Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሃዊዬ የረዳህን እግዚአብሄርን እያመለክን እያመሰገንን እሁድን አሳለፍን ከነቤተሰቦቼ የተደሰትንበት ቀን ነበር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታን በማገልገል ይለቅ ዘመንህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
Wow ሐውዬ ፣ ተባረክ ወንድሜ ።ልጠግበው አልቻልሁም ይህን ዝማሬ 🎉❤
ጌታ ሆይ በምን ቃላት ላመስግንህ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተ ይሁን የኔ ትሁት መልካም ወንድም ሀዊዬ እግዚአብሔር አንተን የተባረክ ወንድም ስለሰጠን ደግሞ በመዝሙሮችህ ስለተባረክን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!!! ለሞተው ደግሞም ከሞት ለተነሳው ለእግዚአብሔር ልጅ ብቻ በማዜም ዘመንህ ይለቅ !! ለበረከት ሁን።
ሒውዬ ምን ልበል ውስጥን በደስታና በሀሴት የሚሞላ ስፍራችንን የሚያሳይ ድንቅ ዝማሬ ነው ገና በልጅነትህ ጀምሮ ጸጋውን የሰጠህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
አሜን ክብርና ምሰገና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤
❤❤❤❤❤አቤት የኔ ጌታ ሁልጊዜ ታስደንቀኛለህሐዊ አንተን ፀጋና ዘመን እየጨመረ ለምድሪቱ እንዳቆይልን እግዚአብሐየርን እለምነዋለሁ
አዌ በእውነት ስለ አንተ ጌታ ስሙ ይባረክ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ
ይትፌሰሰሁ ጻድቃን በእግዚአብሔርእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልየጻድቃን ደስታቸው ሆይ እናመሰግንሃለን መደሰቻችን ሆይ ተመስገን🛐🛐🛐🛐ሀዊ ስለ አንተ ክብሩን የባረከክ ይወስደው ከዚህ በበለጠ ጸጋ እግዚአብሔር ይጨመርልህ እኔ በብዙ ተባርኬበታለው 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስም የተመሰገነ ይሁን
አሜን 🙌 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
Endet yale ጥዑም ዜማ ነው።ጌታ ዘመንህን ይባርከው።💚💚💚💚
ጸጋ ይብዛልህ ለዋዝዬ
amlak yebarkh wendme
አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ የሚል ነዉ 😍🙏ሂዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ እስከመጨረሻዉ ያጽናህ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ተባረክልን ብርቅዬ ወንድማችን 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን! አሜን! ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!❤
ስፈልገው የነበረ መዝሙር🥰🥰🥰 ተባረክ
waaqaayyoo sagaalee motummaa keetii kan hin xuroofnee.kan hin hatamnee kandhiisaanii deemaan ergamaa addunyaa dursaa jiruuf kan dhufuuf himaana akkaa tahuuf atii motummaa kee nu dhalichiisii.(fuutee hin deemiin dhiisii deemii malee)galaanii sif ni dabaalatii.akkasumas yaa waaqaayyoo karaa ergaa ifaa kakuu moofaa fi kakuu haaraatii motummaa kee nu hubaachiisii.ameen.
በስመአብ እንዴት ድንቅ መዝሙር ነዉ ዋዉ🥰🥰🥰🙏🙏🙏አባታችን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበርበት🙏🙏🙏እግዚአብሔር አሁንም እስከ መጨረሻ ያፅናህ ወንድም አለሜ በረከቴ🙏ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሀዊዬ😊😊
Enkuan geta redah wondime hawi..egziabher abzito ybarkih tsegawun yabzalih!!
ድንግል ማርያም በምልጃዋ እግዚአብሔር በምህረቱ አይለይክ የእኛ ውድ ወንድም በርታ
ወንድሜ የጌታ ፀጋ አሁንም በብዙ ይብዛልህ!!!
ሀዊ እንዴት እንደምገልፅህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ሀዋዝ ባንተ ውስጥ ኢየሱስን አያለሁ እድሜህ በቤቱ ይለቅ ።
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ዘማር ሀዋዝየ ዘመንክ ይለምለም😍😍😍
Amen kiberu hulu la egzbher yhune tabrke hawziye
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን
Hawiye silante egziabher yimesgen betam tebarkehal
Zemenh yebarek wendeme Makome alchalkum kemsemate keberu le geta yehun!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ፀጋ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ
GOD bless you for sharing Hawiye. May the HOLY SPIRIT be your guide and strength for days to come, till your last breath.
እንኳንም ጌታ እረዳህ ወንድሜ
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
God bless you hawaz such bessed God centered song
አሜን አሜን አሜን ሀዋዝዬ ውድ ወድማች ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What a powerful song! God bless you dear bro!❤🙏
Amen amen amen geta eyesus yebarki tsgayebzalik
God bless you more and more ma blessed bro keep growing 🙏
አሜን ተባረክልኝ
tebarek bemezmurocheh bebizu tebarekenal
በእግዚያብሄር የዳነ ህዝብ እንዳንተ ማን አለ
Wedebetu enda yih enafikihalew.Egzir yibarkih
Hawaz Silante getan ejig adirge akebiralew be mezimurochih demo eyetebarekinbet nw chemiro tsegawn yabizalih ene promise etsliyilhalew❤️❤️
ደስ ይለናል በእግዚአብሔር አሜን ደስታችን ይመስገን
Selant geta yebark
✝️💛🙏🙏
tebark
amen !
