Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ይህችን ሴት እንድናይ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን,ደፍራ ህይወትዋን መናገሯ,በአምላኳ መተማመንዋ,አመስጋኝነትዋ,ፈታ ያለች,ልጅዋን ያሳደገች,የተካች,ጎበዝ ሴት ነሽ,አለመበደርዋ,...ጠንካራ ሴት,እውነት እወድሻለሁ አሁንም ተባረኪ፡፡ስድብ የኀላ ማርሽ ነው❤❤❤❤❤❤
ኢክራም በጣም ነዉ ማደንቃት እኔ አረብ አገር ነዉ ያለዉት እባክሽ ልጄ አንቺ ጋር ቢሰራ ብታስተምሪዉ አቤት ደስታይ
እኔ ግን እምለው በቃ ሀገራችን ውስጥ የሰው የመናገር መብት አይጠበቅም❓❗ይህች ድንቅ ሴት የፈለገችውን ትናገር ካልተመቻችህ አትዩ❗ኢክራምዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ድልት ይበልሽ ❗ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❗😍🙏
ግዞ በቃ ትችልበታለህ! የፕሮግራምህ ጥራት በጣም ከፍ እያለ ነው። ተባረክ!
ሞክሼና የአገሬ ልጅ ጀግናና ጠንካራ ሴት ነሽ! ትክክለኛውን የደሴ ልጅ ማንነት ለአለም ስለምታሳይልን እናመሰግናለን!!!ወሎዬ ቆንጆ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ የስራ ሰውና ብልህ ነው። የደሴ ልጆች አላችሁ!?👍👍👍👍
በመንደር አትጠሪያት ኢክረም መላውን የአማራ ህዝብን የምትወክል ቀብራራ አማራ ናት የደሴዋ ንግስት
ደሴ ከመቼ ጀምሮ አማራ ሆነ? ወሎዬ እራሱን የቻለ ማንነቱን የሚገልፅ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው። መቼም ጥሩ ጥሩን ነገር ወደ አራሳችሁ ማስጠጋት ልማዳችሁ ነው።
ኢክራም ጠንካራ ነሽ ግን ብዙ ወጣቶችን ማምረት አለብሽ ወጣቱ ብዙ የማግዘው እዳቺ ያለ ሰው ያሥፈልገዋል ስለዚህ ማሠልጠኛ ከፍተሽ አሰልጥኝ
እንዴት ያለች ጀግና ሴት ናት የንግግር ሰው ሳይሆን ትክክለኛ የስራ ሰው ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🥰ግዝሽ እናመሰግናለን ሊንኳን አስቀምጥልን
አጅግ በጣም ገራሚ የሥራ በዓል ያላት የሐገር ኩራት የትውልዱ ምሳሌ ልትሆን የምትችል በመሆኗ አድናቂሽ ነኝ !!
ኢክራም በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ነሽ:: በርቺ እህቴ::
እንቁ ሴት ጀግና ቃል የለኝም የእውነት እኔ ራሴ አንች ሳይ በረታለሁ ልጇን ተመልከቱት የጀግና ልጅ ጀግና ፕፕፕፕፕ ዋው ሌላ ምንም አልልም ❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ይመችሽ ምችት ይበልሽ
ኢክራም በጣም ጎበዝ ታታሪ ጠንካራ ሴት ነች ❤❤❤i wish to be like her
ኢክራም እውነት ነው አመስጋኝ ናት በአፋችን ጥሩ እንናገር ስትል ዛሬ ብቻ ሳይሆን በ covid ጊዜ የተናገረችውን አልረሳውም ኮሮ ና አንበል አንጥራው ኮሮ ሂድ እንበለው እኛ ጋር አይመጣም ያለችውን ንግግር አልረሳውም አድናቂሽ ነኝ በርቺ❤
How I love a hard-working woman!
ኢክረም እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤
ጀግናዋ የወሎ ፈርቅ የኔ ውድ ሰላም ጤና ይስጥሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሰላምሽ ከነ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤
አላህ ጨምሮ ጨማምሬ ከጤና ጋር ይስጥሽ የሴቶች ኩርራት ነሽ ለልጆችሽ ብቻ ሳይሆን ለሃገራችንም ጀግና ነሽ በርችልን ።
ግዜ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ኢክራም ደግሞ በጣም በተለይ በጋራጅ ስራ ላይ ጥሩ ስም ትልቅ ብራንድ ስለገነባሽ ደስ ይላል እኔን ጨምሮ ለብዙ ባለጋራጆች ምልክት አይከን ነሽ በዛ ላይ ለልጅሽ አደረግሽው ከዚህ የበለጠ ደረጃሽን ከፍ ያደርገዋል በዛ ላይ ፈታ ያልሽ ነሽ ለነገሩ ወሎዬዎች እንዲህ ነን ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ጨምሮ ይስጥሽ ይስጥሽ
Very strong woman and outstanding Mom you show us if you work hard you will be good example to your kides and athers so proud of you Ekramye ❤
አንቺን ጀግና አይገልጽሽም በረካውን ይጨምርልሽ ሁሉም ኢተዮጲያዊ ኢለፍለት እደዚህ መልካም መልካሙን የምናይ ያድርገን መጪው ዘመን ያረብ❤❤❤
@@hayatali5711 … ኢትዮጵያዊ እንዲያልፍለት እንደዚህ … ✅
በጣም አድናቂህ ነኝ የአንተ አይነት ሠዉ በኢትዮጵያ ቢበዙልን የሀገራችን አሥተሣሠብ ይቀየር ነበር
አድናቂ,ነኝደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ኢክራም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ 👍👍👍በርቺ #ፍትህ_ለሄቨን#Justice_for_Heaven😢😢😢😢😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሸአላህ,በቃ,ደምረኝ,,ለመክበር🎉🎉
ልጆችሽ ርግት ያሉ ናቸው።ትንሹ እንደዕድሜው ጥሩ አስተሳሰብ እና ጥረት አለው።ስኬታማ ያድርግልሽ።ደስታችሁን ይጨምረው።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።በንጹህ ልብ የምትሄጂ ትመስያለሽ።
ኢክሩዬ የሴቶች አረያ መሰሎችሽን ያብዛልን 💐💐🎉
ጠንካራ ንስር የሴት ቁንጮ ጎበዝ ነሽ :: ልጅ የረዥም ልፋት ውጤት ነውና እሰይ ... ምላስ እሚጣፍጠውን አላምጦ ይውጣል እሚመረውን ደሞ አውጥቶ .... አንቺ 👌👏🏽🙏ወደፊት ...
