄር ልጅ እኔን ሀጥያተኛዋን ማረኝ ማዳንህን ፍቅርህን እረዳው ዘንድ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ እባክህ❤
እናቴ ቅድስት ፅዮን ማርያም እንኳን አደረሳችሁ እናቴ ፅዮን አክሱም ሃገራችን ሰላም መልሽ😢 ደስ እሚለው ዛሬ ፅዮን አክሱም ባዓልን አክብርዋል ክብር ምስጋና ለጌታችን እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ❤😢
አሜን ዘላቂ መፎትሔዉን ያድለን😥
እፁብ ድንቅ አጥንትን የሚያለመልም ነፍስን የሚያረሰርስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ለመጋቢ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ የመላዕክትን ዜማ ያሰማልን ባጋጣሚው Bony m ከደረሱት By the rivers of Babylon ከሚለው እጅግ የላቀና የገዘፈ ልዩ መልዕክት አለው ስሜትን ሰርስሮ ይደመጣል !!!
ድንግል ሆይ በነፍስም በስጋም እኛ ክርስቲያኖችንን አትርሽን ። ለመዝሙሩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
ፅዮንን ባሰብናት ግዜ እምባዬ ይመጣል😭😭😭 እልልልልልልል👏👏🌷🌷🌷🍀🌹🌹እልልልልልልል🍀🍀🌹🌹ግሩም ዝማሬ ነው መምህራችን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን በእውነት ደህናውን ዘመን እግዚአብሔር ያምጣልን ለሀገራችን አሜን😢😢😭
እናታችን ፅዮን ማሪያም ሆይ አስራት ሀገርሽን ጠብቂ😢😢😢ለላባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በውነቱ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! እነዚህ መዝሙሮች ዘመኑን የዋጄ ናቸው አባታችን ፅጋውን ያብዛልዎት።
በዚህ ድንቅ ፀጋ ብዙ ነፍስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን አባታችን:: እግዚአብሔር ይስጥልን የሚያስገርም ነው::.... ተሰምቶ አይጠገብም🙏🏽💚💛❤️ባሰብናት ጊዜ ፂዮንንበባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስንመሰንቆአችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይስጋችንን ይገል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላምእናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያምቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከጠላታችንለስጋና ለነፍሳችን መድሀኒት ነሽ እናታችን
ከአምና እስከ ዘንድሮ ብዙ ጊዜ አድምጫለሁ አሁንም እንደ አዲስ ነው የማዳምጠው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ልብ የሚያለመለም አጥንት ድረስ ገብቶ ደስታን የሚሰጥ ዝማሬ በእግዚአብሔር ቸርነት ላሰሙን አባታችን!!!አሜን አሜን አሜን🙏👏👏👏👏🌻🕊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጽዮን ሆይ ልቤ ታዉኮአል እና ሰላሙን ስጭኝ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ እናቴ ድንግል ሆይ
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ማርያምፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን አሜን አጥንትን የምያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህር ❤️
በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛሉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏👏👏👏👏🌻🕊
ምንያህል መመረጥ ምን አይነት ጥዑም ዜማ ምን አይነት ምስጋና ነዉ በስመአብ ❤❤❤#😭
ጥዑም ዝማሬ ነው!!ለወጣኒያን ዘማሪዎች ስለ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ መዝሙር ምንነት ጥሩ ማሳያ ነው ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ዝማሬ መላእክትን ያሰሰማልን::እንዲህ የማይጠገብ የተቀደሰ የመንፈስ ምግብ በሚጣፍጥ የቤተክርትያን ዜማ ብዙ መዝሙራትን በዚህ በሚያምር ድምጽዎ እንዲያቀርቡ እግዚአብሔር ይርዳዎትና እንጠብቃለን::: ጸጋውን ያብዛሎት:: አሜን::
👋👋🌹እሠይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጥህ ሠምቸው ባውቅም እንደዛሬ የተለየ ደስታ ፈጥሮብኝ አላውቅም እስከዛሬ እንዲህ በጥሞና ባለመስማቴ በእራሴ ተከፋሁ እመብርሐን ረጅም እድሜና ጤና ትስጥህ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል አምላካችን ይርዳህ👋፡፡ 🌺🌺የእመቤታችን መዝሙሮች እጅግ ጥሙም ደስስስስስ የሚሉ፣ የስጋም የነፍስም፣ የተከፋን የሚያፅና የተስፋ ምልክቶችና ስንቆች ናቸው፡፡🌹🌹
አባታችን ልብ የሚነካ መዝሙር ረጅም እድምና ጤና ይህሰጥልን ፀዩን ትጠብቅልንንንን❤❤
አቤቱ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ ሀጢአተኞች ልጆችሽን ከልጅሽ አስታርቂን እሱ መሀሪ ነውና ይቅር ይለን ዘንድ ከልጅሽ አማልጅን😢😢❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ጽሆን ማርያም ሆይ አትርሽኝ የነገርኩሽን አሳስቢኝ እናቴ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂ። #ዝማሬ_መላእክት_ያሰማልን🙏❤
መምህር ሰሎሞን ዘምስካየ ኅዙናን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እጅግ ልብ የሚነካ ያሬዳዊ ዜማ ነው። በረከቷ ልመናዋ አይለየን።
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን (2)ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን እየ ነበእመ ወበከይነእዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኵይአቲሃ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ይህ መዝሙር ስሰማው ውስጤ ሀሴት ያረጋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን አደረሳቹ አደረሰን ለማርያም ፅዮን ሰላምን ፍቅርን አሰሚኝ በእለተ ቀንሽ እምየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ፕ
