ወንድ ልጅ አያልቅስ ! ለእናቴ ምን ልበላት !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 519

  • @bira6920
    @bira6920 2 года назад +33

    ሚኒሶታ የምንኖር የሃገር ልጆች እኔን ጨምሮ ሁላችንም ይህንን ወንድማችንን ለቤተሰቡ የማገናኘት ሃላፊነት አለብን መሲ ለመልካም ፕሮግራምሽ ምስጋናዬ ይድረስሽ የሚኒሶታ ኢትዮጵያዊ እጅግ ተባባሪ ነው እግዚአብሄር ይርዳን የዚህን ወንድማችንን ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን::

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 года назад

      አይዞህፍጣሬይገናኛቹወንድልጅሲይልቅሰይሳዝናል

    • @hailesilase
      @hailesilase Год назад

      እግዚአብሄር ይስጥህ እንደዚ ነዉ ኢትዮጵያዊነት.

  • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
    @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 года назад +64

    ውድ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ወገኖችህ በደስታም በሀዘን ሰውን ለመርዳት ጥዋትም ማታም የሚደክሙ ።የአንተን ለቅሶ በሳቅ እንደሚቀይሩ እምነቴ ነው ።

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 2 года назад +17

    የሚገርመው እኔም የዘዋይ ልጅ ነኝ ተመሳሳይ ታሬክ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ እንዲሁ ዲቪ ደርሶት አሜሪካ ሔዶ ቤተስቦቹ ለርጅም አመታት ድምፁ ጠፈቶባቸው እስካውን እየተጨነቁ ነው ያሉት😢 አይዞን እግዚአብሔር ይርዳችው የኔ ወንድም🤲🤲 በጣም ልብ ይስብራል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +19

    የኔም ወንድም ለ20 አመት እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ጠፍቶብን ተስፋ ቆርጠን ነበር ከዛ 4 እህትና ወንድሞቹ ሆነን ሱባኤ ይዘን ለ2 አመት ወደፈጣሪ ፀለይን እግዚአብሔር ስራው ታላቅ ነው እናም ወንድማችን ክፍለ ሀገር ተገኘ አንዲት ፃድቅ ሴት ፀበል እያስጠመቀችው እንደነበረ አወቅን ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ::
    ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተደስታችሁ ለማየት ያብቃን ‼️

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 года назад +22

    እስቲ መደሀኒ አለም ቤተክርስቲያን ሔጄ ሰሙን ነግሬ ቤተሰብ እየፈለጉት ነው ብዬ ለቄሶቹ አስታዉቃለሁ አይዞህ ወንድሜ ካለ ይገኛል።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +35

    ኡፍፍፍፍፍ ውይ ወንድ ልጅስ አያልቅስ የኔ አባት አይዞህ እግዚአብሔር ቸር ያሰማችሁ እርግጠኛ ነኝ እዛ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንደሚረዷችሁ 😭😭😭

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 года назад +17

    መቸም ይሄን አይቶ ዝም የሚል የለም ሚኖስታዎች ተባብራችሁ ፈልጉት እና መፍትሄ እንደምታሳዬን ተስፉ አለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 года назад +46

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይርዳህ በሰላም ከወንድምህ ጋር ያገናኝህ ልብ ይነካል

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 года назад

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ በቅነት ደምሩኝ ❤️😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ ያገናኛችሁ የነገዉ መዳንያለም ያገናኝችሁ

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 года назад

      ደምርኘ ዉዴ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ምናልባት አድራሻ ጠፍቶት ነው ከእግዚሀብሄር ጋር በአሜሪካ ሚኒሶታ ካሉ ቤተሠቦች ዩሀንሰ ጆን ሆቴል ሀበሾች ሠለሚሠበሠቡ ከእግዛብሄር ጋር እንደሚያገኙት ተሰፋ አደርጋለሁ !!!

