"ቂርቆስ ወይስ ጨርቆስ" ........ ከታሜ ጋ እንሂድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 65

  • @DesalegnTedla-xi3kx
    @DesalegnTedla-xi3kx 5 дней назад +9

    Wow !!! ታሜ ጨርቆስን በጣም የሚወደው ሰፈር ነው በደንብ አሳየን እንጂ !!

    • @lamrof
      @lamrof День назад

      ቂርቆስ

  • @efaithful2567
    @efaithful2567 4 дня назад +3

    አናመሰግናለን ታሜ ቆንጆ ፕሮግራም ነው መስታወት አራጋው, አና ድርብ ወርቅም ከ ቂርቆስ ናቸው:: ትላልቅ መንፈሳዊ ዘማሪያንም አሉ ከ ቂርቆስ የወጡ 🙏❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 дня назад +2

    እናመሰግናለን ቂርቆስ አባቴ ያሳደገኝ የተወለድኩበት ሰፈሬ ያራዶቼ ሰፈር ኢፃቅ ጋር እንዳይሆን የሰፈሬ መልካም ጥሩ ሰው ነው የታመመ ሰው ለሰፈሩ አያስከፍልም❤❤❤

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 3 дня назад +2

    This is how, it’s supposed to be one Ethiopia, is the only solution, to all the problems of Ethiopia. Thanks

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 дня назад +1

    መ ምህር እድሜ ይስጥክ በጣም ልጁ ነው እውነት እድሜ ይስጥክ የሰፈሬ ልጁ

  • @-tube714
    @-tube714 5 дней назад +4

    ኳስ ሜዳ ና አስጎብኝን በተላይ በዚህ ሰዓት በጣም አሪፍ ሰዓት ነዉ እነ ሃይሌ ኳሴ ና ብዙ ለኢትዮጵያም ሆነ ለሰፈሮ ብዙ አስተዋፆ ያደረጉ ምርጥ ሰውች የሚሰባሰቡበት ጊዜ ነዉ

    • @lamrof
      @lamrof День назад

      ኃይሌ ካሤ አዲሳባ ገባ እንዴ?

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 5 дней назад +2

    ታሜ ደናነህ🙌

  • @ashenafigudisa6596
    @ashenafigudisa6596 3 дня назад +1

    ቂርቆስ ይስጥልን ስፈሬን ስላስየኝ Thank you

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 5 дней назад +3

    ቅ.ቂርቆስ አባቴ

  • @mikiyfox8873
    @mikiyfox8873 3 дня назад +1

    tama good to see you

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 17 часов назад

    ታሜ ያራዳ ልጆች ሰፈርማ ከሄድክ እኔንም ጫነኝ የአራዳ ሰፈር ልጅ ነኝ የቀድሞ ስሟ ተረት ሰፈር በኛ ጌዜ ቴድሮስ አደባባይ የሚባለው ሰፈር ተወልደንባት እትብታችን የተቀበረበት ነፍስ እስከምናቅ ያደግንባት 🙋❤🙏😇፠የጠላዋን ነገር ስታነሳ አስጎመጀህኝ ከጀርመኒ

