ህይወት የሚቀይሩ የጠዋት ልምዶች Bunna with Selam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июл 2022
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ ruclips.net/channel/UCfiY...
    #bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia
    Instagram: / bunnacast
    Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
    Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 589

  • @BiranaMedia
    @BiranaMedia Год назад +179

    ጥሩ ትምህርት ነው። የሚገርመኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የሚተገበሩ ለሁሉም የሚጠቅም ልምዶች በጠዋት ተነስተን ጸሎት ማድረስ ፣ የቀን ውሎዋችንን በእቅዱ መሠረት መተግበር ፣ ማኅበራዊ ሕይወት ላይ መሳተፍ ፣ .... ማታ ደግሞ የተሰሩትን እና ያልተተገበሩትን መመርመር እና እግዚአብሔርን ማመስገና ለቀጣዩ ቀን ሥራችንን እግዚአብሔር እንዲባርክልን መጠየቅ ናቸው። ባጭሩ ይህን ይመስላል።

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi 2 месяца назад +14

    ቀንን የሜያሳምረው ጌታ ብቻ እና ፀሎት ነው

  • @abelasmare2486
    @abelasmare2486 2 года назад +65

    ድንገት ነው ያየሁሽ ከዚ በፊት አላቅሽም ነበር..በጣም ደስ ይላል የምታወሪው ነገር አትሰለቺም..በርቺ

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 2 года назад +64

    እንደሁልግዜውም ዛሬም ድንቅ ነሽ የምታወሪው ሁሉ የማይሰለች የሚናፈቅ ነው ።በዛ ላይ ፈገግታሽ 'ሳቅሽ'ሲያምር ...የማታ ልምድሽንም እተጠብቃለሁ በነገራችን ላይ ምንም ብታወሪ ለመስማት ዝግጁ ነኝ።ያን ያህል ነው የምወድሽ።😚😚 ተባረኪልኝ

    • @user-vo4fc4zi3m
      @user-vo4fc4zi3m 2 года назад +1

      የኔን ሃሳብ ነው የገለፅሽው! እኔም ስወዳት❤

    • @yftgra2
      @yftgra2 Год назад

      ruclips.net/video/l9ml3nyww80/видео.html

  • @memet2739
    @memet2739 2 года назад +82

    The most important is early in the morning you should pray 🙏 because we all should give our time to father God.second we should see our schedule on out note

  • @betelihemmaregu2269
    @betelihemmaregu2269 2 года назад +126

    The miracle morning suggesstion of morning routine 1)Silence
    2)Affirmation
    3)Visualization
    4)Excercise
    5)Reading
    6)Journaling

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 2 года назад +33

    ሁሉም ነገር ተፈጥሮ አልቋል የቀረን እምነት ብቻ ነው! ግሩም አቀራረብ እናመሰግናለን! 🙏

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 года назад +37

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ስለ ፀሎት ያልሽው ወድጀዋለሁ የማታ ልምዶችን ላይ ብትሰሪልን ቀጥይበት 🙏🏿👍

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew Год назад +8

    ዮጋ መነሻው ምንና? መቼ ?እነማንስ ጀመሩት? ከዛስ በኋላ መጨረሻቸው ምን ነበር የሚለውን ? ጠለቅ ባለ መልኩ ብታይው ጥሩ ነው ከዮጋ ይልቅ 10 ደቂቃ እግዚአብሔርን በማመስገን አንቺ እንዳልሽው በአካባቢያችን የተሰጡንን ነገርም እያየን ማመስገን እጅግ መልካም ነው

    • @rozenagaragare38
      @rozenagaragare38 15 дней назад

      ዯጋማለት ምን አይነት እሥፖርት ነው

  • @kedeistyerga9044
    @kedeistyerga9044 Год назад +12

    I started to read my Bible and make my coffee ☕ drink and injoy my day

  • @elaG9190
    @elaG9190 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ሳይሽ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ከዚህ በኋላ ግን በጉጉት ቪዲዮዎችሽን ከሚጠብቁት እና ከሚመለከቱት አንዷ እሆናለሁ።ከመከታተልም ባለፈ ምክሮችሽን ተግባራዊ አድርጌ ለመለወጥ እጥራለሁ ብዙ አስፈላጊ የህይወት ምክሮች እንደማገኝብሽ አልጠራጠርም።
    Thank you very much🙏❤️

