የባዕድ አምልኮ ክፉ ጣጣ | በአያቴ ዛር ሙሉ ቤተሰብ ዋጋ ከፍሏል | በጭንቅላቷ ይተክላት ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 95

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 7 месяцев назад +30

    እባክህ ጌታ ሆይ አባቴ መድሀኒያለም ኧረ ፊትህን መልስልን የምንሰቃይ ልጆችህን ተመልከተን እኔ ባሪያ አልቻልኩም ደከመኝ እኮ እመብርሃን የት ነሽ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደከመኝ እኮ😭😭😭😭

    • @mery-gd8jy
      @mery-gd8jy 7 месяцев назад +5

      እይዞሽ እህቴ ሀላችንም ፈተና ውስጥ ነን
      በተስፍ ተስፍ ሳንቆርጥ መጠበቅ ነው
      ከባድ ነው በጣም

    • @ehitayehu
      @ehitayehu 7 месяцев назад +2

      አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢

    • @abeytilahun9248
      @abeytilahun9248 7 месяцев назад +1

      ወንድ ነኝ

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት 7 месяцев назад +4

      አይዞን አምላካችን ቀን አለው

    • @selameneshdengel7774
      @selameneshdengel7774 7 месяцев назад +2

      Azok wedme Emamlak Teglaglshalch😢

  • @m.g5295
    @m.g5295 7 месяцев назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በር ቺ

  • @atsadesifue6965
    @atsadesifue6965 7 месяцев назад +10

    እመቤቴን ይሄ ታሪክ የእኛ ቤት ታሪክ ነው የሚያሳዝነው ግን የኔ እህቶች እናታችን ብትቆርብም መንፈሱ አብሮ አለ ስላቻ አይሰሙኝም ግን ሁላችንም ሂወት አልባ አድርጎናል እና እህቴ በርቼ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አድምጪው

    • @ururur6108
      @ururur6108 7 месяцев назад +2

      ውድ እህቴ በእግዚአብሔር አለሽ ፅነትሽ እኔንም አፅናናኝ ልክ የኔን ታርክ የታረክሽ መሰለኝ እግዚአብሔር ከእስረተችን ይፍተን እመቤታችን ከልጇ ይቅርታን ትለምንልን

  • @atnafualigaz6702
    @atnafualigaz6702 7 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ከጎንህ ይሁን እግዚአብሔር

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 7 месяцев назад +7

    ወንድማችንወርቅ አፈራው ክፉህ አይንካህ አንተንም ቤተሰቦችህንም መንፈስ ቅዱስ ከጨለማው መንፈስ ይጋርዳችሁ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 7 месяцев назад +7

    የዛር መንፈስ ስራውን ለማስቆም ቀላል የሚሆነው በቤቱ ውስጥ ፀሎት ፃም ስግደት ሲደረግ በአጭር ጊዜ ይያዛል በጣም በጣም ችግር ያለው በደብተራ የሚላክ መተት መንፈስ ነው ሲያዝ በተደጋጋሚ ስለሚታደስ ታሰረ ሲባል ይተካል እሱ እድሜ ይጨርሳል በምንም አይቆምም

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +10

    መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን የሳይጥን ስራ መታስተሙ እግዚአብሔር ይስጥልን በረቱልን❤❤❤

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 7 месяцев назад +5

    የዝን አይናት ታሪክ ያለሰለፋው መን አለ ሁሉም የዝ ጥቀት ሰለበ ነዉ መልኩ ይለያይ እንጂ መከራው ያው መከራ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ እያን ደጉ ሳምራው የዘመነችን ወንበዴውች ቡዙ ነቾ አድነን አባቶ ሆይ🙏🙏🙏

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 7 месяцев назад +2

    እውነት ነው በዘር የመጣ ነገር ከባድ ነው በሰጋ ፈተና ቢበዛብሽ በነፍስን ምን ማድረግ አይችልም ይህንንም ቸርነቱን ሳያቋርጥ ከአንቺ ጋር ነው

