ራስታው ሻሽህን የት ጥለኸው ነው? 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
HTML-код
- Опубликовано: 21 апр 2024
- ዘወትር ሰኞ በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት በሚቀርበው ማን ያሸንፋል ጨዋታ ዛሬ ተወዳጅዋ ተዋናይ አስቴር አለማየሁ እና በበዙ ፊልሞች ላይ የምናቀው ተዋናይ ሃይሌ አስመላሽ በተቃራኒ ቡድን በመሆን አጓጊ ፍልሚያ አድርገዋል
Every Monday on "Man Yashenfal," which airs weekly, today's episode features a competition between popular actresses Aster Alemayheu and Haylie Asmelash as they lead opposing teams.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv Развлечения
እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ደስታ ደስ በሎ ብቻ ነው እሚቀረው ይችን ኮሜት የምታቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን❤
@@yemanehagos9683 ❤❤❤
አሚን
@@user-pf8bw7nz1r ❤❤❤❤
አሜን፫❤❤❤❤
አርቲስት አስቴር በጣም የምወድሽ እናት ነሽ ❤️❤️❤️እድሜ ጤና ይስጥልኝ
የተወናይቷ አስቴር ድምፆ ስያምሪ❤
መነው እንደኔ የወደደው👍
Demetua bcha sayhon hulu ngerua dese tlalch ❤😊
ተው የዋሸሁዴ አቅራቢወችን እነፍልፍሉንና ደምሴን አቅርቡልን🤙🥰🥰🥰🥰
ለመድፌኞች ትልቅ ክብር እንሰጣለን
ውይ በማርያም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት በሳቅ ጨረስኩት ጥያቄ ሲጠየቅ እኔም አብሬ እሞክርና ከመለስኩ ደስታዬ አርቲስት አስቱዬ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ውድድ❤❤❤ሺ አመት ኑሪልን የተክልዬ ልጅም አንደኛፀ ነህ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ❤የዛሬው ይለያል😂😂😂
አሰቴር አለማየሁ Must be Tv Host 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰She has TV Personality 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Tv channel የት ናችው?EBS ላይ TV Host መሆን አለባት!Ehudin be Ebs lay 🥰🥰🥰🥰
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሒወበረካትሁ የሠደት እህት ወድሞቸ አላህ ያመረ የሠመረ ትዳረ ይስጠን ያረብ ላላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ
ዘወትር በጣም ጎበዝ ሆስት ነው
አስቴር አለማየሁ በጣም ትለፈልፍ ነበር አጉል የመበሻሸቅ አይነት እንዴ እንደ ዕድሜአችን ስንሆን ነው የሚያምርብን በተረፈ ጎበዝ ተዋናይ ናት
ዘወትር ነብሴ እንኳን ደና መጣህ እንዲ እየፈለፈልክ አርቲስቶቹን አውጣልን
ገመና ድራማ እደኔ ማን ነዉ ያየ አስቴርን ሳያት ትዝ አለኝ የብሌን እናት ሆና ነበር የሰራቹ መሲ ጋ
አስቴር አጨብጫቢ
እኔ ወላሂ የዛሬ ስንት አመት🇪🇹
የተፈጥሮ ውበት ❤ አስቴር እንወድሸለን
ባጭሩእስራኤል የመሬትሌባየሰዉገዳይህፃናትሴቶችደፋሪናትእስራኤልናት
I like your dance
😂😂መላጣው ስትል እኔም መላጣውውውውው😂እያልኩ ነበር
ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤ በርታልኝ
Aster please be back to the media
የወሎ ፍቅር ነች አስቴርዬ አትጥፊነይልን በፊልሙ
እዴት ሰይፉ😅
ተዋናይ አስቴርን ስወዳት😘😘😘😘😘😘😘😘
አርቲስት አስቴር አለማየሁ የድምጽሽ ማማር ከነ ጉልበቱ ገራሚ ነው።
እምወደዎ ፕሮግራም የሳቴ ምንጭ 🥰
😂😂😂 ደስ ይላል fun
