Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘማሪ ይሳቅ አይወሰድብህ ምን እላለሁ ጌታ ኢየሱስ በዘመናት መካከል ሰዉ አለዉ
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
ቅዱስ የሆንህ እግዚአብሔር ሆይ ለእኔ ስለበዛው ምህረትህ ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን እወድሃለሁ
Amen ante Yetbarek nhe
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ
Yishak fetari yeredahal kekefetah atwred Be ejih yalewon menfess tebekew
yisu sila ante egzabern ejig bexam amesagnalew kibatun segawn yabizalh yene wodim yezamanu kifu neger ayagegn be geta demi teshafanbexam tebarikealew be mezimurochi
አደራህን ይህን ፀጋ አስቀጥል ጌታ እንደሚረዳህ አምናለሁ
ዝላይ ጩኸት የሌለበት አምልኮ እንዴት ደስ ይላል ተባረክሆያሆዬ ሰልችቶናል
💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏❤💒❤👐
ከዘፍጥረት ጀምረህ እስከ ራእይ እ/ር የረዳቸው የዳሰሳቸው,,,,ለቅሶ ዝላይ ጩኸት አይደለም ክብራቸውን ጥለው ብዙ ሆነዋል
❤
ውይ እውነት ነው ሁሉ አምልኮ እረጋ ያለ ቢሆን ምኞቴ ነው ዝላይ የበዛበት ካለም ከሙዚቃ በምን እንዴት ይለያል?
ይህን ሰው ሳዳምጥ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም። እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አንበሳ
የጳውሎስ እና የስላስየወይኑን መሰረት ያናወጠ አይነት አምልኮ ነው
1nd ken be Eritrea studium yzemera wendme enqedhalen peace for Etio Eri
ወላጅ አልባ ልጆች አይደለንም እኛ።።።። አሜን
እንኩዋን ጉባኤው ውስጥ ያለ ቀርቶ በዚህ እያየን በእንባ እንድናመልክ ባንተ አልፎ የነካን የጌታ መንፈስ ይባረክ እኔ ተባርኬያለው ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ አይወሰድብህ
😢😢😢😢❤❤❤
Amen ayewasadebehe
የሚገርም መንፈሰ ያለበት አምልኮ ኡኡኡ በእንባ ነዉ የሰማሁት እልልልል ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢሄ የዝማሬ መንፈስ ነው ከቤተክርስቲያን የጠፋው ጌታ ሆይ የተደባለቀዉ ነገራችን ይለወጥ ኢየሱስ ጌታ ነዉ 😭😭😭
ጌታ ይባርክህ
አሜን
Amen Amen 🙏
exactly ! I was like shocking till the ende ...waaaw
ሀሌሉያ በመንፈስና በእውነት የሆነ አምልኮ እሜንንንንንን
የሚገርም የጌታ መገኘት እና ክብር የለበት የአምልኮ ጊዜ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
የመንፈስ ፍሰት ያለበት ዘማሪ ነዉ ጌታ ይባርክህ
Oh getahoy samiche yemayisalchaghi amilko tabark
Tebarek
ዳዊት በገና በደረረድረ ጊዜ ከ ሳኦል ክፉ መንፈስ ወጥቷል ተባረክ መፈሱ አይወሰድብህ
ድመቅ ኢየሱስ
እንደዚህ አይነት አምልኮ ለቤተክርስቲያን ይመለስ ጌታ የሚከብርበት ቅዱሳን ደግሞ የሚነኩበት በዘመናችን እንዲሆን ፀሎቴ ነው
🙏🙏🙏🙏🙏@@MuluneshMathewos-wh8tv
ኦርቶዶክስ ሆኜ በልጅነት ስንሰማው ያደግነው ያ የተረጋጋ የዝማሬ ዘመንን አስታወሰኝ ። እባካችሁ የዱሮውን የአዘማመራችሁን መንገድ መልሱት ። ዛሬ የተሰማኝ የዱሮው ነው ለብዙም ኦርቶዶክስ አካፍያለሁ የዴንሳን እስታይል እባካችሁ ተጠየፋት
Uuuuuuuuuuu amen
😊😊😊😊😊ßßsdßsaa we ss
Geta yibarkhe yishak tsegawe yibezalhe
አቤት የእግዚአብሔር መገኘት አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመንፈስ ጀምረህ በመንፈስ እንድትጨርስ እፀልይልሃለሁ አሁንም ሰማይ አንተ ትዮዮ ይከፈት ።
Thanks
GOD bless you my brother 🙏
Amen Amen
geta zemenehen yebarekew enebarek yebareken
ጸሎቴ እና ጩኸቴ ተሰማልኝ ልበል? መዝሙር የምር ዚዘመር ያምራል። Great inspiration for all of us.
aw wedaje tselotehi tesemale simu yibarek
awo wendime betekiristiyan wusti ye mirqana zefen astilotinal gin inde yisihak ayinetoch degmo geta bedebik askemitolinal simu yibarek
Barta igizabiher yixabiki ❤❤❤❤❤
መዝሙሮቹ የምናውቃቸው ቢሆኑም የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ የሆነ እና ለጌታ ራሱን የቀደሰ ሲዘምር ይለያል ይህ ነው የገባኝ ወንድሜ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
መዝሙሮቹ የምናውቃቸው ቢሆኑም ... why he didn't write songs? really it is my daily question.
