"አባት ብቻ ነው የምፈልገው" የመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 516

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +139

    ❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ሰው የማይረሳ የማይጥል የማይንቅ አባት አለሽ እኮ በዚ ደስ ይበልሽ አታልቅሺ ጠላትሽ ያልቅስ እህቴ ወደ ሀገር ስመለስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ካገኘውሽ አንድ ቀን ፈታ ብለን ቆንጆ ቀን እናሳልፋለን እየሱስ ጌታ ነው

    • @NCell-so2zn
      @NCell-so2zn 6 месяцев назад +6

      Geta beselam yimelisish Tbarki

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 6 месяцев назад

      እንዴት መገኘት እቻላል

    • @hannalulu4576
      @hannalulu4576 6 месяцев назад

      ​@@ajmanbaldiya3338ወለቴ ሙሉ ወንጌል ነው

    • @amine4019
      @amine4019 5 месяцев назад

      ​@@ajmanbaldiya3338 ከመሀድ በፊት ትክክለኛው ኣድረስ መያዝ ኣለብህ/ሽ ምክኒያቱ ....

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 5 месяцев назад

      @@NCell-so2zn Amen

  • @HaumiHaymi
    @HaumiHaymi 6 месяцев назад +45

    አባት ከአባትም በላይ ኢየሱስ ብቻ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 6 месяцев назад +66

    ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ የትወልድ አባት😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @sambety6764
    @sambety6764 6 месяцев назад +50

    የዚህችን ልጅ አድራሻ አባክህን ዮኒ

    • @hannalulu4576
      @hannalulu4576 6 месяцев назад +12

      አድራሻዋ ወለቴ ሙሉ ወንጌል ነው ስልኳን ጠይቄ አሳውቃለሁ

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 5 месяцев назад

      ​@@hannalulu4576
      please እኔም ቁጥርዋን እፈልጋለሁ ❤

    • @Meron_Seyoum
      @Meron_Seyoum 3 месяца назад

      @@hannalulu4576 please lenem selkuan lakulegn🙌🏽

    • @Meron_Seyoum
      @Meron_Seyoum 3 месяца назад

      @@hannalulu4576 please lenem lakulegn begeta fiker🙌🏽

  • @bethel2
    @bethel2 6 месяцев назад +8

    አንዳንድ ወላጆች ግን በተለይ አባቶች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ፧ የምር ወልዳችሁ ልጆችን የምታሰቃዩ ጌታ ይቀጣችኃል ንስሀ ግቡ ልጆችን አታማርሩዋቸው። 💔💔💔 የኔ ቆንጆ ጌታ አለልሽ አይዞሽ ያሰብሽበት ለመድረስ ምንም አያግድሽም❤❤❤

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 5 месяцев назад +1

      ብዙውን ጊዜ አባቶች ወልደው ይረሳሉ። ያ ባህሪያቸው ኢትዮጵያዊ ለእናቱ ብቻ ቅርበት እንዲኖረው አድርጓል። እንደ አንበሳ መፈራትን ክብር አድርገው ይወስዱታል። ስለዚህ ይቆጣሉ ፣ ሰክረው ይገባሉ ፣ ልጆቻቸውን አያስተኙም። በዚህ ምክንያት ትውልዳችን የአባት ፍቅር በእጅጉ ጎሎታል። ለሁላችንም ቢሆን ልጅ የተመጣጠነ ምግብ ብቻ አያስፈልገውም ፣ የተመጣጠነ የእናት የአባት ፍቅርም ያስፈልገዋል።

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 6 месяцев назад +34

    ዮኒነት እግዚአብሔር ይርዳህ የትዉልድ አባት ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @hayathatoo6279
      @hayathatoo6279 6 месяцев назад +1

      😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @hayathatoo6279
      @hayathatoo6279 6 месяцев назад