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 Год назад +9

    ደስ ስትይ በእመቤቴ የሚጋባ አመስጋኝነት ፤ተስፋ ፣ደስታ ፤ እምነት..ነው ያለሽ እና በሌላ ሰው ጸሎት ውስጥ መታሰብ በእውነት ትልቅ በረከት ነው ያልሽውም በእውነት እውነት ነው።ወለተ ገብረኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ 🙏

  • @natinaeldaniel6685
    @natinaeldaniel6685 Месяц назад +1

    ዋው መልካም አንደበት የማይሰማ ጆሮው እንዲ ሴማ ያነቃቃል ፣ ይህ ስጦታ ደሞ አንቺ ጋር አለ ተባረክህ!!

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ከሙሉ ዉበት ጋር ተባረኪልኝ !!!!!

  • @bin-iamx4437
    @bin-iamx4437 Год назад +15

    When I wake up in the morning, I first give glory and thanks to the Most High and ask him to bless the day as he had blessed my night. Follow by I read a Bible if not listen to audio Bible.

  • @fahmishemsedin7847
    @fahmishemsedin7847 Год назад +54

    11 ሰአት ተነስተህ ሱብሂን ሶላት ስገድ ከዚያም ቁርአን ቅራ ስፖርት ስራ

  • @metasebiatariku6309
    @metasebiatariku6309 2 года назад +2

    This is so true Thank you so much dear. be blessed!!

  • @muluken-z6l
    @muluken-z6l Год назад +3

    እኔ ሁሉንም ከውናለሁ በየቀኑ ጠዋት 11 ስዓት የምነሳው በጣም ደስተኛ ነኝ ከእስፖርት በኋላ ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ አብሶ በዚህ ክረምት ከምልሽ በላይ ድንቅና ፈታ ያለ ቀን ታሳልፊያለሽ ሞክሪው

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Год назад +1

    Mashiallah sitamiri, ke guwadegnaye gar emawora new yemeselegni, thanks my dear!!!

  • @alazarisaac9323
    @alazarisaac9323 Год назад +4

    እ/ሄርን በሂወቱ የሚስቀድም ሰው ስኬታማ ነው ኣንቺም ይህ ተሰጦሆ ስላለሽ ደስ ይላል።ኣስተማሪ የሆነ ልምድ ስላከፈልሽን ምስጋና ይድረስሽ።ትህትናሽን ቀጥይበት።እ/ሄር ደሞ ስኬትን ይሰጥሻል።

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 Год назад

      ወንድም የአምላክ ስም በማሳጠሪያው አይፃፋም

  • @sone8065
    @sone8065 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሸ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 2 года назад +35

    "ፀሎህን ከጥያቄ ሳይሆን ከምስጋና ጀምር" ሰላም አታላይ

  • @lidiyademissie7405
    @lidiyademissie7405 Год назад +2

    Thanks dear ...you are exactly on my point !!!

  • @habte204
    @habte204 Год назад

    You are amasing.Thank you for all your remarkable advice!
    I love it like cracy

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 года назад +2

    አሪፍ ሀሳብ እና የምጋራሽ ነገር ነው 100% 🙏

  • @darkfeelings5587
    @darkfeelings5587 2 года назад +5

    You have to know that your video changes a lot of things on me and i wanna say thank you truly

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 года назад +1

    ቢስሚላህ so perfect speak ወሳኝ ነጥብ በጣም ነው motivate የሚያደርገው ሀሳብሽ ንግግርሽ ትኩረት የምትስቢበት ሁኔታ በሙሉ 👌❤🙏