Yes you right.
Betam!!!
@@joeldejene7621 yeah he didn't write
@@joeldejene7621 w
geta hoy silezih zemar ejig adirge ameseginhalehu temesgeeeeeeeeeeeen
70’s 80’s አምልኮ ልብን አፍስሶ ለመዘመር የሚመች...performance ብቻ ያልሆነ
keber hulu teteklilo legzizbher yihun
Elelelelelelelelelelelelelelelel🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽ዘመንህ ይለምልም ዘማሪ ይስሀቅ!!! ጌታ ፀጋዉን ከዚህ በበለጠ ያትረፍርፍህ! በዝማሬህ በብዙ እየባረክከን ነዉ።
Manfes yalebat sawu yimirachu yaszamirachu
የፀጋዉ ቅረታ እንደሆንክ የዝማረህ ፀጋ ስሜትን ሳይሆን የሰዉን መንፈስ ይቀሰቅሳላ ብሩክ ሁን ዘማር ይስሀቅ
ሁሌ ይሄንን መዝሙር ስሰማው በእንባ ነው አዝረክርኮን ወደቤታችን የሄድነው የሚገርም ፀጋ በቃ መንፈስ የሞላበት አገልግሎት ❤🎉🎉🎉
ይስሐቅዬ ይሄ የአምልኮ መልክ አይወሰድብህ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ኡፈይ!!!!!!! ረሰረስኩ ነፍስም አልቀረልኝ። "አቤት ጌታ እንዴት ቸር ነህ"::
እንደእግዜብሔር ያለ ማንም የለም ነፍስን የሚፍውስ አምልኮ ተባረክ።።።
Geta hoyi Ameseginehalewu
የኔ ውድ ወንድም ዘመንህ ይለምልም አደራ አደራ አደራ የዘንድሮው የዳንስ መንፈስ እንዳያገኝህ እንዲህ አይነት አምልኮ ነው ጌታን የሚያከብረው ሌላውንም የሚማርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
8
iwnet new
G F f
ያለማጋነን ይህንን መዝሙር ሁል ግዜ ባዳምጠዉ ዉስጤ ደስ ብሉት ይዉላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁላችሁም የአባቴ ብሩካን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሐለሉያ ❤❤
ያደላል ስላችሁ አትቀየሙኝ እየሱስ ለኔ ሲያደላ አየሁኝ እውነት ነው አባቴ አደላህልኝ !አመሠግናለሁ
ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል አዘማመር እባካችሁ የዚህ ዘመን ወቅት አሁን የላችሁ ዘማሪዎች አስመላኪዎች ከዚህ ወንድም አዘማመርን ተማሩ እባካችሁ አብዳችሁ ትውልዱን አታሳብዱት ቸርች ውስጥ እንዳላችሁ አስቡ ጭፈራ ቤት አደለም ቃሉም የረጋ አይምሮ ይኑራችሁ ይላልና ረጋ በሉ እግዚአብሔር ይርዳን
Le î’i
ewinet nw endensu yalabedew kifu menifes endalebet yemikotiru
Oh! አባባ😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባርክልኝ አንተ"ኮ ልዪ ነህ ኢየሱስ😭😭
የኔ ውድ ወንድም ዘመንህ ይለምልም
ጌታ ይባረክ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር በዘመናት ምካከል ሰዉ አለዉ
እግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤ታበርክ ጌታ ይባርክህ እስከመጨረሻው የፅነክእልልልልልልልልልል
ነፍስም አልቀረልኝ😭😭😭😭ጌታ ይባርክህ ይህን መንፈስ ጠብቀው🙏
ዘማሪው ጌታ ፀጋው ይብዛልህ ቤተክርስቲያንን የምትመሩ ተጠያቂ ናችው ለዚህ ትውልድ ስርዓት ማስያዝ ያለባችሁ እንናተ ነችው ስለ ሁሉ ጌታ ይመስገን
እንደዚህ የሚያስጠጋን ነበር የሚያስፈልገን የሄድኩ እስኪመስለኝ ተባረክ አይወሰድብክ ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ
ብሩክ ሁኝ
የጌታ በረከት ይብዛልሀ መፈሰቅዱሰ እለትበለት ይጨምርልህ ለ ሊላ በረከት ያደረገህ አሁንም ይብዛልህ
I'm orthodox but I love Pentecostal mezmur its heartfelt ❤ we all Christians
You are not far from the kingdom of God
tiru lib alesh/aleh
blessings
You are blessed dear
I wish all pentecostal mezmur like this guys song
ምን አይነት መንፈስ ነው ተባርኬያለው ዘማሪ ይሳቅ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጨምርልህ አንተ የተባረክ ነህ ❤
አረ ኡኡኡኡ አንተ ልጅ ጌታ ይባርክህ በእውነት ደስ የሚል አንደበት የሚለው የለኝም!!!!!