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe5603 7 месяцев назад +5

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሀገርሽ ገብተሽ ስጋና ደሙን እየተቀበልሽ ኑሪ እውነት ይሄ የኔ ታሪክ ነው በቤተሰብ ዛር ተሰቃየን ከነ እህት ወንድሞቼ 😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 7 месяцев назад +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር የሚወደው ነው የሚፈተነው የሚባለው አሁን ኑው የገባኝ። በእውነት እንኳን ተፈተንን ተሰቃየን ክርስቶስ እጅ ላይ ድንግል ማርያም እጅ ላይ ነው የጣለን የኔ ጀግና እህት። እንዲህ አይነት እርቱእ አንደበት መንፈስ ቅዱስ የተሞላበት በሳል አእምሮ የሰጠሽ አምላክ ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር አምላክ 82 አምላክ ይጨምርልሻል እህቴ እመኚኝ እንኳን ተፈተንሽ። አሁንም ፈጣሪ ስጋችንን ለነፍሳችን ያስገዛልን።

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 7 месяцев назад +4

    ሁሉንቻይ እግዚያብሔር በመንገድሽ በነገርሽ ይቅደም 🤲
    በሀይማኖትሽ አጎልብቶ በቤቱ ያፅናሽ 🤲
    ሁሉንቻይ የሰማይ የምድር ንጉስ እግዚያብሔር ከቤተሰብ የተዋረሰውን እርኩስ መናፍስት አጋንንትን ከጥልቁ ይጣልልሽ 🤲
    በፀሎት በርቺ እግዚያብሔር መልካሙን ሁሉ ይከውንልሽ 🤲
    ሞክሼዬ በገሀድ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እየተከናወነ ያለውን ነውር በመግለፅሽ ክብረት ይስጥልኝ ከተሞክሮሽ ካሳለፍሽው ብዙ እጅግ ብዙ አስተምረሽኛል እግዚያብሔር ክብረት ይስጥልኝ !

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 7 месяцев назад +6

    አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ እመቤቴ ማርያም አለች😢😢😢😢ወላፈኑን የሚያቀዘቅዝ አምላክ አለን 😢😢😢እየሆን ያለውን ፣የለፍንበትን ነው ያካፈልሽን

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 7 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን ወርቅ አፈራው አይዞን ፍርርዬ ዋናው ጠላታችንን ማወቃችን ነው ቢያንስ ነፍሳችንን እዳይወስዳት እንታገላለን ደሞም በስጋም ይባርከናል አምላካችን እንጠብቀው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 месяцев назад +1

    በእውነት እውነት ነው እህቴ እግዚአብሔር እደቸርነቱ ይማረን 😢😢😢እግዚአብሔር በቃችሁ በለን 😢😢😢😢😢

  • @hitanyacheru6726
    @hitanyacheru6726 2 месяца назад

    ወይ ጉይ እግዚአብሔር ይገስፀው እኔም ተጠቂ ነኝ ከማህፀኔ 3 የእግዚአብሔር ስጦታ ልጆቼን ነጥቆኛል ይኸው በማያልቀው ቸርነቱ አለሁ ብቻ እግዚአብሔር ከፈተና ያውጣ ከሰይጣን እስራት ይፍታን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 месяцев назад +6

    አቤቱ ማረን ሁሉም ታስሯል እግዚአብሔር የዲያቢሎስ ስራ ያፍርስልን መምህር ግርማን አዳምጡ ማምለጫው መንገድ ይገባናል

  • @MamaTigest
    @MamaTigest 7 месяцев назад +7

    ፈጣሪ ይርዳሸ እህቴ አይዞሸ❤

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 7 месяцев назад +13

    አረ በመተት እኛም ተሰቃየን ነጮች ሀነር ነው ያለውት ደብተራው ወይም መታቾቹ በቅርብ ይያዛሉ ለፍር ይቀርባሉ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 7 месяцев назад +8

      በጣም ያሳዝናል 💔 የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ መንፈስ ማለቁችን ነው 😭 ንሰሀ በፍጥነት መግባት አለብን 😔እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ። ይህ ባዕድ አምልኮ ብዙ ጣጣ አመጣብን🤔

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 7 месяцев назад +6

      ዮቲዮብ ላይ ፈተና ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ ቢከታተሉ ለዚህ ነገር መፍትሄ ያገኛሉ

