Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኧለቃ ገብረሀና ያደረጉት ይሄንን ነው ሰርግ ቤት በቁሻሻ ልብሳቸው እንዳይገቡ ተከለከሉ ቆንጆ ሱፍ ለብሰው ገቡና ምግቡን መብላት ትተው ሱፋቸውን መቀባት ጀመሩ ለምን እንዲህ እንዳደረጉ ሲጠየቁ የተጠራው ልብሱ እንደሆነ ተናገሩ የሰው ልጅ አያስተውልም ሁሉ ሀላፊ ጠፊ እንደሆነ ያለውን ማክበር የሌለውን መናቅ ማሳደድ ❤❤❤❤❤❤❤
⁰00
😢😢😢😢
መልከምነት ለረስ ነው ሰውን ለመረደት ሰው ማሆን በቅ ነው ለሁችንም ትምህረታ ነው እነመሰግነለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ይገረማል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው❤
ሱብሀንአላህ በጣም ይገርማል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ሰላምመጣሽ እህታችኘን በጣም ጥሩ ነው በርች❤
መልካምነት ጥሩ አንደሆነና የሰው ልጅ የለበሰውን አይቶ አለመናቅን ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ጥሩ ምሳሌ ነው ።❤
ደግም መጥፎ የዘራሀዉ ነዉ የምታጭደዉ❤
ሰውን ሰው የሚለካው በአለባበሱ እንጂ በአስተሳሰብው አይደለም ሰው ስንባል እንዲህ ነን የቆሸሸን ሰው እንፀየፋለን ያ የቆሸሸ ሰው አስተሳሰብው ከንፁህ ሰው ከሚለው በላይ በአስተሳሰብ ይበልጠዋል የሰው ልጅ በልብሱ ሳይሆን በአስተሳሰብው ይበልጣል
እዉነት የመሰለ ታሪክ . እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነዉ እስከመጨረሻ ያዳመጥኩት
አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው ክቡር ነው።
ተወዳጅ መልእክት ነው እባካችሁ ቀጥሉበት ።ታልቅ ትምህርት ሰጣችሁኝ ።
What a brilliant programme well done ❤❤❤❤❤❤
ጡሩ ስዎች ይወዳል አላህ ለዚ ነው መልካምነት ለራስህ ያለው
ጥሩ ትምህርት ሰጪ ድርጊት ነው። ሰውን በልብስ መፍረድይኸው እታች ሲያወርድአንፍረድ እንዳንዋረድ።
ሰዉ ለሰዉ ሰባአዊነት ብኖር መልካም ነዉ ደሃ ብሆንስ ከፈጣር የበለጠ ይገኛል በጣም ነዉ ትምርት የሆነኝ ቀጥሉበት
በጣም ጠሩ ነው የአባ ገ/ሀና ታሪክ ነው
እውነት ነው መልካምነት ለራስ ነው ''ብዙዎች እግዚአብሔርን በኔብጤ ተመስሎ ተገልጦ በእንግድነት ተቀብለውታል''ብዙዎቻችን የረሳነው ይህን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ጥሩነው፡ካዲወችን፡ይስተምራል።
Yemejemiriya negn❤❤🎉🎉🎉
ሠው ለምንድ ነው ባለባበስ የምናምነው ሁላችንም ወደዚች ምድር ስንመጣ እራቁታችንን ነበር ስንሞትም እራቁር እንሸኛለን የለበሰውን ያለበሠውን እኩል ብናየው ምን አለ ፈጣሪ አይነት ልቦናችንን ያብራልን
ትክክል ብሮ
ብልህና ኣስተዋይ ሆኖ መገኘችትእንዲህ ንው እኛንም ከዚሁ ኣስተዋይ ስው መማር ይገባናል ፍጣሪ ማስተዋልን ይስጠን እሜን