  • @TOO_HOTTTT
    @TOO_HOTTTT 2 года назад +24

    አይዞህ ወንድሜ እኔ ሰው ጠይቄ በህይወት እንዳለና ልጁ አራት አምስት ወር ይሆኖኛል ካየሁት በደንብ ሄጄ ልየውና ነግርሻለሁ ስላለኝ መልሱን ልጁ ሲነግረኝ እደውልልሃለሁ ይልማንም ስለማውቀው ውጤቱን እንግርሃለሁ

    • @MrChuckmike
      @MrChuckmike 2 года назад +14

      ሳህለ በጣም ደህናነው የመንግስት ቤት ውስጥ ይኖራል እንዳልክው ባለፈ ጌዜ Minnesota መድሀኒያለም ቤተክርስቴያን አግንቼዋለሁ የማቀ ክ16 አመት በፊት ነው በርግጥ እንደስትረስ ታሞ ነበር በአሁን ስአት በጣም ደህና ነው አይዞ አለ የመንግት ቤት ተስቶት ነው የሚኖረው city of Saint Paul ነው የሜኖረው ሲርስ አካባቢ ያለው ፎቅ ላይ ነው የሚኖረው rice street Saint Paul.

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 2 года назад +4

      @@MrChuckmike እግዚአብሔር ይባርካቹ

    • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
      @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 года назад +6

      እግዚያብሄር. ቸር. ያሰማቹ

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 2 года назад +8

      @@MrChuckmike Please ደውሉለት ባስቀመጠው ቁጥር Ethio internet በደንብ ስለማይኖር ሁሉን comment ላያነብ ይችላል። ይህ ልብ የሚያሳርፍ ዜና ነውና።

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 2 года назад +1

      Tebareku wegenoche enedi selemeteredu

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 года назад +16

    አለም 9 ናት 10 አትሞላም ሰው ወንድሙን እንደዝህ በለቅሶ ይፈልጋል አንዳንዱ ደግሞ አንህን ለመግደል ይፈልጋል እግዚአብሔር ያገናኝሀል አይዞህ ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +28

    ያ በኢትዮ ኢንፎ ላይ ያለቀሰው ልጅ እናቱ አሜሪካ ሄዳ እንደ እብድ የምትኖረው ዕናት ልጅ ለቅሶ ትዝ አለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባታለም አታልቅስ 😭የኔስ የናቴ ልጅ አድራሻም ፎቶም የለለህ የት ይሆን ያለህው? 🥺

    • @estertektel5987
      @estertektel5987 2 года назад

      እኔም እሱትዝ አለኝ 😭😭😭

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 года назад +26

    አይዞህ ወንድሜ ይገኛል ፈጣሪ አለ አሜሪካን ሀገር ከባድ ነው የጭንቀት ሀገር ነው እንዳሉት ታሞ ከሆነ መንግስት ይረዳዋል ካልሞተ በህይወት ካለ አታስብ ::

  • @mimishow348
    @mimishow348 2 года назад +12

    ውይ እንደው የሠው ሀገር አይኑ ይጥፋ አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሄር በሠላም ይመልስልክ ወንድምህን
    እመብርኃን እምባህን ታብስልህ።

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይርዳህ አባ አይዞን ታገኘዋለህ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ይረዱሃል እኔ ያለሁት ሌላ እስቴት ይህን ቪዲዮ ሚኒሶታ ለሚኖር ጎደኛዬ ሼር አድርጌያለሁ

  • @be8cab
    @be8cab 2 года назад +20

    ውይይይይይ ስንት ነገር ነው ያለው በየቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንባችንን አብስ። ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድምህን እንድታገኝ።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 года назад +50

    አሜሪካ የምድር ገነት አይደለችም:: ጎበዝ ከሆንክ አፈር ልሠህ ትነሳለህ ካልቻልክ አፈር ሆነህ ትቀራለህ:: አገር ቤት ያለ ሠው አሜሪካ ሁሉ ነገር የተሟላለት እገር ይመስለዋል:: አይደለም::

