ከታሜ ጋ እንሂድ - ድሬስ ማን ተገኘ.......ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии •

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 4 месяца назад +7

    ብራቮ ታምሩ ብርሀኔ ስለድሬ በመስራትህ ደስ ብሎኛል አገሬ ስለሆነ በዛው ስለ ሲኒማ ቤቱም ጠይቅልን ዘግተውት ቁጭ ብሏል ህዝቡ የት ይዝናና አዲስ ፊልም የለ ምን የለ አሳስቦኝ ነው የድሬው ልጅ አንተነህ ከሰሚት

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 3 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ አስተያየቴን ስለ አነበብክል እኔ ነኝ የመጀመሪያ የፃፍኩት ❤❤❤❤❤❤❤ እናት አገሬ ❤❤❤❤❤

  • @እራስህንበመስታወትእያየህ

    ድሬደዋ ፍቅር ህዝብ እና ከተማ ነው
    ድሬደዋ እጅግ ብዙ..................... ታሪክ ያላት ከተማ ናት ።
    መነሳት መወራት መዘከር መነገር ሙተረክ.......ያለበት ብዙ ነገር አላት።
    Chemin de fer ❤️

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 4 месяца назад +5

    ተመልካቾች ስንት የማይረባ ነገር እያየን ላይክ ሼር እንናደርግ የለ ታድያ ለዚህ ደስ ለሚል ለምያዝናና ቁጭ ብለን ሀገራችንን እየየን የማናዉቃቸዉን የሀገር ባለዉለታዎችን እያስታወስን የምንማርበትን ቻናልንማ ልናበረታታዉ ይገባል❤❤❤❤❤❤ ታሜ በጣም ነዉ የምወድህ የእዉነት ነዉ የምልህ አድናቂ ወንድምህ ነኝ ❤❤❤❤ በርታ

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 4 месяца назад +2

    ታሜ እናመሰግናለን ። መሄድ ሳያስፈልገን ሀገራችንን እንድናቅ ስላደረከን።ሌላው ጣልያን ፣ህንድ፣ፈረንሳይ ሲል ሰማውት ትንሽ ስለነሱ

  • @abcdef-mh9ix
    @abcdef-mh9ix 4 месяца назад +6

    ታሜ ታላቅ ሰው፣ ድሬዳዋን በመንገዶቿ ላይ እየተዘዋወርክ በቅርበት ተርከሃታል። በዚህ መልኩ ድሬዳዋ አማናዊ ገፅታዋን ይዛ ተተርካ አላየሁም። ድሬዳዋ ከጀርባ በሚደረግ ገለፃ ምናባዊ ገፅታ ተሰጥቷት ነበር የማውቃት። ለሌሎችም ተነሳሽነት በሚፈጥር መልኩ ከተማችንን ስላስተዋወቅሃት፣ አክብሮት ሰጥቻለሁ።
    ሆቴልን አስመልክቶ ታሪክን ወደ ኋላ ሄጄ ያገኘሁት “የሀበሻ ጀብዱ” የሚል መፅሀፍ ገፅ 54 ላይ የተገለፀውን በግሪካዊ የተከፈተው “ቦሎላኮስ ሆቴል” የሚል ነው። በ1906 የተከፈተው የአሁኑ ኮንቲኔንታል ሆቴል። ከዚህ የራቀ ካለ እስቲ አካፍሉን እላለሁ።
    አበባው ነኝ።

    • @abcdef-mh9ix
      @abcdef-mh9ix 4 месяца назад +1

      ገፅ 15 ይደረግልኝ፣ ለጣት መንሸራተት ይቅርታ።

  • @AbasEbrahim-me1yt
    @AbasEbrahim-me1yt 3 месяца назад +2

    ስለ ሀረር አስጎብኝን

  • @Amanuelsolomontadesse
    @Amanuelsolomontadesse 3 месяца назад

    ታሜ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ከአዲስ አበባ ድሬ ቀጥሎ ደሞ ሌሎች ክፍለ ሀገሮችን እና ከኢትዮጵያ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የውጭ አለማትንም እንደምታሳየን እናምናለን ታምዬ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @geniimagnawageni6133
    @geniimagnawageni6133 4 месяца назад

    ድሬ የፍቅር ከተማ ስላሳየኸን ደስ ብሎኛል 😍

  • @medhaniewkelati5772
    @medhaniewkelati5772 3 месяца назад

    በጣም ደስ የማል ፕሮግራም በርታ ታምዬዬዬ ሌሎችንም ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን .

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 3 месяца назад +1

    በዛ በአርጀንቲና ከቀሩት ውስጥ በዘረኝነት አግላን ዚያድ የሚባል ምርጥ ደፌንደር እና አባቱ ምክትል አሰልጣኝ ነበሩ የተቀነሱት 😢

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 3 месяца назад

    ታሜ ይመችክ በረታ

  • @sonofelamida
    @sonofelamida 4 месяца назад +1

    አድናቂህ ነኝ ከትግራይ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 4 месяца назад +1

    ❤ድሬ❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 3 месяца назад

    ሰብስክራብ ሼር ላይክ ኮሜንት እያረግን አብረነው እንሁን‼ ታሜ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ👏😍

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 месяца назад +1

    Ketame gare enhede❤❤❤

  • @bedrumohammed7357
    @bedrumohammed7357 4 месяца назад

    you are so wonderful I love watching your program.

