የኛሰው በአሜሪካ ቀይ ባህር/ RED SEA/ የመጀመሪያው ETHIO- ERITREA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 184

  • @chebemedia
    @chebemedia  Месяц назад +13

    Address
    320 Cedar Avenue
    Minneapolis, MN
    55454
    Hours
    Mon, Tue
    11:00 AM - 12:00 AM
    Sun, Wed, Thur, Fri, Sat
    11:00 AM - 2:00 AM
    Find Us On...
    Facebook pageInstagram pageGoogle page
    Contact Us
    Call us at (612)-333-1644
    Write us at russomsolomon@aol.com
    theredseampls.com

    • @Fasil777
      @Fasil777 Месяц назад

      ኢትዮጵያዊ ማለት ሞኞች ነን :: If the owners support Eritrean regime, that means percentage of their profit is going to the Essayas regime. So Ethiopians eating there are paying for their own destruction. This is the kind of bizzarro world we're living in.

  • @addislij3053
    @addislij3053 Месяц назад +11

    Chebe!!!!!! You are the perfect ambassador to show and tell the life of Ethiopian’s and Eritrean’s in America. Thank you for bringing all of the stories to light. We get to know the life stories and learn quite a lot. Red Sea and the two owners have a wonderful history and friendship that is to last a lifetime. I am proud of them both. ❤

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Месяц назад +14

    Nice to see Eritrean and Ethiopian successful business. May God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia.

  • @Lesera122
    @Lesera122 Месяц назад +19

    ቸቤ ታድለህ ሁሉንም በአንድ ነው የምታየው እምነት አትል ባህል አታዳላም 👍

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Месяц назад +24

    ከዛሬው ፕሮግራም የምንማረው ዘረኝነት በነሱቤት ቦታ እንደሌለው ደጎችና ትሁቶች ስለሆኑ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው: በተለይ ጥሬ ስጋው በጣም ያስጎመጃል በርታ ከ Vaiginia

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Месяц назад +2

    ቁልጭዬ የኔ ባለሞያ እንኳን በጅሸ የሰራሸው ባጠገቡም ያለፍሸው ምግብ ተበልቶ አይጠገብም። የኔ እህት ባትሆኚ ምን ያህል በቆጨኝ ነበር። እጅሸ ይባረክ። ሚኒሶታዎች እነደዚህ አምሮና ጣፍጦ የተሰራ ምግብ ለመመገብ ታድላችኋል።

  • @dagijimma240
    @dagijimma240 29 дней назад +2

    ሬድ ሲ🙏 ኤርትራውያን ከማንም ጋር በፍቅር በስላም መንር ይሚችሉ ፍቅሮች ናቸው
    በእውነት ትልቅ ምሳሌወች ናችሑ በመተሳሰብበፍቅር አብሮ ለረጅም ግዜ ቢዝነስ መስራትብየማይታስብ ነው ተባረኩ🙏

  • @negatumekuria2103
    @negatumekuria2103 Месяц назад +16

    ቁልጨ እንወድሻለን ምግብሽ መድሃኒት ነው:: ርሶም መልካም ስው በርታ ዬሃንስ ደግ ስው በርቱልን

  • @nanna9497
    @nanna9497 Месяц назад +31

    ኤርትራ እና ኢትዮጵያ የሚያምርባቸው እንደዚህ እንደዚህ ሲሆን ነው። እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላቹሁ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Месяц назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ትህትና የተላበሱ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @WinTW9
    @WinTW9 Месяц назад +12

    A prime example of hard work, dedication and respect. Betam des Yilal ive always said that Eri/Ethio people have always been hard workers, even in Addis, owners of restaurants, garages, hotel businesses, and engineers back in the days before the war, Kuddos these guys honestly deserve an award, Chebe bravo keep your head up.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Месяц назад +9