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +6

      ትክክል

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון 2 года назад +8

      አወ በትክክል አሜሪካ ገነት አይደለችም ሰደት ሰደት ነው ለሚሆነው ይሆና ለማይሆነው አይሆንም ማን እንደ ሀገር እግዚአብሔር ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃችሁ ፈጣሪ

    • @subahanallahalhamdulilah6267
      @subahanallahalhamdulilah6267 2 года назад +4

      በትክክል

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 года назад +2

      ገነት ይሁን አይሁን ስለኔ የተወራው ወሬ ተገልብጦ የኔን ቤተሰብ, እረ አብረው እሳት ሲያቀጣጥሉ የነበሩት ሁሉ ፈስ በፈስ አድርጎ አሳፍሯል እርስበርሳቸው እየተቀናኑ ስንደውል ጆሮአችን ላይ እየዘጉ መጥፋቱ እኮ ሰላም ነው የአባቴ ልጆች ለኔ የሚገባኝን ንብረት እየደበቁ ከኔ ተበድሬ በሰጠ ሁዋቸው ቆጣቢ ናት እያሉ አሁን በላያቸው ላይ ስመጣ ምን ይዋጣቸው??

    • @loveislifeanchor3633
      @loveislifeanchor3633 2 года назад +1

      ልክ?

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 2 года назад +6

    አይዞህ ወንድሜ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሉ እንባህን የሚያብሱ እሱ መድሀኒአለሞ ቸር ነገርን ያሰማህ ወንድሜ እኔንም አስለቀስከኝ አይ ስደት ያልፍልኛል እየተባለ ስንቱ እንዳይሆን ሆነ ኡፍፍፍፍ

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube
    @ቤዛዊትደመቀYoutube 2 года назад +9

    አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ እግዚአብሔር ያገናኝህ ወገን ለወገን ነው እርዱት እዛያላችሁ ኢትዮጲያዊያን መልከምነት ለራስ ነው ቸሩ እግዚአብሔር እንባህን ያብስ ይሔን እንባ ተገናኝታችሁ ደስታችሁን ድንግል ከነ ልጇ ታሰማን

  • @hhazems_
    @hhazems_ 2 года назад +49

    ወንድምህ በሕይወት አለ ከነበረበት ጭንቀት ደህና ነዉ በቅርብ ድምፁን ትሰማለህ አይዞህ

    • @Enat-ena-liji
      @Enat-ena-liji 2 года назад +14

      Please help them connect each other if you know where his brother is!

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar 2 года назад +14

      እውይ እስኪ የምታውቁ ከሆነ እርዱት ደውሉለትም ይሄም እኮ ትልቅ ተስፋ ነው

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 2 года назад +8

      ቸር ወሬ ያሰማህ

    • @እሙገላ
      @እሙገላ 2 года назад +3

      ቸር ያሰማን

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 года назад +3

      ቸር ወሬ ያሰማህ እርዳቸው

  • @konegen6189
    @konegen6189 2 года назад +29

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ልብ ይነካል አይዞህ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +17

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ምህረት አድርግልን እማሆይም በሃዘን የኖሩበት ዘመን በቃ ይበላቸው አንተም ወንድምህን ያገናኝህ መሰል ወንድምህ ነውመንትያ ነው የምትመስሉት እንፀልያለን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ እንፀልያለን አይዘኝ

  • @amezenechwoldemeskel6648
    @amezenechwoldemeskel6648 2 года назад +16

    አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይረዳል የ አሜሪካ ሀገር ችግር እጅግ የበዛ ነው ምናልባት ይ ህ ሰው ያሰበው ነገር ባለመሳካቱ ምን ይዤ ልግባ ምንስ ልላክ በማለት ጭንቀት ይዞት ይሆናል አይዞህ በተቻለ መጠን እናፈላልጋለን አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @yakobfamouscoolmansion825
    @yakobfamouscoolmansion825 2 года назад +88

