"አረሳት ኢትዮጵያን" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии •

  • @abebatessema8041
    @abebatessema8041 2 года назад +660

    ማነው እንደኔ እየደጋገመ እሚያዳምጠው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏💐😊

  • @mussiewoldegiorgis481
    @mussiewoldegiorgis481 Год назад +117

    በእውነትም መዝሙር ከእግዚኣብሄር የሚሰጥ ጸጋ መሆኑን ያስመሰከረ መዝሙር።

    • @alexdessa3435
      @alexdessa3435 10 месяцев назад +1

      ገና ሰስማው ነው ውስጤ ሰላም አሚስማው 🙏

    • @alexdessa3435
      @alexdessa3435 10 месяцев назад +1

      ገና ሰስማው ነው ውስጤ ሰላም አሚስማው 🙏

    • @BrtukwanHayle
      @BrtukwanHayle 8 месяцев назад

      ❤🤲🤲👏🙏🙏🙏

  • @Mindfultsion
    @Mindfultsion Год назад +230

    አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
    አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
    የእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይ
    የተረማመደ በጽድቅ አደባባይ (፪)
    ፈውስና ጸሎቱ ቃሉ የተሰማ
    ወንጌል የሰበከ በገጠር ከተማ
    የኢቲሳው ኮኮብ የደብረ አስቦቱ
    ለወንጌል ተዋጋች ንፅህት ህይወቱ
    +++አዝማዝ+++
    ፋናው እስከዛሬ ሲያበራ የኖረ
    የኢትሳው አባት ፍስሃ ፅዮን
    እግዚአርያ እናቱ ማህፀነ ብሩክ
    ወለደች ኮከብን ሲኦልን የሚያውክ
    +++አዝማች+++
    ዲያቢሎስ እስካሁን ስሙ ሲጠራበት
    ሲገረፍ ይኖራል በእሳት ሰንሰለት
    አዲስ ሐዋርያ የኢትዮጵያ አባት
    ደጋና ቆላውን በመስቀል ባረካት
    +++አዝማች+++
    ምንጩና ፏፏቴው ተራራው ቅዱስ ነው
    የአባታችን መስቀል ፀሎት ስለነካው
    የተራመደበት የዳሰሰው ሁሉ
    ድዊይ ይፈውሳል ሳርና ቅጠሉ
    +++አዝማች+++ (፪)
    የተረማመደ በፅድቅ አደባባይ (፫)
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ።

    • @yikalomhretab5931
      @yikalomhretab5931 11 месяцев назад +2

    • @tewodrostilahun3801
      @tewodrostilahun3801 9 месяцев назад +1

      Thank you so much .I love it .lishemededew nw

    • @tewodrostilahun3801
      @tewodrostilahun3801 9 месяцев назад +3

      የሚደንቅ መዝሙር ልብ የሚሰውር ተክልዬን የገለፅክበት ጥበብ በእውነቱ ይለያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

    • @SofiaSyoum
      @SofiaSyoum 9 месяцев назад +2

      ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 7 месяцев назад +1

      Amen 🙏

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 9 месяцев назад +123

    ይህን የመዝሙር ግጥም የፃፉ እጆች ምንኛ የታደሉ ናቸዉ😊😊😊❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 месяцев назад +17

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @ABEMELEKBELETE
      @ABEMELEKBELETE 5 месяцев назад +4

      ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ermiasfikru6434
    @ermiasfikru6434 Год назад +173

    የሚደንቅ መዝሙር ልብ የሚሰውር ተክልዬን የገለፅክበት ጥበብ በእውነቱ ይለያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 2 года назад +209

    21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆኜ የፃድቁን የተክልየን ዘመን በህሊናየ ስስለው : በእውነት ያን የተባረከ ዘመን ናፈኩት ; ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @esubalewsintayehu6289
    @esubalewsintayehu6289 5 месяцев назад +50

    እመቤቴን ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው የኛ እንቁ እምነት ያቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን❤🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 5 лет назад +196