ጵ
ፕሮፌሰር
ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ! ውስጤን የሆነ ነገር ይሰማኛል የሆነ አላውቀውም እረበሻለሁ ዋው
እጅግ ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ባስብናት ጊዜ ጽዮንን በወንዝ አጠገብ መስቆችን ስቀልን አለቀስን 😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያስማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአባታችን
በጭንቁ ጊዜ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍና እና ሲዋረድ ተስፋ የሆነኝ እና የተፅናነሁበት መዝሙር። በእውነትም ፅዮንን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ፤ ጠላቶቿ ግን አንድ በ አንድ ይጠፋሉ።
ጥኡም የሆነ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
በእውንት እንባይ ዝም ብሎ ይፈሳል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💦🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️🕯️
በስመአብ መዝሙርና ዝማሬ ሲዋሀዱ አቤት ጥዑም ወቅታዊ ኦርቶዶሳዌ ያሬዳዊ መንፈስ ቅዱስ የመራው ዝማሬ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
ሶበ ተዘከናሃ ለጽዮን /፪/ውስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነ እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኩዊአቲአ😇😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😇😇😇😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን በፀሉቶት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም
ተዘከናሃ ለጽዮን እምነ (ድግሙ ድግሙ ) ይጥእም ከመ ወይን ይህውሕጽ አቡየ እም ልሣንከ መዓርቢሰማ ያማይሰለች ሁሌም አዲስ ሲጣፍጥ ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 😭😭😭😭😭💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤መዝ፻፴፮ ፦ውስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ::ውስተ ኲሓቲሃ ሰቀልነ እንዚራቲነ ። ይበል ይበል ይበል አባታችን ነፍስን ይጠግናል ከጽዮን ማርያም በረከትን ያድልልን መዝሙርና ዘማሪው ዛሬ ተገናኙ አንዳርጌ አሰፋ እይታህን እጅግ አድንቄዋለሁ ። ይበል ይበል
በሂወትህ ዘመናችን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ። ፍጻሚያችን ያሳምርልን ። በተሰጠህ ጸጋ እግዚአብሄር ፈጽሞ ይክበር።
በእውነት እንዲህም ይዘመራል።ቀሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እጅግ ያርዝምልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።አሜን።
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንንም በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀመጥን አለቀስንፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝአባታችን ግሩም ዝማሬ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናታችን ፅንሆን ሀገራችንን ሰላም አርጌ አርጊልን እኛባሪያዊችሽን ከልጅሽ አማልጂን አስታርቂን እንደምህረቱ እንዲምረን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን
እናታችን ፅዮን ኢትዮጵያን አስቢያት አምላኬ ሆይ የፅዮንን ደጅ እሳለም ዘንድ አቤቱ በማያልቀው ቸርነትህ አስበኝ ፅዮንን ናፍቄያለሁና ለደጇ አብቃኝ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ልብ የሚያለመለም አጥንት ድረስ ገብቶ ደስታን የሚሰጥ ዝማሬ በእግዚአብሔር ቸርነት ላሰሙን አባታችን!!!
ይህን ሰማያዊ ዜማ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እመኩሉ በቃ ትበለን በእንባ ጨረሥኩት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜጤናይሥጥልን 🙏🙏😍😍😍😭😭😭
እንዱህም ይዘመራል አቤት መታደል ነው እካ ወገኖቼ ❤❤❤ አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልክ
ምን እይነት መዝሙር ነው😍😍😍😍❤❤❤ እባታችን ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛሎት ብዙ መዝሙር ከርሶ እንጠብቃለን።
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል
ግዜውን የሚዋጅ ጣዕም ያለው መዝሙር እንኳን በደህና አደረሳችሁ አደረሰን
ይህን መዝሙር ደጋግሜ ስሰማው ውስጤ በደስታ አይኖቼ በእምባ ይሞላሉ!!!
በእውነቱ እጅግ ጥኡም ያሬዳዊ ዜማ ያለው መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ይሄን መዝሙር በጣም ነበር የምንዘምረው ሠንበት ት/ቤታችን ነገር ግን አሁን ላይ እኔ ስደት ላይ ነኝ ስሠማው በጣም ነው ያስለቀሠኝ
ሰምቼው ልጠግብ አልቻልኩም አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን አባታችን
አባታችን ግሩም ዝማሬ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን … እንደ ባለሙያ ጥቂት እንበልየሚገርም ድምጽ ነውየግዕዙ ዜማውም ዘሩም ቆንጆ ነው ግን የአማርኛው ግጥም ትንሽ ቢታሰብበት መልካም ነበር በዚህ ድምጽ ቤተክርስቲያንን በሰፊው እንደሚያገለግሉ እናምናለን
እኔ ብቻነኝ እሄን ዝማሬ ስሰማው መንፈሴ ይታደሳል❤❤❤
ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ ።...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
የኔ ፍቅር አማላጄ አምላኬን የመለድሺልኝ ንግስቲቱ ፅዩን ማርያም...ዓለም ካለንቺ አይድንም....ደግሞም በልቡ ሁሉም ያውቀዋል..!....አስበሼ መምጣት ስላልቻልኩ የምር አነባሁ!