  • @abitiGDR
    @abitiGDR 25 дней назад

    እናመሰግናለን እሙየ በርች ደስ እሚል ተሰጦ አለሽ አትለይብን ፡፡

  • @dagineerjabo1088
    @dagineerjabo1088 2 года назад +6

    ሁሉም ነገርሽ ተመችቶኘል ከመጸሐፊ ቅዱስ ብሆን እንዴት ደሰለኘል..ጌታ አምለክ ይበሪክሽ

  • @Tinsu-kin
    @Tinsu-kin Год назад +1

    በጣም ድንቅ አቀራረብ
    እናመሰግናለን

  • @mesheshadamtew3889
    @mesheshadamtew3889 2 года назад

    በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mateyosenegash2562
    @mateyosenegash2562 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው!!!!! ሐሳብሽን ለመግለጽ አትቸገሪም የምታነሻቸው ሀሳቦችሽ በሙሉ አነቃቂ እና ትኩረት የሚስቡ ናቸው ለማንኛውም ትመችኛለሽ በርቺ 👏👏👏👏👏

  • @weareone5941
    @weareone5941 2 года назад +2

    Your energy ♥️ God bless your soul

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 Год назад

    You are amazing!!Thank you for sharing the best ever advise

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 2 года назад +11

    The miracle morning suggestion is just pray read bible do it every morning, this is the first thing you need to do then do z rest ......

  • @argawshurala
    @argawshurala Год назад

    እናመሰግናለን ትምህርትሽም እንደ መልክሽ ጥሩ ነው ❤

  • @GamoHighlnds
    @GamoHighlnds Год назад

    እመሰግናለው የኔ ውብ! በጣም የወደድኩት ነገር አስተምረሽኛል!

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 2 года назад

    Wow you have expressed very beautiful. Thank you for you lovely speech. I think you understand very well.

  • @alexcreativitytube3773
    @alexcreativitytube3773 2 года назад +2

    wow amazing ....this video changed my life . thank you selam !

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Год назад

    You r the best! People like u makes me appreciate social media, stay blessed. ❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад +6

    prayer and meditation with God's word is the most life changer try it 🙏🙏🙏🙏

  • @aemeroawoke6092
    @aemeroawoke6092 Год назад +1

    U r so flawless and amazing . Ur speech and the messege is very peritnent that helps to achieve joy in the life.

  • @Sebli45
    @Sebli45 2 года назад +10

    Yes do the nightly routine also… would love to hear it. Thank you Selamye for your encouragement and energy. Berchelegn 🥰

  • @yoditababa6375
    @yoditababa6375 Год назад +1

    ይህንን ቪዲዮ ዛሬ ነው የተመለከትኩሽ በስምአም እንዴት እንደወደድኩሽ የምታወሪበት አንደበትሽ ሁሉ ነገርሽ ግሩም ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያኑርሽ ሁልጊዜ ባይሽ ደስታዮ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ሁሉም ምናለ እንዳንቺ ቁምነገር ቢሰራበት እስኪ እባክሽ የንባብ ልምዴን እንዳዳብር እርጂህ ሰላምዮ

  • @jossigetachew129
    @jossigetachew129 Год назад +1

    You are not just a girl, You Are wise Woman. The way you talk its magnificent!
    Keep up the good work!

  • @meleytsegaye2529
    @meleytsegaye2529 Год назад +6

    You are Absolutely amazing .I start my day with praying Very important thing I have done in my life.🙏🏾💯

  • @tizitaabebe3217
    @tizitaabebe3217 Год назад

    Very true, it is very important to do morning routine and night I have been doing this for so long

  • @user-li2dp7gm6r
    @user-li2dp7gm6r 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ እህታችን ደስይላል ቀጥይበት

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 часа назад

    I love your speech, good lesson.

