Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘወትር ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ስምህ ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል
ስንታየው ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብ ከአርቲስቶች ውስጥ እንደ ሄኖክ ድንቁ ስም የሚጣፍጣቸው ስም የለም.....አንዳአንደየ ሄኖክ ያሳዝነኛል ግን ደግሞ አባቶቻችን ሀሜተኛ አታሳጣን ይላሉ...ሰው ስለአንተ ሀጢአትም ሆነ ክፋት ሲያመላልሱና ሲያሙህ በዛው ልክ ያንተ ሀጢያት ይቀነስልሀል። እና ምንም እንዳይመስልህ ሄኖካችን ውበታችን እንወድሃለን በርታ የኛ ጀግና ወንድም!!!!!!!!
በስራው ነው የሚታማው ይህ ሴታሴት
ወላሂ ትክክል እኔወላሂ ስወደዉ ሄኖክየ እንወዳሀለን❤❤❤❤❤❤
@@kukutiloveስራዉ ምድነዉ ምን አደረገ እረተዉ ፈጣሪን ፍሩ😢
ስለሚቀኑበት ነው ❤
ያልከው ጥሩ ሆኖ ሳለ ኢቢኤስ ለሚከፍለው ለምን ይመቀኛል ይሄን ምን ትለዋለህ የአዲስ ልጅ ሆኖ ምቅንቅናም መሆን አይደብርም ።
ሄኖክ ምቀኛችህ ያውሩ አተ ወደፊት ጎበዝ በረታ❤❤❤❤
ምን አለ ቢያሸንፉ የሱ ገንዝብ አይደል ምቀኛ እንዴት እንደሚያስጠላ
የሸገር ልጅ እኮ ነብስ ነው ትመቸኛለህ ዜድ ዘወትር ደስ ይበልህ
ከሲሳይ ጋር ያለችው ልጅ ግን በፈጣሪ በጣም ፈጣን ነች የምር ትችላለች
እረ ሄኖክ ምንድነው ምቀኝነት ኦ ቢያንስ 50 ሺ ብር እንዳያገኙ አድርጌአለው አላለው እውነትም ምቀኝነት 🤔
ሄኖኬን አይቸ ነው የመጣሁት😁
እኔም አልመጣም ነበር
ባታይም መምጣትህአይቀር😂
አይ ሄኖክ ። መነጋገርያ መሆን ስትወድ። ከዚህ በኋላ በሚያስመሰግን አስደምመን
ማነው እደኔ ሄኖክን አይቶ የመጣ🤙🤣
እኔ
No one
Feres fit menun yetayal alele demo sentayehun new enji
Me
እኔክክክ
ሄኖክ ልክአልሰራህን ካንተ ብሩ ይሚሰጣቸው ቢሆን ብትምቀኝ ችግር የለውም የሚሰጣቸው ኢቢኤስ
የዛሬው ጥያቄ ከባድ ነው ሀላቹንም አርቲስቶች እወዳቹሀለሁ
ሄኒ ወላሂ ስወድክ ማንም ምንም ቢያወራ እዳሰማ እሽ እና ደግሞ ኮሜት ላይ የምትሳደቡ ሰዎች እሱን መሆን አችሉም ምድረ ቅናተኛ የኢትዮጵያ ሰዉ ዘላለማችንን በሰዉ እደቀናን ነዉ የማያልፍልን 😏😏ሄኒዬ♥️♥️
ዘወትርዬ አንተ የጥቁር ሸጋ ❤️❤️❤️❤️❤️
በአፍሪካ ምድር ፡ ጥቁርነት ብርቅ ስላልሆነ ፡ የውበት መለኪያ ሊሆን አይችልም። 🤔
የጨዋታው ህግ ተቃራኒ መመለስ ቢሆንም እነሱ እንዳይወስዱ ብለህ የሌለ ነገር መሰላል ትላለህ ገራሚ ነህ
ሄኖክየ የምወደዉ አርቲስትአትስደቡት ምን አደረገ እንወድካለን
አደኝነዉ እኔምእወደዋለዉ
አይ ሄኖክ ትገርማለህ ፊትህ ደም ለበሰ ትገረማለህ ወጣት አይደለህ ምቀኝነት ምን ያረግላሀል ምቀኛ ምቀኛ ምቀኛ
Wetat 😂😂😂
ምን አደረገ
ፈርዶበት ስሙ አደየ ስለጠፋ እንጅ አሁን ምን አረገ
ከሄኖክ ገር የጣማዳችሁ ምንድነው አማራ በላመሆኑ ወይስ ምንድነው?
