Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አስርየ የአለም ይሁን ዘራችሁ ይባረክ ዘራችሁ ይብዛ አስርየ በጣም እለድሼለሁ
ማንኬ ባየሁት ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ለዚህ ስለበቃህልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እስክትመጣና ጋብቻህን በወዳጅ በዘመዶችህ መሐል ሆነህ እስክትፈፅም በናፍቆት እንጠብቅሀለን ።
ወይ ዲሲዋች ህብረታችሁ ደስ ሲል መታደልነው የሰው መውደድ መልካም ጋብቻ ❤🎉
ማንክዬ ወንድሜ እንኩዋን ደስ አለክ ! ይሄ ኘሮግራም ላንተ ሲያንስ እንጂ አይበዛም ። አይንዬ ምርጥ ጓደኛ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልክ! ቸቤ ሚድያ እናመሰግናለን።
ማንክዬ የኔ ደግ ገራገር እግዚአብሔር በሰላም አምጥቶ ሰርጉም ሁሉም ነገር በሰላም እንዲያልቅ ምኞቴ ነዉ❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃህ ማንክዬ። በጣም ደስ ብሎኛል። መልካም ጋብቻ ይሁንልክ!
ማነው ልጅ? በግምት አርቲስት ይመስለኛል ቡዙ አርቲስቶች ስላየሁ ለማንኛውም መልካም መንገድ የተባረከ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ::
❤❤❤ ቴድዬ የእኔ አድባር ፈጣሪ ይባርክክ መሰባሰቢያ እንኳን በትክክለኛው መንገድ እንደው በምን ሰበብ ብንሰባሰብ ደስ ባለን መልካም ጋብዛ ሙሽራው ❤
በጣም ደስ ይላል ጎደኝነት ማለት ይሄ ነው ኢትዮጵያ መሄድ የማይችሉ ጎደኞች ያደረጉት መሸኛ ነው በስላም ተመለስ መልካም ስርግ ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴት የሌለበት የማይመስል ነገር ስትመጣ ቢደረግ የበለጠ ያምራል
ይደገማል ችግር የለም ወንድሞቻችንም ደስ ይበላቸው❤❤❤
አይመለስም@@meseretdibabe8020
የወንድ ዊዲንግ ሻወር ይባላል ሲመለስ ተሰብስበን ገና መልስ ብለን እንቀውጠዋለን በሰላም ግባ
❤❤❤እጅግ በጣም ውብ ደስ የሚል የወንድማዊነት ፍቅር የታየበት የመልካም ጋብቻ ምኞት ሽኝት ነው መልካም ጋብቻ እመኝለታለሁ!❤❤❤
ይሕ ዝግጅት ቅንነት ነው እንዲህ አይነት መልካምነት የፍቅር መለኪያ ነው 101% የተዋጣለት እና ለሌላው ፍቅር ለማያውቀው ፍቅር ለራቀው ትምህርት የሚሆን በወንድምነት በእህትነት የሚያቀራርብ ጥሩ ማስታወሻ ነው ስታምሩ እግዚያብሄር ይባርካችሁ
ማንኬ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በድጋሚ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ማንኩ መልካም ትዳር ይሁንልክ ይገባሃል አንተ ደግ እሩሩህ ሁሌም ተደሰት አይንዬ የሰው ጥግ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልክ ወንድሜን አስደሰትከው አንተም ተደሰት ጌችዬ ና ሜሪ ❤❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ የጋደኝነት ጥግ አየንባቹ ትባረኩ❤❤❤❤
ማንኬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ እጅግ በጣም ድስ ብሎኛል በስላም ኤደህ በስላም ሁሉም ነገር እንዲከናወን ከልቤ እምኝልሃለሁ 🙏🥰🎉🎉🎉
መሄድ ላልቻሉት የሽኝት ፕሮግራም ነው በጣም ደስ ይላል ከተቻለ ቢለመድ ደስ ይላል ወዳጅ ጓደኞቹ ምን ያህል ለሱ ፍቅር እንዳላቸው ያሳዩበት ነው ሙሽሪት ራሷ ከሀገር ቤት ሆና ይህንን ስትመለከት ሙሽራዋን እንዴት አክብረው እንደላኩላት ስታይ ምን ያህል ሀሴት እንደምታደርግ ይታየኛል እኔ በግሌ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
