U said it all !! The way u expressing things is so amazing! I’m so glad to get this channel and know u! This is really my current favorite RUclips channel! Truly speaking I love u 🖤 keep doing this!
Selam, you are professional and very talented .I love all your works. Please, don't be shamed of your Amharic words like unprofessional folks or those people thinks that ,Speaking in English language is the ultimate civilization.
Wow u r really open and I love it because they were my mistakes to...it was so hard for me to accept it, let him go and move on am still work on it...and thank you betam astemari point nw yawerashiw to create better r/ship....I think z quality of our r/ship depends on z value and awareness we have for/about ourselves
እህታችን ሰላም ከራስሽ የሕይወት ልምድ ተነስተሽ በግልጽ ስላስተማርሽን በጣም አክብሬሻለሁኝ እኔም ያንቺን ዓይነት ስህተቶች ሰርቻለሁኝ። በእውነት አንቺ ይህን ቢዚህ ቪዲዮ ስላቀረብሺው ትልቅ ማስተዋል ነውና
በጣም አድናቂሽ ነኝ።ሬዲዮ ላይ እሰማሽ ነበር እና የራሷ ፕሮግራም ቢኖራት ብዬ ተመኝቼልሽ ነበር...ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍በአቀራረብሽ ደስ ይላል...ቀለል ያለ እና ሳቢ ነው።በርቺ
መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
ቀኑን ሙሉ ስታወሪ ብትውይ የማትሰለች ልዩ ልጅ ነሽ እኔም ለማዳመጥ ዕርዕሱ ምንም ሆነ ምን አይገርምም!! በጣም ነው የምወድሽ የመችሽ ማሪቱ ዘሪቱ!!!
me 2😊😊
ሰላምዬ በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ከማንያዘዋል ጋር የምታወሩትን እከታተላችሁ ነበር።መልሼ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል።
ሁሉም በጣም ለኔ ረፍድዋል:: ለብዙ ሰዎች ግን አሃ የሚያስብል ትምህርት ነው:: ምስጋና በጣም ያስፈልግሻል:: በተለይ በተለይ ላንቺ እድሜ ክልል ላሉ ወጣቶች ይጠቅማል:: እርጂ በአቅምሽ:: ጎበዝ ነሽ::
እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
የሰዉን ስሜት ለመጠበቅ እና ግንኙነት ለማስቀጠል ስል እራሴን እጅግ ጎድቻለዉ ለብዙ አመታት ይህም እሚያመጣዉን መዘዝ feel አድርጌዋለሁ በጣም ከባድ ነዉ የራስ ማንነትን እስከማጣት ይህ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነዉ ከልብ አመሠግናለሁ go ahead እህቴ
Some users amaze you with their powers of the way they explain things and you are one of them . This comment from a number one fan !
Sis endet neshi selamishi yibiza yilunta kemiyatekuti negni min badergi eshalali
U said it all !! The way u expressing things is so amazing! I’m so glad to get this channel and know u! This is really my current favorite RUclips channel! Truly speaking I love u 🖤 keep doing this!
ተሠምተሽ የማትጠገቢ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ በጣም እናመሰግናለን በርቺልን❤❤❤❤❤
All your points make sense. Keep it up. This is reality, something we usually miss/never see in movies.
ዋው ሰሊ በጣም የሚገርም አስተያየት ነው ያለሽ በጣም ደስ ይላል።
keep preaching sister. we listening
በጣም ትክክል ነሽ አህቴ በተለይ ማቆም ያሉብን ነገሮችን በጊዜ መተው ብልሃት ነው
Wow Thank You Selu ድንቋ ኢትዮጵያዊት 💚!
Beautiful Soul Keep It Up!💚
Denk Temehert New 💚!