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 2 года назад +1

    ውይ ሰላምዬ አሁን ገብቸልሻለሁ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ነው የምሰማው ቀኔ ሁሌ የተባረከ ነው እና ሳይሽ ወደድኩሽ ልክ ከነ ድምፅሽ የእህቴ ልጅ ነው የመሰልሽን ወደድኩሽ ካንቺ ጋር ተደምሬያልሁ ጌታ የሱስ ብርክ ያርግሽ💕💖

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 2 года назад +3

    Yene filiklik siwedish eko! I missed watching you with Manyazewal @ the Radio channel..glad to see you with ur platform sharing ur wisdom to ur ppl..keep the good work Selam konjo😘

  • @hikmanega4815
    @hikmanega4815 Год назад +1

    ሰላምየ ጀግና ከድሮም ጀምሮ በጣም ጠንካራ ጎበዝ አሰተዋይ ልጅ ነበርሽ በቅርበት ስለማቅሽ ነው አሁንም በርቺ

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 2 года назад +1

    Thank you so much God bless you.🙏

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 2 года назад +1

    Thank you! God bless you 🙏🙏🙏🥰

  • @orthomedia1051
    @orthomedia1051 2 года назад

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @milkiasgetenet9966
    @milkiasgetenet9966 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በርቺ ሰሊ

  • @selinase1078
    @selinase1078 Год назад

    You have a beautiful mind! Thank you for sharing ❤️

  • @oneminutenglish
    @oneminutenglish 2 года назад +2

    I don't know betam new yewdedkush your speech your way of speaking the words and everything keep on!!👍❤

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Год назад +1

    Thank you so much yene konjooo! You tach me a lot. Ok,I will pray for you. That’s my everyday lifestyle read 3 chapter of bible & praying 🙏

  • @abayneshyihdegogebreyohann8861

    Tebareki, your video is not only full of wisdom, but also pleasant to watch … i was literally loughing when you do. Quite a natural flow of talk. Keep shining ❤️

  • @Dagnachewshitaw2
    @Dagnachewshitaw2 Год назад +1

    Good you have well understood the lessons in Dawit Dreams!!!!

  • @freeart-4128
    @freeart-4128 Год назад +2

    Oh! I think this girl is one of the smartest & wisest Ethiopian youtubers. Just subscribed within 2 minutes of watching this video. Please keep publishing such great contents.

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 2 года назад +2

    You are so extremely amazing. Thanks for sharing

  • @mahlettekeste3390
    @mahlettekeste3390 Год назад +1

    wow its all true!!
    The miracle morning suggestion of morning routine U r amazing keep it up girl!

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Год назад

    So True ❤ Thank you, BEAUTIFUL ❤

  • @besthabits7629
    @besthabits7629 Год назад

    Thank you for all your thoughtfulness blessings🥰

  • @RahmaRahma-ew1sm
    @RahmaRahma-ew1sm Месяц назад

    ዘመንሺ.ይባረክ.ጥሩ.ትምህርት.ነዉ

  • @maelo707
    @maelo707 2 месяца назад

    Your vibration is so contagious dear, keep it up!!!

  • @edendehaile5623
    @edendehaile5623 Год назад

    Thank you so much for such amazing practice you shared us.keep it up

  • @seblejudah1245
    @seblejudah1245 Год назад

    Wow! Very useful advice thank you God bless you ❤

  • @yosefkhailu
    @yosefkhailu 8 дней назад

    best personal development in the world and practical i am a devoted follower of this prcatice but know i think am becoming judah :)

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Год назад

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ እናም በጣም ደስ ይላል ንግግርሽ። ቆንጆም ነሽ ሜካብም ያለሽ አይመስልም እናብ በጣፍ ጣፈጠኝ ንግግር በርቺ የኔ ቆንጆ የኔ ልጅ

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 2 года назад +10

    "meditation means becoming familiar how you think how you feel and how you act" Dr joe dispenza

  • @meronseyoum2153
    @meronseyoum2153 2 года назад

    I thank God for u!!!!
    Thank u dear i got baeutyful point!❤🙏

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 года назад +1

    Selamiye yene Konjo Hasabeshem Konjo new. 👏👏👏 Keep shinning

  • @ashenafidenboba9239
    @ashenafidenboba9239 Год назад

    Thanks for your recommendation of Miracle Morning.you made my day Miracle.from South Sudan,juba

  • @gezahegngeno1940
    @gezahegngeno1940 Год назад

    This is Amazing counseling, You are really some what a matured one, I like you and your Ideas too

  • @dawitleja3674
    @dawitleja3674 Год назад

    "Yetekelekelnbet neger yetetebeknbet new" Tebarikln ehite 🙏

  • @mulualemabate3193
    @mulualemabate3193 Год назад

    I don't watch one of your video before but from now on i really follow your videos and watched the previous too. Let God bless a positive human like you. I love your video so much and you are so beautiful too. Keep the good work selam.