አስቴር የ ልጅነት ጓደኛዬ ትለያለሽ
ወይኔ የዛሬወቹ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
አረረረረረረ መኖኖኖኖኖኖኖ
ሀይሌ አስመላሽ ጎበዝ ተዋናይ ነው ❤❤❤
እረአትተይ እንወድሻለን ነይልን
ቬዝ ነው ቫዝ አይደለም ደግሞ በእንግሊዘኛ መፃፍ አልነበረበትም
መድፉ በየሄደበት እንደ ተንተፋተፈ ነው😂😂😂 እንኳን 🏆ኮረት አይበላም
መድፈኛ ስትሆን ሁሌም አሸናፊ ነህ
Wwwo baxmi arfi 😂😂😂😂😂❤👏👏
የቦጋል ልጅ ስም ማነው አትይም ነበር 🙄🙄🙄ሴለሞን
😂😂😂😂
ሀይሌ አልተማርክም😂😂
አስቱካ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤🎉🎉
ደስ ይላል
ወንድሜ ጠፍቶብኝ ነው ቁጥር አሥቀምጡልኝ በእግዚአብሔር😭😭
astiyeeeeee berchi korahubesh
Emirates eko englizegna newe
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
ማነው እንዴኔ ገንዘብ የሚያስገኝበትን ወንበር ፒንኩን ከለር አረጓዴ ከለር ቢያደርጉት ብሎ የሚመኝ ምክንያቱም ሌሎቹ ቢጫና ቀይ ስለሆኑ አረንጓዴ ቢሆን የኢትዮጵያችንን ባድራ❤❤❤❤ ይገልፅ ነበር😢
የሞጣ ልጅ ባንዳ🤪
አረንጓዴ ቀለም ገንዘብና ልምላሜንም ይወክላል። ☘️
Wel zutiri dasanyi
ዘወትርደስይበላችሁአሜን❤❤❤❤ዋዉምረጥፉክክርነበርእነመረግናለን
Liju dedeb new fuzo
ትክክለኛ መልሶች ቁጥሩን ወዲያውኑ የሚጽፍ ማሽን ብትጠቀሙ የተሻለ ይመስለኛል በቃልህ ከምትደምር
😂😂😂❤❤❤❤
ቫዝ? አማርኛ ቃል አይደለም አንዱን ያዙ ወይ አማርኛ ወይ ሙሉውን በእንግሊዝኛ😢
ሀይ
አስቱዬ ምነው ይሄን ሁላ ልምድ።። ድምፅ።። ተሰጥሆ ይዘሽ ጥበብን ጥለሽ ጠፋሽ ። ኸረ ተመለሽልን❤❤❤ እንወድሻለን
Aster is very aggressive that why he lost simple questions
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yehe ka aster gar yalew dedeb denkoro nw kkk betefe memtat new kkk
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ fn mk hj i
I just saw zeweter laughing at the guy who didn't know what vas was and it aggravated me. First of all, the word itself is an adopted word from vase, which means that it's not ours. And secondly, he politely asked u what it meant, u could've answered gracefully. It's really disappointing to see such behavior on one of the leading channels. Also, take it easy on the dancing, cause you're very cringey
To entertain, dancing is part of the show. Stiffs can watch though. 🕺🏽
ከአስቴር ጋር የቀረበው ግን የዓመቱ ምርጥ ደደብ😂
😂😂😂 የት ነበር ተወልጄ ያደኩት ያለው
Ye addis abeba lij iydelem mn yehun
አይባልም
እንደኔ የተቃጠለ አለ
ድሮውም አርሴናል መጨረሻው መሸነፍ ነው......
😂😂
ሙህራን የሚበዙብት😂😂😂😂😂😂😂😂እስራኢል😂😂😂😂😂😂ወይለከይ ስይጣንአግር ፈላሻ አልቀረብህም ሰፋሪናት
ተቃጠል ስለ ኢስራኤል ሲነሳ የአሽባሪ ሃማስ አለቅላቂ ሂድና ከነሱ ወደ ጦርነት ግባ ከዛ አጥንትህም አይገኝም ፈሳም ጠላዕ
የአሽባሪ ፎቶ አርገህ አትጫጫ እዚ
👍👍👍👍🌹🌹🌹
በተቃራኒው ደዴብ የሚበዛበት ሀገር ነው እስራኢል 😅😅😅
😂😂😂😂😂😂በለው አሻበሪው እስራኤል ናት እንጂ ፍልስጤን አይደለችም ሆ@@fishiktaameley2645
አስቴር አጨብጫቢ በትግራይ ጦርነት ጊዜ የሰሳሽውን እኝዳትረሺ አንቺ
መጀመሪያ አማሪኛችንን አስተካክለሽ ነይ