Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እመብርሀንን ይህን መዝሙር በቀን5ጊዜ እሰማዋለሁ ኦርቶዶክሥ መሆን መታደል ነዉ
እዉነት ነዉ
ወይኔ 🛑በጣም የምወደውን መዝሙር ነው ውብ አድርጋችሁ የዘመራችሁት ሀብትሽ እና ሰብሊ፡፡ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ፡፡
ባህርይ
@@tsegayehailu2780 hulum.
@@tsegayehailu2780hi
ውዶች በማሪያም ፍቅር ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እንደማመር
V
እልልልልልልልል 🤲🤲🤲 እልልልልልልልል 👏👏👏 እልልልልልልልል👏🤲🤲🤲👏 እግዛአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላክትን ያስማልን 🙏❤👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏❤🙏
😢😢ከመዳም ኩሽና ሁኜ ይህን መዝሙር ስሰማ ደሴ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ መቅደስ ውስጥ ያለሁ ነው እሚመስለኝ ጌታ ሆይ እንኳንም ተዋሕዶ አደረከኝ !!!!
የኔ ማርርር
😪🤲❣
ወዳገርሽ ለመምጣት ያብቃሽ
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢርruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
_እኔም እንዳ ኣንቺ_
ይህንን መዝሙር ሲሰማ ማነው እንደኔ ከውስጡ ዝለል ዝለል የሚል ስሜት ሚሰማው።
እኔ ወንድሜ👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔም ወንድሜ
በኣማን ዝንቱ መዝሙር ዘያእትት ኣኣጋንንተ ወያጠልል ኣዕጽምተ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ።
እኔአለሁ👏👏👏
enem alehu
እድለኛ ነኝ እኮ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ነኝ እግዛቤር ይመስገን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትኑር
ክነፈ ርግብ ወብሩር ዘግቡር፣ወገባዋቲሃኒ ሃመልማለ ወርቅ፣ አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን፣አማን በአማን አማን በአማን፣ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።ዘመርን በትህትና፣ ይገባሻልና፣ ሆነሻል ከለላ፣የፅድቃችን ጥላ።ማርያም ፊደላችን፣ ፅሁፉን ማንበቢያችን፣የሁሉ መማርያ፣የአምላክ ማደርያ።አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን፣አማን በአማን አማን በአማን፣ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።ጌታሽን ወልደሻል፣አዝለሽ ተሰደሻል፣ፍቅርሽ ገደብ የለው፣ከቶ እንደ አንቺ ማነው?የእግዚአብሔር ከተማ፣የተመላሽ ግርማ፣ስምሽ ይጣፍጣል፣ከፍጥረት ይልቃል።አንቺ ምሥራቅ ነሽ ልጅሽም የፅድቅ ፀሃይ ነው እውነት በእውነት፣እውነት በእውነት እውነት በእውነት፣አያልቅም ቃልኪዳንሽ የአምላክ እናት።በዱር በገደሉ፣የኖሩ በቃሉ፣ሆነሻል ስንቃቸው፣አምባ መጠጊያቸው።በእንተ ማርያም ብሎ፣የጠራሽ ለምኖ፣ያጣ የምና፣ይድረስሽ ምሥጋና።አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን።አማን በአማን አማን በአማን፣ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።ምክንያት አለን እኛ፣ ተሰጥተሻል ለእኛ፣ሁሌም በልባችን፣ አለሽ እናታችን።የምትሆኝ ተስፋ፣አዝኖ ለተከፋ፣ቀርቦ ለለመነሽ፣አዛኝ እናት ነሽ።አንቺ ምሥራቅ ነሽ ልጅሽም የፅድቅ ፀሃይ ነው እውነት በእውነት፣እውነት በእውነት እውነት በእውነት፣አያልቅም ቃልኪዳንሽ የአምላክ እናት።ክነፈ ርግብ ወብሩር ዘግቡር፣ወገባዋቲሃኒ ሃመልማለ ወርቅ፣ አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን።አማን በአማን አማን በአማን፣ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።
Amen Amen Amen zmare Melakti yesmealna
betam betam enameseginalen
አሜን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቃራው በርሜል ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህ ሳልደርስህ በተሰጠህ ካልኪዳን ቤቴ ድረስ መተህ አጥምቀሀኝ ከደዌ ፈወስከኝ፣ልጆቼ ቤቴ ስራዬ ባረክልኝ፣አንተን የሰጠን እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን❤❤❤
ታድለሽ ቤትሽ ድረስ የተደረገልሽ የኔስ መቼ ይሆን ኡፍፍፍፍ
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ከልብሽ ፀልዩ እማምላክን ይሰማሻል፣ምልጆው ፀሎቱ ፈጣን ነው
@@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር ግራ ገባኝኮ ምን አይነት ፅሎት ነው እምትፅልዩት ግን እኔማ ተስፋም የለኝ ውስጤ ሰላም እንዳጣ እንደተጨነቀ ነው እኔ ምለው ፅበሉ ግድ ንስሀ ተገብቶ ነው እሚጠጣው ቲኒሽየ ነበረኝ ፈርቼ አስቀምጨዋለሁ 1 አመት አለፈው
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ መዝሙረ ዳዊትን ማታ ማታ ድገሚ፣መዝሙር 50 አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ የሚለውን የንሰሃ ነው፣ሌላው መምህር ዘበነ እንዳስተማሩት ፀሎትሽ አልሰማ ካለ ሰባት ሰባት ግዜ መዝሙር 69 ድገሚ አቤቱ እኔን ለመዳን ተመልከት ፣አቤቱ እኔን ለመርዳት ፍጠን የሚለውን በጣም ትንሽ ናት በፍፁም ልብ ሆነሽ ጠይቂው ይፈቅድልሻል፣ስገጂ በቀን ሰባቴ በዚህ ሁሉን ታሸንፊዋለሽ
@@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄርጀቨፀፀፀፀፀኘበጀሰወሰ,.ፀኘ ፈዠ ፀዐ. .ፈ.ፀዘፀ.ፀ፳...............ጀዘ❤ተ ፀዐፀ ፀተ.ኘኘ. አአአአአአሸሸሸሰ
ኦርቶዶክስ አድርገክ የፈጠርከኝ ጌታ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏🥰😊
ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ጥዑም ዝማሬ♥♥♥ ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ
qale hiwet yasemaln
አሜን ቤተሰብ አድርጉኝ
አሜን አሜን አሜን
😢hgg. ,😊😊😊
@@lamagrmd9383mk❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን የታደለ ቤተሰብ በስመአብ ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
@@Em.RUclips. እሽ እህት
@@የጌታየእናትለኔምእናቴናት ውድድ እህቴ
@@የጌታየእናትለኔምእናቴናት =-
ኧረ እኔ በገዛ ሀይማኖቴ መቀናቴስ እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ብቻ የናትህ ወዳጅ ስላረከኝ አመሰግናለዉ ከስደት መልስ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
አቤት ፀጋ አቤት ክብር አቤት መታደል እህትና ወንድም ዘማሪ መሆን ፈጣሪ ይባርካችሁ እኔም በየስደት አገሩ ስንጓለል ሂወቴን እና ጊዜዬን በሀፅያት አሳልፋለሁ እናተን የመራ ፈጣሪ እኔንም ወደቤቱ ይምራኝ 😢😢😢
አሜን።አሜን።አሜን
amen amen amen 🙏
አሜንአሜንአሜን🙏🙏በጣምማርያምን😢😢😢
Enema basedate egzyabhere ena embetea eyatabakughe lamesgena salabaka zamnea eyalafabeghie yasechanekaghile
😢😢😢🙏🏽
እንደርግብ ክንፍ በብር ያገጥሽ ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል አንቺ ምስራቅ ነሽ ልጅሽም የጽድቅ ፀሃይ እውነት በእውነት እውነት በእውነት አያልቅም ቃልኪዳንሽ የአምላክ እናት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን (፫)
አሜንእልልልልል
አሜንንንንን
Amen amen amen Elelelel🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@@abebuteshome213 ውዴ በማርያም ፍቅር ይሁንባችሁ ደምሩኝ በቅንነት የተዋህዶ ልጆች
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ ወርቅ(፪)አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን(፫)ኢየኃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ(፪)
በጣም ደስተኛ ነኝ ክርስቲያን በመሆኔ እህት ወንድሞቼ በጣም እወዳችሁ አለዉ ዝማሬ መላክት ያሰማልን✞✞💖💖💖
AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@dirbeesabasibe8147 balsa aaqZ0⁵I0öq😊
@@azebalemayehu154 ጦ😂😂😂😂😂
@@dirbeesabasibe8147ף
ወንድምና እህት ፀጋዉን ያብዛላችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ!
አሜንን
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ
Sebli hebtshi bebetu yatsenaln
@@gebremaryam1675 ፕሊስ ስብስክራይብ አደርጉኝ
አሜን አሜን ገና ልጆማቸዉ ይዘምሩልናል
አውሮፓ አሜሪካ ህዝቡ ብስጭት ላይ ነው። ካቶሊክና ፕሮቴንስታንት የተሳሳተ ትምህርት ስለአስተማሯቸው። ድረሱላቸው።
እኛ ባለንበት ሆነን እንፀልይላቸው::
ግሩም ነው!❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ገራሚ መዝሙር ነው ሳዳምጠው አቦ በሁሉ ነገሬ ነው ምስጥ የምለው ተባረኩ
ስንትና ስንት ግዜ በህይወቴ የሆነውን ሳስበው፣ ዘማሪት መስከረም በዚህ መዝሙርሽ አንድም ሳይቀር በደንብ ገልፀሽዋል። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ! እየቆየሁ ስሰማሽ ምን ያህል የተደረገልሽ ልጅ እንደሆንሽ እየገባኝ ነው። ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤ +++
የሆነ መቆጣጠር የማልችለው ስሜት ይሰማኛል፣ ሙሉ ሰውነቴን ይነዝረኛል ማርያምን በጣም ነው አጥንት የሚያለመልመው እሄ መዝሙር ፣ በቤቱ ያጽናን
እጅግ በጣም በትክክል ብለሀል እኔ ውስጤን ሁሉ ይረበሻል ደግሞ የድምፁ ግርማሞገስ
Mandasea endeat endsmetedaste emabetachene endehe setemasgane Egzyabehre yemasegane
አይ አንቺ ተዋህዶ እንዴት እደምታሳምሪን .እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው😘 የሊቃውንቱ ሽብሸባ ዝማሬው ቅንብሩ አንጀት ያረሰርሳል😍🥰🥰🥰 እመብረሀን እረጅሙሙሙሙሙን እድሜ ታድልልን❤️❤️
Hi love I thought of church
00
Thank/P
Eaaaaaaaaaa
@@tighstirussom5561 ask
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new segawene yabezalashu
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓላት ለሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ቅዱስ ጳውሎስ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያት በዓላት አደረሳችሁ 🌾🇪🇹
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አመብርሀን የስደተኞች እናት አትርሽኝ ሀጢያታኛዋን ልጂሽን በቃል ኪዳንሽ አስቢን❤❤❤❤❤❤
ወይይይ መታደላችሁ እህትና ወንድም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ😭😭እመቤ ማርያም ለሀገሬ አብቂኝ አዛኝቷ ከስደትመልሽኝ ናፈቀኝ ቤትሽ ደጅሽ 🙏🙏🙏
ዲያቆን ዘማሪ ይትባረክ እባላለሁ ሰብስክራይብ እንደራረግ ቤተሰብ እንሁን ገና ዩቱብ እየከፈትኩ ነው አዳዲስ ዝማሬዎችንና ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ጥያቄና መልሶችን ብሎም አስተምህሮዎችን ይዤላችሁ የምመጣ ይሆናል አሁንም እንደመግቢያ የተዘጋጁ ውይይቶችን ጀምሬያለሁ ቤተሰብ እንሁን በድንግል ማርያም ስም መልእክቴ ነው።
ደስይላል
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር!ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
🙏🙏🙏
በኦርቶዶክስ ነቴ እንዴት እንደምደሰት በስረአቷ ወደር የማይገኘላት ድንቅ እምነት ለዘላለም ትኖራለች !!
