Sisay has always been an opportunist with no real political knowledge. He never even attended college to study journalism. People like him lack the credentials to be truly independent; instead, they are often reduced to being puppets or mouthpieces for some external agenda. It's almost laughable that he calls his show 'Sovereign.' How can someone who is essentially a cadre claim to be sovereign?"
Batty you are give very good interview which I admire your guts but i am afraid that people think its personal vendetta..... Beside that you are wonderful and look Beautuful

@@mesfingelaw5636 I respectfully disagree with your comment. I think based on his RUclips appearances, Sisay seems very experienced and he demonstrates journalistic abilities - clarity, context, coherence, and completeness of his discussions. More importantly, he uses his journalistic abilities for the love of his country and the peoples of Ethiopia primarily. In the process, he might find his views aligning with some and criticizing others as it is difficult to make everyone happier.
@@gadeedoobeeya2672Telling the truth doesn't make one opportunist .Does Sissay get governmental post by affiliating with Prosperity Party 's ideology ? As journalist ,he is doing his best through his long & vast experience ,make known to public only the truth & truth .
What an impressive and insightful episode! I cannot thank Bethlehem (Betty) enough for the breathtaking interview. What a charismatic woman you are, Betty! We need more altruistic media personalities like you. 🙏🙏🙏
እኔ የቤቲ አድናቂ ነኝ። ሁሌም ትክክል ነው የምትለውን በድፍረት የምትናገር ጀግኒት ናት! ሲሳይ እንግዳ ስላደረካት አመሠግናለሁ!
ቤቲ! በጣም በጣም ግልፅ እና ትልቅ ነፃ ሰው ነሽ። በርቺ በጣም ድንቅ ዕይታ ነዉ
ህህህህ የስርዓቱ ፍርፋሪ ለቃቃሚ ልጅቷን የኛ ልጅ በርቺ በርቺ ብለው እሳት ውስጥ ሊከቷት ነው።
አይ ቤቲ - የአረቄው ኬሚሰት ቂ ቂ ቂ
ምን ሆና ነው ይች አሮጊት በጭቃ ጅራፏ የሚትማታው? እኩያዋን ለምን አትፈልግም? ምን ላይ ቂም እንደ ያዘችበት እስት ጠይቅ። ይሄ የግል ቂም እና ይንቀኛል ብላ በበታችነት ስሜት ስለሚትሸማቀቅ እንጅ በፍጹም የፖለቲካ አቋም ልዩነት ምክንያት አይደለም። ምን አድርጎሽ ነው ብለህ ጠይቃት።
ቤቲ bold ሆና ይህንን ሁሉ ስትናገር ወጣት ሴት ይህንን በንፋስ ግራ ቀኝ የሚወዛወዝ ፈሪ ሁሉ በተሰበሰበት እንዲህ በድፋረት ስትናገር በማየት አኮራሺኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
በአማራ ላይ ያለሽን ነገር ባልወደውም ከዛው ከራስሽ ብሔር ከሚነሱት ውሪዎች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የጀዋር ውሪ ማለቴ ነው
አኩሪ ደፋርና አገናዛቢ ሴት ናት!!!
@@yms2161ሁሉም ጋር አወሬ አለ! የዘር ጉዳይ አይደለም ! ማንምን ግን ከወዲ ሀፎም አወሬነት የሚበልጥ የለም!😊
@@yms2161ሶሻል ሚዲያውን የወረራችሁት እናንተ ናችሁ! ትንሽ ስለ ኤርትራ አንድ ነገር ከተባለ ድንጋጤያችሁ😅😅
She was paid to say that.
ጅብ እንኳ የማይበላቸው ... የበሰለ አገላለጽ ነው።ቤተልሔም ታፈሰ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ! ሲሳይ አጌና የአገር ኩራት የሆነ ጋዜጠኛ ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ!
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
Thank you Bettyy, fir being genuine in your believes ....