    አቤት ሙያ ጥብሱ ሲያምር በርቺ❤

  • @BirttukanBegi
    @BirttukanBegi Месяц назад +1

    ቁልጭን በኢትዮጵያ 1980ሠርጌ ላይ ነዉ ያየኋት በጣም ቆንጅዮና ንቁ ነበረች እዚያ ትዉልድ ቦታችንም ላይ እንደቤተሰብ በመልካም ነገር ሁሉ ሞዴል ናቸዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Месяц назад +2

    💕 🇪🇹🇪🇷 🙏🏾 በጣም ደስ የሚል program ነበር ቸቤ ለምን አሳጠርከዉ specially የርእሶም አገላለፅ እና ደስየሚሉ partnerዎቺ መሆናቸዉ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ከመሆኑም በላይ ለብዙ ሰዉ የስራ እድል ፈጣሪ ቦታም ነዉ ስረዳዉ እናም ደስ ብሎኛል ተባረኩ🙏🏾❣️❣️❣️

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +24

    ቼቤ - ስለ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን በፍቅር አንድ ላይ መስራት ስላሳየኸን ደስ ይላል ሕዝቦችን በቪዝነስ እንደዚህ ማቀራረብ ፤ ምግባቸውም ምርጥ ነው Red Sea እንመጣለን

  • @diregehelemariam1026
    @diregehelemariam1026 Месяц назад +5

    ርዕሶምና ዬሐንስ እጅግ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው የቁልጭ ምግብ ጥፍጥናው ወደር የለውም ላደረጋችሁልን ግልጋሎት ከልብ ልትመሰገኑ ይገባል።

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 6 дней назад

    እውነት የፉቅር እናት ነች❤❤

  • @etg1073
    @etg1073 Месяц назад +10

    Red Sea is awesome. The recipe is extremely consistent all the time.
    Great job and long live 🙏🏽

  • @ZebiderAddisie
    @ZebiderAddisie Месяц назад +3

    ምርጥ የሰው ልጅ ማለት እናንተ ናቹ የሰው ልጅ በቓንቓ በባህል ቢለያይም አንድ በሚያረጉት አንድ ላይ ቢሰራ ቢተባበር የተሻለ ህይወት ይኖራል እናመሰግናለን ቸቤ እነደዚ አይነት ፕሮግራም ቢቀጥል

  • @akkiliman
    @akkiliman 29 дней назад

    I am very happy to see these promotional and historical events about the Red Sea Bar and Restaurant. Thank you, Russom and Yohans, for preserving the East African heritage.

  • @TesfaRimna
    @TesfaRimna Месяц назад +1

    Red Sea , Eritrean sea !!! Eritrean food and Eritrean flag in the house!!! We love also Ethiopia as a neighbor!!!

  • @raheltiroro6956
    @raheltiroro6956 Месяц назад +8

    ቸቤ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ልብ ነው ያለህ

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 6 дней назад

    We love her. She is best lovely sister everything we we love her. ያራዳልጅ ሁሉ she’s the best

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Месяц назад +10

    በጣም ደስ ይላል በርቱ እድለኞች ናችሁ ትሩ መጦሪያ ይዛችሆል የለፋችሁበት ንብረት ነው ረጅም እድገት ከጤና ጋር ይስጣችሁ ይያሁን ትውልድ እንኴን አብሮ ሊገዛና አብሮ ሊስራ ለኣድ ሺህ ብር ገሎ ይሄዳል ትክክለኛ ስው የሆነ ትውልድ ቀርቧል መማር የሚችል ይማርበት ስንመጣ እናያችሆለን።በርቱልን

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад +1

      True

    • @HamasenBr
      @HamasenBr Месяц назад +3

      በጣም ፡ መታደል ፡ ነው።
      ዘመኑ ፡ ያመጣው ፡ ርካሽ ፡ ፖለቲካ ፡ ሰው ፡ መሆናቸውን ፡ ብቻ ፡ ፎከስ ፡ ከማድረግ ፡ ያልከለከላቸው ፡ መሆኑን ፡ ማውቅ ፡ በጣም ፡ ያኮራል።

  • @gtlemu
    @gtlemu Месяц назад +10

    She is the queen of Minnesota. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bp7809
    @bp7809 Месяц назад +7

    ቁልጭዬ ያየሚጣፍጥ ምግብሽ በጣም ያጏጏል

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Месяц назад +16

    Very very successful business
    Hard workers Ertrian people.
    Excellent!!