    • @brukbkb5724
      @brukbkb5724 7 месяцев назад +4

      ፍሬህይወት ይህን የመሰለ ድንቅ አጓጊ እና ጠቃሚ አስተማሪ ታሪክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ብዙ አድካሚ ውጣ ውረዶች ተቋቁመሽ ለጠላት ሳትሸነፊ እስከአሁን ከአምላክሽ ጋር ተጣብቀሽ መኖርሽ ጠንካራነትሽን ያሳያል ካንቺ የህይወት ተሞክሮ በመነሳት ያንቺን ምክር የሚፈልግ ካለ እንዴት ሊያግኝሽ ይችላል

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዉርቅ አፈራሁ አባቱችችን አልገባችዉም ግን ሁለጊዜ ሲሰሙ አንዱ ቀን የመራሉ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ እህቴ በረች ለበዙ ስዉ ትምህርት ይሁንል

  • @abdetaabel6714
    @abdetaabel6714 7 месяцев назад

    ወርቅዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ቤተሰብህን ይባርክ

  • @belayineshiweriku
    @belayineshiweriku 7 месяцев назад +2

    ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ የመምህር ተስፏዬ ትምርህት ተከታታይ ነኝ

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 7 месяцев назад +1

    ይገርማል አቤት ጉድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GeneneGirma-q7c
    @GeneneGirma-q7c 7 месяцев назад +4

    ይገርማል የእኔም ህይወት ነው። እ/ር ይርዳሽ በርቺ ስጋወደሙ በመቀበል ትጊ።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +4

    በጣም ተክክል ነዉ❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 7 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ወርቃፈራው፡ አረ ስለ ተደፈረችው እማሆይ ምን እያደረጋቹት ነው፧ እባክህ ልታገኛት ሞክር ወንድሜ እና ህዝብን እንዲረዳት።

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው አልጋ በ አልጋ የሚሆን ነገር የለም ሁላችንም ያለፍንበት ህይወት ነው ግን አሳልፎልን ይሄው ተመስገን ለማለት በቅተናል። አንድ ጥያቄ አለኝ ድንገት የታሪኩ ባለቤት የምታይው ከሆነ የዛሬ 16 አመት ቦሌ ጫፍ ካፌ የምትሰራ ልጅ አውቅ ነበር ስሟም ፍሬህይወት ይባላል ድንገት አንቺ ከሆንሽ

    • @ezentemenfesawi5005
      @ezentemenfesawi5005 7 месяцев назад

      አይደለሁም

    • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
      @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 7 месяцев назад

      ​​@@ezentemenfesawi5005እህቴ እግዚአብሔር የያዘ ሁልግዜ አሸናፊ ነው ከኔ ተሞክሮ ልንገርሽ እኔ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በፀሎት በስግደት በርትቼ እያለሁ ቴሌግራ ጉርፕውስጥ ገብቼ መንፈሶች ሲለፈልፉ እንዴት እደምቀጣቸው ሲለፈልፉ ጉርፕ ውስጥ ያሉት በውስጥ እየመጡ ምከሪን ካንቺ ምክር እንፈልጋለን እያሉ ለጠየቀኝ ሁሉ የማውቀውን ስመክር ሳወራ አብረን ስንሰግድ ስንፀልይ መንፈሶቹ ከነሱ እየተነሱ ወዴኔ እየመጡ እነሱ ላይ መተት የሚልኩ ደብተራዎች ለምን መከርሻቸው እንዲፀልዩ እዲሰግዱ አደርግሻቸው ብሎ በየጊዜው መተት እየላኩብኝ እስከዛሬ ድረስ አለሁ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛ ሰአቴን ግዜዬንም ያላግባብ እባከነብኝ አሁን የጠላት ስራ ገብቶች እኛን በፆም በፀሎት በስግደት እንዳንበረታ በዙሪያች ሰዎችን እያበዛ ለሰዎች እያሰብን እያስመሠለ በስልክ በወሬ በአልባሌ ሰአታችንን ያባክንብናል እግዚአብሔር ይመስገን ከረጅም ግዜ በሗላም ቢሆን የጠላትን ሴራ ነቅቸበታለሁ እና ዋጋ ያስከፍለናል በደንብ ሳንጠነክር መምከር ሆነ አብሮ መፀለይ መስገድ መቀጥቀጥ ከባድ ነው በውስጥ ላውራሽ ላግኝሽ የሚሉሽን አትስሚ ምክር መለወጥ የሚፈልግ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን የወርቀአፈራሁን የመምህር ግርማ የቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም እና ስለመናፍስ ውጌያ የሚያስተምሩ ሌሎች አስተማሪዎችንም ትምህርት መከታተል እና በተግባር የፀሎት ቤት አዘጋጅተው መፀለይ መስገድ መፆም በመቁጠሪያ እየቀጠቀጡ መንፈሱን መቃወም ከዚያም መንፈሱ ሲጋለጥ እግዚአብሔር ፀጋው በጣቸው አባቶች ኢትዮጵያ ያለ ሰው ደሞ የፈለገው ፀበል ቦታ ሔዶ ማሸኘት ነው

