Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ለ14 አመታት ፍቅሩን መናገር የፈራው ወጣት ፡ ልናገረው የከበደኝ ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июн 2021
  • MY SECRET
    our todays guest is a young boy who have been in love for the last 14 years but ,he is afraid to tell her. now he express his love in public for the first time.
    This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
    Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the oportunity to breath whats inside their mind and heart. .
    The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
    if you want to contact us please use the following address
    email: yodkiyu@gmail.com
    website: www.eshetumelese.com
    phone: 0938 21 20 20
    to contact the owner of this channel pleases use the following address.
    ESHETU MELESE
    eshetumelese.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 3 года назад +811

    ማነው እንደኔ እንደ ቀልድ ጀምሮ ተመስጦ የጨረሰው ሚገርም ታሪክ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 года назад +126

    ይሄ ልጅ በጣም እየተሳቀየ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል እንዳይናገር የሚያደርገው ነገር አለ እናም ፀበል ቢከታተል መንፈሳዊ ነገሮች ላይ ቢያተኩር በጣም ጥሩ ነው ።ደሞ ቢነግራት ይሻላል ወደ እራሱ ይመለስ ችግር ውስጥ ነው ያለው

    • @leyaleya4383
      @leyaleya4383 3 года назад +1

      እዉነትሽን ነው በዚህ ከቀጠለ እኔጃ ጭንቅላቱ ለወደፊቱ ጥሩ አይመጣም ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ

    • @user-kk3on8zx8u
      @user-kk3on8zx8u 3 года назад +2

      እባክህን የመምህር ተስፋየ ትምህርት ተከታተል ህይወትህን ይቀይራል

    • @munatayb7035
      @munatayb7035 3 года назад +1

      ስታዛን

    • @media9983
      @media9983 3 года назад +3

      ስላልነገራት በእርሷ አይፈረድም ሴት ልጅ እንደተወደደች ልታውቅ ትችላለች ግን ቶሎ ጥያቄው ካልመጣላት መሰቃየት አትፈልግም። አንዳንዴ ይከሰታል።

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 года назад +38

    ሰውን እንደራሳችሁ ዉደዱ የሚለው የ እግዚአብሔር ቃል። እዚህ ልጅ ላይ ያለ መሰለኝ ። እኔ ለሱ ጨነቀኝ። ፈጣሪ ይርዳክ የኔ ወንድም።

  • @user-nu5kd3xq3i
    @user-nu5kd3xq3i 3 года назад +29

    ይገርማን በዚህ እደሜ ይህን ያህል ስለ ፍቅር ማወቅና መኖር እውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ እሷም ያተን አይነት ስሜት እሚስማት ያድርግልህ

  • @makimaki1926
    @makimaki1926 3 года назад +656

    እባክሽን እያየሽው ከሆነ አንድ መፍትሄ ልትሰጭው ይገባል እውነተኛ ፍቅር እንደሆነ ግልፅ ነው ልጁ እንዳይጎዳ እህታችን በስልክ ብትገናኙ መልካም ነው

  • @user-hh5xe7iq5z
    @user-hh5xe7iq5z 3 года назад +360

    እርጋታው አነጋገሩ ደስ ይላል ወይኔ ግን አለቅሳለሁ ሲል ውስጤ ተረበሸ የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት በነገሮች ሁሉ ካንተ ጋ ትሁን

  • @hannabedlu1328
    @hannabedlu1328 3 года назад +17

    ውይይይይይ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም እለምንሀለሁ ልቡን ወደ ራሱ ህይወት፤ መንገድ እንድትመልሰው ! ከፍጥረት ሁሉ የሰው ስሜን እንዳተ የሚገባው የለምና እባክህን ይህን ወጣት ታደገው ። አሜን

  • @fikirfikir6056
    @fikirfikir6056 3 года назад +54

    ወይኔ በጌታ አስለቅሶኛል በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እውነተኛ ፍቅር ገና በልጅነቱ
    እባክሽ እያየሹ ከሆነ መልስ ስጩ

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 года назад +63

    አንዳዴ አፍቃሪና ተፈቃሪ አይገጣጠምም ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b 3 года назад +359

    በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ፍቅር አለ ያረቢ አላህ ላንተ ያርጋት

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 года назад +1

      እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 3 года назад +1

      አሚንንን

    • @emmaethiopia8227
      @emmaethiopia8227 3 года назад +1

      I don't think this is a good idea to discuss this at this age. Please use this show for those who are above 21 .