I am orthodox , this mezmur is very smiles . GOD is great !!!
WE LOVE YOU
@@medaneyoutbe5227sure
መዝሙሩ ሰማይ ያስገባል
ምን ይቻለኛል ምነው ምድር የሚያስረሳ መዝሙር ቢዘመር ሁሌ ጥማቴ
ምሥጋናን የሚሰዋ አርሱ ያከብረኛል ተብሎ ተፅፎል ዘመንህ ሁሉ የምስጋና ይሁን
ጌታዬ ሆይ ይህን ፀጋ አትውሰድበት በረከታችን ነውና ባርከው
የሚገርም ነው ዘማሪ ይሰሐቅ መታደል ነው በጌታ እንደዚህ መባረክ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን !!!
Amne Amen
አሜን አሜን አሜን !!!
ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባርከሀል ዪስ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በብዙ ተባረክ ይህ መንፈስ የእግ/ር አብሮነትና መገኘት በአገልግሎትህና በዘመንህ ሁሉ አይለይህ ፡፡
ጌታ እየሱስ ይባርክ የመንፈስ ቅድስ መገኘቱን ይታወቃል ይብዛልህ
To UTI 888uyook
ይብዛለህ ተባረክ የዘመናችን የተረጋጋ ዘማሪ ነህ ሁሌ እንደዚህ ረጋ ብለህ ከአምላክህ ጋር ስትገናኝ እኛም ( ጉባኤውም እ/ር ) ያመልካል
የእግዚአብሔር መንፈሱ እኮ እንደዚህ ከበድ ይላል ደስ ሲል እዩ ዘማሪዎቻችን እንዴት መድረኩ ላይ እንደፌንጣ እንደሚዘሉና ለአህዛብ መሰደቢያ ያደረጉን ግራ ያጋባል ከድሮዎቹ እና ከዚህ ወንድማችን ተማሩ በሁሉ ነገር ሰለባ መሆን አይጠቅምም ተመለሱ ጌታ ይርዳን ❤
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት ዝማሬ አይወሰድብህ ።
መንፈስቅዱስ አብሮነት ያለው ልጅ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
I can't stop crying worshiping,, God keep it up. more blessing brother Issac.
የእግዚአብሄር መገኘት ያለበት አምልኮ!! በደሙ ተሸፈን ፀጋው ይበልጥ በአንተ ይገለጥ
ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰደው። ተባረክ ወንድሜ
ዋው የመንፈስ ቅድስ ሙላት እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሀለን
ወላጅ አልባ አይደለንም!!!!ያደነን በክብር ይመጣል።
ሕልዉና አቤት !!!! እልዉናዉ ባለበት እንደት መታደል ነው እግዚአብሔር ያብዛልክ ወድሜ 😘😘😘😘
Amen Menfeskiduse helwenawe yalbete yalmenkate aychalme bezu kebere lemenfeskiduse🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ግታ የተገኝበት አምልኮ
እግዛብሄር ይባረክ የደረቁ አጥንቶችን የሚያለምልም መዝሙር
ይስዬ ተባረክ እውነት መንፈስ ቅዱስ ይሰራል
Ara tebarki tebarki geta zemnkin.yebarkh
ወላአጅባ ልጆች አይደለንም😭🔥🔥ኢየሱስ ይመጣል በክብር ይወስደናል አሜን አንተ የተባረክ ይሳቅ ዘመን ይባረክ
Amen.
Yihe lij yehone moges alew. endezemenu chefariwoch kaltelewete bizu sew esun ayto wede egzer yikerbal.
የተወደድከዉ ወንድሜ በህይወትህ ዘመንህ ሁሉ ከዚህ አስደናቂና አስገራሚ ሕልዉናዉ የምትወደዉና የምታመልከዉ ጌታ አያዉጣህ በዘመንህ ሁሉ እየጨመርክ እየጨመርክ የጻድቃን ብርሃን ሙሉ ቀን እየተጨመረ እየተጨመረ እንደሚሄድ እንዲሁ ጨምር ጨምር ብሩክ ነህ
ቶሎ ና ጌታ ሆይ ወደ ራስህ ውሰደን በአንተ እግር ሥር ማረፍ ይሻለናል።
ወንድሜ የተባረክ ነህ! ምን አይነት የአምልኮ ቅባት ነው የተቀባኸው!!! ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን!!! ይጨመርልህ!!!hallelujah...elelele...
