ከስውራን አባቶች መልዕክት ተጠንቀቁ ኢትዮጵያ ገና ትታወካለች ተመለሱ | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 364

  • @Dorkamedia
    @Dorkamedia  16 дней назад +69

    Subscribe እና like share እያረጋቹ የቻናላችን ቤተሰብ መሆን አትርሱ

    • @temesgendagnachew9205
      @temesgendagnachew9205 15 дней назад +5

      ሰላም አላየ እባክህ የበርሚልን ፀበል ላክልኝ ወደችካጎ የሚመጣ ስትሰማ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

    • @lemhar1134
      @lemhar1134 15 дней назад

      Woleta Tsedeke negne betselot asebugne!

    • @Jennifer-uo4lr
      @Jennifer-uo4lr 15 дней назад

      አረሳን አንደኛ ነኝ

    • @Shwanesh-b8w
      @Shwanesh-b8w 14 дней назад

      H😊

    • @abrshhero3355
      @abrshhero3355 14 дней назад

      Eshi

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 16 дней назад +83

    የኔ አባት እኔህ አባት ግን እኔን ብቻ ነው ስያቸው ደስ የሚሉኝ

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 15 дней назад +3

      እኔም❤😢

    • @HerutMulatu
      @HerutMulatu 15 дней назад +4

      አኔም

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 14 дней назад +1

      እሚገርመው እኔ አላውቃቸውም ከአሁን በፊት ብላቹህ ታምናላቹህ ? በጣም እከታተላለሁኝ የቤተክርስቲያን ሚድያ ግን አንድም ቀን አጋጥመውኝ አያውቁም

    • @WebNet-cu1lo
      @WebNet-cu1lo 10 дней назад

      የኔ አባት ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤ እንዲህ አይነት እውቀት ያላቸው አባቶች እየተገፍ ነው ቤተ መቅደሱን ወንበደ የሞላው
      ገና ብዙ መኣት ይመጣብናል 😢 አባቴ የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልንአሜን፫
      የድሮ እውነተኞች አባቶቻችን አለባበሳቸው ስርኣታቸው ብቻ ይበቃል አሁን ላይ ቄሱም ጳጳሱም የሚለብሱት አንድ ነው እኔ የማውቀው የቄስ አለባበስ የእኒ ተወዳጅ የቤት ክርስትያን ሊቅ አባታችን ላይ ያለው ነው ትክክለኛው የቀሳውስት ልብስ አሁን ላይ ውቂው ደብልቂው ሆኗል ።😢😢❤❤❤

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 16 дней назад +25

    በፀሎት ኣስቡኝ ኣባታችን ህሪተ ስላሴ እያሉ ኣባቴ❤❤❤

  • @TiktokPromo-r9g
    @TiktokPromo-r9g 15 дней назад +17

    በርታ ግን እሳቸው እያሰፉ ስለሚመልሱ እንጂ ጥሩ ጥያቄ አውጥተህ ተዘጋጅተህ እንደባለፈው ክፍል ጠይቃቸው ቀላል አባት አደሉም ፀጋቸው ብዙ ነው ❤❤❤

  • @YewerdanosYewerdanos-z6l
    @YewerdanosYewerdanos-z6l 15 дней назад +15

    የኔ ትሁት አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆለት የኢትዮጵያ ህዝብ አስብልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 16 дней назад +25

    እንኳን ለጌታችን ለመደኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርታቸዉ ከህሊናይ አይጠፋም አንደበታቸዉ አይጠገብም ፀጋዉን ያብዛላዎት የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት በድጋሜ በተስፋ እጠብቃለን❤❤❤

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 15 дней назад +8

    የኔ አባት እንደእርስዎ ያለ መንፈስ ቅዱስ የረበበበት አባት አያሳጣን❤❤❤

  • @mariaMio-bv2fi
    @mariaMio-bv2fi 15 дней назад +17

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ እምትሉ የማይረሳ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስበን ለሁላችን🍃🍃🍃

    • @MsMina-gq6zu
      @MsMina-gq6zu 15 дней назад

      ማለት አምላክ ያልሽው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግስን ነው ስላልገባኝ ነው😢