    ገና ሲጀምር ልብ የሚሰውር መዝሙር ይልማ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    • @zelalem411
      @zelalem411 2 года назад +3

      Ewunet new

    • @Joel_1621
      @Joel_1621 Год назад

      እውነት ለመናገር እኔ እንደዚህ ነው ሚሰማኝ

    • @JulietDelta007
      @JulietDelta007 8 месяцев назад +1

      ምርጥ ነው።

  • @Love-ht3ed
    @Love-ht3ed 3 года назад +367

    እጅግ የሚጣፍጥ ዝማሬ ፃዲቁ ይጠብቅልን አጥንት የሚያለመልም የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን !!!! ቃላት የለኝም ስለ መዝሙሩ ባለቤቱ አምላካችን ይመስገን!!!

  • @seblegetanehmihiretu3625
    @seblegetanehmihiretu3625 10 месяцев назад +38

    ይህንን መዝሙር ቅርብ ግዜ ነዉ የሰማሁት እጅግ ደስ የሚል ዉስጥን የሚያረጋጋ አሁንም እየደጋገምኩ አዳምጠዋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mewhab1998
      @mewhab1998 8 месяцев назад

      እኔ ደግሞ ዛሬ በስመአብ ቃላት የለኝም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 9 месяцев назад +24

    ተክልዬ አባቴ ከ ክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን ✝️👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 месяцев назад +4

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 5 месяцев назад +45

    ተክልዬ ያረስካት ኢትዮጵያኮ ወንጌል ያስተማርከዉ ኢትዮጵያዊኮ አለቀ ተቀሰፈኮ እዚአብሔርኮ ተጣላዉ አረ ተክልዬ ዝም አትበል አረ ወየዉ ህዝቤን😭😭😭😭😭😭 ወገኔን በለን😭😭😭😭😭😭😭

  • @endu9565
    @endu9565 5 лет назад +218

    የአባታችን የአቡነ ተክለ ኃይማኖት ረድሄት በረከት ይደርብን ሀይልና ብርታቱን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን!!!

  • @BesufikadSimachew
    @BesufikadSimachew 2 дня назад +6

    ለምንድነው ግን ከዚህ በላይ like የማያገኘው አባ ተክለሃይማኖት በቤታችሁ ይግባ። ❤❤

    • @BesufikadSimachew
      @BesufikadSimachew 2 дня назад

      እውነት ነው

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 День назад

      ለዘፈን ቢሉንንን እስክንደፋነበር ምንሯሯጠው ፈጣሪሪሪ ይማረንንን🤲🤲🤲

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን
    ❤❤❤

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 года назад +47

    የኔ አባት ትክልዬ በወንጌል ያረሰረሶት ሀገርና ህዝቦ ባህዛብና በመናፍቅ እርሾ እየጠፋች ነውና ወደ አምላካችን እንዲማልዱልን በፀሎት እንበርታ እህት ወንድሞቼ ነገን በእምነት በእውነት እንዳባታችን እንድንጋደል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንበርታ በእውነት በእምነት ፀንተን እንቁም

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 9 месяцев назад

      ኣሜን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤❤

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 Год назад +70

    ፈውስና ፀሎቱ ቃሉ የተሰማ ወንጌል የሠበከ በገጠር ከተማ 24❤........ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባታችን 🙏

  • @Newmenged
    @Newmenged 2 года назад +54

    ዘማሪ የልማ ግን እንዴት የታደልክ መልካም አገልጋይ ነህ! እግዚአብሔር በምስጋና እንድታገለግለው መርጦሃል ከመጀመሪያው አንስቶ እስከአሁን መዝሙሮችህ አጥንት ይዘልቃሉ 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለች
    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
    የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ልንጮህ ይገባል ቤተክርስቲያን እንደጧፍ እየነደደች ነው ዝም አንበል ዝምታ ይሠበር

    • @beletebelaylakew1080
      @beletebelaylakew1080 5 лет назад +5

      አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ህዚባችን እና ሀገራችን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏😭😭

    • @aminatali2040
      @aminatali2040 5 лет назад +3

      elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele
      zemare mlaeket yasmalen