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮንጽላት ዘሙሴ ዕጸ ጳጦስ ዘሲና ጸናጽል ዘውስተ ልብሱ ለአሮን ካህንቅዳሴ ማርያም(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 137)ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ፪ውስተ አፍላገ ባቢሎን ኅየ ነበርነ ወበከይነ እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኲሓቲሃባሰብናት ጊዜ ጽዮንን ፪በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይጽኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተናየደዌ ሞት በላያችን እንደ ዝናም ወርዷልናአሕዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራዘምሩለት ለአምላካችሁ ያድናችሁ ከመከራእግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልናማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልናጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንአንቺን ብንረሳሽ ቀኛችን ትርሳንአዝየማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩበጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖእግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልናማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልናጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንአንቺን ብንረሳሽ ቀኛችን ትርሳንአዝሥጋችንን ይገድል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላምእናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያምቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችንለሥጋና ለነፍሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችንእግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልናማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልናጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንአንቺን ብንረሳሽ ቀኛችን ትርሳን
እንዴት አይነት መታደል ነው መጋቢ ሰለሞን በጣም የሚያስደምም መዝሙር ሁሉንም መዝሙር የሚበልጥ ነው በርቱ ሌላም አንደዚህ ንፁህ የኦርቶዶከስ መዝሙር ልብ የሚነካ ነው እውነትም እፁብ ድንቅ
*እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን *በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ አሜን እንኳን ለሕዳር ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደርስን አሜን። እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ። ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት፤ መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ። መዝሙር 131፥13ኅዳር 21 ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል ነው ብለን በተለየ መልኩ የምናከብርበት ምክንያት፡-1. በብሉይ ኪዳን ታቦተ ጽዮን የፈጸመችውን ልዩ ልዩ ገቢረ ተአምራትን ለማሰብ2. ቀዳማዊ ምኒልክ ከዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል የበኲር ልጆች ጋር ሊቀ ካህናቱን አዛርያስንና ታቦተ ጽዮንን ይዞ አክሱም የደረሰበት ዕለት በመሆኑ3. በሦስት መቶ ሠላሳ ዓመተ ምሕረት በአብርሃ ወአጽብሃ ዘመነ መንግሥት ክርስትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሃይማኖት ይሁን ተብሎ ዐዋጅ የታወጀበት4. ዘካርያስ በተቅዋመ ወርቅ ምሳሌ ራእይ ያየበት5. ነቢዩ ሕዝቅኤል በተቆለፈች ቤተ መቅደስ6. ዕዝራ በቅድስት ሀገር ምሳሌ ራእይ ያየበት7. አብርሃና አጽብሃ በወርቅና በዕንቁ ያሠሩት ባለ አሥራ ሁለት ክፍል ቤተመቅደስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት8. በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ዮዲት ጉዲት አብያተ ክርስቲያናትን ስታቃጥል ታቦተ ጸዮንን ይዘው ወደ ዝዋይ ሐይቅ ከተሰደዱ በኋላ ዘመነ ሰላም ሲጀመር አክሱም በነበሩ ካህናት አስታዋሽነት ከዝዋይ ወደ አክሱም የገባችበት ዕለትበመሆኑ በርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ከፍ ባለ መንፈሳዊ በዓል እናከብራለን፡፡ «ዕግትዋ ለጽዮን፤ ጽዮንን ክበቧት» እንዳለ ነቢዩ፤ ዐሥርቱ ቃላት የተጻፈባትን የእስራኤል አምባና መጠጊያ የሆነችውን ታቦተ ጽዮንን ሌዋውያን ከበዋት ውዳሴ ያቀርቡላት እንደነበረው፤ ዛሬም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ካህናትና ምእመናን ከሩቅ እና ከቅርብ ተሰብስበው በማኅሌት፣ በዝማሬ፣ በቅዳሴና በውዳሴ ያከብሯታል፡፡ስለሆነም ከብሉይ ኪዳን እስከ ሐዲስ ኪዳን እግዚአብሔር ራሱን የገለጠበትን የቸርነት በዓል እግዚአብሔር በፈቀደልን ቦታ ሆነን ስናከብር ከእኛ የሚጠበቀውን በጎ ነገር እያሰብን በተግባርም እየገለጥን ከበዓሉ ረድኤትና በረከት ተሳታፊ እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር ቸርነት የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን፡፡የቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እና ምልጃ አክሊልና ጉልላት በሆነው በእናታችን በወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ሁላችንንም ይማረን፡፡'' ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ፥ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ።'' መዝ 129:5
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን። መዝሙር 136 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወደቤተክርስቲያን የመለሰኝ ፈጣሪዬ እጅጉን ይ ክበር ይመስገን !!! አቤቱ የልቦናዮን አይንና ጆሮ ክፊት ፤ የዚህችን ሚስጢራዊ ቤተክርስያን ጥሪ እና ትምህርት እረዳ ዘንጽ ። ፀልዩልን ለእኔ ፀልዩልን የፈጣረዬን ፍቅር አጣጥም ዘንድ ። እመቤቴ ማርያም ሆኖ እርጅኝ !!!
❤❤እመ አምላክ ትርዳህ/ሽ
አሜን አሜን አሜን ትርዳን
Lenem yimelsegn zend tselot argulegn ebakachu🙏🙏
ድንግልቷ ትረዳችዋለች...ለማያቅዋት 7 ግዜ ልሙት የምትል እናት ምን ዓይናት እናት ነች!