ማርያም ፊደላችን ፀድቁን ማንበቢያችንየሁሉ መማሪያ የአምላክ ማደሪያ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርያም ዛሬ በእለተቀኗ የሞቱን ደብ ዳቤ በህይወት ቀይራለች እናቴ እመቤቴ እኔ ን ሐጢያተኛሽን ሁሌም አትለይኝ አሜንንንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ህትእር
9
የፍቅር
@@Em.RUclips.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ድምፃቸው እራሱ አንድ ነው።😍
Leke new ymsaselal
ቨ
ወይኔ እንዴት መታደል ነው እኔን እንዲህ ደስ ያለኝ ቤተሰቦቻቻውማ እንዴት ይደሱቱ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ።
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዛሬ እኮ ሰኔ21የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል ነው ከዚህ ያደረሰችኝ ድንግል ማርያም ከልጇጋር ነው መሰላሌ ነሽ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ደጋፊዬ የስደቷ እናቴ ብርታቴ ከኔ ኡትራቂ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡርወገበዋሃቲኒ ሐመልማለ ወርቅአንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ጸሀየ ፅድቅ አማን በአማንኢየሀልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል ፪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
_ዝማሬ መላእክቲ የሥምዓልና ኣሜን ጸሎትን በረከትን ናይ እመ ብርሃን ምሥ ኹላትና ብኣማላድነታ እንኣምን ይኹን ኣሜን ፫ 💙_
ወይ መታደል እኞም ሰደተኝች በሰላም ለሀገራችን አብቂን❤❤❤
ብሰማው ብሰማው የማልግበው ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
በእንተ ማርያም ብሎ የጠራሽ ለምኖያጣ የለምና ይደስሽ ምስጋና💕💕❤💖💖❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን
እውነት እውነት ❤❤❤ፈጣሪይባርካችሁ_😭😭😭
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እንዴት ነው ደስ የሚለው እንኳንም የተዋህዶ ልጂ ሆንኩ
በእዉነት የእርሱን ስም ለማወደስ ያስጀመረ አምላክ ከፍፃሜ ያድርግላችሁ ለዘልአለም ብሩህ ልብ ይስጣችሁ ይህን መዝሙር ሰምቶ የእግ/ር አምላክን ስም ለማመስገን ቃላት ያጥራል በእዉነት ልቤ ብርሀን ነው የተሰማዉ
ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✝️ አባቴ ይመጣል ለኢትዮጵያ🙏 ይመጣል የእኛ ያወጣናን✝️ ከጭንቀት ከመከራ ቅዱስ💖 ጊዮርጊስ አባቴ ወዳጄ አሜን አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖
ኦርቶዶክ መሆን እንዴት መታደል ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብሰማው ብሰማው የማልጠገብው መዝሙር ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልል ወድም እና እህት እግዚአብሔር ባንድ ላይ ሆነው ማመስገን ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🙏 ዝማሬን መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@Em.RUclips. እሽ
እዉይ መታደል እኮ ነዉ ኦሪቶዶክስ መሆን ክብሪ ለአምላካችን መድሃንታችን ለእየሱስ ክሪስቶስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሲባርክ እንደዚህ ነዉ ከአንድ ቤተሰብ እንደዚህ በሚያምር ህይወትን በሚያድስ ዝማሬ መታጀብ እመብርሃን በደጇ ታቆያችሁ ክፉ አይንካችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን!🙏🙏🙏💕
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ ፡፡
Hii Selam Selam Daniyyel
😢እረኛየ እረኛየ እረኛየ መተማመኛየ❤❤❤በጣም ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ🙏🙏🙏👍
"ክነፈ ርግብ" ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ...አትጥፉብን ቶሎ ቶሎ ኑልን በጉጉት ነው ሁሌም ዝማሬያችሁን የምጠብቀው
ዝማሬ መላእህትን ያሰማልን እስኪ በፁሁፍ ላኩልኝ ዘሩን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መታደልህ እንደዚህ ያለ ድምጽ እና ግጥም ልኡል እግዚአብሔ ሰቶህ እኛን ስትሳለቅስ የኔ ልዩ ነው ታች ተንታ ሚካኤል ጠብቄ ከሳድጎኝ አሁን ለማመስገን በቃሁ
ወንድምና እህት ፀጋዉን ያብዛላችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ
የዘመረ አንደበት "ቃለ ህይወት ያሰማልን ""እግዚአብሔር ዘወትር በቀን፥በማታ፥በለሊት፥በማለዳ "ይመስገን አሜን (3)🙏🙏(
የማሪያም የምስጋና መዝሙር በተከፈተ ቁጥር እምባዬ ሣላስበው የሚፈሠው ነገር ሥ ክብር ምስጋና ለእመቤቴ
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጣችሁ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወጦ ከመቅረት ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ በቤቱ ያጽናልን። አሜን!
@@Em.RUclips. እሺ ውድ ነይ እችም
@@ማርታዩቱብ እሽ
@@Em.RUclips. እም አረጉሻልው
ይሄን መዝሙር ስስማ ውስጤ በደስታ ይሞላል የምር ኡፍ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላላም ትኑር መጨረሻየን አሳምረው የድንግልማርያም ልጅ ደስታዬ እጥፍነው
በጣም ወገኖች ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እኛንም በፀለታቹሁ አስብን በስድት ያለናውን እመ አምላክ ትርድን አሜን አሜን አሜን
አቤት ውበት አቤት መታደል የእውነት መርጦ ኦርቶዶክስ ያደርገኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ 🤲💚
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ❤
“ምነው የዚህ ቤተሰብ አባል በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ፤ በተዋህዶ አንድ ቤተሰብ መሆናችንን ሳስብ ተጽናናሁ፡፡”ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናችሁ!
Je ne mona je sq
እግዚአብሔር እድምና ጸጋ ይስጦልን።
@@hanagergish5124ĺyboimkm
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልንህ ወንድም ዓለም
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል
እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የግብፅን ከተሞች ምድርን ሞልተን የሚለውን መዝሙር ርዕሱን ንገሩኝ የምታውቁ❤ በማርያም❤
ኩራባቸው የአባታችንን መዝሙርና ገድል ለኩልን።ከአሶሳ
ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ያስደስታል የኦርቶዶስ በአላችን እሰይ እሰይ በረቱልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን! !!!!!!!!!!!!!!