የተባረከ ትዳር ይሁንላች በሁሉም ነገር ጌታ ያሳካላች በደህና ወደ አገራች እንደሄዳች በደህና ተመለሱ አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ማሪቱዬ ዕድሜ ይስጥሽ የእኔ እናት❤❤❤❤
ዲሲዎች ፍቅራችሁ ህብረታችሁ ደስ ይላል:: ወዳጅነት እንዲህ ነው ትንሽዋ ኢትዮጵያ ነች አይለያችሁ 🙏🏾♥️🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እ ን ኩ ዋ ን ደስ አለህ ሙሽራው❤❤❤❤❤❤
ማንኪዬ እንክዋን ደስ አለህ ቅዱስ ጋብቻ ያድርግልህ መልካም ሰው ስለሆንክ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ጉዞህ የሰመረ ሠርጉ ያማረ ይሁንልህ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ማንኬ እንኩዋን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ
ውይ ቸቤ ያልተለመደ ቢሆንም አሪፍ ነው ግን ግን ሴት የሌለበት እዴት ጭር እዳሚል አያቹ መልስ ቢሆን አሪፍ ነበር በቃ መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ ቸቤ ሰርጉን እድምንብለህ አሳየን
እንኳን ደስ አለህ ምንቴ የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🥰🥰😍 መልካም ሰርግ ❤
ወይመድሀኒአለም የሰው ልጅ እንዲህ ልዩነት ይኑረን
መጨረሻውን ያሳምርልህ
ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው እንደሚለው ጥሩ ነው ዲያስፖራ ለመገናኘት የሚለውም ጥሩ ነገር ግን ትዳር ሰርግ ስለ በዛ ሳይሆን ለትዳር መገዛትን ነው የሚጠይቀው ቢሆንም ሙሽሪት ስትመጣ ነው የሚያምረው ይሄ የሚያሳየው ለታይታ የሚደረግ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ሙሽራው፡ የHaile Selassie: ልጄን Prince Mekonnenን ይመስላል፡: እግዚያብሔር፡ መልካም፡ ጋብቻ፡ ያርግልህ❤
እዚህ ፕሮግራም ላይ የደከማችሁ ወንድሞቼ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን ቸቤ ሚድያም በጣም እናመሰግናለን
ማንክዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ወደ ተባረከ ትዳር ያስገባህ እኛም በኢትዮጲያ ሠርግን ለማየት ያብቃን 😍😍😍😂😂
"Good bye life well come wife."ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም::Good bye life ማለት እኮ ህይወት በቃኝ መኖር አልፈልግም ማለት ነው::ስለዚህ ወዴት ወዴት ነው!? ህይወት የተለያየ ደረጃ አላት::ለብቻችን የምንኖረው እና በጋራ በትዳር የምንኖረው ህይወት ሁለቱን የራሳቸው የሆነ የአኑዋኑዋር ዘይቤ አላቸው::እንዲያውም ብዙ ነፃነት ያለው ያ ለብቻችን የኖርነው ህይወት ነው::ስለዚህ ያንን እንደ መጥፎ ይሄንን ደግሞ እንደ ጥሩ ቆጥረን ያንን ውብ እና ወርቃማ ህይወት ማጣጣሉ ተገቢ አይደለም::ጋብቻ ባጭሩ ኃላፊነት መጨመር ነው::እራሳችንን ለዚያ ሀልፊነት ካላዘጋጄን እና የጠነከር ትክሻ ከሌለን በጣም ከባድ ነው::ስለዚህ ዕይታችንን ብናስተካክል ጥሩ ነው እያልኩ መልካም የኃላፊነት ጊዜ እላለሁ::
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ቸቤ እናመሰግናለን
wow this is beautiful programme tanks chebe media.