እማምላክ ታስብሺ ታስብህ❤
እንዲህም ይዘመራል አቤት መታደል ነው እኮ ወገኖቼ
🤗🙏😍 ወንድማቼን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን አሜን 🙏
Betam
አሜን
ኡህህህ😭😭😭😭
እመቤቴ አክሱም ጽዮን ሆይ አሁንም የሆነብን እንዲህ ነውና እባክሽን ክፉውን አርቀሽ. በአንድነት ተሰብስበን እንድናመሰግንሽ ቃልኪዳንሽ ይርዳን ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
Ameen Ameen Ameen 😔 🤲🙏🙏❤️❤️
10 ደቂቃ አነሰ 10 ሰሰዓት ቢሆን የማይሰለች መዝሙር።
ቃለህይወትን ያሰማልን!!!
a tip : watch movies on KaldroStream. I've been using them for watching a lot of movies recently.
@Kyree Forest Yea, have been using kaldroStream for months myself :D
@Kyree Forest Yup, have been watching on KaldroStream for months myself :D
@Kyree Forest Definitely, I've been using KaldroStream for years myself :)
አዎ ከምር በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
እየነዘረኝ ነው የሰማሁት አዛኝቷን ደግሜ ደግሜ ሰማሁት ጥዑም ዝማሬ ነው ተመስገን ተመስገን የኔ ድንግል ማርያም ምስጋናሽ ይብዛ
"ፅዮን ማርያም ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ባላስብሽም ምላሴ በጉሮሮዬ ትጣበቅ"....ድንግል እናታችን ልጆችሽ በሚሆነው ሁሉ ኣዘንን....ኣንቺን ስናስብ ኣለቀስን ❤ ኣዛኝቷ ከርከቤዴል :ርህርህቷ የሰለሞን ኣክሊል ሆይ ያንችን መከራ ስናስብ ግን በፍቅርሽ ተፅናን❤ካንቺ በቀር ማን ኣለን!❤❤❤
😔😔😔🙏
Manim ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😍😍😘😘😘😘
❤❤
❤❤❤Amen
የማረኩን በጦራቸው በሃይላቸው የተመኩ
በፅዮን ደጅ ያለፍርሃት የፅዮንን ክብር ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎን አሻገረን የማረኩንን በትኖ
እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታልና
ማደርያው ትሆነው ዘንድ ወዷታልና
ፅዮን ሆይ እናታችን ድንግል ማርያም
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳ
ቃለህይወት ያሰማልን ወቅታዊ መልእክት ነው
yemezmuru gtm new wendme?
@betrearonteshአዎ ምንምም ችግር የለም ቃለህይወትን ያሰማለን ome7375
እኛም ዛሬ በአዲስ አበባ ተቀምጠን ፅዮንን አስበን የነዳዊትን ለቅሶ አለቀስን አባታችን
ዝማረ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
ከእውነተኛይቱ ከቀጥተኛዋ ከቅድስት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታች ከድንግል ማርያም እቅፍ እንዳንወጣ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቀን እድለኛ ነን በእውነቱ!!!
አባታችን ኧረ ቃላት አጠረን ልብን የሚነካ የማይረሳ የማይሻር ጥኡም የሆነ ጆሮን ሰላም የሚሞላ መዝሙር ነው ጸጋዎን የዘመሩላት እናታችን ጽዮን ታብዛሎት አንወዶታለን🙇♀️❤❤❤
አሜን እዉነት ነዉ
ኸረሸሸበ
አሜን
ኧረአባቴ ቃለህዮት ያሠማልን ተጨማሬ የምሥጋና እድሜ ይስጠዎት
😭😭😭😭😭
ማርያምን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭 እልልልል👏🏻👏🏻👏🏻
እመቤቴ፣እርጅኝ፣ከሠውቤት፣አውጭኝ፣ላይሞላልኝ፣ነፍሴ፣ተጨነቀች፣ደጅሽ፣ናፈቀኝ፣ዝማሬ፣መላእክ፣ያሠማልን፣እኔንም፣በቤቷ፣ታኑረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀሲስ እጅግ ግሩም የሆነ ዝማሬ ዘምረዋል።እግዚአብሔር ቀሪ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ።
መዝሙር 136 (137)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።
² በአኻያ ዛፎችዋ ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን።
³ የማረኩን በዚያ የዝማሬን ቃል ፈለጉብን፥ የወሰዱንም፦ የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን አሉን።
⁴ የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን?
⁵ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።
⁶ ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን ባልወድድ።
136 wys 137?
@@amazingorthodox9146 (137)
የጴንጤ መዝሙር ብዘምር ምንአለበት ለምትሉ ?ቅዱስ ዳዊት ምን እንዳለ አያችሁ”የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባእድ አገር እንዴት እንዘምራለን🤲?”
ግሩም መዝሙር ነብሰና አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን።🙏🤲🙏🌾💒🎚✝️
136
በዘመናችን ይህን የመሰለ ዝማሬ መስማታችን እግዚአብሔር እንዳልተወን ምስክር ነው። ፅዮን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ...
ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ
"አንቺን ብረሳ ቀኜ ትርሳኝ "
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን/2/
ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን
እየ ነበእመ ወበከይነ
እዚራቲነ ሰቀልነ
ውስተ ኲይአቲሃ
በእውነት ድንቅ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእርስዎ ብዙ እንጠብቃለን
ስንኙን ጨርሺልን /ጨርስልን
እየ = ህየ ፣ ነበእመ =ነበርነ ፣ እዚራትነ = እንዚራቲነ... በሚል ...
በጣም እጅግ የሚያስደሰት የሚያስተምር ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙር ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ እውቀት ከድምጽ ጋር ሲጣመር ልዩ ነው ። መጋቤ ምስጢር ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን ይህን ያሰማን እግዚአብሔር ክብር ይግባው!!!!