    • @ngsti277
      @ngsti277 15 дней назад +1

      ኣምላከ እና ኣምላክ ይለያል ኣምላከ ማለት የቅዱስ ጊወርግስ ኣምላክ ማለት ነው፡፡

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 13 дней назад +5

    አንደበታቸዉ የመሚጣፍጥ ንግግራቸዉ ዝንፍ የማትል የመንፈስ ቅዱስ መሪነት እንደሚናገሩ እግዚአብሔር የባረካቸወ እድሜ ይስጥልን

  • @KalkidanTesfaye-qu2fu
    @KalkidanTesfaye-qu2fu 15 дней назад +6

    እባክህ ቅዱሱ ጊዮርጊስ እኔ የምመጣበት ምንም ብር የለኝም እባክህ ደጅህ ብቻ እንኳን አስረግጠኝ ደስ ይበለኝ በእናትህ እኔም አድነኝ እባክህ እወድዳለሁ

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 15 дней назад +9

    ሁለተኛ ቅዱስ ያሬድ ኖት እና በረከትዎ ይድረስብን።

  • @MelikamZewudu
    @MelikamZewudu 6 дней назад

    አተ እራስ ወዳድ ነህ ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @HelenNhom
    @HelenNhom 14 дней назад +4

    እኚህ አባት በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገሩት ትክክል መሆኑ የሚገባው ሰው የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ መፅሐፍ ያነበበ ሰው ነው አምላከ ቅዱሳን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን እንጂ የነሱ እቅድ እማ በጣም የከፋ ነው እግዚአብሔር ሃገራችን ይጠብቅልን ።አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን❤❤❤

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 8 дней назад

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኰ6ሐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኰ6ሐ 16 дней назад +14

    በፀሎት ኣሰቡኝ ኣባታችን እንዲሁም ሁላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ህሪተሰላሴ አነ ቤተሰቦቼ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 16 дней назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏🏼

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 15 дней назад +1

      ሂሩተ ሥላሴ እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @FreKahsay-p2q
    @FreKahsay-p2q 13 дней назад +4

    እግዚኣብሔር በምህረቱ. ይጠብቀን እንጂ ከባድነው በረከታቸው ይድረሰን ኣባታችን በፀሎታቸው ያስቡን

  • @EtsegentNiguss
    @EtsegentNiguss 11 дней назад +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሉት የእርሶ በረከት ይደቡብ አፋቸው ሲጣፍጥማር ነው ካፋቸው የሚወጣ ❤❤❤❤

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 14 дней назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ሲል ስውር ሰራዊቶቹን እየላከ ያስተምረናል አባታችን እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛለወት!!!

    • @GediyonHadis-mc8kh
      @GediyonHadis-mc8kh 14 дней назад

      የኢትዮጵያ ህዝብ ኣስመሳይና ቀጣፊ ህዝብ ነው ጌታ ቶሎ የቅጣትህን ብትር ቢመጣ ጥሩ ነው ባይነኝ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኰ6ሐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኰ6ሐ 16 дней назад +10

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዶርቋ በርቱልን እናመሰግናለን ለሰደተኞች ፀልዩልን ሃገራችን እንድንገባ በሰላም

    • @mare7241
      @mare7241 16 дней назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 16 дней назад +1

      Qanbslam❤mtln❤❤❤

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 15 дней назад +1

      ❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 13 дней назад +1

    ቅዱሳን አባቶች ሆይ በረከታችሁ በኛ በተረገምነዉ በዚህ ዘመን ባለጌ በሆነዉ ልጆቻችሁ አድሮ ይቀድሰን። ደግሞ ከዚህ አዉሬ መንግስት የጨለማ አሰራር ገብታችሁ የሞታችንን ድግስ እንደ ባህራን ስለለወጣችሁት እናመሰግናለን። እናንተን የተወልን አምላክ ይመስገን።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኰ6ሐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኰ6ሐ 16 дней назад +11

    መድሃኒኣም ይቅረ ብሎ ከችግር ከዘመኑ መከራ ያውጣን ኣባታችን በረከት ይደርብኝ ይድረሰኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 11 дней назад +1

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን❤አቤቱ ከዚህ ማት ሰዉረን ከትቢቱ ሰዉረን እንመለስ ዘንድ ማስተዋሉን አድለን እባካችኹ ንሳሃ እንግባ ግዜዉ አልቋል😢😢😢