  • @abeni9490
    @abeni9490 Год назад +1

    Wow በጣም ነው የማመሰግንሽ ጌታ ይባርክሽ እራሴ እንዳይ አርገሽኛል

  • @elizabethfekadu4727
    @elizabethfekadu4727 Год назад +1

    Egziabher tsegawun ena bereketun yabizalish

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 2 года назад +5

    Wow you're amazing! I like especially the part you said about praying it really helped me thank you. 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ismaeltesfaye9880
    @ismaeltesfaye9880 Месяц назад

    OMG that's amazing video. My God bless you
    Thank you so much for sharing us this golden knowledge.
    Please Please keep going there is lot peoples who are learned from you. And i will also pray for you

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Год назад

    Gobez selameye,beteley lene betam yetekemegnal thankyou betam demom ye matam serilen please

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 Год назад +4

    Thanks. I wish I was as knowledgeable as you are, when I was at your age.
    I pick up my phone when I wake up, only to see three things: The clock, the weather and my day look ( I usually list my daily to-dos on my phone)

  • @wednhalmayhu1609
    @wednhalmayhu1609 Год назад

    ሁሉም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን አመሰግናለሁ ቋንቋዋንብቻ አበዛሻት

  • @binitse5446
    @binitse5446 Месяц назад

    Tebareki Ehet ❤
    YHehe yene chiger new amesegnalehu

  • @betelihemmaregu2269
    @betelihemmaregu2269 2 года назад

    Yep selamyee tnxxx for this video and sure we look forward to the night routines and atomic habits book review

  • @belikeher3095
    @belikeher3095 Год назад

    i don't know what to say you motivated me so much OMG I DON'T HAVE WORDS KEEP IT UP

  • @tigistnegash8738
    @tigistnegash8738 Год назад +2

    Good explanation. The fear of the Lord is the beginning of knowledge . Once we know we are on earth with purpose, we will start searching our creator God's plan for our life. Our mind should be renewed by the truth, which is the word of God. Because we are the product of what we hear, read and see.

  • @juburucaade5683
    @juburucaade5683 2 года назад +2

    GOD BLESS YOU

  • @dagemadugna
    @dagemadugna Год назад +5

    Hey Selam I liked the video , it was my first time seeing one of your videos and it was pleasant but their are somethings that u mentioned that would only give people temporary highs like for example affirmation, affirmation is a good tool to feel better about our selves but its potency fades through time I believe gratitude is what we should focus on being thank for all we have and all we can get also as you said being present and in the now is also important the rest is awesome, I have some thoughts about I would like to make a video with you

  • @EdenMeklit
    @EdenMeklit 28 дней назад

    Ewnetm anchi selam nesh enamesegnalen

  • @ashebirthomas9022
    @ashebirthomas9022 Год назад

    It is so good.Thank you.

  • @ayneyletumiliadem2994
    @ayneyletumiliadem2994 Месяц назад

    አመሰግናለሁ ❤

  • @hawiadmasu5829
    @hawiadmasu5829 2 года назад

    Enamesegnalen every thing u said is true!

  • @abaynehzenebe7168
    @abaynehzenebe7168 20 дней назад

    you thought the best. thanks my queen.

  • @efremtakele6617
    @efremtakele6617 27 дней назад

    I get good knowledge thank you so much

  • @yezayferefeleke5699
    @yezayferefeleke5699 2 года назад

    የኔ ውድ በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽኝ። አመሰግንሻለሁ፡

  • @yasina63
    @yasina63 Год назад

    You so inspired me. So beautiful