      💔💔👌👌👌

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 6 месяцев назад

      ​@@hayathatoo6279ተባረክ👌👌👌👌✌✌✌ኤሔን ሚሊኪት አትጠቀሙ በገታፈቅር

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 6 месяцев назад

      ​@@hayathatoo6279ኤሔን ሚልክት አትጠቀሙ 👌👌👌👌👌👌👌✌✌✌✌👈👈👈

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 6 месяцев назад

      ​@@hayathatoo6279ኤሔን ሚልክት አትጠቀሙ ገተኛቹበት ንቁ 👌👌👌👌👌👌✌✌✌✌

  • @Hassethassu
    @Hassethassu 6 месяцев назад +11

    የኔ ቆንጆ ባንቺ ውስጥ ብዙ ትውልድ አለ ብዙ አባት ላጡ እጅ ላጡ ሰዎች ባንቺ ይደገፋሉ በርቺ እግዚአብሔር አለ ሁሉ ነገር በምክንያት ነው ዝም ብሎ ምንም ነገር አይሆንም ይሄ ያለቀሽበት ቆንጂዬ ፊትሽ ወደፊት እየሳቅሽ የብዙዎችን እንባ ታብሺያለሽ ።
    እኔ በበኩሌ ትልቅ ቦታ ጠብቅሻለው

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 6 месяцев назад +24

    የኔ እናት በጣም አስለቀሰችኝ አይዞሽ እግ/ር አለ ከማንም በላይ እባታችን እግ/ር ነው ዮኑዮ እግ/ር የሰጠን በረከታችን ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @ameleworkeyadonebse
    @ameleworkeyadonebse 5 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ከአባት ከእናት በላይ የሆነ አባት አለሽ የምትወጅው የምትደገፊው አምላክሽ ከአንቺ ጋር አለ

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 6 месяцев назад +28

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😰😰😰አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ላንቺ ሁሉ ነገርሽ ነው 😰😰

  • @GanetJ
    @GanetJ 6 месяцев назад +17

    አሁንስ ተስፋየ ማነነው እግዚአብሔር አይደለምን አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር አባትም እናትም እህትም ወንድምም ይሆናል እንኳን የሱ ሆንሽ በጣም ታምሪያለሽ አወደሻለው ጌታ ይረዳሻል ወደፊት እንጅ ወደ ዋለ አትመልከቺ❤❤❤❤❤❤ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 6 месяцев назад +12

    አይዞሽ የኔ ውብ እግዚአብሔር ለልጆቹ አባት እናት ወንድም እህት ወዳጅ ከዛም በላይ ነው እፍፍፍፍ አንጀቴን በላሽው 😢😢

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 6 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ❤❤❤❤❤የረዳህ ያገዝክ ዮኒን አብረውት ያሉቱን አገልጋዮች ሁሉ ተማሪወችን ሁሉ ሥለረዳህ ሥላገዝክ ❤❤❤ተመስጌን አባ ክበር እየሱሴ ❤❤❤

  • @MazaHailemicael
    @MazaHailemicael 6 месяцев назад +38

    ለትንሹም ለትልቁ አባት ያረገህ አምላክ ይመስገን❤

  • @danieldesta4673
    @danieldesta4673 6 месяцев назад +4

    ዮኒዬ ከ2009 ጀምሮ እከታተላለው ስታለቅስ አብሬ አለቅሳለው ብቻ ተባረክ

  • @TadeseRahel
    @TadeseRahel 6 месяцев назад +15

    እዉነት ዮኒዬ ተባረክ አለቀሰኝ ❤❤❤❤❤😢😢

  • @tadele2730
    @tadele2730 6 месяцев назад +11

    በየቤቱ ስንት ልብ የሚነካ ነገር አለ ወይኔ ጌታሆይ ልቦ ጠብቃት አበርታት አሳዘነች ልጅነቶ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 6 месяцев назад +9

    ዮንዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @ShetayLambamo
    @ShetayLambamo 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር.በነገር ሁሉ.መልክም.አምለክ.ነው.አይዞሸ.ዉዴ.ዮኒዬዬ.ታባረክ.ፀጋ.ይብዛልክ🍒🍇👌❤❤❤❤💯

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 месяцев назад +11

    ዮንዬ ለምልምልን ጌታ ይባረክህ

  • @BebaM-s5d
    @BebaM-s5d 5 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍ ልቤ ታፈነ።
    አይምሮዬ መሸከም ከሚችለው በላይ ነው ።ተጨነኩ

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 6 месяцев назад +12

    የኔ ቆንጆ አባት ያችብቻ አይደለም የኔም እዳችነው በጣም ሰልችቶኞ ሁሉነገር እርግፍ አድርጌነው የረሳሁት ከማንም በላይ እየሱስ አለን❤❤❤❤ ጌታ ካችጋ ይሁን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 месяцев назад +12

