እኔን ከጎዳና አንስታኝ እሷ ጎዳና ወደቀች Ethiopia | EthioInfo | Mesert Bezu.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Комментарии • 5 тыс.

  • @user-wk9id9tb1r
    @user-wk9id9tb1r 2 года назад +104

    የታደለ ስለናቱ ያለቅሳል ያልታደለ ወንድ ልጅ እናቱን ያስለቅሳል😭😭 አይዞህ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ወንድ ልጅ እናቱን ሲወድ ደስ ይለኛል እቀናለሁ

    • @Hanan-po4xf
      @Hanan-po4xf 2 года назад +1

      ይህ እራሱ መታደል ነው ስንት አለ ሴትን የሚያስለቅስ ሁሉም ሴት እናትህ ናት

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 года назад +549

    እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!!!!!!ይህ እንባ ይታበሳል፡፡አይዞህ ጌታ መልካም ነው፡፡ያልጠበቅከው ነገር ይሆናል፡፡

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 года назад

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወ

    • @adamia3883
      @adamia3883 2 года назад

      Amen🙏

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +1

      እግዚአብሔርማ የለም! ግፈኞች እንዳስለቀሱን እንሱ እንደደላቸው እኛም እንደከፋን ነው ብዙ ጊዜ ወደ አፈር የምንሄደው::

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 года назад +2

      @@addisababanazareth1525 😭😭☝️

    • @feriegetachew4659
      @feriegetachew4659 2 года назад +3

      የት አገር እንደነበረች ከታወቀ ትገኛለች የሚያውቀው ከሆነ መፈለግ ይቻላል እሱን ይንገረን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +322

    አቤት ወንድ ልጅ ሲያልቅስ እንዴት ይከብዳል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከእናት ጋር በሰላም ያገናኛቹ 😭😭😭😭😭😭

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 года назад

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 2 года назад +2

      በጣምይከብዲል

    • @user-pf6ct6xk2o
      @user-pf6ct6xk2o 2 года назад +1

      እንበ የኝ ቢቻ ይመስል ወንዶች ስየለቅሱ ልበችን አይችልም

    • @hayuhayat7527
      @hayuhayat7527 2 года назад

      አሚን

  • @mittii-robloxgamingstudio6220
    @mittii-robloxgamingstudio6220 2 года назад +57

    ከእናቱ ጋር በቪዲዮ መገናኘቱን በመስማቴ ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 года назад +311

    ኧረ እኔ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ታሪክ የሚቀይረው አምላክ ታሪክህን ይቀይርልህ ከእናትህ ያገናኝህ ልብ ይሰብራል

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 2 года назад +110

    በሕይወት እንደዚህ ያለማቆረጥ እያነባሁ ደም እያነባሁ ያዳመጥኩት ታሪክ የለም
    ወንድሜ እንደዚህ ስፍስፍ ያልክላት እናትህን ያገናኝህ የዘወትር ፀሎቴ ነው
    አይዞህ ወንድሜ አይዞህ
    የሰው ልጅ ጭካኔ የዚህ እንባ የት ያፈርሳችሁ ይሆን

  • @alemtsehayatrf1861
    @alemtsehayatrf1861 2 года назад +119

    ይብቃህ ወንድሜ አንድ ነገር ግን በእርግጠኛ ነት የምነግርህ ይህን ግፍ የፈፀሙት ሰዎች ለዘርማንዘራቸው እንደሚተርፋቸው አይቀሬ ነው በሰፈርነው ቁና ይሰፈርልናል ቅዱስ አማኑኤል ይህንን እንባ ይቀበል

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 2 года назад +5

      Correct. God will pay them back double. They owe a lot!! Sad sad sad

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 2 года назад

      Amen Amen Amen

    • @amen8410
      @amen8410 2 года назад

      በትክክል

    • @MeaziTube
      @MeaziTube 2 года назад

      አሜን በእውነት

  • @cphonetastic1365
    @cphonetastic1365 2 года назад +19

    ያተን እባ ለኔ ያርገው ወድሚ ያገሬ ልጅ ፈጣሪ እባህን ይጥረገው🙏🙏

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 года назад +109

    እኔ Seattle ነዋሪ ነኝ ታሪኩ ረጂም ነው አልሚን የሰው ምርጥ እመቤት እግዚአብሔር የሷን ታምር የሚያሳዬ ከኮቢድ ውስጥ ያለውን ለማወቅ የቻልኩትን አረጋለው

    • @tigist3975
      @tigist3975 2 года назад +5

      እግዚአብሔር ይስጥሽ የቻልሽውን ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @dinaliya5486
      @dinaliya5486 2 года назад +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @mesymolla6460
      @mesymolla6460 2 года назад +4

      ጌታ ይባርክሽ

    • @user-ff9tw8ud7e
      @user-ff9tw8ud7e 2 года назад +6

      እባክሽን እህቴ ከእግዝብሄር ታገኝዋለሽ በቻልሽው ሁሉ ሞክሪ እምባዬ ማቆሚያ አጣ እኔ Texas ነው ያለሁት ምነው እዛ ብሆን ነው ያልኩት።

    • @tenagnegashe2941
      @tenagnegashe2941 2 года назад +21

      @@user-ff9tw8ud7e በጣም አቃታለሁ የሰው ምርጥ እግዚአብሔር ከኪነጥበቡ የሚመግባት የሚጠብቃትመ አለች ቦታው ሄደን አየናት

  • @ergalemtekie6262
    @ergalemtekie6262 2 года назад +232

    I never seen in my life a man crying like this be strong brother. God be with you

    • @user-dz2iu8lp9x
      @user-dz2iu8lp9x 2 года назад +2

      Me too my hearts are 💔💔😭😭

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 2 года назад +4

      can't stop crying this hard for me uuuuufffffff

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 2 года назад +4

      @@user-dz2iu8lp9x I don’t know what to do fir this family I don’t know God help me pls to find his mom
      Uuuuffff hurts me a lot 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fevengoitom2343
      @fevengoitom2343 2 года назад +7

      @@buonavita4175 his mom is found...he FaceTime her from settle this afternoon glory be to God

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      @@buonavita4175 let's pray also share the video as much as we can

  • @thefamily1550
    @thefamily1550 2 года назад +820

    ሲያትል የምንኖር ይህን ወንድም ተባብረን እንባውን መጥረግ አለብን በጣም ልብ ይነካል

    • @tube-mr5zu
      @tube-mr5zu 2 года назад

      Ayezn egzabher

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 года назад +8

      እመብርሀን ታገናኛችሁ 💚💛❤️

    • @eyeruskebede9756
      @eyeruskebede9756 2 года назад +23

      እባካችሁ ባካችሁ ሲያትል ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ከእግዚያብሄር ጋር ተባበሩትና አፈላልጉለት በመድሃኔያለም ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 2 года назад +4