እልልልልልልልልል🥰🥰🥰ሙዝሙረ መላክ ያሰማችሁ ፀጋችሁን ይብዛቹሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ አሃዱ አምላክ አሜን አባ እንድርያስ ህይወተይ ተመልከት እትብል መዝሙር ክትምረቅ እንተላ ይዝከረኒ አሎ ምሉእ ለይቲ እስካብ 10 ሰዓት እናዘመርና ሓዲርና ብሓቂ አብ ህይወተይ ከም ሻዑ መንፈሳዊ ህይወተይ ተሓጉሰ አይፈልጥን ዘማሪ ዶ/ር ሃፍቶም ቃለ ህይወት የስመዐልና ናይ አገልግሎት ህይወትካ እውን የንወሐልና።
ዝማሬኹም ይሰመዓልኩም ከም ኣቦና ዳዊትን ኣቦና ያሬድን ኣሰሮም የስዕብኩም።
እንዴት መታደል ነው ግሩም ተሰጥኦ ❤️ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማችሁ ::
የምወድሽ ስብልዬ ሽብሻብዬን ነው. የምታስታውሺኝ ለቀምት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን⛪እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻⛪⛪⛪👆🙏🙏🙏🙏🙏
ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ 💒💒👏👏♥♥
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤
እማዳም ቤት ሁኜ ይሄን መዝሙር ሥሠማ የት እንዳለሁ አላቅም ቤተ መቅዴሥ ያለሁ ነው የሚመሥለኝ በእንባ እዬተሞላሁ ነው የማዳምጠው እግዚያብሄር ይመሥገን ተዋህዶ መሆን መታዴልነው ዝማሬ መላክት ያሠማልን እህት ወንድሞቺ በቤቱ ያፅናቺሁ እመቤት ልጄ ወዳጄ ትበላቺሁ እናንተን የወለዴ እናትና አባት እግዚያብሄር ይባርካቼው
እህቴ እና ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አንተም ኑርልን
@@HaymanotDefaru⁰⁰
በቤተክርስቲያን ውስጥ እያገለገልኩ እየተማርኩ በማደጌ እጅጉን ደስ ደስ ይለኛል ልደትዬ ያረግሽልኝን መች እረሳዋለው የኔን እንደሰማች የሁላችሁንም ትስማ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ፡፡
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችህ፣ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታድየ ኦረቶዶክሰ እኮ ነኝ❤❤❤❤
❤🎉😊
ክነፈ ርግብ
እውነትም መታደል ነው እኮ!🙏🏾 እግዚአብሔር ይመስገን ... እግዚአብሔር ያፅናን
ታድለን
ወንድም እና እህቶች ደስ ትላላችሁ በርቱ!!
❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን እሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን እሜን
ዝማሬ መልአክትን የሰማልን በእውነትከተቻላቹ በማሪያም እስክ ጻፉልን
አይ መታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እትና ወድም ደስይላሎሉ ቸሩ መድሀንያለም ይጠብቃችሁ ከኔ ከሀጢያተኛዉ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
ይሄ መዝሙር እማምላክን ለእኔ ነው የዘመረሽው❤ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ተሥፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውረሥልን❤ እረጅም እድሜ አጤና ጋር ያድልልን❤በእውነት ቃለህይወት የሰሜልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እንዴት ነፍስ የሚያለመልም መዝሙር ነው። 👏💚💛❤️
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ምንኛ መታደል ነው ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ እስከ መጨረሻው ያጽናችሁ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ አሜን
የፕሮግራም
ብስማው ብስማው የማልጠግበው መዝሙር አቤቱ በስደት ያለን ልጆችህን ለደጂህ አብቃን😢😢😢😢
😢😢😢😢
ታድላችሁ:: እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን, እግዚአብሔርን በዝማሬ ማመስገን እጅግ መታደል ነው
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ርህሩህ ፍቅር ታላቅ ባለጸጋ💖 ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና 🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል እናቴ አሜን አሜን✝️አሜን✝️አንቲ ✝️ ምስራቅ አመልማል ወርቅ💖 አማን በአማን እያለ ወላዲተ ቃል ወወልዲኪ ፀአይ ነፍስን የማለመልም ደስ የሚል✝️🙏 መዝሙር እመብርሃን 🙏✝️ ትባርካቹሁ አሜን 🙏💖✝️ ✝️አሜን ✝️አሜን✝️🙏☀️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነትዝማሬመላእክትያስማልንእመብርህንትጠብቃችሁ❤❤
እልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ውይ መታደል በቤቱ ያፅናችሁ አሜን
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን
ክነፈ ርግብክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡርወገበዋቲሃኒ አንቲ ሀመልማለወርቅአንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሀይ ፅድቅአማን በአማን×3እየሀልቅ ኪዳነኪ ወላዲተ አምላክዘመርን በትህትና ይገባሻልናሆነሻል ከለላ የፅድቃችን ጥላማርያም ፊደላችን ፅዮን ማንበብያችንየሁሉ መማርያ የአምላክ ማደርያአዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።ጌታሽን ወልደሻል አዝለሽ ተሰደሻልፍቅርሽ ገደብ የለው ከቶ እዳንቺ ሚነውየእግዚአብሄር ከተማ የተመላሽ ግርማስምሽ ይጣፍጣል ከፍጥረት ይልቃልአዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።በዱር በገደሉ የኖሩ በቃሉሆነሻል ስንቃቸው አንባ መጠጊያቸውበእንተ ማርያም ብሎ የጠራሽ ለምኖያጣ የለምና ይድረስሽ ምስጋናአዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ምክንያት አለን እኛ ተሰተሻል ለኛሁሌም በልባችን አለሽ እናታችንየምትሆኚ ተስፋ አዝኖ ለተከፋቀርቦ ለለመነሽ አፅናኝ እናት ነሽአዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።@webzema
ሳላውቅህ የወደድከኝ የቀረብከኝ ብዙነገር ያረክልኝ ድንቅ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ክበርልኝ!!!
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጸናችሁ በጣም የምወዳቹሁ ዘማሪያን ፀጋውን ያብዛላችሁ ⛪
Enkan desy alachu kale hiwet yasemalin
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ሁላችንም በቤቱ ያጽናን።
እኔ. ሁል. ጊዜ. በጣም. ደስተኛ. ነኝ. ክርስቲያን. በመሆኔ. እህትና ወንዲሜ. ዝማሬ. መላይክት. ያሠማልን. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ልብን የሚያሳርፍ ለጆሮም የሚጥም ጥዑም ዝማሬ።
እመብርሀንን ይህን መዝሙር በቀን5ጊዜ እሰማዋለሁ ኦርቶዶክሥ መሆን መታደል ነዉ
እዉነት ነዉ
ወይኔ 🛑በጣም የምወደውን መዝሙር ነው ውብ አድርጋችሁ የዘመራችሁት ሀብትሽ እና ሰብሊ፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ፡፡
ባህርይ
@@tsegayehailu2780 hulum.
