"የአንድ አመት ለውጥ ይዤ መጥቻለሁ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት | |MARSILTVWORLDWIDE|| ||yonatanakliluofficia ||
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
የሞጆ ልጆች ስንተኛ ናቸዉ? አንደኛ🎉🎉🎉 ክብር ለ እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏
1ffaa ❤
1ffaa
Geta yibarek sila ante
amen
ጌታ ሆይ መቼ ነው የኔን ወንድሞች ልባቸውን የምታነሳሳልኝ 😢😢😢😢
😢
እኔም ፀሎቴ ነው ጌታ ቢያገኛቸው ወንድሞቼን
እኔም እንዳችው ነኝ ሁሌ ፀሎቴ
የኔም ፀሎት ነው።
ፀልዩ ይቀየራሉ ስሚ ኣምላክ ስላለን ክብር ምስጋና ለጌታችት እየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤
ኢየሱስ እኮ ሰውን ይወዳል
ኢየሱስ እኮ ሰውን ይለውጣል❤
የጌታ ምህረቱ ቸርነቱ ጥበቃው እንደየሱስ ያለ ማንም የለም ዮኔ ፀጋው ይጨመርልህ
ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደረሰልህ የኔ ቆንጆ አንተ ገና ትንሽ ልጅ ነህ ጌታ መልካም ነገር ያረግልሀል እንኳን ከሱስ አወጣህ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ እምነትህ ብቻ ይበቃል እራስህን ጠብቅ ወደ በፊቱ ማንነትህ እንዳትመለስ እራስህ ቢዝ አድረግ ዮኒዬ ጌታ ይረዳህ የጌታ እጅ ይገለጥብህ ወጣቶችን ጌታ እያስመለጠ ሰለሆነ እግዝያብሔር ይመስገን ዮኒ እንወድሀለን ኑረልን ጌታ እረጅም እድሜ ላንተ እና ለቤተሰቦችህ ይስጥህ ተባረክ
Mihretu! ruclips.net/video/lztzAwCS4fY/видео.html
ዘንድሮ በአንደኛው ዙር የሞጆ ልጆች በእግዚአብሔር ምህረትና ታምራት አስደነቁን እኛም ጌታን አመሰገነን
❤❤❤❤❤❤AMAN AMAN
ከልብ የሆነ እውነተኛ ለውጥ ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ በቤቱ ያጽናህ
በረከሰኩ ምድር ላይ ተቀድሽያለው። እንኳን እግዚአብሔር አገዘክ።
አቤት ይሄ ኢየሱስ የስንቱ ቤት ገባ እንዴት መታደል ነው እንኩዋን ያንተ ሆንኩ ኢየሱስዬ 🥰🙏
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልእልእልልእልእልእልእል አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ፈጽሞ ጨርሶ አብስቶ ይባርክ ♥️ ኑሪልኝ ለዘላለም እንኳን ደስ አለክ ነፃ ያወጣ ጌታ ይባረክ ነጻነት ለዘላለም እንዲታወጀው ጌታ ይርዳብህ አቅምና ጉልበት የሆነለት ለጠፉ በጎች መመለስ ያደርግብህ የሰማይ ወራሽ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።ለምስጋና በየቀኑ የሚያደርሰን እለቱን የሚጠብቀን ጌታ ይባረክ አሜን በእውነት በመንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያን ይጎበኛት ወጣቶችን ያስመልጥ የማስመሳል ህይወት ከሚያስጨንቀው ከጠላቴ ኤጂች ያስመልጣችሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የእግዚአብሔር የጸጋ ይብዛልህ 🙏🥰
እሰይ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ለምልም ከዚህ በላይ ይብራልህ ይገለጥል ። አሜን
ኢየሱስ ሁሌም የምህረት አምላክ ነው!
ጌታ ሆይ እንደት ድንቅ ነህ
እንዚህ ወጣቶች የመለስክ ጌታ ተባረክ! እንደት ደስ ይላሉ
ጌታ ቤ በፊትህ አጽናቸው
ፍጽሜአቸው በእግር ሥር ይሁን!