እባካችሁ ማመዛዘናማስተዋልንም ዝም ብሎ የማይሆን አስተያየት አትስጡ ትዝብት ነው ትርፉ
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው:: ሙሽሮች እንክዋን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾♥️🌺🌺🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማንኬ እንድማችን እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ይባርክህ ለኔም ባለውለታዬ ነህ መአዛ ንኝ እባክህ ምስጋናዬን ለማንኬ አድርስልኝ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ወንድሜ ለብዙዎች ባለውለታ ነህ❤🎉🙏
ደሰ ይላል ትብብራችሁ ደሰታ አይጠገብም መልካም ጋብቻ በሰላም በደሰታ ይመልሰህ 🙏
yewond "wedding shower "🎉🎉🎉🎉🎉gin yamral lijum shebela new afiseshal manesh bale edlegnawa yihen nigus yafesishiw ❤
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ወንድሞቻችን ደስ ሲላቸው ማየት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም የጓደኞቹም ፍቅር ደስ ይላል❤❤
እንኳን ደስ አለህ ምንቴ የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🥰🥰😍
Wawo congratulations 👏 happy wedding
My brother congragulation
የስርግ መሸኛ አዲስ ነገር ነው ስምቼ አላውቅም❤❤❤❤ግን ደስ ይላል
ቸቤ ደስ የሚል ፕሮግራም በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንኮዬ ጓደኛ ማለት የልብ ነው እድልም ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቃችሁ ላንተ ከዚህ በላይ ይገባሀል ግን የጓደኝነትን ልክ አየንበት
ማንኬዋ በጣም ደስ ብሎኛል ይቅናህ ወንድሜ
ውይ ወንድሜ አሳዘነኝ እግዚአብሔር ያገናኝክ ክሚስትክ ጋር
Merry Christmas to all ❤❤
You guys are all beautiful ❤❤❤That is a friend means .
መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤
Wow congratulations 🎈🍾🎉
ድሎት ነው
ማሪቱ ሙሉ አልበም ብትሰራልን ❤️
ማሪቱዬ❤
I would like it if they did it when the bride arrived like mels or gathering. That way, it doesn't look awkward.
Seamles ayeshalem kmistu gare !
መልካም ጋብቻ!
Yetbareke yehunlhe yemchersha were sew Kefu aynkhe our son
Miki 🎷 the best
ማሪቱዬ ስ ወ ድ ሽ😮😮😮
ቸቤ እንዴት ነህ❤❤❤
Papapa yemigerm program new chebe! Des yemil metebaber new! Des yemil kinenet new! Lejun betam awekewalehu le sew derash new! Deha ayil habetam le hulum jegina new! Sintun Sira yasiyaze ❤🎉
ደስ፣ይላል፣ግን፣ሙሽራዋስ፣የት፣ናት፣ለምን፣አልገባችም
ወይ ቅብጠት። ባይሆን አግብቶ ሲመለስ እንደመልስ ማዘጋጀት የአባት ነው። በቃ ገንዘብ የት እንጣል? የምትሉ ትመስላላችሁ። ለሁሉም የተባረከ ትዳር ይሁንለት።
Ethiopia le menore Eko new yemihedew...
መልካም ምኞትህ ጥሩ ነው ግን ይህ ዝግጅት ቅብጠት ሳይሆን የተለመደ የወንድማዊነት ፍቅር የታየበት የመልካም ጋብቻ ምኞት ሽኝት ነው መልካም ጋብቻ እመኝለታለሁ!
እናመሰግናለን ስንመለስም መልስ አለ ብራዘር
ተማርው ከምትተችው ጋደኞቹነው እንደዝህ ዓይነት ሺኝት የምያደርግለት እንጅ ገንዘብ ተርፎት አይደለም ::እኛ ዝቅተኛ ገብ ያለን እንካን ለጋደኛ ሽኝት በአቅማችን እናደርጋለን ለለዝህ አድስ ነገር ሆኖብሽ ነው እንጅ ወይንም አለማወቅ ይመስለኛል ::
አባቱ ሌላ ነገር ያስመስልብሃል ይሄ ቅብጠት ሳይሆን ቅንነት ነው እንዲህ አይነት መልካምነት የፍቅር መለኪያ ነው 101% የተዋጣለት እና ለሌላው ትምህርት የሚሆን በወንድምነት በእህትነት የሚያቀራርብ ጥሩ ማስታወሻ ነው
endet des yilale egziaber kefithe kedimo negerihin serghin yakenawinlhe destawe destachin yalachu ulu egziaber yibarkachu fikir malet yih new
Zefenu gin yisemal?