ደስሲል❤❤❤❤
ህይወት እንደዚ ናት አንዲንዴ!!እናመሰግናለን ኬቢ
እንደ ኔ ወደ ቡቡ ሰው የለም ነገር ግን ስራቦታ ላይ የተጎሳቀለ ለብሶ VIP እንዲያስገባው ነው ስሜታቹ ወይስ አስተዳደሩ ከደሞዙ ይስጠው ነው፡ድርጁቱ እደመመሪያ ለሚስኪኖች ተብሎ የተደረገ ነገር እስከሌለው ምንም ማድረግ አይችልም እንደ ኔ አስተዳደሩ ለስራው አሪፍ ነበር፡ከተንበረከከበት አስነስቼ እኔ ጋር ቀጥሬዋለሁ
የኔም አቋም ነው 🤙
መልካምነት ለራስ ነው
ሰው፡የሚለካው፡በልብሱ፡ነው፡እውነቱን፡ነው፡ለአለም፡ሁሉ፡ትምርት፡ነው፡ሰው፡በሰውነቱ፡መከበር፡አለበት
መልካምነት ለራስነው ❤❤❤
መልካም ታሪክ ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰጎናለን
Wow gerami tarik asitemari
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አመሠግናለሁ!!! መልካም ነገር በመስማቴ
Wow ewunet new melekamenet erasu yekefelenal egg asetemarey new enamesegenalen selakirebelacewulin❤
የሚገርም ታሪክ ነው ሰውን ብሰውነቱ እንጂ በለበሰው ጨርቅ መገመት እንደሌለብን ያስተምረናል እናመሰግናለን
😢
አየ ሰው ልጅ በጣም ደካማ አስተሳሰብ እኮ ነው ያለን በቃ በልብስ የምናምን ታማኝ ውሻ መሆን ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉
Awo malkeminat lares nawu❤❤
አንደኛ ስራተኞቹን ማን ቀጠራቸው ሁለተኛ እሱ ሚኪኖችን እያስተናገደ አሳይቷቸው ቢሆን ኖሮ እሱንም ይቀበሉት ነበር
Really!
ትላልቅ ሆቴሎች ብዙ ተዋረድ ማኔጀሮች አሉት፡እሱ ሌላ ቢዝነስ ላይ ስለሆነ ሰራተኞች ላያውቁት ይችላሉ
Waw egziaber mastewalin yisten ender des yemil tarik new
ገራሚ ነው ❤❤❤
It is an amazing story
Betam des ylal thank you
በርቺ ❤❤❤❤❤❤
መልካምነት ለራስነው ።
Wooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooow Good job
ይገርማል❤❤
3:25
ቆንጆ ትምህርት
ይህ ልብ ወለድ መሆን አለበት በአሁን ጊዜ ከሌለህ የለህም ማንኛውም አሰሪ ስራቸውን በሚገባ እየሰሩ ነው የሚሉት እንደዚህ የሚሰሩትን ነው ጥቂቶች ሲቀሩ ሚስኪኖችን የሚያበላ የሚንከባከብ ሰራተኛማ ካላቸው ይህ አክሳሪ ብለው ብዙም አያቆዩትም ሲያባሩት
ወዋዉ ደሰ የሚል ታሪክ ነዉ
Video bezi mak yedebrale ende befitu betseru arif naw
ፈረንጅ ስለምናመልክ እንጅ በአገራችንም እንዲህ አይነት ባህሪ ያላቸዉ ሰዎች ነበሩ። አባገብርሃና ይጠቀሳሉ።
❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው
ልብሴን ኖር በለው
አስተማሪ ተርክ ነዉ
Melkaminet le ras new!