      እመብርሀን ታገናኛችሁበጣምልብይነካን😭😭የይህልጂእንባ

    • @amenamen1241
      @amenamen1241 2 года назад +4

      Please please yemtecheluten adergu

  • @tadelechtafesse9180
    @tadelechtafesse9180 2 года назад +8

    የኔ ወንድም ያለንበት ምድር የመልካም ሰዎች መፈተኛ ናት አይዞህ አይዞህ በርታ ፈጣሪ እንባህን አብሶ እናትህ እቅፍ ውስጥ ገብተህ ደስታህን ያሳየን አይዞህ ጠንከር በል እመአምላክ እንባህን ታብስ

  • @romankebebowweldemlkael9798
    @romankebebowweldemlkael9798 2 года назад +236

    አይዞህ ወንድሜ የኔ እንባ ይፍሰስ እናትህ ጎዳናም ወጥታም ቢሆን ትኑርልህ ዋናው ደና መሆኗ ነው። እነዚህን ሰዎች የዘሩትን ያጭዳሉ ታገስ ወንድሜ የህትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞህ ወንድሜ

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😢😢😢😭 behiywete wend lij endezih siyaleks ayiche alawkim lib yisebral Egziyabher beselam yagenagnachew

    • @azebtarekegnbitew2087
      @azebtarekegnbitew2087 2 года назад +2

      Please please, Mesfin don't cry but you can go to see one of the prophets in Addis Ababa. Like pro. Eyu, pro. Zekaria and pro. Mesfin Alemu and his wife pro. Asnakech. Your mom And the hole family will be healed . I am 100% sure trust me. May God Almighty be with you. Be strong in Jesus Name Amen

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +5

      አያጭዱም:: ምንም አይሆኑም:: መልካም ሰው ነው ሁልጊዜ እንዳዘነ አፈር የሚለብሰው:: ግፈኞች እንዲያውም ለምልመው ነው እንድሜያቸውን በክብርና በደስታ የሚጨርሱት::

    • @abebechjemaneh2836
      @abebechjemaneh2836 2 года назад +1

      አይዞህ 😭😭😭

    • @hibretmulu2440
      @hibretmulu2440 2 года назад

      ደግ እውነተኛና የዋህ ሰው ewnet new gefegoch menm honew ayakum

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +231

    የዚህን ቤተስብ ሂወት ያመስቃቀላችሁ የዚህ ስውየ እንባ እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁ ! 😭😰😭😰😭😭 ወንድሜ እናትህን እና መላው ቤተስብክን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛችሁ🙏🏾

    • @helenhailu5169
      @helenhailu5169 2 года назад +1

      Amen enym endanchi new yalkut

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 года назад +3

      በስመ አብ እንደዚህም ጭካኔ አለ እረ ጌታ ሆይ ና

    • @mimibekele538
      @mimibekele538 2 года назад

      AMEN

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      ፈራጅ ስለሌለ ምንም አይሆኑም ግፍ የሚሰሩ ሰዎች:: አዝናለሁ በጣም:: እግዚአብሔር ባይኖር እንጂ የብዙዎቻችን እንባ እስካሁን ያልታበሰው::

    • @mimidave1
      @mimidave1 2 года назад

      Amen amen!!!

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 2 года назад +241

    በቃ ከዚህ በላይ ለመረዳት መግለጫ የለም ሲያትል ያላችሁ በፈጣሪ ስም እርዱት

    • @hiwottesfaye8899
      @hiwottesfaye8899 2 года назад +2

      ተገኝተዋል ከልጃቸው ጋሪም በሰልክም video አይቶቸዋል

    • @hawikebebewyaie4889
      @hawikebebewyaie4889 2 года назад +1

      @@hiwottesfaye8899 ቸር ወሬ ያሰማሽ ውይ እንደው አመኑ ይሆን ልጃቸው እንደሆነ

    • @hanitube9136
      @hanitube9136 2 года назад +1

      @@hiwottesfaye8899 እናቱ ተገኝታለች ነው ያልሽው እህት

    • @hiwottesfaye8899
      @hiwottesfaye8899 2 года назад

      @@hanitube9136 አዎ ተገኝታለች ትላንት ከልጅም ጋራ በምሰል አሰተያይተዋቸዋል ተመሰገን ነው

    • @selometube6702
      @selometube6702 2 года назад

      @@hiwottesfaye8899 ተመስገን ግን ኮ ብዙ ሰው ነው ያዘነ ለመሲ ማሳወክ አለባችሁ እውነት ከሆነ

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 года назад +19

    እኔ እራሴ እንባዬ ሊቆም አልቻለም በጣም ነው ያሳዘነኝ አይዞክ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲያለቅስ ያማል አይዞክ ድንግል ማርያም እንባክን ታብስልክ

  • @hawikebebewyaie4889
    @hawikebebewyaie4889 2 года назад +75

    አሁንም ጥንቃቄ መደረግ አለበት በኢትዮጵያዊያን እነዚህ ሰዎች በጣም ክፉ ስለሆኑ ጠያቂ መስለው ቁስሏን እንዳይነካኩት ያለችበት ቦታ የተወሰነ ሰው ብቻ ቢያገኛት እላለሁ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 2 года назад

      እነማን ናቸዉ

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 года назад +6

      ትክክል ሰው መሠል ሰይጣኖች ናቸው

    • @Ahayel
      @Ahayel 2 года назад

      Betam kemtefo sew yesewren bezu metfoech alu

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 года назад +155

    እባካችሁ ሲያትል የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እርድት ወደአገርቤት የምትመለስበትን መንገድ ስለግዚያብሔር እለምናለሁ:: አንተም ጠንካራ መሆን አለብህ እናትህን ለመርዳት አንተጤነኛ መሆን አለብክ ወንድሜ አይዞህ 😭😭

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 года назад

      ማማ በቅነት ስብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ

  • @fikeryemihret4408
    @fikeryemihret4408 2 года назад +116

    ውድ ኢትዬጵያውያን በፈጣሪ ይሁንባቹ እርዱት
    ወንድ ልጅ እንዲ ሲያለቅስ ይከብዳል 😭
    አማኑኤል ይርዳክ ወንድሜ 🙏

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 года назад +15

    What a great ending. Congratulations finally you met your beloved mom. You are a great son. እግዚአብሔር እንባህን ጠረገልህ ወንድሜ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 2 года назад +67

    ኡኡኡ. ...ውይ ጌታ ሆይ እባክህን እናቱን መልስለት😭😭😭😭😭😭😭😭😭በለቅሶ ሆዴ ቆሰለ😭😭😭😭 እኔ ላልቅስልህ ወንድሜ.... ህመምህ ጥልቅ ነው እኔንም አሞኛል። ላንተና ለእናትህ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብ ጌታ ኢየሱስ የሚራራ አባት የፈውስና የደስታ ዘመን ያመጣላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነወ።🙏🙏🙏🙏

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j 2 года назад +82

    እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ ወንድሜ እናትህን አግኝተህ ደስታህን ለማየት ያብቃን ሁሉም የእጁን ያገኛል መልካም ሰዎች እንዳሉ እንዲህ ደግሞ ፈጣሪያቸውን የማይፈሩ ሰው ሲለወጥ የማይወዱ ክፋዎች አሉ እግዚአብሔር እንደ ክፋታቸው ይስጣቸው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 года назад +2

      አሜን ! አሜን ! አሜን !