    • @SenaitTesfaledet
      @SenaitTesfaledet Месяц назад +8

      Eritrean and ethiopian

    • @ErIHageri
      @ErIHageri Месяц назад +3

      THANKYOU YES WE ERITREANS ARE VERY HARDWORKING PEOPLE

    • @SenaitTesfaledet
      @SenaitTesfaledet Месяц назад +2

      @@ErIHageri Ethiopian too

    • @estifanosaskale1921
      @estifanosaskale1921 29 дней назад

      Endenezih yalu kena sewoch yabzaln duletun bagegnewu nuro,,,

  • @EmaZike
    @EmaZike Месяц назад +8

    Her food is absolutely amazing! I can’t wait to come back and enjoy it again, such incredible flavors👌🏻

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад +1

      I’m so glad you enjoyed it!

  • @kidistgebrehiwot6559
    @kidistgebrehiwot6559 Месяц назад +1

    ቼቤ አንተም እንዲህ አይቱ የተቀደስአስተማሪ የሆነን ነገር አቅርበን ስለአሳየቨንእጂግ እናመሰግናለን እነሱ እን የተቫረ ስራ በአንድነት ተጣጥሞ ስራን መስራት ማለትእጂግ መታደል እና አስተማሪ ነው የበለጠ ደግሞ ኤርትራዊያን እና ኢትዮጵያ አቨዝተ ይቫርክልን አንድነት ፍቅርን ሰላምን ያቨዛል እናመሰግናለን❤

  • @FerewoniAsheber
    @FerewoniAsheber 26 дней назад

    Good job, Red Sea 🌊 may God bless 🙏 ❤🎉

  • @mentwabdelelegne9798
    @mentwabdelelegne9798 Месяц назад +6

    ቁልጭዬ እህቴ እንኳን አየሁሽ:: የባለሙያ ልጅ አደለሽ ምግብሽ ልዩ ነው::

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 6 дней назад

    ቁልጭ we love her. She’s the best.🥰

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +10

    አበሾች በያለበት ንግስ በሉልን ...👌🙏

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 Месяц назад +13

    እንደ አንድ ኤርትራዊት ቅር ያለኝ ነገር አለ ፦ እናታችን በኩችና የነበረችው የተናገረችው ነው #በ26:53 ደቂቃ እንዳለፈ እሱም ቼቤ #ኤርትራውያን እና #ኢትዩጵያውያን እያለ ሲናገር እዚ #ኤርትራውያን #ኢትዩጵያውያን የሚባል ነገር የለም በቃ #የኢትዮጵያ #ሬስቶራት #ቀይባሕር ብለነዋል ላለችው ነው ። የኤርትራ ስም እንዳይጠቀስልሽ ከፈለግሽ ለምን ቀይ ባሕር አላችሁት❓ ቀይባሕር የሚመለከታት ኤርትራ ነች። ወንድማችን እኮ #የአማራና #የኤርትራ አላለም😯 #የኤርትራና #የኢትዩጵያ ነው ያለው ሁለት የተለያዩ አገር ናቸው ። ይሄ አስተሳሰብ #በቤቴክርስትያን ሳይቀር ልዩነት አምጥቷል። አንዳንድ ኢትዩጵያውያን እስከአሁን ድረስ ኤርትራን የኢትዮጵያ እንደ አንድ አካል አርገው የሚያዩ ስላሉ ነው። ይሄ መታረም አለበት ☝️