    • @asmamawendeshaw4989
      @asmamawendeshaw4989 4 года назад +3

      good

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 4 месяца назад +1

      ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @betydereje7863
    @betydereje7863 2 дня назад +1

    የአባ ተክለሀይማኖት በረከት ይደርብን

  • @Em1mengste
    @Em1mengste Год назад +11

    አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለ ሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል😢😢😢 ተክልዬ ፃድቁ አባቴ ሀገራችንን ያስምርልን ከዚህ ክፉ ዘመን ያውጣን አቤቱ ጌታ ሆይ ለቀደሙ ፃድቃን አባቶቻችን ስለገባህላቸው ቃል ኪዳን ብለህ አቤቱ ማረን ማረን ማረን😢😢ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ❤❤❤❤

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 27 дней назад +2

    በስመ ሥላሴ እንዴ ነው ልብን የሚያረስርስ መዝሙር ነው። ገጣሚውንም ዘማሪውንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ያ አገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 лет назад +120

    እህህህ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙሮችህ ሁሉ እጅግ በጣም ድንቅ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад

      Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Amen des yelal egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll takileye abate beriketachew yedriben amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @ContentAnteater-wd3pw
      @ContentAnteater-wd3pw 10 месяцев назад +1

      አሜን

  • @MeseretDerbew-f3b
    @MeseretDerbew-f3b 2 дня назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +143

    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን መዝሙሮችህ ሁሉ አጥንት የሚያለመልሙ ናቸው። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ❤️👏👏

  • @SofiaSyoum
    @SofiaSyoum 8 месяцев назад +12

    አሜን አሜን አሜን አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል እልልልልልልልልልል ዘማሪ ይልማ ሀይሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በዕድሜ በጤና ያኑርልን የአባታችን የፃድቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው አይለየዎት አምላከ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያ ሀገራችንን
    ትንሳዬዋን ያሳየን ❤❤❤❤

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 лет назад +50

    አረሳት ኢትዩጵያን በእርፈ መስቀል
    አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል
    እልልልልልልልልል ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የፃድቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት ለእኛም ለስደተኞች ልጆቹ እረደታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @d.nhailuabe
    @d.nhailuabe 2 года назад +20

    አባታችን ዘማሪ ይልማ መድኃኔዓለም አገልግሎትህን ይቀበልልህ።
    አንተ ሁሌም ነፍስን የሚቀድሱ በእንባ የሚያጥቡ ዝማሬዎችን ትመግበናለህና በዕድሜና በጤና ያኑርህ።

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 4 месяца назад +6

    ቅዱሳንን የሚጠሉ ይፀፀታሉ እንዳለ መጽሀፍ እኛ ግን እውነት እናምናለን አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪው ወንጌል የእግዚአብሔር ሰው

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 5 лет назад +53

    የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት አይለየን። ለሊቀ መዝምር ይልማ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 4 месяца назад +5

    ጥዑመ ዝማሬ በእውነት ውስጣችን ደረስ ገብቶ በሀሳብ ልብቻንን ጭልጥ አድርጎ የሚወስድ ዝማሬ ነው።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን Isaiah 56 አማ - ኢሳይያስ
    4: እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና፦
    5: በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ።

  • @mackadiss1
    @mackadiss1 2 года назад +60

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአባታችን በረከት ከሁላይን ጋር ይሁን አሜን!!!😇😇😇

  • @sisaygenanu8011
    @sisaygenanu8011 2 года назад +17

    አረሳት ኢትዩጵያን በእርፈ መስቀል
    አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል

  • @yigardumulatu2957
    @yigardumulatu2957 4 года назад +24

    የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ልንጮህ ይገባል ቤተክርስቲያን እንደጧፍ እየነደደች ነው ዝም አንበል ዝምታ ይሠበር እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @belayag4722
    @belayag4722 5 лет назад +22

    አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
    አባ ተክልሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
    እንኳን ለአባታችን ለአቡነተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!
    እልልልልልልልልልልል!!!