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነው ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካች ጋር ያለው 💔😢😢

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 6 месяцев назад +8

    እውነት ነው የስጋ አባቶቻችን ያስፈልጉናል ግን ደግሞ ከሁሉ የሚበልጥ አባት አለን እርሱም እግዚአብሔር ነው ሁሉን የምትችይበት ጸጋውን ያፍስስልሽ

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 6 месяцев назад +4

    ከናት ካባት በላይ የሚጠጋጋ ወዳጅ አለሽ እሱም እየሱስ ነው የኔ ቆንጆ ጌታ መልካም ነው❤❤

  • @hirutadafrekidane3750
    @hirutadafrekidane3750 6 месяцев назад +5

    የኔ ቆንጆ እውነተኛ አባት ጌታ ኢየሱስ ነው አይዞሽ ስለአባትሽ ፀልይ በሱ ውስጥ ያለውን ክፎ ጠላት ተቃወሚው ነፃ እዲወጣ ጌታን እዲያገኝ ፀልይ እግዚአብሔር በጊዜው አባትሽን ምርኮ አድርጎ ይሰጥሻል

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 6 месяцев назад +8

    ጌታሆይ የብላቴናዋ ልብ ጠብቅ የኔ ልጅ ጌታ ብርቱና ጀግና ያድርግሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 месяцев назад +28

    እግዚአብሄር የምይለወጥ አባትሽ ነው ልብሽን ይጠብቅ !!!😢😢😢😢

  • @DestaDolaso
    @DestaDolaso 6 месяцев назад +4

    ዮኒ አባታችን እግዚአብሔር ሁሉ ነገርህን ይባርክ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 6 месяцев назад +5

    የኔ ቆንጆ አባትሽ እግዚአብሔር አለልሽ አንች እኮ እንቁ ልጅ ነሽ ምንም አልጎደለብሽም ሙሉ ነሽ ጌታ ይመስገን የኔ ቆንጆ ትልቅ ቦታ ትደርሽያለሽ❤❤❤❤

  • @BiniyamTadese-et1hu
    @BiniyamTadese-et1hu 4 месяца назад +1

    ቃል አጣሁ ወንድሞቼ ሆይ ትልቅ ትምርት ነው 😢😢😢😢

  • @emmy1365
    @emmy1365 5 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ ሰይጣን ሊበላሽ ነበር ጌታ ታድጎሻል!!!❤ እየሱስ ከአባት በላይ ነው እግዚአብሔር አይተውም አይጥልም!!!❤

  • @YabeJesus
    @YabeJesus 6 месяцев назад +11

    ዮንዬ አንደኛ እንወድሃለን👏🥰💛

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 6 месяцев назад +8

    ዮኒዬ የኔ ልዩ❤❤❤ተባረክ

  • @selematakele269
    @selematakele269 6 месяцев назад +3

    የኔ እናት አይዞሺ ሁሉም ለ በጎ ናዎ ዮንዬ አግዚአብሔር ይባረክ

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 6 месяцев назад +2

    አይዞሸ የኔ ቆንጆ ልጅ ጌታ እየሱሰ ለዘላለም ወዶሸ አባት ሆኖሻል በርቺ ተፅናኚ በደረሰብሸ ጉዳት ዳቢሎሰ ነፍሰሸን ፈልጎ አላገኝሸም ጌታ ነፍሰሽን ታድጎታል ነገ ትልቅ ደረጃ ትጀርሻለሸ ጌታ እየሱሰ ካንቺ ጋር ነውና አይዞሸ ዮኒ የትውልድ አባት ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 6 месяцев назад +4

    እውነተኛ አባት እግዚአብሔር ነው የኔ ውድ አንች ትከብርያለሽ እግዚአብሔር አባትሽ ነው አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @esayasmehari8102
    @esayasmehari8102 5 месяцев назад +2

    አይዞሽ እህታችን የዘላለም አምላክ ባንቺ
    ውስጥ አለ

  • @jemo5716
    @jemo5716 6 месяцев назад +1

    ዮዮኒ እኔ ቃል አጣሑ አንተ ምን አይነት ልብ ጌታ ሠጠሕ ዮኒየ እግዚአብሔር ከነ ልጆችሕ ባለቤትሕ ዘመናችሑ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 6 месяцев назад +5

    ኣባትሽ ለራሱ የማይሆን ሰው ነው ና እርሹ እህቴ ትልቁ ጌታ ኣባትሽ እሱ ይበልጣል ቆንጆ ኣይዞሽ!

