//ቤተሰብን ፍለጋ// "ልጄ እኔ አባትህ ቤተሰቦችህም ተጨንቀናል ይቅርታ አድርግልኝ..." አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • የተጠፋፉ የቤተሰብ አባላትን ታሪካቸውን ሰምተን የምናፋልግበት ዝግጅት ነው።
    "It's a segment where we hear the stories of individuals who have lost their family members."
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 61

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 месяца назад +28

    የሚፈልጉት ብዙ የሚገናኙት ግን ጥቂት ናቸዉ😢 በሳምንት አምስት ወይ ስድስት ሰዉ ይጠይቃል የሚገኘዉ ግን አንድ ሰዉ ቢሆን ነዉ ምክንያቱ ምንድነዉ 😢 ፈጣሪ ያገናኛችሁ

    • @abduleaziz6810
      @abduleaziz6810 3 месяца назад +2

      ያዉ ያለ ሰዉ ይገናኛል

    • @serketadese9928
      @serketadese9928 3 месяца назад

      የኔም ጥያቄ ነው ይሄ ይገርመኛል ጠያቂው ብዙ ተገኝው አንድ ያ ልጅ የጎደሩ ልጅ አንጀቴን የበላው በጉጉት እጠብቃለሁ ከእግዚአብሔር ጋር የእሱን ታሪክ

    • @yypp6465
      @yypp6465 3 месяца назад

      ​@@serketadese9928የዘርጠይቅ እናት አልተገኘችም እሱም አ አ ነው ዬለው

  • @sameeramuhammed4530
    @sameeramuhammed4530 3 месяца назад +10

    ያረቢ ለሁሉም ደስታን አሰማቸው

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад +10

    አላህ የተጠፋፉትን ዘመዶቻችንን በሰላም ያገናኛችሁ ያገናኘን ❤❤❤

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m 3 месяца назад +2

      አሚን እኔም አጎቴን እየፈለኩነዉ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад +1

      @@user-lx4bk8ot9m እኔም የወንድሜ እናት ብትመጣ ልጆቸን ብላ ብየ ነው ሁሌም የምከታተለውው

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m 3 месяца назад

      አላህ ሁላችንም ያገናኘን ከባድነዉ ከሞተ እሺ ተጨቅኛለሽ እንደዚ አይነቱ ግን በጣም ይከብዳል እኔ አጎቴ ከአዲሥ አበባ ወደ ቡታጅራ ሢሄድ በሽፍቶች ተፈትሸዉ ይግደሉብኝ አላቅምደጅ ደጁን እያየን አመታት አሥቆጠርን ወይ ቁርጡን አላወቅን ከባድነዉ የደረሠበት ያቀዋል

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +8

    ያየኚ።ጎደር ልጅ ዳግም ይቅረብ እባካችሁ😢😢😢😢😢

    • @user-dr8wm3kh2o
      @user-dr8wm3kh2o 3 месяца назад

      ቀረበኮ

    • @b.6015
      @b.6015 3 месяца назад

      @@user-dr8wm3kh2o ዳግሞሺ መቸ ቀረበ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 3 месяца назад +7

    መልካም እድል ወገኖቻችን ይሁንላችሁ ሳምንት የደስታው እንባ ለማንባት ያብቃን

  • @EmoemanIeyo
    @EmoemanIeyo 3 месяца назад +6

    አላህየተጨነቀንሁሉ የሚፈረጂበትቀንይሁንያረብ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 3 месяца назад +2

    በብዛት ተፈላጊወች አባቶች ናቸው ወጣቱ ትውልድ እባካችሁ ከቀደምት አባቶች ትምህርት ውሰዱ በየ ቦታው እያስወለዳችሁ ልጆች አለ አባት እንድያድጉ አታድርጉ 😢 ሳምንት መልካም ዜና ለመስማት ያብቃን

  • @user-vd7sr6ui9p
    @user-vd7sr6ui9p 3 месяца назад +1

    ለሁላቹም አላህ ያግራላቹ በራህመቱ

  • @jemila602
    @jemila602 3 месяца назад +1

    ዙፋን ሰይድ ይመር ሺበሺ እህቴ ከዴቡብ ወሎ ሀይቅ ከተማ ወጣ ብሎ ከሚገኝ የሚያምረው ላይገንዳ ሰፈር ወዴ አድስ አበባ አክስትሺ ጋ ሄድሺ ትምህርቱንም ሳትማሪው ኑሮሺንም ሳታጣጥሚው ጠፋቺ ተባለ ግን የት ሂዴሺ ይሆን በአላህ ይዤሻለሁ በህይወት ካለሺ እናት እና አባትሺን አለሁ በያቼው አትጨክኝ የምታቋት ካላችሁ እባካችሁ ኮሜት ላይ መልዕግት አስቀምጡልኝ😥😥

  • @taybat536
    @taybat536 3 месяца назад +2

    የተጠፋፋዉን ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 3 месяца назад +2

    ለሁላቹሁም መልካም እድል ይሁን

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 месяца назад +3

    እግዚአብሄር ያገናኛቹህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 месяца назад +1

    መልካም እድል እመቤታችን ያበስራው ቅዱስ ገብርኤል እንተነም በደስታ ያብስራችው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ 🙏

  • @Misneb
    @Misneb 3 месяца назад +2

    የተስፋዬ ይልማ የእናቱን ስም የምታውቂ ከሆነ ብትነግሪኝ፣ ምክንያቱም መርካቶ ከድሮ አውቶቡስ ተራ ጀርባ ለቤተሰቡ አንድ ብቻ የሆነ ተስፋዬ የሚባል ዘመድ ስለነበረኝና እኔም ስለምፈልገው ነው።