    • @adenkiros272
      @adenkiros272 2 года назад +1

      Amennnn

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      ውይይት ይህ እግዚአብሔር ይፍረድባቸውው።

  • @impelhabesha632
    @impelhabesha632 2 года назад +133

    የሀበሻ የክፋቱን ጥግ ነው ያየሁበት ...እውነት ብትደበዝዝም ቀን የነጋ ለት ትወጣለች አይዞን ወንድምዓለም

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +4

      በጣም ክፉ ስዎች አሉ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 года назад

      ማማ በቅንት ሰብሸከራይብ ኣርግኘ እኘደመር ወዴ

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 2 года назад +6

      በስደት ላይ የእውነት ስው እያስፍልግም በተለይ አሜሪካን የነሱ ባሪያ እንድትሆን ነው የሚፍልጉት

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +4

      @@hargewoinamare3810 ባለማወቅ እንደመጣሁ የተበተቡኝ ዛሬም ወይ ሀገሬ አልገባሁ ወይ አልስራሁ እህቴ የዋህ ከሆንሽማ አሜሪካ ያለ ሀበሻ ተቀባብሎ ያነኩርሻል በቃ በዘር ሲነኩሩኝ በመተት ሲስሩኝ እድሜ ይስጣቸው ለመምህር ግርማ ስው የለም እኔ ያለሁበት አውሬ ናቸው !!!አዴ ነገሬን ሁሉ እደዚች ሴትየው አበላሽተውታል !!!ፀልዩልኝ እባካችሁ ሳቄ በለቅሶ ተተካ አመታት ሆነ።

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад

      @@stmarytsegaye እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 года назад +14

    እ.ር ሆይ እነዛ ክፉ ሰዎች አይናቸው እያየ ይህን ቤተሰብ በክብር አገናኝ !!! እነርሰም ቢሆኑ የዘሩትን እሳጭዳቸው !! አደራህን አምላክ ሆይ!

  • @ethionail
    @ethionail 2 года назад +37

    መስዬ እንዲረጋጋ ሰው ያስፈልገዋል ።መረጋጋት አለበት ለሁሉም ነገር ሁሉንም ፈጣሪ ያውቃል ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታው አምላክ ብቻ ነው

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 2 года назад +68

    የድንግል ማርያም ልጅ ምንም አይሳነውም እንባህን አይቶ ታሪክህን ይቀይርልህ አይዞህ ውንድሜ 😭😭😭😭💔💔💔💔እባካችው ሲያትል ያላችው በማርያም ተባባሩት

    • @egizbehezfikirnew9179
      @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +1

      አሜን ድንግል ሆይ አግዢን አገናኝን አለሁም 😭🙏

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 2 года назад +28

    በመጀመሪያ እደዚህ እንድትሆን ያደረጋቹ ስወች ይሄ እንባ እቤታችሁ ይግባ ወንድሜ አንተ የዘመኔ ጀግና ብዬሃለሁ እንባህን ፈጣሪ አምላክ በደስታ ይቀይርልህ እንደዚ የምትንስፈስፍላትን እናትህን አግኝተህ እቅፍ የምታደርግበት ግዜ ቅርብ ነው አይዞህ ይህንን አይቶ አንተንና እናትህን ለማገናኝት የማይጥር ኢትዮጵያዊ አይኖርም

    • @hanitube9136
      @hanitube9136 2 года назад

      አሜን የእግዚያብሂር ፍርድ ይፍጠንባቸው

    • @Abiygedaynew
      @Abiygedaynew 2 года назад

      አሜን

  • @yardanosmesfen2337
    @yardanosmesfen2337 2 года назад +11

    So sorry for you and your mum. Am sorry that your heartbroken. But don't worry my brother, jesus is with you and your mother🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏾❤

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 2 года назад +149

    ሲያትል ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ሀላፊነት አለባቹህ የዚህ ልጅ እንባ በከንቱ እንዳይቀር ተሰብስባቹህ ጎፈንድ ሚ ከፍታቹህ ተረባርባቹህ እናቱን አስረክቡት በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 2 года назад +62

    በአሜሪካን ሃገር የሚኖሩ ሁሉ በዚህ ጉዳይ ላይ ይተባበራል ብየ ተስፋ አድደርጋለሁ:: በጣም አሳዛኝ ታሪክ:: እነዚያን ክፉ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው:: አንተን አስለቅሰውሃልና እነሱም ያልቅሱ

  • @ashemanall
    @ashemanall 2 года назад +376

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የዚህን ሰው የተሰበረ ልብ ጠግነው !!!!
    ሃዘኑ ከባድ ነው ::

    • @bayushkumssa4417
      @bayushkumssa4417 2 года назад +4

      አሜን!

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +6

      ውይ አሜን የእሱን እምባ እያየው አንጀቴ ተስፈስፈ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 года назад +5

      በትክክል ሰው ቢረዳውና እናቱን አስታሞ ብትድንለት መልካም ነበር ጌታ ይርዳው

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 2 года назад +5

      እመቤቴ ካንጋር ትሁን እባክህ ተፅናና

    • @meseretteklu9480
      @meseretteklu9480 2 года назад +2

      @@sebeleyameme8336 እግዚአብሔር። ይርዳህ ወንድሜ

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 2 года назад +7

    የኔጌታ እምትገርም ልጅነህ እግዚአብሔር ይባረክህ
    አሁን ደግሞ እናትህን ማግኝትህ ደስ ብሎናል
    እግዚአብሔር መልካም ነው እናትህን ወደልባናችው መልሶልህ እድያናግሩህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 2 года назад +55

    I live in USA I will try my best እይዞህወንድሜ

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 2 года назад +2

      እግዚአብሔር ያግዛችሁ በምትችሉት አግዙት

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 2 года назад

      Gat yebarekeshe berchi

    • @mekedesashagire1355
      @mekedesashagire1355 2 года назад +1

      እባካችሁ እርዱት እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @maki4428
      @maki4428 2 года назад +1