  • @AbonehGuluma
    @AbonehGuluma 2 месяца назад +2

    በቃል ክዳናቸው እንድንድን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Год назад +15

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።

  • @TheodrosKassa
    @TheodrosKassa 7 месяцев назад +6

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *የሀዋርያው መልኩሴ ተክል ሀይማኖት አባቴ ለውሮ ያድርስን አሜን *ዝማሬ መላይክትን ያስማልን💒👏!*

  • @yohanesyeenatulej6538
    @yohanesyeenatulej6538 Год назад +14

    አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንደማችን

  • @negesetadele8651
    @negesetadele8651 Год назад +9

    በእውነት የኔንም ልብ በወንጌሉ ቃል እረሳት አባቴ ተክልዬ ምልጃውና ፀሎቱ አይለየን። ውድ ዘማሪያችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 дня назад

    አረሳት ኢትዮጵያን በዕረፈ መስቀል †🌹 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    አቤቱ አምላከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ ሃገራችንን ስለ ቅዱሳኑ ብለህ ማርልን አሜን😂።🌹♥👏

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 лет назад +59

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ፀሎት ቤተክርስትያናችንን አገራችንን ይጠብቅልን

    • @TigiHunde
      @TigiHunde 9 месяцев назад

      Amen amen amen

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 5 лет назад +39

    አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
    አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንገል
    የእግዚአብሔር ሰው ነውተወዳጅ በሰማይ
    የተረማመደ በፅድቅ አደባባይ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን
    አረረረ ዝምታው ይሰበር⛪🙏
    💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር

    • @rahedgatetchwe680
      @rahedgatetchwe680 5 лет назад

      ዝማሬ መላክ ያሰማል ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምን ይሰጥልን

    • @merehawittweled7036
      @merehawittweled7036 4 года назад

      አርሳት ኢትይጵያን በእርፈ መስቀል

  • @leya8572
    @leya8572 3 месяца назад +4

    አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
    አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
    የእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይ

  • @ErtbuKefiyaleu
    @ErtbuKefiyaleu Месяц назад +2

    የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከተወት ይደርብን

  • @djmaraki7152
    @djmaraki7152 4 месяца назад +4

    ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁ አላውቅም ። ገና ሲጀምር እራሱ የሆን ሰውነትን የሚነዝር ነገር አለው ቅዳሴው እና ድንቅ የሆነ ግጥም ነው። በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @GetahuniAlemu
    @GetahuniAlemu 3 дня назад +1

    እስኪ እንደኔ ይህንን መዝሙር ሲሰማ በደስታ የሚያለቅስ ❤❤❤❤❤❤

  • @msale
    @msale 7 месяцев назад +6

    እግዘብሔርን ስለ ይልማ ይመስገን ❤❤❤🎉

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 6 месяцев назад +7

    ሰላም ያለው መዝሙር ጩሄት የለው ዕረፍት አለው❤❤

  • @እማዬ-ጨ9ቐ
    @እማዬ-ጨ9ቐ 3 года назад +10

    አቡነ ተክለ ሀይማኖት የኢትዮጵያ አባት:: እባክዎን ኢትዮጵያን ዘንበል ብለው ይዩአት ያ እርስዎ የዘሩት መልካም ዘር ጨርሶ ሊጠፋ ነው

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 лет назад +24

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
    ተክለሃይማኖት አባቴ
    እባክህ ዛሬም እንደጥንቱ ኢትዮጵያን አስባት
    ተዋህዶን ጠብቅልን
    ጸሎትህ በረከትህ አይለየን አሜን
    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ♥♥♥♥👏👏👏👏🌹🌹

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 лет назад +79

    አቤት ደስ ሲል ሀገሬ ሁሌም አብቢ ኦርቶዶክስ የዘላለም ኑሪ

    • @mariamtsiontsega646
      @mariamtsiontsega646 4 года назад +2

      Addis hawaria yeethiopia abat tewahadon yitebkuat kaliot yasemaln

    • @yeshemebetworku6599
      @yeshemebetworku6599 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @dagytesfaye7520
      @dagytesfaye7520 4 года назад

