ዘማሪ ሐዋዝ I love your songs that centered Jesus!! Jesus is our message from start to finish!! Thank for singing Jesus!! ለሰዎች ኢየሱስን ስንነግራቸው ብቻ መዳን ሚችሉት! Keep preaching Jesus
Hawaziye ❤ It is blessing to have you in our generation! I couldn't stop my tears while listening your songs! Much grace ❣️ yene wud wondime❤ Obboleessa Koo ❤❤❤❤❤
0:54 እኔ አልደፈርም
ፊትህ መቆም እፈራልሁ
5፡28
አንተን ማየቴ ይደንቀኛል
አባት ሆይ ፍቅርህ ያስነባኛል
ምህረትህ በዝቶ ፊትህ አልሁ
እግዚያብሔር የኔ እወድሀልሁ .......................
ድንቅ መለዕክት ሐዋዝ ጌታ ይባርክህ
እኔ አልደፍርም ፊትህ መቆም እፈራለሁ
አይገባኝም ይህን አውቃለሁ 🙏🙏🙏
እኔ አልደፍርም ፊት መቆም እፈራለሁ
እኔ አልደፍርም አይገባኝም ይህን አውቃለሁ
እኔ ማነኝ ....
በልጅህ ደም ግን እቀርባለሁ 😢😍🙏
Egziaber yebarekeh neh hawaz hulum zimarewochih betam new yemiwedachew bewinet bereketun zabzalh yehulachinim lijinetochachin bante zimare yetemola new. Sile zimarewoch’h Egziaber yimesgen
በፊትህ ቢቃጠል መስዋዕቴ
መተላለፍ ባለዉ አንደበቴ
እንዴት እቀርባለሁ በእኔ ብቃት
ታዉቀዉ የለም እንዴ የኔን ሕይወት
በልጅህ ደም ግን እቀርባለሁ
አብ አባት ብዬ እጣራለሁ
ዳብሰዉ በእሳቱ ከንፈሬን
ላመስግን ላዉጣ ዝማሬን
በምህረትህ ብዛት ወደ ማደሪያህ እገባለሁ(2)
በቸርነትህ ብዛት ወደ ማደሪያህ እገባለሁ(2)
አሜን አሜን አሜን❤️🙏
ፀጋ ይብዛልህ ሐዋዝ ወንድሜ🥰
አንተ በእውነት መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ የሚያውቅ የተባረክ ዘማሪ ነህ መዝሙሮችህ ሁሉ ጌታን ተኮር ናቸው ስላንተ እግዚአብሔርም ይመስገን ዘመንህ ይባረክ
በእውነት ሰው ነኝ ና አግዚአብሔር ቸር ምረቱን ብዙ ነው ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን ስለ ኢየሱስ ተወርቶ አያልቅምና ስሙ ይባረክ ሀዋዝዬ ውዱ ወንድሜ ስለአንተ አግዚአብሔር አምላካች አመሰግነዋለሁ ብሩክ ነህ እወድሀለሁ በጣም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ባጠቃላይ ሁሉም የአንተ መዝሙር በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ናቸው በአውነት አግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ምህረቱ ቸርነቱ ከአንተ ጋር ይሁን ሁሌም ነፍ አመት ኑሩልኝ ተወዳጁ ወንድሜ ብሩክ ሁን ለዘለዓለም❤️💐❤️🥰🥰
ዘማሪ ሐዋዝ I love your songs that centered Jesus!!
Jesus is our message from start to finish!! Thank for singing Jesus!!
ለሰዎች ኢየሱስን ስንነግራቸው ብቻ መዳን ሚችሉት!
Keep preaching Jesus
ውዱ ወንድሜ ፀጋ በዝቶልሀል
ሰው በራሱ ምን ይችላል? እግዚአብሔር ካልረዳው።
Miamir zimare new geta ybarkih hawaziye
tebarek
የትኛው ስራዬ ምን መዝኖ
ደጅህ ሊያቀርበኝ መንገድ ሆኖ
እንኳን አንተን ላይ ፊትህ ልቆም
ስምህን መጥራት እኔ አልችልም
አንተን ማየቴ ይደንቀኛል
አባት ሆይ ፍቅርህ ያስነባኛል
ምህረትህ በዝቶ ፊትህ አለሁ
እግዚአብሔር የኔ እወድዳለሁ
የረዳህ ይባረክ
ወንድም
ጌታ በብዙ ይርዳህ
ግሩም ነው
Kibir ligzabher yhun iysus geta new lzelalem ygetochu hulu getanew haleluya igzabher amlak ybarek Tsegawn yabzalk hawazaye wondme
Amen amen amen amen tebarek biysusim igzabher amlak ybarek Tsegawn yabzalk 💔💔💯💯💯
TSEGA AYIGUDELBH, WENDME!!!!
