//ፈረንጅ ጎረቤቴ// "በሕይወቴ ጥሬ ስጋ በልቼ አላውቅም..." //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በዛሬው የ"ፈረንጅ ጎረቤቴ" ላይ ከጀርመናዊው የግራፊክስ ዲዛይነርና የሟይ ታይ ስፖርት ወዳጅ የሆነው አሌክሳንደር ካችኮ ከዘወትር ጋር ቆይታ አድርጓል።
    On today's segment of "Ferenj Gorebete", Zewotir met with Alexander Katchko, a German graphic designer and a passionate sportsman of Muay Thai.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 90

  • @gulelattamru3927
    @gulelattamru3927 Месяц назад +79

    የአመቱ ምርጡ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ማነው ቢባል # 1 ዘውትር ደሳለኝ ነው። ሞያውን ወዶ እና አክብሮ በፍቅር የሚሰራ ባለ ብዙ ተሰጥኦ ዲሲፒሊን ያለው ምርጥ ሰው

    • @MaleteMalete-oy4xp
      @MaleteMalete-oy4xp Месяц назад +1

      በትክክል በጣም ዲሲፒሊን አለው ጎበዝም ነው

    • @awelbibrahim51
      @awelbibrahim51 Месяц назад

      ሀኡላቸውም ምርጦች ናቸው አትከፋፍሏቸው ማድነቅህን በግልህ በውስጥ ለራሱ(ሷ) ንገረው (ት) ይህ ጉዳይ ወደ ዘር መምረጥ እንዳይገባ በመስጋት ነው ባጠቃላይ የዚህ አይነት ነገረ በሚዲያ ባይነገር ጥሩ ነው ሁሉም የebsጋዜጠኞች ኢትዮዽያዊነት ነው የሚታይባቸው

  • @rahelgirma971
    @rahelgirma971 Месяц назад +47

    ከኢቢኤስ ጋዜጠኛ ዘወትር መሸለም አለበት❤

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Месяц назад +50

    ዘወትር በጣም ጐበዝ እና ብዙ ታለንት ያለው ጋዜጠኛ ነው:: በርታ ወንድሜ ጐበዝ::

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 Месяц назад +20

    ሚገርም ጋዜጠኛ የእውነት ከእውቀት እስከ ታለንት ያለው በርታ

  • @Ayehut
    @Ayehut Месяц назад +21

    ዋው ጋዜጠኛው እራሱ በጣም ጎበዝ ነው😮❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Месяц назад +20

    ❤ዘወትር የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ይሁንልን😂❤❤❤እንግሊዝኛን ይጠልዛት የለ እንዴ😂😂😂ሁለ ገብ ጋዜጠኛ👌👌👌

    • @user-mu4xz1pn6u
      @user-mu4xz1pn6u Месяц назад +1

      ይጠልዛት የለ እንዴ😂😂😂😂😂እውነት አሜሪካ 5አመት አለፈን ግን ወፍ እንግሊዘና

    • @user-db2el3hp5t
      @user-db2el3hp5t Месяц назад

      @@user-mu4xz1pn6u እኛ ሀበሾች ችግራችን ላለመሳሳት አናወራም ቋንቋ ደሞ ካላወሩ በመስማት ብቻ አይለመድም

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Месяц назад

      😂😂

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Месяц назад +17

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ደሱ ደስ ይበላቹ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @ደስታወርቁ
    @ደስታወርቁ 15 дней назад +2

    ዘወትር ደስ ይበላችሁ ደስ ይበለን የአመቱ ምረጥ ጋዜጠኛ ወይኔ እንጊሊዝኛ ታለንቱስ ብትል ከነስሙ አሟልቶ የሰጠው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብህ❤❤❤❤❤❤

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Месяц назад +3

    አደኛ ዘወትር ደሰለኝ ዘ ወትር ደስ ይበልህ ምርጥ ገዜተኛ ለስራው ያለው ክብር በቀልድሰአት በገግታ ቀልድ ባልሆነሳአት ቆፍጠንያለ ጀግና 🎉🎉

  • @user-mu4xz1pn6u
    @user-mu4xz1pn6u Месяц назад +7

    እውቀት ታለንት ዲሲፕሊን.. ወዘተ wow ዘወትር❤👌

  • @user-de4gh4wc9u
    @user-de4gh4wc9u Месяц назад +9

    እኛ ልጆችሽ በሰው ሀገር እህ ነጮች በሀገራችን አይ ሂወት ብቻ ተመስገን🙏

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Месяц назад +11

    ከዚህ ተማሩ ጋዜጠኞች የተቀናጣ ሆ/ል መግባት ቀላል ነው እንዲህ አይነት ቤት መግባት ግን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ መሆን ይጠይቃል bro አከብርሐለሁ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Месяц назад

    I love Zeweter! His personality, professionalism, and humility. God bless bro.