ምንድነው ምትቀባጥሪው ምቀኝማ እንደነተ አይነቱ ነው
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂 ኮሜዲው በቁጣ አጣደፋት እኮ ኡፍ😂😂😂😂 በጣም የሚመቸኝ ዝግጅት ሳቀ በሳቅ
እኔ አዘጋጁ ደስ ትለኛለህ ዳንስህ 😂😂😂😂
ይሄ ምቀኝነት ነው ሀቂቃ ከሱ ኪስ ይወጣ ይመሥል ተንገበገበ
ቀላል ምቀኛነዉ ኢቢኤስሊከፍላቸዉ የሱ መመቀኝት አቤትክፋት
Henok Dinku...You are absolutely 💯 NOT a public figure. You are a celebrity. Public figures are role models like athlete Haile, Teddy Afro..
Wow❤❤
ሔኖክ በእድሜ ትልቅ ግን የሕጻን ባህሪ
ኤኖክ ጥንካሪህን በጣም ነው ምወድልህ አላህ ይጠብቅህ
“እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ ….” ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫)። 👉🏾📖
ሄኖክ ጠንካራ ነህ ያሁሉ መአት ሲወርድብህ አነሰህ ብላ ሶልያ መጣች ተመስገን ነው
ሄኖኬ በርታ የምር የማደንቅህ ያራዳ ልጅ መስሚያህ ጥጥ
I admired Henok Dinku always . He his strong and dedicated young man. Sinte I love you and getting fun from you.
ሄኔ ሸበላይ እወድኮለዉ ይመችሽ የአብነት ጫሌ
ዘወትር 👏👏
ሄኖክግን እኔነኝማገበህ እዲህማማልዬአልቀርምክክክክ ባሉካየ ያልሰማውጉዲ
😂😂😂😂😂ሄኒ ይሄ እኮ የአርሴናል እና የማንቺስተር ጨዋታ አይደልምመቁዋጠር 😮😮ሆ
አቤት የሂኖግ ምቀኝነት ከሱ ኪስየሚወጣይመስል አቤት ምቀኝነት ከሱኪስ ስጥቢባል ያቃቸዉነበር
ሃይደር ሲዘፍነው ነበር ስንታየው የዘፈነዉን ዘፈን 😅😅
በጣም አዝናኝ ፕሮግራም
ሄኖክን አይቸ ነው የመጣሁት😅😅
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye henok bahari tegeletse....the real one
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@፩፪፫፬
የድሀ ልጅ ምቀኛ የሴት ሹፌር ለማኝ
😂😂😂😂
ሄኒሻ በርታልን ❤❤❤❤
ምቀኛ ጭንቅላትህን ተጠቀምበት
Wowowo very very very nice continue good job zotar.....
ስትአየሁ እንወዳሀል እድምናጤናይስጥልኝ
🤔በመጀመሪያ program ሙ,ጡሩ ነው !ቀጥሎ ሄኖክ ዱቁን,እንዲሁም ሌሎችንም, ስላቀረባችሁ ሁላችሁንም እና መስግናለን!ሄኖክ,psychological በጣም የዋህ እና እግዚአብሔርን,ፈሪ talent ያለው ስው ነው!ሄኖክ በርታ!ለወደፊቱም ጡሩ ለመሥራት ወደሆላ እንዳትል!እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን! የኢትዮጵያ ሥራ ፈቶች ስዋች,የስንቱን ጡሩ የሚስሩትን ስዋች, እሄ መከረኛ media አለ ስንቱን ስው ያብጠለጡሉታል!እስቲ ተውት ስው ትንሺ ስሙ ከጠፉ ትንሺ ነገር ይዛችሁ የስው ነብስ ልታጠፉ ትረባረባላችሁ እንደቁጫጪ! ሄጪ! 🙏🏾✌🏽🕊️
The gunners ❤
ኤኖክ በስማም ነው
ምነዉ ሄኖክን ጠመዳቹት ኦኦኦኦኦ ምን ያድርጋቹ
ስንቴ ምርጥ ሠው
ሄኖኬንአይቸነውየመጣሁት❤❤❤❤
ሄኖክ ድንቁን ስለሴቶች ብጠይቁት ያሸንፍ ነበር በተለይ ዳሌ አከባቢ