ኦኦኦኦኦኦ መንፈስ ቅዱስ ተመስገን አቤት አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንዞር ብዮ ሳየው ያሳለፍኩትንአባጣ ጎርባጣ ዚሪያ ገደሉን ጌታሆይ እኔ እገረማለሁ በእጆችህ ይዘይ አሻገርከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገንወንድሜ ይስሀቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብርክርክ በል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🤝
እውይ ህልውና ጎይታ ይስማዕኒ እናሻዕ ክሰምዓ መዛሙር ናይዚ ሓወይ ክሰምዕ ከሎኹ።ተባረኽ ወዲ ኣቦይ፣እዚ ሓዊ ወትሩ ይንደድ ኣይጥፋእ ሓደራ።ክብሪ ነቲ ብኣኻ ሓሊፉ ዝዳህሰሰኒ መንፈስ፣ብደቁ ክኸብር ዘይሓፍር ብሩኽ ኣቦ እዩ።ቋንቋ’ኳ ተሓጸረኒ፣መንፈሱ ኣይተፈኒን።ቅዱስ መንፈሱ መሊሱ ይብዛሓልካ።ካብ’ዚ ንላዕሊ ተገለጽ።❤
bless you sis
ወላ ኣነ ጎይታ ኣዕዚዚ ይባርኮ ❤❤❤❤
ወንድሜ ፀጋውን ያፈሰሰልህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ ይህን መንፈስ ጠብቀው ተንከባከበው
ጌታ ሆይ ስለዚህ ዘማሪ እጅግ አድርገን እናመስግንሃለን :
የታምራት ሃይሌን ክህነት ባንተ ስላስቀጠለ ጌታ ይባረክ መደምደሚያህ ይመር
ይስዬ አቤት ብሩክ መንፈስ አለብህ ፀጋ ይብዛልህ
Aunem chemero chemam4ro tsegaw yebezaleh endieu zemenehen mulu zemere le negusu eg/r yechemer esatu yendede tebarek
የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት ጉባኤ ነው ዘማሪው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሆኖ እኛንም አነካካን ዘመኑ የተባረከ ይሁን ጭፈራ የሌለበት በመንፈስ ወደ እግዚአብሔር መገስገስ ሆነ ስሙ ይባረክ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Tebarek bebezu what a worship
በትክክለኛ የፀጋ ስጦታ ማገልገል እግዚአብሔርን በጉባኤው እንዲገኝና እንዲባርከን ይሆናል ወንድማችን ተባርከህ ለበረከት ሆነሀል
ወላጅ አልባ ልጆች እአይደለንም ዋው❤😢
ተባረክ ወንድም ከመዝልል ያለፈ እየሱስን ገልጠህ ሳይተህ አሰመለከን አሁንም በሰፍራ ሁሉ ሊገለጥ የተገባው ግለጠው ጸጋ ይብዛልህ
ሆያሆዬ ሰለቸን መሰደቢያ ሆነናል ። ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው
አግዚአብሔር ይጥብቅሀ!!!!! ኦ ጌታ ስለዚህ ብላቴና አመሰግንሃለሁ!!!! አንተዉ ከልለው! ቅባቱን ጨምርለት!!! ወንድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!! ፍጻሜህ ይመርልህ!!! ጌታ ሸላልሞ ለመንግስቱ ያብቃህ!!
ሀሌ ሉያ ምንም ቃል የለኝም ይሳቅዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው!!………………………………………… በተሰጠ ማንነት አምልኮ!!!!
መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ይሰራል!በመገኘቱ ነፍስን ያረሰርሳል!ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!❤❤❤❤🌷🌷🌷💐💐🌹🌹❤❤❤
I like it❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤mezmur betam new yemwedwe besdet lay honh bebuzu mekera lay honh new yesmawet
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባራከሀል 🙏🔥
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ይመጣል🎉❤
ጠልልልል እልልልልልልልልልልአለበት ወንድሜ ሆይ በኢየሱስ ደም ተሸፈንልንሳመልክ እንነበረ ሰዉ ሆኜ ነዉ
ወንድሜ ይሰሐቅ ጌታ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው
ጌታ ሆይ ዘማሪ ይስሀቅን ስለሰጠኸን ክብር ምስጋና ስግደት አምልኮ ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️
Mehal piasa adebabay lay kuch bye bemanibat new yesemahut hhoooooo sibeza menfeskidus yalebet mezmur new oh geta anten amno libe bante tsena ❤❤❤
this man is The only one I knew from recent time gosple singers. Pray for him.