    ሳህለ በጣም ደህናነው የመንግስት ቤት ውስጥ ይኖራል እንዳልክው ባለፈ ጌዜ Minnesota መድሀኒያለም ቤተክርስቴያን አግንቼዋለሁ የማቀ ክ16 አመት በፊት ነው በርግጥ እንደስትረስ ታሞ ነበር በአሁን ስአት በጣም ደህና ነው አይዞ አለ የመንግት ቤት ተስቶት ነው የሚኖረው city of Saint Paul ነው የሜኖረው ሲርስ አካባቢ ያለው ፎቅ ላይ ነው የሚኖረው rice street Saint Paul.

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 2 года назад +17

      እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ትልቅ መረጃ ነው እባክህ ደውለህ አገናኛቸው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ

    • @hope1919.
      @hope1919. 2 года назад +3

      ውይ መድሃኒአለም ይስጥህ በማርያም አግኘው ቤተሰቦቹን እንዲያገኝ እርዳው

    • @זהבהלסנו
      @זהבהלסנו 2 года назад +2

      እግዚሀብሔር ይባርክህ ወንድም ከቻልክ መረጃውን በቶሎ አድርሳቸው እባክህ

    • @keriyamohammed3595
      @keriyamohammed3595 2 года назад +2

      በጣም ደስ ይላል ወንድሙ ሲያለቅስ አሳዝኖኝ ነበር

    • @tg3261
      @tg3261 2 года назад +2

      Egezaber yesthe wnedema

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +26

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 🙏🏽ስንት ታሪክ አለ በየቤቱ

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 2 года назад +19

    ስሙን ከነ አያቱ አስቀምጡልን፣ እናፈላልጋለን እግዚአብሔር ይርዳን ። መሴ መልካም ሰው ተባረኪልን

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar 2 года назад +2

      ሳልልህ አባይነህ ብሎ ናግሯል

    • @mattmercy21
      @mattmercy21 2 года назад

      ሳህለ ነዉ የዚህ ሀገር ስሙ

    • @akliluyosef8624
      @akliluyosef8624 2 года назад +2

      ሳልልህ ፡ አባይ ፡ ገብረመስቀል ፡ ነው ፡ ሙሉ ፡ ስሙ።

  • @afeworkbalcha5724
    @afeworkbalcha5724 2 года назад +16

    መሲ ጌታ ይርዳሽ እርጂው መድሃኒአለም ስም ጠርቶ ያፈር የለም አይዞ ወንድሜ አንተም እማማ እንባቹ ይታበሳል

  • @leyakober1312
    @leyakober1312 2 года назад +8

    አይዞህ ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል ለወንድምህ ከለላ ይሁነው በቅርቡ ሰለ ወንድምህ ጥሩ ዜና ትሰማለህ ፈጣሪ እንባህን ያብስ አሜን።🙏🙏🙏

  • @beza8707
    @beza8707 2 года назад +5

    ወይኔ እግዚአብሔር አምለክ ይርደህ አይዞህ በርታ አታልቅስ የእኔ አባት በጣም ልቤ ተሰበረ ጌታ በሰላም የገነኛችው😭😭😭

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 года назад +17

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረድሃል🙏🏼🙏🏼 እጅጉን ያሳዝናል ያሳስባል 💔🖤

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +17

    እግዚአብሔር ባለበት ጠብቆ በሰላም ያገናኛችሁ ወንድሜ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 года назад +34

    እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ይረዳሃል ድምፁን ትሰማለህ

  • @melakubek7634
    @melakubek7634 2 года назад +26

    ማንአለን ደውዮ አናግሬዋለሁኝ ወንድሙን የሚረዳውንም ግለስብ ከጥቂት ደቂቃ በፊት አግኝቼዋለሁኝ: ከቤተሰቦቹ ለማገናኘት የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሚቻለውን ሁሉ ታደርጋለች::