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 4 месяца назад

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ🎉🎉

  • @እስከዳር
    @እስከዳር 4 месяца назад +2

    ከከዚራ ዋርካው ስር
    ገና ፍቅር ስንጀምር
    አልችል ብሎ ለጋው ፍቅሬ
    ተከተልኩት እስከ ድሬ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 месяца назад +1

    Yesefere lege bertalegh

  • @abuimanamantube7958
    @abuimanamantube7958 4 месяца назад +1

    ታሜ ከፍ ብለህ መብረር ጀምረሃል ከሰፈር ወደ አገርህን እወቅ ድሬን ስላስጎበኘከን እናመሰግናለን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 месяца назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopian000
    @ethiopian000 3 месяца назад

    Wooooooow dire Europe new mimeslew like France Paris

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 3 месяца назад

    ከተማማለት እንደዚነው ፕላንድየሆነ።

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 месяца назад

    አይ ድረ በወጣትነት ጌዜ መዝናኛችን ከአዲስ አበባ ድሬ ነበር ሽርሽሩ እነ እራስ ሆቴል እነሞኮንን ሆቴል ነበር የምናርፈው በተለይ ቁልቢ በነገሰ ማግስት ይሁን ማታ ከቁሊቢ መልስ እነመሐሙድ ሲዘፍኑ የነበረው ድማም ትዝታ ወደ ኃላ ድሬን የወጣትነት ትዝታችን በጉሩፕ ነበር በ ባቡር ከአዲስ ድሬ የምንገባው ሎሚና አትክልት ሺሸጡ በ ባቡሩ መስኮት የማይረሳ ትዝታ መጋላ ከዜራ የሚያማምሩ ሻሎች የምንገዛው ሐረር በጣም የምወደው ከተማ ዘመድም ሰለነበረ ዘመድ ጋም እናርፍ ነበር ተሜ ወደ ኃላ ትዝታ ወሰድከን በተለይ ቀን ጨር ይላል ሙቀቱ ስለሚያስቸግር ማታ ማታ መሸርሸር ያለ ዝነጣ😄😍😘❤🌹❤🌹🌹ድሬ የፍቅር አገር እናመሰግናለን ስለድሬ ሰለአወጋቼሁን ከባሕር ማዶ😀 ከጀርመኒ

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 4 месяца назад

    አሁን ነው መዝናናት

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 4 месяца назад

    Hi tamye bemiyktelw wolw dessie

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 4 месяца назад

    ደምሴ ዳምጤ የተወለደው ጋራ ሙለታ ግራዋ ነው። ያደገው ድሬደዋ !!

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 3 месяца назад +2

    አይደለም ከመሰጂድ ኢጣሊያ በፊት ሁለት መስጂዶች አሉ

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 4 месяца назад

    ኦሜድላ ሆቴል የመጀመሪያው ይመስለኛል።

  • @omij4695
    @omij4695 4 месяца назад +1

    ድሬ ደዋን ስንቴ እንወቃት

  • @mesfinhalefomabay3477
    @mesfinhalefomabay3477 4 месяца назад +1

    ቦሎ ላኮስ ሆቴል

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 4 месяца назад

    ታሜ ድሬ ሂደክ የመንገድ ዳር ጣፋጭ ምግቦችዋን ሳትጎበኝ መመለስክ ፕሮግራምክን ጎዶሎ አድስጎታል

    • @shalomgkfc8071
      @shalomgkfc8071 4 месяца назад

      ይመስለኛል ግን ቪድዮው መጨረሻ ላይ ክፍል ሁለት ይቀጥላልና በክፍል ሁለት ያሳዩናል በእርግጠኝነት .......

  • @fasiltadege2263
    @fasiltadege2263 3 месяца назад

    diren gn hulem miss nw maregat

  • @abdomuktar5271
    @abdomuktar5271 4 месяца назад

    የመጀመሪያው ሆቴል ኮንቲኔንታል ሆቴል ነው

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 месяца назад

    ታሜ እናመስግናለን ግን አስራት ሀይሌና ካስውን ተካ የአዲስ አበባ የባልቻ ስፈር ልጆች ናቸው እስጎብኝ ትክክል ነው የነገር

  • @አገሬትዩብ
    @አገሬትዩብ 4 месяца назад

    ሊሆስ ሆቴል መሰለኝ ገደቆሬ ያለው

  • @abdomuktar5271
    @abdomuktar5271 4 месяца назад

    የመጀመሪያው መስኪድ አምስተኛ ያለው መስኪድ ነው

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 3 месяца назад

    ኢብራሂም ጃሚን ረሳችሁት

  • @ahmedimam9691
    @ahmedimam9691 4 месяца назад

    Mekael betkrstian mesgid neber