4 ዓመት ሙሉ ዘወትር ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድንቅ ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን
መዝሙር እና ዘማሪው ዛሬ ተገናኙ እጹብ ድንቅ::
ይበል ነው
ውዱ ወንድማችን አንዳርጌ
ለሰሉም እንዲ ስሩላት
Sewedewe
Zimare melaiktin yasemalin 6:38
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔስ መዝሙሩ ልቤን ነክቶት እያለቀስኩ ነው የምሰማው
እመቤቴ ያንቺ ልጅ በመሆኔእንዴት የታደልኩ ነኝ
እመቤቴ በአታ ለማርያም የአስራት ሀገርሽን አስቢያት የላንቺ እርዳታ አይሆንልም እኛ የተዋህዶ ልጆች እጅግ በጣም እንወድሻለን
ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው።
ያሬዳዊ ዝማሬ ሲሆን መንፈሱም ይለያል፣ ሁሉም ዘማሪ እንዲሁ ቢዘምር ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ቀሲስ እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እድሜና ጤናን ያድልልንአባታችን
እንደዚህ ያለ ልብን የሚጠግን ድምፅ ግጥም ዜማ ህጉን በሚያውቅ ካህን ዝማሬ ከቃል በላይነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ገና ዛሬነው የሰማሁት 24 2 2016 ግን ከወጣ ሁለት አመት ሆኖታል ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
እውነትህን ነው እኔም ዛሬ ነው የሰማሁት እናም እስከዛሬ እንዴት እንዳልሰማሁት ገርሞኛል።
አቤት ደሰ ሲል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ በጣም ደሰ የሚል ዝማሬ ነው ለዘማሪያችን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን አሜን፫⛪
አቤትደሰሲልአሜንአሜንአሜን⛪🙏🙏🙏🙏
እናቴ ጽዮን ማርያም ሆይ አሰራት አገርሺን ሰላም አርጊልን 🤲🤲🤲😭😭😭
እናቴጱዩንማርያምሆይአስራትአገርሺንሠላምአርጊልንአሜንአሜን
The same to you happy to you
@@mengistuadghie6532 IIIIIIIIIIIIII
Amen
አሜን አሜን አሜን⛪💚💛❤😢🙇
😢😢😢😢😢ድንግል ሆይ አስራት ሀገራችን ጠብቅልን😢😢😢ድንግል ሆይ ከልጅሽ አማልጀን 😢😢እህት ወንድሞቼ በፀሌት አስብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ 🥺🥺🥺😭 በስደት ላይ መርርኝ ድንግል እናቴ በንስሀ ጎዳና መርኝ🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩትም።ዝማሬ ይሉሃል እንዲህ ነው።ይህን መዝሙር ስሰማ የካንሰር ህመሜ ይተወኛል።ልክ እንደቅዱስ ዳዊት በና ሳዖልን እንደሚያረጋጋው፣ማርያምን።
በእውነቱ ልዩ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ስለጽዮን ስለበዓሉ በውኑ ከልቤ እንዳስብ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
C CC giggle
Dr
Amkilkm
Up 😢😮😢😅yup😅jh
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጽዮን ሆይ ልቤ ታዉኮአል እና ሰላም አርጊኝ
አሜን አሜን አሜን...
አሜን አሜን አሜን
😭😭😭Egziabher tsiyonen be mengistu mertowatual Ena medareya tihonew zande wedewotalina. Zemare malaikt yasemalen Abatachin Enatachin Tsiyon hoye selam fekirin mestawalin Adiyin ke lijishim meheraten Asachilin le Ethiopia Hagerechin 💒💒💚💛❤☝☝☝🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
የማሪያምን ሲሰማ ሰይጣን በጣም ያራል። ጥሩ ስራ ነው ቀሲስ።👍❤🙏
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን/2/
ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን
እየ ነበእመ ወበከይነ
እዚራቲነ ሰቀልነ
ውስተ ኲይአቲሃ
heye neberne webekeyine
ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ስምህ አጽናፍ እስከ አጽናፍ ስምህ ለዘላለም ክብር ምስጋና አምልኮ ይግባህ 🤲🤲🤲❤
እኳን ለሕዳር ፅዮን ማርያም ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓል አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ከጣህሙ የተነሳ የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን ፂዮን ማርያም ትስጥልን
እያለቀስኩ ደጋግሜ ያዳመጥኩት ዝማሬ የቤተ ክርሰቲያንን መከራ የምዕማንን ስደት ሞት ከጥንት እከ ዛር የሚገልጽ ፍፁም ዝማሬ ቤት ክርስቲያን ሆይ ድንግል ሆይ ብረሳሽ ቀኘየ ትርሳኝ ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
ባዳምጥ ባዳምጥ አልጠገብ አለኝ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
Enes betyi 😢🙏😔❤️❤️❤️❤️
ይሄን መዝሙር ሥሠማ ውሥጤ ይረበሻል የደሥታ ሥሜ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላክ ያሠማል በደሜ በፀጋ ያኑርህ ወንድሜ ❤❤ሥደት ነው ያለውት በፀሎት አሥቡኝ
ሶበ ተዘከርና ለፆዯን (*2)
ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን
እየ ነበእመ ወበከይነ
እዚራቲነ ሰቀልነ
ውስተ ኩይአቲሃ
ባሰብናት ጊዜ ፆዮንን(*2)
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ
ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቆዎችንን ሰቀልን
በዛፎችዋ ላይ
ፅኑ መከራ ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና
የደዌ ሞት በላያችን እንደ ዝናብ ወርዱዋልና
አህዛብም ዘበቱብን እንዲ ብለው በየተራ
ዘምሩለት ለአምላካችሁ ያድናቹ ከመከራ
እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግሥቱ መርጡዋታልና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወድዋታልና
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
*
የማረኩን በጦራቸው በሀይላቸው የተመኩ
በፅዮን ደጅ ያለፍርሀት የፅዮንን ክብሩዋን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖ
**
*
ስጋችንን ይገድል ዘንድ የሞት ጥላም ቢያጠላ
እናልፋለን ሁሉን በአንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችን
ለስጋና ለነፍሳችን መድሀኒት ነሽ እናታችን
**
*
🙏❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ፈልጌው ነበር 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ግእዙን አሳስተኸዋል ወንድሜ አስተካክለው
@@semenehbelachew ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን (2)
ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን
ህየ ነበርነ ወበከይነ
እዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒአቲሃ
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን (2)
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ
ጽኑ መከራ ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና
የደዌ ሞት በላያችን እንደ ዝናብ ወርዷልና
አህዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራ
ዘምሩለት ለአምላካችሁ ያድናቹ ከመከራ
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
አዝ….
የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሀት የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖ
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
አዝ….
ስጋችንን ይገድል ዘንድ የሞት ጥላም ቢያጠላ
እናልፋለን ሁሉን በአንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችን
ለስጋና ለነፍሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
አዝ….
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚአብሄር ልጅ እኔን ሀጥያተኛዋን ማረኝ ማዳንህን ፍቅርህን እረዳው ዘንድ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ እባክህ❤
እናቴ ቅድስት ፅዮን ማርያም እንኳን አደረሳችሁ እናቴ ፅዮን አክሱም ሃገራችን ሰላም መልሽ😢 ደስ እሚለው ዛሬ ፅዮን አክሱም ባዓልን አክብርዋል ክብር ምስጋና ለጌታችን እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ❤😢
አሜን ዘላቂ መፎትሔዉን ያድለን😥
እፁብ ድንቅ አጥንትን የሚያለመልም ነፍስን የሚያረሰርስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ለመጋቢ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ የመላዕክትን ዜማ ያሰማልን ባጋጣሚው Bony m ከደረሱት By the rivers of Babylon ከሚለው እጅግ የላቀና የገዘፈ ልዩ መልዕክት አለው ስሜትን ሰርስሮ ይደመጣል !!!
ድንግል ሆይ በነፍስም በስጋም እኛ ክርስቲያኖችንን አትርሽን ። ለመዝሙሩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
ፅዮንን ባሰብናት ግዜ እምባዬ ይመጣል😭😭😭 እልልልልልልል👏👏🌷🌷🌷🍀🌹🌹እልልልልልልል🍀🍀🌹🌹ግሩም ዝማሬ ነው መምህራችን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን በእውነት ደህናውን ዘመን እግዚአብሔር ያምጣልን ለሀገራችን አሜን😢😢😭
እናታችን ፅዮን ማሪያም ሆይ አስራት ሀገርሽን ጠብቂ😢😢😢
ለላባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በውነቱ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! እነዚህ መዝሙሮች ዘመኑን የዋጄ ናቸው አባታችን ፅጋውን ያብዛልዎት።
በዚህ ድንቅ ፀጋ ብዙ ነፍስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን አባታችን:: እግዚአብሔር ይስጥልን የሚያስገርም ነው::
.... ተሰምቶ አይጠገብም🙏🏽💚💛❤️
ባሰብናት ጊዜ ፂዮንን
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቆአችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ
ስጋችንን ይገል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላም
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከጠላታችን
ለስጋና ለነፍሳችን መድሀኒት ነሽ እናታችን
ከአምና እስከ ዘንድሮ ብዙ ጊዜ አድምጫለሁ አሁንም እንደ አዲስ ነው የማዳምጠው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ልብ የሚያለመለም አጥንት ድረስ ገብቶ ደስታን የሚሰጥ ዝማሬ በእግዚአብሔር ቸርነት ላሰሙን አባታችን!!!አሜን አሜን አሜን🙏👏👏👏👏🌻🕊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጽዮን ሆይ ልቤ ታዉኮአል እና ሰላሙን ስጭኝ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ እናቴ ድንግል ሆይ
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን አሜን አጥንትን የምያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህር ❤️
በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛሉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏👏👏👏👏🌻🕊
ምንያህል መመረጥ ምን አይነት ጥዑም ዜማ ምን አይነት ምስጋና ነዉ በስመአብ ❤❤❤#😭
ጥዑም ዝማሬ ነው!!