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 года назад +1

      በናታችሁ አግዙት

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 года назад +2

      የ19 አመት ለቅሶ !እናቱን ክሳችሁ ለዚ ቤተሰብ ደስታ ለወንድማቸውም እረፍት ይሆናል ደህና ይሆናል።

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 года назад +1

      Please erdut beteseb yasazenal

    • @konizeleke7353
      @konizeleke7353 2 года назад +3

      እግዛብሔር ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በመተባበር በችግር ግዜ በመድረስ የምታደርጉት ጥረት የስንቱን እንባ ጠረጋችኃል የዚህም ፖሮግራም አዘጋጆች ተባረኩ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው የሰውን ቀልብ ገዝታችሁታል

    • @ግዮናዊትማሚ
      @ግዮናዊትማሚ 2 года назад +3

      ተባረክ ወንድማችን ቸር እንዳሰማኸው ቸር ሁሉ ይግጠምህ

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 2 года назад +3

    እመብርሀን እንባህን ታብሰው አባቴ ወንድምህ ተገኝቶልህ ደስታህን ለመስማት ያብቃኝ የኔ አባት እናትህንም እግዚአብሔር እዴዋን አርዝሞልህ ልጃን በህይወት እንድታገኝው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +13

    እግዚአብሔር አምላክ በሒወት ኑሮ በሰላም ያገናኛችሑኦፍፍ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ይጨንቀኛል ለዛውም አባት አይሕ ፈጣሪ ያቃል

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 года назад +10

    አብራው የሄደችውን ልጅ ለምን አያስፈልኋትም ድንገት የምታውቀው ነገር እንዳለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @workeyeali3451
    @workeyeali3451 2 года назад +10

    ዛሬ ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ነው። ፈጥኖ ደራሽ ነውና አምነህ ለምነው።
    አምላከ መርቆሬዎስ በሰላም ያገናኛችሁ።

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +33

    ወይ ዘንድሮ 😭😭😭😭እረ አምላኬ በመሪር ሀዘን ላይ ላሉ አለሁ በላቸዉ😭😭😭ወንድ ልጅ ሲያለቅስ😭😭😭😭

  • @helenbelay9341
    @helenbelay9341 2 года назад +17

    ወይ ዘንድሮ እምቧ ችንም ደረቅ አምላኮይ የምትገናኙበትን መንገድ እሱ ቸር ነውና እሱ ይፍጠር አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ ይከብዳል እማምላክ ከጎንህ ትሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 года назад +7

    ወንድሜ፡አይዞህ፡ለፈጤሪ፡ስጠው፡ፀልይ።ደጅ፡ፅና፡በመሲ፡አማካኝነት፡ወንድምህን፡ታገኘዋለህ።አይዞህ፡ተስፋ።አትቁረጥ፡አይዞህ፡

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 2 года назад +13

    መዳህኒአለም ይርዳህ መሲዬ አችንም ይቅናሽ🙏⛪💒⛪🙏

  • @almu6803
    @almu6803 2 года назад +9

    እመቤቴ አንተንም እናትህም ልጅህንም እመቤቴ ከነ ልጇ ታገናኛቹ አይዞህ የኔ ጌታ

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 2 года назад +25

    ድግል ማርያም ደስታህን ታሰማኝ😭

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት 2 года назад +20

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹህ ወንድሜ አይዞህ 😥

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +6

    ውይ እመቤቴ ከነልጅሽ መዳኒያለም ከነናቱ ያገናኛቹ አይዞህ ድምጹን ትሰማላቹ እመቤቴ እባክሽ አገናኛቸው ይጨቃል አይዞህ ወድሜ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад +9

    እሱ የሚማፀነው መድሐኒያለም ያገናኝክ የእማማ ፀሎት በሰላም ያገናኛችዋል አይዞክ ወንድሜ ይመጣል ታገኘዋለክ

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 2 года назад +5

    እፉ ይች አሜሪካ የተረገመች አገር የስንቱን ደስተ አጨለማች አይዞህ ወንድሜ ጌታ የገነኛችሁ በርተ በጠም የማል መስዬ ስወድሽ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +7

    በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ እንባህ ታብሶ እድናይ ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳህ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    አይዞህ ወንድሜ እመብርሃን ትርዳቹሁ የናታችሁንም እንባ በእመቤቴ ይታበሳል።

  • @tsehayworknehchanal4496
    @tsehayworknehchanal4496 2 года назад +5

    መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሃል አይዞህ. የእኔም ወንድም ከ20 አመት ይሆናል ከጠፋ እኔንም እንድታፋልጊኝ ተስፋ አለኝ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 года назад +5

    ሰላም። መሲ። አይዞሕ። ወንድም። እንደመሸ። አይቀርም በዚሕ። ለቅሶ ውስጥ። ደስታ ነው የሚታየኝ። ይሕን። መድሐኒያለም ያረጋል የተጎዳን። የሚያየው እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው እመነኝ። በስኬት። ታገኙታላችሁ
    አመሰግናለሁ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 2 года назад +7

    እግዚአብሔር እምባህን ያብሰልሀል የእኔን እምባ መድኃኒዓለም አብሶልኛል ፠

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +7

    አይዞክ እግዚአብሔር ታላቅ አባት ነው በሰላም ታገኝታላችሁ አይዞክ ወንድሜ አይ ጉድ ስንቱን ሰማነው😭😭😭😭😭😭😭

  • @marthat6031
    @marthat6031 2 года назад +5

    አይዞህ ወንደሜ የሚኒሶታ ህዝብ ለወገን ደራሽ ነው በተለይ የመድሃኒአለም ምእመን በቅርብ ቀን ትሰማለህ እኔ የምችለውን ለማውቃቸው አሳውቃለሁ አይዞህ ወንደሜ መድሃኒአለም ይረዳሃል 🙏🏽

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 2 года назад +7

    ወይኔ ወንድሜን ይሄኔ በሰው አገር ይሄኔ እየተንከራተተ ራሱን ጥሎ ወድቋል አይይይይ ወገኔ እ/ር ጠብቆ ያቆይላቹ ያገናኛቹና የታሰረበትን ቀንበር እ/ር ይስበርለት።

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 года назад +5

    አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሀል እሱ አዋቂ ነዉ ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦቹ ያገናኘዉ

  • @tube4753
    @tube4753 2 года назад +15

    አይዞህ እግዚአብሔር ያስገኜዋል💚💛❤💔💔💔

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 2 года назад +18

    My prayers to you and your family!!
    God will give you the answer soon.
    Be strong
    GOD is great
    All the time Amen🙏🏽

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 2 года назад +6

    እግዚአብሔር እንደሚረዳችሁ አንዳችም ጥርጣሬ የለኝም።

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 года назад +12

    የመሐል ሜዳው ዩ ተሁበር ደሳለኝ ሚንሶታ ነወ ጠይቁት እባካችሁ እርዱት ወጋኖች

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 2 года назад +2

      ያ ፍልጥ እዛ ነውንዴ?
      ፍሬንዴ?

    • @dagimtiroro5489
      @dagimtiroro5489 2 года назад

      @@waltenigusaetop3320 አፍህ ለስድብና ለምግብ በጣም ከተካፈታ😂( ጭንቀትን😁) በዶ ያረግና የሰይጣን መጫወቻ ይሆናል

    • @fatumaahmed8338
      @fatumaahmed8338 2 года назад

      @@waltenigusaetop3320 ወይ ጥላቻ በሽታ ነወ

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 2 года назад

      @@fatumaahmed8338
      ይቅርታ ፋጤ አህመድ ፋራ ስለማሎድ ነው

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 2 года назад

      @@dagimtiroro5489
      ዳግም ሰገጤው ዩ ቲውበር ማለት ተለማመድ::