Groomdal Shower!!! 😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Life is once 😂💰Yalewi mamaru
Gitaristu 16:53 lay... 🥺
❤❤❤❤❤
የሙሽራው ወንበር ፪ መሆን ነበረበት በተረፈ🎉🎉
Betame dese yelale
👍
DMV 🙄🙄 reason to party. Unnecessary, oh well folks collect money now adays from every occasion መደገሻውን ሊያሰባሰብ ነ ው lol
Go chepe!
ሠርጉ እዚሁ ሆነ ኮ
ድሮ ለሴቶች ነበር Wedding shower ተብሎ ለወንዶችም ጀመራችው ደግሞ?
😂😂😂
እናንተ በውጭ የምትኖሩ ሐበሾች የምትሠሩትን አሳጥቷቸኋል። እዚህ ሕዝብ በረሐብ እያለቀ ሁለት የሠርግ ድግስ ምን ማለት ነው ። እግዚአብሔርን ፍሩ እባካችሁ። ብዙ አሸሸ ገዳሜ ለዚህ አድርሶናል። አሁንም የሠርጉን ወጪ እህል ገዝታችሁ ለወሎ ለጎንደር ሕዝብ እንዲደርስ አድርጉ። እግዚአብሔር ይባርካችኋል።
ህዝብን እያፈናቀሉ የህዝብን ንብረት ለሪልስቴት እየቸበቸበ ብሩን ለመሳሪያ መግዣ ያውላል የራስን ህዝብ ድሮል እየገዛ ንፁሃንን ይጨፈጭፉል እሚገርመው በውጭ የሚኖርው እራሱን ብስላም እየኖረ እገርቤት ደግሞ ሄዶ ይራኮታል ሙቼ ሊኖርበት ይቅርታ ማስታወቂያህን አይቼ ነው
እኔ ምለው ግን በየጊዜው ሰብስክራይብ ሳታደርጉ የምታዩ ሰዎች አይደብራቹም ግን 😀??
ቸቤ ወንድማዊ ምክር የምትለቀው ቪድዮ ከ30 ደቂቃ በላይ ሲሆን ይሰለቻል ላንተም ተመልካች ይቀንስብሀል አጠር አድርጋው:: ይሄንን ቪድዮ ለማየት ፈልጌ ገና 55minሲል ተውኩት:: እና ቆረጥቆረጥ አርጊው ማኛ በተረፈ በርታ!!
በሞት ይስቃሉ ትልቅ ድግስ ለሞት ኣየ ሰው
10% በድርቅ ለተጎዱት።
ትህትና ይጎልሀል ሙዚቀኛ ማሪቱ ስታዜም ቆመህ ስትጨርስ ጉልበቷን መሳም ነበረብህ ምክንያቱም እንዲህ አይነት ማግኘት ቀላል ስላልሆነ !!!!!!!
እውነት ነው ማርዬ ክብር ይገባታል ታላቅ ሰዉ ነች። ሙሽራው የተመሰከረለት በጣም ትሁትና መልካም ሰዉ ነው ግን ሙሽራ መረጋጋት ስላለበት ነው የተረጋጋው እንጂ ለማሪቱ ክብር በማጣት አይደለም
የሙሉቀንን ዘፈን የዘፈነውን ዘፋኝ ፀጉርህን አሳጭደው በሉት ።😅
Sorry this is.Too much???????¿¿¿¿¿¿¿¿¿ it will be beautiful if you invite the bride and the groom MELSSE!!!!
Is there no fitness studio in DC ???🙈🙈🙈
No we in DC have money , no body builders with no money & empty heads 😂
@@gebre3741lol....😂😂😂😂 .