የሁሉም ሀገር እናቶች ይክበሩ ነገር ግን የኢትዮጲያ እናቶች ልዮ ናቸዉ በጣም ዋጋ ይከፍላሉ ክብር ይገባቸዋል ከሶ የሚጠበቀዉን አድርጋለች የሚቀጥለዉን እግዜር ይባርከዉ
በጣም ነው የምወዳት ትልቅ ጀግና ነት ❤ በርቺ አንድ ቀን ባገኘሽ ደስ ይለኛል !
ኢክራም በርግጥ በጣም ጠንካራ ሰራተኝነትሽ የማያደንቅ ያለ አይመስለኝም ግን እንደኢስላም የዳንሷን ነገር አስቢባት ነገ አላህፊት መጠየቅ አለና
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የሴቶቺ ተምሳሌትነሺ🎉🎉🎉
ጀግና ነሽ ኢክሩ ለ51ኛ የልደት በዓልሽ ለ5l መኪናዬ አዲስ አድርገሽ ስጦታ ስጪኝ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እዴት ደስ እደሚለኝ ሀገሬላይ እደዚህ አይት ሴት ሳይ
ይድረስ ለማራኪ ወግ አዘጋጅ ግዛቸው አሻግሬ በቅድሚያ ለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ያለኝን የከበረ አድናቆቴን እየገለፅኩ በመጀመሪያ ላንተ የቋጠርኳትን ስንኝ ለተወዳጁ ፕሮግራምሕ ይሁንልኝ፡፡ተከታይዋን ደግሞ ለጅግነዋ ኢክራም የልደት ቀን እንዲደርሳት አድርግልኝ አደራ አደራ አደራ፡፡ ማራኪ እኛንግ ዙፍ ፕሮግራም ዓይንን የሚስብዛ ሬን በመጠቀም ነገን የሚያስብቸ ርነት ይሙላበት ያላንዳች ገደብ ው ስጡም ተድስቶ ፍቅር ይደርብ።አ ሻግሮ ተመልካች ቁምነገሮችን ሻ ማ ነው ለስራው ለእኛ ሁላችንግ ብር አቅራቢ ነው ሁሌ ልጃችን ሬ ስቶራንት ቤቱ ማራኪ እኛን። 18/12/2016 ዓ.ም. በቅድሚያ ይሕን ሐሳቤን በፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ የማራኪ ወግ አቅራቢ ጅግናው ግዛቸው አሻግሬ በፕሮግራሙ ላይ አቅርቦሽ ባየሁት ድንቅ ስራሽ ላይ ተመርኩዤ መሆኑን እየገለፅኩ በታታሪነትሽ ለተሞላው ጥንካሬሽ፣ በእምነት ለፀናው ጥልቅ ፅናትሽ፣በፍቅር ለከበረው እናትነትሽ እና በራስ መተማመን ለዳበረው ግልፅነትሽ ያለኝን በእጅጉ የከበረ አድናቆቴን እየገለፅኩ ለ51 ዓመት የልደት በአልሽ መታሰቢያ ይሆኑ ዘንድ የገጠምኳቸውን ስንኞች ጀባ ብዬሻለሁ፡፡ መልካም የልደት በዓል ጠንክራ እንድናያትኢ ትዮጲያዊት ጅግና ግልፅነት የሞላትክ ዋኔዋ ድንቅ ፈጣሪ ያቅናላትራ ስ ናት በእውነቱ እውነተኛ እናትም ስጋና ይቸራት ጠንክራ እንድናያት፡፡ 16/12/2016 ዓ.ም. ሰርታ ታቀርባለችየቴክኖሎጂ እድገት በእጅጉ ፈጣን ጥረት ይጠይቃል ለማወቅ እሱን፡፡ብቃት ባለው መልኩ ተከትለዋለችይኸው እየሰራች ለሕዝብ ታሳያለችኢክራም ስራዎቿን ኑ ጎብኙ ትላለችየተለያየ ሞዴል ሰርታ ታቀርባለች፡፡ 16/13/2016 ዓ.ም.
እውነት ለመናገር ጎበዝ ነሽ በርቺ ነገር ግን ሀይማኖትሽ ከሁሉም በላይ ነው ከመስመር አትውጪ።
ጀግና ሴት ነሽ የመጀመሪያውን interview አይቼው በጣም ነው ያደነቅኩሽ ጀግና ሴት❤
ተመቸችኝ የሰራ ሰዉ ቢዝናና ፈታ ቢል ነዉር የለዉም በርቺ ጀግኒት❤
ጅግና ኢትዮጵያዊ መከበረ አለባት
ምርጥ እናት ነሽ ዋው ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለሁ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር።
ሁለታቹሁም የጀግና ጀግናናቹ ተባረኩልን እንደዚህ አይነት ሰዋች በምድራችንቢበዛ ምድራችን ትፈውስ ነበር ጌታ እየሱሰ በደሙ ይሽፍናቹ እንወዳቸዋለን ❤️❤️🙏🏾🙏🏾
በራስ መተማመን ዋው በርች እሚሰራ ሰው ይመቸኛል❤ ጀግና ነሽ❤👍
በመጥፎ ሰውን የሚተች! እውቀት የሌለው!ቅናተኛ ሰው ነው! አይዞሽ!በጣም ጎበዝ እናት! ብርቱ ሰራተኛ!!!