Waw❤❤❤❤❤
Nice zena 🫰❤️🧡💛💚💙🩵💜🤎🖤🩶🤍
ይገርማል
ደስይላል
Oooo የነበሩበትን ማስታወስ እንዲሁም ለሌሎች መኖርን ማሰብ በጣም ደስ ይላል በጣም በጎነት ነው
አስተማሪ ታሪክ ነው
👌👌👌
Nor belbes yilalu yediro sewoch ayike sew libsun sayihon sewu mihonu berasum biki new betam asetemari negar new enaminesgenalin
በውበት፣በሀብት፣እና በልብስ ማመን ውርደት ነው
አለቃዎች ማን ነው የሚቀጥራቼው ባለቤቱ አይደለም እንዴ? እንዴት አያውቁትም ?? ምንም እራሱ ብያጎሳቁሉም 🤔
ማወቅ ያለብን ይህ በውጭ አለምም ብዙ ግዜ ያጋጥማል:: አንዲት ትንሽ ንብረት ከሆነ ራሱ ባለቤቱ የሚያካሄደው ከሆነ ሰራተኞቹ ሊያውቁት ይችላሉ:: ነገር ግን ትላልቅ ድግሞም ብዙ ካላቸው ስራ አስካያዥ ፀሐፊዎች አማካሪዎች አላቸው እና ቀጣሪው ስራ አስካያዦ ይሆናል : የሰራተኞች ስብሰባ በሚኖርበትም ሰአት የማይገኝበት ግዚያቶችም አሉ እንደዚህ ነው ነገሩ ::አንዳንዴም የውስጥ አካሄድ ለማወቅም እንደ ተራ ሰራተኛ ተቀጥሮ ወይም እንደ ለተወሰኑ ሳምንታት የስራ ልምድ ለማድረግ ይቀጠሩና ሁኔታዎችን ያጤናሉ: እንደዚህም አለ:: ሁሉም ይደረጋል::
መልካምነትለሰውሳይሆንለፈጣሪነው❤❤❤❤❤በጣምርጥነበርች❤❤❤🎉🎉🎉
Hojiigariin Matumakeetifi
Wow
በእርግጥ እያንዳንዱ ማንኛውም ሁነቶች የራሳቸው መመሪያ ይኖረዋል። ግዴታ Vip ይግባ አደለም ። ግን ሰው ነን እና ምንመለከተው ቆሻሻ ቢለብስ ሰው ሰው ስለሆነ ልናከብረው ይገባናል ። እናቴ አባቴ ወንድሜ የምወደው ጓደኛዬ ወይም እራሴስ ብሆን ብሎ ማሰብ ይገባናል።
እውነት እኛ እዚምድር ስንመጣ እርቃናችን ነው
ደግነእራሁ ይከፍላል
አን ልቦና የእድሜ ዘመን ሀብት ነዉ
ገራየገባዉአገላለፅእናከመሬትየራቀ
ደግነት ለራስ ነው
ሰው ኣለባበሱ የቀየረው እንጂ ኣስተሳሰቡ ኣለተቀየረም
10:03
Melekamenet leras new yemehceshe
Ewnet new gn
በርግጥ አንድ ሆቴል ሁሉም ሰው መግባትና መጠቀም ቢችልም ግን ሪሥቶራንት ለመመገብ የሚዘጋ የሚሸት ቆሻሻ ነገር ይዞ ለብሶ መግባት የለበትም። ሪሥቶራንት አለባበስ አለው እንረዳ
Tamrbatalw gata Eyasuse yebrkchu
መልካም መሆን ለራስ ነዉ
👌👌👏👏👏👍🤲🙌🙏
የህልም ትረካ ነዉ።
ምርጥ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብናምንም ባናምንም ከሌለክ እንካን ከባዕድ በቤተሰብ ዎጋ የለክም። ለራስክም ለሰውም ሲል ይኑርክ።
Betam des ylale
ነጭ ልብስ የውጭን እንጂ የውስጥን ልብ አያሣይም።
የማይገጥም ነገር ነው። ማን ነው ሠራተኞቹን ቀጠረ?
ደደብ ትልልቅ ድርጅቶች ስራ አስኬያጅ አላቸው
እውነት ነው
የአባ ገብረሃና ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ልብሴን ንዎር በሉት ።
😂😂😂😂😂😂
ቢልየነር ነው ሚልየነር አደለም ንግግርሽን አስተካክይ
❤❤❤👍
Nigigrish ena photowu ayigenagnm
Melikament lerse new
ሞጣ 2:12
ደግነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ያስብሀል
ምስኪን ልጅ 💔😭
አትፍርዱ ማንምን እንደሆአናውቅም
እሺ
Waw new
Melamine le ars new ❤❤
ኧለቃ ገብረሀና ያደረጉት ይሄንን ነው ሰርግ ቤት በቁሻሻ ልብሳቸው እንዳይገቡ ተከለከሉ ቆንጆ ሱፍ ለብሰው ገቡና ምግቡን መብላት ትተው ሱፋቸውን መቀባት ጀመሩ ለምን እንዲህ እንዳደረጉ ሲጠየቁ የተጠራው ልብሱ እንደሆነ ተናገሩ የሰው ልጅ አያስተውልም ሁሉ ሀላፊ ጠፊ እንደሆነ ያለውን ማክበር የሌለውን መናቅ ማሳደድ ❤❤❤❤❤❤❤
⁰00
😢😢😢😢
መልከምነት ለረስ ነው ሰውን ለመረደት ሰው ማሆን በቅ ነው ለሁችንም ትምህረታ ነው እነመሰግነለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ይገረማል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው❤