  • @sebleashagre4685
    @sebleashagre4685 Месяц назад +2

    Why am I always impressed with his English..... Anyways great show

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf Месяц назад +2

    ዘወተር አንደኛ ሁለ ገብ❤❤❤ ህዝቤ ግን ጉበዝ አይወደም አስመሳይ እንጅ

  • @ahmyou3918
    @ahmyou3918 Месяц назад +10

    ወላሂ ዘወትር ቃል የለኝም 👍👍👍👍👍

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w Месяц назад +7

    ዘወትርየ❤❤❤❤ ስወድክ

  • @user-wh8wj6or1q
    @user-wh8wj6or1q Месяц назад +2

    Alex du bist ein guten person vielen danke fur ihren besuch unserenm land 😊

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Месяц назад +9

    የእንግሊዝኛ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም በተለይ የተለያዩ አምባሳደር ኢንተርቪው ለማደረግ ሥትሔድ ተደጋጋሚ አይቻለሁ እና በርታ❤❤❤❤

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Месяц назад +2

    Willcomen Ätiopian Danke schön😍😍😍😍😍 እንኳን ደህና መጣህ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን 💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅

  • @ah6121
    @ah6121 Месяц назад +3

    Waw! I admire this journalists multi talents. Bravo, our boy!!

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Месяц назад +1

    Aleksander danke für die besuchen 😊🙏

  • @bilelegh_uu4ht
    @bilelegh_uu4ht Месяц назад +4

    We want to see this amazing man again

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Месяц назад +3

    ፈረንጁ ጎረቤቴ ዘወትር ሁለገብ ጋዜጠኛ👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chuyeetube5182
    @chuyeetube5182 Месяц назад

    Zewetir (all the time) 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Месяц назад +2

    ዳኒና ዘወትር ምርጥ የቲቪ ሆስቶች❤

  • @kiraJums
    @kiraJums Месяц назад

    ሰው እንዴት በዚህ ልክ ሁለገብ ይሆኖል ዘወትር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥

  • @user-se4os7po4p
    @user-se4os7po4p Месяц назад +1

    ዘወትር ማሻአላህ ታድለህ ቃላት አጠረኝ የምገልጽበት አንተ ትለያለህ ሁለገብ ነህ

  • @sabrinaseareteklemaryam
    @sabrinaseareteklemaryam Месяц назад +1

    What lovely video, he so positively man they matching energy .❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Месяц назад +2

    ዘወትር❤

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf Месяц назад +2

    ባሪቹ ስወድክ❤❤

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Месяц назад +2

    ጎበዝ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigistzewdu6123
    @nigistzewdu6123 Месяц назад

    talented journalist

  • @GeneneGet
    @GeneneGet Месяц назад +3

    ዘውትራችን በርታልኝ ማን
    ግን ምን ተፈጥሮ ነው በፊት ያየናቸውን ፕሮግራም ድጋሚ ያቀረባቹት?? እና ሌላው ጥያቄም አልጠየቃቹም ምን ተፈጠረ 😢😢

  • @nafesasharef9640
    @nafesasharef9640 Месяц назад

    ደስኣለኝበጣምርጥጋዜጠኛነዉግንየየትኣገርልጅነዉ

  • @user-hs4me7jy4j
    @user-hs4me7jy4j Месяц назад

    አንደኛ ነው ዘወትረ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Месяц назад +1

    I really like this program & Zewotery you are a good fits with what you are doing. But I have one small advice from what I observed & noticed. Because in most Western countries don’t see that is happening. Which is touching their body while having conversations with them.🙂 Especially in professional jobs. In our culture it is ok with that but with in White culture totally they don’t cross that line unless you know the person really well. So that was the only I noticed b/c of the culture I do live and what I experienced. Maybe none habeshas also might notice that.💚💛❤️