ጌታ ይባርክሽ ግልጸኝነትሽ ደስ ይላል ።
እንኳን ደና መጣሽልን ምርጧ አንድ ቀን ከማኔ ጋር ኑ ያው ምታነሱት ሀሳብ ከፍ ከፍ ስለሚል እንወድሻለን
እስከመጨረሻው ነው የሰማሁሽ ልክ ነሽ እናመሰግናለን አገላለፅሽ ጥሩ ነው
This is 100% real issue. Thank u for sharing ur experience. Go on👍💯
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe በቅንነት ጀማሪ ነኝ
የኔ ምርጥ እውነት ብለሻል እኔን መሰልሽኝ ስታወሪ ፍቅር ላይ አብዝቶ መውደድ ከባድ ነው እኔም ትምህርት ወስጀበታለሁ ድጋሜ ያንን ስህተት አልደግምም እና ከአማራሪ ሰዎች መራቅ አለብን እውነት ነው በርችልኝ
am in love with the way you present things
መቻል ሲበዛ ያጎብጣል❤❤❤
ስወድሽ youtube ላይ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል፡
ወይ ሰሉየይ😅😅😅😅😅አነጋገርሽ እንዴት እንድምታስቅሽ የኔ ቆጆ ቡዙ ነገር ወስጃለሁ በልርችልኝ❤❤❤❤❤❤
ሴት ነኝ የዛሬ ወር የፋሲካ ፆሙ እንደገባ ነበር ብሬካፕ ያደረግኩት ይህን ሜሴጅሽን ቀድሜ ሰምቼሽ ቢሆን ኖሮ ባልተጎዳሁ ነበር።
ፍቅር እኔ ቶሎ የሚይዘኝ አይነት ሴት አይደለሁም ስወድም ሳፈቅርም ምንም እንከን ማየት አልችልም።
ልዩ ፍቅር ነበር የሚሰጠኝ በእድሜ በጣም ይበልጠኛል የዛሬ ገቢም አለኝ ከሱ ምንም አልጠብቅም።
ግን ድንገት ስልኩን ሲዘጋብኝ ቴክስት ሳይመልስ ሲቀር ምን ሆኖ ነው ብዬ ተጨንቄ ፍቅረኛዬ ያገኘኝ የጋራ ጓደኛውጋ ነበር እና ወደ ጋራ ጓደኛውጋ ደውዬ ስልኩን አያነሳም ቴክስት አይመልስም ስለው እሱ እኮ ትቻታለሁ ብሎ ነገረኝ አለኝ ለአንቺ አልነገረሽም ወይ ተነጋግራችሁ የተለያያችሁ ነበር የመሰለኝ አለኝ።
ስብር ነበር ያልኩት ቆንጆ ነኝ የራሴ ቢዝነስ አለኝ አቋሜ አሪፍ ነው ንፁህ ነኝ V ነኝ ብዙ ሰው ሚወደኝ ሴት ነኝ ጥፋቴ ምኑጋ እንደሆነ ስጠይቀው ወግ አጥባቂ ነሽ ነው መልሱ።
ከጋብቻ በፊት sex አልደግፍም በዚህ ብዙ ጊዜ ተነጋግረናል እሱ ግን ይፈልጋል ስንጋባ እናደርጋለን ነበር መልሴ ይህን አለማድረጌ ተለያይተናል።😊
wde edate neshe,akoameshe temechetoghale slze beze beteketeye dese yeleghale may be esu yache sewe bayehonse?
I love how you express your feeling freely........and keep shining my Dear.
ሰሊና ለመደመጥ አትሰለቺም በርቺልን
Selam, you are professional and very talented .I love all your works. Please, don't be shamed of your Amharic words like unprofessional folks or those people thinks that ,Speaking in English language is the ultimate civilization.
Exactly u r smart
ጎበዝ ነሽ በጣም ምክንያት ሂደት ውጤት !
Wow u r really open and I love it because they were my mistakes to...it was so hard for me to accept it, let him go and move on am still work on it...and thank you betam astemari point nw yawerashiw to create better r/ship....I think z quality of our r/ship depends on z value and awareness we have for/about ourselves
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe በቅንነት ጀማሪ ነኝ
Same environment fafi
የት ነዉ ዩትብህ@@musicandcomediescollection7304
በርችልኝ ከማንያዘው ጋ የምታቀርቡት የምወደው ፕሮግራም ነበር በግል ቻናል ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
Am really enjoying this 😊
የኔ ጣፋጭ አዲስ video እጠብቃለን 💞💞💞💞
ሴትን ልጅ ለጥቅም የምትፈልጉ፣በሴት ልጅ የምትጦሩ ጡረተኛ ወንዶች በመላ፣ወዮጉዳቹ!!ፈጣሪ እራስ አድርጎ እንደፈጠራቹ የዘነጋቹ ሁላ፣ቡክርናችሁን ለሆዳቹ ጥቅም እንደለወጣቹ ተረዱ!!
😂😂 ትክክል
Absolutely right ✅👏
መስቀልሽ ደስ ስል
ልክ ነሽ የእኔ ማር !
We love u too!
በግል መማከር ለምንፈልግ ግለሰቦች አድራሻሽን ብትልኪልን።
Such a lovely lady😘 Keep it up!!
ur points r right thank u konjo keep going..................
This is 100% true ❤️❤️❤️❤️❤️ your idea. Keep glowing
አምሰግናለሁ ሰሊና 😘
Thanks dear. You are great.