    • @user-fl9bq8qw3z
      @user-fl9bq8qw3z 3 года назад

      How are you

    • @user-fl9bq8qw3z
      @user-fl9bq8qw3z 3 года назад +1

      እምይ ደሴ ስዉ ገነ የደሴ ስም ስሰማ

  • @frica.aabebe3747
    @frica.aabebe3747 3 года назад +8

    ከእንደዚ አይነት ግራ የተጋባ የህይወት ፈጣሪየ ጠብቀኝ 🙏
    አንተም ወደ ልቦናህ እነደትመለስ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏

  • @hollytwo1650
    @hollytwo1650 3 года назад +27

    ወንድሜ ዝም ብለህ ጠንክረህ ተማር ቀሪውን እግዚአብሔር ይሞላዋል።

  • @jannatjannat6319
    @jannatjannat6319 3 года назад +46

    ወይኔ ልጀን የወድ ልጆች እናት ነኝ በጣም አሳዘነኝ ፈጣሪ ይርዳህ ምን ልበልህ😭

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h 3 года назад +28

    አይዞህ ጠልይ ሱባየገብተህ እግዚአብሄርን ጠይቅ አይዞህ እመብርሀን ታጣምራችሁ

  • @user-ys5ho8vu8l
    @user-ys5ho8vu8l 3 года назад +18

    የኔ እናት ልጁ እራሱ ደንዝዞል😥😥እፍ💔💔💔 ድረሡለት

  • @seadaseidbintbaba
    @seadaseidbintbaba 3 года назад +27

    የወደዱትን ማጣት ምህረት የሌለው ቅጣት ነው. አይዞህ ያተ ካላት አታጣትም

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 3 года назад +30

    እሼ የዚህን ልጅ መጨረሻ አደራህን በጣም ድንቅ ልጅ ነው !

  • @sakinalove9314
    @sakinalove9314 3 года назад +25

    ወይኔ ልጁ ሲያሳዝን። ኣብራቹ እንደምትሆኑ ትስፋ ኣለኝ እኔም ደስ ባለኝ ስርጋቹን ኣይቼ። ኣይዞክ ፀልይ።

  • @salahulumigsyaberyemasgen3264
    @salahulumigsyaberyemasgen3264 3 года назад +12

    እማምላክ ወላዲት አምላክ የልብህን መሻት ትፈጥምልህ ወንድም አይዞህ ያንተ ካላት ትመጣለች🙏😭

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 3 года назад +5

    ወይ ጉድ የምንወደዉን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን የብዙ ሰዉ ህይወት እንደዚ ነዉ። ፈጣሪ ከእዉነተኛ አጋራችን ጋር ያገናኘን።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +16

    የኔ ምስኪን ፈጣሪ ሆዶን ያራራልን የኔ እህት እባክሽ ለዚህ ምስኪን ልጅ ቁርጡን ንገሪዉ

  • @shdsjfs9597
    @shdsjfs9597 3 года назад +15

    የሚወዱተን ማጣት ከባድ ነው የኔ ታሪክ ጋር ይመሣሠላል አግበቶ ወልዶ እንኳን እያወኩ መርሣት አልቻልኩም ሌላ ሠው ብቀርበም ቶሎ ያሥጠሉኛል

    • @susibntmd6482
      @susibntmd6482 2 года назад

      እኔም ያችው ቤጤ ነኝ አላህ ይርዳን በጣም ከበደኝ

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede6582 2 года назад +7

    አሼ የእነዚህን ልጆች ፍፃሜ እንደምታደርሰን ተስፋ እናደርጋለን።አብረው ቀጠሉም አልቀጠሉም።

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 3 года назад +149

    አይ ልቤ ተሠብሮል ግን እንደዚህም አይነት አፍቃሪ አለ የኛወቹ ልብ ልጠው ይሮጣሉ እንደኔ ልቡ የተሠበረLike ቤተሠብም እንሁን

    • @munakasahun4452
      @munakasahun4452 3 года назад +2

      Fiqir way fiqir 😭😭😭

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 года назад +1

      በጣም💔💔💔💔💔

    • @zeybamohammed1562
      @zeybamohammed1562 3 года назад +2

      የልጅነትፍቅርይከብዳንእኔም10ርእርመትበላይሆኖኘንግንአሁንላገኛውአንድስስምትቀርርኝለፍቅርታማኝነትያስፈልጋንፈጣሪይርዳህ

    • @burtakalaadugna9256
      @burtakalaadugna9256 3 года назад

      እኔምየኔእናት

    • @rabiaalli6397
      @rabiaalli6397 3 года назад

      @@zeybamohammed1562 ማሻአላህ አላህ ያገናኚሽ የኔውማ አገባ5 አመት ልቤን ልጦ ኡፍፍ

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 года назад +60

    ውይ ልጁ በጣም ያሳዝናል ጭፍን ፍቅር ስለያዘው በጭራሽ እሷን የሚያጣበትን መንገድ ማመንም ማሰብም አይፈልግም እና በፍቅር በጣም ተጎጂ ነው የሚሆነው

    • @hirutgmartinsson9728
      @hirutgmartinsson9728 3 года назад

      Ere kurit aweko.
      Wede amakari ena mekari mehed new yemiyasifeligew.
      Nege lela ken new.
      Ewenetegnawen alem menor kezare mejemer gid new.
      Bedenib mikir yasifeligewal.