አሜን።
ወንድ እና ሴት ልጆች። እናም ትውልድ የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጡለት እንደ መየት ምን የምያስደስት ነገር አለ ክብር ሁሉ እግዚአብሔር ይሁን ዮንዬ ይህ ትጋት ይብዘልህ ❤❤❤
የሞጆዎች ይለያል በሳል ምስክርነት እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ለውጣቹ ይፅና🎉🎉
Betam des yilalu leka seytan inegnin inquwoch ayito new be qesu bekul dgmt aserto liqebr neber iqudu altesakam Seytan Afere Egziabiher Yiwedachual Gena bzuwoch Yamelxalu
ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይቢርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለንንን
እውነትም እየሱሰ ይለውጣል ያከብራል ጌታ ይባረክ ተባርከክ ቅር❤❤❤❤
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም❤
❤❤❤❤
አሜን ❤❤
የሞጆ ልጆች በጣም ትለያላችሁ ለዉጣችሁ የሜገርም ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ከተማይቱን ትዉልዱን አሳልፎ ይስጣችሁቹ ለከተማዋ ጨዉ ያድርጋችሁ በአዉነት አትወሰዱተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ አሜን
እኔ ሙስሊም ነን ግንዬናኔበጣምነውየምወድክ❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ለሁሉም ሰው ነው የሞተው ኢየሱስ ደግሞም የዘላለምን ሕይወት ይሰጣል 🥰🥰🥰
ዮኒም እኛም እንወድሸለ ከኛ በላይ ደሞ ኢየሱስ ነብሱ ሰጥቶ ይወድሻል❤❤❤
ኢየሱስ ከምንም አብልጦ ይወድሻል ❤
😢😢ዮልዩበ አበት ጌተ ዘመንይን
ይበርከዉ😢😢😢❤❤
ዮን ግን ተሳክቶለታል የኔ አባት 🎉🎉🎉🎉
አቦ ደስ ሲል "በረከስኩበት ከተማ ፀደቅያለሁ"
እሰይ የኔ ዉድ እንኳን ጌታ ደረሰልህ። የዘንድሮዎቹ ደግሞ የተለያችሁ ናቸዉ።
አንተ ወጣት በእውነት የምትገርም ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም የምንመለስበትን እድል ይሰጣል ።እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እንድንድን እደል ሰጦቶነል
ክብር ይሁንልህ ጌታ ሆይ
እንኳን እግዚአብሔር የልማነይን ጸሎት እግዚአብሔር ሰማይ
ይህች የእግዚአብሔር እጅ ናት
100% አዳኝ እየሱስ ነው ።
እየሱስ ያድናል የኛ አምላክ እየሱስ አድናል ❤❤❤❤❤❤ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉስ ነው
Awo Eysus nugs naw ameen tebarki
Awo😭
አሜን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅና !! ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤
ዮን ተሳክቶላል ዋዉ የ ጌታ ስራ እንዴት ድንቂ ናዉ ተመስገን አመላኬ
ሞጆን እግዚአብሔር በያሬድ ተጠቅሞ እየጎበኘ ነው ሀሌሉያ !!!
ክብር ለአምለከችን ይሁን🙏🙏🙏
አባ ምህረትህ ብዙ ተመስገን ዬኒያ የጠፉትን በጎች ፈላጊ ትትህናህ ደግሞ ልዩ ክፉ ከአንተ ይራቅ ዘመንህ ይለምልም ገና ከዚህም በላይ ትወርሳለህ❤❤❤❤
አቤት ኢየሱስ ያንተን የፍቅር ጥግ ባውቅ ኖር 😭😭😭😭
ጌታ ይባረክ አምልጡ ውዶቼ እየሱስ ይፈልጋችኋል ዝም ብየ አይደለም አስመልጦኝ ስለየሁኝ ነው
ጌታ የሰዉ ልጅ እንደ አምሳሉ አርጎ ስለፈጠረን በጣም ነዉ
የምወደን እየሱስ ይባረክ አሜን።
እስከ መጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ያፅናህ ዎንድሜ ዮንዬ❤❤የኔ አባት we love you❤
ይገርማል ጌታ እኮ ድንቅ ነው ኢየሱስ ❤❤❤❤❤የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ🙏ዮኒ ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ🙏ክብር ሁሉ ይህን ላደረገ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🥰🥰
የሞጆ ልጆችግን ለጌታ ቅን ልብ ነው ያላችሁ ለዚህነው እያዳናችሁ ያለሁ ከዚህ በላይ ይጎብኛችው❤❤❤
እየሱስ ስምህ ይባረክ የዘልአለም አምላክ ትውልድን እያስመለጥክ ስላለህ ከዚህ የሚበልጥ ደስታ የለም።
እየሱስ ይመስገን ስላንተ ይህ ብርሀን በአንተ አልፎ ሌሎችንም ይለውጥ ዘንድ ፀጋ ይብዛል በርታ
ዮኒዬ ድምፅህ ተዘጋ እኮ🥺 መልካሚቱ የእግዚአብሔር እጅ ይዳስህ፣ ለትውልድ በረከት አድርጎሃል የመረጠህ ጌታ ያበርታህ።
ድንቅ ነው ጌታን ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ 😊😊😊😊
ዮኒ እዚህ ውስጥ ያላቹ ቅዱሳን ሁሉ ለቢተሰቦቺ ፀልዮልኝ መልካም ወጣትመተን እንድንማር።
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
አባት እግዚአብሔር ሆይ ክብሩን አንተ ቅሰድ በቤቱ ይፅናህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዮኒዬ ለምልም ተባረክልኝ
ኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ ብቻ ያድናል ጌታ ሆይ ተመስገንንንንን ድነህ ቅር ወንድሜ ጌታ ደረሰልክ አምልጠሀል ገና ብዙዎችን ታስመልጣለህ ❤
ብሩህ ነገር ነው ውስጥ የሚታየው ተባረክ የኢትዮጵያ ተስፋ ነክ አንተ❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉እንኳን ተለወጥክ የእኔ ቆንጆ ወንድም ተባረክልኝ❤❤❤
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
Fexari melkam abat new kebzu negerochachn yadnenal❤❤❤
ዩኒ ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ሌላ የሚለው የለኝም ጌታ አንተን ተጠቅሞ የሰንቱን ሰው እንባ አበሰ😥😥
እግዚአብሔር ይመስገን የተገፍን የታናቀን የምታከብር እየሱስ ክብር ይሁንልክ ዬኒ የዘመኑ ጀግና የትውልድ አባት ፀጋውን ያብዛልክ እ❤
Yoniye sile ante geta sim yibarek fewashu ye naziretu iyesus kibr lante yhun 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤yadinal iyesus
ባንተ ማላወጥ እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ጌታ ረዳ
አሜን ወልካም የአባት ቡሩክ እንኳን በደህና መጣህ የዘመናችን የእየሱስ ወታድሮች ዮንዬ ያሬዶ የአባት ቡሩኮች ነብዩ እዩጋ ያለው ናሆም መልካም ወጣቶች ግና ወንጌል ያሽንፋል ✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐💯💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
WOW PRAISE GOD HALLELUJAH.