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 5 дней назад +2

    Waw btame ❤❤❤❤❤enamsegnaln

  • @tsehayebirhanu2653
    @tsehayebirhanu2653 4 дня назад +1

    ቂርቁስ አባቴ ታሜ ስላአሳየከን እናክብርርካለን

  • @afrak7928
    @afrak7928 5 дней назад +10

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር፡፡ ነገር ግን ‹‹ቂርቆስ›› ወደ ‹‹ጨርቆስ›› መጠሪያነት የተቀየረበት አመክንዮ ሥነ ልሣናዊ (Linguistically) መሠረት አለው፡፡ እንደሚታወቀው አማርኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎች ሴማዊ ቋንቋዎች ቢኾኑም፣ በግእዝ ውስጥ የማናገኛቸው ሰባት ያህል የላንቃ ድምጾች አሏቸው፡፡ ከእነኚህ ውስጥ እንደ ‹‹ቸ››፣ ‹‹ሸ››፣ ‹‹ኘ››፣ ‹‹ጀ››፣ ‹‹ኘ››፣ ‹‹ጨ›› ፣… ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሳቢያ የቋንቋዎቹ ተናጋሪ ሕዝብ፣ ‹‹ሴዋ›› የሚለውን ‹‹ሸዋ›› ወደሚለው፣ ‹‹ወልደ ጊዮርጊስ›› የሚለው ‹‹ወልደ ጂወርጂስ›› (በተለይ በትግርኛ)፣ ‹‹ቂርቆስ›› የሚለውም እንዲሁ ‹‹ጨርቆስ›› ወደሚለው ተቀይሯል፡፡ የአካባቢውን ታሪክ ወደኋላ ላጤነ በስፋት ትግርኛ ቋንቋ የሚናገሩ ማኅበረሰቦች ይኖሩበት የነበረ ከመኾኑም አንጻር ‹‹ጨርቆስ›› የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ለመዋሉ ተጨማሪ ማመሳከሪያ ይኾናል፡፡ አመሠግናለሁ፡፡

    • @lamrof
      @lamrof День назад

      ምስጋና፣ ልከኝነትን የያዘ አመክንዮ ይመስላል።

    • @Kidanemihret1922
      @Kidanemihret1922 19 часов назад

      በጣም ልክ ነው።
      በዛን ሰዐት በጣም ብዙ ትግርኛ ተናጋሪ አና ጠቅላላው የተለያዩ ህብረተሰብ ቋንቋዎች የሚነገርበት ነገር ግን ልዩነት ያልነበረበት ነው የነበረው።

  • @teostable3017
    @teostable3017 5 дней назад +1

    እደዚ በደንብ የማይብራራ እጂ የነ ጂሚ አይነት ስው እያመጡብን ከማይበራጭቁት ብ ሩኬ ስላየው ደስ ብሎኛል

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 4 дня назад +2

    ታሜ በጣም አሪፍ ነዉ አቀራረብክ ግን ሰሀቱ በጣም አጠረ ቂርቆስ ሰፊ ቦታ ነዉ በተጨማሪም ብዙ ታዋቂ ሰዎች የወጡበት ነዉ ለምሳሌ
    ብፅሀት ስዮም-ቡጥቃ እና ፍሬዘር ከ12 ቀበሌ-ሂሩት በቀለ-ቀስቴ-ወዘተ…..
    እናመሰግናለን
    ከጀርመን

    • @eyemetunw2450
      @eyemetunw2450 3 дня назад +2

      ቡጥቃ የቀበሌ 12 ኳስ ተጫዋች ነበር?

    • @solomontesefaye6348
      @solomontesefaye6348 2 дня назад

      @@eyemetunw2450 በትክክል የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች ነበር ከ ነፍሬዘር ጋ
      ደረጀ ቡና ክለብ
      በለጠ ፀጋዬ ቡና ክለብ
      ለገሰ ፀጋዬ ቡና ክለብ
      ባለስልጣን,የፊልም አክተር,ጋዜጠኛ,ኳስ ተጨዋች,ቦክሰኛ,ኢንቬስተር,ዘፋኝ,ደራሲ,
      ኮሜዲ,………አረ ሌላም የያዘ ሰፈር ነዉ
      ታሜ Part 2 ብሰራ አሪፍ ነዉ