የዚች ሴት በራስ መተማመን ዋዉ ገራሚ ነዉ ሁሉም ነገር አላት አላጣች ግን በዚህን ያለ መተማመን ይገርማል
ጀግና ሴት! ምርጥ እናት!ጥሩ ሚስት! በዛለይ ረሃ ናት ደስ ስትል በርቺልን ♥️🙏
አቦ የአንቺ አስተያየት ራሱ ረሃ ነው እህቴ
ከሧደግሞ ያንቺይበልጣል ውብ
ይገርማል እህቴ ኢክራም አልተቀየርሽም ያው ነሽ እኔ በቤትሽ በሀብትሽ እጅግ በጣም ደስተኛ እደሆንኩኝ ከዚህ በፊትም ፆፌልሻለው አሁንም ሀብትሽ ቤትሽ አላህ ይባርክልሽ የተውሂድ ቤት ያርግልሽ ነገር ግን በተግባርሽ ቅሬታ አለኝ ከዚህ በፊትም ኮሜንት ፆፌልሻለው ዛሬም እደግምልሻለው ከዚህ በፊትም የቤቴ ሶፋ የጣልያን ሶፋ ነው እንዲሁም የደሴ ሊጅ በመሆኔ እኮራለው መቶ አምስት ከሬ የሚሰሩ ቤቶች በኔ ግቢ አስሩን ይሰራል እዳ የለብኝም ቃሉ የሚደብር ቢሆንም ለማስታወስ አክል ከነግግሮችሽ ከጥቂቱ እግሬ አንስቼ ስፈሳ አድራለው ስትይ ነበር የደነገጥኩኝ የደነገጥኩት አላህ በሰፊው ስለሰጠሽ አይደለም አሁንም አላህ ይባርክልሽ ! በንግግርሽ ግን በጣም አዝኜ ነበር በወቅቱ ዛሬም ያው ነሽ ምክንያቱም ልንኮራ ሚገባን ሙስሊም በመሆናችን ቢቻና ቢቻ ስለሆነ ስለ ሴት ሊጅ አደብ ቁርአን ሀዲስ ምን ይላል ከዚህ አንፃር ይህ አለባበስሽ እራሱ በቂ አይደለም ! የስም ሙስሊም ሳይሆን የተግባር ሙስሊም ስንሆን በርግጥም ደስ የሚል ሀሴት አለው :: እባክሽ በጥቂቱም ቢሆን የዲን ግንዛቤ ተማሪ እመኚኝ ዲንሽ ብትማሪ ካንደበትሽ የሚወጡ ወለምታዎች ከአላህ ጋ እዳያጋጭሽ ትጠነቀያለሽ ! ሀብት ማለት በሰከንድ ውስጥ የሚከስም ነገር እደሆነ ትክክለኛ አላህን ፈሪ የሆኑ የአላህ ባሪያዎች እዴት ነበር ንግዳቸው ሚነግዱት እኔስ እደነሱ ሀዲሱን ተከትዬ ነው ወይ እየነገድኩኝ የሚለውን ትረጃለሽ! ዲንሽን ከተማርሽ ሁሌ ልብሽ በሀብት የተሞላ ሀሴት ይሰማሻል:: እኔ ብዙ ግዜ ከንግግርሽ ስረዳ ምንም አይነት የዲን ግንዛቤ የለሽም የስም ሙስሊም እንጅ የዲን ግንዛቤ እደሌለሽ እገምታለው አላህ ይወቅ ሁላችንም የተግባር ሙስሊም ያርገን እህቴ ኢክራም እባክሽ ይህ መመፃደቅሽ በልክ አርጊው ግድ የለሽም እህቴ ኢክራም እየታወቀሽ አይደለም ጭራሽ ጀግንነት መስሎሽ ነው ባሌ ካልደነስሽልኝ አታምሪኝም አለኝ ብለሽ ምታወሪው በሚዲያ? የእውነት በጣም ያሳፍራል! ካንድ ሙስሊም እንስት ይህ ንግግር መስማት ባለቤትሽ እራሱ ወረደብኝ በርግጥ እሱም በጥቂቱ እንኳን የዲን ግንዛቤ ቢኖረው ቆፍጣና ባል ቢሆን በምን ልክ ማውራት እዳለብሽ ያስተምርሽ ነበር እንዲህ አይነቱ ወንድ ሊጅ እደ ሀዲስ ደዩዝ መባል አለበት ! እባክሽ ተይ ግድ የለሽም እቺ ዱንያ መሆኗን አትዘንጊ ነገ መቃብር ስትገቢ ዛሬ እንዲህ የኮራሽለት ሀብትሽ ዝነኝነትሽ ሳይሆን ዱንያ ላይ ሆነሽ የሰራሽው መልካም ስራሽ ቢቻና ቢቻ ነው ሊጠቅምሽ ሚችለው ከሃብትሽም ከዝናሽም አንዳችም ነገር ይዘሽ አትሄጂም !አላህ በሰጠሽ ሀብት መመፃደቅ ሳይሆን አላህ ይህ ሀብት የሰጠኝ ለምን ምክንያት ይሁን ብለሽ ቆም ብለሽ አስቢ በተውሂድ ኖረሽ በተውሂድ ለመሞት ስሪ ::
አልተመፃደቀችም አንች አዳምጭ ሙሉውን አረ ሀበሻ እከክ 😂😂😂😂😂😂😂 እከኪ ዝምብለብ
ትክክል እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
So brilliant May Allah protect you my dear sister it’s really wise and helpful advice
ትክክል እህት
ትክክል አህቴ አላህ ይመልሣት
ይክራምየ በጣም ነው የየምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ አላሕ አድሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽ ይሥጥሽ ውዳ ያገሬልጅ
ምናለበት እን ዳንች ጄግና እናት ኢትዮጲያ ሺ ሴቶችን በወለዴች
አግድህ,ሁሉም,የድሉን,ይኖራል,,የአላህ,ሰራ,ነውደምሪኝ🎉🎉
Mashaalah our sister i really pround of you
ያለማወቃቸዉነዉ ተናግሮ ከአናጋር ፈጣሪ ይጠብቅሸ የኔ አህት ዕቅድ ስኬታማ ነዉ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ
ኤክራም ጀግናዋ እናት አንችን የሚገልጽ ቃላት የለም ሙሉ ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሜን
ዋው በጣም ጀግና ነሽ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እግዚአብሔር አሜን🙏👏👍❤❤❤❤❤🥰🌹🌹🌹🌹🌹
ዘሌና የንስር ዘዓይን ጀግኖች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ፈታ በዪልን ጀግና እህታችን ካንቺ ብዙ ጥሩ እንማራለን 👍❤️❤️❤️❤️❤️
ስለ ትችት የገለጽሽዉ በጣም እዉነትነዉ ተባረኪ
Iron Lady ❤❤ አንበሳ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ቃላት የለኝም ❤ ልጆችሽ እድለኞች ናቸዉ God bless u ….