ኡፍፍፍ እውነት አድኝ ኢየሱስ ነው
😢❤ዮን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እንድ ሰጥ መኞት ነው
ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ዮኒዬ አንተ ነትውልድ አባት
ጌታ እኮ ሲቀይር በቃ ቅይር ነው❤ የኔ ጌታ እየሱስ አንተ አንደበትን ሁሉ ታጣፍጣለህ❤ ንግግሩ በራሱ ደስስስ ሲል❤ተባረክ ወንድሜ!!!
We love u more yoniyee
ጌታ እኮ ደግ አምላክ ነው ያፀናህ ያገዘህ እግዚአብሔር ይመስገም ከፍ ከፍ ይበል በቀረው የሂወት ዘመንህ ዋዉዉዉ🙌🙌🍇🍇🍇🍇
እሴይ ክብር ለጌታ ይህን ዮኒያችን አንደኛ ተሳክቶልሃል❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ክበርለ እግዚአብሔር ይሁን 👏👏👏👏👏👏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
ከብር ለ አግዚአብሔር የማስገን ❤️🙏❤️❤️❤️❤️
ዮንዬ ተባረክ
ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ሆይ ሰዎችን ስለምትፈውስ ስምህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
ሀሌሉያ እግዚአብሔር ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ይባረከ ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ቤተሰብህን ጌታ ይጠብቅልህ🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜አሜን
Getahoy tebarek yonye geta yitebkih❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ ። በሞጆ ላይ ያሉ ወጣቶችን የሚማሩበትን መንገድ በጋራ እናፈላልግ።
Amen amen geta ebarekii❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢግዝአብሆር ያድናል ይሆን ወዳሀለዉ❤❤❤❤❤❤
ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
ስልንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
Praise Lord
ዮንዬ አንተን የመሰለ አባት ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ዘመን ላይ እግዚአብሄር ስላስነሳ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሄር ይባረክ ትውልድ ይባረክ ልጆች ይባረኩ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
ስለ ዮኒ ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
yoniye yene abat ante beruk nehhh zemenh yebarek
Amen 🙏 tebarek
አሜን ኢየሱስ ይለውጣል❤❤❤❤
የሚገርም ነው ነው ጌታ ደረሰልህ፣ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እልልልልል ጌታ እየሱሰ ተባረክ ዮኔ እንኮን ተወለደ።
ኡፈይ እግዚአብሔር ይመስገን። የኔ ወንድም አሁንም ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ዉስጥ ይለቅ።
Wowowow thank you my lord.
Waaqayyoo guddaadha.
Ebbifaamii
አቤት የፍቅር አምላክ ይወደናል❤
E.r Hoy ynem wendem Ande qen telewexo endemimsker. Tsefa alegn😢 amlakhe hoy yexfuten flghe selemetagen temsgen❤❤❤❤❤❤
አደኛ ኢየሱስ ነዉ ሰሙ የክብር ለዘላለም ❤❤❤💞💞💞
ጌታ ሆይይይ የዘገየኸው ስለነዚህ ወጣት ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ሲዖል ባዶዶ ይቅር
አሜን የረዳህ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን በቤቱ ያፅናክ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ይችላል መለውጥ❤
እየሱስ ያድናል ዮንዬ ዛማን ይባረክ ❤❤❤
እንኳን ደሰ አለህ ጌታ ይባረክ
እየሱስኮ ልዩዉ ዮኒየ ጌታ ከፈ የረግ ዘመንህ ይባረክ ዋዉ❤
Wow esayeye elelelelelel eleleleee elelelelelel tabareku geta yebarekechu❤❤
ዮኒዬ ተባረክ ዘመን ሁሉየደስታ ይሁን