በጣም ቀበጣችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆነ በራሃብና በመከራ ዉጥቅጡ የወጣበት አስቸጋሪ ጊዜ እያሰለፋ የእናንተ እንደዚህ መቅበጥ ምንድነው አበዛችሁት
እንደው ለመሆኑ አገራችን ያለችበትን ሁኔታ አረስታችሁ የሀ ሁሉ መምነሽነሽ አሰፋ ላጊ አይመስለኝም ደግሞ እናንተ ታውቃላችሁ።
ወጡ ላይወጠውጥ ወስክባው ቂጢጥ
ምነው ከክፋት ከምቀኝነት በፀደ መንፈስ ዝግጅቱን በቅንነትና በፍቅር እንየው
አስርየ የአለም ይሁን ዘራችሁ ይባረክ ዘራችሁ ይብዛ አስርየ በጣም እለድሼለሁ
ማንኬ ባየሁት ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ለዚህ ስለበቃህልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እስክትመጣና ጋብቻህን በወዳጅ በዘመዶችህ መሐል ሆነህ እስክትፈፅም በናፍቆት እንጠብቅሀለን ።
ወይ ዲሲዋች ህብረታችሁ ደስ ሲል መታደልነው የሰው መውደድ መልካም ጋብቻ ❤🎉
ማንክዬ ወንድሜ እንኩዋን ደስ አለክ ! ይሄ ኘሮግራም ላንተ ሲያንስ እንጂ አይበዛም ። አይንዬ ምርጥ ጓደኛ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልክ! ቸቤ ሚድያ እናመሰግናለን።
ማንክዬ የኔ ደግ ገራገር እግዚአብሔር በሰላም አምጥቶ ሰርጉም ሁሉም ነገር በሰላም እንዲያልቅ ምኞቴ ነዉ❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃህ ማንክዬ። በጣም ደስ ብሎኛል። መልካም ጋብቻ ይሁንልክ!
ማነው ልጅ? በግምት አርቲስት ይመስለኛል ቡዙ አርቲስቶች ስላየሁ ለማንኛውም መልካም መንገድ የተባረከ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ::
❤❤❤ ቴድዬ የእኔ አድባር ፈጣሪ ይባርክክ መሰባሰቢያ እንኳን በትክክለኛው መንገድ እንደው በምን ሰበብ ብንሰባሰብ ደስ ባለን
መልካም ጋብዛ ሙሽራው ❤
በጣም ደስ ይላል ጎደኝነት ማለት ይሄ ነው ኢትዮጵያ መሄድ የማይችሉ ጎደኞች ያደረጉት መሸኛ ነው በስላም ተመለስ መልካም ስርግ ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴት የሌለበት የማይመስል ነገር ስትመጣ ቢደረግ የበለጠ ያምራል
ይደገማል ችግር የለም ወንድሞቻችንም ደስ ይበላቸው❤❤❤
አይመለስም@@meseretdibabe8020
የወንድ ዊዲንግ ሻወር ይባላል ሲመለስ ተሰብስበን ገና መልስ ብለን እንቀውጠዋለን በሰላም ግባ
❤❤❤እጅግ በጣም ውብ ደስ የሚል የወንድማዊነት ፍቅር የታየበት የመልካም ጋብቻ ምኞት ሽኝት ነው መልካም ጋብቻ እመኝለታለሁ!❤❤❤
ይሕ ዝግጅት ቅንነት ነው እንዲህ አይነት መልካምነት የፍቅር መለኪያ ነው 101% የተዋጣለት እና ለሌላው ፍቅር ለማያውቀው ፍቅር ለራቀው ትምህርት የሚሆን በወንድምነት በእህትነት የሚያቀራርብ ጥሩ ማስታወሻ ነው ስታምሩ እግዚያብሄር ይባርካችሁ
ማንኬ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በድጋሚ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ማንኩ መልካም ትዳር ይሁንልክ ይገባሃል አንተ ደግ እሩሩህ ሁሌም ተደሰት አይንዬ የሰው ጥግ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልክ ወንድሜን አስደሰትከው አንተም ተደሰት ጌችዬ ና ሜሪ ❤❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ የጋደኝነት ጥግ አየንባቹ ትባረኩ❤❤❤❤
ማንኬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ እጅግ በጣም ድስ ብሎኛል በስላም ኤደህ በስላም ሁሉም ነገር እንዲከናወን ከልቤ እምኝልሃለሁ 🙏🥰🎉🎉🎉