ተባረክ
አሜን
❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Geta hulem kante gar yhun!.....esktmeta entebkhalen meteh endekedmow endtzemrln eninafkalen
Amrnamenamen
እስካሁን ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ከልብህ አልወጣችም?
ሃዊዬ የረዳህን እግዚአብሄርን እያመለክን እያመሰገንን እሁድን አሳለፍን ከነቤተሰቦቼ የተደሰትንበት ቀን ነበር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታን በማገልገል ይለቅ ዘመንህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
Wow ሐውዬ ፣ ተባረክ ወንድሜ ።ልጠግበው አልቻልሁም ይህን ዝማሬ 🎉❤
ጌታ ሆይ በምን ቃላት ላመስግንህ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተ ይሁን የኔ ትሁት መልካም ወንድም ሀዊዬ እግዚአብሔር አንተን የተባረክ ወንድም ስለሰጠን ደግሞ በመዝሙሮችህ ስለተባረክን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!!! ለሞተው ደግሞም ከሞት ለተነሳው ለእግዚአብሔር ልጅ ብቻ በማዜም ዘመንህ ይለቅ !! ለበረከት ሁን።
ሒውዬ ምን ልበል ውስጥን በደስታና በሀሴት የሚሞላ ስፍራችንን የሚያሳይ ድንቅ ዝማሬ ነው ገና በልጅነትህ ጀምሮ ጸጋውን የሰጠህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
አሜን ክብርና ምሰገና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤
❤❤❤❤❤አቤት የኔ ጌታ ሁልጊዜ ታስደንቀኛለህ
ሐዊ አንተን ፀጋና ዘመን እየጨመረ ለምድሪቱ እንዳቆይልን እግዚአብሐየርን እለምነዋለሁ
አዌ በእውነት ስለ አንተ ጌታ ስሙ ይባረክ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ
ይትፌሰሰሁ ጻድቃን በእግዚአብሔር
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
የጻድቃን ደስታቸው ሆይ እናመሰግንሃለን መደሰቻችን ሆይ ተመስገን🛐🛐🛐🛐
ሀዊ ስለ አንተ ክብሩን የባረከክ ይወስደው ከዚህ በበለጠ ጸጋ እግዚአብሔር ይጨመርልህ እኔ በብዙ ተባርኬበታለው 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስም የተመሰገነ ይሁን
አሜን 🙌 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
Endet yale ጥዑም ዜማ ነው።
ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
💚💚💚💚
ጸጋ ይብዛልህ
ለዋዝዬ
amlak yebarkh wendme
አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ የሚል ነዉ 😍🙏
ሂዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
በቤቱ እስከመጨረሻዉ ያጽናህ ከአንተ ገና ብዙ
እንጠብቃለን ተባረክልን ብርቅዬ ወንድማችን
😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን! አሜን!
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!❤
ስፈልገው የነበረ መዝሙር🥰🥰🥰 ተባረክ
waaqaayyoo sagaalee motummaa keetii kan hin xuroofnee.kan hin hatamnee kandhiisaanii deemaan ergamaa addunyaa dursaa jiruuf kan dhufuuf himaana akkaa tahuuf atii motummaa kee nu dhalichiisii.(fuutee hin deemiin dhiisii deemii malee)galaanii sif ni dabaalatii.akkasumas yaa waaqaayyoo karaa ergaa ifaa kakuu moofaa fi kakuu haaraatii motummaa kee nu hubaachiisii.ameen.
በስመአብ እንዴት ድንቅ መዝሙር ነዉ ዋዉ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አባታችን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበርበት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አሁንም እስከ መጨረሻ ያፅናህ ወንድም አለሜ በረከቴ🙏
ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሀዊዬ😊😊
Enkuan geta redah wondime hawi..egziabher abzito ybarkih tsegawun yabzalih!!
ድንግል ማርያም በምልጃዋ እግዚአብሔር በምህረቱ አይለይክ የእኛ ውድ ወንድም በርታ
ወንድሜ የጌታ ፀጋ አሁንም በብዙ ይብዛልህ!!!
ሀዊ እንዴት እንደምገልፅህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ሀዋዝ ባንተ ውስጥ ኢየሱስን አያለሁ እድሜህ በቤቱ ይለቅ ።
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ዘማር ሀዋዝየ ዘመንክ ይለምለም😍😍😍
Amen kiberu hulu la egzbher yhune tabrke hawziye
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን
Hawiye silante egziabher yimesgen betam tebarkehal
Zemenh yebarek wendeme Makome alchalkum kemsemate keberu le geta yehun!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ፀጋ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ
GOD bless you for sharing Hawiye. May the HOLY SPIRIT be your guide and strength for days to come, till your last breath.
እንኳንም ጌታ እረዳህ ወንድሜ
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
God bless you hawaz such bessed God centered song
አሜን አሜን አሜን ሀዋዝዬ ውድ ወድማች ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What a powerful song! God bless you dear bro!❤🙏
Amen amen amen geta eyesus yebarki tsgayebzalik
God bless you more and more ma blessed bro keep growing 🙏
አሜን ተባረክልኝ
tebarek bemezmurocheh bebizu tebarekenal
በእግዚያብሄር የዳነ ህዝብ እንዳንተ ማን አለ
Wedebetu enda yih enafikihalew.
Egzir yibarkih