"በ3 ወንዶች"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
መልካም ወጣትን የምደግፉ ኦርቶዶክሶች ላይይክ አርጉ
እረ
መልካም ወጣት 2 ግዜ ይሁን በአመት የምትሉ
አዎ በአመት ሁለት ጊዜ ቢሆን የዲያብሎስ መንግስት ሙሉ በሙሉ ባዶ ይሆናል።
እውነት ነው ይሁን ብሎም የዲያቢሎስ መንግስቱ ይፍረስ
ቢሆን በጣም ደስ ይላል
🎉😢🎉❤
Yonya brktacen nah❤❤. Gata ybarkh
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ÷ ዘጸአት 3÷15
❤❤❤❤
አሜን
Amen 🙏
የኔ አናት ይሄ ህመም ማንም አይዞሽ ቢልሽ ደህና አትሆኝም ግን ምንም ጠባሳ ሳያስቀር የሚፈውስ መንፈስ ቅዱስ ይፈውስሽ።😢
አሜን
እስቲ ዮኒዬን የምትወዱት ፍቅር አሱዩኝ በ👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባጣም ነው ምን ዎዶ ❤️❤️❤️❤️❤️
I love you so much ❤❤❤yoni 🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው 😢😢😢 ዮኒዬ ለምልምልን
ትላትና ሙሉ ወንጌል ቀጠና 2 በምድራችላይ የፈሰሰው የንፁሀን አባ የንፁሀን ደም እና ላብ አይቻለሁ በጣም በድለችሁኛል ስለ ህዝቤ እንባ ንሰሀ ግቡ ብሎ ንሰሀ ገባን ለአንቺም እባ ነው ቃልዪ አይዞሽ ጌታ ደርሶልሻል
Egzeabher Gin Lamindinawu Zim Milawu?Lamin Enenim Bihon? Endaz Aynat Kifat Miyadargutin Lamindinawu Layto Maykatau?
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ትውልድ እያመለጠ ነው ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
ዮኒን የሰጠን ቸሩ ጌታ የተመስገና ይሁን
የኢየሱስ ስም ዛሬ ይፈውስል ኑ ወደ ብርሃን መንግስት ወደ ኢየሱስ 🙏❤
አይዞሽ የእኔ ማር እንደዚህ ያደረጉሽ መቼም ቢሆን እስኪሞቱ ሞተውም ቢሆን ፍርድን ያገኛሉ ለበጏ ነው ግን ልምከርሽ ከጌታ ጋር ፈጣሪ ከምትይው ስም ያለው ጌታ የነገስታቶች ሁሉ ንጉስ የአያላን ሁሉ አያል አጋንንት የሚንጠቀጡለት የሚፈሩት እየሱስ እየሱስ ከሚባለው ጌታ ጋር ተጣበቂ መከራሽን እንዳለፍ ውሃ ትረሺዋለሽ ንጉሱ ከአንቺ ጋር ነው አሜን
ወይኔ ልጄ ጌታ በሒይወት ስላቆየሽ ስሙ ይባረክ በቀረዉ ዘመንሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን። ጌታ በሁሉ ይብርክሽ በርሱ ብቻ በርቺ እጁን ይዘሽ ተከተይዉ አይለቅሽም ። እርሱ መልካም ነዉ።
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉🎉🎉 ተባረክ ዮንንንንንን
ዮኒ አባት አንተ የኢትዮጵያ ውጣቶች የተሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር እካን እረዳሸ ሕቴ ጌታ በኢየሱስ አሁንም ከአንቺ ጋር ነው
እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ያትዉልድ አባት ኑሪልንን ❤️❤️❤️
በእንዲህ ያለ ሁኔታ ያለፉ ሴቶች ፍፃሚያቸው ታላቅ የጨለማውን መንግስት የሚያፈራርስ ነው።
አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢ጌታ የስራቸውን ይስጣቸው
እንኳን ጌታ ረዳሽ አህቴ ዮኒዬ እንወድሀለን
ይህን ዮንን የምት ጠሉ አሁን ከዝህ ቦሃለ እግዚአብሔር አፈችሁን ይበርክ ❤❤❤ዮንዬ እግዚአብሔር ይበርክ የእውነት እህቴ አንችም በርች እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንልሽ ብትጅም በትወጅም ኢየሱስ ልብሽን ሰብሮ ይግበልሽ❤❤
እንኮን ጌታ እረዳሽ እህቴ ጌታ ከጠላት እስራት ነጻ ያወጣል ስብራትን ይጠግናል እረፍት ነው congratulations your blessed yoni