  • @hussainmm7918
    @hussainmm7918 3 года назад +11

    በጣም ምሁር ነው እግዚአብኤር አንተ ጋር ይሁን በርታ ጠንካራ ሁን ተስፋአትቁረጥ

  • @jonmobill6331
    @jonmobill6331 3 года назад +22

    እባክህ በቻልከው መጠን ይህንን ታዳጊ እርዳው ሰው አርገው እባክህ በፈጠረህ። አኔ እራሴን ነው የገኘሁት በእርሱ ታሪክ ላይ የሱ ግን ይለያል 14 አመት

  • @user-cd8iz5do2f
    @user-cd8iz5do2f 3 года назад +9

    ወይኔ ሲያሳስን አስለቀሰኝ በአሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ታሪክ መስማት መቻል ትልቅ ነገር ነው አንዳንድ ወንዶች ባጠፉት ጥፋት ሁሉንም ወንዶች መጥፎ ናቸዉ ማለት አንችልም የአላህ እውነተኛ አፍቃሪዎች አብዛልን ስደት ያሉ እህት ወንድሞቼን አንተ ጠብቃቸው

  • @aster696
    @aster696 3 года назад +120

    ማነው እደኔ በመገረም ያዳመጠ!! የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።

  • @genetkinfe1276
    @genetkinfe1276 3 года назад +14

    ፍቅር አኮ ለገቦው ብጣም ከባድ ነው ኣዝህ አንዳንተ ብዙ ምያልቅስ አለ ፈጣርም ያግዝሃል ኣዞህ

  • @solomonyilma5276
    @solomonyilma5276 3 года назад +2

    አይዞን ወንድሜ ማፍቀር መቻል መታደል ነው ሰውን መውደድ ስቃይክ ይገባኛል እኔም ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ ወንድሜ እኛ ባልነው በኛ ግዜ ሳይሆን በ እግዚአብሔር ግዜ ሁሉን የሚጠቅመንን ስለሚሰጠን እሱን ተስፋ ማድረግ ነው ያለብን እግዚአብሔርን መለመን ነው የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን እንዲሰጠን አይዞን ወንድሜ ላንተ ያላት አለች በተስፋ ኑር ትኩረትህን ትምህርትህ ላይ አድርግ።

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +65

    አይዞህ ባባዬ ካላት የትም አትሄድም
    ፈጣሪዬ ሆይ እኔ የምወደውን ሳይሆን አንተ የወደድከውን ምረጥልኝ

  • @user-mi2nl4tw3n
    @user-mi2nl4tw3n 3 года назад +37

    ኦ ጀግና የተረጋጋ ልጅ በእግዚያብሄር ስም እሸከተገናኙደግሞ ኢንተርቪው አድርግልን ደስታውንም እን ክፍል

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 года назад +3

    ፈጣሪ ይርዳህ ስንቶች አሉ በእንዲህ አይነት ህይወት የሚኖሩ አንተ አንደኛ ነህ👌👌👌😘

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 3 года назад +5

    አይ ወንድም ፈረንጆች ሴት አያያዝ ይችላሉ ግን ተስፋህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-oe3le1lb7s
    @user-oe3le1lb7s 3 года назад +137

    ይገርማል በጣም ልብ ይሰብራል
    በእናትሽ ይህን ቪድዮ አይተሽ ተረጅው
    እውነትም ትንቢተ

    • @behappy6830
      @behappy6830 3 года назад +2

      🤔????

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 3 года назад

      ሴት ልጅ በጣም ትመርጣለች

    • @metageswagalwetube
      @metageswagalwetube 3 года назад

      እቲዉዶች በቅትነት ቤተሰብ አርጉኝ ስወዳቹ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 года назад +49

    እንደ እኔ ከሆነ እራስህን በትምህርት ጠንክረህ የተሻለ ሆነህ ብትጠብቃት ይሻላል ። ይሄ ነገር ለህይወትህ እንቅፋት እንዳይሆንብህ። ገና ብዙ ግዜያት ይጠብቁሃል ስለዚህ ራስህን አበርታ ።

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад +1

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏🙏

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад +10

    ቤተሰቦቹ ናቸው ጥፋተኛ ከልጅ
    ፊት ስለ ፍቅር አይወራም
    መጀመሪያ ትምህርትህን ጨርስ
    በርታ ነው ሚባል
    የሀገር ፍቅርስ በሆነ
    ግን እንደ ሚመስለኝ ሳየው
    የሆነ መተት በቤተሰቦቹ
    ይኖራል ዘመኑ ክፉ ነው
    ፀበል ተጠመቅና ምትሆንህን
    ታገኛለህ

