Oh my goodness, the episode ended before I even realized I had been watching for an entire minute! Kenean is such a special and humble man. I try to watch almost all of his Meri Podcast episodes. He always inspires me. I don’t know why, but he is truly exceptional. I admire his positive attitude, spirit, hope, and ambition. Thank you for presenting such an inspirational man to us. I wish both of you a happy New Ethiopian Year!
በጣም ጎበዝ ራሱን የሆነ ልጅ ነው በራሱ የሚተማመን ማንነቱን የማይደብቅ ትክክለኛ የሆነ ልጅ ስለሆን በጣም አደንቀዋለሁ ከነዓን አስፋ ጀግናችን ነህ በርታ አከብርሀለሁ።
Woow በጣም ምትገርም ልጅ ነህ ከነዓን ❤ በዚህ እድሜ የሀብታም ልጅ ሆኖ ሀብታም ሆኖ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ እንደዚህ አይነት ትህትና እንደዚህ ዓይነት ፀባይ አላየንም እስካሁን ይሄ እግዚአብሔር ሲባርክ እንጂ ከየትም አይገኝም በጣም አስገርመኸኛል።እንዳንተ ዓይነት ወጣት ያብዛልን።
ከነዓን አሰፋ በጣም የሚመች ሰው ነው በተለይ "እምነትን የቀን ተቀን ኑሮዋችን እናድርገው"ያለው ተመችቶኛል:: አገራችን እዚህ ማጥ ውስጥ ያለችው 95% የእምነት ቦታ የሚሄድ ሰው አስመሳይ ስለሆነ ነው::
መሪ ፖድካስት እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት የምናገኝበት ነው አመሰግናለሁ አንተንና ጓደኛህን ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሌሎች አርአያ ስለሆናቹ
ከነአን ስንተዋወቅ ረጅም ግዜ ነው በጣም መልካም ብሩህ ልጅ ነዉ። ሀገሩን የሚወድ የመልካም ወጣት ተምሳሌት የሚሆን ነው😮❤❤❤
ኢትዮጵያውያን ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የሥራን ምንነት ተምሮ መምጣት ጥቅሙ ይህ ነው ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን ስለ ሥራ ያለን ግንዛቤ በጣም አናሳና የተሳሳተ ነው:: ከነዓን በጣም ነው የማደንቅህ በአሜሪካንሀገር ያሳለፍከው በሚገባ ስለገለፅ ይህ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው
Thank you
Oh my goodness, the episode ended before I even realized I had been watching for an entire minute! Kenean is such a special and humble man. I try to watch almost all of his Meri Podcast episodes. He always inspires me. I don’t know why, but he is truly exceptional. I admire his positive attitude, spirit, hope, and ambition.
Thank you for presenting such an inspirational man to us.
I wish both of you a happy New Ethiopian Year!
በአባቱ ንብረት መቼ ተመጻደቀ
እንደውም በቤተሰቡ ንብረት እራሱን ለሚሰቅል ጥሩ ምሳሌ ነህ ሁላችሁም በርቱ ስራን እለመናቅ ውጤቱ እሄ ነው
ትልቅ ሰው ሊባል የሚችል በእድሜ ትንሽ ልጅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። ይህ ልጅ ሩቅ አስቦ እሩቅ የሚያድር ጀግና መሆኑን በፖድካስቶቹ ተከታትያለው። እንዲህ ያሉ ሰርቶ አደር ባለራእዮች የትውልዳችንን ክስ የሚሰርዙ አርበኞች ናቸው።አንተም እርሱም በርቱ።
ላነቃህ ምናምን እያለ ጆሮህን ከሚያደነዝዝህ፤የዙህን ልጅ Real Exepirence ለጀማሪነጋዴዎች በጣም ጠቃሚ ነዉ፡፡ተባረክ!