      በእመብረሀን እርዱት ኡፍፍ ከፈጣሪታገኙታለቹሁ

    • @selame30
      @selame30 2 года назад +1

      Please help him please 🙏

  • @titiurgessa3247
    @titiurgessa3247 2 года назад +50

    እኝህን እናት አምጥታችሁ ከልጆቻቸው ለይታችሁ ለዚ ስቃይ የዳረጋችሁ ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ ወንድሜ አይዞህ እናትህን በቅርቡ ታገኛለህ እንደዚ እንባህ ፈሶ አይቀርም ፈጣሪ ይርዳህ

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 2 года назад +1

      አይዙክ ወንድሜ አምላክ ይርዳክ አምላክ ይገናኝካል

    • @meseretmesit2152
      @meseretmesit2152 2 года назад +1

      Ene awekatalhi sayate huge yechenkegni neber ena yemetenorebet boys Seattle down town neber meteleya shelter west ebakeh stalkers esua dehna endemetehone ergetegna negni edewelelehalehu kesemonu state he

    • @titiurgessa3247
      @titiurgessa3247 2 года назад

      @@meseretmesit2152 እግዚኘበሔር አዋቂ ነው እናት እና ልጅ ተገናኝተዋል አሁን የደረሱበትን ባላውቅም የተባረኩ ኢትዬጵያዊያን በቪዲዬ አገናኛቸው እነዴት እንደሆኑ መጨረሻውን አላወኩም መድኃኒዓለም መጨረሻውን ያሳምርላቸው

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 2 года назад +25

    Omg ወንዶች ጨካኞች በሆኑበት ጊዜ እደዚህ አይነት የዋህ ወንድ መገኝት በእውነት ተአምር ነው እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር በስም አገናኝቶህ ለማየት ያብቃኝ አይዛህ ሁሉም ያልፋል ።እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @azebeshete9024
    @azebeshete9024 2 года назад +7

    ኡፍፍፍፍ ህይወት እጅግ በጣም ከባድ ነው በህይወታችን ምን እንደሚገጥመን አናውቅም ሰው ይጠቅማልም ይጉዳልም ቸሩ መድሀንያለም ያነባኽውን እንባ ያብስልህ 🙏🙏🙏

  • @raheldemssie197
    @raheldemssie197 2 года назад +32

    በጣም እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ እውነት እናትህን አታጣትም ታገኛታለ ፈጣሪ ይረዳህል አታልቅስ ጠንካራ ሁን እባክ

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 2 года назад +30

    ምንም አላጠፍአህም "ለጅቡ ጥለሽ ሄድሽ" ማለትህ ትክክል ነዉ ከአንተ ስሜት ከልጅ ስሜት ትክክል ነዉ ያልከዉ ማንም ልጅ ሊለዉ የሚችል ነዉ አይዞህ ምንም አላጠፋህም።

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 2 года назад +75

    😭😭😭😭😭😭 ኧረ እግዚአብሔር ብቻ እንባህን እብሶ ለዓይነ ስጋ ከእናትህ ጋር ያብቃህ ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ 🙏

  • @akberetgeremaryam1039
    @akberetgeremaryam1039 2 года назад +21

    ይህ እንባ ፈሶ ኣይቀርም። የኔ ኣባት ወንድ ልጅ እንደዚህ ልጅ የምያለቅስ ኣይቼ ኣላቅም . I can't stop crying 😢

    • @michaletesfaye4233
      @michaletesfaye4233 2 года назад

      አንጀቴ ስፍስፍ እያለ እያለቀስኩ ነው ያየሁት።መለያየት ሞት ነው የሚለውን በህይወቴ አውቀዋለሁ።ወንድሜ እመብርሀን የጭንቅ አማላጃ እናትነትን ታውቀዋለች እና እንደተሠራባቸው ግፍ እና ክፋት ሳይሆን እንደእር ቸርነት በህይወት ቆይተዋል እና እናንተን ሲያገኙ ትውስታቸዉ ይመለሳል።ለሡ ምን ይሳነዋል።ያገግማሉ።እሱ አያልቅበትም።ብዙዎቻችን ተመሳሳይ የህይወት ውጣ ዉረድ አሳልፈናል።ወንድሜ ማድረግ የምችለውን በፀሎት አስብሀለዉ ።እር እንኳን በህይወት ኖሩ ኢንባሲዎች ይኽው ናቸው።እኔም ከረጅም ጊዜ በሃላ ወንድምና እህቴን ለማግኘት በወላጆቻችን ሞት ምክንያት የተለያየነውን ሳላገኘው እንደተንገበገብኩ የምሳሳላት የምንገበገብለት ሁሌም የልቤ ስብራት ሆኖብኝ የምኖረውን ወንድሜን በህይወት አጣሁት።አይዞህ እንኳን በህይወት ኖሩ የፈጣሪ ስራ ይገለፃል።የሚያምኑት አምላክ ይደርስላቸዋል።

  • @meronmolla5214
    @meronmolla5214 2 года назад +47

    አይዞህ በእግዚአብሔር እንባህን ይታባሳል እናትህ ጋር በሰላም ትገናኛለህ የኔ እንባ ይፋሰስልህ ጠንከር በል የህትህን ነብስ ይማር

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 2 года назад +61

    የበደሏት ሰወች የእጄቸውን እግዛብሔር ይስጣቸው ።ወንድሜ እግዛብሔር ብርታቱን ይስጥህ

  • @netsanetalemu7133
    @netsanetalemu7133 2 года назад +148

    መቼም ይሄ እንባ ፈሶ አይቀርም ስያትል የሚኖሩ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ፈጣሪ እንባህን ያብስልህ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 года назад +15

    😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር እንባህን ያብሰው ወንድሜ ከእናትህ ጋር በአይነ ስጋ እንድትገናኙ
    የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ🙏🙏

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 2 года назад +29

    እግዚአብሔር የልጆቹን ልቅሶና ልመና በከንቱ የሚረሳ እንዳይመስላችሁ።ወንድሜ ልመናና ለቅሶህ ለምታምነው አምላክህ ደርሷል።በቅርብ ቀን መልሱን ይሰጥሃል። በእርሱ ብቻ ታመን ያደርገዋል።ደስታህን በቅርብ ቀን እጠብቃለሁ። ይርዳህ።

  • @elfeneshateref1325
    @elfeneshateref1325 2 года назад +39

    አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ጥሩ ጠንካራ ሰው ነህ ለእናትህ ማድረግ ያለብህ አድርገሀል እያደረግህም ነው ስለዚህ አታልቅስ ፈጣሪ ምኞት ያሳካልህ በጤና ጠብቆ በዓነስጋ ለመገናኘት ይብቃችሁ ።

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 2 года назад +86

    ወንድሜ አይዞህ!! እግዚአብሔር ያእቆብንና ዮሴፍን ያገናኘ አምላክ እንዲረዳህ እፀልያለሁ!!!!!