ለወጣኒያን ዘማሪዎች ስለ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ መዝሙር ምንነት ጥሩ ማሳያ ነው ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ዝማሬ መላእክትን ያሰሰማልን::
እንዲህ የማይጠገብ የተቀደሰ የመንፈስ ምግብ በሚጣፍጥ የቤተክርትያን ዜማ ብዙ መዝሙራትን በዚህ በሚያምር ድምጽዎ እንዲያቀርቡ እግዚአብሔር ይርዳዎትና እንጠብቃለን::: ጸጋውን ያብዛሎት:: አሜን::
👋👋🌹እሠይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጥህ ሠምቸው ባውቅም እንደዛሬ የተለየ ደስታ ፈጥሮብኝ አላውቅም እስከዛሬ እንዲህ በጥሞና ባለመስማቴ በእራሴ ተከፋሁ እመብርሐን ረጅም እድሜና ጤና ትስጥህ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል አምላካችን ይርዳህ👋፡፡
🌺🌺የእመቤታችን መዝሙሮች እጅግ ጥሙም ደስስስስስ የሚሉ፣ የስጋም የነፍስም፣ የተከፋን የሚያፅና የተስፋ ምልክቶችና ስንቆች ናቸው፡፡🌹🌹
አባታችን ልብ የሚነካ መዝሙር ረጅም እድምና ጤና ይህሰጥልን ፀዩን ትጠብቅልንንንን❤❤
አቤቱ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ ሀጢአተኞች ልጆችሽን ከልጅሽ አስታርቂን እሱ መሀሪ ነውና ይቅር ይለን ዘንድ ከልጅሽ አማልጅን😢😢❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ጽሆን ማርያም ሆይ አትርሽኝ የነገርኩሽን አሳስቢኝ እናቴ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂ።
#ዝማሬ_መላእክት_ያሰማልን🙏❤
መምህር ሰሎሞን ዘምስካየ ኅዙናን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እጅግ ልብ የሚነካ ያሬዳዊ ዜማ ነው። በረከቷ ልመናዋ አይለየን።
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን (2)
ውስተ ዐፍላገ ባቢሎን
እየ ነበእመ ወበከይነ
እዚራቲነ ሰቀልነ
ውስተ ኵይአቲሃ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ይህ መዝሙር ስሰማው ውስጤ ሀሴት ያረጋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን አደረሳቹ አደረሰን ለማርያም ፅዮን ሰላምን ፍቅርን አሰሚኝ በእለተ ቀንሽ እምየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ፕ
ጵ
ፕ
ጵ
ፕሮፌሰር
ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ! ውስጤን የሆነ ነገር ይሰማኛል የሆነ አላውቀውም እረበሻለሁ ዋው
እጅግ ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ባስብናት ጊዜ ጽዮንን በወንዝ አጠገብ መስቆችን ስቀልን አለቀስን 😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያስማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአባታችን
በጭንቁ ጊዜ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍና እና ሲዋረድ ተስፋ የሆነኝ እና የተፅናነሁበት መዝሙር። በእውነትም ፅዮንን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ፤ ጠላቶቿ ግን አንድ በ አንድ ይጠፋሉ።
ጥኡም የሆነ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
በእውንት እንባይ ዝም ብሎ ይፈሳል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💦🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️🕯️
በስመአብ መዝሙርና ዝማሬ ሲዋሀዱ አቤት ጥዑም ወቅታዊ ኦርቶዶሳዌ ያሬዳዊ መንፈስ ቅዱስ የመራው ዝማሬ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
ሶበ ተዘከናሃ ለጽዮን /፪/ውስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነ እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኩዊአቲአ
😇😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😇😇😇😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን በፀሉቶት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም
ተዘከናሃ ለጽዮን እምነ (ድግሙ ድግሙ ) ይጥእም ከመ ወይን ይህውሕጽ አቡየ እም ልሣንከ መዓር
ቢሰማ ያማይሰለች ሁሌም አዲስ ሲጣፍጥ ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 😭😭😭😭😭💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
መዝ፻፴፮ ፦
ውስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነ
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ::
ውስተ ኲሓቲሃ ሰቀልነ እንዚራቲነ ።
ይበል ይበል ይበል አባታችን ነፍስን ይጠግናል ከጽዮን ማርያም በረከትን ያድልልን
መዝሙርና ዘማሪው ዛሬ ተገናኙ አንዳርጌ አሰፋ እይታህን እጅግ አድንቄዋለሁ ። ይበል ይበል
በሂወትህ ዘመናችን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ። ፍጻሚያችን ያሳምርልን ። በተሰጠህ ጸጋ እግዚአብሄር ፈጽሞ ይክበር።
በእውነት እንዲህም ይዘመራል።ቀሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እጅግ ያርዝምልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።አሜን።
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንንም በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀመጥን አለቀስን
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ
አባታችን ግሩም ዝማሬ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናታችን ፅንሆን ሀገራችንን ሰላም አርጌ አርጊልን እኛባሪያዊችሽን ከልጅሽ አማልጂን አስታርቂን እንደምህረቱ እንዲምረን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን
እናታችን ፅዮን ኢትዮጵያን አስቢያት አምላኬ ሆይ የፅዮንን ደጅ እሳለም ዘንድ አቤቱ በማያልቀው ቸርነትህ አስበኝ ፅዮንን ናፍቄያለሁና ለደጇ አብቃኝ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ልብ የሚያለመለም አጥንት ድረስ ገብቶ ደስታን የሚሰጥ ዝማሬ በእግዚአብሔር ቸርነት ላሰሙን አባታችን!!!
ይህን ሰማያዊ ዜማ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እመኩሉ በቃ ትበለን በእንባ ጨረሥኩት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜጤናይሥጥልን 🙏🙏😍😍😍😭😭😭
እንዱህም ይዘመራል አቤት መታደል ነው እካ ወገኖቼ ❤❤❤ አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልክ
ምን እይነት መዝሙር ነው😍😍😍😍❤❤❤ እባታችን ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛሎት ብዙ መዝሙር ከርሶ እንጠብቃለን።
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል
ግዜውን የሚዋጅ ጣዕም ያለው መዝሙር እንኳን በደህና አደረሳችሁ አደረሰን
ይህን መዝሙር ደጋግሜ ስሰማው ውስጤ በደስታ አይኖቼ በእምባ ይሞላሉ!!!
