"ስሟን ተነቀስኩት"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 236

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw 5 месяцев назад +97

    በአንድ ወጣት ወደ ልብ መመለስ የምትድነው አገር ነች አገሬ ተሰፋ አለሽ!!!

  • @AbrishMan-l7l
    @AbrishMan-l7l 5 месяцев назад +68

    የልጁ የክርስቶስ ደም ከሀጢአት ሁሉ ያነጻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus 5 месяцев назад +3

      Amen amen amen😢😢😢 eysus geta naw eysus feker naw eysus ewdanil eko ❤

    • @SalamEtopia
      @SalamEtopia 5 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 5 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 5 месяцев назад +26

    አቦ ይመችህ በሳቅ ገደለን እኮ 😂😂
    እውነትም አንተ 1ኛ ነህ👌👌

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 5 месяцев назад +44

    ከሰው እርዳታ የፈጠሪ እርዳታ ይባልጣል ይላል የጀርባ ንቅስት😢
    ግን ጥቅሱ ደስ ይላል ንቅስት ኃጢአት ባይሆን ወንጌል ይላውጠል📖😍❤

  • @betsehayeso
    @betsehayeso 5 месяцев назад +11

    የወጣትነት እድሜ 18-25 እግዚአብሔር ካልጠበቀህ ራስህን ጠብቀህ አትችልም 👏👏👏 ድንቅ ምስክርነት ዮንዬ ምን ይባላል እግዚአብሔር ዘመንህን: ትዳርህን: ስራህን ይባረክ ረጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️

  • @teshome7693
    @teshome7693 5 месяцев назад +19

    ክብር ወጣቶችን ወደ ልቡባቸው የመለስ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 5 месяцев назад +18

    በጌታ ኢየሱስ ስም ከምድራችን ከኢትዮጵያ ላይ ሰውን ሱሰኛ የሚያደርግ ነገር ሁሉ ከምንጩ ይድረቅ ጫት ቤቶች መጠጥ ቤቶች ጭፈራ ቤቶች..............!!!በጌታ በኢየሱስ ስም ይዘጉ አሜን 🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад +29

    እግዚአብሔር ሆይ ለውጣቱ እየደርስክ ስላለ ክብር ለአንተ ይሁን😢

  • @leekleek2025
    @leekleek2025 5 месяцев назад +25

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤♥️♥️♥️

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 5 месяцев назад +17

    አቤት የኔ ጌታ የስንቱን ታሪክ ትቀይራለክ የናንም ልጅ ታሪክ ቀይር እኔም ለምስክርነት አብቃኝ

  • @Israel-p6r
    @Israel-p6r 5 месяцев назад +12

    ጌታ ትልቅ ነው 🙏

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 5 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ቸር ነው ስሙ ይባረክ 🙏🙌

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 5 месяцев назад +6

    አይ እነዚህ ልጅች የሰለቀሱ😥 ሚያሳቁ ናቸዉ😂😂 እንኳ ጌታ ደረሰላቸዉ❤❤ዮኒዬ ዘመንህ ይባርከ ከመለት ዉጪ ቃል የለኝም❤🥰🥰🥰

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 месяцев назад +8

    ወይጉድ ጌታ ስምህ ይባረክ አገር አረፈች🎉❤ዮኒ አንተን ሰለሰጠን ጌታ ለኢትዮጲያ ስሙ ይባረክ

  • @millenyemane
    @millenyemane 5 месяцев назад +6

    @ዮኒዬ ወንድሜ የሰማይ አምባሳደር ስወድህ እኮ🙏💖😍
    💥Ephesians 1 አማ - ኤፌሶን
    6: በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።

  • @Bourtukal
    @Bourtukal 5 месяцев назад +6

    ጌታ ኢየሱስ ሰለ ዎንድሞችነ ሕቶች ተመሰጌን ዮኔ ዬኛ ውድ መምረችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቀን ሲጫመር እድሜ ሲጫርልህ ፀጋሁም ይጫመርልህ ❤❤❤❤