😂😂😂😂
ከነአን ስንተዋወቅ በጣም መልካም ብሩህ ልጅ ነዉ። ሀገሩን የሚወድ የመልካም ወጣት ተምሳሌት የሚሆን ነው
እዴኔ ማነው በጣም በጉጉት የሚጠብቀው ማራኪ ወግ የምወደው ነው ያዝናናኛን ያስተምረኛን እናተስ እዴኔ ናቹህ አሳውቁኝ በላይክ❤❤❤❤
ያዝናናኛል ያስተምረኛል በሚል ይስተካከል
ሀብታም ቤት እየዞሩ ማስጎብኘት😜
Betam motivater engi
ግዞ እንደሁልጊዜው ትችላለህ! የዘመናችን ሁለት ምርጥ ወጣቶች! ጋዜጠኛ ግዛቸው አካሄድህ ግሩም ነው ተባረክ!
Very wise man! Keep up the great work 👏
ሚገርም ድንቅ ብቃት ያላቸዉ ጠንካራ የስራ ሰዉች ናቸዉ በቅርብ አዉቃቸዋለዉ እኒ የበንሳ ዳይ ልጅ ና እና በእምነታቸዉም የበረቱ በልጆች አስተዳደግ ጉበዞች ናቸዉ ለህብረተሰቡም ብዙ ምሳሊዉች ናቸዉ አሁንም ገና መስራት የሚችል ጉልበት አላቸዉ ፈጣሪ ጨምሮ ያብዛላቸዉ ከዚም በላይ ሚባሎ ቢተሰቦች ናቸዉ በስራ ሚያምኖ ኮራት የማያዉቁ ናቸዉ!
ከንአን በጣም የማውቀው ይመስለኝ ነበር በመሪ ቋሚ ተከታታይ ስለሆንኩ ግን ዛሬ ሞር አክብሮቴ ጨምሮል በርታ👍🏼
አንተና ጥጋቡ አስተዋይ ናቹ🙏
መሪ የየቲዩብ ቻነል ነው ወይስ ራዲዩ
You tube channel
የምጠብቀዉ እንግዳ ነበር: Nice to see him here. One of the Humble media Guy on these day!
ጀግና ዘመንህ ይባረክ ጥሩ ቦታ ተምረህ ወደ ሀገር መለስ ብለህ ባንተ እድሜ ላሉ ወጣቶች ምሳሌ በመሆን ጊዜያቸውን በስራ እንዲያሳልፍ የምታስተምርበት መንገድ ብትፈጥርና ሞራል ብትሆናቸው እላለሁ
የልጅ ከነዐን አሰፋን ቃለ ምልልሶችን አዳምጫለሁ። የዛሬው አዳዲስ መረጃወች አሉት። የማከብራችሁ ወጣቶች ተባረኩ። አሜን። ። ልጅ ግዛ እባክህን የልጅ ጥጋቡ ኃይሌን የእሺን ተመክሮ አጋራን። እሺ የሚደንቅ ሥያሜ ነው።🙏🙏🙏ሼርም አደርገዋለሁ መምህር ስለሆነ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ግዞዬ በጣም ስኬታማ ከሚባሉት RUclipsr ውስጥ አንዱ ነህ:: ግን ይቺ በመሀል በሆነው ባልሆነው like የምትላትን አጥፋት ወይ ቀንሳት 🙏
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመስግናለን ወንድሞቻችን በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱልን ለቀጣዩ ትውልድ ከናንተ ብዙዎች ይማራሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
ከነአን ስምህም ድንቅ ነው የአባትህ ጥንካሬ ትልቅ መሰረት ነው! እንካን ለአባትህ ኩራት ሆንክ ! ባሀማስ ከመጣህማ አለሁ እኔም
በጣም የሚገርም ነው።አባቱን ከ15 አመት ጀምሮ አውቃቸዋለሁ።የባንክ ደንበኛችን ስለነበሩ።ከነአን የእሳቸው ልጅ እንደሆነ አላውቅም።I am so surprised
15amet mulu teqetari sthon aydebrhm
@@EDJGHS😂😂😂😂 bedbrew men arege ytanq gude eko new zedreo
ማራኪ ወግን በጣም የምንከታተለው ሚዲያ ነው እያዝናና የሚያስተምር ከነዓን እጅግ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ወጣት እግዚአብሔር ለአኢትዮጵያ ያብዛላት እያልኩኝ ከነዓን የተማረበትን ትምህርት ቤት እንዲሁም ሌሎችም ካሉ ብታሳውቁን በተቻለመጠን ከእግዚአብሔር ጋር ልጆችን እንድንረዳበት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
Oooooo one of smartest person i know. Good to see him hear @Maraki weg. Thank you !!