    • @stube3350
      @stube3350 2 года назад +2

      በሰልክ አግኝቷቸዋል

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube 2 года назад

      እማምላክ እባክሽ ይሄ እንባ ባንቺና በልጀሽ ብቻ ነው የሚታበሰው እባክሽ እርጂው የኔ እመቤት ላንቺ ቀላል ነው

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад +1

      አሜን ፀሎትሽ ደስ ሲል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 года назад +4

    እባክህ ወንድሜ እንደዚህ አታልቅስ እራስህን ትጎዳለህ በሽታ ላይ እንዳትወድቅ ቆም ብለህ አስብ በህይወት ስትኖር ነው እናትህን መርዳት የምትችለው እምነትህን በእግዜር ላይ ጣል እርግጠኛ ነኝ Seattle የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች እንደሚተባበሩና በአጭር ጊዜ እናትህን እንደምታገኝ በርታ በል

  • @tekalignkidestgirma7517
    @tekalignkidestgirma7517 2 года назад +39

    ሰላም ወንድሜ አይዞክ አንተ ጋር በ2017 መታ ፎቶ የሰጠችህ ልጅ አግቼ አውርቻታለው እና እናትህ ሰላም ናቸው ። እዛው ሸልተር ውስጥ ነው የሚኖሩት። የሚቻለንን እናደርጋለን።

    • @tsedyayeshetu2786
      @tsedyayeshetu2786 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የቀረውን ለእግዚአብሔር መተው ነው። እሱ በጊዜው ያከናውነውነዋል እኛ ስዋች ምክንያት ነን እና እግዚአብሔር ይርዳህ እንባውን አባሽ ያርግህ። ተባረክ ወንድሜ።

    • @tsedyayeshetu2786
      @tsedyayeshetu2786 2 года назад

      እናቱን ከአየሀቸው በኃላ እባክህ እንዲረጋጋ ደውለት

    • @tsedyayeshetu2786
      @tsedyayeshetu2786 2 года назад +2

      እናቱን ከአየሀቸው በኃላ እባክህ እንዲረጋጋ ደውለት

    • @amunnazein2256
      @amunnazein2256 2 года назад

      Please let me know which shelter is she in?

    • @amunnazein2256
      @amunnazein2256 2 года назад

      Btam nw yaslkesegn Address kalachihu lakilign pls

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +56

    እፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ውይ ወንድልጅ እንደዚህ ሲያለቅስ ማየት በጣም ከባድ ነው ወንድሜ በጣም ሲበዛ እሩህሩህ ነህ ወንድም አለም እመብርሀን እንባህን ታብስልህ!!!

  • @lubabanegash8321
    @lubabanegash8321 2 года назад +36

    በጣም ያማል ወንድሜ ፀሎት አድርግ አላህ ምንም አይሳነውም ትገናኛላችሁ አይዞህ ትዕግስቱን አላህ ይስጥህ ያረብ አላህ ይርዳህ 🤲

  • @semb8127
    @semb8127 2 года назад +18

    The hardest thing is to see your beloved one to see safer. I feel your pain my brother. Your mom is lucky to have a loving and caring child like you. Nothing is impossible to god , god will heal and protect her. Your mom will come back to you. My prayers to you and to your mom.

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 года назад +185

    I never seen in my life a man crying like this. God be with you

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 года назад

      አይዞህየኔጌታአዘንህከበድነውፍጣራይገናኝህአታልቅሰ

    • @kiki-zi4ii
      @kiki-zi4ii 2 года назад +2

      Me tooo really its so sad.he make me crying to omg soo sad😢😢😢😢😢😢

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 года назад

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርገኘ እነደመር ወዴ

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 2 года назад +1

      @@user-el8yv2kr2n እንደማመር የምትሉ ሰዎች ውጡ ከዚህ

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 2 года назад +1

      We found his mom today in Seattle!! She already spoke to her son earlier today. God is good!! 🙏

  • @saranigussie3586
    @saranigussie3586 2 года назад +55

    ከእናትህ ጋር ተገናኝትህ ለማየት ያብቃህ አይዞህ ወንድሜ በርታ በርታ ወንድሜ ፣፣አዞህ አይዞህ በርታ!

  • @kedasetkebad9392
    @kedasetkebad9392 2 года назад +58

    ዉይ ሀበሻ በሁሉም ቦታ ተንኮል 😭😭😭😭 አይዞህ ዉንድሜ እግዚአብሔር መልስ አለዉ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +2

      እዚህ ያለው ተንኮል ክፋት ጥግ የለውም እኔም ሀበሻ ያሳደደኝ ሰው ጠልቼ ብቻዬን እህህ እያልኩ እህቴ 6 ዓመት በመንከራተት አለሁኝ ነብሴ ሰትጠራ እየጠበኩ እህህ ሀበሻ እና አሜሪካ ዘመድ ከሌለ ይብሱብሻል።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 2 года назад

      @@stmarytsegaye አይዞን፣ እኔም ሸሽቼ ነው ያለሁት።

  • @samrieretrialovea5567
    @samrieretrialovea5567 2 года назад +6

    እሄ ሁሉ ምስዋት የኔ ጌታ እንዳንተ ሺ ግዜ ቢወለድ አይቆጭም እግዚአብሔርን ኦፍፍፍፍፍ

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k 2 года назад +43

    ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እባክህ ልብህን ጠብቅ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል:: ነፍህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 2 года назад +13

    አይዞህ ወንድም የምንችለውን እናደርጋለን የምኖረው ሲያትል ነው በህይወት ካሉ ለማግኘት እሞክራለሁ እግዚሐቤሔር ይርዳን። አንተ ግን ጠንከር በል። የምደርስበትን አሳውቅሀለው።

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 года назад +37

    ውይ መሲዬ አረ ያማል የዘምድ ክፋትና አይነሳ የውጪ ኑሮ በጣም ከባድ ነው የማይሞላ ኑሮ ነው አብሶ የልጅ ናፍቆት እግዚአብሔር ይላይቸው ዋጋቸውን ጌታ ይክፍላቸዋል አምላክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Laila-xw4xw
    @Laila-xw4xw 2 года назад +6

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ ታገኛለህ እናትህን በቅርብ ቀን ፈጣሪ ይህንን እንባህን በደስታ ይቀይረዋል አይዞህ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 года назад +49

    አይዞህ ወንድሜ መከራህን ትረሳዎለህ
    እንዳለፍም ውሃ ታስበዋለህ
    እግዚአብሔር ይረዳሃል እንባህ በሳቅ ይተካል🙏😭🙏😭🙏😭 በቅርቡ ከእናትህ ጋር ተቃቅፈህ እንደማይህ ባምላኬ አምናለው🙏

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 2 года назад +153

    አልቅሼ ልሞት ነው !
    እውነት ወንድ ልጅ ስለ እናንቱ እንደዚህ ሳለቅስ ማየት በጣም ያማል !