አረ ቤቲ በጣም የሚገርም ገለፃ እና አዝናኝ ምላሽ 👏👏👏😂😂😂
Hiv negative nat wey kkkk
ጅብ የማይበላቸው ፈረሱች አላለችም 😂🤣🤣🤣🤣
ቤቲሻ ዛሬ ጀዌን እስከነቃጭሉ ነው ያሰጣሻቸው:: ይህን ምርጥ ጭዌ በቤቲ ሾው እንጠብቀዋለን 👏🏽
በጣም ጠቃሚና ትምህርታዊ ውይይት ነው
ጅብ የማይበላቸው አስገራሚ አገላለፅ ነው
Thank you both! It was a very interesting and informative conversation. 🙏🏾🇪🇹
ቤቲሻ እንኳን ደህና መጣሽ ሚዲያ ላይ ካየሁሽ ሰንበተን ነበር ያውም በምርጡ ጋዜጠኛ በሲሱ በመቅረንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ድሮም አድናቂሽ ነኝ ይበልጥላደንቅሽ መጣሽ
ሲሳይ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
ቤቲ The Bravest of Our Time
የጀዋሪን ተለዋዋጭነትና ድንጉጥ ለመሆኑ ብዙዎቻችን ደጋግመን ተናግረን የነበረነውን ቤቲ ስለመሰከርሽ 🎉🎉 እላለሁኝ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አድናቂያችሁነኝ ሁለታችሁንም እከታተላለሁ ።በጣም ጠንካራሴት ናት ቤቲ
ቤቲ እንደዚህ ቃለመጠይቅ ያዝናናኝ እና ያሳቀኝ ነገር የለም ! ቤቲ ዋዎ ተባረኪ !!
ሲሳይ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤንነት ይሰጥህ ።
ደደብ፣አንተም ከሲሳይ አትሻልም።እስት ስለምሞተዉ ህዝባችን እናስብ፣ይህን ሰዉ በላ መንግስት እናስወግደዉ።
Sissay compromised his integrity a long time when he sided with fraudulent Abiy Ahmed. It’s just a matter of time Abiy will be removed.
Sisay has always been an opportunist with no real political knowledge. He never even attended college to study journalism. People like him lack the credentials to be truly independent; instead, they are often reduced to being puppets or mouthpieces for some external agenda. It's almost laughable that he calls his show 'Sovereign.' How can someone who is essentially a cadre claim to be sovereign?"
Kikikikiki
I was here to comment exactly what you said it ,
Well said 👏 👌.
እግዚአብሔር ይስጥሽ ቤቲ እውነት ክርስቶስ ነው እና በርቺ።
ጀግንነት
ሁሌም
አከብርሻለሁ
አደንቅሻለሁ
እጅግ በጣም ግሩም ቃለምልልስ ጀዋርን እርቃኑን አሥቀረችው!!! እውነቱን እያዋዛች ነገረችን !!! የምትደነቅ ሴት የአነጋገር ችሎታዋን ድፍረቷን ሁሉ አደንቃለሁ !!! ዘረኛ ጭፍን የተቃዋሚ ደጋፊዎች ይህ እውነት ነው እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት !!! እናመሠግናለን!!!
she is really always genuine
Best interview of the year.
ቤቲ ጥንፈኞች ቢጠሉሽም እኛ ኢትዮጵያኖች እንወድሻለን እናደንቅሻለን።
ዥልጥ ሰገጤ!
ዥልጥ ሰገጤ
ሲሳይ በጣም ጥሩ ማብራሪያ ዝግጅት ነበር ቤቲም ረጋ በላ ያላትን አስተያየት ስላካፈለችን እናመሰግናለን በርታ።
Betty, thank you for making Sisaye for the first time to smile on the media.
Well spotted, the girl is super genuis
@Ganebo-n4p Yes, indeed, she is super smart.