ማሽአላህ ኢክራም እንድሬ አላህ ይጨምርልሽ አንችን ሳይ እበረታታለሁ ኢሻ አላህ ኢትዮጲያም ስመጣ እንዳች ጠካራ ሰው መሆን ነው የምፈልገው አላህ ያሳካልኝ
በሀገራችን ላይ ጀግና ሁነው ጥረው እድግ ብለው ስኬታማ ሁነው ሳይ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ህዝባችን ይለፍለት❤❤❤ማርያምን ሁላችነንም ስኬታም ያድርገን❤❤❤
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።Godana Tube🙏🙏🙏
እንቁ ስኬታማ ሴት በርቺ እማ🎉🎉🎉
ጀግና ሴት ነሽ ማሻ አለህ አለህ ልጆችሽን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልሽ ግን 51 ዓመት ሽን ስታከብሪ ሳጠሪኝ እዳትቀሪ ተባረኪ
ቃላት የለኝም የምገልፅበት አንደበት ጀግና ነት፣በስማም እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤
Masha Allah Tenkara set nesh Allah yicamirilish🥰🥰🥰
ጀግና ሴት ኢትዮጵያ አገኘች ኢክራም በርቺ ወደፊት ዘራፍ ትችት እጅጅ ይላል የሰነፎች ድርጊት ነው አትስሚ አንቺ የስራ ሰው ነሽ ጀግና ልጅ ም አለሽ እንደ አናዋር መስሚያሽ ጥጥ ይሁን አንዳንድ አበሻ አረ የታባቱ ትሽሽሽ በይዉ
አንቺ ብርቱ ሴት ታታሪነት መልካምነት ቀናነትሽ ግልጽነትሽ ሁሌም ካንቺ ጋ ይኑር። አመሰግንሻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አንቼን ለኢትዮጲያ ለብዝዎቻችን ምሳሌ ነሽ በርቼ ብዙሰዎች አለን ወገኖችሽ የኮራንብሽ: ሌላው እንዴህ አይነቱ መልካም ስራ እድገት የማይደግፈው የሚተቸው ከሰው ወገን ሳይሆን ከሰይጣን እንደሆነ ግዜሽን አታቃጥይ: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርቼ 👍🙏👍
የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ አይጠገብም አንደኛ ምርጥ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ባለሽ ነገር ላይ ሁሉ ይጨምርልሽ እንዴት እንደምወድሽ...❤❤❤
ኢክሩ ጀግና ካችብዙ ተምረናል በርችለን የሚተቹትን አትስማቸው አችጠካራ ሴትነሽ አላህ ይጨምርልሽ 😍😍😍😍😍
Love her. You are the best . I admire her hardwork and dedication.
Please give for EKRAM peace and love ❤️ personaly I'm so brouded of for her
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ 👍😍😍
እንግዲህ ለሊትሽን አንቺዉ ታቂዋለሽ ቀንማ ክብር ነዉ ሁሉም መሉ ነዉ
ماشاء الله لا قوة الا بالله مبروك النجاح إبنك انوار بإذن الله التقدوم ونجاح ف العمل 👏👏
የስራ ሰዉ!!!ለብዙዎች አርአያ መሆን የምትችይ ነሽና በርችልን።
Thank you Eshe for your good did and for reminding us 🙏 I am going to do same thing now for my local suq 👍from Melbourne Australia 🇦🇺
ጀግና ነሽ የገባሽ ባንች ቤተስብሽ ሁሉ ይባረክ❤
Great job mom, she is an amazing and modern mom and inspiring woman ❤
የምወዳት ጠንካራ ሴት እወድሻለዉ ከዚእጥፍ እግዚያብሔር ይስጥሽ❤❤❤
God bless you good job 🎉🎉🎉🎉
ኢክሩ በአለሽ ላይ ይጨምርልሽ መኪናሽን በአማራ ነገስታት ስም ሰይሚልን የኔ ቀብራራ አማራ ❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌
ዋው ሸጎሌ ሚሊይነም ስፍር እውነት ነው አንድን ሰፈር ነው. ሰፈሬ መድሀኒኔያለም ትምህርት ቤት አካባቢ ቢሄንም ሸጎሌሚሊኒየምን እወደዋለሁ አዲሱ ኢቲቪም እዛው ነው❤
ስታስቀኝ!! የመጀመሪያው የአካዳሚሽ ተማሪ እሆናለሁ።
Eikram please give me an idea about an auto electric field ?How much this field is valueable than another fields like mechanic?
Don't . listen..to..negativity......keep..going...❤❤
ጎበዝ ሴት ጎበዝ እናት በርቺ
Beautiful mum beautiful family!!!
ጥሎብኝ ስወድሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ጠንካራ የስራ ሰው እንዲሁም ግልፅና ቀለል ያልሽ ደስ የምትይ ሴት ነሽ
በርቺ ኢክራምዬ አንበሳ ነሽ ከብዙ ድካም ነው እዚህ የደረሽው
Ye 90 ናዎች ወጣቶች ዛሬ ሞደርን አናቶች ነን, like adregeshalehu👏🏾ጀግና ነሽ በርቺ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Ekram beside your work dont forget your pray as well. I wish you good luck with everything you dream
mechanical custom በልምድ እሞክራለሁ እጅግ በጣም ደስ አለኝ ሰለስኬታቹ በርቱልኝ
Love & respect ikramya ❤🎉🎉🎉🎉
ደስ የሚል ቪድዬ ነው የዛሬው ደሞ ❤❤
ማሻላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቅልሽ
አላህን ለማመስገንዐውደኋላ የማትይ ሰው ነሽ ብዙሙስሊሞች አላህ ከማለት ይልቅፈጣሪ ነው የማሉት የሴቱች መሪ ነሽ ለኔ
Keep going. Girl.....❤❤❤
ለወሬኞች ቦታየሌለሽ ጀግና በርች አሁንም ምንም ቢሉሽ የማይደንቅሽ
ኢክራም በጣም ጎበዝ እናት ለሁላችንም አርአያ የምትሆኝ ነሽ ግን ጋዜጠኛው ይተሳሳተ መረጃ አትልቀቅ እሳ ያለችው አዳነችኝ ነው እንጂ አዳናች አይደለም ባካቹ ከህዝቡ ትኩረት ለማግኘት ብላቹ የተሳሳተ ትርጉም አትናገሩ እኛ በደብ ስምተናታል ።
አነ ቃላትአጣሁልሸ ,ምንአደምልሸ ,በጣምጎበዘነሸ ልጀሸነም አግዘአብር ከፈከፈያርገዉ , ,, ደሰአለኘ❤❤❤
አላህ ይጨምርልሽ ያገር ልጅ።
ዋው ይመቻቹ ሁለታቹ ለየት ትላላቹ ግዞና ኢክራም!