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 Месяц назад

      ደንቆሮ አትሁን ሬድሲ የተከፈተው ሳትገነጣጠሉ ነው። እናንተ አዳል ሞቲ መቶ በጆሮአቹ ሹክ ሹክ ባላቹ ቁጥር ነገር ትቀይራላችው። ቀይ ባህርን ተሸክመህ ገነትም ገሀነመ እሳትም አትሄድም ። ደሞ እኮ ስምህ ውስጥ ሰላም አለ 😅😅😅😅😅😅

    • @zetamful
      @zetamful Месяц назад +2

      You are right Red Sea Restaurant is always Eritreans restaurant all over the world

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud Месяц назад +3

      @peace Very true !!! Af sikefet Aemro ytayal yemibalew lezih new . Yemigermew Red Sea ye Eritrea mehonun yemayawq ethiopiawi yelem .
      Yes ! 2 countries , 2 Government. , 2 People , 2 Cultures . All that is needed is some respect !

    • @NAraya-nt5xw
      @NAraya-nt5xw Месяц назад +1

      I used to live I'm Minneapolis sider it own by Eritreans the first owner Tsehay Abraham and he sold it for two Eritreans but Kulech had a som from Yohansse and he don't want pay a child support and he married her Every one know she is rude women from Oromo.

    • @NAraya-nt5xw
      @NAraya-nt5xw Месяц назад +1

      enda Eritreawean. eue eza lokimase Oromo sebeyete. Kabe. Yewhannse weleda naye koliaa. keyekefel. hezewa.

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet Месяц назад +4

    One 🌍. Together.

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገ
    እረጅም እድሜና ጤናን ይስጣችሁ🙏🏽ትሁት ቤተስቦች ናችሁ ጀግናወች ናችሁ በጣም ደስ ይላሉ በረቱልን👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እናመስግናለን ቼቤ በረታልን👍❤❤❤❤

  • @SemereSium-h1r
    @SemereSium-h1r Месяц назад +2

    Chebe,
    I follow your show with admiration. Especially at this time for Eritreans and Ethiopians, It’s important to work together as brothers. You, along with this interview, is an amazing example of that. I really appreciate and admire it. In addition, Russom and Yohannes, to work this long together in itself is a great example. I found the interview touching and entertaining, I’m always happy to see success within the Eritrean and Ethiopian community!
    Keep up the good work!

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Месяц назад

    ዋ ዋና አለው✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽ዋ

  • @lulu_ur_fav_gurl
    @lulu_ur_fav_gurl Месяц назад +6

    We proud of you much thr best food in minnesota. Keep it up ,ቁልጭ እንወድሻለን.

  • @freebird1784
    @freebird1784 Месяц назад +3

    What a beautiful outlook from the owners full of wisdom and respect!. Truly fantastic interview. Thank you for a positive outlook to all communities !

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይርዳቺሁ

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 6 дней назад

    ቁልጭ አነደኛ ❤❤❤

  • @ekeleta5026
    @ekeleta5026 Месяц назад +5

    Chebe my favorite on Senselet movie, good to see you.
    Russom i am so proud of you. The restaurant looks good, the food looks amazing. I cant wait to come see it.
    Greeting from Canada❤❤❤❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад +2

      I'm glad you enjoyed the video, and thank you for your kind words!

  • @barnabasyohannes6338
    @barnabasyohannes6338 Месяц назад +2

    Kulich is the best cook in Minnesota.