I noticed the same thing, too, and at the same time, I was saying that the way she was describing things doesn't allow you to avoid smiling
ጀግና ነሽ በእውነት ይህንን ቅራቅንቦ ማጋለጠሽ
ጁሐር ድንጉጥ ሰው ነው ያለችው በጣም ትክክል ይመስላል ።
🎉🎉🎉 ፊት አዉራሪ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እና ሞጋች እማትፈሪ የማትኮሪ ጋዜጠኛ ቤቲ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል። ስለሰጣችሁን እዉነትና ለእውነት የቀረበ መረጃ በጣም እናመሰግናለን!!! ቤቲ አትጥፊ አንቺ ጠንካራና ኮንፊደንት የሆንሽ ሴት ነሽ። ❤❤❤
ቤትዬ የኔቀነጃ ሐሳብሽን ለመግለፅ ያለፍራት ለምትገልፅው አደ
ነቅሻለው❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚያብሄር ነው ጌታ ሆይ መሪዉን እና ሀገሬን አንተ ጠብቅልን
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ቤታዬ አከበርኩሽ በጣም በጣም በበፊቱ አፉ በይኝ blessed
The Legendary Jornalist and political analyst Mr Sisay Agena ..The great people of Ethiopia are very much proud of you !🎉🎉🎉🎉
እግዚአቤር ይመሰገን የዘረኞች ትንፍሽ እያለቀ የኢትዪጵያን ትንፍሽ እየጨመረ በዘረኞች ተይዘው የነበረው አየር እየፀዳ ነው የዘረኞች ሚድያ እያለቀለት መምጣቱን እያሳየነው።
ቤቲ በተለይ ጅዋርን በደንብ ታውቀዋለች ጥሩ ገልፃዋለች እናመሰግናለን ።
alga lay takawalech
አፍቅራው ስላጣችው ነው😂😂😂😂
An excellent insight!! Oh my goodness Bethy speaks!
ምርጡ ጋዜጠኛ ሲሳይ ቤቲን ለቃለ መጠይቅ ስለጋበዝካት እናመሰግናለን ቤቲ በሳልና ግልፅ ያለ ምልከታሽን ስላካፈልሽን እጅግ እናመሰግናለን አድናቂሽ ነኝ
Keep it up. you are doing well
..በራሱ ፍርሀት ተገንዞ የሚፈራገጥ ጀዋር....ቤቲ የዘመናችን ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ 👍🙏👌። the best catchphrase..."ጅብ የማይበላቸው ፈረሶች"...ሲያልቅ አያምር ይባል የለ!
The last of Jawar..
ከኢትዩዽያ ፖለቲካ ውስጥ መገለል ካለባቸው ሰወች አንዱ ጀዋር ነው ቤቲ ለተወናበዱ ወጣቶች ጥሩ አስተማሪ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን
በትክክል
Thank you Sisay!
የማሜ ነገር በጣም አስቆኛል
በተረፈ ቤቲ የሚሊየን ሰው ግምት ነች🙏🙏🙏
ቤቲ እጅግ ታላቅ integrity ግልጽነት የተላበሰ ስብእናሽ ይገርመኛል። የሀገሬ ጀግኒት ነሽ። በርቺ
ቤትዬዋ አሁን ወደ ልብሽ ስለተመለስሽ እናከብርሻለን 👏👏ተባረኪልን 🙏በርቺ እንዳልሽው ለእውነት በመቆምሽ ህሊናሽ ንፁህ ስለሆነ ጥሩ እንቅልፍ ተኝተሽ ታድሪያለሽ። እንወድሻለን❤
Batty you are give very good interview which I admire your guts but i am afraid that people think its personal vendetta..... Beside that you are wonderful and look Beautuful
እንደ ሲሳይ ሀቀኛ ጋዜጠኛና አንደ ቤቲ ጠንካራና ቆራጥ ወጣት አሰላሳይ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ያብዛልን።
ሲስ እናመሰግናለን
የእውነት እውነት እንዴት እንደሚመች ከቤት አንደበት አየው እውነት ትጣፍጣለች
ሲሳይ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ከቤቲ ጋር ያደረከው ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም ቁም ነገር የተሞላበት ነው ቤቲ አድናቂሽ ነኝ ከ L-TV እስከ Betty Show ድረስ ትንሽ ለውጥ አይብሻለሁ ጤናና ደስታ አይለይሽ እላለሁ በጣም በሳልና ተወዳጅ መሆንሽን ማወቅ አለብሽ ሲሳይ በርታ የሀገር ተቆርቋርነትህን ምን ጊዜም ካስቀደምክ የዓላማ ጽናትህን ያሳያል በርታ ወንድሜ ጃዋርን በተመለከተ ግን ሰውዬው ወፈፌ ነው ብዙ አጥፍቷል ግን “አልጸጸትም” ይላል በጣም የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ያልበሰለ በምኞት የሚኖር ጨቅላ ሞኝ ነው
Sisay has always been an opportunist with no real political knowledge. He never even attended college to study journalism. People like him lack the credentials to be truly independent; instead, they are often reduced to being puppets or mouthpieces for some external agenda. It's almost laughable that he calls his show 'Sovereign.' How can someone who is essentially a cadre claim to be sovereign?"