ያባቴ ልጅ ስወድክ እንባዬን ማስቆም አልችልም
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ🙏
ወንድሜ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ የረዳህ አምላክ ስሙ ይባረክ🙏🙏
በእንባ የሚሰሙት😭😭😭 ልብንየሚያፈስ የተወደደ እግዚአብሔር ሊያሸተው የሚችለው የዝማሬ መስዋዕት ነው። በምህረቱ ባለጠጋ የሆነው አምላካችን ስሙ ይግነን🙏🙏🙏🙏
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏በብዙ 🙏🙏🙏ተባረክልኝ ወንድሜ እንባዬ አይቆምም ስሰማው 🙏🙏!🙏🙏🙏
በክላሲካል ዝማሬ ልቦና ይስጥህ 😥😥
ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች,ደካማ የሆነውን እኛን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ውድ ህይወቱን ሰጥቶ ሕይወትን ሰጠን ጌታችን ስሙ ይባረክ😭😭😭😭
በእውነት ራስን በአግዚአብሔር ፊት ዝቅ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድሜ! ፀጋውን አብዝቶ ያፈሰሰልህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን! ስሙ ለዘለአለም ብሩክ ይሁን! አሜን!!!!!
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!❤❤❤
ine aldefrm fitih mekom iferalw
ine aldefrm ayigebagnm ihen awqalw....
.
.
.
tsegawn chemro chemamro yabzalik
Hawi yeredah geta yikber yimesgen bebizuuuuuuu degmo yiredahal tsegawun ahunim yabzalih
More Bless
bless u
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ገና መች ተነካና ዜማችን ገና ባተ ብዙ ይሰራል ጌታችን አሁን ተባረክ
እኔ አልደፍርም ፊትህ መቆም እፈራለሁ አይገባኝምና
በልጅህ ደም ግን እቀርባለሁ 😲😲😲
አሜንንንንን
በምህረትህ ብዛት ወደማደሪያህ እገባለሁኝ
ፀጋ ይብዛልህ
ሃዊ ተባርክልን ጌታ ይባርክህ
Tsegawe yebzalki tebarki manefasen yembrat nw yemayeslche nw
ሃውዬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ብቃት የሆነልን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍
ኡፉፉፉፉ ሃሌሉያ ክብሩን ሁሉ ጌታ ይወሰድ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ በእዉነት በፀጋህ እጅግ በጣም ነዉ ምቀነዉ ይጨመርብህ ዝማሮችህን ሰልሰማ አልዉልም ኡፉፉፉፉ ተባረክ
ተባረክ🥰
መንፈስን ከፍ የሚያደርግ መዝሙር፡ ተባረክ ውንድሜ
ሀዊዬ ፀጋ ይብዛልህ ብርክ በልልኝ
Hawiye tsega yebezaleh
difrete geta eyesus tebarek
በጌታ የተወደድክ ሀዊዬ ዘመንህ ለእየሱስ ብቻ ስትዘምርለት ይለቅ።
አሜን አሜን
ተባረክ ወንድሜ ሀዊ እግዚአብሔር በብዙ ረድቶሀል ክብር ይውንለት።
ተባረክ ወንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሀል
Hawazye kiberlin kezi belay megelet kezi belay tsega yibzalik yabate lij❤blessed hawazye🙏🙏🥰
በምሕረትህ ብዛት ወደ ማደሪያህ እገባለሁ
በቸርነትህ ብዛት ወደ ማደሪያህ እገባለሁ!
🙏ሐዊዬ የባረከህ ቡሩክ ነው። ከዚህ በላይ ይጨመርልህ!😍
አሜን ዜድዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Hawaziye ❤
It is blessing to have you in our generation!
I couldn't stop my tears while listening your songs!