ዋዉ የዛሬው "ማራኪ ወግ" ፕሮግራም በሁለት ወጣቶች መሀከል የሚደረግ ውይይት እና መልካም ግዜ እንደሚሆን ይገመታል 🙏🏾♥️♥️
ሁለታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ። እኔ ግን አሁን አሁን በጣም ግራ እየገባኝ የመጣው ሁሉም የቋንቋ ችግር አለባቸው። ምናልባት የስልጣኔ እና የአዋቂነት መለኪያ መሰላችሁ
ዋው ምርጥ የወጣትነት
ጊዜው በአግባቡ እየተጠቀመ ያለእንግዳ ነው ይዘህልየቀርብከው
ግዝሽ እኗመሠግኗለን፡
👏👏👏። በጣም ሀሪፍ ነው ሰውነትህ እየቀነሰ ነው። very good job keep going keep it up ስጋ ይቅር
መልካም ፡ አስተማሪ ፡ ፕሮግራም ፡ ነውና እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ !
አንተን እራስህን ልክ ባንተ ሙድ ባንተ ልክ ባንተ መንገድ ቃለ መጠይቅ ባረግልህ ደስ ይለኛል
ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት ነው ጀግና ወጣት ነው
So humble and knows what he wants 👍🏾
I really appreciate this young guy business perspective and knowledge.
Keep it up bro
Thanks for sharing your experience
ሰላም ማራኪ ወግ ጎበዝ አሪፍ ታይለት ያላቸዉን ሰወቺ ስለምታቀርብለን እናመሰግን አለን እዲሁም በኢኮኖሚ ደካማወቺንም ስለምታቀርብ እናመሰግናለን. በርታ. እኛንም ይርዳን ለስኬት ደምሩኝ
እኔ ምልህ ገና እየሰማሁት ነው በስራህ አትታማም በርታ አክባሪህ ነኝ
እኔ አርብ ሀገር 13 አመቴ ያስታወስኩትን 39 ቤት ሰርቻለሁ ከ23ሺ እሪያል በላይ የተለያዩ አርቦች ወስደውብኛል አልሀምዱሊላህ አሁን ትንሺ ድክም ብሎኛል እስኪ የራሴን ስራ ማለት ጦት ሂጀ ማታ እምመስበት እድሰራ መስመሩን........ 🙏🏻
39 ምን
@@الكنجالكنج-ت1ل አይዞኝ ሥራ እየቀየርኩ ነው እናተም ቁጠሩት እስኪ
39 ቤት ነው የሰራኸው ?
@@zeynebmohamed 39 ቤት ተቀጥራ ነው የሰራችው
አዎ ቱሪስት ናት አይደል ?@@liyufereja3999
Kenan btam new madenkeh kante bezu new yetmarkut appreciate brother.
ትክክል ጥሩ ሰው ባለመሆኑ ነው እስማማለሁ!!!
ማራኪ ስለምታደርሰን ገንቢ መረጃ እናመስ😢ግናለን 🦜🦜
Meri podcast is the best podcast
ማራኪን ምከታተለው ጠያቂው በደንብ አዳማጭ ስለሆነ ነው።
ከነአን በጣም አስተዋይ ጎበዝ ወጣት ባለሃብት ነዉ፡፡
Thank you Marski you’re the best.