መሄድ ላልቻሉት የሽኝት ፕሮግራም ነው በጣም ደስ ይላል ከተቻለ ቢለመድ ደስ ይላል ወዳጅ ጓደኞቹ ምን ያህል ለሱ ፍቅር እንዳላቸው ያሳዩበት ነው ሙሽሪት ራሷ ከሀገር ቤት ሆና ይህንን ስትመለከት ሙሽራዋን እንዴት አክብረው እንደላኩላት ስታይ ምን ያህል ሀሴት እንደምታደርግ ይታየኛል እኔ በግሌ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
የተባረከ ትዳር ይሁንላች በሁሉም ነገር ጌታ ያሳካላች በደህና ወደ አገራች እንደሄዳች በደህና ተመለሱ አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ማሪቱዬ ዕድሜ ይስጥሽ የእኔ እናት❤❤❤❤
ዲሲዎች ፍቅራችሁ ህብረታችሁ ደስ ይላል:: ወዳጅነት እንዲህ ነው ትንሽዋ ኢትዮጵያ ነች አይለያችሁ 🙏🏾♥️🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እ ን ኩ ዋ ን ደስ አለህ ሙሽራው❤❤❤❤❤❤
ማንኪዬ እንክዋን ደስ አለህ ቅዱስ ጋብቻ ያድርግልህ መልካም ሰው ስለሆንክ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ጉዞህ የሰመረ ሠርጉ ያማረ ይሁንልህ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ማንኬ እንኩዋን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ
ውይ ቸቤ ያልተለመደ ቢሆንም አሪፍ ነው ግን ግን ሴት የሌለበት እዴት ጭር እዳሚል አያቹ መልስ ቢሆን አሪፍ ነበር በቃ መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ ቸቤ ሰርጉን እድምንብለህ አሳየን
እንኳን ደስ አለህ ምንቴ የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🥰🥰😍 መልካም ሰርግ ❤
ወይመድሀኒአለም የሰው ልጅ እንዲህ ልዩነት ይኑረን
መጨረሻውን ያሳምርልህ
ትዳር ክቡር ነው
መኝታውም ቅዱስ ነው እንደሚለው ጥሩ ነው ዲያስፖራ ለመገናኘት የሚለውም ጥሩ ነገር ግን ትዳር ሰርግ ስለ በዛ ሳይሆን ለትዳር መገዛትን ነው የሚጠይቀው ቢሆንም ሙሽሪት ስትመጣ ነው የሚያምረው ይሄ የሚያሳየው ለታይታ የሚደረግ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ሙሽራው፡ የHaile Selassie: ልጄን Prince Mekonnenን ይመስላል፡: እግዚያብሔር፡ መልካም፡ ጋብቻ፡ ያርግልህ❤
እዚህ ፕሮግራም ላይ የደከማችሁ ወንድሞቼ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን ቸቤ ሚድያም በጣም እናመሰግናለን
ማንክዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ወደ ተባረከ ትዳር ያስገባህ እኛም በኢትዮጲያ ሠርግን ለማየት ያብቃን 😍😍😍😂😂
"Good bye life well come wife."ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም::Good bye life ማለት እኮ ህይወት በቃኝ መኖር አልፈልግም ማለት ነው::ስለዚህ ወዴት ወዴት ነው!? ህይወት የተለያየ ደረጃ አላት::ለብቻችን የምንኖረው እና በጋራ በትዳር የምንኖረው ህይወት ሁለቱን የራሳቸው የሆነ የአኑዋኑዋር ዘይቤ አላቸው::እንዲያውም ብዙ ነፃነት ያለው ያ ለብቻችን የኖርነው ህይወት ነው::ስለዚህ ያንን እንደ መጥፎ ይሄንን ደግሞ እንደ ጥሩ ቆጥረን ያንን ውብ እና ወርቃማ ህይወት ማጣጣሉ ተገቢ አይደለም::ጋብቻ ባጭሩ ኃላፊነት መጨመር ነው::እራሳችንን ለዚያ ሀልፊነት ካላዘጋጄን እና የጠነከር ትክሻ ከሌለን በጣም ከባድ ነው::ስለዚህ ዕይታችንን ብናስተካክል ጥሩ ነው እያልኩ መልካም የኃላፊነት ጊዜ እላለሁ::
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ቸቤ እናመሰግናለን
wow this is beautiful programme tanks chebe media.