Much grace ❣️
yene wud wondime❤
Obboleessa Koo ❤❤❤❤❤
በምህረትህ ብዛት ወደ ማደሪያህ እገባለው 😍😍😍
ተበረክ ወንድሜ
ኦ ሀዊ ቃል የለኝም ተባረክ
እኔ አልደፍርም ፊት መቆም እፈራለሁ
እኔ አልደፍርም አይገባኝም ይህን አውቃለሁ
Mihretih bezito fitih alew 🙇♀️🙏
ድንቅ ዝማሬ አምላክ ይባርክህ
Ere wegen tewat sinte endesemahut ahunm eyesemahu new😊😊😊😊 Geta abzito yibarkik
God bless you hዬ♥️♥️
ብሩክ ሁን የኔ ወንድሜ ሐዋዝ፡፡ በአንተ ላይ ስበዛ ብዙ የአምላክ ፀጋና ምህረት የጸጋው ባለቤት እግዚአበሔር አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን፡፡ ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ ከዚህ ክብር አትጉደልብን
ወንድሜ ተባረክልኝ በመዝሙሮችሀ እጀግ ተጠቅመናል የረዳህ እግዚያብሔር ይመስገን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
Tabarakelegn wandemalam egzeabher tsagawun yabzalek bageta kalaschagarkush
👉የ ኖላዊ ሄር አልበም ግጥሞች ሁሉ telegram groupek lay posetelen Please
Amen እሺ አደርጋለሁ
@@ZEMARIHAWAZTEGEGNE አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Amen amen xegawu yabizalini
Glory to be his holy name JESUS u are blessed
በእውነት እኛ ማን ነን ከቸርነቱ ውጪ፡ጌታ ክብራችን ነው ፡የወደደን ወደ ማደሪያው ያስገባን ክብር ይሁንለት።
Btm yemeysarfff zemariii tbrklgnnn hawiyyy
አሜን
Tebarek hawi 🙏🙏
እንዴት እንደሆነ ታውቀዋለህ😢😭😭😭😭😭ምን አይነት ዝማሬ ነው በጌታ😢😢😭
Egzihabher ybarkh wendme betam dess ylal ! Albemu meche nw miwetawu
አሜን አሜን። በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ይለቀቃል።
እኔ አልደፍርም እፊትህ መቆም እፈራለሁ
እኔ አልደፍርም አይገባኝም ይህን አውቃለሁ❤ ሁሌም ልዩ ነህ ጌታ ፀጋህን ያብዛልህ ❤
Hallelujah amen amen amen amen more grace and grace our blessings brother ❤️🙌🏽🙏🏽😊🤗
አሜንን ተባረክ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤አሜንን 🤲🤲🤲😍🌼🌻🌹📖🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙌🙌🙌
Ere ebakachu albumun mulu likeku be Gugut salmot
ትንሽ ብቻ ነው የቀረን አልቋል። አሁን አዳዲስ ሁለት ዝማሬ youtube ላይ ተለቋል። ከአልበሙ ላይ።
አይገባኝም........አሜን
እኔ ስለዚህ መዝሙር መናገር ይከብደኛል ሀዊዬ............ሁሉ የባረከን ይባረክ🙏
You are blessed brother.
አዋዝዬ ተባረክ ስለዚህ ዝማሬ አመሰግንሃለሁ ክፉ አይንካ ዘመን ይለምልም በጣም ደስ የሚል ግጥሞቹ ልብ የሚሰረስሩ ናቸው እኔ መዝሙሩን ሰሰማው አልቅሻለሁ 😭 እውነት ነው"" እኔ አልደፍርም አይገባኝም ይህን አውቃለሁ"'በአጥያት የተሞላው ህይወቴን እግዚአብሔር አምላክ በምረቱ እንዲጎበኘኝ አማፀናለሁ🙏🙏🙏😭😭 ስኖርም እለት እለት ስራዬ በጎ መልካም እንዲሆን መንፈስ ቅዱስ ይርዳኝ 🙏🙏🙏 እናንተንም ወገኖቼ ንም ይርዳቹ ይች አለም ከንቱ ናት እና ፍፃሚያችን መንገዳችን እግዚአብሔር ነው እና
ohhhhhhh geta hoy ante bicha nigesssssss
wendme Hawaz tebarek
አሜን አሜን አሜንንን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልን እኔ አልደፈርም ፊትህ መቆም
My dear brother in christ, God bless you more!
ጸጋውን ያብዛልክ አሁንም አሁንም በነገሮችክ ሁሉ በእግዚአብሔር ፈቃድ መከናወን ይሁንልህ ሙሉውን አልበም በጉጉት እጠብቃለሁ
አሜን ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ በጌታም ፊት ምስጋናን አቅርብልኝ እግዚአብሔር በብዙ እየረዳኝ ነው።
amen
እግዚአብሔር ክብሩ ይውሰድ
Tebarek
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ምህረትህ ይብዛልን 🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ ሀምዛ ስለአንተ ጌታ የምስገን
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
ፀጋው ይብዛልህ የምወድህ ሀዊ
ለመናገር ቃላት አጠረኝ
ስለ መዝሙሩ
አሜንንንንንን እውነት ነዉ አዎ በምህረት ብዝት ነው ምንኖሮ አቤቱ አሁንም ምህረትህን አብዘልን ተባረክ ሐዋዝዬዬ ውውውድድድ አረገአለሁ ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
Tebareku
ተባረክ ወንድማችን።
God bless you
ፀጋው ይብዛልህ
ሃዊና እጅግ ግሩም ዝማሬ! ፀጋው ይብዛልህ
በምህረትህ ብዛት😭 ሀዊየ ፀጋውን ያብዛልህ😍😍
ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
💙💙💙
አሜን በምረቱ ብዛት ወደማደሪያው እንገባለን ሀዊዬ የረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ
ምንም ብቃት የለኝም🙏😭 ደሙ ነው!!
በልጅህ ደም ግን እቀርባለሁ
አብ አባት ብየ እጣራለሁ😭😭😭😭😭
GOD BLESS YOU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
migerm mezmur nw wendme tsega ybzalh
እውነት ነው እልልልልልልልልልልልልልልል
ምህረቱ ሃያል ነወ
በጥበብ የባረክህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር