🔴ከእስር ቤት አልወጣም አልኩኝ……ከፍልፍሉ ጋር - ሰዎቹ ምን ይላሉ….

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 259

  • @muhabamohammed233
    @muhabamohammed233 Год назад +51

    በ አለም ላይ የትኛውም ኮሜድያን እንደፍልፍሉ አይሆንብኝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lemalegese5129
    @lemalegese5129 Год назад +11

    ትጌ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው ልጆችሽን ትዳርሽን ይባርከው ደስ የሚል ስብእና!!!!!!!

  • @manunitedmano-gf1rx
    @manunitedmano-gf1rx 11 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ፍልፍሉ መቼ ነዉ ግን አንተን አይቼ የማልስቀው ትመቸኛለህ የምር ❤❤❤

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Год назад +9

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ መች ነው በሀገሩ እንዳውሬ እየተሳደደ ላለ ህዝብ ድምፅ የምትሆኑት?😢😢😢😢

  • @bezebeze632
    @bezebeze632 Год назад +1

    ፈልፍሉ ተሰጦህ አስገራሚነው ዘመንህን ይባርከው

  • @tamefast1
    @tamefast1 Год назад +1

    i subscribed TG YT 2day because of ፍልፍሉ. ፍልፍሉ you are Genius

  • @HaileyNazu-ul2zd
    @HaileyNazu-ul2zd Год назад +5

    የሚያዝናናኝ ኮሜዲያን long live❤

  • @martamengstu2022
    @martamengstu2022 Год назад +5

    አይ በረከት ቁምነገር ራሱ ኮ ያስቃል የሰፈሬ ልጅ 🥰

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Месяц назад +1

    ፍልፍሉ በጣም ተወዳጅ ነው በዚ ንሮ ውድነት የሚበላ ስታጣ የፍልፍሉ ሳቅ ይክስሃል🇪🇷

  • @Aragawyimam
    @Aragawyimam Год назад +61

    እኔብቻ ነኝ ፍልፍሉን ሳየው እምስቀው

  • @goldenpainecl1468
    @goldenpainecl1468 Год назад +5

    ፍልፍሉ ታድለህ ቲጂን በሣቅ ገደልክብን

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube Год назад +22

    Felflu is the most funniest comedian in Ethiopian history, his laugh is contagious 😂, his story telling 😅, Man 💯 he deserve An award 🥇 Tgyeeeee also absolutely immaculate ❤❤❤ so fun really enjoyed it

  • @mslove3676
    @mslove3676 Год назад +12

    ቲጅየ ስውድሽ የኔ መልካም እውነት ከስደት ስመለስ አንችን ማግኘት እፈልጋለሁ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saifulrana1552
      @saifulrana1552 Год назад +1

      Enam mariyamn betam eko new Yemewdat ❤️💯👆

    • @mslove3676
      @mslove3676 Год назад

      @@saifulrana1552 በጣም የኔ ውድ እህት አንችም እንደኔነሽ እህቴ እናገኛታለን ትጅየን

    • @mekumekusha
      @mekumekusha Месяц назад

      Hi

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 2 месяца назад

    ጠያቂ በጣም ሳቂታ ነሽ። ሳቅሽ ደስ ይላል ….. ይመቺሽ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Год назад +4

    ቲጂዬ.የኔ.ፍቅር.ሰላም.ነው.የኔ.ሳቂታ.መጣሽልኝ..እንኳን.ደና.መጣሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ilove,you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺልኝ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Год назад +14

    ፍልፍሉ የሚገርም ኮሜድ ነው በምንም ነገር ላይ መቀለድ ይችላል።

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ

    ቲጅዬ ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ሁሌም አለባበስሽንና ስነስርአትንሽን ስወድልሽ ❤ ፍልፍሉ ፈታ አደረግህኝ የሳቄ ምንጭ😅😅😅

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +5

    ወይ ፍልፍሉየ 😂😂😂😂ትለያለህ እኮ ቲጅየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤

  • @susutube2726
    @susutube2726 11 месяцев назад

    ሰውን ለማሳቅ ከፈጣሪ የተሰጠህ ጥበብ አንተ ብቻነህ ፍልፍሉየኑርልን ቲጅ❤❤❤

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Год назад +5

    ፍልፍሉን እንደኔ እሚዎደው😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +7

    ወይ ፍልፍሉ በሳቅ ሆዴን አሳመምከኝ 😅ትጅዬ ስወድሽ 🥰

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 Год назад +2

    😂😂😂 ዋዉ በጣም ነው ምታምሩት ፈታ ነው ያልኩት 🥰🥰🥰🥰

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 9 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ ማሳቅ እንደተሰጠው ሁሉ ቲጂዬ ላንቺ መሳቅ ነው የተሰጠው ሳቂልን የኛ ሳቄታ🥰👌