የሰንቴ ቀልድን አልጠግበውም ❤❤❤❤
አደኛ
ዛሬ ከባድ ጥያቄ ነዉ ሔኖኬ እሱኑ ይዘህ ሒድ😜😜
ዝም ብላቹ እዩ ማሮቸ አትሳደቡ ጥሩ አደለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘወትር ደስይላል🎉🎉🎉
ድንቅ ነው
minu
@@binyamteklemariam3886 ፕሮግራሙ 🤔
አርሠናል ሁለየም እደወደቀነዉ😂😂😂😂
እኔ ምለው ለምንድነው ወንዶችን ወደ ጨዋታ ማይጋብዘው ሁሌ ሴቶችን የወንዶች እጅ አይታይም ??????????????⁉ ️ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
henok mekegna athun atlist ene bata gadegnaye beyagegn likefagn aygebam
እሂፓሮግራም መነው እደኔ ሚይዝናናው
ፊቱኑ በአርሰናል ተሰይመው ሊያሼንፉ አማራቸው 😂😂😂😂
ውይኔኮሚቶክክክክክ
😂😂lk neh
ሄኒ እኔ ❤የመርኬ ልጅ ነኝ አንተ የአብነት🎉🎉🎉ዋው ሄኖክ አድናቂህ ነኝ
አብነት የቱጋ 😅😅😅ዱርዬዎች
@@etanimhaile6475 ድርዬማለት ምን ማለት ነው?
የEBS ባልደረባ ሆኖ ሔኖክ አስፋውን ተክቶ እንዲሠራ ቢደረግ ውጤታማ ይሆናል ብዬ አስባለሁ
የዛሬውስ ያስቃል
😂😂😂አይ ሄኖክ
Desalge Bedanseshe eko asedesteshen
ሄኖክ ግን ምነዉ እደ ቶተናም ምቀኛ ሆንክ😅😅😅😅
የሄኖክ ምቀኝነት ኤጭ
ምንያሥመቀኝዋል ምድረደነዝሁላ
ከጨዋታው ስልቶች አንዱ ግን መቋጠር ነበር። 🤔
ወይ አርሴናል😂😂😂😂😂😂😂😂
መድፍ ሳይሆን ፡ ርችት የተኮሱ ይመስላል። 🎉
Heni &sinte yimechachihu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ቤዛጌቱ
እኔ ልክ አስገባቸውን
ሂኖክ ❤❤❤❤
ደሮስ አርሰናል
ሄኔ ጀግነ
ሄንዬ ስወድህ
ሄኖክ ምቀኛ😂😂😂😂😂
አንቺ አሉባልተኛ😂😂😂
እየከፈሉ ምቀኝነት አለ እንዴ ፧ 🤔
@@TruthEz አልሰማሽውም እደ እዳይከፈሉ አረኩ ሲል
Kolife sefere new setya merte aketer new ❤❤❤❤
ለምንድነዉ ግን የአባት ስም የቀረዉ??????????
አባት እምነት ነው። ጊዜው ደግሞ እምነትና እውነት የጠፋበት ነው። ለዛ ነው
@@Ghet12🤣
@@Ghet12በዘመነ የዘረመል [ዲኤኔ] ምርመራ ፡ እምነት ብቻ ቢቂ አይሆንም።
@@Ghet12 እና ይሄ ሁሉ ሰዉ አባቱን አያምንም ነዉ እምትለኝ?
ሄኖክን አይቼ ነው የመጣሁት አርሰናል ሲል ሰምቼ😂
ሄኖክ አይ ኪፈት
ደሰይላል❤❤❤
Henok Dinku the most underrated illiterate. We have in Ethiopia.
ግንበኛ ነው ነው የሚይዝ
ፀአይበሥቱ
Filem mesrat felgalehu
የዛሬውስ ከበደ😮😮
Wwwwwwwww zotri dase👏👏🌹🌹
ገደል ግቡ ebs
ምንአጠፉ
Mnw 😂😂😂
የከርሰ ምድር ውሃ ለማውጣት ከሆነ ችግር የለውም።
በውስጥህ ምቀኝነት ስላለ ነው ያላሸነፍከው ምቀኝነት ጥሩ አይደለም ያዋርዳል
funniest episode ever
አርሰናል አለ ተቀብራለች እኮ አስካሉ😂😂😂😂
አሰካሉ ና ሻሸ እዚህም አላችሁ ቲክታክ መንደር ብቻ መሰሎኝ ነበር😂😂
ኧረ ነጥብ አትስረቁ
እውነተኛ ታሪክ የሚስራ የፃፍኩት Script አለኚ ጤና እና እድሜ ከስጠኚ የማስራው ፊልም እነዚህ አራቱን ስዋች ነው!