  • @misirtube8392
    @misirtube8392 3 года назад +6

    እባክሽ እያየሽ ከሆነ አንድ መፍቴ ለሰጭው ይገባል!
    ጌታዬ ልጄ ወንድ ነው እንዲህ አይነት ድርቅ ያለህ ፍቅር አትጣልበት እኔ አልፈልግም

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 года назад +32

    ማንም ሳያስባት ያንተው የግልህ ትሁንልህ በጣም ነው የፀለይኩልህ ጋብቻችሁን ያሳኘን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 3 года назад +35

    ይገርማል በጣም ይህን አይታ መቸም ትረዳህ አለች ብየ አስባለሁ

    • @tregeicell2596
      @tregeicell2596 3 года назад +5

      ውይይ መስሎሻል እንዲያውም ትንቃዋለች ።በጀመሪያ እራሱን መውደድ አለበት ።

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 3 года назад

      @@tregeicell2596 ለመንተነቀወአለቸ እወነተኛፈቀረ አጊታነወ። አሰመሳይበበዛበተአለመእደዘህአለበየአለጠበኩመ። የወደደናቸወየግዱናለ

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 3 года назад

      @@tregeicell2596 እውነትሽን ነው ሴት ልጅ መበዳ---- - - - ትፈልጋለች

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 3 года назад +1

    ወንድሜ እጅግ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው ባላሰብከው ሰአት እና ቀን እንዳንተ የተረጋጋ ሕይወት እንደሚሰጥህ አምናለሁ🙏🏽በትምህርትህ በርታ እንተ የሀገር አኩሪ ምትሆን ወጣት ነህ ወላጆችህን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ🙏🏽

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 3 года назад +17

    የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው እኔ ምመክርህ ድፍር ብለህ ሳትፈራ እንደምታፈቅራት ንገራት።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 года назад +1

      የት አግኝታት ነወ የሚነገራት አሁን እረፈደ በፊት ነበር ፉፉፉ ከባድ ነዉ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад +127

    ውይ ማነው ፕሮግራሙን እያየ ባንዳንድ ኮመት በሳቅ የፈረሰ 😂😂😂😂😂😂😂 ስንት የተመታ አለ ግን ልጁ ግን ጋራ ተጋብቶ እኛንም ግራ አጋባን እኮ

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 3 года назад +5

      Me😂😂😂🤣

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 3 года назад +1

      Sent ale yetemeta 😂😂😂

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 3 года назад +5

      ግራ ይግባሽ ምኑ ግራ ይገባል🤨

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 3 года назад +1

      እኔ ኮሜንድ ነው ያነበብኩት እስከሚያቅ ወይ ጉድ

    • @rabiatube7804
      @rabiatube7804 3 года назад +4

      ወይ ፍቅር ምን ይመስላል እስቲ ንገሩኝ ለኔ ብቻ ነው እደ የማይገባኝ ወደኔም ኑ ትማሩበታላችሁ

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +59

    የፈለገውን ያላገኘ ልብ ዘወትር መንገደኛ ነው

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 Год назад +2

    የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ❤❤

  • @sone8065
    @sone8065 3 года назад +1

    የሚገርም ነዉ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ ልጅ ነህ እራስህን መቀየር ትችላለህ በስዋም መፍረድ አይቻልም ከሆነ መልካም መንገድ ካልሆነ ነገሮችን በርጋታ መመልከት ይበጃል።

  • @selamawitstotaw8998
    @selamawitstotaw8998 3 года назад +14

    ምን አይነት እርጋታ ያለው ልጅ ነው በስመአም! አነጋገሩ ይመስጣል ዋው፡፡

  • @rutsweet8658
    @rutsweet8658 3 года назад +11

    እግዚአብሔር የልጅነትህን ፍቅር አይቶ ላንተ ያርግልህ ።እሷም ያንተ ስሜት ቢሰማት ጥሩ ነው

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j 3 года назад +10

    እፍፍፍፍ ብቻ ሂወት ይቀጥላል አይዞህ
    አደየ ለምንኖር ሁልግዜ. በየቀኑ የሚገሉ ታሪክ አለው ሁሉም ሰው 😭💔💔😭😭😥😥😭😭😭😭😥😥💔😭💔😥😭😭😥😥💔😭

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 3 года назад +6

    ይገርማል እውነተኛ ፍቅር የኔ ወንድም ያንተ ያድርጋት 😥❤

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t 3 года назад +239

    ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @user-ci1ye7pn4d
      @user-ci1ye7pn4d 3 года назад +2

      ወደ አረብ ሃገር ዜጎች ባይሄዱ ይመከራል አረቦች በፍልስጤሞች ምክንያት ተለውጠዋል ፊሊፕኖችናና ሃበሾሽን ከሃገራቸው ለማድወጣት በእቅድ ላይ ናቸው እኛን የሁዱ ነው የሚሉን እስራኤል ውስጥ ቁጥራቸው የበዛ የትውልድ ኢትዮጵያን ወታደሮች ስላሉ በነሱ ምክንያት ነው የፊሊፕን መንግስት ለእስራኤል ድጋፍ እንደሚያደርግ ስለተናገር በዛ ምክንያት ነው

    • @user-jk3uc1gn5t
      @user-jk3uc1gn5t 3 года назад +1

      @@user-ci1ye7pn4d ኧረ የአሁኑን ወደ ሀገራችን በሄድን እጅ እንመጣም ነበር

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад

      ሳሀ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад

      😍😘😘

    • @user-jk3uc1gn5t
      @user-jk3uc1gn5t 3 года назад

      @@zion21163 አሜን አሜን አሜን

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 года назад +31

    አረ የሚገርም ነው በማርያም አንተ ሌላ ማሰብ ነው ያለብህ የእውነት ቆፍጠን በል ለማንኛውም እግዚአብሔር ያሳካልህ ከሌላ !!!

    • @feventube288
      @feventube288 3 года назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @aynalembehaylu7699
    @aynalembehaylu7699 3 года назад +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ወንድሜ አይዞህ እስካሁን በተስፋ እንድትጠብቅ ያደረገህ አምላክ እሱ ፈቅዶ ልጅቷን የህይወትህ አጋር ያድርግልህ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 3 года назад +3

    💔ኡፍፍ የለማን ታሪክ የደገመው ወጣት ተፈቃሪዋ እህታችን እውነት እድለኛ ሴትነሽ ይሄንን ሾው አይተሽ እንደምትረጂው እኛ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ተስፋ እናረጋለን💔

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 3 года назад +515

    አንተ ልጅ ልምከርህ ይሔ ፍቅር ሳይሆን ህይወትህን ወይም ዘመንህን ሊበላ የተላከብህ ሴይጣን ነው አስብበት እንደ እህትህ ቆጥረህ ተዋት

    • @Hana-qo9db
      @Hana-qo9db 3 года назад +5

      እኮ

    • @sakinalove9314
      @sakinalove9314 3 года назад +8

      እውነት ትክክል በዛለይ። ያክስቱልዝም። እረ ኣሏቅም ብቻ

    • @ethioamericann
      @ethioamericann 3 года назад +12

      ሟርተኛ አትሁኚ🙊

    • @user-zv6jk7gk7y
      @user-zv6jk7gk7y 3 года назад +3

      እንደመር ውዴ

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e 3 года назад +4

      እውነት ነው እኔም እያልኩ ነው

  • @rekikassefa8756
    @rekikassefa8756 3 года назад +23

    ለፍቅር ጥሩ አመለካከት የለኝም የእዉነት ግን ፍቅር እንዳለ አሳየኸኝ ፍቅር ማለት መሰዋትነት ከፍሎ ለአንድ ሰዉ የደስታ ምንጭ መሆን ማለት ነዉ ደስ የሚል ስቃይ ነዉ

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад +2

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏🙏

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 3 года назад +1

    በጣም የሚገርም ኣጋጣሚ ነው። የ ኣይን ፍቅር በጣም ከባድ ነው። የኔ ወንድም እንደኔ እንደኔ ወደራስህ ህይወት ተመለስ እና ዙርያህን እይ። እህታችን የራስዋን ሂወት ጀምራለች። ኣይዞህ በርታ።

  • @suzimulat755
    @suzimulat755 3 года назад +6

    ፈጣሪዬ ሆይ ከባድ ነው እውነት አሳዘነኝ በጣም የምር።

  • @user-dj5zj9gb4z
    @user-dj5zj9gb4z 3 года назад +14

    እሼ ቅመሙ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታልን

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 3 года назад +38

    ከምንም በላይ ከባዱ ነገር የወደዱትን ማጣት ነው ሆኖም ግን ፍቅር ከሁለቱም ሲመጣ ነው እንጂ ከአንዱ ብቻ ከሆነ ከባድ ህመም ነው

  • @emmanuelabel4638
    @emmanuelabel4638 3 года назад +12

    As a father my heart goes with you. My best advise move on there are money girls waiting for you. Remember life is to short

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 года назад +3

    ሆ ገራሚ ልጅ ነው
    እሸዬ ኑርልን አባቴ ❤👏

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 3 года назад +44

    እንዳትሸወድ እንደ ፈረንጂ እሴት ተንከባካቢ የለም ባይሆን የፍቅር አምላክ ያግዝህ .