  • @mkfeedel
    @mkfeedel 10 дней назад

    መስከረም ፩ አዬደለሞይ ልደት ብለህ ጠይቅልን

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 11 дней назад

    አባታችን እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስ ጠወት ❤️❤️

  • @tariku8486
    @tariku8486 16 дней назад +5

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 16 дней назад +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እማይጠገቡ አባት ዶርቃ ሚድያ እግዝያብሄር ይስጣችሁ ኦርቶዶክሳዉያን ዶርቃን ሰብስክራይብ እናድርግ❤❤❤❤❤❤

  • @ZerthunMengestu
    @ZerthunMengestu 6 дней назад

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቅልን

  • @busyline8767
    @busyline8767 10 дней назад

    በቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 12 дней назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኦት በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏አገራችንን አለማችንን የአለሙ ቤዛ የአለሙ ንጉስ በምህረት በቸርነቱ ከክፉ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱

  • @MlakS-l9d
    @MlakS-l9d 15 дней назад +5

    በፆሎታቾው ያስብን ለሁሉ ህዝበ ክርስትያን አባታችን ለሀገራችን ሰላም ያርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 11 дней назад

    እውነት አባታችን ቃለሒወትያሠማልን የማናቀውን ታሪክ ስለነገሩን እድሜ ከጤና ይስጥልን በውነት❤❤❤❤

  • @AderawMelese-r9n
    @AderawMelese-r9n 15 дней назад +4

    አባታችን፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቅዎት።

  • @TgasTagas
    @TgasTagas 15 дней назад +2

    ቃለወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዛብሄር በምህረት አይኖቹ ይመልከተን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu 11 дней назад

    የሕፃኑ.ቃርቆስ.አካውንት.አስቀምጡልን❤❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 15 дней назад +4

    የቅዱሳን እረድኤት በረከታቸው አይለየን በምልጃ በጸሎታቸው ይጠብቁን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @AsnakechDebalke-d1e
    @AsnakechDebalke-d1e 15 дней назад +3

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥል እንደ እሳቸው ያሉ አባቶች ለአገራችን ያብዛልን።

  • @AsefaTigab
    @AsefaTigab 13 дней назад

    ተመሥገን አባታችን ቡራኪያቸው ይድረሰን✝✝🙏🙏🙏

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባታችን ብራኪወ ይድረሰን ኣብታ ቅድስት ንጽሕት ጾሎትኩም ዘክሩና

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 15 дней назад +3

    የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸሎት አስቡን 😢😢😢😢 ንስሀችነን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልን በምህርቱ ይማረን ለንስሀ ሞትም ያብቃን😢😢😢😢😢

  • @saratube7513
    @saratube7513 14 дней назад

    የኔ አባች እድሜና ጤና ይሥጠዎት❤❤❤ በፀሎት አሥቡኝ አባ ወለተ ስላሴ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 16 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልድት በዓል አደረስን አድረሳቹሁ አባታችን ዕድሜ እና ጥና ይስጠት ወንድማችን አለያ እናመስገናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 15 дней назад +5

    አባታችን እርሱዎን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ 😢ሀገሬ

    • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
      @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 14 дней назад +1

      ማሬምን እኔስ ብትይ እኒህን አባት ስሰማቸው ትንሽ ስለሀገሪ ደስታ ይሰማኛን ተስፋ አደርጋለሁ😢😢😢

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 14 дней назад

      @@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ እውነት ነው

  • @makty2113
    @makty2113 15 дней назад +2

    እግዚአብሔር እንደ ርስዎ ያሉትን አባታችን አያሳጣን ኑሩልን
    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @EthioEthiozenahsGimA
    @EthioEthiozenahsGimA 13 дней назад

    እርጅምእድሜናጤናይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 16 дней назад +3

    ስለሆሉም ነገር እግዝሀቤር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርስን አባታችን ቃለህውትን ያስማልን 🙏🙏🙏 ይፍቱን አባታችን

  • @YitebarekKinde
    @YitebarekKinde 14 дней назад

    አባቴ በጸሎትዎ ያስቡኝ አምሃ ስላሴ❤❤❤❤

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff 15 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዛብሄር አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 12 дней назад

    አሜን. ጤና እና. እዶሜ. ሰጥቶ. ያኑራቸዉ

  • @Firehiwotgezahagn
    @Firehiwotgezahagn 14 дней назад

    አባታችን ኑሩልን እድምና ጤናዎን አምላክ ያብዛልዎ

  • @MasetwaleAssefa-nl4rs
    @MasetwaleAssefa-nl4rs 8 дней назад

    እባክዎት አባቴ ፀበልና እምነት ይስጡኝ ችግር ውስጥ ነኝ 😭

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 15 дней назад +3

    ወለተ ማርያም አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሠላም በጤና አደረሶት በረከቶ ይደርብን ይባርኩኝ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብከው አላዬ በርታ