      Amen 🙏🙏🙏😘😘😘😍😍

    • @SaraAli-i3f
      @SaraAli-i3f 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 5 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዜማ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-Gech
    @user-Gech Год назад +8

    ደስ የሚል ዝምሬ ፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክላሀይማኖት ይጠበቅህ

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 2 года назад +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @AbenezerNega-tq7oj
    @AbenezerNega-tq7oj 10 месяцев назад +7

    ቃል የለኝም ለዚሕ መዝሙር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Hana-ec5yv
    @Hana-ec5yv 7 месяцев назад +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ
    ያሰማልን!!!!!!!

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx 5 лет назад +36

    ፀድቁ ሁሌም ከኔጋር ነው❤
    💚💛❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @haileshibabaw3103
    @haileshibabaw3103 8 дней назад

    ከመግቢያው ያለው የማሕሌት ድምፅ አቤቤቤቤቤት መንፈስን ሰማየ ሰማያት ድረስ ያመጥቃል። አቤት መታደል!!!

  • @Kidst-u6y
    @Kidst-u6y 9 месяцев назад +64

    ልጄ ይህን መዝሙር ቀንም ሆነ ለሊት ሢያለቅሥ ሢከፈትለት ይተኛል የ3 ህፃን ነው

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 3 месяца назад +1

    አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
    አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
    የእግዚአብሔር ሰዉ ነው ተወዳጅ በሰማይ
    የተረማመደ በጽድቅ አደባባይ ፪

  • @Newmenged
    @Newmenged 6 месяцев назад +11

    የቅዱሳኑን ገድል ለማይሰማው ለሚንቀው ለዚህ ትውልድ አዘንኩ!
    የገባው እንዲህ ባማረ ግጥም እና ዜማ ቅዱሳንን ገድላቸውን ያወድሳል

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 лет назад +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርጌታ ይመስገን እምአምላክ ትመስገን ይገባታል መልአክቶች ቅዱሳኖች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አባ ተክለ አይማኖት አርሳት ኢትዮጵያውያን ደስ ሲስል በውነቱ ልዑል እግዚአብሔርጌታ የሚደሰትበት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እኔም ሚስጥር በሰማዩ አይቻአለው በከፍታ ያእለች ከሰማዩ አንድ የሆነች አይማኖቴ መሰረቴ የተጠመኩባት ከተወለድኩ እስከ ሞቴ የማልተዋት ትኑርልኝ ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክትን ያሰማልን መንግስትን ሰማይን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርከው በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BezaAbera-xx5tb
    @BezaAbera-xx5tb 8 месяцев назад +6

    ይልማ ድምፅክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሌላም ጨምርልን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 5 лет назад +30

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ !!!!

  • @abebechgudeta8560
    @abebechgudeta8560 5 лет назад +21

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @genettube527
    @genettube527 5 лет назад +23

    እልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት ያሰማን ፀጋን. ያብዛልን በርከታችው ይድረስኝ የአባታችን ፃዲቁ አሜን አሜን አሜን

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያስማልን የተከለ አይማኖት እርዴታቸው ይደብን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @adoniyasalemayu
    @adoniyasalemayu 11 месяцев назад +12

    የምወደው መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይርዳን አሜን

  • @misrakzewdie7923
    @misrakzewdie7923 2 года назад +7

    በስመአም ይኄንን የንስሐ መዝሙር ሳዳምጥ እንዴት ነፍሴን ደስ እደሚላት ዘማሪ ይልማን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 лет назад +30

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን በምህረቱ በይቅርታው ያስብልን😭😭😭

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪያ መላህክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 2 года назад +12

    ምን ቃል አለ እኛም አመስጋኙ የቀደሳቸውን አክባሪ ያርገን ።

  • @nebacon1900
    @nebacon1900 6 дней назад +1

    Teklye yene abat zemare melakt yasemaln ARESAT ETHIOPIA 🇪🇹 ELELELELELELELELELELE❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasmichael1193
    @eliasmichael1193 3 месяца назад +3