@@tsegayehailu2780hi
ውዶች በማሪያም ፍቅር ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እንደማመር
V
እልልልልልልልል 🤲🤲🤲 እልልልልልልልል 👏👏👏 እልልልልልልልል👏🤲🤲🤲👏 እግዛአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላክትን ያስማልን 🙏❤👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏❤🙏
😢😢ከመዳም ኩሽና ሁኜ ይህን መዝሙር ስሰማ ደሴ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ መቅደስ ውስጥ ያለሁ ነው እሚመስለኝ ጌታ ሆይ እንኳንም ተዋሕዶ አደረከኝ !!!!
የኔ ማርርር
😪🤲❣
ወዳገርሽ ለመምጣት ያብቃሽ
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
_እኔም እንዳ ኣንቺ_
ይህንን መዝሙር ሲሰማ ማነው እንደኔ ከውስጡ ዝለል ዝለል የሚል ስሜት ሚሰማው።
እኔ ወንድሜ👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔም ወንድሜ
በኣማን ዝንቱ መዝሙር ዘያእትት ኣኣጋንንተ ወያጠልል ኣዕጽምተ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ።
እኔአለሁ👏👏👏
enem alehu
እድለኛ ነኝ እኮ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ነኝ እግዛቤር ይመስገን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትኑር
ክነፈ ርግብ ወብሩር ዘግቡር፣
ወገባዋቲሃኒ ሃመልማለ ወርቅ፣
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን፣
አማን በአማን አማን በአማን፣
ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።
ዘመርን በትህትና፣
ይገባሻልና፣
ሆነሻል ከለላ፣
የፅድቃችን ጥላ።
ማርያም ፊደላችን፣
ፅሁፉን ማንበቢያችን፣
የሁሉ መማርያ፣
የአምላክ ማደርያ።
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን፣
አማን በአማን አማን በአማን፣
ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።
ጌታሽን ወልደሻል፣
አዝለሽ ተሰደሻል፣
ፍቅርሽ ገደብ የለው፣
ከቶ እንደ አንቺ ማነው?
የእግዚአብሔር ከተማ፣
የተመላሽ ግርማ፣
ስምሽ ይጣፍጣል፣
ከፍጥረት ይልቃል።
አንቺ ምሥራቅ ነሽ ልጅሽም የፅድቅ ፀሃይ ነው እውነት በእውነት፣
እውነት በእውነት እውነት በእውነት፣
አያልቅም ቃልኪዳንሽ የአምላክ እናት።
በዱር በገደሉ፣
የኖሩ በቃሉ፣
ሆነሻል ስንቃቸው፣
አምባ መጠጊያቸው።
በእንተ ማርያም ብሎ፣
የጠራሽ ለምኖ፣
ያጣ የምና፣
ይድረስሽ ምሥጋና።
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን።
አማን በአማን አማን በአማን፣
ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።
ምክንያት አለን እኛ፣
ተሰጥተሻል ለእኛ፣
ሁሌም በልባችን፣
አለሽ እናታችን።
የምትሆኝ ተስፋ፣
አዝኖ ለተከፋ፣
ቀርቦ ለለመነሽ፣
አዛኝ እናት ነሽ።
አንቺ ምሥራቅ ነሽ ልጅሽም የፅድቅ ፀሃይ ነው እውነት በእውነት፣
እውነት በእውነት እውነት በእውነት፣
አያልቅም ቃልኪዳንሽ የአምላክ እናት።
ክነፈ ርግብ ወብሩር ዘግቡር፣
ወገባዋቲሃኒ ሃመልማለ ወርቅ፣
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሃየ ፅድቅ አማን በአማን።
አማን በአማን አማን በአማን፣
ኢየሃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል።
Amen Amen Amen zmare Melakti yesmealna
betam betam enameseginalen
አሜን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቃራው በርሜል ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህ ሳልደርስህ በተሰጠህ ካልኪዳን ቤቴ ድረስ መተህ አጥምቀሀኝ ከደዌ ፈወስከኝ፣ልጆቼ ቤቴ ስራዬ ባረክልኝ፣አንተን የሰጠን እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን❤❤❤
ታድለሽ ቤትሽ ድረስ የተደረገልሽ የኔስ መቼ ይሆን ኡፍፍፍፍ
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ከልብሽ ፀልዩ እማምላክን ይሰማሻል፣ምልጆው ፀሎቱ ፈጣን ነው
@@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር ግራ ገባኝኮ ምን አይነት ፅሎት ነው እምትፅልዩት ግን እኔማ ተስፋም የለኝ ውስጤ ሰላም እንዳጣ እንደተጨነቀ ነው እኔ ምለው ፅበሉ ግድ ንስሀ ተገብቶ ነው እሚጠጣው ቲኒሽየ ነበረኝ ፈርቼ አስቀምጨዋለሁ 1 አመት አለፈው
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ መዝሙረ ዳዊትን ማታ ማታ ድገሚ፣መዝሙር 50 አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ የሚለውን የንሰሃ ነው፣ሌላው መምህር ዘበነ እንዳስተማሩት ፀሎትሽ አልሰማ ካለ ሰባት ሰባት ግዜ መዝሙር 69 ድገሚ አቤቱ እኔን ለመዳን ተመልከት ፣አቤቱ እኔን ለመርዳት ፍጠን የሚለውን በጣም ትንሽ ናት በፍፁም ልብ ሆነሽ ጠይቂው ይፈቅድልሻል፣ስገጂ በቀን ሰባቴ በዚህ ሁሉን ታሸንፊዋለሽ
@@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄርጀቨፀፀፀፀፀኘበጀሰወሰ,.ፀኘ ፈዠ ፀዐ. .ፈ.ፀዘፀ.ፀ፳...............ጀዘ❤ተ ፀዐፀ ፀተ.ኘኘ. አአአአአአሸሸሸሰ
ኦርቶዶክስ አድርገክ የፈጠርከኝ ጌታ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏🥰😊
ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ጥዑም ዝማሬ♥♥♥ ተባረኩ
በቤቱ ያፅናችሁ
qale hiwet yasemaln
አሜን ቤተሰብ አድርጉኝ
አሜን አሜን አሜን
😢hgg.