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe በቅንነት አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ
THANK YOU 🙏
መቀየር ከፍለገነው እንጀ ካልፍለገ በፍፁም አይቀየርም ሰው ግን ሴትለጂ ጎበዝ ከሁነች መቀየር ትቺላለች የሚል አባባል አይመቸኝም ፍላጎት ከለለው ቺግርነው
❤
ሰላምዬ ሲሄዱ የማሯሩጥ ነበርኩ የሚለው አገላለፅሽ እኔንም እንዳንቺው ስለነበርኩ አሳቀኝ
በጣም በጣም ሁሉ ነገር እውነት ነው የኔን ሂወት ነው ያወራሽው ይመስለኛል👍
በዕድሜ እበልጥሻለሁ ግን አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ
ድምፅሽ ደስ ይላልል
Wow amazing you are touch my partial history. Sis i respect so much ❤️
Thank you for your valuability and transparency! 😊✨
አመሰግናለው ቆነጆ ትምህርት ከምርጥ አገላለፅ ጋር.🙏🙏......እኔ ብቻ ነኝ ጣትሽ ላይ ሳፈጥ የነበረው😁?
Betam new mwedsh selamye I'm also had the same mistak betam eyetegeremkugn neber staweri
የሁላችን ችግር እኔን የገለፅኝ መሰለኝ አሁን ነቃሁ አሁንማ እንዳልሽው በራሴ ቀለም መድመቅ ጀመርኩ🙏🙏🙏
Yene konjo yewstanebeu yetengereshu wow.....!!!🥰🥰🥰
tawkialesh enen meselshgn ena Ehte bthognlgn yekirb
hah ewnet...thank you betam lik nesh .
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግልጽ ነትሽ ያሳሳል
ሁሉም ሴቶች ሊያዩት የሚገባ
በጣም ጎበዝ ነሺ በርቺ 👌
የነሱን ፍላጎት እና ፀባይ ለመቻል ስል እራሴን ገድዬም ነበረ በቃ መናገር እንኳን እስኪያቅተኝ ድረስ
🤣🤣የትዬ ለሌ የኔ ቆንጆ ተመችቶኛል 😘
ድንቅ ነሽ!!!
Thank you selam
Thank you and love you selina
yene enat berchiln betam betam enwedshalen
ሃሃሃ የትየለሌ 😅 ገዳይ ቃል ሰላምዬ
Yen gobezi andebetshi rasi aeimro yakimali ❤️❤️❤️❤️
I'm in love with you and your videos 😍
Thank you wude
Slamye bta. Tnx
really thank you so much
thank is not enough for you tnx sis.
Betam lik nashe yeha yena bahiri nw tnxx betam biyasnse edsebna erasen eday adergshegal berchi yaw kirb gizam behon anchin madamet yejamerkut gin sis tnxxx so much berchi
you are free & open! please keep it up!
You are inspiration for lady's, really like your approach.keep it up.
አማርኛውን ፕሮናውንስ የምታደርጊባት ነገሮች 😂❤
I really appreciate u ena z Way negerochin mtayibet it's make me admire ena i wanna to be edachi aynet grill
በርቺልኝ ውዴ
በጣም ደስ ትያለሽ
Thank you,most of them my last experience .
ከትዳር በፊት ወሲብ ማድረግሽ ነው ወንዶች አብረውሽ እንዳይዘልቁ እሚያደርገው ወንድ እሚፈልገውን ካገኘ ይሰለቻል
I am interesting from any idea you respect fully and to get happiness mind can get from
Kal atahulshe keep it up you are so sweet😘
ዛሬ አገኘሁሽ ተባረኪ
Yaaaaa you are right all ahune layi hulunm niger tetotale me negne yimedawelawe
ትክክል
የእኔ ጎበዝ!
ዋው ጣፋጭ ልጅ
ነሽ በናትሽ
Tnk u for being honest.
where can i find you in person where is ur work place
jabadhu.
ሰሊየ የኒ ቆንጆ
በስልክ ላወራሽ ፈልጋለው እባክሽ
ይህንን ከአመት በኋላ ነው ያየሁት ግን አትቻቻሉ መቻቻል ያጎብጣል ያልሺውን …..
absolutely right💯💜
I was feeling as if you were talking about me. Thank you for letting me know I'm not the only one. 🙂
weye plz personaly anchn mawurat felegalehu endeterejig felegalehu plz bemen lagegishe echelalehuu
Yene konjo betam lk neshi yetenagershiwu Hulu bizu setochi lay ye honewun neger new ,,ene erase emawera eskimeslegni dres new,,sle ene yawerashiwu ,
Thanks betam lelam endezih erasachinn emnaybet astemari video kanchi entebkalen
Thanks for being honest dear !!
Betam gobez nesh keleza ga! ahun bihonim yawekush Des bilognal
ምነ እንዳንቺ ሴት ባገኘሁ ❤❤❤❤