Thanks brother 90 በመቶው ኢትዮጵያ ያለው 2ኛ ትውልድ(ከቢዝነስ አንፃር/የከሸፈ ነው::
proud sister
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ይህቺ ስህተት ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚጥረው ልጃቸው ሳይሆ ለደካማው ልጃቸው የሚረዱና የሚጨነቁ ወላጆች ናቸው የሚበዙት።
Very nice interview ❤🎉🎉🎉
thank you betam the most interested person selakrbkiln 🤝
መሪዎት በጣም እወዳችዋለሁ. አስተማሪዎት ናቹ
በርታ በጣም አድናቂህ ነኝ
በጣም ጎበዝነክ ግዞ...እንደተባልከው like የሞትላትን....ብትቀንሳት
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ አዝናኝ ቪድዮ ነው ❤❤❤
kenean you are a great blessing
ፍትህ ለህፃናት በግፍ ለሚገደሉት 😭😭😭
ወድ ኤርትራዊ ወንድሚ የሞተ ዘመድ የለህም 24/7 በአንድ ለቅሶ ላይ እንቀመጥ ወይ ምንም ሰራ አንሰራ ለቅሶ እናትህ ሞታም አርባህን አወጥተህ ወደ ሰራ ትገባለህ በእሰላም ሶሰት ቀን ነዉ የናንተን ደንቆሮዎች ለቅሶ መልሳ መላልሶ በቂ ፍርድ ቤት ጉደዩን ይዞታል ፍርዱዠረተን ተከትሎ ይሂድ ሸፋጣ አታበዛ
WOOW HI IS GOOD MAN .............................
I have big respect for Kenean!❤
South star cenehan !
አስተማሪና ድንቅ ቆይታ ነው ከነዓንና ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
Thanks, next amibara properties ceo or dr selam
ሰው በስነሰርአት ሳይሠርቅ ሳይዎሽ ተቀጣሪም ሆነ የድርጅቱ ባለቤት ደሞዙ ገቢውም ይባረካል :ስው የሚያከብር ይከበራል :ብዙ ሰው የሚሳሳተው ደሞዝ ሰላለው ብዙ ገቢሰላለው ጥሩ ኑሮ የሚኖር ይመሰለዎል እግዚአብሔር ሲባርክ ነው ቀና ልብ
ከንአንየ በጣም ነዉ ማከብርህ ምወድህ ማደንቅህ
Real hero
ሰላምለኢትዮጵያያይሆንልንበርችልንእህታችን
Kenean is very humble
Bravo 👌👏
Your content is good, Remember to manage your time, bro 2hr 15min my goodness you can make at least four different content with in this time.
Great
Zenu
😊😊
Yarda Lege great 👍
I am the 🥇first
Programu tru new gn production structure btm yikerewal enezihen yemesaselu engidawoch eyegabezk more aref production akerareb binorew
Kanahan betam yetaragaga, business man ena le wetatoch tamsalet yemohn wetat new
ere yhe sewye 300k bcha we Mill megbat alebt
❤❤❤kenan
Thanks
ላይክ አድርጉ ብዙ ትምህርት አለው!!!@
mastawekiya beza 🤨🤨🤨🤨😏
Of course salayew nw like madergew zare
2 ሰዓት 😮
U know u so humble😂
ርእሱ ግልጽ አይደለም።ስንት ሙሰኛና ወንጀለኛ ገንዘብ የሚያገኘው ጥሩ ስለሆነ ነው።
wow just wow
Mirt program 🎉
ጥያቄ ??? ሞጣውን በማራኪ ወግ እንድታቀርብልን ✍️🦜🦜🦜🦜🦜🦜
Kezi liji enmare
Wow
ከነዓን ላገኘዉ እፈልጋለዉኝ ማራኪዬ እንዴት ልታገናኘኝ ትቺላሌ?
Could you reduce the repition of the word " you know "
Be North America Englizigna lay " you know" mitilewa word nechochu siyaworu yabezaluna ya tetsino fetirobetal
ውዶች 2000 አስገቡኝ በቅንናት
#You_know የሚለውን cut ✂️ በታደረገው #ፖድካስቱን ወደ 1 ሰዓት ማሳጠር ትችል ነበር ግዝሽ
ፖድካስት ምንድነው ይቅርታ
background music yikebdal
Zarey Gena sew meslo meta. His podcast lay eko kenferu derko, lebso techemado, ke enkelf endetenesa yemimeta new eko yemimeslew… My gosh!
OK why only women get software training we want compit too give a chance for men's too.....
You know more than100 times 😁😁😁😁😁😁
❤❤❤❤❤❤❤
Yhe podcast new weys marki weg
1:04:28
Kenean malet Ethiopia yemyasfelguat wetatoch wst 1nw
Previous comment