እባካችሁ ማመዛዘና
ማስተዋልንም ዝም ብሎ የማይሆን አስተያየት አትስጡ ትዝብት ነው ትርፉ
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው:: ሙሽሮች እንክዋን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾♥️🌺🌺🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማንኬ እንድማችን እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ይባርክህ ለኔም ባለውለታዬ ነህ መአዛ ንኝ እባክህ ምስጋናዬን ለማንኬ አድርስልኝ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ወንድሜ ለብዙዎች ባለውለታ ነህ❤🎉🙏
ደሰ ይላል ትብብራችሁ ደሰታ አይጠገብም መልካም ጋብቻ በሰላም በደሰታ ይመልሰህ 🙏
yewond "wedding shower "🎉🎉🎉🎉🎉gin yamral lijum shebela new afiseshal manesh bale edlegnawa yihen nigus yafesishiw ❤
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ወንድሞቻችን ደስ ሲላቸው ማየት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም የጓደኞቹም ፍቅር ደስ ይላል❤❤
እንኳን ደስ አለህ ምንቴ የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🥰🥰😍
Wawo congratulations 👏 happy wedding
My brother congragulation
የስርግ መሸኛ አዲስ ነገር ነው ስምቼ አላውቅም❤❤❤❤ግን ደስ ይላል
ቸቤ ደስ የሚል ፕሮግራም በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንኮዬ ጓደኛ ማለት የልብ ነው እድልም ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቃችሁ ላንተ ከዚህ በላይ ይገባሀል
ግን የጓደኝነትን ልክ አየንበት
ማንኬዋ በጣም ደስ ብሎኛል ይቅናህ ወንድሜ
ውይ ወንድሜ አሳዘነኝ እግዚአብሔር ያገናኝክ ክሚስትክ ጋር
Merry Christmas to all ❤❤
You guys are all beautiful ❤❤❤
That is a friend means .
መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤
Wow congratulations 🎈🍾🎉
ድሎት ነው
ማሪቱ ሙሉ አልበም ብትሰራልን ❤️
ማሪቱዬ❤
I would like it if they did it when the bride arrived like mels or gathering. That way, it doesn't look awkward.
Seamles ayeshalem kmistu gare !
መልካም ጋብቻ!
Yetbareke yehunlhe yemchersha were sew
Kefu aynkhe our son
Miki 🎷 the best
ማሪቱዬ ስ ወ ድ ሽ😮😮😮
ቸቤ እንዴት ነህ❤❤❤
Papapa yemigerm program new chebe! Des yemil metebaber new! Des yemil kinenet new! Lejun betam awekewalehu le sew derash new! Deha ayil habetam le hulum jegina new! Sintun Sira yasiyaze ❤🎉
ደስ፣ይላል፣ግን፣ሙሽራዋስ፣የት፣ናት፣ለምን፣አልገባችም
ወይ ቅብጠት። ባይሆን አግብቶ ሲመለስ እንደመልስ ማዘጋጀት የአባት ነው። በቃ ገንዘብ የት እንጣል? የምትሉ ትመስላላችሁ። ለሁሉም የተባረከ ትዳር ይሁንለት።
Ethiopia le menore Eko new yemihedew...
መልካም ምኞትህ ጥሩ ነው ግን ይህ ዝግጅት ቅብጠት ሳይሆን የተለመደ የወንድማዊነት ፍቅር የታየበት የመልካም ጋብቻ ምኞት ሽኝት ነው መልካም ጋብቻ እመኝለታለሁ!