    • @AbMomy
      @AbMomy 6 месяцев назад

      ፈራጅ😂

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 6 месяцев назад

    አይዞሽ ጌታ ይወድሻል ጌታ ይረዳሻል በርች የኔ እናት
    ዮኒዬ የትውልድ አባት ነህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @EsraelTadele-cm7ic
    @EsraelTadele-cm7ic 6 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር መልካም ነው፡፡

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 6 месяцев назад

    የኔ እናት እግዚያብሄርን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩ ደሞ ሰታምሪ እግዚያብሄርን ሰለታመንሽ የሁሉንም ስኬት ከፍታ ታያለሽ ያን ግዜ ❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 6 месяцев назад +1

    የኔ እህቴ የእውነት አንጀተን በላሽ ጌታ ይርዳሽ ዮንዬ ተሳክቱላሃ❤❤😢😢😢

  • @SannorizEthio
    @SannorizEthio 6 месяцев назад +3

    Uuufffuuuu yene konjo ayizosh😢😢😢😢😢😢❤❤❤
    Ke manim belayi yohene
    Getachin kirstosi aleshi😢😢😢

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ካንች ጋር ነዉ ዉድ እህቴ ♥️😰💗
    እንዴ እኔ አባት ነዉ ጌታ እግዚአብሔር ልቦናዉን ይመልሰዉ 🙇🏻‍♀️

  • @MatiOro-yr8rb
    @MatiOro-yr8rb 5 месяцев назад

    የኔ እናት ፈጣሪ እጅሺንም እንደ አድስ እግ/ር ይስራልሽ ።እግ/ር አለ።

  • @helenzekariyas7389
    @helenzekariyas7389 5 месяцев назад

    የኔ እናት ጌታ የቀረው ዘመንሽን የሳቅ ያድርግልሽ ጠላት አይይሽ ጌታ ሰው ይስጥሽ ።

  • @dessalech899
    @dessalech899 6 месяцев назад +2

    አይዞሽ የኔ mare እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፈጣሪ ከአንቺ ጋራ ነው ❤😢😢

  • @israelalge
    @israelalge 6 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ ከአባት የሚበልጥ አባት አለሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አባትሽ ነው ተባረኪልኝ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 6 месяцев назад +1

    ቆንጅየ ስታምሪ አይዞሽ ትልቅ ትሆኒአለሽ ሁሉ ያልፋል እንካን ጌታ ረዳሽ ዘመንሽ ይባረክክክክክክክክክክ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 месяцев назад +12

    የኔ ቆንጆ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @zed8788
    @zed8788 6 месяцев назад

    ሚስኪን ቀዱስ መነፈስ ቅዱስ ያበረታሽ ጌታ እየሱስ አለልሽ እውነተኛ አባት 🙏🙏🙏

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Месяц назад

    ዮኒ እስቲ እባክህ የምንገለገልበት ፀሎት ቤት ኪራይ መክፈል እስቲ አዋጡልን ለመልካም ለእግዚአብሔ ስራ ትብብር ተባረኩ ወንጌል በሁሉም ስፍራ ይሰራ ሌሎችም ተባበሩ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት አንጀቴን በላሽ
    ጌታ መንፈስ ቅዱስ አፅናናት አባዬ

  • @letconsider
    @letconsider 5 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ።ፈጣሪ ከአደጋ ያዳነሽ አንድ እጅ የጠበቀልሽ ስለምራራልሽ ነው ያለሽን የፈጣሪ ስጦታዎችን እይ!እንደዚ እያነባሽ እንኳን አንዱ እጅሽ እምባሽን ጠርጎ እያፅናናሽ ነበር።መናገር እስኪያቅትሽ አለቀስሽ አይዞሽ አትዘኚ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 6 месяцев назад +1

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️አይዞሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር ቃን አለው ዮንዬ ተ ባራክ ❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 месяцев назад +1

    አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር የአንች አባት ነው❤

  • @SinaZenebe
    @SinaZenebe 6 месяцев назад

    የኔ ማር አይዞሽ እግ/ር አለ ከማንም በላይ ከአባትም በላይ እግ/ር አለ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የማይጥል አባት አለሽ የስጋ አባት ብጥልም በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው 🙏