  • @alemlema657
    @alemlema657 Месяц назад

    Super gemacht 👍

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j Месяц назад +1

    is time for not happy guys about gofa 😢😢😢rip sister and brother in ethiopian south 😢

  • @emamiyo
    @emamiyo Месяц назад +3

    Ebs❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaSisay
    @JemilaSisay Месяц назад +1

    ጉበዝ ኑው

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 Месяц назад +1

    የምውደው ቭሮግራም

  • @DiDibo-fe3mn
    @DiDibo-fe3mn Месяц назад +1

    Wow Zik

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Месяц назад

    ዘውትር ደሳለኝ እወድሃለሁ

  • @Zeelsaayele5018
    @Zeelsaayele5018 Месяц назад

    Dankeschön ❤❤❤

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Месяц назад

    አያቹ እኛም አዲስ መተን አውሮፓ አታሰገድድ ቋንቋቹህን እንደዚህ ነው ለሰው መናገር የሚከብደው 👌👌👌👌

  • @MirikatHasab
    @MirikatHasab Месяц назад +5

    መሬትም እንደሰው መታሰቢያነቱ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን አሜን AI ruclips.net/video/XDFxeSnqVqA/видео.html

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Месяц назад +1

    ዳጣ በችክን አቅምሱትና ፌንት ይስራ 😁👍🇪🇹

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Месяц назад +1

      😂😂😂የስዉ አገር ሰዉ ልታስገዲያቸዉ ነዉ እንዴ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Месяц назад

    Buna ena sehay lay metad selemiwedu egnanim yitidunal iko izi 😂😂😂😂👍

  • @ደስታወርቁ
    @ደስታወርቁ 15 дней назад

    ዘወትር

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt Месяц назад

    Ebs ❤❤❤❤

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Месяц назад

    ዘወትር ትለያለህ

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Месяц назад

    Ebs❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AdisuMokonine
    @AdisuMokonine Месяц назад

    Zawtir Qoqare Tasbalali😂😂

  • @yabets5887
    @yabets5887 Месяц назад

    Man sent amat new ysaraw gsatgaw

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад +2

    አቤት አንድ አዝማሪ ቢሞት የነበረ ሻማ ምንም ሀዘን መግለጫ ሣታቀርቡ የጀመራችሁ ቤታችሁ ይግባ የጎፋ ሀዘን

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 19 дней назад

    #Europe #eu #Germany

  • @IsmailYahi-m2p
    @IsmailYahi-m2p Месяц назад

    zewetr endet endemwedh

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j Месяц назад

    Ebs yidabri dabubi ethiopian Gamo sawi moto tisrlchiu are big sham

  • @nafesasharef9640
    @nafesasharef9640 Месяц назад

    ቲንሽእረፍትየሚለዉንእሱባቀርበዉበጣምምርጥነበር

  • @selamawityiheyis290
    @selamawityiheyis290 Месяц назад +1

    ፀጉር አቆራረጡ ግን

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Месяц назад +1

      እደወረደ ፋራ ኮ' ነው ትንሽ እንግሊዘኛ ስለቻለ አራዳ የሆነ መስሎት ነው🤷🏽‍♀️

  • @cgf8399
    @cgf8399 Месяц назад

    አሏህሀገራችንንስላምያድርግልንያረብእምየኢትጵያዉብእኳናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተፈጥሮዉበቷ

  • @footballmenu
    @footballmenu Месяц назад

    Man I just skip the Rain 🎉

  • @Mesak-
    @Mesak- Месяц назад

    😂❤

  • @assafa35
    @assafa35 Месяц назад +1

    I don't like this program 😭😭😭😭so what

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Месяц назад

    Wenetun new awropa ber tezegto new ethiyopiyachin berum betum kefit new 😂

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 11 дней назад

    ጋዜጠኛው ይመቸኛል ቀበጥ

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 Месяц назад

    👎👎👎👎👎👎🏟

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 Месяц назад

      ምንድን ነው ለማነው

  • @addis2day
    @addis2day Месяц назад

    2ND

  • @gulelattamru3927
    @gulelattamru3927 Месяц назад +5

    የአመቱ ምርጡ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ማነው ቢባል # 1 ዘውትር ደሳለኝ ነው። ሞያውን ወዶ እና አክብሮ በፍቅር የሚሰራ ባለ ብዙ ተሰጥኦ ዲሲፒሊን ያለው ምርጥ ሰው