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 5 месяцев назад +4

    እእግዚአብሔር በሰራ ላይ ነው ፎርጂድ የሆነ ሁሉ ከውሽታም አባት ይጠረግ አዲስ ህይወት በክርስቶሰ የሱስ ።ዩኔይዬ ሐወይ ተባረክ

  • @abrehambelay-mt3zg
    @abrehambelay-mt3zg 5 месяцев назад +5

    ከመወደድ መታመን ትልቅ ፀጋ ነው ።

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 5 месяцев назад +31

    11.782 ሰው አይቶ 1ሽ ሰው ብቻ ለይክ አረ ምነው አይከፋልም እኮ ዎገኖቼ 👍አድርጉ እንጂ 🥰

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 5 месяцев назад +9

    እየሱስ ጌታ ይሁን ያድናል ይታደጋል

  • @PaulosAbera-wz1gw
    @PaulosAbera-wz1gw 5 месяцев назад +11

    ባ እየሱስ ስም ዛንድሮ ዳስ የሚል ሳው ስላራሴ ሕዎት ሲያውራ እያልቃሳ ሕዎት ትክክለኛ እንዳለ ሆና ሳዎሩ ነው ዳግሞ ካ ጋባባት እራሱ ማስክሮ ስዎጣ እውነት ማንጋድ ሂወት እየሱስ እንድ ሆን ስማሳክር ዳስ የላል ❤️❤️❤️ ዮን ታባረክ 😍❤️

  • @mesiefrem2468
    @mesiefrem2468 5 месяцев назад +6

    ምስኪን እንዴት አንዳሳቀኝ😂😂 እንኳን ጌታ ረዳህ🎉🎉

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 5 месяцев назад +4

    ወንጌል ይለውጣል::
    Yoni you are BLESSED ❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ከኞ ጋር ካለማን ይቃወመናል ዬኔ የእግዚአብሔር ጀግና።

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 5 месяцев назад +5

    ጌታ እኮ በጣም መልካም ነዉ
    ለእሱ ክብር ይሁን 🙏🙏🙏❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 5 месяцев назад +15

    እንዴት መንግስት ይህንን ፕሮጀክት እውቅና ሰጥቶ ስፖንሰር አይሆንም?! ከእንጀራና ዳቦ መጋገሪያ ፕሮጀክቶች ቢበልጥ እንጂ አያንስም!! ጋዜጠኞች - ትውልድ ላይ እየተሰራ ያለውን አይታችኋል?!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 5 месяцев назад +1

    አይዞህ ወንድሜ አሁን ጌታ ዳርሶሃል ክብር ለእርሱ ይሁን ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ በአንተ ጌታ ብዙዎችን እየተደገ ነው

  • @Zenebchweledageberamaryme
    @Zenebchweledageberamaryme 5 месяцев назад +1

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይውሰደው
    ዮንያ ጌታ ብርታቱን ይስጥህ የትውልድ አባት የናቾች የአባቶሽ እንባ አባሽ ኑርልኝ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 5 месяцев назад

    ኢየሱስ ከፍ በል❤❤❤ ዮንዬ ፀጋው በብዙ ይብዛልህ❤❤❤ ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @tewodiroshussenmika6424
    @tewodiroshussenmika6424 5 месяцев назад +2

    ዮን ተባረክ አንተን እ/ር ባያዘጋጅ ትውልዱ ምን ይሆን ነበር❤❤❤❤

  • @FygGuv
    @FygGuv 5 месяцев назад

    ልልልልልልል የዘደሩዉ የለያል እግዚአቤሔር በስራ ለይ ነዉ አሜንንን እወነትምየ እግዚአቤሕር ረዳታ ይበልጣልል የሚገረም ልጅ ነዉ የኔወድድድ❤❤❤ እንኳን ጌታ ታደገህ!!

  • @DaribeLire
    @DaribeLire 5 месяцев назад +6

    Yoni❤❤❤❤

  • @MisganaDesta-v5m
    @MisganaDesta-v5m 5 месяцев назад +4

    Zare first negne haleluya

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 5 месяцев назад

    የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጥያት ሁሉ ያነጻናልና።ወደ ኢየሱስ አብዝቶ መቅረብ ይሁንላችሁ🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 месяцев назад +1