ሱብሀንአላህ በጣም ይገርማል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ሰላም
መጣሽ እህታችኘን በጣም ጥሩ ነው በርች❤
መልካምነት ጥሩ አንደሆነና የሰው ልጅ የለበሰውን አይቶ አለመናቅን ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ጥሩ ምሳሌ ነው ።❤
ደግም መጥፎ የዘራሀዉ ነዉ የምታጭደዉ❤
ሰውን ሰው የሚለካው በአለባበሱ እንጂ በአስተሳሰብው አይደለም ሰው ስንባል እንዲህ ነን የቆሸሸን ሰው እንፀየፋለን ያ የቆሸሸ ሰው አስተሳሰብው ከንፁህ ሰው ከሚለው በላይ በአስተሳሰብ ይበልጠዋል የሰው ልጅ በልብሱ ሳይሆን በአስተሳሰብው ይበልጣል
እዉነት የመሰለ ታሪክ . እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነዉ እስከመጨረሻ ያዳመጥኩት
አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው ክቡር ነው።
ተወዳጅ መልእክት ነው እባካችሁ ቀጥሉበት ።ታልቅ ትምህርት ሰጣችሁኝ ።
What a brilliant programme well done ❤❤❤❤❤❤
ጡሩ ስዎች ይወዳል አላህ ለዚ ነው መልካምነት ለራስህ ያለው
ጥሩ ትምህርት ሰጪ ድርጊት ነው።
ሰውን በልብስ መፍረድ
ይኸው እታች ሲያወርድ
አንፍረድ እንዳንዋረድ።
ሰዉ ለሰዉ ሰባአዊነት ብኖር መልካም ነዉ ደሃ ብሆንስ ከፈጣር የበለጠ ይገኛል በጣም ነዉ ትምርት የሆነኝ ቀጥሉበት
በጣም ጠሩ ነው የአባ ገ/ሀና ታሪክ ነው
እውነት ነው መልካምነት ለራስ ነው ''ብዙዎች እግዚአብሔርን በኔብጤ ተመስሎ ተገልጦ በእንግድነት ተቀብለውታል''ብዙዎቻችን የረሳነው ይህን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ጥሩነው፡ካዲወችን፡ይስተምራል።
Yemejemiriya negn❤❤🎉🎉🎉
ሠው ለምንድ ነው ባለባበስ የምናምነው ሁላችንም ወደዚች ምድር ስንመጣ እራቁታችንን ነበር ስንሞትም እራቁር እንሸኛለን የለበሰውን ያለበሠውን እኩል ብናየው ምን አለ ፈጣሪ አይነት ልቦናችንን ያብራልን
ትክክል ብሮ
ብልህና ኣስተዋይ ሆኖ መገኘች
ትእንዲህ ንው እኛንም ከዚሁ ኣስተዋይ ስው መማር ይገባናል ፍጣሪ ማስተዋልን ይስጠን እሜን
ደስሲል❤❤❤❤
ህይወት እንደዚ ናት አንዲንዴ!!እናመሰግናለን ኬቢ
እንደ ኔ ወደ ቡቡ ሰው የለም ነገር ግን ስራቦታ ላይ የተጎሳቀለ ለብሶ VIP እንዲያስገባው ነው ስሜታቹ ወይስ አስተዳደሩ ከደሞዙ ይስጠው ነው፡ድርጁቱ እደመመሪያ ለሚስኪኖች ተብሎ የተደረገ ነገር እስከሌለው ምንም ማድረግ አይችልም እንደ ኔ አስተዳደሩ ለስራው አሪፍ ነበር፡ከተንበረከከበት አስነስቼ እኔ ጋር ቀጥሬዋለሁ
የኔም አቋም ነው 🤙
መልካምነት ለራስ ነው
ሰው፡የሚለካው፡በልብሱ፡ነው፡እውነቱን፡ነው፡ለአለም፡ሁሉ፡ትምርት፡ነው፡ሰው፡በሰውነቱ፡መከበር፡አለበት
መልካምነት ለራስነው ❤❤❤
መልካም ታሪክ ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰጎናለን
Wow gerami tarik asitemari
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አመሠግናለሁ!!! መልካም ነገር በመስማቴ
Wow ewunet new melekamenet erasu yekefelenal egg asetemarey new enamesegenalen selakirebelacewulin❤
የሚገርም ታሪክ ነው ሰውን ብሰውነቱ እንጂ በለበሰው ጨርቅ መገመት እንደሌለብን ያስተምረናል እናመሰግናለን
😢
አየ ሰው ልጅ በጣም ደካማ አስተሳሰብ እኮ ነው ያለን በቃ በልብስ የምናምን ታማኝ ውሻ መሆን ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉
Awo malkeminat lares nawu❤❤
አንደኛ ስራተኞቹን ማን ቀጠራቸው ሁለተኛ እሱ ሚኪኖችን እያስተናገደ አሳይቷቸው ቢሆን ኖሮ እሱንም ይቀበሉት ነበር
Really!
ትላልቅ ሆቴሎች ብዙ ተዋረድ ማኔጀሮች አሉት፡እሱ ሌላ ቢዝነስ ላይ ስለሆነ ሰራተኞች ላያውቁት ይችላሉ
Waw egziaber mastewalin yisten ender des yemil tarik new
ገራሚ ነው ❤❤❤
It is an amazing story
Betam des ylal thank you
በርቺ ❤❤❤❤❤❤
መልካምነት ለራስነው ።
Wooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooow Good job
ይገርማል❤❤
3:25
ቆንጆ ትምህርት
ይህ ልብ ወለድ መሆን አለበት በአሁን ጊዜ ከሌለህ የለህም ማንኛውም አሰሪ ስራቸውን በሚገባ እየሰሩ ነው የሚሉት እንደዚህ የሚሰሩትን ነው ጥቂቶች ሲቀሩ ሚስኪኖችን የሚያበላ የሚንከባከብ ሰራተኛማ ካላቸው ይህ አክሳሪ ብለው ብዙም አያቆዩትም ሲያባሩት
ወዋዉ ደሰ የሚል ታሪክ ነዉ
Video bezi mak yedebrale ende befitu betseru arif naw
ፈረንጅ ስለምናመልክ እንጅ በአገራችንም እንዲህ አይነት ባህሪ ያላቸዉ ሰዎች ነበሩ። አባገብርሃና ይጠቀሳሉ።
❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው
ልብሴን ኖር በለው
አስተማሪ ተርክ ነዉ
Melkaminet le ras new!
Waw❤❤❤❤❤
Nice zena 🫰❤️🧡💛💚💙🩵💜🤎🖤🩶🤍
ይገርማል
ደስይላል
Oooo የነበሩበትን ማስታወስ እንዲሁም ለሌሎች መኖርን ማሰብ በጣም ደስ ይላል በጣም በጎነት ነው
አስተማሪ ታሪክ ነው
👌👌👌
Nor belbes yilalu yediro sewoch ayike sew libsun sayihon sewu mihonu berasum biki new betam asetemari negar new enaminesgenalin
በውበት፣በሀብት፣እና በልብስ ማመን ውርደት ነው
አለቃዎች ማን ነው የሚቀጥራቼው ባለቤቱ አይደለም እንዴ? እንዴት አያውቁትም ?? ምንም እራሱ ብያጎሳቁሉም 🤔
ማወቅ ያለብን ይህ በውጭ አለምም ብዙ ግዜ ያጋጥማል:: አንዲት ትንሽ ንብረት ከሆነ ራሱ ባለቤቱ የሚያካሄደው ከሆነ ሰራተኞቹ ሊያውቁት ይችላሉ:: ነገር ግን ትላልቅ ድግሞም ብዙ ካላቸው ስራ አስካያዥ ፀሐፊዎች አማካሪዎች አላቸው እና ቀጣሪው ስራ አስካያዦ ይሆናል : የሰራተኞች ስብሰባ በሚኖርበትም ሰአት የማይገኝበት ግዚያቶችም አሉ እንደዚህ ነው ነገሩ ::
አንዳንዴም የውስጥ አካሄድ ለማወቅም እንደ ተራ ሰራተኛ ተቀጥሮ ወይም እንደ ለተወሰኑ ሳምንታት የስራ ልምድ ለማድረግ ይቀጠሩና ሁኔታዎችን ያጤናሉ: እንደዚህም አለ:: ሁሉም ይደረጋል::