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru 7 месяцев назад +4

    የተቸገርነው እኮ ሳይንስ እና ዘመናዊ ህክምና አእምሮ ነው ወይም ሳይኮሎጂ ነው እንጅ እንደዚህ የለም እያሉ ሰውን አዳከሙት።

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 7 месяцев назад +1

    ታሪኩ በጣም ይመስጣል አተራረክሽ በተለይ ልዬ ነው እግዚአብሔር ከአጋንንት እስራት ይፍታን!!

  • @abdetaabel6714
    @abdetaabel6714 7 месяцев назад

    እኔም የ ክፍ መንፈስ አሰራር ጉዳተኛ ነኝ, እግዚአብሔር ሳይንቅ ታድጎኛል።

  • @hedankuwarku5862
    @hedankuwarku5862 7 месяцев назад +2

    ❤❤እውነትነው

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 7 месяцев назад +1

    Thankyau Thankyau ❤

  • @maryfekadu3662
    @maryfekadu3662 7 месяцев назад +1

    Egzabher yawkal lebgo new Adrshsen betskmchleg teru new enam dubai neg

  • @Eyes079
    @Eyes079 7 месяцев назад +1

    “እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
    ማቴዎስ 11:28-30

  • @atsadesifue6965
    @atsadesifue6965 7 месяцев назад +1

    ሌላ ቢቀር እናታችን በእኛ እንኳን እንዳትደሰት አድርጓታል አትሄቴ ጨሌ መንፈሱ ጮሆ ካልወጣ በደሙ ውስጥ የሚቀመጥ ክፉ መንፈስ ማለት ነው

  • @hanaalem3894
    @hanaalem3894 6 месяцев назад

    Ayzosho brch eheta emberhan tansaleshe

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb 7 месяцев назад

    geta Eyesuse Yefewoseh Yeftash Ye geta menfes yagegnesh yetadegesh

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад

    መማህር ግርማ ሁለ ጊዜ መሉት ማመረ ና ቂም ምንፈሱ የገዛል አይዙቨ ትልቆ ንግር ፈጣሪ መዉቅ ነዉ እና ጠላትቨን መዉቅ ነዉ ❤❤❤ እረገታቨ ደስ ይላል❤❤❤

  • @mdetopia4212
    @mdetopia4212 7 месяцев назад

    Ebakhen werk aferaw enem mawrat yemefelgew nger align betam dekmigal eski awrchew mefthe kagignew

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ Месяц назад +1

    28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
    29 ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
    30 ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 7 месяцев назад

    Memhir beyegizewu endih aynet tmhirtna miskrnet slemtakerblin kale hiywot yasemalin elalehu!beyezemenu kemimettubn yeseyitan ziryawoch tebko beEgziabher chernet newu ezih yetegegnenewu! Ehite yigermal yenen tarik yemtterki eyemeselegn newu yadametkut!! Andande Minalebet Geta midritun kenezih siga lebes awrewoch nesta biyadergat elalehu ! Metetun beyegizewu eyadesubin newu yetechegernewu!!

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 7 месяцев назад +3

    ወርቅአፈራው እጅግ ተቸገርን በውጭ አለም ነው ምኖረው ስራ አገኛለው ልጀምር ቀን ተቆርጦ ለግዜው ቆይ እባላለው ቋንቋ እየቻልኩኝ ስራ እየቻልኩኝ አልሆን አለኝ ግዜውም ይሮጣል በረከት ተወሰደብኝ ስቃይ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ

    • @CodeWithMMB
      @CodeWithMMB 7 месяцев назад

      የት ሃገር ነው?