    God is too good ❤❤❤

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 5 месяцев назад +6

    Egziabher besira lay new hulun chay new ❤❤❤🙏🎉

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 5 месяцев назад +3

    Ayy galataa baga fayyite 👏

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ይትከላችሁ

  • @ShetayLambamo
    @ShetayLambamo 5 месяцев назад

    ጌታ.የማያቃርው ነገር.ምን.አለ.ጌታ.ይባረክ.ዮኒዬዬ🍇🍒👌❤❤❤❤

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 5 месяцев назад +5

    ዮኒዬዬዬ❤❤❤❤

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 5 месяцев назад

    ደስ የሚል ምስክርነት ።ተባረክ ወንድሜ እማዬን ካሳት እንግዲህ በጌታ ኢየሱስ ስም ይከናወንልህ።

  • @MisganaDesta-v5m
    @MisganaDesta-v5m 5 месяцев назад +6

    Bedaneb like arigu leleloche enidederise gena bezu mefetu wetatoche alu

  • @ReduFikrte
    @ReduFikrte 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ወጣቱን ያስረክብህ
    ፀጋዉ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @absure-nf4dl
    @absure-nf4dl 5 месяцев назад

    አቤት ጌታ ሆይ እንዴት መልካም ነህ ምህረትህ ለኢትዮጵያ በዝታለች ዮኒ ተባረክ

  • @ኢየሱስ-አባቴ
    @ኢየሱስ-አባቴ 5 месяцев назад

    Getta yibarik yoni 🎉❤❤❤

  • @alemuaysa4366
    @alemuaysa4366 5 месяцев назад +1

    ሰውነቱ በፅሁፍ አልቆ ግን የመጨረሻው መዳኛ ኢየሱስ ሆነ። የጌታ ደም ሀይል አለው❤

  • @MeleseDumalo
    @MeleseDumalo 5 месяцев назад +7

    YONI I LOVE YOU❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 5 месяцев назад

    ጌታ ሱስ,ክርስቶስ ጌታ ነው እንካን ጌታ ወደልብ መለሠክ ቃልዳወጣእው ይሁንል !

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 5 месяцев назад +8

    ያንተስ ይለያል 😂😂😂😂😂😂1አንደኛ ነክ

  • @buzneshzuzu2024
    @buzneshzuzu2024 5 месяцев назад

    እውነት ነው አገሬ ተሰፋ አላት እግዚአብሔር የምሰግንን ዬኔ የትውልድ አባት ተሳክቶልሃል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ማርማርማር-ዐ7ቘ
    @ማርማርማር-ዐ7ቘ 5 месяцев назад +4

    Yoniyeyen🥰andena

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 5 месяцев назад

    ዉይ ጌታ ስንቱን ቀየርክ ስምህ ይባረክ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 5 месяцев назад +3

    ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 5 месяцев назад +1

    ወይ እናት ይሃ ሁላ እዳ ለስዋ ይገርማል ጌታየ እርዳን ስለ በደላችን ይቅር በለን አደራ አደራ አደራራራራ😭😭😭😭😭😭

  • @AlaMito-r7u
    @AlaMito-r7u 5 месяцев назад +2

    ደስ ይላ ል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጥሩነዉቀጥሉበት

  • @NegashLonsako
    @NegashLonsako 5 месяцев назад +14

    የክርስቶስ መንፈስ በለበት አርነት አለ❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 5 месяцев назад

    ዮኒዬ ወንድሜ የሰማይ አምባሳደር ስወድህ እኮ

  • @ማርማርማር-ዐ7ቘ
    @ማርማርማር-ዐ7ቘ 5 месяцев назад +5

    😅😅😅zare alemesak alechilemi yoneyi betam ykrta 😂😂🙏🙏🙏

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ተማኝ ነው ዬኒ ዘንድሮ ተሳክቶልሀል ምቀኛ ስራው ይፍረስ

  • @HelenAbebeHeluye-c5f
    @HelenAbebeHeluye-c5f 5 месяцев назад

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-c8p
    @HanaHana-c8p 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 5 месяцев назад +3

    የሀገሬ መፈወስ ከዚህ ነው የሚጀምረው ወይ አንተ ልጅ ተፈውሰህ ቅር።

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 5 месяцев назад

    Yoniye brukiii... Stsiki nur... Kenante gar enalekisalen kenante garm enskalen. Brukiiiii neki❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 месяцев назад +6

    አገራችንን፡ ከውድቀት፡ ላይ፡ የጣሉ፤ ደም፡ የሚያፈሱ፤ ባለጉዳይ፡ የሚያንገላቱ፡ እነዚህ፡ በውሸት፡ ዲፕሎማ፡ የያዙ፡ ይጣሩልን!