  • @NebiyuS
    @NebiyuS Месяц назад +5

    ደስ የሚል መካባበር ነው በርቱ

  • @girmagebremariam734
    @girmagebremariam734 Месяц назад +2

    ቸቢዬ በጣም አድናቂህና የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ በዚ አጋጣሚ የፕሮግራምህ ማጀብያ ያደረከው እንስትሩመንት በጣም ነው ምወደው ከቻልክ ሙሉውን ላክልኝ ቸብዬ ቴንኪው🙏🏽

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Месяц назад +4

    Oh I'm so happy see you kuolchey yes food so delicious stay blessed 🙏

  • @Hanam20254
    @Hanam20254 Месяц назад

    Good job guys 🙏

  • @abbeyasres7994
    @abbeyasres7994 Месяц назад

    Kulech’s my friend abbey your old friend proud of you. Good to see you keep up a good job. Love you.

  • @oneloveonelove3929
    @oneloveonelove3929 Месяц назад

    አቢ እና አንቀጽ ቁ 39 ከጠፍ በሃላ አንድ ሆነን ሁሉ ነገር ሊያምርብን ነው

  • @Hanam20254
    @Hanam20254 Месяц назад

    ❤❤❤can’t wait to visit the restaurant

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Месяц назад +5

    Chebbe is so professional person who do his jobs perfectly! First , he asked the most important questions his guests like tell me your life story* Then, the his gusts will tell their life History. For example, from the Birth place to their success and their education and their scarfied to be successful!! This is very very important because the Audience Or all people can learn something from those successful people!! For example, I learned today something from this hard workers respectful woman in the Kitchen. She Said, after you came to this country, you must bend yourself and you can work hard any jobs .
    You must forget everything behind you what person were you in Ethiopia. This means iginor your proud what was you were a Great person in Ethiopia. This is perfect advice for all Ethiopian people who came to USA. We have to be ready to do any jobs in USA. Then, life will be easy.

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 Месяц назад +2

    Very good to see them working together.God bless you.🇪🇷🙏🇪🇹

  • @KindieTenaw
    @KindieTenaw Месяц назад +3

    አርፍ ዝግጅት

  • @samuelbahta78
    @samuelbahta78 27 дней назад

    waw nice ....

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Месяц назад +6

    አቤት ጥብሱ ሲያምር የኔ ባለሙያ

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet Месяц назад +2

    Love love love it

  • @wirohode506
    @wirohode506 Месяц назад

    Tebareku edeme tena yisetachewu❤❤❤❤❤

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Месяц назад +4

    ቀይባሕር የ ኤርትረአ ነው! ምን ኣገባቸኡ ኢትዮጵያውያን በ ቀይባሕር?
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @michaelgebru5440
    @michaelgebru5440 Месяц назад +3

    Kuleche, very proud of you. I miss your delicious food and hospitality.

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm Месяц назад

    So.Wow❤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Месяц назад +2

    Very very impressive life History and we learn a lot from those very successful people. Specially, they told us their life story from the beginning to their success .
    Long life for you my successful people!! Thank you so much and thank you Chebbe for you shared this amazing successful life History!!! Most of the time, share business has problems between the people but those gentlemen Ertrian _ Ethiopian did it !! God bless you and keep up!!!

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад

      I am glad you enjoyed this video, and thank you for your kind words.

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Месяц назад

    የበሻሻ አመድ ኹበት ቢበፋ ❤Eritrea ኤሬ ❤በጀግነች ደም ነው የቆመችው❤❤❤❤ቀይ ባህር አሰብ🎉🎉🎉🎉 ዋና አለው

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 Месяц назад

    🇪🇷 ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹 one love ❤❤❤❤

  • @bmnamens5549
    @bmnamens5549 Месяц назад +2

    እዚህ ቅርብ ቢሆን ሮጬ ሄጄ ይህን ያየሁትን ምግብ እቋደስ ነበር ታስታዉቃለች የሚጣፍጥ
    ምግብ እነደሰራች መጀመሪያ አይን ነዉ እኮ የሚበላዉ እጅሽ ይባረክ ሁሉቱ ባለቤቶች ደግሞ አብሮ መስራት ለማይወደዉ ህዝቤ አኔንም ጨምሮ እንማርበታለን ብዬ አስባለሁ👌

  • @Lesera122
    @Lesera122 Месяц назад +6

    Thank you Chebe for sharing this amazing story

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад +1

      You’re welcome, I’m glad you enjoyed it.