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Год назад +17

    ዘመን የማይሽረው ሁሌም አድስ ኮሜዲ ለኔ ፍልፍሉ ብቻ ነው በሁሉ ነገር ላይ ቀልድ ይችልበታል ቁም ነገሩ ራሱ ዘና ያደርጋል 😍

  • @susutube2726
    @susutube2726 11 месяцев назад

    ሰውን ለማሳቅ ከፈጣሪ የተሰጠህ ጥበብ አንተ ብቻነህ ፍልፍሉየኑርልን ቲጅ❤❤😂😂😂

  • @SamuelMekango-kp7fy
    @SamuelMekango-kp7fy Год назад

    አላማሽ ዒላማ....❤❤❤❤

  • @BezaKifle-ft3yp
    @BezaKifle-ft3yp 2 месяца назад

    Please tg atchefary because you are my perfect orthodox lady I really love you from the top of my heart

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Год назад +22

    የኔ ፍልቅልቅ ሆድሽን ቢያምሽ ተጠያቂው ፍልፉሉ ነው ሆይ በዚህ ቪዶ በሳቅ ሊገለኝ

  • @KemeruWorku-hk7wz
    @KemeruWorku-hk7wz Год назад

    በጣ'ም ጥሩ ነው ።

  • @susutube2726
    @susutube2726 11 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ😂😂😂😅😅😅😅 አይይይ የተመታ

  • @samuelmekonenn6615
    @samuelmekonenn6615 Год назад

    Arif progeram new tigi bednbe ketyibet👍👍

  • @MesretMesret-b5w
    @MesretMesret-b5w Месяц назад

    ስወደው ፈልፍሉዬ❤❤❤❤❤

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +12

    ፍልፍሉ የሳቅ ምንጭ 😂😂😂❤❤❤

  • @utube2121
    @utube2121 Год назад +2

    ፍልፍሉ መናገር ሳይጀምር ነው ገና በሳቅ የምወድቀው የሚገርም ስጦታ ነው እኮ በጣም እኮ ይለያል

  • @samsonabera2788
    @samsonabera2788 11 месяцев назад

    Really really you’re perfect 😂😂😂wow

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 Год назад +3

    You don’t go wrong with Filfilu. He is so hilarious. Thank you man!!

  • @ShefarawAbye
    @ShefarawAbye 3 месяца назад

    ፍልፍሉ,ትመቸኛለህ,ኑርልኝ❤

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 месяца назад +1

    ድሮ አጎዛ ገበያ ሳየው አይደለም ፍልፍሉ ሲባል ብቻ እስቃለሁ አይደለም ሰምቸው

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew5727 Год назад +1

    ቲጂዬ የሳቅ ንግስት ነሽ

  • @Kokegaberal
    @Kokegaberal Год назад

    በጣምደሰይላል

  • @mesfendemissia5215
    @mesfendemissia5215 Год назад +2

    በእኩለ ለሊት ፈታአደረጋችሁን እናመሰግናለን ሁላችሁንም

  • @taebhsaed6404
    @taebhsaed6404 Год назад +1

    እኔኮ የሚገርመኝ የዉነት ይሁን ቀልድ ይሁን የሚያወራዉ አያሥታዉቅም😅😅😅😅😂😂

  • @dellocoffee5426
    @dellocoffee5426 Год назад

    Felflu is the most funniest comedian in Ethiopian history, we love you

  • @BbbAaa-x3n
    @BbbAaa-x3n Месяц назад +1

    ፍልፍሉ ገና ሳያወራ ነው የሚያስቀኝ ግን

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 5 месяцев назад

    It was very funny & learning show l watch it more than 5 time keep up a good work

  • @getulegesse3577
    @getulegesse3577 Год назад +1

    Really he is so funny 🤣 you are the best 🤣

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 6 месяцев назад

    ውይ ፍልፍሉ የማሳቅ ንግስና አንተ ጋ ነው ያለው🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤

  • @GezahignWondyfraw
    @GezahignWondyfraw Месяц назад

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርች

  • @amhazam2996
    @amhazam2996 Год назад +2

    ❤❤

  • @የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ

    ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 Год назад

    Ufeyeee I can't weyneee filfilu omg hoden amemegn. Tigiye yene konjoo.

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Год назад +3

    ወይኔ ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 Год назад +8

    ቲጅዬ. ሀንዬ ፍልቅልቅዋ አቅርቢልን ስወድሽሽ❤❤❤❤❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Год назад +1

      🤣🤣ወይ ኔ እኔምል ላት ነበርጌታ ን

    • @meskelubade4369
      @meskelubade4369 Год назад +1

      @@mhsenailmhsenail2098 አይገርምም አሳባችን ተገጣጠመ

    • @bestgeze
      @bestgeze Год назад

      ለምን አናንተ ቤት አትገብዟትም

  • @elumedia
    @elumedia Год назад

    ቾክ አልቆ ተመችቶኛል 👍👍👍

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw

    ወይዘሮ ትዕግሥት ስለ እርስዎ ያየሁት ህልም ከባድ ነው (spiritual mindset problem ) እንዳለብዎት ነው ውጤቱ ያስተውሉ ከሞት በፊት ይንቁ።

  • @utube2121
    @utube2121 Год назад +1

    ትዕግስት እራ በጣም ነው የምትመችኝ

  • @SofiaMohmmed-c3r
    @SofiaMohmmed-c3r 9 дней назад

    ቲጅየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤😂ስወድሽ

  • @dawiteshetu5312
    @dawiteshetu5312 Год назад

    ጠያቄዋ እንደ አስተያየት አቀማመጣችሁ ትክክል አይደለም ፊት ለፊት መሆን ነበረበት

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 11 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ከ ጦርነት ወሬ ራቅ አደረገኝ 🙏🙏🌹🌹🌹

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 2 месяца назад

    allah yasarh bismillahi

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Год назад +1

    አይ ፍልፍሉ 😂😂😂😂😂 ሁሉም ነገሩ ያስቃል

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад

    ታድሎ መፈጠር እኮነው ወገን ? ምንአይነት መልስ ከኪሡ የሆነ?