Enes😢?
nebro is the chapions of champions leage abd have $40000
ሄኖ ይቺን የደነዘዘች ቅማነው የገባችው መሰለኝ ወይኔ የሰፈሬልጅ በዛላይ የአርሰናል ደጋፊ
አርሴ ግን በየሄደበት ሽንፈትን መከናነብ አይደብድም
መቸም የይቱዩብ ፊልሙን ቆጥረህ እዳይሆን
አሁን ዳንሱ ምንድን ነው 😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ህስድና
ግን ለትውልድ ለምነዉ የውጭ ስም የምታስተምሩ
ዘወትር ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ስምህ ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል
ስንታየው ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብ ከአርቲስቶች ውስጥ እንደ ሄኖክ ድንቁ ስም የሚጣፍጣቸው ስም የለም.....አንዳአንደየ ሄኖክ ያሳዝነኛል ግን ደግሞ አባቶቻችን ሀሜተኛ አታሳጣን ይላሉ...ሰው ስለአንተ ሀጢአትም ሆነ ክፋት ሲያመላልሱና ሲያሙህ በዛው ልክ ያንተ ሀጢያት ይቀነስልሀል። እና ምንም እንዳይመስልህ ሄኖካችን ውበታችን እንወድሃለን በርታ የኛ ጀግና ወንድም!!!!!!!!
በስራው ነው የሚታማው ይህ ሴታሴት
ወላሂ ትክክል እኔወላሂ ስወደዉ ሄኖክየ እንወዳሀለን❤❤❤❤❤❤
@@kukutiloveስራዉ ምድነዉ ምን አደረገ እረተዉ ፈጣሪን ፍሩ😢
ስለሚቀኑበት ነው ❤
ያልከው ጥሩ ሆኖ ሳለ ኢቢኤስ ለሚከፍለው ለምን ይመቀኛል ይሄን ምን ትለዋለህ የአዲስ ልጅ ሆኖ ምቅንቅናም መሆን አይደብርም ።
ሄኖክ ምቀኛችህ ያውሩ አተ ወደፊት ጎበዝ በረታ❤❤❤❤
ምን አለ ቢያሸንፉ የሱ ገንዝብ አይደል ምቀኛ እንዴት እንደሚያስጠላ
የሸገር ልጅ እኮ ነብስ ነው ትመቸኛለህ ዜድ ዘወትር ደስ ይበልህ
ከሲሳይ ጋር ያለችው ልጅ ግን በፈጣሪ በጣም ፈጣን ነች የምር ትችላለች
እረ ሄኖክ ምንድነው ምቀኝነት ኦ ቢያንስ 50 ሺ ብር እንዳያገኙ አድርጌአለው አላለው እውነትም ምቀኝነት 🤔
ሄኖኬን አይቸ ነው የመጣሁት😁
እኔም አልመጣም ነበር
ባታይም መምጣትህአይቀር😂
አይ ሄኖክ ። መነጋገርያ መሆን ስትወድ። ከዚህ በኋላ በሚያስመሰግን አስደምመን
ማነው እደኔ ሄኖክን አይቶ የመጣ🤙🤣
እኔ
No one
Feres fit menun yetayal alele demo sentayehun new enji
Me
እኔክክክ
ሄኖክ ልክአልሰራህን ካንተ ብሩ ይሚሰጣቸው ቢሆን ብትምቀኝ ችግር የለውም የሚሰጣቸው ኢቢኤስ
የዛሬው ጥያቄ ከባድ ነው ሀላቹንም አርቲስቶች እወዳቹሀለሁ
ሄኒ ወላሂ ስወድክ ማንም ምንም ቢያወራ እዳሰማ እሽ እና ደግሞ ኮሜት ላይ የምትሳደቡ ሰዎች እሱን መሆን አችሉም ምድረ ቅናተኛ የኢትዮጵያ ሰዉ ዘላለማችንን በሰዉ እደቀናን ነዉ የማያልፍልን 😏😏ሄኒዬ♥️♥️
ዘወትርዬ አንተ የጥቁር ሸጋ ❤️❤️❤️❤️❤️
በአፍሪካ ምድር ፡ ጥቁርነት ብርቅ ስላልሆነ ፡ የውበት መለኪያ ሊሆን አይችልም። 🤔
የጨዋታው ህግ ተቃራኒ መመለስ ቢሆንም እነሱ እንዳይወስዱ ብለህ የሌለ ነገር መሰላል ትላለህ ገራሚ ነህ
ሄኖክየ የምወደዉ አርቲስት
አትስደቡት ምን አደረገ እንወድካለን
አደኝነዉ እኔምእወደዋለዉ
አይ ሄኖክ ትገርማለህ ፊትህ ደም ለበሰ ትገረማለህ ወጣት አይደለህ ምቀኝነት ምን ያረግላሀል ምቀኛ ምቀኛ ምቀኛ
Wetat 😂😂😂
ምን አደረገ
ፈርዶበት ስሙ አደየ ስለጠፋ እንጅ አሁን ምን አረገ
ከሄኖክ ገር የጣማዳችሁ ምንድነው አማራ በላመሆኑ ወይስ ምንድነው?