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 5 дней назад +1

    አዎ አሁን ደሞ አዲሳባን በደንብ እንይ ታምዬ ነብሴ በርታልን ከታሜ ጋር ወደፊት

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 5 дней назад +4

    ታምሩ ብርሀኑ ሰለሞን እባላለሁ የጨርቆስ ልጅ ነኝ በጨርቆስ ሰፈር አውራጎዳና ሰፈር የሚባል አለ ከጨነቀ ሱቅ ወረድ ብሎ ነው የተወለድኩት:: ስለጨርቆስ ዘነበ ወላ ጠይቀኸው ቢሆን ደስይለኝ ነበር አብሮ እደጌ ስለሆነ ጥሩ መረጃ ታገኛለህ ብዬ አስብ ነበር: ግን በልጅነቴ ለገሐር በተለይ ስሙ ድንጋይ ጣቢያ ያደግሁት ስለጨርቆስ በደንብ ስለማላውቃት ዘነበ ወላ ቢተርካት ደስ ይለኝ ነበር:: ጨርቆስ ነባር ከነበሩት ከአያቴ ክፍሌ ሐብተስላሴና እን ቄስ ኤርምይስ የነበሩበት ደግሞም አቶ ገብሩና ሐብቴ ጠጅ ቤት አውቀዋለሁ እናቴም ጨርቆስ ወልዳኝ እዛው ነው ያረፈችው ስሞዋ ጽጌ ክፍሌ ትባል ነበር:: ታሜ ሰፈሬን ጨርቆስን ስታሳየኝ እንባዬን አመጣኸው አብሬ የተማርክዋቸው ፈለገዮርዳኖስ ሳሙኤል ታፈሰ (እችም) በጣም ብዙ
    ሰለሞን
    ከቦስተን

    • @lamrof
      @lamrof День назад

      ቂርቆስ።፡

  • @Destavich
    @Destavich 5 дней назад +2

    የዱርዬ መነሃርያ የሚመስለኝ ሰፈር እንዲሁም በድፍረት እንደዛ ነን ብለው በቲቪ ፕሮግራም ጭምር የሚቀርቡ ሰዎችን ነበሩ። ዛሬ እንደዚ የተረጋጉ ሰዎች እና የተረጋጋ ህይወት እንዳለ ስላወቅኩ ደስ ብሎኛል። እውነትም ይህ ቂርቆስ ነው ፣ ጨርቆስ አይደለም።

    • @lamrof
      @lamrof День назад

      ትክክል ነው።

    • @Kidanemihret1922
      @Kidanemihret1922 14 часов назад +1

      በትግርኛ ጨርቆስ ነው

    • @Destavich
      @Destavich 11 часов назад

      @@Kidanemihret1922 ጨርቆስ የሚለው ቃል ምንጩ ታወቀ ማለት ነው። Thank you for the information.

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AmanwitSolomon
    @AmanwitSolomon 5 часов назад

    ሲስ ጥሩ ሰው ነው ያገናኝህው

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 5 дней назад +1

    Egzabher yemsegne

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 5 дней назад +2

    Wow tame እንዴት ነህ?
    ከ ማዘጋጃ

  • @YabYabsira-q1f
    @YabYabsira-q1f 4 дня назад +1

    ጨርቆስ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 5 дней назад +1

    Brother PIASA/SengaTera/Arat Kilo/ Kazanchis Hedewal 2018 Kirkos Baletera Nat

  • @musamuse943
    @musamuse943 4 дня назад +1

    ቂርቆስ ነዋ ሰፈረችን 😏😏

  • @hanawahl6943
    @hanawahl6943 4 дня назад

    Yeni terkose❤

  • @AmsaluAssefa-h8f
    @AmsaluAssefa-h8f День назад

    ብፀአት ስዮም

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 2 дня назад

    ቂርቆስ ደብራችን: ጨርቆስ ሰፈራችን ነፍሴ:: 13 ቀበሌያችን ፈሌ ትምሯችን

  • @lamrof
    @lamrof День назад

    ማርገጃ የሚለው ቃል «መርገድ» ከሚለው የመጣ ነው። ቃሉ ንቅናቄን፣ ነውጥን፣ ምነቃን፣ መብረክረክን፣ መንቀጥቀጥን፣ መናጋትን ይገልጻል። ከዚህ ቃል የወጡ ሌሎች መግለጫ ስንኞችም አሉ። ለምሣሌ፣ ርዕደ ምድር። መርዕድ። ረገዳ። ወዘተ መጥቀስ ይቻላል። «ማርገጃ» የሚለው ቃል ለቂርቆስ ቤ/ክ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም አድባራትም ሆኑ ቤ/ክናት የሚውል ነው። የሃዘን መግለጫ ቦታ ማለት ነው።

  • @YosefebekeleAmed
    @YosefebekeleAmed 2 дня назад +1

    ቂርቆስ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 2 дня назад

    Cheurkose endi yekolamet .wye good. 😂

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 дня назад +1

    The word “arada” is overused. There are few aradas in Addis.