  • @YimamAssen-t1j
    @YimamAssen-t1j Месяц назад +1

    ብየሻለሁ እንደ 😂😂😂😂❤

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb Год назад

    ፍልፍሉ በጣም ጎበዝ ነው

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 5 месяцев назад

    አይ ፍልፍሉ😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤😅😅😅

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +2

    ክክክክክክክክክክክ እንወዳችዋለን

  • @susutube2726
    @susutube2726 11 месяцев назад +1

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Год назад

    His answer is just straight nothing to think.

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraHasan-xb5ix
    @SamiraHasan-xb5ix Год назад

    ፍልፍሉዬ ክክክክክ ስወድክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +3

    🤣🤣🤣ፍልፍሉ ግን ቁም ነገር ያወራል ይናደዳል ግን 🤣🤣🤣🤣

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Год назад +1

    Felfelu is naturally funny

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Год назад +1

    .ትዕግስት ትመቺኛለሽ ፍልፍሉዬ ትችላለህ።

  • @habviral22
    @habviral22 Год назад +1

    ከፍልፍሉ ቁምነገር 😂😂😂

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Год назад

    ፍልፍሉ ሌሎች ኮሜዲያኖች አጥንተው ነው የሚሠሩት ፍልፍሉ ግን በኢንተርቪ እንዲህ ሲኮምክ ችሎታው ከማንም እንደሚበልጥ ያሣየበት ኢንተረቪ ነው።

  • @moheakemisa9408
    @moheakemisa9408 3 месяца назад

    good

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Год назад +2

    ከፍልፍሉ ቀልድ የቲጂ ሳቅ ነው ያሳቀኝ 😂😂

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר Год назад

    ፍልፍሉ ! ለምንድን ነው ግን እ ማለት የምታበዛው???

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +2

    እኔ አችነሺ ያሳቅሺኝ ቲጂየ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @abdelabedru
    @abdelabedru Год назад

    Woow

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад

    ቲጂዬ ሥወድሽ የእኔ ፍልቅልቅ ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DDd-op5tz
    @DDd-op5tz 2 месяца назад +1

    ደሞኮ አይስቅም

  • @HGfh-e1t
    @HGfh-e1t 3 месяца назад

    አይፍልፍሉ ይመችህ

  • @addisg4969
    @addisg4969 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Год назад

    ሰላምናችሁ

  • @bezebeze632
    @bezebeze632 Год назад

    ቲጅዬ ሰወድሽ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 3 месяца назад

    ቲጂዬ ❤❤❤ቆንጆ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Год назад

    በሳቅ ደከመች ቲጅ😂😂😂😂❤❤❤

  • @HasanMyself-j9h
    @HasanMyself-j9h Год назад

    ❤❤❤❤❤በጥር

  • @SelamKebede-zi1nr
    @SelamKebede-zi1nr Год назад

    ከስር ቤት መውጣት ያልፈለከው 🐐ፍየል እንዳትገዛ ብለሕ ነዉ ?

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t 3 дня назад

    ፍልፍሉ ለኮሜዲ አልተፈጠረም ለማሳቅ ሳይሆን የተፈጠረዉ ለማሳቀቅ ነዉ

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 11 месяцев назад

    the man very creative for laugh

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Год назад +1

    አድራሻቸው አላቀውም እጂ😂😂😂እሰጥሽ ነበር😂😂

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 Год назад

    ፍልፌ ሁሌም አስቂኝ

  • @robelmamusha4826
    @robelmamusha4826 Месяц назад

    Respect

  • @samihailu9296
    @samihailu9296 Год назад

    King of comedi is felefelu

  • @adanechgeder8372
    @adanechgeder8372 5 месяцев назад

    እድሜህ ይርዘም

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 5 месяцев назад

    በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @lovelove5235
    @lovelove5235 Год назад

    aye felfelu ❤❤❤

  • @Dahlak_Eri_Media1991
    @Dahlak_Eri_Media1991 2 месяца назад +1

    ኣይ ፍልፍሉ ገደለኝ
    "ቅማላም ነበርኩኝና ከራሴ ሁለት ቅማል ተያይዞ ፊቴላይ ወደቁና ኣንዱን ቷ ኣርጌ ገድየ ሌላውን በእጄ ይዤ ፊቴላይ ኣቅርቤ ምን ኣይነት ጨካኝ እንደ ሆንኩኝ ወንድሞችህን ንገራቸው ብየ የራሴ ጸጉርላይ ከተትኩት" ኣለ!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