Amazing!!! sew yafun new mibelaw. Kamesegene, yamesegeneletine, kamarere yamererbetin yagegnal!!
ማሻ አላህ በጣም ጀግና ነሸ መሰሎችሸ ቢበዙልን ሀገራችን ትቀየራለች አላህ ርጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ
እውነት ይህችን ሴት እንድናይ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን,ደፍራ ህይወትዋን መናገሯ,በአምላኳ መተማመንዋ,አመስጋኝነትዋ,ፈታ ያለች,ልጅዋን ያሳደገች,የተካች,ጎበዝ ሴት ነሽ,አለመበደርዋ,...ጠንካራ ሴት,እውነት እወድሻለሁ አሁንም ተባረኪ፡፡ስድብ የኀላ ማርሽ ነው❤❤❤❤❤❤
ኢክራም በጣም ነዉ ማደንቃት እኔ አረብ አገር ነዉ ያለዉት እባክሽ ልጄ አንቺ ጋር ቢሰራ ብታስተምሪዉ አቤት ደስታይ
እኔ ግን እምለው በቃ ሀገራችን ውስጥ የሰው የመናገር መብት አይጠበቅም❓❗ይህች ድንቅ ሴት የፈለገችውን ትናገር ካልተመቻችህ አትዩ❗ኢክራምዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ድልት ይበልሽ ❗ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❗😍🙏
ግዞ በቃ ትችልበታለህ! የፕሮግራምህ ጥራት በጣም ከፍ እያለ ነው። ተባረክ!
ሞክሼና የአገሬ ልጅ ጀግናና ጠንካራ ሴት ነሽ! ትክክለኛውን የደሴ ልጅ ማንነት ለአለም ስለምታሳይልን እናመሰግናለን!!!
ወሎዬ ቆንጆ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ የስራ ሰውና ብልህ ነው። የደሴ ልጆች አላችሁ!?👍👍👍👍
በመንደር አትጠሪያት ኢክረም መላውን የአማራ ህዝብን የምትወክል ቀብራራ አማራ ናት የደሴዋ ንግስት
ደሴ ከመቼ ጀምሮ አማራ ሆነ? ወሎዬ እራሱን የቻለ ማንነቱን የሚገልፅ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው። መቼም ጥሩ ጥሩን ነገር ወደ አራሳችሁ ማስጠጋት ልማዳችሁ ነው።
ኢክራም ጠንካራ ነሽ ግን ብዙ ወጣቶችን ማምረት አለብሽ ወጣቱ ብዙ የማግዘው እዳቺ ያለ ሰው ያሥፈልገዋል ስለዚህ ማሠልጠኛ ከፍተሽ አሰልጥኝ
እንዴት ያለች ጀግና ሴት ናት የንግግር ሰው ሳይሆን ትክክለኛ የስራ ሰው ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🥰
ግዝሽ እናመሰግናለን ሊንኳን አስቀምጥልን
አጅግ በጣም ገራሚ የሥራ በዓል ያላት የሐገር ኩራት የትውልዱ ምሳሌ ልትሆን የምትችል በመሆኗ አድናቂሽ ነኝ !!
ኢክራም በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ነሽ:: በርቺ እህቴ::
እንቁ ሴት ጀግና ቃል የለኝም የእውነት እኔ ራሴ አንች ሳይ በረታለሁ ልጇን ተመልከቱት የጀግና ልጅ ጀግና ፕፕፕፕፕ ዋው ሌላ ምንም አልልም ❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ይመችሽ ምችት ይበልሽ
ኢክራም በጣም ጎበዝ ታታሪ ጠንካራ ሴት ነች ❤❤❤i wish to be like her
ኢክራም እውነት ነው አመስጋኝ ናት በአፋችን ጥሩ እንናገር ስትል ዛሬ ብቻ ሳይሆን በ covid ጊዜ የተናገረችውን አልረሳውም ኮሮ ና አንበል አንጥራው ኮሮ ሂድ እንበለው እኛ ጋር አይመጣም ያለችውን ንግግር አልረሳውም አድናቂሽ ነኝ በርቺ❤
How I love a hard-working woman!