    • @ranemojo2483
      @ranemojo2483 2 года назад +5

      ወድሜ እግዝሔብርይርዳክ

    • @fufuyemom9750
      @fufuyemom9750 2 года назад +5

      እኔም ተጀምሮ እስከሚጨርስ አልቅሸ ልሞት እፍፍፍፍፍፍፍ እናቱ ጋ እንድገናኝ ዶአየ ነው💔💔💔💔💔

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 2 года назад +3

      እኔም😭😭😭

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 2 года назад +3

      Me too.

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 2 года назад +2

      በጣም

  • @bizubizu2020
    @bizubizu2020 2 года назад +136

    አይዞህ ወድም እኔ ሲያትል ነው ምኖረው የቻልኩትን ሁሉ አረጋለው እዚ ካለች አጠያይቅልሀለው አይዞህ እዚ ካለች

    • @mpmpmpmp7768
      @mpmpmpmp7768 2 года назад +5

      Ebakehe eredaw

    • @halemahassen7463
      @halemahassen7463 2 года назад +13

      እባክሽ የምትሰሪውን ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ይህን ቤተሰብ አትርፊ ይህን የናፍቆት እባ አብሽ እውንተ በጣም እዝኛለሁ

    • @tenayezewde3612
      @tenayezewde3612 2 года назад +6

      Please Please

    • @ajibtube2131
      @ajibtube2131 2 года назад +3

      Buzu Rabbi si haa gargaaru አላህ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ አላህ ይርዳህ ብዙ ወንድሜ 🙏❤

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 2 года назад +6

      እባክሽ በምትችይው ሁሉ እገዥው ልቤ አዘነ አይኔም አነባ ስለሱ

  • @user-lz7io2zu2r
    @user-lz7io2zu2r 2 года назад +13

    ጠካራ ሁን ወንድሜ 😢😢የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም እናትህ በሰላም ያገናኝህ

  • @tsedaluashu4018
    @tsedaluashu4018 2 года назад +42

    እጅግ በጣም ልብ ይነካል በህይወቴ ወንድ ልጅ እንድህ ስያነባ አይቸ አላውቅም በእንባ ነው የጨረስኩት የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ የእናት ነገር ካባድ ነው

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 года назад +17

    አይዞህ አንተ መልካም ሰው! እግዚአብሔር ያገናኝሀል። የሰው ልጅ አጥፊውም መዳኒቱም ሰው ነው። በናትህ ላይ ክፉ ያረጉት እንዳሉ ብዙ መልካም ሰዎችም አሉ። እናትህ በሰላም ለሀገሯ እንድትበቃ ወደጤናዋ እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ ❤️

  • @user-hm2xf5pb1b
    @user-hm2xf5pb1b 2 года назад +25

    የእኔ እንባ ይርገፍ ወንድሜ የእናት ነገር ከባድ ነው አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እንባህን ያብሳል

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 2 года назад +29

    Oh Lord please give him strength his heart is broken. I never seen in my life a man crying 😭 like this.

  • @hirutkassaye8618
    @hirutkassaye8618 2 года назад +26

    እመብርሃን የጭንቅ አማላጃ ትርዳህ ወንድሜ 😭😭
    እንዲህ ያደረጉት ሰዎች የዚህልጅ እንባ የት ያደርሳቸው ይሆን አቤቱ😢😢

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 года назад +32

    ጌታ ያፅናናህ!!!!!ለሁሉም ጊዜ አለው፡፡ቀጥሎ ደግሞ የምትስቅበት ጊዜ ነው!!!!!

    • @selamf1101
      @selamf1101 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን
      ይሔ እንባ በሳቅ የምናየበት ጊዜ ቅርብ ያድርግለት

  • @werkneshgeremew7843
    @werkneshgeremew7843 2 года назад +25

    ወይኔ ወድሜ ካንተ እንባ የኔ እንባ ባሰ እኮ ወንድ ልጅ ስያለቅስ አንጀትን ይበላል ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀንዋ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ጥላ ከለላ ትሁናቸው በሰላም ለመገናኘት ያብቃቹ አይዞህ እንባህ ፈሶ አይቀርም የራሄልን እነባ ያበሰ አምላክ እንባህን ያብስልህ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 года назад +10

    ያ አላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ለየትኛው እድሜ ነው እንደዚህ መሆን አይዞን ወንድም አለም አይዞህ ኡፍፍፍፍፍ

  • @tinagach3017
    @tinagach3017 2 года назад +70

    I can’t stop crying 😭 May God helping toget your mother

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 года назад

      እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 2 года назад

      We found her today!! She already spoke to her son on the phone.

    • @tinagach3017
      @tinagach3017 2 года назад

      @@totit_t1445 ተመስገን ለሀያሉ ጌታ ምን ይሳነዋል🙏🏾🙏🏾

  • @yenalemtefera4883
    @yenalemtefera4883 2 года назад +73

    አይዞህ ወንድሜ ሁላችሁም በጽሎት እስቦት ፈጠርህ ይርዳህ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +1

      😭😭😭🥱🙏🙏🙏 እዉነት ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል እንባዉ ወደ ሳቅ ይመለሳል የድንግል ልጅ ቃል ብቻ ተናገር

  • @nigistgmadhen1818
    @nigistgmadhen1818 2 года назад +41

    ለቅዱስ ኡራኤል ንገረው ተሳል ፈጥኖ ደራሽ ነው ይረዳሀል ወንድሜ አይዞህ
    እንባ አባሽ ወላዲተ አምላክ ትርዳህ አሜን ።

  • @biseratberhe2933
    @biseratberhe2933 2 года назад +10

    OMG dear brother, this is very touching i can’t stop crying 😭 I just want give you a hug! there is light at the end of the tunnel. And yes, there really is an end to the worst times, no matter how endless they feel ! if GOD willing you will hug your Mom soon 🙏🏼