Typical expression of a person who lives with inferiority complex.
መንደርተኛ እና ጎጠኛ@@mesfingelaw5636
@@mesfingelaw5636 I respectfully disagree with your comment. I think based on his RUclips appearances, Sisay seems very experienced and he demonstrates journalistic abilities - clarity, context, coherence, and completeness of his discussions. More importantly, he uses his journalistic abilities for the love of his country and the peoples of Ethiopia primarily. In the process, he might find his views aligning with some and criticizing others as it is difficult to make everyone happier.
@@gadeedoobeeya2672Telling the truth doesn't make one opportunist .Does Sissay get governmental post by affiliating with Prosperity Party 's ideology ? As journalist ,he is doing his best through his long & vast experience ,make known to public only the truth & truth .
ሲሳዬዋ በርታ 👍👍👍👌👌👌ጌ ታ ከአንተ ጋር ይሁንልኝ🙏 እንወድሀለን❤እውነት ትመነምናለች እንጂ አትሞትም 👍👍👍🥰
መልካም ውይይት ነው ጥሩ ትምህርት ይሰጣል 🎉🎉🎉
ጋዜጠኛ ሲሳይ ቤቲን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወቅቱን የጠበቀ እና ጥሩ ቆይታ ነበራችሁ:: ጋዜጠኛና ጸሐፊ ቤተልሔም የሰጠሽው ማብራርያ ገራሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁኝ What a clarity! ብያለሁኝ በተለይ አጭር የማስታወስ አይምሮ/ Short Memory ላለን ሰዎች ብዙ ነገር ፍንትው አድርገሽ በማስረጃ በጨዋ ደንብ ገልፀሽልናል ቪባ ቤቲ ብያለሁኝ በርቺ አመሰግናለሁኝ::
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
የአሠላ ልጅች አልተቻላችሁም በፓለቲካ ትንታኒ በአርቱ ዙርያ በጣም ጎበዙች ናችሁ በርቱ ከማለት ውጪ ምን ይባላል!🎉🎉🎉🎉🎉
She is so interesting 😊
ጀዋርን በግልፅ ማንነቱን የተነተነች ብቸኛዋ ኢትዮጵያዊት ቤቲ ታፈሰ እናመሰግናለን። እንደዚህ ለስልጣን ብለው በሰው ደም ቁማር ሚጫወቱትን የፈጣር ፍርድ ቅርብ ነው🙏🙏🙏
ቤቲ የተናገርሺው ሁሉ እውነት ነው ያልኩበት ናዝሬት አፄ ገላውዲዮስ ት/ ቤት ታላቅ እህቴ ቤት ተቀምጦ ሲማር ጁዌ ፈሪ ቦቅቧቃ ድንጉጥ አፈ ጮሌ ሁሉን አውቃለሁ ባይ ነው።
Wey gud, very interesting. Amazing interview.