    • @lamrof
      @lamrof День назад

      "አራዳ" የሚለው ቃል የአዲሳባን መሐል ከተማ የሚገልጽ ቃል ነው አሁን «ፒያሳ» ተብሎ የሚጠራውን ከጥልያን በኋላ። ቃሉ ሥረ መሠረቱ፣ የተራራ በር፣ ማለፊያ፣ ዙሪያውን በገደል ወይም በውኃ የተከበበ ማለት ነው። የመሐል ከተማው ዳገታማነትና ወንዛማነት የወለደው ቃል ይመስላል። በኋላ ግን የከተማውን ልጆች በሙሉ «የአራዳ ልጅ» ከሚለው ወሰደው አሁን ከተሜ፣ ጮሌ፣ ብልጣብልጥ፣ ፈጣን፣ አምታች፣ አዋቂ፣ ብልህ፣ ዘመናዊ፣ ወዘተ ለሚሉት ሁኔታዎችም መግለጫ ሆነ። በበኩሌ አሁን መንግሥት የልማት ሥራውን ከጨረሰ በኋላ በቀድሞ ስሙ፣ «አራዳ» በእሚለው አስተዋውቆ በዚያ እንዲጸና ጥረት ቢያደርግ ጥሩ ነው እላለሁ።

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 2 дня назад

    kechennay medhanilamim margega yemibal botta allew. I didn't know what it meant. wow malkesha botta new😢

  • @hanawahl6943
    @hanawahl6943 3 дня назад +1

    14 kebeli

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 4 дня назад

    ❤👍

  • @Aezamabreloo9831
    @Aezamabreloo9831 4 дня назад

    From Google

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 2 дня назад

    ጨርቆስ ሰፈሬ:

  • @seifufisseha4617
    @seifufisseha4617 3 дня назад

    እረ ይርጋዓለም የምትባል የአራዶች አገር አለች። የምትገርም ሀገር ራስ ደስታ የቆረቆሯት አዋሣን የወለደች ምርጥ ከተማ !! ስለ ይ/ዓለም መስራት ከቻልክ እኔ ብዙ ነገር አመቻችልሀለሁ ። ደሞ እንተዋወቃለን ።

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 14 часов назад

    አሁን ገበያ ሳይሰራ ድሮ መቃብር ነበር። መቃብሩ ተነስቶ የመደብ ላይ ገበያ ተጀመረ። ፎቅ የተሰራው በቅርብ ነው።

  • @mamokacha-xo7uz
    @mamokacha-xo7uz 3 дня назад

    ይህን ሰፈር በደንብ የሚያውቁትና በደንብ የሚያስረዱን ኤልያስ አወቀና ግርማ ከበደ ይመስሉኛል፣አልያስ Canada እንዳለህ አውቃለው ፣ግርማ ከበደ ግን የት ነው ያለው?

  • @mussiegebreyes3845
    @mussiegebreyes3845 3 дня назад +1

    I.when tell u who's creating problem etinc stupid government and we are no problem we leave together and we died together

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 2 дня назад

    atsay minilk adissaban Almesertum ketemawa Finffini neberech. Yaw ahuin kirkosin cgerkise endalut Finfinanim Addis Ababa alluit. Ahunnima Gellan, jemmo furim Addis Ababa honal. let us stop telling a lie. We are all Ethiopia, however we need to stop giving wrong information. let us speak the truth 😂