  • @kidistgebrehiwot6559
    @kidistgebrehiwot6559 Месяц назад

    እግዛር ይቫርክሽ ዘረኝነት ነፃ በመሆንሽ ❤🎉

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Месяц назад +7

    I like Red Sea Restaurant in Minneapolis 💯🙏✌️👌

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 28 дней назад

    የተቀደሰ ሐሳብ ነው አኮራችሁን እናንተን ለማግኘትና ቤታችሁን ለመጎብኘት ብቻ እንመጣለን ከዘር ጉንፋን የፀዳችሁ እስደሰታችሁን ይባረክላችሁ. 🙏🏻❤

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 Месяц назад

    Betam desi yelele

  • @eritreaalandofpromise971
    @eritreaalandofpromise971 Месяц назад

    ሁለቱም ቅን ሰዎች ይመስላሉ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Месяц назад +1

    EthioEri❤️❤️❤️❤️

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 Месяц назад +3

    ማንም ዘር ሲቆጥር ቢያድር የኢትዮጵያ እንጀራ በሽሮ ክትፎ ጥብስ ዶሮ ወጥ ላይ ዘራችን አንድ ነው !ሱሳችንም አንድ ነው ምግቡን ካላሸተትን አኖርም

    • @watchoful1
      @watchoful1 Месяц назад +1

      ትልቅ አባባል ነዉ።

    • @yt6780
      @yt6780 Месяц назад

      ጥሬ ስጋ አንበላም

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Месяц назад

    Yohannse I am sorry for mamma Feteen mother kaa.

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Месяц назад

    ጎድኑ ሌላውን ሰርተሸ መጨረሻ ብትሰሪው ጥሩ ነበር እና በሸክላ አግለሸ ትኩሰ ሸንኩርትም ቃሪያም ነሰነሰ ሰታረጊ ያምራሎ እኔም ዲሲ በሼፍነት እሰራ ነበር

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 6 дней назад

    ቁልጭዬ ታምራለች ውቡ she’s cool number one

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Месяц назад +2

    Berta❤❤❤

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Месяц назад

    ምግቡ ሲታይ በጣም አሪፍ ይመሰላል።ታዳያ እውቅ ከሆኑ ከኢትዮጵያ ሪሰቶራት ጋር ሜነፃፀር ትንሸ ይከብዳል አንተ ራሰህ ታውቀዋለህ። አንደኛ የኢትዮጵያ ከብቶች organic ናቸው ምንም አይዋሸም ጣዕማቸው ልዩ ነው። የዚህንም ሀገር አይቻዋለሁ።
    በአጠቃላይ ጥሩ ነው።
    ይህ ያህል አመት በዚህ ሰራ መቆየት አትራፊ ነው ማለት ነው። በርቱ በርቱ
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @welday9432
      @welday9432 Месяц назад

      ማደለብያ እየተባለ የሚወጉት መድሀኒት ምን እንደሆነ ታዉቅያለሽ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Месяц назад +3

    ቸቤ ካሜራ ማን ቀየርክ እንዴ ቤቱን በደንብ እያዞረ ከማሳየት ይልቅ ካሜራውን እናንተ ላይ ደቅኖት ቀረኮ 😊

  • @almaztec
    @almaztec Месяц назад

    The flavours are different different different like mam

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Месяц назад

    I was im Minnesota in 1993 was own by Tsehay Abraham the name it was Erd Sea Eritrean Restaurant. I don't what dose she mean when she said it was Ethiopean Restaurant???