ዘመናቸዉ ያስደስታል ወጣቶች ኢየሱስ ተገለጠላቸዉ❤❤❤
ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባትጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
የእኔ እህት አይዞሽ ሁሉም የሥራው አንዲ ቀን ያገኛል
እንደዚህ አይነት ድንገ ልብ ያለቸው በሙሉ ልዑል እግዚአብሔር ይፈወሰችሁ 🙏
ይህ የሰው ሕይወት ምስቅልቅል አወጥቶ መቶህ ጀግንነት ሳይሆን ድክመት ነው
በስምሽ ጠርቶ በሕይወት ኑሪ ያለሽ ጌታ በአንቺ ላይ አላማ አለው። በርቺ እህታችን ፣ ተባረኪ 👋
ጣመማ ወንዶች ሕያው እግዚአብሔርን ብተፊሩ ይሻለቻዋል😢😢😢
😭😭😭😭አይዞሽ የኔ እናት
እግዚአብሔር ይመስገን የሰይጣን ክፋቱ እግዚአብሔር ግን እየቀደም ያስመልጣል :: ተመስገን ጌታ ሆይ ዮንዬ የተወደድክ ተባረክ ❤❤❤
እግዚአብሔር የሰራቼውን ይሰጣቼው እንኳነም ጌታ ታረቀሸ ገና ተልቅ ደረጃ ደረሰሸ የመልካም ወጣት እናት መጋቢ ተሆኛለሸ❤❤❤
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ታደገን😢😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ታድጎሻል
የፍርድ አምላክ በሰማይ አለ ጌታ ይፈርዳል አይዞሽ የኔ እህት
አሜን አሜን
ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜንንን ጌታ በሰጋም በነፍሰም ይታደጋል የኔናት አይዞሸ ከጌታ ጋ በርች ልጅ ነሸ ሁሎም ይደረሳል እ/ር በአንች ላይ አላማዉ ትልቅ ነዉ ❤❤❤
በእውነት ዮኒ ጌታ ይባርክህ ሌላ ምን ማለት ይቻላል
እግዚአብሔር በእጥፍ ምርኮሽ ይመለስ ተባረኪ
ወይ የወንዶች ጉድ ጌታ ይፍረድባቸው አይዞሽ እህቴ
ይሄኔ ጠይቆሽ እንቢ ያልሽዉ ወንድነዉ አንዳንድ ወንዶች በጣም አረመኔ ናቸዉ ለኔ ካልሆነች ለማንም አትሁን ነዉ የምሉት አይዞሽ እግዝአብሔር ይፈርዳል ☝☝😭😭😭😭😭
ምን ልሁንልሽ እህቴ ይሄንን ቁስልሽን ኢየሱስ ራሱ ያክምሽ አይዞሽ የኔ እህት
በእምባ አለኩልሽ አይዞሽ
በዚህ መንገድ ለሚያልፉ መፅናናት ትሆናለች
ለወንዶቹ የእጃቸውን የሚከፍል ዳኛ በሰማይ አለ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ጌታ ማልካም ነው 💔💔💔😭😭😭😭
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን
አይዞሽ የኔ እህት ነገ አዲስ ቀን ነዉ እግዚአብሔር ደርሶልሻል የኋላሽን እርሺዉ ለአዲስ ህይወት ተዘጋጂ በርቺ እግዚአብሔር የፍርድ አምላክ ነው።
የኔ እናት አይዞሽ ያለፈው አልፈዋል ጌታ ካንቺ ጋር ነው❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ለፈለገዉ ቅርብ ነዉ ።❤
አይዞሽ እህቴ ትላንት አልፏል ዛሬ አዲስ ቀን ነው ትላንትናሽን እርሺው ያለፈ ሁሉ አልፏል እግዚአብሔር ደግሞ የካሳ አምላክ ነው
አይዞሽ የኔ እናት አንካን ጌታ ራድሺ 😭😭😭😭🙏🙏
የኔ እናት እግዚአብሔር አይጥልም እኮ ተመስገን ለሁሉም
የእኔ እናት አይዞሽ እሺ እግዚአብሔር ይክስሻል ለእነሱም እግዚአብሔር የእጃቸውን ይሰጣል በአንቺ የደረሰ በሌሎች እንዳይደርስ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
የሰወ ክፈታ ግን በጣም የከብዳል አህቴ አነኳን ጌታ ደረሱልሻል አይዞሽ ሁሉ አዲስ የሆናል
የእግዚአብሔር ምህረት እንኳን ደረሰልሽ ቀሪ ህይወትሽ ከአላከሽ ጋር ይሁን
ዮኒገዬ ተባርክ
አይዞሽ የኔ እህት አይዞሺ
ኡንካን ጌታ ካዛ ቃን ያታርፍሺ ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ማልካም ነው 😢😢😢💔💔
ክብር ለአግዚአሔር ይሁን የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን :አሁንም አረፈደም ትምህርትሽን ለመከታተለ በርቺ/:.