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እፎፎፎፎፎፎፎፎፎፎይይይይይይይይይይይይ ተባረክ ያኔ ጌታን ያገኜሁት ቀን የነበረው መንፈስ ገባብኝ
እግዚያብሄር ይጠብቅህ። ያለማቋረጥ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች አምልኮ። የእግዚያብሄር ቅባት የእውነት ሲኖር እንደዚህ ልዩነት ያመጣል።
ይሄን መዝሙር ስሰማ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል
ዘማሪ ይሳቅ አይወሰድብህ ምን እላለሁ ጌታ ኢየሱስ በዘመናት መካከል ሰዉ አለዉ
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
ቅዱስ የሆንህ እግዚአብሔር ሆይ ለእኔ ስለበዛው ምህረትህ ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን እወድሃለሁ
Amen ante Yetbarek nhe
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ
Yishak fetari yeredahal kekefetah atwred Be ejih yalewon menfess tebekew
yisu sila ante egzabern ejig bexam amesagnalew kibatun segawn yabizalh yene wodim yezamanu kifu neger ayagegn be geta demi teshafan
bexam tebarikealew be mezimurochi
አደራህን ይህን ፀጋ አስቀጥል ጌታ እንደሚረዳህ አምናለሁ
ዝላይ ጩኸት የሌለበት አምልኮ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ
ሆያሆዬ ሰልችቶናል
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏❤💒❤👐
ከዘፍጥረት ጀምረህ እስከ ራእይ እ/ር የረዳቸው የዳሰሳቸው,,,,ለቅሶ ዝላይ ጩኸት አይደለም ክብራቸውን ጥለው ብዙ ሆነዋል
❤
ውይ እውነት ነው ሁሉ አምልኮ እረጋ ያለ ቢሆን ምኞቴ ነው ዝላይ የበዛበት ካለም ከሙዚቃ በምን እንዴት ይለያል?
ይህን ሰው ሳዳምጥ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም። እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አንበሳ
የጳውሎስ እና የስላስ
የወይኑን መሰረት ያናወጠ
አይነት አምልኮ ነው
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
1nd ken be Eritrea studium yzemera wendme enqedhalen peace for Etio Eri
ወላጅ አልባ ልጆች አይደለንም እኛ።።።። አሜን
እንኩዋን ጉባኤው ውስጥ ያለ ቀርቶ በዚህ እያየን በእንባ እንድናመልክ ባንተ አልፎ የነካን የጌታ መንፈስ ይባረክ እኔ ተባርኬያለው ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ አይወሰድብህ
😢😢😢😢❤❤❤
Amen ayewasadebehe
የሚገርም መንፈሰ ያለበት አምልኮ ኡኡኡ በእንባ ነዉ የሰማሁት እልልልል ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢሄ የዝማሬ መንፈስ ነው ከቤተክርስቲያን የጠፋው ጌታ ሆይ የተደባለቀዉ ነገራችን ይለወጥ ኢየሱስ ጌታ ነዉ 😭😭😭
ጌታ ይባርክህ
አሜን
Amen Amen 🙏
exactly ! I was like shocking till the ende ...waaaw
ሀሌሉያ በመንፈስና በእውነት የሆነ አምልኮ እሜንንንንንን
የሚገርም የጌታ መገኘት እና ክብር የለበት የአምልኮ ጊዜ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
የመንፈስ ፍሰት ያለበት ዘማሪ ነዉ ጌታ ይባርክህ
Oh getahoy samiche yemayisalchaghi amilko tabark
Tebarek
ዳዊት በገና በደረረድረ ጊዜ ከ ሳኦል ክፉ መንፈስ ወጥቷል ተባረክ መፈሱ አይወሰድብህ
ድመቅ ኢየሱስ
እንደዚህ አይነት አምልኮ ለቤተክርስቲያን ይመለስ ጌታ የሚከብርበት ቅዱሳን ደግሞ የሚነኩበት በዘመናችን እንዲሆን ፀሎቴ ነው
❤
🙏🙏🙏🙏🙏@@MuluneshMathewos-wh8tv
ኦርቶዶክስ ሆኜ በልጅነት ስንሰማው ያደግነው ያ የተረጋጋ የዝማሬ ዘመንን አስታወሰኝ ። እባካችሁ የዱሮውን የአዘማመራችሁን መንገድ መልሱት ። ዛሬ የተሰማኝ የዱሮው ነው ለብዙም ኦርቶዶክስ አካፍያለሁ የዴንሳን እስታይል እባካችሁ ተጠየፋት
Uuuuuuuuuuu amen
😊😊😊😊😊ßßsdßsaa we ss
Geta yibarkhe yishak tsegawe yibezalhe
አቤት የእግዚአብሔር መገኘት አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመንፈስ ጀምረህ በመንፈስ እንድትጨርስ እፀልይልሃለሁ አሁንም ሰማይ አንተ ትዮዮ ይከፈት ።
Thanks
GOD bless you my brother 🙏
Amen Amen
geta zemenehen yebarekew enebarek yebareken
ጸሎቴ እና ጩኸቴ ተሰማልኝ ልበል? መዝሙር የምር ዚዘመር ያምራል። Great inspiration for all of us.
aw wedaje tselotehi tesemale simu yibarek
awo wendime betekiristiyan wusti ye mirqana zefen astilotinal gin inde yisihak ayinetoch degmo geta bedebik askemitolinal simu yibarek
Barta igizabiher yixabiki ❤❤❤❤❤
መዝሙሮቹ የምናውቃቸው ቢሆኑም የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ የሆነ እና ለጌታ ራሱን የቀደሰ ሲዘምር ይለያል ይህ ነው የገባኝ ወንድሜ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
መዝሙሮቹ የምናውቃቸው ቢሆኑም ... why he didn't write songs? really it is my daily question.
