የኮረብታው ምስጢር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ጩሀት። ተጠማሁ ክፍል ፪ የስብከት አገልግሎት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 29

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ላምላካችን ክብር ይግባዉ

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 года назад +4

    በመፈስ ቅዱስ እየተመራህ ስለሆነ የምትናገረው መስቀላይ ስለኔ በሆነው አሳዝኖኝ አነባሁ ከዛም በአርያም በግርማው በአባቱቀኝ በክብር ውዴን አየሁት ገፁ ያበራል ቅዱሱን በደሙ የቀደሳቸው ቅዱሳን ያመሰግኑታል ከነሱ ተካፋይ ያደረገን በምድር ብቻ ሳይሆን በሠማይም ነጭ ለብሰን እንድናመሰግነው ያደረገ የአብ የድንግል ልጅ ስሙ ይባረክ..... በመንፈስ በእውነት ላምልክህ ክክብርህን እያየሁ ላክብርህ ይሄ መዝሙር በውስጤ እየሰማሁ ነበረ ተባረክ ዘመንህ ይሄን ጌታ ስታገለግል ይለቅ ያንስበታልና

  • @jawadladki8490
    @jawadladki8490 3 года назад +3

    የእግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ብዝትትትት ይበልልህ ተወዳጅ!!!!

  • @የደሙፍሬነኝዜዶ
    @የደሙፍሬነኝዜዶ 3 года назад +2

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @mane1112
    @mane1112 3 года назад +2

    ፀጋው ይብዛልክ

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 3 года назад +1

    ኑረልን ተባርክ😍😍😍😍💞💞🙏🙌🙌🙌🙇🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 года назад +2

    Amen.Amen.Amen segawn.yabezal Egizabehr yebareku 🤲🙏❤

  • @kalb6209
    @kalb6209 3 года назад +2

    ሃዊዬ ያከበርከው ያክብርህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍቅሩ ሁሌም አዲስ የሆነው ጌታችን መድሀኒታችን የአብ ልጅ የድንግል ማሪያምልጅ እየሱስ ክብርና ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ሁሉ ለእሱ ይሁን

  • @haylenbemisegnbekersttoshu3231
    @haylenbemisegnbekersttoshu3231 3 года назад +1

    ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይሰጥሌን

  • @jawadladki8490
    @jawadladki8490 3 года назад +3

    ሀዋዝዬ አንተ እኮ ልዩ የጌታ ልጅ ነህ ስለ ጌታ ፍቅር ስትናገር አልቅሰህ ታስለቅሳለህ

  • @uaeuae7729
    @uaeuae7729 3 года назад +2

    አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🙏🙏

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 3 года назад +1

    አሜንንን
    🙏🙏🙏🙏💞

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 года назад +2

    ወብድሜ ሃዋዝየ ጌታ ኢየሱስ ሊስራብህ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ፀጋው ይብዛልህ በርታ
    ብዙ ስወች መዝሙር ዳዊትን ለልጆች እና ለመፅናናት ያደርጉታል እኔም እንዳ አስብ ነበር ግን መዝሙር ዳዊት አብዘሃኛው ትንቢት ነው ከቅርብ ጊዜ ወድህ ለመዝሙር ዳዊት ትልቅ እህይታ አለኝ በጥንቃቄ ነው የማነበው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @kiyagemechu67
    @kiyagemechu67 3 года назад +1

    Amenn amenn amenn 🙏

  • @tealove2505
    @tealove2505 3 года назад +1

    Amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 года назад +2

    ክብር ለአንተ ይሁን ጌታ ሆይ! ልክ የለውም ፍቅርህ ከመናገርም በላይ ነህ... ምን እንላለን ? ተ መ ስ ገ ን !

  • @tizitaberhanu7245
    @tizitaberhanu7245 3 года назад +1

    Kale yhiwot yasemalen

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የማይጠገብ ቃለ-ወንጌል ነው! ክፍል2 በጉጉት ስጠብቀው ነበር…ብሩክ ሁን ጸጋ ይብዛል!
    ክብርና ምስጋና ለወደደን ለአባታችንና ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን!

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 3 года назад +1

    GOD bless you for sharing Hawiye. May the SPIRIT be your guide and strength for days to come, till your last breath.

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 3 года назад +1

    አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 3 года назад +1

    Amen Amen

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 3 года назад +1

    Tabarki tsgayebzalik

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 3 года назад +5

    ወንድምዬ ዝም አትበል መናገርህን መመስከርህን ቀጥል። ጸልይ ቃሉን አጥና ምሽግ ግባ ሊሰራብህ ለሚፈልገው ጌታ ራስህን አቅርብ።

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 3 года назад +1

    Amen kiberna misgan la egzbher yhun tabrke hawziiiyyee tsghun yabzlke brke bale batme enwdalen hulem nure

  • @የደሙፍሬነኝዜዶ
    @የደሙፍሬነኝዜዶ 3 года назад +2

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢😢😢

  • @ሰውነትአልታሰብ
    @ሰውነትአልታሰብ 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