ኢክረም እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤
ጀግናዋ የወሎ ፈርቅ የኔ ውድ ሰላም ጤና ይስጥሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሰላምሽ ከነ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤
አላህ ጨምሮ ጨማምሬ ከጤና ጋር ይስጥሽ የሴቶች ኩርራት ነሽ ለልጆችሽ ብቻ ሳይሆን ለሃገራችንም ጀግና ነሽ በርችልን ።
ግዜ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ኢክራም ደግሞ በጣም በተለይ በጋራጅ ስራ ላይ ጥሩ ስም ትልቅ ብራንድ ስለገነባሽ ደስ ይላል እኔን ጨምሮ ለብዙ ባለጋራጆች ምልክት አይከን ነሽ በዛ ላይ ለልጅሽ አደረግሽው ከዚህ የበለጠ ደረጃሽን ከፍ ያደርገዋል በዛ ላይ ፈታ ያልሽ ነሽ ለነገሩ ወሎዬዎች እንዲህ ነን ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ጨምሮ ይስጥሽ ይስጥሽ
Very strong woman and outstanding Mom you show us if you work hard you will be good example to your kides and athers so proud of you Ekramye ❤
አንቺን ጀግና አይገልጽሽም በረካውን ይጨምርልሽ ሁሉም ኢተዮጲያዊ ኢለፍለት እደዚህ መልካም መልካሙን የምናይ ያድርገን መጪው ዘመን ያረብ❤❤❤
@@hayatali5711
… ኢትዮጵያዊ እንዲያልፍለት እንደዚህ … ✅
በጣም አድናቂህ ነኝ የአንተ አይነት ሠዉ በኢትዮጵያ ቢበዙልን የሀገራችን አሥተሣሠብ ይቀየር ነበር
አድናቂ,ነኝ
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ኢክራም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ 👍👍👍በርቺ
#ፍትህ_ለሄቨን
#Justice_for_Heaven
😢😢😢😢😭😭😭😭
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሸአላህ,
በቃ,ደምረኝ,,ለመክበር🎉🎉
ልጆችሽ ርግት ያሉ ናቸው።ትንሹ እንደዕድሜው ጥሩ አስተሳሰብ እና ጥረት አለው።ስኬታማ ያድርግልሽ።ደስታችሁን ይጨምረው።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።በንጹህ ልብ የምትሄጂ ትመስያለሽ።
ኢክሩዬ የሴቶች አረያ መሰሎችሽን ያብዛልን 💐💐🎉
ጠንካራ ንስር የሴት ቁንጮ ጎበዝ ነሽ :: ልጅ የረዥም ልፋት ውጤት ነውና እሰይ ... ምላስ እሚጣፍጠውን አላምጦ ይውጣል እሚመረውን ደሞ አውጥቶ .... አንቺ 👌👏🏽🙏ወደፊት ...
የሁሉም ሀገር እናቶች ይክበሩ ነገር ግን የኢትዮጲያ እናቶች ልዮ ናቸዉ በጣም ዋጋ ይከፍላሉ ክብር ይገባቸዋል ከሶ የሚጠበቀዉን አድርጋለች የሚቀጥለዉን እግዜር ይባርከዉ
በጣም ነው የምወዳት ትልቅ ጀግና ነት ❤ በርቺ አንድ ቀን ባገኘሽ ደስ ይለኛል !
ኢክራም በርግጥ በጣም ጠንካራ ሰራተኝነትሽ የማያደንቅ ያለ አይመስለኝም ግን እንደኢስላም የዳንሷን ነገር አስቢባት ነገ አላህፊት መጠየቅ አለና
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የሴቶቺ ተምሳሌትነሺ🎉🎉🎉
ጀግና ነሽ ኢክሩ ለ51ኛ የልደት በዓልሽ ለ5l መኪናዬ አዲስ አድርገሽ ስጦታ ስጪኝ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እዴት ደስ እደሚለኝ ሀገሬላይ እደዚህ አይት ሴት ሳይ
ይድረስ ለማራኪ ወግ አዘጋጅ ግዛቸው አሻግሬ በቅድሚያ ለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ያለኝን የከበረ አድናቆቴን እየገለፅኩ በመጀመሪያ ላንተ የቋጠርኳትን ስንኝ ለተወዳጁ ፕሮግራምሕ ይሁንልኝ፡፡
ተከታይዋን ደግሞ ለጅግነዋ ኢክራም የልደት ቀን እንዲደርሳት አድርግልኝ አደራ አደራ አደራ፡፡
ማራኪ እኛን
ግ ዙፍ ፕሮግራም ዓይንን የሚስብ
ዛ ሬን በመጠቀም ነገን የሚያስብ
ቸ ርነት ይሙላበት ያላንዳች ገደብ
ው ስጡም ተድስቶ ፍቅር ይደርብ።
አ ሻግሮ ተመልካች ቁምነገሮችን
ሻ ማ ነው ለስራው ለእኛ ሁላችን
ግ ብር አቅራቢ ነው ሁሌ ልጃችን
ሬ ስቶራንት ቤቱ ማራኪ እኛን።
18/12/2016 ዓ.ም.
በቅድሚያ ይሕን ሐሳቤን በፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ የማራኪ ወግ አቅራቢ ጅግናው ግዛቸው አሻግሬ በፕሮግራሙ ላይ አቅርቦሽ ባየሁት ድንቅ ስራሽ ላይ ተመርኩዤ መሆኑን እየገለፅኩ በታታሪነትሽ ለተሞላው ጥንካሬሽ፣ በእምነት ለፀናው ጥልቅ ፅናትሽ፣በፍቅር ለከበረው እናትነትሽ እና በራስ መተማመን ለዳበረው ግልፅነትሽ ያለኝን በእጅጉ የከበረ አድናቆቴን እየገለፅኩ ለ51 ዓመት የልደት በአልሽ መታሰቢያ ይሆኑ ዘንድ የገጠምኳቸውን ስንኞች ጀባ ብዬሻለሁ፡፡
መልካም የልደት በዓል
ጠንክራ እንድናያት
ኢ ትዮጲያዊት ጅግና ግልፅነት የሞላት
ክ ዋኔዋ ድንቅ ፈጣሪ ያቅናላት
ራ ስ ናት በእውነቱ እውነተኛ እናት
ም ስጋና ይቸራት ጠንክራ እንድናያት፡፡
16/12/2016 ዓ.ም.
ሰርታ ታቀርባለች
የቴክኖሎጂ እድገት በእጅጉ ፈጣን
ጥረት ይጠይቃል ለማወቅ እሱን፡፡
ብቃት ባለው መልኩ ተከትለዋለች
ይኸው እየሰራች ለሕዝብ ታሳያለች
ኢክራም ስራዎቿን ኑ ጎብኙ ትላለች
የተለያየ ሞዴል ሰርታ ታቀርባለች፡፡
16/13/2016 ዓ.ም.