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 7 месяцев назад

      @@CodeWithMMB ወንድሜ ከቻልክ በፀሎትህ አስበኝ

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 7 месяцев назад

      ገጠመኝ አድምጥ​@@muuzgebremariam6756

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 7 месяцев назад +1

      Pray 🙏

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw 7 месяцев назад +1

    GETAYE TEMSIGEN AMENE

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 7 месяцев назад

    the same my famile historye

  • @frehiwotgetachew3172
    @frehiwotgetachew3172 7 месяцев назад +1

    Hare Enem Eyetesekayehu new

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ‏‪

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb 7 месяцев назад

    Beyesusem netsa woche Be Hiwotesh Tamer Yehun geta Yagenesh Yen Konjo Begeta Fiker Ewodeshalew Lageresh Yabekash

    • @ezentemenfesawi5005
      @ezentemenfesawi5005 7 месяцев назад

      አረ ወደ ባሰሞት አትጣሪ ዝም በቃ

  • @brukbkb5724
    @brukbkb5724 7 месяцев назад

    ፍሬ ህይወት ካንቺ ብዙ መማር እና አንቺን ማዋራት እፈልጋለሁ እባክሽን እንዴት ላግኝሽ

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 7 месяцев назад

    😢

  • @MekedesZebene-cd4lu
    @MekedesZebene-cd4lu 7 месяцев назад

    Yet new yaleshew Abudhabi kehonesh bewisx lawerashi sira enfalgileshalen

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 7 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏

  • @abdetaabel6714
    @abdetaabel6714 7 месяцев назад

    ይህ ጉዳት እኛም ቤት ደርሷል፣አሁንም ህያው እግዚአብሔር ይህንን ቆሻሻ መንፈስ ከ ኢትዮጵያ ምድር ይደምሰስው፣ያፈራርሰው።

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 7 месяцев назад

    רק ישועה הוא הדרך היחיד

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye 7 месяцев назад

    ምህረት ከእግዚአብሔር ነው ጌታ ኢየሱስ ጌታን እንደ ግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይ እሱ ያድንሻል❤

    • @ezentemenfesawi5005
      @ezentemenfesawi5005 7 месяцев назад +1

      የዳንኩት እኔነኝ ወደባሰ ሞት የምን ጥሪነዉ

  • @biruktawitbiftu9425
    @biruktawitbiftu9425 5 месяцев назад

    Wantia

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 7 месяцев назад

    הפיתרון לחיים טובים זה רק ישועה המשיח ❤❤❤

  • @Abcde-nx5mg
    @Abcde-nx5mg 7 месяцев назад +2

    We pray God forgive ethiopian..

  • @YeMaryam-yeMedye
    @YeMaryam-yeMedye 7 месяцев назад

    Ethiopia wust bahunu seat kebad kebad ye menafist sira eyetekahede new...hulachehum..segedu..tsumu..thelyuuu..be mekuteriya ketketut setanen..nisseha gebu..segaeu wedemu..tekebelu..lebochen..agaltu..tenkuayichen debeterawochen agaltu.

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 7 месяцев назад

    ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Abcde-nx5mg
    @Abcde-nx5mg 7 месяцев назад +3

    You like it or not from each family there is one or more person sell his soul to the devil this what's happening currently in Ethiopia...

  • @meroneshetu757
    @meroneshetu757 7 месяцев назад

    በምን ላግኝህ ውጪ ነው ያለውት

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 7 месяцев назад

    ወርቅ አፈራሁ እኔ ውጭ ነው ያለሁት በእግዚአብሔር ስም የምንህ የመምህር ግርማን ስልክ ላክልኙ

    • @user-nk1ve3bh2z
      @user-nk1ve3bh2z 7 месяцев назад

      የምለምንህ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 7 месяцев назад

      መማህር ግርማ ዉንዱሙ አማሬካ ነበሮ አሁን ዉደዉደ ሀገር ገበታዉል ከልጁችዉጋር❤

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    רק ישועה הוא המשיח הוא האדון
    💪💪💪💪💪אמן 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Abcde-nx5mg
    @Abcde-nx5mg 7 месяцев назад +1

    We became one of the most hypocrite nation in the world...