በማሲንቆ እንደ እንቁራሪት ተጫወተልን 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ዘወትር ሰኞ ምሽት በዘወትር አቅራቢነት የሚቀርበው ማንያሸንፋል ላይ አርቲስት ኤልያስ ተባባል እና ሃዲንቆ ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር አዝናኝ ፉክክር አድርገዋል
Join us for today's 'Man Yashenfal' episode! musician Elias Tebabel and artist Hadis Alemayehu face off in a funny competition. Don't miss the showdown as they lead opposite teams in a battle of cleverness and laughter!
Join us for today's 'Man Yashenfal' episode! musician Elias Tebabel and artist Hadis Alemayehu face off in a funny competition. Don't miss the showdown as they lead opposite teams in a battle of cleverness and laughter!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ዛሬ 1ኛ ነኝ 🤙ዘወትር ደሳለኝ እደኔ እሚመቸው ዘወትር ደስ ይበላችሁ ሲል ሺ አመት ያኑርህ ሀቢቢ🥰🥰🥰🥰
አሜን፫
ዘወትር በጣም ጎበዝና general knowledge ያለህ ወጣት ነህ i really appreciet your talent! 👍
ዘወተርነት ዘወትርየ ዘወትራችን ሽ አመት ያኑርህ የኔ ምርጥ ወንድም❤❤❤
ኤላ በጣም የምወደውና የማከብረው ዘፋኝ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ በተረፈ የምወደው ፕሮግራም ነው ዘና አረጋችሁን እናመሰግናለን።
ኤልያስ ተባበል ምርጥ ዘፍኝ እና ጨዋታ አዋቂ፣አድማቂ
በጣም ደስ የሚሉ ተወዳዳሪዎች ናቸው በተለይ ኢልያስ በጣም ልዩ ነው
ዘወትር ምርጥስው ሁሌም ከፍበል🎉🎉🎉
እውነት ኤላዬ ላንተ ቃላት የለኝም በጣም እወድሀለው አከብርካለው እድሜና ጤና ይስጥክ
ሁለተኛነኝ ዛሬ ደስብሌኛል እራጉዝነኝ አምሮኝነዉ ላይክ አራጉኝ
እንይሽ የታለ የስትወር ኖ🤗😁
"ብሌኛል እራጉዝ" አቤት አማርኛ፣ የ8ኛ ክፍል ፈተናን ያወጣሽው አንቺ ነበርሽ እንዴ?
እረ የትርጉም ያለህ 😂😂😂😂
ፈልገሽው ነው
The most underrated video. It needs to get more views
ማዲንቆ፣ ከኦርኬስትራ ጋር እየተጫወተ ፈረንጆቹን ሲያሳብድ አይቻለሁ። መኵሪያችን ነው። ኤሊያስ ይኸን ሁሉ ዘመን ሥራውን ሳውቅ፣ አሁንም ሸንቀጥ እንዳለ መሆኑ አስደንቆኛል! ክብር ለእናንተ፣ ለባለሙያዎች!
ኧረ የዘወትር ተሰጦ😮😮😮ዋው ❤❤❤❤
ዘወትሬ የኔ ባርች ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘወትር ደሳለኝ ስምህም አንተም ደስ ሰትሉ😂😂😂😂
በእውነት የማሲንቆን ክብር ከፍ አርገኸዋል የሚገርም ታለንት ነው
ዘወትር ጎበዝ ልጅ ነህ::
በኤሊያስ ማማዬ የሙዚቃ ፈተናን 10 / 10 (አስር ከ አስር ) አግኝቼበታለሁ ያን ጊዜ ትምህርት ቤት ።
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ዘወትርየ ሁሌም ደስይበልህ ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥቁር ሰዉ ጥቁር መልበስ የሚያምርበት ኤልያስ ተባበል ብቻ ነዉ❤
ነጭ ልብስ የማያምርበት ነጭ ሰው አለ እንዴ ፧ 🤔
እንዴው የዘንድሮ ልጆች ምንድነው የሚማሩት ናዚና ሂትለር ሲባል እንኳን የማያውቁ 😢😢😢😢😢😢
ማርሴዲስ፣ ቢኤምደብልዩ፣ አውዲ … የሚሰሩበት ሀገር ብሎ ማብራራትም ይቻል ነበር።
ዘወትር ስወድህ
እርየምር እቅራቢው ፈታያለልጂ አቦይሙቺክ❤❤
Zewetir no 1 host
ዘወትር ዳንስህን ለማየት ስንደረደር ወድቄ ነበር::😂😂
ኤልያስ ተባበል የመጨረሻውን ጥያቄ አውቆ ነነበር የበወላቸው ቡና የሚለውን 😂😂😂😂 ግን አላሸነፉም 😂😂😂
ሀዲንቆ ከነ ማሲንቆ
ያሰላም ዋውውውውውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምወድህ ኤልያስ ተባባል
wowdes telelech 👌👌👌
ቢያንስ ሁሉም ደስ ብሎት እንዲያይ እጣ አድርግላቸዉ
እኔ የምለው ሴቶቹ ግን መደበኛ ትምርት ተምረዎል ግን አዘንኩ
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ።
እውነት ነው። ያለማንበብ ውጤት ነው። ሙዚቀኛዋ ደሞ ቫዮሊንን ሳክስፎን የሚመስለው አላለችም?
