አስተውሎት 4 (ክፍል 1) | ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 8-10 | ASTEWLOT 4 (Part 1) | Matthew 8-10

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 22

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 7 месяцев назад

    ባላለቀ ብዬ የምስማው ጊዜ ነው ተባረኩ የእግዚአብሔር አገልጋዬች አወያይ አገልጋይ ሮቤል መረዳትህ እና ወይይቱን ከቃሉጋ የምታስማማው ነገርህ ያስደንቀኛ ተባረክ DR ማሙሻ እና ጋሽ ንጉሴ በምታስተምሩን ጊዜ ባርካችሁናል ተባረኩ ቤተሰባቹ ጤናቹ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MikiasHaile-h5x
    @MikiasHaile-h5x 8 месяцев назад +2

    ጋሽ ንጉሴ ትህትናህ ይናገራል ተባረክ

  • @AbebeLoha-l9g
    @AbebeLoha-l9g Месяц назад

    God be blessed!!

  • @atadesse3622
    @atadesse3622 8 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ ፀጋዉን ያብዛላች ። በናፍቆት ለመስማት እንጠባበቃለን። ታ ቦቱ ወደ ቦታዉ እንደተመለሰ እንዲሁም እኛም ወደ ቃል ማአድ እንመለስ። በሌጣ ፈረስ የጋለብነት ይብቃን።

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 8 месяцев назад +1

    Praise be to God, for we have you and Equip media!

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 8 месяцев назад

    በጣም ነው የተጠቀምኩት ስለ እናንተ ጌታ ይመስገን!❤🙏🙏🙏

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 8 месяцев назад

    ክብር ለእግዚአብር ይሁን ጸጋ ይብዛላችሁ!❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 месяцев назад

    አሜን ተባረኩ በብዙ❤❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 8 месяцев назад +1

    be blessed! all of you

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 8 месяцев назад

    Thank you 💥❤🙏
    💥astewlot💥 program betam kimem nat titaftalech nefse mitafit migib belach indet yemiyareka new bewnet betam mitinafek program nech ''💥astewlot💥'' program yetekeshenech yewust sewnetin yemitareka yemitategib yemitatenekir yemitatebk tenafaki gize honabignalech kibir le Eyesus yihun 💥❤🙏betam des bilognal💥❤🙏 Geta yakbrilign💥❤🙏

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 8 месяцев назад

    Egziabiher yibarikachu xegawin yabizalchu.

  • @bezuyesolomon
    @bezuyesolomon 8 месяцев назад

    Egziabher ymesgen enante sleseten tebareku

  • @mearya3633
    @mearya3633 8 месяцев назад

    Tebarekuuu❤

  • @abaynehkebededegaga427
    @abaynehkebededegaga427 8 месяцев назад

    ጋሽ ንጉሴ፤ዶ/ር ማሙሻ እና ወ/ም ሮቤል ድንቅ ምልከታና የታነጽኩበት ነው ተባረኩ፤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 8 месяцев назад

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @eliget9409
    @eliget9409 8 месяцев назад

    Tebareku Yihe Geta endet dink new

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 8 месяцев назад

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 8 месяцев назад

    ትክክል !!!!!ማሙሻ መቼም አጋንት እውነት ተናግሮም አያውቅም !!!

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 8 месяцев назад

    part 2

  • @TamiratWorldwide
    @TamiratWorldwide 8 месяцев назад

    Dink new

  • @rahelkassa317
    @rahelkassa317 8 месяцев назад

    ከመስቀል በፊት እና ከመስቀል በኃላ ብለን ብናየው ይቀላል ለምን አህዛብ ከመስቀል በፊት የብሉይ ኪዳንን ሊረዱት አይችሉም ስለዚህ ጌታ ሊያስቸግራቸው አልፈልግም ወይም ሊሸከሙት አይችሉም ነግር ግን ከመስቀል ወይም ሰራው ተሰርቶ ካለቀ በኃላ ወደ አህዛብ እንዲሄድ ታዘዙ ። ሐዋሪያቱም ቢሆኑ መጀመሪያ ላይ ወደ አይሁድ ሙክራብ ነበር ወንጌልን ይዘው የሄዱት ። ሐዋርያው ጳውሎስ እስከተጠራ ድረስ ማለት ነው። ከዚያ በኃላ ግን ብዙ አህዛብ ወደጌታ መፍለስ ጀመሩ ቡዙ የአዛብ የሆኑ ቤተክርስትያን መተከል ጀመሩ ። አይሁድን ስለምነት አህዛብን በእምነት አጸደቀ ።ሰለዚህ አኔ የማምነው ጌታ ወደ እህዛብ እንዳይሄዱ የከለከለው ለአህዛብ በመራራት ነው ብዬ እረዳዋለሁ ከጠቀመ ብዬ ነው።