  • @KidstAmanuel
    @KidstAmanuel 6 месяцев назад

    ጌታዬ አመሠግናለሁ ዮኒ 😢😢😢😢😢😢😂😂😂የኔ እህት አይዞሽ ትልቅ አባት አለሽ

  • @ከሪምአፍቃሪው
    @ከሪምአፍቃሪው 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አባቴ ከሁሉ በላይ አባትሽ ነው የኔ ማር አይዞሽ እንኳን እግዚአብሔር አባቴ አተርፍሽ❤❤❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 6 месяцев назад

    የኔ ወድ አባትሽ ብቻውን አይደለም ጌታ ይሁንለት የኔ ቆንጆ

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 6 месяцев назад

    የእኔ እናት አይዞአችሁ እንኳን እግዚአብሔር አባትሽ ሆነ 😢😢 እግዚአብሔር ይረዳሻል ጠንክረሽ ተማሪ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ❤

  • @SntayoEmshaw
    @SntayoEmshaw Месяц назад

    አይይይይይይይ እኔም እዳቺ ነኝ አይዞሽ ሀያል እግዚአብሔር አለን ትወልድ ያሚያስተምር የተዳፈነ እሳት ነለ አንድ ቀን አወራዋለሁ

  • @DeginetAyele-c9c
    @DeginetAyele-c9c 6 месяцев назад

    አባት ለልጅ እንደሚራራ እግዚአብሔር ይራራል አይዞሽ ታናሽ እህት እግዚአብሔር ይርደሽ
    ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም

  • @abilinda2160
    @abilinda2160 6 месяцев назад

    እየሱስ እኮ አባትሽ ነዉ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @MaseKhumalo-nd2ih
    @MaseKhumalo-nd2ih 6 месяцев назад

    ዮንዬ ተበረክ ዘመንህ ይበረክ የብዙዎች አበት
    ልጅቷዎ እርደታ ያስፋልገትል ጫማ እንኳን በአግበቡ መጎኛት እንደማትችል ስትነገር ነበር እበክህን ዮንዮ ብትረደ ደስ ይለኛል

  • @SannorizEthio
    @SannorizEthio 6 месяцев назад +1

    Be Abati mikiniyat inem inde anchi betam alkishi nebere
    Negeri gin ke hulu belayi yehonaw😢😢😢😢
    Geta eyesusin yenefs yesiga abati adirge alewu
    Ayizosh yene wudi❤❤❤❤😢😢

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 6 месяцев назад

    የኔ እናት አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር አለ!! ከአንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት የኔ ውድድ እግዚአብሔር ይጠብቅሻልል

  • @frehiwottsige6774
    @frehiwottsige6774 6 месяцев назад

    የኔ ማር ጌታ እየስስ አባትሽ ነው ከስጋ አባት የሚበልጥ አባት ነዉ አይዞሽ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 6 месяцев назад

    እኔ በጣም የምወደዉ ደግ አባቴ በህይወት የለም ፤ ግን ዘላለማዊ አባት የሚወደን አለን ነብሱን እስኪሰጥ የወደደን እሱን አስቢ ገና ብዙ መልካም እድሎች ከፊትሽ አሉና ተስፋ በምንም ነገር እትቁረጪ።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ማማዬ እሱም ወዶ አይደለም ክፉ ሰይጣን በልቡ ተጠቅሞ ነዉ። እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባለታል

  • @AynalemTadesse-n9f
    @AynalemTadesse-n9f 6 месяцев назад

    አይዞሽ የሰማዩ አባትሽ አይረሳሽም ለዘለአለም ነው የሚወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 6 месяцев назад

    የኔ አበባ አይዞሽ ጠላትሽ ሊገልሽ የወጣ ያልቅስ በጣም ድንቅ ነሽ አታልቅሺ ተይው እግዚአብሔር ድንቅ አባትሽ ነሽ ቆንጆ ነሽ የኔ በቃ ቃል አጣሁ አታልቅሺ እግዚአብሔር አለ

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 6 месяцев назад

    Yene konjo you are beautiful and God is your father. Your are not the only one who is denied by their father, there are many like you. You will be in a high place just accept yourself I am telling you that you are beautiful and you will have a beautiful future ❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 6 месяцев назад

    የኔ እናት አጄቴ ተሰፈሰፈልሽ አፈር ልብላልሽ አይዞሽ እናትም አባት ዘመድ ወዳጂ ከዛም በላይ የሚወድሽ እየሱስ ለአልሽ እሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh1617 6 месяцев назад

    Ayzosh yene lig you have everlasting and loving father.Jesus loves you.!!I pray God to heal you emotionally.