Yes you right.
Betam!!!
@@joeldejene7621 yeah he didn't write
@@joeldejene7621 w
geta hoy silezih zemar ejig adirge ameseginhalehu temesgeeeeeeeeeeeen
70’s 80’s አምልኮ ልብን አፍስሶ ለመዘመር የሚመች...performance ብቻ ያልሆነ
keber hulu teteklilo legzizbher yihun
Elelelelelelelelelelelelelelelel🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽ዘመንህ ይለምልም ዘማሪ ይስሀቅ!!! ጌታ ፀጋዉን ከዚህ በበለጠ ያትረፍርፍህ! በዝማሬህ በብዙ እየባረክከን ነዉ።
Manfes yalebat sawu yimirachu yaszamirachu
የፀጋዉ ቅረታ እንደሆንክ የዝማረህ ፀጋ ስሜትን ሳይሆን የሰዉን መንፈስ ይቀሰቅሳላ ብሩክ ሁን ዘማር ይስሀቅ
ሁሌ ይሄንን መዝሙር ስሰማው በእንባ ነው አዝረክርኮን ወደቤታችን የሄድነው የሚገርም ፀጋ በቃ መንፈስ የሞላበት አገልግሎት ❤🎉🎉🎉
ይስሐቅዬ ይሄ የአምልኮ መልክ አይወሰድብህ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ኡፈይ!!!!!!! ረሰረስኩ ነፍስም አልቀረልኝ። "አቤት ጌታ እንዴት ቸር ነህ"::
እንደእግዜብሔር ያለ ማንም የለም ነፍስን የሚፍውስ አምልኮ ተባረክ።።።
Geta hoyi Ameseginehalewu
የኔ ውድ ወንድም ዘመንህ ይለምልም አደራ አደራ አደራ የዘንድሮው የዳንስ መንፈስ እንዳያገኝህ እንዲህ አይነት አምልኮ ነው ጌታን የሚያከብረው ሌላውንም የሚማርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
8
iwnet new
G F f
ያለማጋነን ይህንን መዝሙር ሁል ግዜ ባዳምጠዉ ዉስጤ ደስ ብሉት ይዉላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁላችሁም የአባቴ ብሩካን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሐለሉያ ❤❤
ያደላል ስላችሁ አትቀየሙኝ እየሱስ ለኔ ሲያደላ አየሁኝ እውነት ነው አባቴ አደላህልኝ !አመሠግናለሁ
ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል አዘማመር እባካችሁ የዚህ ዘመን ወቅት አሁን የላችሁ ዘማሪዎች አስመላኪዎች ከዚህ ወንድም አዘማመርን ተማሩ እባካችሁ አብዳችሁ ትውልዱን አታሳብዱት ቸርች ውስጥ እንዳላችሁ አስቡ ጭፈራ ቤት አደለም ቃሉም የረጋ አይምሮ ይኑራችሁ ይላልና ረጋ በሉ እግዚአብሔር ይርዳን
Le î’i
ewinet nw endensu yalabedew kifu menifes endalebet yemikotiru
Oh! አባባ😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባርክልኝ አንተ"ኮ ልዪ ነህ ኢየሱስ😭😭
የኔ ውድ ወንድም ዘመንህ ይለምልም
ጌታ ይባረክ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር በዘመናት ምካከል ሰዉ አለዉ
እግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤ታበርክ ጌታ ይባርክህ እስከመጨረሻው የፅነክእልልልልልልልልልል
ነፍስም አልቀረልኝ😭😭😭😭ጌታ ይባርክህ ይህን መንፈስ ጠብቀው🙏
ዘማሪው ጌታ ፀጋው ይብዛልህ ቤተክርስቲያንን የምትመሩ ተጠያቂ ናችው ለዚህ ትውልድ ስርዓት ማስያዝ ያለባችሁ እንናተ ነችው ስለ ሁሉ ጌታ ይመስገን
እንደዚህ የሚያስጠጋን ነበር የሚያስፈልገን የሄድኩ እስኪመስለኝ ተባረክ አይወሰድብክ ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ
ብሩክ ሁኝ
የጌታ በረከት ይብዛልሀ መፈሰቅዱሰ እለትበለት ይጨምርልህ ለ ሊላ በረከት ያደረገህ አሁንም ይብዛልህ
I'm orthodox but I love Pentecostal mezmur its heartfelt ❤ we all Christians
You are not far from the kingdom of God
tiru lib alesh/aleh
blessings
You are blessed dear
I wish all pentecostal mezmur like this guys song
ምን አይነት መንፈስ ነው ተባርኬያለው ዘማሪ ይሳቅ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጨምርልህ አንተ የተባረክ ነህ ❤
አረ ኡኡኡኡ አንተ ልጅ ጌታ ይባርክህ በእውነት ደስ የሚል አንደበት የሚለው የለኝም!!!!!