,😊😊😊
@@lamagrmd9383mk❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የታደለ ቤተሰብ በስመአብ ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
@@Em.RUclips. እሽ እህት
@@የጌታየእናትለኔምእናቴናት ውድድ እህቴ
@@የጌታየእናትለኔምእናቴናት =-
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ኧረ እኔ በገዛ ሀይማኖቴ መቀናቴስ እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ብቻ የናትህ ወዳጅ ስላረከኝ አመሰግናለዉ ከስደት መልስ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
አቤት ፀጋ አቤት ክብር አቤት መታደል እህትና ወንድም ዘማሪ መሆን ፈጣሪ ይባርካችሁ እኔም በየስደት አገሩ ስንጓለል ሂወቴን እና ጊዜዬን በሀፅያት አሳልፋለሁ እናተን የመራ ፈጣሪ እኔንም ወደቤቱ ይምራኝ 😢😢😢
አሜን።አሜን።አሜን
amen amen amen 🙏
አሜንአሜንአሜን🙏🙏
በጣምማርያምን😢😢😢
Enema basedate egzyabhere ena embetea eyatabakughe lamesgena salabaka zamnea eyalafabeghie yasechanekaghile
😢😢😢🙏🏽
እንደርግብ ክንፍ በብር ያገጥሽ
ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል
አንቺ ምስራቅ ነሽ ልጅሽም የጽድቅ ፀሃይ
እውነት በእውነት እውነት በእውነት
አያልቅም ቃልኪዳንሽ የአምላክ እናት
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን (፫)
አሜንእልልልልል
አሜንንንንን
Amen amen amen Elelelel🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@@abebuteshome213 ውዴ በማርያም ፍቅር ይሁንባችሁ ደምሩኝ በቅንነት የተዋህዶ ልጆች
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር
ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ ወርቅ(፪)
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን(፫)
ኢየኃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ(፪)
በጣም ደስተኛ ነኝ ክርስቲያን በመሆኔ እህት ወንድሞቼ በጣም እወዳችሁ አለዉ ዝማሬ መላክት ያሰማልን✞✞💖💖💖
AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@dirbeesabasibe8147 balsa aaqZ0⁵I0öq😊
@@azebalemayehu154 ጦ😂😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን
@@dirbeesabasibe8147ף
ወንድምና እህት ፀጋዉን ያብዛላችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ!
አሜንን
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ
Sebli hebtshi bebetu yatsenaln
@@gebremaryam1675 ፕሊስ ስብስክራይብ አደርጉኝ
አሜን አሜን ገና ልጆማቸዉ ይዘምሩልናል
አውሮፓ አሜሪካ ህዝቡ ብስጭት ላይ ነው። ካቶሊክና ፕሮቴንስታንት የተሳሳተ ትምህርት ስለአስተማሯቸው። ድረሱላቸው።
እኛ ባለንበት ሆነን እንፀልይላቸው::
ግሩም ነው!❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
አሜንን
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ገራሚ መዝሙር ነው ሳዳምጠው አቦ በሁሉ ነገሬ ነው ምስጥ የምለው ተባረኩ
ስንትና ስንት ግዜ በህይወቴ የሆነውን ሳስበው፣ ዘማሪት መስከረም በዚህ መዝሙርሽ አንድም ሳይቀር በደንብ ገልፀሽዋል። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ! እየቆየሁ ስሰማሽ ምን ያህል የተደረገልሽ ልጅ እንደሆንሽ እየገባኝ ነው። ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤ +++
የሆነ መቆጣጠር የማልችለው ስሜት ይሰማኛል፣ ሙሉ ሰውነቴን ይነዝረኛል ማርያምን በጣም ነው አጥንት የሚያለመልመው እሄ መዝሙር ፣ በቤቱ ያጽናን
እጅግ በጣም በትክክል ብለሀል እኔ ውስጤን ሁሉ ይረበሻል ደግሞ የድምፁ ግርማሞገስ
Mandasea endeat endsmetedaste emabetachene endehe setemasgane Egzyabehre yemasegane
አይ አንቺ ተዋህዶ እንዴት እደምታሳምሪን .እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው😘 የሊቃውንቱ ሽብሸባ ዝማሬው ቅንብሩ አንጀት ያረሰርሳል😍🥰🥰🥰 እመብረሀን እረጅሙሙሙሙሙን እድሜ ታድልልን❤️❤️
Hi love I thought of church
00
Thank/
P
Eaaaaaaaaaa
@@tighstirussom5561 ask
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new segawene yabezalashu
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓላት ለሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ቅዱስ ጳውሎስ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያት በዓላት አደረሳችሁ 🌾🇪🇹
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
አመብርሀን የስደተኞች እናት አትርሽኝ ሀጢያታኛዋን ልጂሽን በቃል ኪዳንሽ አስቢን❤❤❤❤❤❤
ወይይይ መታደላችሁ እህትና ወንድም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ😭😭እመቤ ማርያም ለሀገሬ አብቂኝ አዛኝቷ ከስደትመልሽኝ ናፈቀኝ ቤትሽ ደጅሽ 🙏🙏🙏
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ዲያቆን ዘማሪ ይትባረክ እባላለሁ ሰብስክራይብ እንደራረግ ቤተሰብ እንሁን ገና ዩቱብ እየከፈትኩ ነው አዳዲስ ዝማሬዎችንና ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ጥያቄና መልሶችን ብሎም አስተምህሮዎችን ይዤላችሁ የምመጣ ይሆናል አሁንም እንደመግቢያ የተዘጋጁ ውይይቶችን ጀምሬያለሁ ቤተሰብ እንሁን በድንግል ማርያም ስም መልእክቴ ነው።
ደስይላል
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር!
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
🙏🙏🙏
በኦርቶዶክስ ነቴ እንዴት እንደምደሰት በስረአቷ ወደር የማይገኘላት ድንቅ እምነት ለዘላለም ትኖራለች !!