    የወደው ነገር እንዴት ነው ፍቅር ❤❤❤❤

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 3 месяца назад +1

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ❤❤❤🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @SelamwitBekele-m5o
    @SelamwitBekele-m5o 3 месяца назад +4

    አረሳት ኢትዮጵያ ደስየሚል ነው ።

  • @fisseharetta4581
    @fisseharetta4581 2 года назад +9

    ዝማሬ መላእእክትን ያሰማልልንንእልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😭😭😭 የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን በምህረቱ በይቅርታው ያስብልን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 лет назад +33

    ዝማሬ መላህክት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለፃድቁ ተክለ አይማኖት በአል በስላም አደረሳችሁ በያላችሁበት እኛንም በስደት ያለነውን በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ፫ ።

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለፃዲቁ አብነ ተክለ ሃይማኖት የልደት ቀን አደረሳችሁ መልካም በዓል የፃዲቁ በረከታቸው በቤታችን በህይወታችን ላይ ይደር አሜን።❤❤❤

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የትንቢት መፈፅሚያ አታድርገን እንደ ቸርነትህ ማረን እኔስ እጅግ አመመኝ የቤተክርስቲያን ጉዳይ .. እባክህ ተው ፍረድ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 3 года назад +4

    ምንጩና ፏፏቴው፣
    ተራራው ቅዱስ ነው፣
    የአባታችን መስቀል ፅኑን ስለካው፣
    የተራመደበት የዳሰሰው ሁሉ፣
    ደዊ ይፈውሳል ሳርና ቅጠሉ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ምን ዓይነት ግሩም ጉሮሮ ነው እግዛብሔር ያደለህ......

  • @ezana4771
    @ezana4771 Год назад +7

    One of the most hypnotizing Mezemures ever by our brother Yilma, God bless you.

  • @cjsulhamer8819
    @cjsulhamer8819 8 дней назад +1

    ዘይገርም ነገር አሉ ለካ እንደዚ መሳጭ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 лет назад +24

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ተዋህዶ ዘለላም ትኑሪ

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 года назад +30

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @hiyabgebrezgabiher39
    @hiyabgebrezgabiher39 5 лет назад +22

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል!!! እጅግ በጣም

  • @yosidan7825
    @yosidan7825 2 года назад +6

    እውነት ለመናገር በጣም ከባድ ነው ግሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 лет назад +16

    ቃለ ህይወትያሰማልን መንግስትን ሰማይንያውርስልን ያገልግሎት ዝመናቹሁን ያርዝመው አሜን አሜን አሜን

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 8 месяцев назад

    ❤❤❤መሰጠት ያስፈልጋል❤❤❤ ምርጥ ነው። አዳዲስ ዘማሪዎች ታላላቆቹን መስማትና መማር አለባቸው።

  • @AychelianeAycheline
    @AychelianeAycheline 12 дней назад

    እናቱ እግዚአርያ
    ማህፀነ ብሩክ
    ወለደች ኮከብን
    ሲኦልን የሚያውክ❤❤

  • @matiyosbayou52
    @matiyosbayou52 4 года назад +57

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @helinatadess
    @helinatadess 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @ወልደብርሃነመስቀል.ይብር

    ብጣም ያመራል መዝሙር ወንዴሜ ጸጋ የብዝኅ

  • @AshuAshu-x1i
    @AshuAshu-x1i Месяц назад

    ቃሌወት ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናልን🙏🙏🙏

  • @namanist2596
    @namanist2596 4 года назад +6

    አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀል
    አባ ተክለሐይማኖት ሰባኪ ወንጌል።💚💛❤️

  • @TigimollAbebe
    @TigimollAbebe 23 дня назад

    እልልልልልልል ተክልየ አባቴ ዝማሬ መላይት ያሰማልን

  • @elsabatkelile2486
    @elsabatkelile2486 5 лет назад +11

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማኅቶት አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ያስፍልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 የፀድቁ በረከቱ ይደርብን 🥰