  • @erhlaadds3199
    @erhlaadds3199 3 года назад +10

    እውነት ፍቅር ምንም ያህልመፀዋትናት ብትከፍል አይደክምም
    አይዞህ ውንድሚ
    እግዛብህር ያንተ ያርጋት

  • @abufirdowswelloye9786
    @abufirdowswelloye9786 3 года назад +2

    ኤሌሜንተሪ እና ሀይእስኩል ትዝ አለኝ የኔ ታሪክ እና የዚህ ልጅ ታሪክ ተመሳሳይ ነው ፣ግን እሷ አገባች እኔም ስደት ወጣሁ ፣ አልሀምዱሊላህ አገባሁ የልጅ አባትም ሆንኩ።

  • @user-ke2il5nf4o
    @user-ke2il5nf4o 3 года назад +14

    አንተ ልጅ ፀበልና ፀሎት ያስፈልግሃል እንዲሕ አይነት ፍቅር ሳይሆን የጠላት ስራ ነው ወደ እራስሕ ተመለስ

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏🙏

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 3 года назад

      ማፍቀር ጥላቻነው እንዴ

    • @user-ke2il5nf4o
      @user-ke2il5nf4o 3 года назад

      @@eehanahana5182 ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው?

  • @makitube8344
    @makitube8344 3 года назад +41

    የአክስቱን ልጅ ጠረጠርኩት ምናልባት ከስዋ ጋ ግንኙነት ካለው
    አንተ ግን ያለውን ነገር ሁሉ ንገራት የመጣውን በፀጋ ተቀበል

    • @user-gl3ie1mo3o
      @user-gl3ie1mo3o 3 года назад +1

      እኔም እስማማበታለሁ ይገራትና የመጣውን በጠጋ መቀበል ነው

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 3 года назад +10

    ወላሂ እሱ ይርዳህ 🙏 እሱ ያደፋፍርህ 👌🏽ምስኪን ነገር ነው ......መጨረሻውን ያሳምረው

  • @kdijhsaad9350
    @kdijhsaad9350 3 года назад +5

    ፈጣሪ የሚሳነው የለም ፈጣሪ ያሳካልህ ባባዬ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад +1

    የሚገርም ልጅ ነው ። ግን ውጪ ከወጣች ሌሎች ወንዶችን የመተዋወቅና ጓደኛ የመያዝ ገጠመኞች ሰፊ ናቸው እና ምናልባት ያለው ዕድል ጠባብ ይመስላል ስለዚህ በስነ ልቦና እንዳይጎዳ ሊመከር ይገባል። ስለወደዳት ቢቻ አገኛታለሁ ብለህ ፍቅሩን ሳይገልፅላት ተስፋ ማድረግ ሞኝነት ነውና ምከረው ወይም ይግለፅላትና ይወቀው የእሷን ስሜት እና አላማውን ማወቅና ወደ ሌላ ሴት ማሰብ አለበት አልያ በጣም ይጎዳል አያያዙ በጣም ክፋኛና የእሷን ሃሳብ ያላማከለና ያላገናዘበ ነው።አስተሳሰቡ ደስ የሚልና የድሮ ግዜ ስታየል ነው ቀና የሆነ ግን ይገርማል ወየው ወንድሜ ሲያሳዝን ብታገባም ድሬያት ከአይኔ እንድትርቅ ብቻ አልፈልግም? ወይጉድ የተለ ነው።

  • @yostinaalemu5959
    @yostinaalemu5959 3 года назад +15

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ። እውነትነው። ፍቅር ከባድነው

  • @hasnahasna6141
    @hasnahasna6141 3 года назад +26

    እረ ሱባኤ ያዝ እና አምላክህን ጠይቅ ያይን ፍቅር ይመስለኛል የያዘህ ለማንኛውም የመምህር ተስፋየን ትምህርት ገጠመኝ ተከታተል

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 3 года назад +6

    Wiser than his age🤔What a smart and sweet boy! Hope some day she realizes your uniqueness..you must tell her how much you love her. Believe me, Women likes to hear and know it. You got to tell her!

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 3 года назад +3

    ወይኔ እርጋታው የፍቅር አምላክ ህልምህን እውን ያድርግልህ

  • @user-nu3iq6re2q
    @user-nu3iq6re2q 3 года назад +67

    ምንም አልልም. እግዚአብሔር ያንተ ያርጋት. ወይኔ ያአንተ አረጎት ደስታህን ባየሁ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад +47

    አሁን ምን እንዳለ አልሰማሁትም😭ወገኖቸ አለቁኮ😭😭😭😭😭😭በርሀብና በጥም😭የታፈነ ጩኸት የስደተኞች ድምፅ😭😭😭😭

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 года назад +1

      በቅንነት እንዛመድ ፕሮፋመይሌን በመጫን አንዘመድ

    • @user-yz2sy2mi9f
      @user-yz2sy2mi9f 3 года назад

      😭😭😭😭

    • @user-fy8mi5gk5r
      @user-fy8mi5gk5r 3 года назад

      እግዚአብሔር ይታደጋችው እህት ምን ይደረግ እኛ አቅም የለን እግዚአብሔር እራሀብ እና ጥማቸውን ይመልከት

  • @mikyasfikeryea3076
    @mikyasfikeryea3076 3 года назад +7

    በሂወቴ እንደዚ አይነት ታሪክ ሰምቼም አላውቅም

  • @terefegetachew7301
    @terefegetachew7301 3 года назад +3

    እኔ እንደሱ 4ኛ ክፍል ላይ ነበር ፍቅር የጀመረኝ በእውነት በትክክል ታሪካችን የሁለታችን ይመሳሰላል ግን እኔ እንደማፈቅራት ነግሬአታለሁ እሱም እንደሚያፈቅራት ቢነግራት በጣም ጥሩ ነው የልጅነት ፍቅር ማግኘት በምድር ላይ በጣም ትልቁ እድለኛ ሰው መሆን ነው