ባለ ፀጉር ጋ የምትወዳደራ ፍቅር ገብቶላታል😅😅😅
ኤልያስ ተባባል ይለያል
ኢትዮጵያ ውስጥ ትምህርት መሞቱን ያሳወቁኝ የ2ቱም ሴት ተወዳዳሪዎች። በእኛ ዘመን ኢንተርኔት ሳይኖር በማንበብ ብቻ ገና የ4ኛና የ 9 ዓመት እድሜ ሳለን የምናውቀውን የማያውቁ ደደቦች ፤ በጥፊ ማጮል ነበር። ኤልያስ ተባባል በትምህርት ሳይገፋ ታሪክ ያውቃል ፤ አዲስአበባን ባይወለድባትም ያውቃል። አይይይይይ አረርኩ ተኮማተርኩ በንዴት
Enea 4th negn:::❤❤❤❤❤🎉🎉
የዘወትር አድናቂወች የት ናችሁ🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤
ጆሲ ይመሥላል
ምንም ችግር የለም ገላየዋ ልክ እንዳወጣጥሽ። አወጣጥሽ ላይ ይሰመርበት
ዘወትር ገራሚ ነው
ኤሊያሥ ተመቸኝ
#ኤልሽ ❤
eddy rocks.
ፋኖ ያሸንፋል አብዱ ፋኖ
በደብ ፍኖ ፋኖ ያሸንፋል
ቆሻሾች ህልምአይከለከልም
ኢሻ አላህ ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ
ከወንድ አንድ ከሴትም አንድ ቢመረጥ
❤❤❤❤🎉🎉
እኔ ምለው ለምንድነው ወንዶችን ወደ ጨዋታ ማይጋብዘው ሁሌ ሴቶችን የወንዶች እጅ አይታይም ??????????????⁉ ️ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
ሀዲንቆ
Tuyệt vời quá bạn ơi ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😮😮😅😊
❤❤❤❤❤❤
የነ ኤልያስ ነጥብ ተቀንሷል😮😮
እኔ ግን ዘወትር ያለው ነገር ገብቷቹሀል የገባው ይገረኝ ዝልል ሲጠጣ ቱቱ እያለ ነበር የምጠጣው 😂😢
አደይ ድራማ ላይ የከቤ ልጅ ናት አይደል ባልሳሳት
አዎ ናት
Balefew 2 set zarem 2 set astekakelut engi com'on
ስልክ ቁጡር ለኩልኝ
ጥቁሩ የሚጠጣው ሱስየሚያሲ ዘው ስትለው ተልባ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ጠላኋችሄ። ከዚህ ገዳይ ሰው ጋር ታሪክ አለኝ ማለት በየቀኑ በሚያልቁት ዜጎች ላይ መቀለድ ነው። ለመሆኑ በሀገሩቱ እየሆነ ያለውን ታውቁ ይሁን?
Gen eko ye Elias zefenoch yeset lej kebren aytebkum
አሳዳጊ የበደለው ሲባል ትዝ አለኝ በልጅቷ
☝️🇪🇹☝️🤲
ኤሊዬ በታም ታምራለህ
ፕሮግራሙ መዝናኛ ነው የጦርነት ሜዳ አይደልም አቶ ፋኖ መሐይም
😂😂😂😂😂
😂😂😂
በቁጥረ ቢሆን
ዘወትር ማን ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Italy is not a Germany neighbor 😅
Yetemeta teweled medere dedeboche lenegeru dedeb mere yalebet hager lay yetemare yelelebet kkk
ሴቶቹ መሃይም ናቸው!!!!
ya.ethiopia.hizibe.1billion.gaba.ende😂😂😂
ለወዶችም እድል ስጣቸው😒
የኔም ጥያቄ ነው
ሳምንቱ የኢድ ቀን ነው
ለምን ሙስሊሞችን አላቀረባችሁም?
❤❤
የአዲስ አበባ ልጆች አገር አያዉቁ ሰፈር አያዉቂ ሁልጊዜ ሲመልሱ አይታዩም ለምንድነዉ ?
😂😂😂😂😂😂 ደሞ ተማሪ ነኝ ይባላል በህዝብ ቁጥር ብዙ ሀገር ቻይና
migerm nw ymr betem desi bilognal
ላይክ አድርጉልኝ ፈልጌዉ ነው
Ere ydebral hulam sat bcha lemn
setochu kesehmoche
ሐዲንጎ ጸጉርህን በመቆረጥ ብትተባበረን ምን ይመስልሐል
አትዋሽ ኤልያስ ከገጠር አይደለህም የመጣኸው?
Zeweter keyet new yemetut eneze dedeboche weyene hagerachen. Ante ye seferi lij nek kazancheshe gn setmert 1 set 1wendi new madrege yalebk balefewm setoche zarem setoche bemketlewm setoche kkkkk😂
መሐይምነት አያድርስ ጫት ሺሻ ቢባሉ ሴቶቹ አትረቡም ይድፋቹ
፡ዘወትርእኮትለያለህእድሜከጤናጋርይስጥህዘወትርደሰይበላችሁአሜንአተምደስይበልህ❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለንወድሜ
Wey setoch ke ewuket 0
OMG! Some of the comments are really disgusting 🤢 as they saying if you can't say anything nice, don't say anything at all.
ሚነፋው ሲባል መልሱ እምስ ወይም ቂንጥር ነበር መልሱ ክክክክ አባቶቻችን ዳቦ ይሉታል በእርግጥ ክክክ
ባለጌ
ደደብ
መሳደብ ተገቢ አይደለም ።
Jezba ameroheneu men amethau