  • @Sariethiopian
    @Sariethiopian 5 месяцев назад +3

    Jesus is lord 😢😢

  • @AyantuMSC
    @AyantuMSC 5 месяцев назад +1

    Ye Egzaber hullum Yichalal.
    Tasfa alegn, addis hiwot manor indemitti Jamir amnahalewu. Galata.

  • @FevenZerihun-ld8dd
    @FevenZerihun-ld8dd 5 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤❤

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 5 месяцев назад

    Eyesus geta new yoniya egzabher yebarkhe zemenhe yebarkhe

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 5 месяцев назад

    ዮኒዬ የተባረከ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGirma-be6uz
    @MeseretGirma-be6uz 5 месяцев назад +1

    እግዘአብሔረ ፍቅረ ናው❤❤😢

  • @SolomonNigussie-c2c
    @SolomonNigussie-c2c 3 месяца назад

    የወደፊቷ ሀገሬ በዮኒ እጅ እየታነፀች ነው

  • @beyechabedada7500
    @beyechabedada7500 5 месяцев назад

    Amazing guy!❤❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 5 месяцев назад +2

    የዘድሮ ይለያል አደኛ😂😂😂😂😂😂

  • @SerkalemAbebe-cd5qc
    @SerkalemAbebe-cd5qc 5 месяцев назад

    ዬኒዬ ተባረክ

  • @SarahEth-n2x
    @SarahEth-n2x 5 месяцев назад

    የልጁ የዋህነት❤❤❤

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 5 месяцев назад +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @AbinatiAbinati12
    @AbinatiAbinati12 5 месяцев назад

    Ay enat yechalechew gud e/r lejochachnen bedemu yeshefn yoni tebarkln yetwldu abat nk❤❤❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 5 месяцев назад

    Wow ye iyesus dem ke haxyt hulu yadnal❤❤❤❤

  • @Desta-h2i
    @Desta-h2i 5 месяцев назад

    አሜን 🙏🥲

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 5 месяцев назад +12

    ኧረ ዘንድሮ ማ እግዚያብሔር ተነስቷል።ሀሌሉያ

  • @ደሴ1
    @ደሴ1 5 месяцев назад

    ዬኔ ጌታ ምንይሰናዉልህ ጌታ እኮ ነዉ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sarasaro229
    @sarasaro229 5 месяцев назад

    ጌታ ይሏጥል 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏 ጌታ የብርክ 🙏🙏 አይዞክ

  • @AmanEyob-vt2tq
    @AmanEyob-vt2tq 5 месяцев назад +3

    Temesasay nen liyunetachin ante aun selam honhal enji

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 5 месяцев назад

    ደስ ስትል የኔ ሚስክን እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M 5 месяцев назад +3

    ሴናኮ😊

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 5 месяцев назад

    አይ ጌታ ድንቅ እኮ ነህ🙏🙏🙏

  • @zewudutesfay2309
    @zewudutesfay2309 5 месяцев назад +1

    ሰው ጌታን ሲቀበል ሀጢያተኝነቱ እና በደለኝነቱ ይታየዋል

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 5 месяцев назад +1

    Amen ❤❤

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 5 месяцев назад +1

    ዬኒዬ ተሳካልህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ሞላልህ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 месяцев назад

    Seenaa koo🤣እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ 🙏

  • @GetaMelkamNew-h7r
    @GetaMelkamNew-h7r 5 месяцев назад +1

    yoniye
    tebarekilgn ❤❤😂

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin 5 месяцев назад

    Le hulume enatoch rispect🙏 yoni zemanehi yibarek

  • @EyasuTadese-n9m
    @EyasuTadese-n9m 5 месяцев назад

    Wow yoni 1gna

  • @GechiLove-ky2ey
    @GechiLove-ky2ey 5 месяцев назад

    ወይ የአባቴ ምህረቱ ብዛት

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 5 месяцев назад

    Yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh1617 5 месяцев назад

    Ayzoh wondime geta dersolhal.Egzabher yimesgen .

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 месяцев назад

    Eyesus Geta Nw ❤❤❤

  • @AbiAbiJesus
    @AbiAbiJesus 5 месяцев назад

    1gn nahu bro woooooow ❤❤❤😂😂

  • @biniyos
    @biniyos 5 месяцев назад +1

    Yonii tesaktolhaaal