ቤቲ እዉነትን ማፍረጥረጥ ዋጋ ቢያሰከፍልም ተባረክ አንቲ እንሰት ጀግና የሀገራችን መሰል ዉሸት አፈረጥሸዉ
ጁሃር ሲራጅ መሐመድ በእውነት ሙስሊም ከሆነና ቁርዓን ካነበበ የሚሾምም የሚሽርም አላህ እንደሆነ በተረዳ ነበር። ለራሱ የሰጠው ግምት ከእውነታው በጣም የራቀ ነው፤ ትዕቢት ደግሞ ውርደትን ትቀድማለች። እስከዛሬ አድፍጦ ሲጠብቅ የነበረው በመጀመሪያ ህወሓት ሲቀጥል ሸኔ በመጨረሻም ፋኖ አራት ኪሎ ይገባል የሚለው ምኞቱ ከንቱ መሆኑን ዘንድሮ ሲረዳ ከተስፋ መቁረጥ በመነጨ ነው ራሱን እስኪስት ያበደው በተለይ ሰኚ ነጋሳ ከነሠራዊቱ በዕርቅ ሲገባ የሚያደርገው ነው ያሳጣው። አሁንም አልረፈደም ቢፀፀትና ሕዝብንም መንግስትንም ይቅርታ ቢጠይቅና ወደ ቀልቡ ቢመለስ በሙያው የማገልገል ዕድሉ ሰፊ ይመስለኛል።
I absolutely agree with all you wrote except your suggestion of "if Jewar apologises to..." because I don't think his pride would allow him to do that
I think the only way out left from his illusional path is reconcile himself with the reality and swallow his pride.@@bethelhailemariam5686
ተባረኪ ቤቲሻ ገልቱዎችን ፈጣሪ ለሀገራችን ይይዝላት !
ቤቲ በጣም የማደንቃት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እህቴ ሁሌም ትናፍቀኛለች እዉነታ ላይ ተመስርታ ስለምትሰራ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ እንቁ ሊያዩያት ይገባል እላለሁ
Bettyee we love you
Betty Your critics are always to the point ....you are really good in everything ....❤❤❤❤
በዚህ አጋጣሚ ለቤተልሄም አድቆቴን እገልፃለሁ ።
ልክ ነው ጀዋር መሐመድ ፈሪ ችኩል ዝናን የሚፈልግ በራሱ የማይተማመን ዘረኛ ስግብግብ ተራ የመንደር ፖለቲከኛ ነው አላማ የለሽ Thanks Ethiopia Thanks our sister.
ቤቲዬ እንዴት ነሽ በጣም ጎበዝ ደፋር ጋዜጠኛ ነሽ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺልኝ❤❤❤👍
እዉነት እንዲህ ስገላጥ ደስ ይላል ኑሪ እህታችን ፈጣሪ ዕረጅም ዕድሜ ይስጥሽ❤❤🎉🎉
Bet realy you are amazing, fearless and heroic!
ዋው ቤትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!
ቤትዬ ጀግና ነሽ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ
እናመሰግንለን: እውነት እንዲህ ወደፊት ትወጣለች። ቤቲ ጀግኒት ነሽ🙏🏿
እጅግ የሚገርም እይታና ግምገማ ነው፣ ቤቲ በርካታ አሳማኝና የተጨበጡ ነጥቦችን አንስታለች፣ በጣም ደፋር ‘ጋዜጠኛ’ እና ፀሀፊ ነች፣ ለአስመሳዮች መድሀኒት ነች፣ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
Honest & reasonable moments
ቤቲዩ እግዚአብሔርን ትክክለኛ ዕውነተኛ ጀግና ሴት ነሽ።
እግዚአብሔር በመለኩቱ ይጠብቅሽ።
በርቺ ኢትዮጵያ እንደ አንቺ ያሉ ጠንከራ ሐቀኛ ሰው ትፈልጋለች።
ለእሧም መድህን የሚሆኑት እንደ አንቺ ያሉ ወጣቶች እና የዕውቀት ሰዎች ናቸው።
What a Golden Lady! She is Special!