እናመሰግናለን ስንመለስም መልስ አለ ብራዘር
ተማርው ከምትተችው ጋደኞቹነው እንደዝህ ዓይነት ሺኝት የምያደርግለት እንጅ ገንዘብ ተርፎት አይደለም ::እኛ ዝቅተኛ ገብ ያለን እንካን ለጋደኛ ሽኝት በአቅማችን እናደርጋለን ለለዝህ አድስ ነገር ሆኖብሽ ነው እንጅ ወይንም አለማወቅ ይመስለኛል ::
አባቱ ሌላ ነገር ያስመስልብሃል ይሄ ቅብጠት ሳይሆን ቅንነት ነው እንዲህ አይነት መልካምነት የፍቅር መለኪያ ነው 101% የተዋጣለት እና ለሌላው ትምህርት የሚሆን በወንድምነት በእህትነት የሚያቀራርብ ጥሩ ማስታወሻ ነው
endet des yilale egziaber kefithe kedimo negerihin serghin yakenawinlhe destawe destachin yalachu ulu egziaber yibarkachu fikir malet yih new
Zefenu gin yisemal?
Groomdal Shower!!! 😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Life is once 😂
💰
Yalewi mamaru
Gitaristu 16:53 lay... 🥺
❤❤❤❤❤
የሙሽራው ወንበር ፪ መሆን ነበረበት በተረፈ🎉🎉
Betame dese yelale
👍
DMV 🙄🙄 reason to party. Unnecessary, oh well folks collect money now adays from every occasion መደገሻውን ሊያሰባሰብ ነ ው lol
Go chepe!
ሠርጉ እዚሁ ሆነ ኮ
ድሮ ለሴቶች ነበር Wedding shower ተብሎ
ለወንዶችም ጀመራችው ደግሞ?
😂😂😂
እናንተ በውጭ የምትኖሩ ሐበሾች የምትሠሩትን አሳጥቷቸኋል። እዚህ ሕዝብ በረሐብ እያለቀ ሁለት የሠርግ ድግስ ምን ማለት ነው ። እግዚአብሔርን ፍሩ እባካችሁ። ብዙ አሸሸ ገዳሜ ለዚህ አድርሶናል። አሁንም የሠርጉን ወጪ እህል ገዝታችሁ ለወሎ ለጎንደር ሕዝብ እንዲደርስ አድርጉ። እግዚአብሔር ይባርካችኋል።
ህዝብን እያፈናቀሉ የህዝብን ንብረት ለሪልስቴት እየቸበቸበ ብሩን ለመሳሪያ መግዣ ያውላል የራስን ህዝብ ድሮል እየገዛ ንፁሃንን ይጨፈጭፉል እሚገርመው በውጭ የሚኖርው እራሱን ብስላም እየኖረ እገርቤት ደግሞ ሄዶ ይራኮታል ሙቼ ሊኖርበት ይቅርታ ማስታወቂያህን አይቼ ነው
እኔ ምለው ግን በየጊዜው ሰብስክራይብ ሳታደርጉ የምታዩ ሰዎች አይደብራቹም ግን 😀??
ቸቤ ወንድማዊ ምክር የምትለቀው ቪድዮ ከ30 ደቂቃ በላይ ሲሆን ይሰለቻል ላንተም ተመልካች ይቀንስብሀል አጠር አድርጋው:: ይሄንን ቪድዮ ለማየት ፈልጌ ገና 55minሲል ተውኩት:: እና ቆረጥቆረጥ አርጊው ማኛ በተረፈ በርታ!!
በሞት ይስቃሉ ትልቅ ድግስ ለሞት ኣየ ሰው
10% በድርቅ ለተጎዱት።
ትህትና ይጎልሀል ሙዚቀኛ ማሪቱ ስታዜም ቆመህ ስትጨርስ ጉልበቷን መሳም ነበረብህ ምክንያቱም እንዲህ አይነት ማግኘት ቀላል ስላልሆነ !!!!!!!
እውነት ነው ማርዬ ክብር ይገባታል ታላቅ ሰዉ ነች። ሙሽራው የተመሰከረለት በጣም ትሁትና መልካም ሰዉ ነው ግን ሙሽራ መረጋጋት ስላለበት ነው የተረጋጋው እንጂ ለማሪቱ ክብር በማጣት አይደለም
የሙሉቀንን ዘፈን የዘፈነውን ዘፋኝ ፀጉርህን አሳጭደው በሉት ።😅
Sorry this is.
Too much???????¿¿¿¿¿¿¿¿¿ it will be beautiful if you invite the bride and the groom MELSSE!!!!