ማርያም ፊደላችን ፀድቁን ማንበቢያችን
የሁሉ መማሪያ የአምላክ ማደሪያ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርያም ዛሬ በእለተቀኗ የሞቱን ደብ ዳቤ በህይወት ቀይራለች እናቴ እመቤቴ እኔ ን ሐጢያተኛሽን ሁሌም አትለይኝ አሜንንንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ህትእር
9
የፍቅር
@@Em.RUclips.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
ድምፃቸው እራሱ አንድ ነው።😍
Leke new ymsaselal
ቨ
ወይኔ እንዴት መታደል ነው እኔን እንዲህ ደስ ያለኝ ቤተሰቦቻቻውማ እንዴት ይደሱቱ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ።
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዛሬ እኮ ሰኔ21የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል ነው ከዚህ ያደረሰችኝ ድንግል ማርያም ከልጇጋር ነው መሰላሌ ነሽ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ደጋፊዬ የስደቷ እናቴ ብርታቴ ከኔ ኡትራቂ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር
ወገበዋሃቲኒ ሐመልማለ ወርቅ
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ጸሀየ ፅድቅ አማን በአማን
ኢየሀልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ ቃል ፪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
_ዝማሬ መላእክቲ የሥምዓልና ኣሜን ጸሎትን በረከትን ናይ እመ ብርሃን ምሥ ኹላትና ብኣማላድነታ እንኣምን ይኹን ኣሜን ፫ 💙_
ወይ መታደል እኞም ሰደተኝች በሰላም ለሀገራችን አብቂን❤❤❤
ብሰማው ብሰማው የማልግበው ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
በእንተ ማርያም ብሎ
የጠራሽ ለምኖ
ያጣ የለምና ይደስሽ ምስጋና💕💕❤💖💖❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
እውነት እውነት ❤❤❤ፈጣሪይባርካችሁ_😭😭😭
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እንዴት ነው ደስ የሚለው እንኳንም የተዋህዶ ልጂ ሆንኩ
በእዉነት የእርሱን ስም ለማወደስ ያስጀመረ አምላክ ከፍፃሜ ያድርግላችሁ ለዘልአለም ብሩህ ልብ ይስጣችሁ ይህን መዝሙር ሰምቶ የእግ/ር አምላክን ስም ለማመስገን ቃላት ያጥራል በእዉነት ልቤ ብርሀን ነው የተሰማዉ
ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✝️ አባቴ ይመጣል ለኢትዮጵያ🙏 ይመጣል የእኛ ያወጣናን✝️ ከጭንቀት ከመከራ ቅዱስ💖 ጊዮርጊስ አባቴ ወዳጄ አሜን አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖
ኦርቶዶክ መሆን እንዴት መታደል ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብሰማው ብሰማው የማልጠገብው መዝሙር ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልል ወድም እና እህት እግዚአብሔር ባንድ ላይ ሆነው ማመስገን ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🙏 ዝማሬን መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
@@Em.RUclips. እሽ
እዉይ መታደል እኮ ነዉ ኦሪቶዶክስ መሆን ክብሪ ለአምላካችን መድሃንታችን ለእየሱስ ክሪስቶስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሲባርክ እንደዚህ ነዉ ከአንድ ቤተሰብ እንደዚህ በሚያምር ህይወትን በሚያድስ ዝማሬ መታጀብ እመብርሃን በደጇ ታቆያችሁ ክፉ አይንካችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን!🙏🙏🙏💕
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ ፡፡
Hii Selam Selam Daniyyel
😢እረኛየ እረኛየ እረኛየ መተማመኛየ❤❤❤በጣም ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ🙏🙏🙏👍
"ክነፈ ርግብ" ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ...አትጥፉብን ቶሎ ቶሎ ኑልን በጉጉት ነው ሁሌም ዝማሬያችሁን የምጠብቀው
አሜን ቤተሰብ አድርጉኝ
ዝማሬ መላእህትን ያሰማልን እስኪ በፁሁፍ ላኩልኝ ዘሩን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መታደልህ እንደዚህ ያለ ድምጽ እና ግጥም ልኡል እግዚአብሔ ሰቶህ እኛን ስትሳለቅስ የኔ ልዩ ነው ታች ተንታ ሚካኤል ጠብቄ ከሳድጎኝ አሁን ለማመስገን በቃሁ
ወንድምና እህት ፀጋዉን ያብዛላችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ
የዘመረ አንደበት "ቃለ ህይወት ያሰማልን "
"እግዚአብሔር ዘወትር በቀን፥በማታ፥በለሊት፥በማለዳ "ይመስገን አሜን (3)🙏🙏(
የማሪያም የምስጋና መዝሙር በተከፈተ ቁጥር እምባዬ ሣላስበው የሚፈሠው ነገር ሥ ክብር ምስጋና ለእመቤቴ
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጣችሁ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወጦ ከመቅረት ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏
amen amen amen 🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ በቤቱ ያጽናልን። አሜን!
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
@@Em.RUclips. እሺ ውድ ነይ እችም
@@ማርታዩቱብ እሽ
@@Em.RUclips. እም አረጉሻልው
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር!
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ይሄን መዝሙር ስስማ ውስጤ በደስታ ይሞላል የምር ኡፍ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላላም ትኑር መጨረሻየን አሳምረው የድንግልማርያም ልጅ ደስታዬ እጥፍነው
በጣም ወገኖች
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
እኛንም በፀለታቹሁ አስብን
በስድት ያለናውን
እመ አምላክ ትርድን አሜን አሜን አሜን
አቤት ውበት አቤት መታደል የእውነት መርጦ ኦርቶዶክስ ያደርገኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ 🤲💚
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ❤
“ምነው የዚህ ቤተሰብ አባል በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ፤ በተዋህዶ አንድ ቤተሰብ መሆናችንን ሳስብ ተጽናናሁ፡፡”
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናችሁ!
Je ne mona je sq
እግዚአብሔር እድምና ጸጋ ይስጦልን።
@@hanagergish5124ĺyboimkm
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልንህ ወንድም ዓለም
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል
እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የግብፅን ከተሞች ምድርን ሞልተን የሚለውን መዝሙር ርዕሱን ንገሩኝ የምታውቁ❤ በማርያም❤
ኩራባቸው የአባታችንን መዝሙርና ገድል ለኩልን።ከአሶሳ
ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ያስደስታል የኦርቶዶስ በአላችን እሰይ እሰይ በረቱልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን! !!!!!!!!!!!!!!