  • @user-zp8kh3sg4o
    @user-zp8kh3sg4o 3 года назад +20

    አድ ላይ ቢቀርቡ ደስ ይለናል🥺❤

  • @susutube360
    @susutube360 3 года назад +46

    ወላሂ አሳዘነኝ የፍቅር አምላክ ያንተ ያርጋት🥰😭

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 3 года назад +2

    የአንተ ብቻ ሳይሆን የብዙዎቻችን ታሪክ ነው፡ ልናገኘው የማንችለውን ሰው በሩቁ እንደመናፈቅ ከባድ ስሜት የለም!

  • @Laila-xw4xw
    @Laila-xw4xw 3 года назад +4

    የሚገርም ታሪክ ነው አይ ፈቅር ልጁ በጣም ነው ያሳዘንኝ

  • @salihclassic9101
    @salihclassic9101 3 года назад +167

    እኔ አረዳሀለው ኢሄ ስሜት ደርሶብኛል አይቸዋለው የመጀመሪያ ፍቅር አይረሳም ።

    • @user-zv6jk7gk7y
      @user-zv6jk7gk7y 3 года назад +4

      እንደመር ውዴ

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад +3

      ጓደኛአለኝ😁😁

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад +12

      እኔ ደግሞ የመጀመሪያ ፍቅር ምንም ትዝታ የለኝም ለአራት አመት ብዙ ዋጋ የከፈልኩበት ከወዳጆቼም ከእግዚአብሔር የተጣላሁለት አንድም ደህና ነገር የሌለው ዱርዬ ላይ ወድቄ ። አሁን ግን ፈጣሪ ክሶኛል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ewiti23
      @ewiti23 3 года назад +2

      @@masreshatrefeofficialtube9203 me too but why?

    • @meskimeski2217
      @meskimeski2217 3 года назад +5

      @@masreshatrefeofficialtube9203 አንድ አንዴ ብዙ ዋጋ የከፈልሽለት ሰውን እንዲው እንደዘበት ታጪዋለሽ ይገርማል ሌላ ላይፍ እንኳን ጀምረሽ ያን ሰው መርሳት እስኪያቅትሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ow8ef1ys2i
    @user-ow8ef1ys2i 3 года назад +18

    ባሁን ሰአት እንዲህ አይነት ፍቅር አለ በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ላተ ያድርጋት

  • @alhamdulillahalekulihall3292
    @alhamdulillahalekulihall3292 3 года назад +1

    ሱብሀን አላህ በዚህ እድሜ እንደዚህ ማውራቱ ሚስጊን ያተ ትሆናለች አይዞሽ

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 3 года назад +18

    እደቀልድ ገብቼ የሚገርም ታሪክ ሰማው😍😍😍እግዚአብሄር ላንተ ካላት ያመጣታል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 года назад

      አሜን ከባድ ጊዜ ነዉ እያሳለፈ ነዉ

    • @Ethiopia291
      @Ethiopia291 3 года назад +1

      @@azebtufa7389 😍betam

    • @media9983
      @media9983 3 года назад

      የአይን ፍቅር ነው። በጊዜው ካልሆነ ያረጃል ከ 14 አመት በኋላማ ይጃጃል። አሷ አግብታ የወለደች ጊዜ ችግር እንዳይገጥመው እራሱን ይጥብቅ ወይም ይህን ያዩ ባለሙያዎች ማለትም Therapist ሊረዱት ይችላሉ።

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 года назад +142

    ይህ፡ልጅ፡እርዳታ፡ያስፈልገዋል።አይምሮውን፡ከመሳቱ፡በፊት።

    • @TUBE-hh8ls
      @TUBE-hh8ls 3 года назад +2

      በትክክል አለበሊዚያ በዚህ ሁኔታ ልታገባነው የሚባል ቢሰማ ይሞታልብየነው እማስበው ወይኔ ሲያሳዝን ፈጣሪይርዳው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 3 года назад

      ለምን አያፈነዳዉም የቆየ ፍቅር እንዳላት ከነገራት በደስታ እንደምትቀበለዉ እርግጠኛ ነኝ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 года назад +2