Genuine!
Respect +++++++. Thank you Betty Tafesse!
What an impressive and insightful episode! I cannot thank Bethlehem (Betty) enough for the breathtaking interview. What a charismatic woman you are, Betty! We need more altruistic media personalities like you. 🙏🙏🙏
ጃዋርን በዚህ መልክ በልኩ የገለፀው ሰው እስካሁን የለም!
ሀቀኛዋ ቤቲ thanks 🎉
በራስሽ ቻናል እንጠብቅሻለን
ከሚዲያ አትጥፊብን🙏
😅 የኛን ሀገር ደረቅ ፓለቲካ ከሚያዳርቁት አንዱ ስለሆነው ደረቁ ጃዋር ጥሩ ምስል ሰተሽናል ለድፍረትሽና አዝናኝ አገላለፅሽ 👏 ዛሬ ገና እየተዝናናሁ እና ባላለቀ እያልኩ የሠማሁት ቃለ መጠይቅ ነው
Thanks both! You are a hero!
በጣም በጣም ጀግና የሆነችን ልጅ : እንዴት እንዳላወቅንሽ ይገርምኛል: ድፍረትሽ: እውነተኛነትሽ: አገር ወዳድንትሽ: ሰፊ የሆነ የፖለቲካ አተያይሽ: እጅግ የሚይስደንቅ ነው: ምንም ማለት አልችልም: የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክሽ: እጅግ እናመስግናለን: ክብረት ይስጥልን!
ቤቲ ጀግናዬ ነች እውነትን ይዛ ምትጎዝ ጀግና ኢትዬጵያዊ ነች በዚ አጋጣሚ ቀጥይ ነው የምለው።
The hero madam 🙌
ምርጧ ጀግኒታችን !!!!!
ቤቲ ስወድሽ በርቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Thank you ቤቲ
You are the best, Betty. I'm proud of you always speaking the truth
መንግሥ ት ፡ እሆናለሁ ፡ ብሎ ፡ 100% እርግጠኛ ፡ ነበር ፡ ጀዋር ፡ ስለዚህ ፡ ነዉ ፡ ፖስፖርቱን ፡ የመሰለዉ። ፡ አሁን ፡ ቁጭቱ ፡ እያቃጠለዉ ፡ ነወ። ፡ ታዲያ ፡ ፈሪ ፡ ነዉ ፡ አገር ፡ የሚመራዉ? ፡ አይይይይይይ😅
Well spotted and well said 👌👌👌
@@bethelhailemariam5686 keletam arogit zegi
Wawoo የሚያስብል interview ነው። የትላንት አዋቂ ነኝ ባዮች እና የቤቲ ተቺዎች ይሄ interview ለጃዋር ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ለተቺዎቿ ነው።
ቤቲ አድናቂሽ ነኝ
ብዙ ነገርን የገለጠ❤❤❤ቤቲ ሲሳይ እናመሰግናለን።❤❤❤
ቤቲ ጀግና
What a great conversation! Thank you both!!
Welcome Betty the Heroin ❤
Thank u so much sis.
Betty your interview is eye opening.
Take care from uncivilized herd from all dirction.
እውነት ያሸንፋል
❤❤AMAZING 🎉🎉
Wow !!!
ቤቲ፡እንደዛሬ፡አስቀሽኝ፡አታውቂም፡፡የከሰሩ፣የወደቁ፣የነፈሰባቸው፡ቆሞ፡ቀር፡ፖለቲከኞች፡እንኳን፡ኢትዮጵያን፡ሊመሩ፡ጉልበታቸው፡ስለራደ፡ጅብም፡አይበላቸውም፡፡
Bety Jeginit nesh we love you so much, I like the way you interviewed, confidence ❤❤❤🎉🎉🎉🎉