I am orthodox , this mezmur is very smiles . GOD is great !!!
WE LOVE YOU
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@@medaneyoutbe5227sure
መዝሙሩ ሰማይ ያስገባል
ምን ይቻለኛል ምነው ምድር የሚያስረሳ መዝሙር ቢዘመር ሁሌ ጥማቴ
ምሥጋናን የሚሰዋ አርሱ ያከብረኛል ተብሎ ተፅፎል
ዘመንህ ሁሉ የምስጋና ይሁን
ጌታዬ ሆይ ይህን ፀጋ አትውሰድበት በረከታችን ነውና ባርከው
የሚገርም ነው ዘማሪ ይሰሐቅ መታደል ነው በጌታ እንደዚህ መባረክ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን !!!
Amne Amen
አሜን አሜን አሜን !!!
ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
ተባርከሀል ዪስ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በብዙ ተባረክ
ይህ መንፈስ የእግ/ር አብሮነትና መገኘት በአገልግሎትህና በዘመንህ ሁሉ አይለይህ ፡፡
ጌታ እየሱስ ይባርክ የመንፈስ ቅድስ መገኘቱን ይታወቃል ይብዛልህ
To UTI 888uyook
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
ይብዛለህ ተባረክ የዘመናችን የተረጋጋ ዘማሪ ነህ ሁሌ እንደዚህ ረጋ ብለህ ከአምላክህ ጋር ስትገናኝ እኛም ( ጉባኤውም እ/ር ) ያመልካል
የእግዚአብሔር መንፈሱ እኮ እንደዚህ ከበድ ይላል ደስ ሲል እዩ ዘማሪዎቻችን እንዴት መድረኩ ላይ እንደፌንጣ እንደሚዘሉና ለአህዛብ መሰደቢያ ያደረጉን ግራ ያጋባል ከድሮዎቹ እና ከዚህ ወንድማችን ተማሩ በሁሉ ነገር ሰለባ መሆን አይጠቅምም ተመለሱ ጌታ ይርዳን ❤
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት ዝማሬ አይወሰድብህ ።
መንፈስቅዱስ አብሮነት ያለው ልጅ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
I can't stop crying worshiping,, God keep it up. more blessing brother Issac.
የእግዚአብሄር መገኘት ያለበት አምልኮ!! በደሙ ተሸፈን ፀጋው ይበልጥ በአንተ ይገለጥ
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰደው። ተባረክ ወንድሜ
ዋው የመንፈስ ቅድስ ሙላት እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሀለን
ወላጅ አልባ አይደለንም!!!!ያደነን በክብር ይመጣል።
ሕልዉና አቤት !!!! እልዉናዉ ባለበት እንደት መታደል ነው እግዚአብሔር ያብዛልክ ወድሜ 😘😘😘😘
Amen Menfeskiduse helwenawe yalbete yalmenkate aychalme bezu kebere lemenfeskiduse🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ግታ የተገኝበት አምልኮ
እግዛብሄር ይባረክ የደረቁ አጥንቶችን የሚያለምልም መዝሙር
ይስዬ ተባረክ እውነት መንፈስ ቅዱስ ይሰራል
Ara tebarki tebarki geta zemnkin.yebarkh
ወላአጅባ ልጆች አይደለንም😭🔥🔥ኢየሱስ ይመጣል በክብር ይወስደናል አሜን አንተ የተባረክ ይሳቅ ዘመን ይባረክ
Amen.
Yihe lij yehone moges alew. endezemenu chefariwoch kaltelewete bizu sew esun ayto wede egzer yikerbal.
የተወደድከዉ ወንድሜ በህይወትህ ዘመንህ ሁሉ ከዚህ አስደናቂና አስገራሚ ሕልዉናዉ የምትወደዉና የምታመልከዉ ጌታ አያዉጣህ በዘመንህ ሁሉ እየጨመርክ እየጨመርክ የጻድቃን ብርሃን ሙሉ ቀን እየተጨመረ እየተጨመረ እንደሚሄድ እንዲሁ ጨምር ጨምር ብሩክ ነህ
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
ቶሎ ና ጌታ ሆይ ወደ ራስህ ውሰደን በአንተ እግር ሥር ማረፍ ይሻለናል።
ወንድሜ የተባረክ ነህ! ምን አይነት የአምልኮ ቅባት ነው የተቀባኸው!!! ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን!!! ይጨመርልህ!!!hallelujah...elelele...