ዲያቆን ዘማሪ ይትባረክ እባላለሁ ሰብስክራይብ እንደራረግ ቤተሰብ እንሁን ገና ዩቱብ እየከፈትኩ ነው አዳዲስ ዝማሬዎችንና ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ጥያቄና መልሶችን ብሎም አስተምህሮዎችን ይዤላችሁ የምመጣ ይሆናል አሁንም እንደመግቢያ የተዘጋጁ ውይይቶችን ጀምሬያለሁ ቤተሰብ እንሁን በድንግል ማርያም ስም መልእክቴ ነው።
እልልልልልልልልል🥰🥰🥰ሙዝሙረ መላክ ያሰማችሁ ፀጋችሁን ይብዛቹሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ አሃዱ አምላክ አሜን አባ እንድርያስ ህይወተይ ተመልከት እትብል መዝሙር ክትምረቅ እንተላ ይዝከረኒ አሎ ምሉእ ለይቲ እስካብ 10 ሰዓት እናዘመርና ሓዲርና ብሓቂ አብ ህይወተይ ከም ሻዑ መንፈሳዊ ህይወተይ ተሓጉሰ አይፈልጥን ዘማሪ ዶ/ር ሃፍቶም ቃለ ህይወት የስመዐልና ናይ አገልግሎት ህይወትካ እውን የንወሐልና።
ዝማሬኹም ይሰመዓልኩም ከም ኣቦና ዳዊትን ኣቦና ያሬድን ኣሰሮም የስዕብኩም።
እንዴት መታደል ነው ግሩም ተሰጥኦ ❤️ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማችሁ ::
የምወድሽ ስብልዬ ሽብሻብዬን ነው. የምታስታውሺኝ ለቀምት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን⛪እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ዲያቆን ዘማሪ ይትባረክ እባላለሁ ሰብስክራይብ እንደራረግ ቤተሰብ እንሁን ገና ዩቱብ እየከፈትኩ ነው አዳዲስ ዝማሬዎችንና ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ጥያቄና መልሶችን ብሎም አስተምህሮዎችን ይዤላችሁ የምመጣ ይሆናል አሁንም እንደመግቢያ የተዘጋጁ ውይይቶችን ጀምሬያለሁ ቤተሰብ እንሁን በድንግል ማርያም ስም መልእክቴ ነው።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻⛪⛪⛪👆🙏🙏🙏🙏🙏
ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ 💒💒👏👏♥♥
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤
እማዳም ቤት ሁኜ ይሄን መዝሙር ሥሠማ የት እንዳለሁ አላቅም ቤተ መቅዴሥ ያለሁ ነው የሚመሥለኝ በእንባ እዬተሞላሁ ነው የማዳምጠው እግዚያብሄር ይመሥገን ተዋህዶ መሆን መታዴልነው ዝማሬ መላክት ያሠማልን እህት ወንድሞቺ በቤቱ ያፅናቺሁ እመቤት ልጄ ወዳጄ ትበላቺሁ እናንተን የወለዴ እናትና አባት እግዚያብሄር ይባርካቼው
እህቴ እና ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አንተም ኑርልን
@@HaymanotDefaru⁰⁰
@@HaymanotDefaru⁰⁰
በቤተክርስቲያን ውስጥ እያገለገልኩ እየተማርኩ በማደጌ እጅጉን ደስ ደስ ይለኛል
ልደትዬ ያረግሽልኝን መች እረሳዋለው የኔን እንደሰማች የሁላችሁንም ትስማ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ፡፡
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችህ፣ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታድየ ኦረቶዶክሰ እኮ ነኝ❤❤❤❤
❤🎉😊
ክነፈ ርግብ
እውነትም መታደል ነው እኮ!🙏🏾 እግዚአብሔር ይመስገን ... እግዚአብሔር ያፅናን
ታድለን
ወንድም እና እህቶች ደስ ትላላችሁ በርቱ!!
❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን እሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን እሜን
ዝማሬ መልአክትን የሰማልን በእውነት
ከተቻላቹ በማሪያም እስክ ጻፉልን
አይ መታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እትና ወድም ደስይላሎሉ ቸሩ መድሀንያለም ይጠብቃችሁ ከኔ ከሀጢያተኛዉ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
ይሄ መዝሙር እማምላክን ለእኔ ነው የዘመረሽው❤ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ተሥፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውረሥልን❤ እረጅም እድሜ አጤና ጋር ያድልልን❤በእውነት ቃለህይወት የሰሜልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እንዴት ነፍስ የሚያለመልም መዝሙር ነው። 👏💚💛❤️
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ምንኛ መታደል ነው ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ እስከ መጨረሻው ያጽናችሁ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ አሜን
የፕሮግራም
ብስማው ብስማው የማልጠግበው መዝሙር አቤቱ በስደት ያለን ልጆችህን ለደጂህ አብቃን😢😢😢😢
😢😢😢😢
ታድላችሁ::
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን, እግዚአብሔርን በዝማሬ ማመስገን እጅግ መታደል ነው
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ርህሩህ ፍቅር ታላቅ ባለጸጋ💖 ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና 🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል እናቴ አሜን አሜን✝️አሜን✝️አንቲ ✝️ ምስራቅ አመልማል ወርቅ💖 አማን በአማን እያለ ወላዲተ ቃል ወወልዲኪ ፀአይ ነፍስን የማለመልም ደስ የሚል✝️🙏 መዝሙር እመብርሃን 🙏✝️ ትባርካቹሁ አሜን 🙏💖✝️ ✝️አሜን ✝️አሜን✝️🙏☀️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነትዝማሬመላእክትያስማልንእመብርህንትጠብቃችሁ❤❤
እልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
ውይ መታደል በቤቱ ያፅናችሁ አሜን
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን
ክነፈ ርግብ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር
ወገበዋቲሃኒ አንቲ ሀመልማለወርቅ
አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሀይ ፅድቅ
አማን በአማን×3
እየሀልቅ ኪዳነኪ ወላዲተ አምላክ
ዘመርን በትህትና ይገባሻልና
ሆነሻል ከለላ የፅድቃችን ጥላ
ማርያም ፊደላችን ፅዮን ማንበብያችን
የሁሉ መማርያ የአምላክ ማደርያ
አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።
ጌታሽን ወልደሻል አዝለሽ ተሰደሻል
ፍቅርሽ ገደብ የለው ከቶ እዳንቺ ሚነው
የእግዚአብሄር ከተማ የተመላሽ ግርማ
ስምሽ ይጣፍጣል ከፍጥረት ይልቃል
አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።
በዱር በገደሉ የኖሩ በቃሉ
ሆነሻል ስንቃቸው አንባ መጠጊያቸው
በእንተ ማርያም ብሎ የጠራሽ ለምኖ
ያጣ የለምና ይድረስሽ ምስጋና
አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ምክንያት አለን እኛ ተሰተሻል ለኛ
ሁሌም በልባችን አለሽ እናታችን
የምትሆኚ ተስፋ አዝኖ ለተከፋ
ቀርቦ ለለመነሽ አፅናኝ እናት ነሽ
አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@webzema