  • @fremenda3566
    @fremenda3566 2 года назад +59

    ወንድሜ አይዞህ አንተ ስትበረታ ነው ሁለም ነገር የሚሳካው ጠንካራ ሁን አታልቅስ እግዚያብሄር ይርዳህ

    • @lovefootball4life897
      @lovefootball4life897 2 года назад +1

      ወንድሜ እመቤታችን ትርዳህ አይዞህ የበደሏት የእጃቸውን ያገኛሉየ እግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል አይዞህ

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 2 года назад +38

    ወይ የአንዳንድ ሰው እድል አይዞህ
    ይቺ ቀን በደስታ ትቀየራለች የፈጠረክ
    ጌታ እንባህን ያብሰዋል አምላኬ ሆይ
    የተጨነቀውን ሁሉ ከጭንቅ ገላግለው

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 2 года назад +16

    Seattle Ethiopian community.
    እዚያ ዘመድ ጓደኛ ያለን እናሳውቃቸውና የሚቻለውን እንዲያደርጉ ብናሳውቃቸው።
    ችግሩ ግን እንኳን ተራ ሰው የአዕምሮ ባለሙያዎችም ቀርበው ሊያናግሯት እና ስለ ህይወቷ ሊያዋያሁዋት የሚቻልበት ደረጃ ላይ አይደለችም ፣ ልጇ ሄዶ እንዳያመጣት በጠቀሰው ምክንያት መቼም የሚቻል አይመስልም። ወደ አገሯ Repatriate (Deport) የምትደረግበትን መንገድ መፈለግ ነው ፤ አሜሪካ ሰው ወይም ድርጅት እና ጠበቃ መያዝ ያስፈልጋል።
    ለዚህ የዳረጋችሁዋት ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ይይላችሁ። እርግጥኛ ነኝ በህይወታችሁ ሰላም አይኖራችሁም ፤ የክፋት መንፈስ ሲንጣችሁ ትኖራላችሁ።

  • @salilishbira7480
    @salilishbira7480 2 года назад +13

    እሄንን ታሪክ ከአይው ግዜ ጀምሮ እንዴት እንደሆነ ለመስማት በይሰአቱ ስልኬን አያለው በስልክ ተገናኙ የሚል ኮሜንት አንብቤ ነበር እውነት መሆኑን ንገሩን እባካችው በጣም ነው ያስጨነቀኝ እርዳታም ካስፈለገ በምንችለው እንረዳለን እባካችው አሳውቁን በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው

    • @236KUYE
      @236KUYE 2 года назад

      Tegenagntewal

    • @hiwottesfaye8899
      @hiwottesfaye8899 2 года назад

      አዎ ቸገኝተዎል ዛሪ በ Ethi inf ዛሬ ቀሪቦል እዛላይ ተመልከቱ

  • @user-vj8ee9jc7e
    @user-vj8ee9jc7e 2 года назад +34

    የወንድልጅ አምላክ ልቦናቸውን ይስበራቸው ዘላለም ያልቅሱ አይዞህ ወንድሜ ጠንክር እግዚአብሔር አለ ይፈርዳን

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 2 года назад

      አሜን

    • @amharicschool8418
      @amharicschool8418 2 года назад

      Amen

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን😭😭😭

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 2 года назад

      አይዞህ እመቤቴ ማርያም ትረዳሀላች እንባህን ታብሰልሀለች አይዞህ ወንድሜ

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 года назад

      አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሀል ይሄ እንባህ ይታበሳል ወንድሜ

  • @hanamekete7604
    @hanamekete7604 2 года назад +23

    መሲዬ የዛሬውስ ወላድ የማይችለው ነው😭😭😭
    ውይ የእሥራኤል አምላክ👏
    እኔ አንጀቴ ስፍስፍ ይበልልህ😭😭 መተኛት አልቻልኩ😭😭😭
    እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማለም👏አሜን-፫

  • @miami8347
    @miami8347 2 года назад +25

    በፍፁም ማየት አልቻልኩም አቃተኝ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እንባህን ያብስልክ ስብራትህን ይጠግንልክ።

    • @hagerneshsenbeta7500
      @hagerneshsenbeta7500 2 года назад

      በፍፁም ማየት አልቻልኩም አቃተኝ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እንባህን ያብስልክ የእናት ነገር ሁሉ ያማል

  • @meskeremesheta5858
    @meskeremesheta5858 2 года назад +11

    I'm so sorry my brother you're having to go through this. I will pray for you 🙏
    Trust me you will be with your mom soon. I'm sending you a big hug!!

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 2 года назад +39

    Oh God please help this guy. I can't stop crying. May Allah solve the problem and help you to meet your mom Amen.

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +24

    ወንድሜ መስፍን አይዞህ አየህ እናትህ ሐዘን ልቧን እንዴት እንደሰበረውና አእምሮዋ እንደተጎዳ ስላየህ አንተ መጠንከር አለብህ እሷን ለመርዳት አይዞህ አንተ ከጠነከርክ ጌታ ይረዳሃል በዚህ በተሰበረ ልብህ ለምነው በቅርብ ለውጥ ይሳይህ ዘንድ እንፀልይለን በደስታ ድና እናይሃለን

    • @meronatnafu8420
      @meronatnafu8420 2 года назад

      Ayezoke wendeme Egziabher melse yesatehal 😭😭😭😭😭😭

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 2 года назад +22

    አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር እንባ አባሽ ነው ትገናኝና ፅበል ትወስዳታለህ !

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት ተጀምሮ እስኪያልቅ አብሬህ ሳለቅስ ነበር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳህ በፀሎት አስብካለሁ

    • @zufansilesh868
      @zufansilesh868 2 года назад

      ወንድሜበጣምአስለቀስህኝአይዞህበርታፈጣፈሪአነድቀንመልስአለውእደኛበደልሳይሆንእሱቸርነውእባካችሁየምርትንእናትድንግልማሪበየአለንበትአልቅስንእንለምንለትየሱእናትየኛምናት?