እውነት ለመናገር ጎበዝ ነሽ በርቺ ነገር ግን ሀይማኖትሽ ከሁሉም በላይ ነው ከመስመር አትውጪ።
ጀግና ሴት ነሽ የመጀመሪያውን interview አይቼው በጣም ነው ያደነቅኩሽ ጀግና ሴት❤
ተመቸችኝ የሰራ ሰዉ ቢዝናና ፈታ ቢል ነዉር የለዉም በርቺ ጀግኒት❤
ጅግና ኢትዮጵያዊ መከበረ አለባት
ምርጥ እናት ነሽ ዋው ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለሁ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር።
ሁለታቹሁም የጀግና ጀግናናቹ ተባረኩልን እንደዚህ አይነት ሰዋች በምድራችንቢበዛ ምድራችን ትፈውስ ነበር ጌታ እየሱሰ በደሙ ይሽፍናቹ እንወዳቸዋለን ❤️❤️🙏🏾🙏🏾
በራስ መተማመን ዋው በርች እሚሰራ ሰው ይመቸኛል❤ ጀግና ነሽ❤👍
በመጥፎ ሰውን የሚተች! እውቀት የሌለው!ቅናተኛ ሰው ነው! አይዞሽ!
በጣም ጎበዝ እናት! ብርቱ ሰራተኛ!!!
የዚች ሴት በራስ መተማመን ዋዉ ገራሚ ነዉ ሁሉም ነገር አላት አላጣች ግን በዚህን ያለ መተማመን ይገርማል
ጀግና ሴት! ምርጥ እናት!ጥሩ ሚስት! በዛለይ ረሃ ናት ደስ ስትል በርቺልን ♥️🙏
አቦ የአንቺ አስተያየት ራሱ ረሃ ነው እህቴ
ከሧደግሞ
ያንቺይበልጣል ውብ
ይገርማል እህቴ ኢክራም አልተቀየርሽም ያው ነሽ እኔ በቤትሽ በሀብትሽ እጅግ በጣም ደስተኛ እደሆንኩኝ ከዚህ በፊትም ፆፌልሻለው አሁንም ሀብትሽ ቤትሽ አላህ ይባርክልሽ የተውሂድ ቤት ያርግልሽ ነገር ግን በተግባርሽ ቅሬታ አለኝ ከዚህ በፊትም ኮሜንት ፆፌልሻለው ዛሬም እደግምልሻለው ከዚህ በፊትም የቤቴ ሶፋ የጣልያን ሶፋ ነው እንዲሁም የደሴ ሊጅ በመሆኔ እኮራለው መቶ አምስት ከሬ የሚሰሩ ቤቶች በኔ ግቢ አስሩን ይሰራል እዳ የለብኝም ቃሉ የሚደብር ቢሆንም ለማስታወስ አክል ከነግግሮችሽ ከጥቂቱ እግሬ አንስቼ ስፈሳ አድራለው ስትይ ነበር የደነገጥኩኝ የደነገጥኩት አላህ በሰፊው ስለሰጠሽ አይደለም አሁንም አላህ ይባርክልሽ ! በንግግርሽ ግን በጣም አዝኜ ነበር በወቅቱ ዛሬም ያው ነሽ ምክንያቱም ልንኮራ ሚገባን ሙስሊም በመሆናችን ቢቻና ቢቻ ስለሆነ ስለ ሴት ሊጅ አደብ ቁርአን ሀዲስ ምን ይላል ከዚህ አንፃር ይህ አለባበስሽ እራሱ በቂ አይደለም ! የስም ሙስሊም ሳይሆን የተግባር ሙስሊም ስንሆን በርግጥም ደስ የሚል ሀሴት አለው :: እባክሽ በጥቂቱም ቢሆን የዲን ግንዛቤ ተማሪ እመኚኝ ዲንሽ ብትማሪ ካንደበትሽ የሚወጡ ወለምታዎች ከአላህ ጋ እዳያጋጭሽ ትጠነቀያለሽ ! ሀብት ማለት በሰከንድ ውስጥ የሚከስም ነገር እደሆነ ትክክለኛ አላህን ፈሪ የሆኑ የአላህ ባሪያዎች እዴት ነበር ንግዳቸው ሚነግዱት እኔስ እደነሱ ሀዲሱን ተከትዬ ነው ወይ እየነገድኩኝ የሚለውን ትረጃለሽ! ዲንሽን ከተማርሽ ሁሌ ልብሽ በሀብት የተሞላ ሀሴት ይሰማሻል:: እኔ ብዙ ግዜ ከንግግርሽ ስረዳ ምንም አይነት የዲን ግንዛቤ የለሽም የስም ሙስሊም እንጅ የዲን ግንዛቤ እደሌለሽ እገምታለው አላህ ይወቅ ሁላችንም የተግባር ሙስሊም ያርገን እህቴ ኢክራም እባክሽ ይህ መመፃደቅሽ በልክ አርጊው ግድ የለሽም እህቴ ኢክራም እየታወቀሽ አይደለም ጭራሽ ጀግንነት መስሎሽ ነው ባሌ ካልደነስሽልኝ አታምሪኝም አለኝ ብለሽ ምታወሪው በሚዲያ? የእውነት በጣም ያሳፍራል! ካንድ ሙስሊም እንስት ይህ ንግግር መስማት ባለቤትሽ እራሱ ወረደብኝ በርግጥ እሱም በጥቂቱ እንኳን የዲን ግንዛቤ ቢኖረው ቆፍጣና ባል ቢሆን በምን ልክ ማውራት እዳለብሽ ያስተምርሽ ነበር እንዲህ አይነቱ ወንድ ሊጅ እደ ሀዲስ ደዩዝ መባል አለበት ! እባክሽ ተይ ግድ የለሽም እቺ ዱንያ መሆኗን አትዘንጊ ነገ መቃብር ስትገቢ ዛሬ እንዲህ የኮራሽለት ሀብትሽ ዝነኝነትሽ ሳይሆን ዱንያ ላይ ሆነሽ የሰራሽው መልካም ስራሽ ቢቻና ቢቻ ነው ሊጠቅምሽ ሚችለው ከሃብትሽም ከዝናሽም አንዳችም ነገር ይዘሽ አትሄጂም !አላህ በሰጠሽ ሀብት መመፃደቅ ሳይሆን አላህ ይህ ሀብት የሰጠኝ ለምን ምክንያት ይሁን ብለሽ ቆም ብለሽ አስቢ በተውሂድ ኖረሽ በተውሂድ ለመሞት ስሪ ::
አልተመፃደቀችም አንች አዳምጭ ሙሉውን አረ ሀበሻ እከክ 😂😂😂😂😂😂😂 እከኪ ዝምብለብ
ትክክል እህቴ
አላህ ይጨምርልሽ
So brilliant May Allah protect you my dear sister it’s really wise and helpful advice
ትክክል እህት
ትክክል አህቴ አላህ ይመልሣት
ይክራምየ በጣም ነው የየምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ አላሕ አድሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽ ይሥጥሽ ውዳ ያገሬልጅ
ምናለበት እን ዳንች ጄግና እናት ኢትዮጲያ ሺ ሴቶችን በወለዴች
አግድህ,ሁሉም,የድሉን,ይኖራል,,የአላህ,ሰራ,ነው
ደምሪኝ🎉🎉
Mashaalah our sister i really pround of you
ያለማወቃቸዉ
ነዉ ተናግሮ ከአናጋር ፈጣሪ ይጠብቅሸ የኔ አህት ዕቅድ ስኬታማ ነዉ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ
ኤክራም ጀግናዋ እናት አንችን የሚገልጽ ቃላት የለም ሙሉ ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሜን
ዋው በጣም ጀግና ነሽ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እግዚአብሔር አሜን🙏👏👍❤❤❤❤❤🥰🌹🌹🌹🌹🌹
ዘሌና የንስር ዘዓይን ጀግኖች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ፈታ በዪልን ጀግና እህታችን ካንቺ ብዙ ጥሩ እንማራለን 👍❤️❤️❤️❤️❤️
ስለ ትችት የገለጽሽዉ በጣም እዉነትነዉ ተባረኪ
Iron Lady ❤❤ አንበሳ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ቃላት የለኝም ❤ ልጆችሽ እድለኞች ናቸዉ God bless u ….