በእውነቱ እጅግ ጥኡም ያሬዳዊ ዜማ ያለው መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ይሄን መዝሙር በጣም ነበር የምንዘምረው ሠንበት ት/ቤታችን ነገር ግን አሁን ላይ እኔ ስደት ላይ ነኝ ስሠማው በጣም ነው ያስለቀሠኝ
ሰምቼው ልጠግብ አልቻልኩም
አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን አባታችን
አባታችን ግሩም ዝማሬ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን … እንደ ባለሙያ ጥቂት እንበል
የሚገርም ድምጽ ነው
የግዕዙ ዜማውም ዘሩም ቆንጆ ነው ግን የአማርኛው ግጥም ትንሽ ቢታሰብበት መልካም ነበር
በዚህ ድምጽ ቤተክርስቲያንን በሰፊው እንደሚያገለግሉ እናምናለን
እኔ ብቻነኝ እሄን ዝማሬ ስሰማው መንፈሴ ይታደሳል❤❤❤
ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ ።...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
የኔ ፍቅር አማላጄ አምላኬን የመለድሺልኝ ንግስቲቱ ፅዩን ማርያም...ዓለም ካለንቺ አይድንም....ደግሞም በልቡ ሁሉም ያውቀዋል..!....አስበሼ መምጣት ስላልቻልኩ የምር አነባሁ!
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ጽላት ዘሙሴ ዕጸ ጳጦስ ዘሲና ጸናጽል ዘውስተ ልብሱ ለአሮን ካህን
ቅዳሴ ማርያም
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 137)
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ፪
ውስተ አፍላገ ባቢሎን ኅየ ነበርነ ወበከይነ እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኲሓቲሃ
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን ፪
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ
ጽኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና
የደዌ ሞት በላያችን እንደ ዝናም ወርዷልና
አሕዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራ
ዘምሩለት ለአምላካችሁ ያድናችሁ ከመከራ
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና
ማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን
አንቺን ብንረሳሽ ቀኛችን ትርሳን
አዝ
የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖ
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና
ማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን
አንቺን ብንረሳሽ ቀኛችን ትርሳን
አዝ
ሥጋችንን ይገድል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላም
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችን
ለሥጋና ለነፍሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግሥቱ መርጧታልና
ማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን
አንቺን ብንረሳሽ ቀኛችን ትርሳን
እንዴት አይነት መታደል ነው መጋቢ ሰለሞን በጣም የሚያስደምም መዝሙር ሁሉንም መዝሙር የሚበልጥ ነው በርቱ ሌላም አንደዚህ ንፁህ የኦርቶዶከስ መዝሙር ልብ የሚነካ ነው እውነትም እፁብ ድንቅ
*እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን *
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ አሜን
እንኳን ለሕዳር ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደርስን አሜን።
እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ። ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት፤ መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ። መዝሙር 131፥13
ኅዳር 21 ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል ነው ብለን በተለየ መልኩ የምናከብርበት ምክንያት፡-
1. በብሉይ ኪዳን ታቦተ ጽዮን የፈጸመችውን ልዩ ልዩ ገቢረ ተአምራትን ለማሰብ
2. ቀዳማዊ ምኒልክ ከዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል የበኲር ልጆች ጋር ሊቀ ካህናቱን አዛርያስንና ታቦተ ጽዮንን ይዞ አክሱም የደረሰበት ዕለት በመሆኑ
3. በሦስት መቶ ሠላሳ ዓመተ ምሕረት በአብርሃ ወአጽብሃ ዘመነ መንግሥት ክርስትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሃይማኖት ይሁን ተብሎ ዐዋጅ የታወጀበት
4. ዘካርያስ በተቅዋመ ወርቅ ምሳሌ ራእይ ያየበት
5. ነቢዩ ሕዝቅኤል በተቆለፈች ቤተ መቅደስ
6. ዕዝራ በቅድስት ሀገር ምሳሌ ራእይ ያየበት
7. አብርሃና አጽብሃ በወርቅና በዕንቁ ያሠሩት ባለ አሥራ ሁለት ክፍል ቤተመቅደስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት
8. በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ዮዲት ጉዲት አብያተ ክርስቲያናትን ስታቃጥል ታቦተ ጸዮንን ይዘው ወደ ዝዋይ ሐይቅ ከተሰደዱ በኋላ ዘመነ ሰላም ሲጀመር አክሱም በነበሩ ካህናት አስታዋሽነት ከዝዋይ ወደ አክሱም የገባችበት ዕለት
በመሆኑ በርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ከፍ ባለ መንፈሳዊ በዓል እናከብራለን፡፡
«ዕግትዋ ለጽዮን፤ ጽዮንን ክበቧት» እንዳለ ነቢዩ፤ ዐሥርቱ ቃላት የተጻፈባትን የእስራኤል አምባና መጠጊያ የሆነችውን ታቦተ ጽዮንን ሌዋውያን ከበዋት ውዳሴ ያቀርቡላት እንደነበረው፤ ዛሬም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ካህናትና ምእመናን ከሩቅ እና ከቅርብ ተሰብስበው በማኅሌት፣ በዝማሬ፣ በቅዳሴና በውዳሴ ያከብሯታል፡፡
ስለሆነም ከብሉይ ኪዳን እስከ ሐዲስ ኪዳን እግዚአብሔር ራሱን የገለጠበትን የቸርነት በዓል እግዚአብሔር በፈቀደልን ቦታ ሆነን ስናከብር ከእኛ የሚጠበቀውን በጎ ነገር እያሰብን በተግባርም እየገለጥን ከበዓሉ ረድኤትና በረከት ተሳታፊ እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር ቸርነት የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን፡፡
የቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እና ምልጃ አክሊልና ጉልላት በሆነው በእናታችን በወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ሁላችንንም ይማረን፡፡
'' ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ፥ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ።'' መዝ 129:5