    • @zufansilesh868
      @zufansilesh868 2 года назад

      እባካችሁሰለድንግልማሪያምሰላችሁፃለትስታደርሱበሀላፊነትሁሌምወሰደንበፃለትእናስባት

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 года назад +91

    ይሄን ያየ ሰው ዝም ብለው ይቀመጣል ማለት ከባድ ነው ሲይትሎች ተረባርባችሁ ውጤት አሳዮ እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

    • @genetyigabez3977
      @genetyigabez3977 2 года назад +5

      አረ ወይኔ ምንድነው መጨረሻችን ውይ ክፋታችን በቃ በለን ጌታ ሆይ የወገኔ ስቃይ እና ክፋት በረታ ይለቀስላቸው በዚህ ቤተ ስብ ላይ ግፍ የፈጸማችሁ ታገኙታላችሁ

    • @mekdesbrehane8777
      @mekdesbrehane8777 2 года назад

      🙏 🙏

    • @wodeineshjimma6661
      @wodeineshjimma6661 2 года назад

      Amen 3x

    • @hawimengestu1519
      @hawimengestu1519 2 года назад +4

      እያፈላለግናት ነው እኛ ጋ ገብሬል ትመጣ ነበር አይዞህ እናገኛታለን አታልቅድ እንባየን መቆጣጠር አቃተ

    • @senaitsetant748
      @senaitsetant748 2 года назад +8

      Hi Tige
      እኔ ልክ ኤንደመጣሁቡዙ ጊዜ ሳያት ሰው ጠዬቄ please ይችን
      ሴት እባካቹ ብየ ሚሱማኝ አጥቼ አንድ ቀን ጠጋብየ ላናግራት ሞክሬ ልንግባባ አልቻልንም ምክኔያቱ አማርኛየ አልገባት ያለ መስሎኝ ለቡዙ ኢትዮጵያውያን ተናግሬ ነበር። ሌሎች ኤዛ አከባቢ Resturant የነበራቸው ኤናት አሁን በሒወት የሉም ሁሌ ምግብ ያደርሱላት ነበር። እኔም ነገ ቦታው ጋር ሂጄ እጠይቃለሁ፥ already promise ገብቻለሁ

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 2 года назад +52

    My mom left to the states when I was 8, my father was an evil man, he made her life miserable. She died when I was 12. I'm in my 30s now. I cry for my mother a lot, I miss her so much. I feel your pain

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 года назад +68

    Please my brother let us know the people who took here to USA. They should go to court..... anyway they will get it. GOD IS GREAT.

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 2 года назад +7

      Instead of giving him false promise help him to find his mom. Please🙏🏻🙏🏻

    • @eamant.5383
      @eamant.5383 2 года назад

      Please help justice ⚖ 🙏 for our brother.

    • @tinyangelspreschoolswazila3960
      @tinyangelspreschoolswazila3960 2 года назад

      አቤት የስው ልጅ መከራው መግለፅ ይከብዳል ፈጣሪ እንባውን ያብስለት መሲዬ ላንቺም መቼም ከባድ ጊዜ ነበር ስታዳምጪው ፊትለፊትሽ ሆኖ በጣም ይረብሻል

    • @tinyangelspreschoolswazila3960
      @tinyangelspreschoolswazila3960 2 года назад

      የሚሳነው የሌለ አምላክ እንባውን ያብስለት እንጂ ።

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 года назад +4

    አልቅሰህ:አልቃራህም:አልሃምድልለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 2 года назад +19

    ዛሬ በጣም ከባድ ቀን ነው ebs ላይ አባታችን ሲያለቅሱ አልቅሼ መጥቼ እዚህም ወንድሜ ስቅስቅ ነው ያረከኝ ኡፍፍፍፍፍ ቸሩ እግዛብሔር መልካም ወሬ ያሰማህ

    • @titiurgessa3247
      @titiurgessa3247 2 года назад

      ልክ እንደኔ አይምሮዬ እርብሽ ነው ያለው

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 2 года назад +24

    ኢትዮጵያኖች ስንረዳዳ ጥሩ ነን ስንጣላም ጭካኔያችንም ከአለም ህዝብ የከፋ ነው አይዞህ ወንድሜ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ ይሄን የሚከታተሉ ይረዷቸዋል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ይጨመርበት

    • @elizabethmebrate6104
      @elizabethmebrate6104 2 года назад

      ዱቼ እግዚአብሔር ጊዜው ደርሷል እ ናትህን በርግጠኝነት ታገኛለህ እትዮጵያውያን እንደሚረዱህ ተስፋ አለኝ እንባህን እግዚአብሔር ያብስ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +47

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የዚህን ሰው እምባ በደስታ ቀይርለት

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 2 года назад +14

    እኔ ካናዳ ነው የምኖረው እንደ አጋጣሚ ለሰያትል በጣም ቅርብ ነው እንደ አጋጣሚ ሲያትል የሚኖሩ እዚህ የማቃት ልጂ ዘመዶች አግኝተዋታል ሊረዶት እየተሮሮጡ እንደሆነ ነግራኛለች በጣም ያሳዝናል ግን ፈጣሪ የሰራቼውን ይከፍላታል ሁኔታዎች ይሰተካክላሉ፠

    • @gojjamfenta6800
      @gojjamfenta6800 2 года назад

      Uffffff cheer semu eeee anjet yebelale

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 2 года назад

      እግዚያብሄር ይስጣቸው

    • @meseretmesit2152
      @meseretmesit2152 2 года назад

      Ene awekatalhi shelter new yemetenorew

    • @meseretmesit2152
      @meseretmesit2152 2 года назад

      Down town 3rd @verjinia shelter new Yalechew betam tasazenalechi teneshi sew siyanagerate Des ayelatem felege enegerachihualhu Egzeabher yeredagni

  • @yosefabebe3597
    @yosefabebe3597 2 года назад +38

    ክብር ለመዳኒያለም በጣም በጥሩ ሁኔታ ተገኝተዋል በኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ኮሚቴ ተዋቅሮ ስራ ተጀመሯል ሁላችንም የምችለውን ብናደርግ መልካም ነው

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo 2 года назад +1

      ተመስገን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው🙏

    • @user-ho3ig8nh7j
      @user-ho3ig8nh7j 2 года назад +4

      ተመስገን አምላኬ ለአይነ ስጋው በቅተው ሲስቅ ማየት ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍ

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 2 года назад

      እሰይ ተገኙ በአላህ

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 2 года назад +1

      ውይ እሠዬ ለነፍሳችሁ ይሆናችኃል ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልን

    • @SD-nt2pg
      @SD-nt2pg 2 года назад

      Pls agizut

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 2 года назад +23

    እንዴት አይነት የጭካኔ ጥግ ነው ጌታ ሆይ ሀይል ሁሉ ያንተ ነው ፍርድም የአንተ ኢቺን መልካም አናት ወደ ቤተሰብዋ መልሳት እሄን ክፋት የሰሩባትን ፍርድ የአንተ ነውና አንተ ፍረድ አይዞህ ወንደሜ ነገ መልካም ይሆናል

  • @sofanitmasresha245
    @sofanitmasresha245 2 года назад +49

    አሜሪካ ያላችሁ ኢትዬጵያዊያኖች ግን በእውነት የዚህ ልጅ እናት ተባብራችሁ ለሀገርዋ አብቋት ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 2 года назад +3

    ውይይይይይ የሰው ልጅ መከራው እግዚአብሔር ከናትህ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ እመብርሀን እንባህን ታብሰው