የኔ እናት 😢😢😢 ይከብዳል የሰው ልጅ ጭካነ ጌታ ተስፋ አለው አይዞሽ
Yene wud eht geta enkon redash ayzosh❤❤❤
ውይ እግዚያብሄር ምናለ በዚያን ሰአት በመብረቅ ብትመታቸው ውይ ሴይጣን ልጆችህን እንዲህ ሲጫወት ደቂቃ እንኩዋን ባትሰጣቸው ምናለ አባ እባክህ ሴቶች ልጆችህን አስብ እባክህ እየሱስ እንባችንን አብስ እባክህ አባ እየሱስ ተነስ 🙏
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ አንቺ ታላቅ ሴት ነው የምትሆኝው።
ሠዉ የዘራውን ያጭዳል ።።አይዞሽ በጣም ከባድ ትራማ ነዉ ልጀ። ።ዮኒየ ተባረክ ግን አገር ቤት PTSD ክትትል ቢደረግላት በእዉነት የደረሠብነ እናቀዋለን ሥሜቱን።።።።ከእግዚአብሔር ጋር የሣይኮሎጂ አገልግሎት እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ምኞቴ ነዉ❤❤❤🙏🙏🙏
የኔ እናት አይዞሽ እሺ። ጀግና ነሽ ምንም አትሆኚም።በቃ ረስተሽ ወደ አዲስ ህይወት ግቢ። እህቴቴቴቴቴ
ዮኒ ይሄን ቪዲዮ ካየሁ በኃላ አንተን ለመደገፍ በቻልኩት ነገር ለማገዝ ለራሴ ቃል ገባሁ ።
ስታሳዝን በጌታ 😭😭😭 ያስለቅሳል ታሪኳ ግን እግዚአብሔር ይርዳት 🙏🙏🙌🙌🙌🙌
እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ተፅናኝ ሁሉም ያልፋል
iiiiiiiiii Amene Amene Amene Amene Amene tabarke eyus darshe
ዬኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
እህቴ ጌታ ደርሶልሻል በርቺ
ዮንዬ ብርክ በል ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ
እንኳን አመት እግዚአብሔር ደረሰሽ እማ አንዳንድ ሰው ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለው 😭😭የሰው ህይወት እንደዚህ ሰበላሽ ምን ያገናሉ😢😢😢
Kali yene ehit betam wedishalew geta enikuwan adaneshi mnm atitsetsechi eshi geta beneget Hulu awaqi nw demo yoni mnm malet alichi yeberket amilak zemenihin yibareki
አይዞሽ እግዚአብሔር የብርተሺ ሁሉም ይልፍል 🥹🙏🏼
እፎይ እየሱስ እኮ እራፍት ነው ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤
Ayzoshi everything for the reason GOD is with you don't worry
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አይዞሽ የኔ እንክ እግዚአብሔር አትርፍሽ 🥰🥰🥰🥰😭😭😭
አይዞሽ ይከብዳል አዉቃለሁ ግን ሁሉ ያልፋል ልጆቹ ፍርድ ከ ፈጣሪ ይቀበላሉ 😢😢😢😢አሁን ጠንካራ ሁኝ
Ohh Yene geta Eyesus semi lezelalemi biruke yehuni
እንኳን ጌታ ረዳሽ እህት አይዞሽ💜💜💜💜💜😭😭😭😭ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
ዬኒን ማመስገኛ ቃላት ያጥራል❤❤❤❤❤
አይዞሽ እግዚአብሄር መልከም ነው
አይዞሽ እህት ዳግም ለመቆጥቆጥ ተስፋ አሌሽ ❤❤እወድሻለሁ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
ጌታ ማሃሪ ነው ተባረኩ
ስታምር የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረዳሽ🥰🙏
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቸርነትህ እንዴት ብዙ ነው❤❤
Yene Enatttt ❤️❤️❤️
Ayzosh Egziabher melkam new yetgnawum chgr ena mekera le melkam new..
Egziabher enkwan derso tadegesh Ema kiya ayzosh yamarew wetatnesh be Egziabher yamral Enate
🫶🤍🫂
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዮኒ
እግዚአብሔር ይታደጋል።
በጣም ይገርማል ወንጌል ሰብኬላት ነበር ስትታመም በስልክ ንስሀና ፀሎት አድርገናል እባካችሁ አክራሪ ስለሆነች ያዟት
ዮንዬ አንቴን እኮ እየሱስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ
አይዞሽ የኔ እናት
በየሱስም የ ሰው ክፋት ግን 😭😭😭😭😭
ግታኮ ይፈርዳል አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋልኮ
የኔ አናት አንካን አግዚአብሔር አረዳሽ ❤❤
አይዞሽ የኔ እሕት ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ ጌታ መልካም ነው😢😢😢
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አይዞሺ
እንኳን ጌታ አደነሽ ቃልዬ!
😢😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ ዮን ኤግዚያብሔር አብዝቶ ይብርክ❤❤❤
ዮን እግዝአብሔር ይባርክ
አይዞሸ.ጌታ.እንኳን.ረደሸ ዮንዬዬ.ታባረክ❤❤❤❤
ጌታ ሁሉም ጊዜ መልካም ነው 🙏🙏🥰🥰🥰
Lakkaa bzu minamasaginibat guday Allen! Ihite inkuan geta redash!
አቤት ጌታዬ የሰው ክፋት ጌታ ኢየሱስ ወይ ና ና 😭😭😭😭😭😭😭
geta tsegawn yidrblik bexlatochh chinkilat termamedibachew eysusi yadnal ❤❤❤ehte ayzosh geta eysusi alelish❤
አይዞሺ ውድ ጌታ ተዋጊ ነው እኔንም ጌታ ታድጎይኛል❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን ማርሽ የኔ እህት አይዞሽ 😢😢