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 6 месяцев назад

    Yene wudi ehite Ayzoshi yesemayawyi Abati newu Yaleshi Betami newu yaslekeschiygini Ufffffffffff 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Yonye Zemenhyin dirashyi Fetariyi Yibarekewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dare547
    @Dare547 6 месяцев назад +7

    ጌታ አበቴንም ይማልሳል

  • @Dated.
    @Dated. 5 месяцев назад

    😢😢 የንየ ቖንጆ፡ የኣባት ሃይል ሰለ ትርደሽ ነው እንደዚ የሆንክሽ፡ ኣሁን ግን ከሱ የሚበልጥ ኣባት ኣለሽ፡ ምንም ማፈር የለብሽም❤❤ ደሞ ቖንጅየ ነሽ❤❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 6 месяцев назад

    Egziabher Ayiresam. Egziabher Ende Sew Ayidelem.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 6 месяцев назад +1

    የኔ እናት አይዛሺ እግዚአብሔር አሌሺ❤❤❤

  • @aberahiwot8760
    @aberahiwot8760 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆሆ እንካ የእየሱስ ሆንሽ አባት አለሽ የማፍክድ የማይረሳ❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 6 месяцев назад +1

    አይዞሽ ጌታ አባትም ወንድምም እናትም እህትሕ ነው እሺ የኔ ቆንጆ የታመንሽው አይጥልሽም

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 6 месяцев назад +1

    ብዙ ፍቅር ያስፈልጋታል እንወድሻለን ኢየሱስ ደግሞ በማይለዋወጥ ፍቅሩ ይወድሻል እርሱ ላይ ተደገፊ

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 6 месяцев назад

    ዮንዬ እውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ እህት አይዞሽ ከአባት የሚበልጥ እግዚአብሔር አባትሽ ነው😢😢

  • @ABENEZERMEKURIYA-sg3ep
    @ABENEZERMEKURIYA-sg3ep 5 месяцев назад

    ደስ ስትይ ፍቅር ነሽ አይዞሽ የኔ እናት።

  • @ElfneshTsegaye
    @ElfneshTsegaye 6 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ ተመስገን 🥰🇪🇹

  • @AbMomy
    @AbMomy 6 месяцев назад

    ሁሉ ነገርሽ ቢቆረጥም ውብ ነሽ የኔ ውብ 😢😢😢😢

  • @DileboabarDileboabar
    @DileboabarDileboabar 5 месяцев назад

    የኔ ቆጂ እግዚአብሔር ይደግፊሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 6 месяцев назад

    የኔ ልእልት እግዚአብሔር የምድሪቱን እንብርት ይስጥሽ ደሞ ኮ ስታምር ❤❤

  • @BirukDaniel-fk4db
    @BirukDaniel-fk4db 6 месяцев назад

    ችግር መከራ ምንም አይደለም ያልፋል ምንስ ቢሆን ምንፈልገውን ለማግኝት ረሳችን በራሳችን መጽናናት እእግዚኣብሔርን ይዘን መኖርን እንዳይረሰን አህዞሽ !!!

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 6 месяцев назад

    ያኔ ማር ንፁህ ልብ ኡዋይ እግዚአብሔር ቀር ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤

  • @bestethiopianmusic5800
    @bestethiopianmusic5800 6 месяцев назад

    Yeni konjo setamri egzhabher kanch gara yehun. Zemensh hulu yegzabher moges yeketelsh!!! You are so so beautiful!!!❤

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 5 месяцев назад

    አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ኡፍፍፍ ❤️❤️😭

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 6 месяцев назад

    ጌታ እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ረዳትሽ ይሁንልሽ

  • @Sintayotube
    @Sintayotube 6 месяцев назад

    ዮኔ የተባረክ

  • @SenaitAklilu-yh6dl
    @SenaitAklilu-yh6dl 5 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አ/ር አለ...ዮኒ ደግሞ ከፍ በልልልልልልልልልልልልል....