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +5

    የእኔ ወንድም ፈጣሪ በሰላም ያምጣላችሁ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ኡፍፍፍ

  • @fkrtamamo7944
    @fkrtamamo7944 2 года назад +16

    እመቤታችን ትርዳችሁ ሁፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ሰናይትገመቹ
    @ሰናይትገመቹ 2 года назад +9

    ተደስተህ ያገናኘን በሰላም አግኝተህዉ😭

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 года назад +6

    እባክህ ወንድማችን አታልቅስ እግዚአብሔር ይረዳሀል።

  • @mebratewoldemichael5833
    @mebratewoldemichael5833 2 года назад +2

    ዛሬ ሳልልህ ይኖርበታል ወደተባለው Saint.Paul public house ለመሄድ አስበን ነበር ከዛ በፊት ግን አዲስ ነገር ካለ ብለን ኢትዮጵያ ወንድሙ ጋር ስንደውል መልካም ወሬ አሰማን ። ወንድሙን አንድ Minnesota ምትኖር መልካም ሴት ሳልልህ ይኖራል ወደ ተባለበት ስፍራ Saint.Paul ሄዳ በስልክ እንዳገናኘችውና ድምፁን እንደሰማ ግን ትንሽ የጤና ችግር እንዳለበት ገልፆልናል። የሚቀጥለው ሂደት ደግሞ Church community ውስጥ እንደተያዛ ነግሮኛል ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +7

    አይ እናት የስምሽ ፊደላት ለአንቺነት መጠሪያ አነሰብኝ። እናት ማን ብለን እንጥራሽ????? ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ። እግዚአብሔር እምባህን ያብስልህ።

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 2 года назад +6

    ቸሩ መድጏኒአለም በኪነጥበቡ እናትና ልጅን ያገናኛቸው።

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አይ አላህ ያስገኘው ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 2 года назад +2

    ይልማ ሲሳይ የፈረንሳይ ልጅ በጣም ይታወቃል : አግኝቶት ከነበር ይልማን ማግኘት ቀላል ነው፡ ግን የፈረንሳይ ልጅ የቻይና የተባለ ጓደኛ ነው ፡ ይህንን የምትመለከቱ ስዎች ፣ ቻይናን ና ይልማን ታውቃላቹ እባካቹ ጠይቋቸው፡

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃችሁ ኡፍ በጣም ይጨንቃል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +7

    አላህ ሁለችሁንም በኬይር ያገናኛችሁ ደስታችሁን ያሰማን ዱአ ማድረግ ነው

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +4

    የኔ አባት አይዞህ ወድምህን እግዚአብሔር ያገናኝህ ቅን ኢትዯጲያዊያን ፈልገው እደሚያገናኙህ ተስፋ አለኝ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚገኙ ሰሚ ላጡ ኢትዮቢያውያን እስረኞች

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 года назад +4

    እመብርህን ትርዳህ አይዞህ እግዝያብሄር መልካም ነው እኔም 25አመት የጠፉ እህትና ወንድሜን አግኝቻለው

  • @ኢትዬጸያእማማ
    @ኢትዬጸያእማማ 2 года назад +16

    አይዞህ ወንድማችን እግዛቤሪ በሰላም ያገናኛችሁ አይዞህ አታልቅሰ

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ። እርሱንም የምህረት አምላክ ይጎብኘው። የሰውን ሀገር ኑሮ እና ጭንቀት የኖርን እና የደረሰብን እናውቀዋለን እጅግ በጣም ከባድ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ። አይዞኝ ወንድምአለም።