ማሽአላህ ኢክራም እንድሬ አላህ ይጨምርልሽ አንችን ሳይ እበረታታለሁ ኢሻ አላህ ኢትዮጲያም ስመጣ እንዳች ጠካራ ሰው መሆን ነው የምፈልገው አላህ ያሳካልኝ
በሀገራችን ላይ ጀግና ሁነው ጥረው እድግ ብለው ስኬታማ ሁነው ሳይ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ህዝባችን ይለፍለት❤❤❤ማርያምን ሁላችነንም ስኬታም ያድርገን❤❤❤
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
Godana Tube🙏🙏🙏
እንቁ ስኬታማ ሴት በርቺ እማ🎉🎉🎉
ጀግና ሴት ነሽ ማሻ አለህ አለህ ልጆችሽን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልሽ ግን 51 ዓመት ሽን ስታከብሪ ሳጠሪኝ እዳትቀሪ ተባረኪ
ቃላት የለኝም የምገልፅበት አንደበት ጀግና ነት፣በስማም እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤
Masha Allah Tenkara set nesh Allah yicamirilish🥰🥰🥰
ጀግና ሴት ኢትዮጵያ አገኘች ኢክራም በርቺ ወደፊት ዘራፍ ትችት እጅጅ ይላል የሰነፎች ድርጊት ነው አትስሚ አንቺ የስራ ሰው ነሽ ጀግና ልጅ ም አለሽ እንደ አናዋር መስሚያሽ ጥጥ ይሁን አንዳንድ አበሻ አረ የታባቱ ትሽሽሽ በይዉ
አንቺ ብርቱ ሴት ታታሪነት መልካምነት ቀናነትሽ ግልጽነትሽ ሁሌም ካንቺ ጋ ይኑር። አመሰግንሻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አንቼን ለኢትዮጲያ ለብዝዎቻችን ምሳሌ ነሽ በርቼ ብዙሰዎች አለን ወገኖችሽ የኮራንብሽ: ሌላው እንዴህ አይነቱ መልካም ስራ እድገት የማይደግፈው የሚተቸው ከሰው ወገን ሳይሆን ከሰይጣን እንደሆነ ግዜሽን አታቃጥይ: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርቼ 👍🙏👍
የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ አይጠገብም አንደኛ ምርጥ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ባለሽ ነገር ላይ ሁሉ ይጨምርልሽ እንዴት እንደምወድሽ...❤❤❤
ኢክሩ ጀግና ካችብዙ ተምረናል በርችለን የሚተቹትን አትስማቸው አችጠካራ ሴትነሽ አላህ ይጨምርልሽ 😍😍😍😍😍
Love her. You are the best . I admire her hardwork and dedication.
Please give for EKRAM peace and love ❤️ personaly I'm so brouded of for her
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ 👍😍😍
እንግዲህ ለሊትሽን አንቺዉ ታቂዋለሽ ቀንማ ክብር ነዉ ሁሉም መሉ ነዉ
ماشاء الله لا قوة الا بالله مبروك النجاح إبنك انوار بإذن الله التقدوم ونجاح ف العمل 👏👏
የስራ ሰዉ!!!ለብዙዎች አርአያ መሆን የምትችይ ነሽና በርችልን።
Thank you Eshe for your good did and for reminding us 🙏 I am going to do same thing now for my local suq 👍from Melbourne Australia 🇦🇺
ጀግና ነሽ የገባሽ ባንች ቤተስብሽ ሁሉ ይባረክ❤
Great job mom, she is an amazing and modern mom and inspiring woman ❤
የምወዳት ጠንካራ ሴት እወድሻለዉ ከዚእጥፍ እግዚያብሔር ይስጥሽ❤❤❤
God bless you good job 🎉🎉🎉🎉
ኢክሩ በአለሽ ላይ ይጨምርልሽ መኪናሽን በአማራ ነገስታት ስም ሰይሚልን የኔ ቀብራራ አማራ ❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌
ዋው ሸጎሌ ሚሊይነም ስፍር እውነት ነው አንድን ሰፈር ነው. ሰፈሬ መድሀኒኔያለም ትምህርት ቤት አካባቢ ቢሄንም ሸጎሌሚሊኒየምን እወደዋለሁ አዲሱ ኢቲቪም እዛው ነው❤
ስታስቀኝ!! የመጀመሪያው የአካዳሚሽ ተማሪ እሆናለሁ።
Eikram please give me an idea about an auto electric field ?
How much this field is valueable than another fields like mechanic?