  • @tago7889
    @tago7889 15 дней назад +2

    አባታችን በርከቶት ይደርብን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 11 дней назад +1

    እኳን ደህና መጣቹህ የልደት ነገር በጣም ጥሩ ነው እኔ ዲያቆን ሄኖክ ሲናገር ሰምቸ ሶስት አመት ሆነኝ ለልጆቸ ልደት ማክበረ ከተውክ እግዛብሄር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ጥጋበኛውን መግስት ተብየ ያሳልን

    • @hanamekonen6169
      @hanamekonen6169 7 дней назад

      ለምን አልሽ ስለልደት የተረዳሽውን ንገሪኝ አልገባኝም

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 15 дней назад +1

    ወየው አባታችን አንጀቴ እንዴት ስፍስፍ እንደሚልሎት ረጅም እድሜ የድልልን🙏🙏🙏❤❤❤🌹💕🌿

  • @eden9876
    @eden9876 16 дней назад +3

    ስጠብቅ ነበር ቸር ያሰማን

  • @yakalzer4644
    @yakalzer4644 13 дней назад

    በረከቶት ይደርብን በጸሎቶት በኩል ጸሎታችን ይሰማልን ሃገራችንን ይቅር ይላት ዘንድ

  • @TiሩuworkBIra
    @TiሩuworkBIra 15 дней назад +2

    ❤አሜን❤አባታችን ቃለይወት ያሰማልን ልዉል አምላክ ይጠብቀወት ፈጣሪ አይለየወት በፀሎት አስቡን አባቴ አጤቴ የበዛ ነዉና አመተ ማርያም ብለዉ እኔን እዳሰቡኝ ፈጣሪ ያስበወት ወድማችን አተም እድሚና ጤናይስጥህ መልካም ሰዉነህ ፈጣሪ አይለይህ ወድሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il 15 дней назад +1

    በጸሎት አስብኝ አባታችን ጻድቃን እያላች😢😢😢

  • @abrhamawoke121
    @abrhamawoke121 16 дней назад +2

    በረከትዎ ቡራኬዉ ትድረሰን ሀገራችንን ይባርክልን!!!

  • @hfj4001
    @hfj4001 16 дней назад +2

    አባታችን ቃለሂውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 14 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን❤❤❤

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 15 дней назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅሌን አሜን

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 15 дней назад +1

    አሜን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደርሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @habtemariamtesfay5354
    @habtemariamtesfay5354 13 дней назад

    Amen Amen Amen
    Qalehiwet yasemalen

  • @MelikamZewudu
    @MelikamZewudu 6 дней назад

    ሰልካቸዉን ስጠኝ ብልህ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 14 дней назад

    እግዚአብሔር የባረኮት ፀጋዉ የበዛሎት አባት እኔ የሚሰማኝ ጠፋ ዘማሪ የተባሉት ሳይቀር አልበማቸዉ ላይ የገና ዛፍ ሳይ አዘንኩ የነቁ አባቴ

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 15 дней назад

    ኣቤቱ እግዚአብሔር ማረኝ ይቅርም በለን እንደ ምሕረትህ እንጂ እንደ በደላችን ኣትቅጣን ይቅር በለን😢😢😢 ልጆችህን በሰዉ ሃገር ኣታስቀረን

  • @SadhaTegenu
    @SadhaTegenu 16 дней назад +2

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 16 дней назад +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🌿❣️✝️✝️✝️🌿ለአገራችን🌿ሠላምኑ ይመልስልን🌿🌿ለአገራችን✝️መድር ያብቃን❣️ የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ።። ❤ ከሚድኑት ያርገን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 14 дней назад

    እውነት ብለዋል አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ🙏እኔም በፆም ሰርግ ምንደነው በዬ ሳስብ ነበር የኦርቶዶክስ ክርስቲያን እንዳለሆነ ለማንም ግልፅነው ግን የመሰለኝ የመናፍቃን ነበር ግን ፈጣሪ ማስተዋልን ይሰጠን!ሃገራችንን 💚💛❤ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 15 дней назад

    እኳን በሰላም መጡ አባታችን
    አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን🤲
    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች🤲☝️