ምንድነው ምትቀባጥሪው ምቀኝማ እንደነተ አይነቱ ነው
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂 ኮሜዲው በቁጣ አጣደፋት እኮ ኡፍ😂😂😂😂 በጣም የሚመቸኝ ዝግጅት ሳቀ በሳቅ
እኔ አዘጋጁ ደስ ትለኛለህ ዳንስህ 😂😂😂😂
ይሄ ምቀኝነት ነው ሀቂቃ ከሱ ኪስ ይወጣ ይመሥል ተንገበገበ
ቀላል ምቀኛነዉ ኢቢኤስሊከፍላቸዉ የሱ መመቀኝት አቤትክፋት
Henok Dinku...You are absolutely 💯 NOT a public figure. You are a celebrity. Public figures are role models like athlete Haile, Teddy Afro..
Wow❤❤
ሔኖክ በእድሜ ትልቅ ግን የሕጻን ባህሪ
ኤኖክ ጥንካሪህን በጣም ነው ምወድልህ አላህ ይጠብቅህ
“እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ ….” ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫)። 👉🏾📖
ሄኖክ ጠንካራ ነህ ያሁሉ መአት ሲወርድብህ አነሰህ ብላ ሶልያ መጣች ተመስገን ነው
ሄኖኬ በርታ የምር የማደንቅህ ያራዳ ልጅ መስሚያህ ጥጥ
I admired Henok Dinku always . He his strong and dedicated young man. Sinte I love you and getting fun from you.
ሄኔ ሸበላይ እወድኮለዉ ይመችሽ የአብነት ጫሌ
ዘወትር 👏👏
ሄኖክግን እኔነኝማገበህ እዲህማማልዬአልቀርምክክክክ ባሉካየ ያልሰማውጉዲ
😂😂😂😂😂ሄኒ ይሄ እኮ የአርሴናል እና የማንቺስተር ጨዋታ አይደልምመቁዋጠር 😮😮ሆ
አቤት የሂኖግ ምቀኝነት
ከሱ ኪስየሚወጣይመስል አቤት ምቀኝነት
ከሱኪስ ስጥቢባል ያቃቸዉነበር
ሃይደር ሲዘፍነው ነበር ስንታየው የዘፈነዉን ዘፈን 😅😅
በጣም አዝናኝ ፕሮግራም
ሄኖክን አይቸ ነው የመጣሁት😅😅
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye henok bahari tegeletse....the real one
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@፩፪፫፬
የድሀ ልጅ ምቀኛ የሴት ሹፌር ለማኝ
😂😂😂😂
ሄኒሻ በርታልን ❤❤❤❤
ምቀኛ ጭንቅላትህን ተጠቀምበት
Wowowo very very very nice continue good job zotar.....