  • @homealzarooni5161
    @homealzarooni5161 3 месяца назад

    እኔም,የአባቴን,ቤተሰብ,እየፈለኩነዉ,የሲዳሞ,ልጆች,ካላችሁ,አፋልጉኝ,የአባቴ,ስም,ተስፋየ,ታደሰ,ይባላል😢😢😢😢አፋልጉኝ

  • @nahomdemse
    @nahomdemse 3 месяца назад

    እባካችሁ አ.አ ፍልውሃ አካባቢ የሆነቸው በ1977 ልጇን ወደ ጊንጪ ወይም ወደ አምቦ የሰጠች እናት የምታቁ ልጇ እየፈለጋት ስለሆነ ተባባሩን።

  • @SmilingGlaciers-tm5ot
    @SmilingGlaciers-tm5ot 3 месяца назад +3

    የባለፈው ዲኔ እረ ዛሬ አይቀርብም????

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад

      እህት ወድሞቹን የተገናኘው ቤተሰብ መገናኘት ቀረበ እንጊድህ ሳምንት ይቀርብ ይሆናል❤❤

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 месяца назад +1

      ቤተሰብ ካልመጣ ምን ያድርጉ ዝም ብላችሁ ኮሜንት መፃፍ ትወዳላችሁ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 3 месяца назад

    ሁላችሁም እግዚአብሔር የጠፋባቸው ሰዎችን ያገናኛችሁ😢❤ እማምላክ እመብርሃን የሁሉም እናት ትርዳችሁ 😢❤

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s 3 месяца назад +1

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 месяца назад

    Egziabeher Bslam Yagnagachu

  • @beniyamreta4213
    @beniyamreta4213 3 месяца назад

    Egzabeher yerdachu

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 3 месяца назад

    አላእ ያገናኞት ቆንጆ ኮረዳ አይቶ ይኦናል ደሴ ገብቶ አልወጣም ያለሁ

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 3 месяца назад

    መልካም እድል ወገኖቸ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 месяца назад

    መልካም እድል ለሁላችሁ

  • @tenagnemekonnen6687
    @tenagnemekonnen6687 3 месяца назад

    ለየሳምቱ ፕሮግራም እየቆጠቡነው

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 3 месяца назад

    የዘርክን ፈልግ ነገር እንደት ሆነ

  • @InnocentCardGame-bp1qu
    @InnocentCardGame-bp1qu 3 месяца назад

    እባካች የአድሳባ ጎፋ ተወላጅ
    ተባበሩኝ እህቷቸን አፈላልጉ ልኝ🙏🙏🙏🙏

    • @user-jr3bb6dl4q
      @user-jr3bb6dl4q 3 месяца назад +1

      እኔም ሸብር ይማም እምትባል እሕት ጠፋታብናለች

  • @HasnaMohammed-ib3jh
    @HasnaMohammed-ib3jh 3 месяца назад

    Ye tesfaye yilma enat sem dejyitnu yebalal. 11:01

  • @user-jr3bb6dl4q
    @user-jr3bb6dl4q 3 месяца назад

    እኔም እሕቴን አላሕ ያሥገኝልኝ ፋጡማ ሸብር ሑለትነውሥሟ

  • @nigusadis7992
    @nigusadis7992 3 месяца назад +3

    አረወዳ. የጥላሁን. ከሆላድየመጣው. ውጤት ያዝለቀቅ ለምንታረጋላችሁ. ተመልካችአክብሩ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 месяца назад +1

      ቤተሰብ አለሁ ብሎ ካልመጣ እነሱ ምን ያድርጉ፡፡

    • @nigusadis7992
      @nigusadis7992 3 месяца назад

      @@gravitymobile7558 እናቱ ነኝ. ብላ መታ. ወደ ምርመራ ሂደውነበር. የዛሬሳምት

    • @user-bv3jk7st9k
      @user-bv3jk7st9k 3 месяца назад

      DNA wer yikoyal

    • @nigusadis7992
      @nigusadis7992 3 месяца назад

      @@user-bv3jk7st9k ለሳመትብለው. ነበር

  • @nahomdemse
    @nahomdemse 3 месяца назад

    በ1977 ልጇን ለማደጎ ወደ ጊንጪ የሰጠች እናት የምታቁ ተባባሩን በተለይ አ.አ ፍልውሃ አካባቢ የሆነቸወ።

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 3 месяца назад

    መልካሞ እድል ለሁላችሁም

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us 3 месяца назад

    ስለ ጫፌ ዶንሳ ምታዉቁት ካላችሁ plc አናግሩኝ የእናቴን በታሳብ እያፋላኩ ነው

    • @Roman-bk6nb
      @Roman-bk6nb 3 месяца назад

      ke debrezeyt weta yale yegeter ketema new

  • @belalas4322
    @belalas4322 3 месяца назад

    እኔም ወንድሜ ጠፍቶብኛል በፊት አሩሲ ነጌሌ ነበር ካባቱ ጋር። አሁን ግን ኢልባቦር ነው ያለው አሉ መሀመድ አርጋው ይባላል 90 አመተምህርት ነው የተለያየነው

  • @user-kf5qj8wg6y
    @user-kf5qj8wg6y 3 месяца назад

    ነጋደ ሆተሎ ነው የፈረሰው

  • @HaHa-cs9ib
    @HaHa-cs9ib 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 3 месяца назад

    በሱሥ ተጠምዶአል ልጃችሁ

    • @HermelaMasresha
      @HermelaMasresha 3 месяца назад

      ማነው በሱስ የተጠመደው

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 3 месяца назад

      ???

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 3 месяца назад

      @@tyabauae5539 mn tyate yasfelgal eyesemah aydelemn yetegezaletn mesriya shete tlu