  • @ብርሸትBirshetቲዩብ
    @ብርሸትBirshetቲዩብ 15 дней назад +1

    ቃለሒወትን ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ልብ ያለው ልብይበልነው በጣም እሚገርም መልክት ነው እግዚአብሔ ልቦና ይስጠን ፍቅሩን ያሣድርብን ወደቤቱ ይመልሰን ❤

  • @MareAbera-p7q
    @MareAbera-p7q 15 дней назад +1

    ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 15 дней назад

    ቃጣይ ወድም አፍጠነዉ እየጠበቅን ነዉ ቄስ አምደ ጊወርጊስ እድሜ ይስጦት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤ወድማች አተንም እግዚአብሔር ያክብር ❤❤❤ቀጣዩን አፍጥነዉ

  • @እመብርሃነይዋሕስይ
    @እመብርሃነይዋሕስይ 15 дней назад

    ኣቤቱ ይቅር በለን ማረን 😢😢😢😢

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 12 дней назад

    Amen 🙏🏼
    God bless you 🙏🏼✝️

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 12 дней назад

    የሚገርትምህር አባቶ ሀለ ሚቃኤል ባርኩኝ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 15 дней назад

    እኒህ አባት አባቴን ነው የሚመስሉት ሁሉነገራቸው አቤቱ ማረን ይህን ሁሉ መአት እያየን ለምን ይሆን ሀጥያታችን ማየት ያቃተን😭😭😭

  • @behaftubehaftubehaftubehaftu
    @behaftubehaftubehaftubehaftu 15 дней назад +1

    አባታችን በርከትወ ይድረሰን ቃለ ህወት ያሰማለሰን

  • @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ
    @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ 14 дней назад

    ክፍል ሁለት የለውም በጣም ደስ የሚሉ እውነተኛ አባት ናቸው

  • @Nardi-v9n
    @Nardi-v9n 15 дней назад

    ቅዱስጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃን ልጄን ኔኔም ታስረናል😢 ሁሉን ታቀዋለህ የመዳኛ ጊዜያችን እስኪደርስ ሁሌም ደጅህን እንናፍቃለን😢

  • @asdaasa2568
    @asdaasa2568 15 дней назад

    እንኳን ለብርሃን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 15 дней назад

    ኳዕ ንአምላኽናን ጎይታናን መድሐኒትናን እየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደቱ ኣብፀሐኩም ክቡር ኣቦና።

  • @bettyfeked9353
    @bettyfeked9353 15 дней назад

    አንደበታቸው እንዴት ደስ እንደምል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 16 дней назад +2

    🕊🕊ገና ላዳምጥ ነው 🕊🕊❣️❣️❣️🌿🌿🌿✝️✝️✝️

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 15 дней назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን የጌታችን አምላካችን የእየሱስ ከርስቶስ ብዓል ልደት በሰላም አደረስን አባታችን በረከታቸውን ይደርብን አላየህ በእድሜና በጤና ያንሩልን በጸሎታችሁ አስብኝ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን❤❤❤❤

  • @SebelAyele-u5g
    @SebelAyele-u5g 15 дней назад

    እገዚአብሔር ይጥብቅን አምላክ ሆይ አንትው አትርስን😢😢

  • @tgtaddese-o1m
    @tgtaddese-o1m 15 дней назад

    የኔ አባት አድሜ ጤና ይስጠዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    በረከተዎት ይደርብን

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 16 дней назад +1

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghgje9790
    @ghgje9790 15 дней назад

    የኔ አባት 10000አመት ያኑሩት

  • @tago7889
    @tago7889 15 дней назад

    ደስ የሚል ጥያቂ ንነዉ ወንድማችን የጠየቅከዉ

  • @እመቤቴያላችማንአለኝምልጃ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኰ6ሐ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 15 дней назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    በጾለታችሁ አስቡኝ

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 14 дней назад

    ❤❤❤Abatachin qalehiwet yasemalin ena Enkaen Lelidet Goyta Aderesachu Aderesen

  • @sabageberegziabher7888
    @sabageberegziabher7888 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይቅርበለን እንደ ምህረቱ በጸሎታቹ ኣስብኝ ጽጌ ሂወት ብላቹ

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም ያድርግልን በርርከትወ ይደርብን

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 15 дней назад

    በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንዲህ አይነት አባት ባሀኑ ስአት ማግኘት እንዴት ደስ ይላል ❤❤

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 15 дней назад

    እኳን አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