ስትአየሁ እንወዳሀል እድምናጤናይስጥልኝ
🤔በመጀመሪያ program ሙ,ጡሩ ነው !ቀጥሎ ሄኖክ ዱቁን,እንዲሁም ሌሎችንም, ስላቀረባችሁ ሁላችሁንም እና መስግናለን!ሄኖክ,psychological በጣም የዋህ እና እግዚአብሔርን,ፈሪ talent ያለው ስው ነው!ሄኖክ በርታ!ለወደፊቱም ጡሩ ለመሥራት ወደሆላ እንዳትል!እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን! የኢትዮጵያ ሥራ ፈቶች ስዋች,የስንቱን ጡሩ የሚስሩትን ስዋች, እሄ መከረኛ media አለ ስንቱን ስው ያብጠለጡሉታል!እስቲ ተውት ስው ትንሺ ስሙ ከጠፉ ትንሺ ነገር ይዛችሁ የስው ነብስ ልታጠፉ ትረባረባላችሁ እንደቁጫጪ! ሄጪ! 🙏🏾✌🏽🕊️
The gunners ❤
ኤኖክ በስማም ነው
ምነዉ ሄኖክን ጠመዳቹት ኦኦኦኦኦ ምን ያድርጋቹ
ስንቴ ምርጥ ሠው
ሄኖኬንአይቸነውየመጣሁት❤❤❤❤
ሄኖክ ድንቁን ስለሴቶች ብጠይቁት ያሸንፍ ነበር በተለይ ዳሌ አከባቢ
የሰንቴ ቀልድን አልጠግበውም ❤❤❤❤
አደኛ
ዛሬ ከባድ ጥያቄ ነዉ ሔኖኬ እሱኑ ይዘህ ሒድ😜😜
ዝም ብላቹ እዩ ማሮቸ አትሳደቡ ጥሩ አደለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘወትር ደስይላል🎉🎉🎉
ድንቅ ነው
minu
@@binyamteklemariam3886 ፕሮግራሙ 🤔
አርሠናል ሁለየም እደወደቀነዉ😂😂😂😂
እኔ ምለው ለምንድነው ወንዶችን ወደ ጨዋታ ማይጋብዘው ሁሌ ሴቶችን የወንዶች እጅ አይታይም ??????????????⁉ ️ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
henok mekegna athun atlist ene bata gadegnaye beyagegn likefagn aygebam
እሂፓሮግራም መነው እደኔ ሚይዝናናው
ፊቱኑ በአርሰናል ተሰይመው ሊያሼንፉ አማራቸው 😂😂😂😂
ውይኔኮሚቶክክክክክ
😂😂lk neh
ሄኒ እኔ ❤የመርኬ ልጅ ነኝ አንተ የአብነት🎉🎉🎉ዋው ሄኖክ አድናቂህ ነኝ
አብነት የቱጋ 😅😅😅ዱርዬዎች
@@etanimhaile6475 ድርዬ
ማለት ምን ማለት ነው?
የEBS ባልደረባ ሆኖ ሔኖክ አስፋውን ተክቶ እንዲሠራ ቢደረግ ውጤታማ ይሆናል ብዬ አስባለሁ
የዛሬውስ ያስቃል
😂😂😂አይ ሄኖክ
Desalge Bedanseshe eko asedesteshen
ሄኖክ ግን ምነዉ እደ ቶተናም ምቀኛ ሆንክ😅😅😅😅
የሄኖክ ምቀኝነት ኤጭ
ምንያሥመቀኝዋል ምድረደነዝሁላ
ከጨዋታው ስልቶች አንዱ ግን መቋጠር ነበር። 🤔
ወይ አርሴናል😂😂😂😂😂😂😂😂
መድፍ ሳይሆን ፡ ርችት የተኮሱ ይመስላል። 🎉
Heni &sinte yimechachihu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ቤዛጌቱ
እኔ ልክ አስገባቸውን
ሂኖክ ❤❤❤❤
ደሮስ አርሰናል
ሄኔ ጀግነ
ሄንዬ ስወድህ
ሄኖክ ምቀኛ😂😂😂😂😂
አንቺ አሉባልተኛ😂😂😂
እየከፈሉ ምቀኝነት አለ እንዴ ፧ 🤔
@@TruthEz አልሰማሽውም እደ እዳይከፈሉ አረኩ ሲል
Kolife sefere new setya merte aketer new ❤❤❤❤
ለምንድነዉ ግን የአባት ስም የቀረዉ??????????
አባት እምነት ነው። ጊዜው ደግሞ እምነትና እውነት የጠፋበት ነው። ለዛ ነው
@@Ghet12🤣
@@Ghet12
በዘመነ የዘረመል [ዲኤኔ] ምርመራ ፡ እምነት ብቻ ቢቂ አይሆንም።