ኦኦኦኦኦኦ መንፈስ ቅዱስ ተመስገን አቤት አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
ዞር ብዮ ሳየው ያሳለፍኩትን
አባጣ ጎርባጣ ዚሪያ ገደሉን
ጌታሆይ እኔ እገረማለሁ በእጆችህ ይዘይ አሻገርከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ወንድሜ ይስሀቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብርክርክ በል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
🤝
እውይ ህልውና ጎይታ ይስማዕኒ እናሻዕ ክሰምዓ መዛሙር ናይዚ ሓወይ ክሰምዕ ከሎኹ።ተባረኽ ወዲ ኣቦይ፣እዚ ሓዊ ወትሩ ይንደድ ኣይጥፋእ ሓደራ።ክብሪ ነቲ ብኣኻ ሓሊፉ ዝዳህሰሰኒ መንፈስ፣ብደቁ ክኸብር ዘይሓፍር ብሩኽ ኣቦ እዩ።ቋንቋ’ኳ ተሓጸረኒ፣መንፈሱ ኣይተፈኒን።ቅዱስ መንፈሱ መሊሱ ይብዛሓልካ።ካብ’ዚ ንላዕሊ ተገለጽ።❤
bless you sis
ወላ ኣነ ጎይታ ኣዕዚዚ ይባርኮ ❤❤❤❤
ወንድሜ ፀጋውን ያፈሰሰልህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ ይህን መንፈስ ጠብቀው ተንከባከበው
ጌታ ሆይ ስለዚህ ዘማሪ እጅግ አድርገን እናመስግንሃለን :
የታምራት ሃይሌን ክህነት ባንተ ስላስቀጠለ ጌታ ይባረክ መደምደሚያህ ይመር
አሜን
ይስዬ አቤት ብሩክ መንፈስ አለብህ ፀጋ ይብዛልህ
Aunem chemero chemam4ro tsegaw yebezaleh endieu zemenehen mulu zemere le negusu eg/r yechemer esatu yendede tebarek
የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት ጉባኤ ነው ዘማሪው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሆኖ እኛንም አነካካን ዘመኑ የተባረከ ይሁን ጭፈራ የሌለበት በመንፈስ ወደ እግዚአብሔር መገስገስ ሆነ ስሙ ይባረክ
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
Tebarek bebezu what a worship
በትክክለኛ የፀጋ ስጦታ ማገልገል እግዚአብሔርን በጉባኤው እንዲገኝና እንዲባርከን ይሆናል ወንድማችን ተባርከህ ለበረከት ሆነሀል
ወላጅ አልባ ልጆች እአይደለንም ዋው❤😢
ተባረክ ወንድም ከመዝልል ያለፈ እየሱስን ገልጠህ ሳይተህ አሰመለከን አሁንም በሰፍራ ሁሉ ሊገለጥ የተገባው ግለጠው ጸጋ ይብዛልህ
ሆያሆዬ ሰለቸን መሰደቢያ ሆነናል ። ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው
አግዚአብሔር ይጥብቅሀ!!!!! ኦ ጌታ ስለዚህ ብላቴና አመሰግንሃለሁ!!!! አንተዉ ከልለው! ቅባቱን ጨምርለት!!! ወንድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!! ፍጻሜህ ይመርልህ!!! ጌታ ሸላልሞ ለመንግስቱ ያብቃህ!!
ሀሌ ሉያ ምንም ቃል የለኝም ይሳቅዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው!!…………………………………………
በተሰጠ ማንነት አምልኮ!!!!
መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ይሰራል!በመገኘቱ ነፍስን ያረሰርሳል!
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!
❤❤❤❤🌷🌷🌷💐💐🌹🌹❤❤❤
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
I like it❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤mezmur betam new yemwedwe besdet lay honh bebuzu mekera lay honh new yesmawet
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባራከሀል 🙏🔥
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ይመጣል🎉❤
ጠልልልል እልልልልልልልልልል
አለበት ወንድሜ ሆይ በኢየሱስ ደም ተሸፈንልን
ሳመልክ እንነበረ ሰዉ ሆኜ ነዉ
ወንድሜ ይሰሐቅ ጌታ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው
ጌታ ሆይ ዘማሪ ይስሀቅን ስለሰጠኸን ክብር ምስጋና ስግደት አምልኮ ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️
Mehal piasa adebabay lay kuch bye bemanibat new yesemahut hhoooooo sibeza menfeskidus yalebet mezmur new oh geta anten amno libe bante tsena ❤❤❤
this man is The only one I knew from recent time gosple singers. Pray for him.
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እፎፎፎፎፎፎፎፎፎፎይይይይይይይይይይይይ ተባረክ ያኔ ጌታን ያገኜሁት ቀን የነበረው መንፈስ ገባብኝ
እግዚያብሄር ይጠብቅህ። ያለማቋረጥ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች አምልኮ።
የእግዚያብሄር ቅባት የእውነት ሲኖር እንደዚህ ልዩነት ያመጣል።