      😂😂😂😂

    • @tegsttegsty6960
      @tegsttegsty6960 Год назад

      😂😂😂😅

  • @user-jo2ov5sv9d
    @user-jo2ov5sv9d 3 года назад +51

    ጥቁር ፍቅር ማለት ይህ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ የዉደድከውን ባርኮ ይስጥህ ወድሜ

  • @user-td2om9ke8g
    @user-td2om9ke8g 3 года назад +5

    ያንተ ካላት ትመጣለች ግን ፍቅርህን ግለፅላት ቆፍጠን በል አይዞህ

  • @gudertube7097
    @gudertube7097 3 года назад +8

    ፈረንጅ ጊዜ የለውም አይንከባከባትም ይላል እንዴ የኔ ምስኪን ! ትልቅ ስህተት

    • @rozanrozan1982
      @rozanrozan1982 3 года назад

      ክክክክ ሳልው በግዲ ሳኩ

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h 3 года назад +119

    በስመ ሰላሴ ወንድሜ እውነተኛ ፍቅር ከፈጣሪ ነው ግን እንደዚ መሆን ደግሞ የተላከብክ መንፈስ እንዳይሆን ፆምና ፆሎት ስግደት ከቻልክ ዶሞ ስጋና ደሙ ተቀበል ያኔ የእግዚአብሔር ፍቅር በልብክ ይነግሳል እንደዛ ስልክ ግን ተዋት ለማለት ኣይደለም ኣምላክ ላንተ ካላት ትጋናኛላቹ

    • @hiruitseyamrigin9405
      @hiruitseyamrigin9405 3 года назад +13

      በትክክል ከስው ፍቅር ይልቅ የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል

    • @bnetworkbnetwork7540
      @bnetworkbnetwork7540 3 года назад +1

      P

    • @yab-papa6667
      @yab-papa6667 3 года назад +5

      ልክ ነሽ እህታችን ይህ እርኩስ መንፈስ ነው። እደዚህ መወደድ ያለብ ፈጣሪን ነው ይህ ከፈጣሪ የሚያጣላ ፍቅር ጣኦት ነው የሆነችው ይህ ፍቅር አይደለም

    • @amuanayilak3274
      @amuanayilak3274 3 года назад +3

      መምስህ ተስፋየን ቢያገኝ ብየ ተመኘሁ መንፈስ ይመስለኛል

    • @user-pd4ob7tt6h
      @user-pd4ob7tt6h 3 года назад +5

      @@amuanayilak3274 መምህር ማግኘት እኮ ኣይጠበቅበትም እራሱ የፆሎት ቤት ካዛጋጀና ህሊናው ለእግዚአብሔር ከሰጠ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 года назад +62

    ምርጥ ፕሮግራም እሼ ማርያምን ደስ ይላል የፍቅር ክሊኒክ ዶንኪ

  • @birukiros
    @birukiros 2 года назад +4

    ሁሉም ሰው መጀመርያ ከወደደው ሰው ጋ አይኖርም ህይወት እንደዚ ናት በፈተና የተሞላች ሰለዚ ነገሮች አስተምረውን ያልፋሉ እኛም እየተማርን ማለፍ ይጠበቅብናል

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 3 года назад +2

    አላህያገናኚህ
    ሱብሀንአላህ
    ወላሂ ስታሳዝን የኔወድም

  • @natnaelseyoum8758
    @natnaelseyoum8758 3 года назад +5

    በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ፍቅር አለ ብዬ አላስብም ነበር........ 💯 fetari yasbkewun yasakaleh Brother 🤜🤛

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +20

    በጣም ልብ ይስብራል እውነት ይህን አይታ እንደምትረዳህ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 3 года назад +7

    እሱዋ ግን እንደሚወዳት ታውቃለች አፍ አውጥቶ እስኪነግራት ነው ምትጠብቀው
    የኔ ጉድ ግን ያላንቺ እኔ ባዶ ነኝ ህይወቴ ያላንቺ ምንም ናት ብሎ አስምሎኝ ሌላዋን አስረግዞ መጣ

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 года назад +2

    ወይኔ ይሄልጅ ብርድ ያለ ትግስቱ ፈጣሪ ከወደድካት ጋራ ያጣምረው

  • @ethiopiaaddis5456
    @ethiopiaaddis5456 3 года назад +30

    እንደአቶ ለማ ቆመክ እንዳትቀር ተጋብታችሁ ባያችሁ ዉስጤነዉ

    • @kedist1978
      @kedist1978 3 года назад

      ማናቸው አቶ ለማ ?

    • @user-rz6wj5nf2t
      @user-rz6wj5nf2t 3 года назад

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @solomonadggobay9713
      @solomonadggobay9713 3 года назад

      ለማ ማናው

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f 3 года назад +6

      እውነት እኔም እሳቸው ትዝ አሉኝ አሜሪካ ሲል

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o 3 года назад

      እውነትሽን ነው እህት አላህ ይድረስለት