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 2 года назад +3

    ልጅቷን መድሃኒኡለም ቸርች ስትከታተል አቃታለሁ ስሟን ግን አላውቅም

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +4

    እግዚብሄር መልካሙን ወሬ ያሰማህ አባታችን

  • @tamatasama5273
    @tamatasama5273 2 года назад +4

    እንዲህ ያለ ፍቅር ከወዴት ይገኛል ፈጣሪ ከውንድም ጋ በሰላም ያገናኝህ አይዞን

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 2 года назад +8

    በአሏህ በፈጠራችሁ እርዱት እፍ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይህንን እንባህን አይቶ በሠላም ያገናኛችሁ መሢዬ አንች መቼም የተባረክሽ ነሽ አንችንም ጌታ እረድቶሽ መልካም ዜና ደፐያሠማን አይዞህ ወንድሜ ትገናኛላችሁ አይዞን ወንድሜ 😭😭😭

  • @hananidres757
    @hananidres757 2 года назад +2

    መሲ አንቺ መልካም ሰው አላህ ጤናና እድሜ ይስጥሽ እሱም አላህ ወንድሙ በሰላም ያገናኝህ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +9

    አላህ በሠላም ያገናኛቹ😭😭😭😭😭

  • @eteneshgebre2466
    @eteneshgebre2466 2 года назад +1

    አይዞህ ወንድሜ እግዚሐብሔር ይርዳህ መስዬ ትሁት ሰዉ ነሽ እግዚሐብሔር ጤናና አድሜ ይስጥሽ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 года назад +4

    አብራው የሄደችው ልጅ የት ደረሰች ከስዋም የሆነነገር ማግኝት ይቻል ይሆናል

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜችን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞአችሁ ትገናኛላችሁ
    በርቱ ችር ያሰማችሁ

  • @aaalll2565
    @aaalll2565 2 года назад +3

    እባካችሁ ሜኒሶታ ያላችሁ በተለይ ቤተክርስቶያን አካባበቢ ያላችሁ ስዎች ተባበርውት አብራው የሄደችው ልጀ እሚያውቅ ስው ካለ

  • @Mohammed-yj4fp
    @Mohammed-yj4fp 2 года назад +5

    የኔ ወንድም አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ያገናኛችሁ

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    ውይ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ😢

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 2 года назад +5

    It’s very heartbreaking to see when you crying I hope you’ll hear from him very soon i myself don’t know about my biological parents I grow up in addis with my sister we moved addis when I was 6 or7 years old I don’t remember nothing

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 2 года назад +7

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 года назад +5

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ወሬ ያሰማሀል

  • @tsehaygetnet6569
    @tsehaygetnet6569 2 года назад +6

    አይዛህ ወንደሜ እግዚአብሄር ይርዳሀል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 года назад +4

    አይዞህ ወንድማ እግዚአብሔር ይርዳህ እፍፍፍፍ ውይ😭😭😭

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 2 года назад +6

    ኮመንት ሳነብ መኖሩንና አሁን ደህና ላይ መሆኑን ሳይ ደስ አለኝ :: ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ ፀበል ከተጠቀመ ቤተሰቦቹንካገኘ ፍፁም ደህና ይሆናል :: ኢትዮጵያን መርገጥ ራሱ መድሃኒትነው:: እዛ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ትንሽ ሳንቲም አሰባስባችሁ እቃ ምናምን ገዝታችሁ ላኩላቸው በእግዚአብሔር ::

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +4

    እይዞህ ወንድሜ 😭😭😭
    ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል 🥲

  • @ደብረቢዘን-ደ4ጠ
    @ደብረቢዘን-ደ4ጠ 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ደስታ ያሰማህ ወንድሜ🙏🏽🙏🏽🤣

  • @hanamajeed9117
    @hanamajeed9117 2 года назад +9

    ሚኒሶታ ያሉ ኢትዮጵያ እንቅልፍ የላቸውም አይዞን ወንድም።

  • @ልደትየበለውልጅ
    @ልደትየበለውልጅ 2 года назад +7

    መሲ እባክሽ የመስፍን እናት ጎዳይ እዴት ሆነ ስወድሽ መልሲልኝ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    አይዞክ ቅድም አለም የኢትዮጵያ ልጆች ደግ ናቸው ይፈልጉልሃል እግዚአብሔር ይችላል ያገናኛል እናትና ልጅ