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh Месяц назад

    Yeha Resuturante Red seal Eritrea 🇪🇷 shabya 🇪🇷 shabya 🇪🇷.
    Deqza deqalu

  • @thomasgebreslase7681
    @thomasgebreslase7681 Месяц назад

    የ ኣስመራ መሎቲ ቢራ ሲጠጣ ያየሁት መሰለኝ

  • @marmart6646
    @marmart6646 Месяц назад

    How can we contact you because we have other restaurants that we need you to visit in different states

    • @chebemedia
      @chebemedia  Месяц назад

      Pls call # 202-422-5618 chebe media

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 Месяц назад

    Abay blachu batteru tru new keybahre lenante aymleketm

  • @eskinderhailubahru7261
    @eskinderhailubahru7261 Месяц назад +2

    ቁልጭ እንዴት ትሁት ነች! የቡና ሴርሞኒው ላይ እጇን ወደ ሁላ አድርጋ አንተንም÷ አለቃዋንም ፍላጎታችሁን ስትጠይቅ

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Месяц назад

    ድሮ ት/ ቤት ህፃን ሆነን ወደ ፒያሳ አካባቢ ቁልጭ ገቢሳ እንዲሁም እህቷ ሚሚ ገቢሳ የሚባሉ ልጆች እነሱ ይሆኑ

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Месяц назад

    Enda Tsehaye deke Hamasene.

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Месяц назад

    Kuluche. rekash. mehayem. kabezeaa. doo meweledeka nereka Yohannse hawe. Berhane rekash.

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Месяц назад

    Dawit Eritrean Embassy zeloo. nayezey. lokimase. Yewhannse. Zemedekume. hawe. eue.

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 Месяц назад +2

    እዜ ላይ አቶ ዩሐንስ ይሄን ካየክው አንተ በሄድክበት መንገድ እና አመት ውንድሜ (ጌታቸው) ኢሕኅፓ ሆኖ ሱዳን ደረሱ ስለጠፋብን ይሄው እስካሁን እየፋለግን ነው የምታውቀው ከሁነ መረጃ ላክልን?ውይ የዜ ፓሮግራም አዘጋጅ ብተባበረን?

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Месяц назад +2

    😋😋😋😋 WOW ያስጎመዣል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Месяц назад +12

    ኤርትራያን ቅን ሰዎች ናቸዉኮ

    • @rising1786
      @rising1786 Месяц назад

      ተው ባክህ?!

    • @ErIHageri
      @ErIHageri Месяц назад +1

      YES INDEED WE ARE. 🇪🇷 🇪🇷 WE ARE VERY FORGIVING PEOPLE

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 Месяц назад

      @@rising1786አዎ‼️

    • @ak4ever818
      @ak4ever818 Месяц назад +3

      You too. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia.

    • @rising1786
      @rising1786 Месяц назад

      @ please, we know your people and how vindictive they are… “forgiving”…?! Joker..!

  • @tesfalemgebriel7415
    @tesfalemgebriel7415 Месяц назад

    Cheb Thiis your. Chantal why not advertise your voice., however your voice tells as truth!

  • @radyaesmael-ex7vk
    @radyaesmael-ex7vk Месяц назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🌲🌲🌳🌳🌿🌿👍👍👍👍👍👍

  • @Amdo.m
    @Amdo.m Месяц назад +1

    በቃ ለሚቀጥለው ሰማራ ሚንሶቲ ነኝ እኔ ከለሁት ከካናድ 733 ክሎ ሜትር ነው

  • @solomon7899
    @solomon7899 Месяц назад

    Jony yebs means land

  • @betrumulugeta4532
    @betrumulugeta4532 Месяц назад +1

    ትክክል🫶🫶🫶🙏🙏

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 Месяц назад

    Eritreans don't like Ethiopians but Ethiopians always say "we one people". I think we have to abandone our naive views about them too!

  • @tinsakidane2023
    @tinsakidane2023 Месяц назад

    Ethiopin forgetting Redse No iven Drimin this just for Ertra andland..😅😅😅😅😅