ቀርባ ማውራት ስለፈራች እኔ ልተርክላችሁ ፡ ልናገረው የከበደኝ ፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu : Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2021
  • MY SECRET
    This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
    Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the opportunity to breath what's inside their mind and heart. .
    The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
    if you want to contact us please use the following address
    email: yodkiyu@gmail.com
    website: www.eshetumelese.com
    phone: 0938 21 20 20
    to contact the owner of this channel pleases use the following address.
    ESHETU MELESE
    eshetumelese.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 489

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 3 года назад +223

    አረ እሼ ተው በቆሎው 😍😍😍 የናፈቀው በላይክ አሳዩኝ

    • @melkamyoutube3109
      @melkamyoutube3109 3 года назад

      ደምሪኝ

    • @genitube.g9425
      @genitube.g9425 3 года назад

      እሺ ሀያአራት ሰአት ጠብቄ እመጣለሁ

    • @melkamyoutube3109
      @melkamyoutube3109 3 года назад

      ለምን ሀያ አራት ስአት

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад +1

      እንደማመር ውዶቸ

    • @genitube.g9425
      @genitube.g9425 3 года назад +1

      መቼ ነዉ ቤተሰብ ያደረግሽኝ ስአቱ አንድ ብመሙላት አለበትሽያለፈሽከሆነ እሺ ይቅርታ

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d 3 года назад +74

    የሚገርም ታሪክ ነው እሼ 😍 እኔም የሚያሣዝን ታሪክ አለኝ ለማንም ያልነገርኩት አንድ ቀን እንደምነግርህ ተሥፋ አለኝ እሼ ክበርልኝ🙏😘

    • @kf4113
      @kf4113 2 года назад +5

      ቲናየዬ የኔ እናት ሁላችንም ለማንን መናገር የከበደን በዉስጣችን የታፈነ ኣለን ኣይዞን ማማዬ

    • @halimamusa4466
      @halimamusa4466 11 месяцев назад

      እኮ እኔም😢😢😢

  • @meserethaileselase1529
    @meserethaileselase1529 3 года назад +54

    መሥከረም የምትባል ጉአደኛ ነበረችኝ የዚህ አይነት ታሪክ ያላት እናት አባት የሌላት የምታሣዝን አሁን ግን ሀይለኛ አትሌት ነች አሁን አሜሪካን ነች ፈጣሪ ታሪክ ሢቀይር

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 3 года назад +7

    ከዱላ በላይ መጥፎ ቃላት ምን ያህል ቅስም እንደሚሰብር በራስ መተማመንን እንደሚያሳጣ ተናጋሪው ቢረዳ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 3 года назад +10

    እሼ የሰላም ታሪክ ስተርከው ሰላምን ልክ እዳየሁት ያክል ፊልም አስመሰልከው በእውነት አንዳንድ ሰው ግን ምን አይነት ሰው አለ በጣም ገራሚ ነገር ነው ደስ እሚል ታሪክ ነው አስተምሮኛል

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 3 года назад +62

    ይቺ ምን አላት የኔን ታሪክ ብትሰማው ኖሮ ምን ልትል ነበር አሼ😥 ለዛውም በእናትም በአባትም እህቴ የሆነችዋ ስንት በደል እንዳደረገችብኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ አልፎ እኔ ትልቅ ደረጃ ላይ ነኝ ።

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 года назад +4

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 3 года назад +5

      አሜን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ነው

    • @merylagsa4279
      @merylagsa4279 3 года назад +1

      Wanew tegset new holom yalfale

    • @mahletbirhan
      @mahletbirhan Год назад

      Betam sntun alefe

  • @user-bs6vi8ei5q
    @user-bs6vi8ei5q 3 года назад +46

    ሁሉም ለበጎ ነው ይህን ታሪክ የለፈበት ሰው ያውቀዋል እያለቀስኩ ነው ያየሁት ህመሙ በጣም ከባድ ነው ብቻ ይቅር ለእግዚአብሔር ብለን ማለፍ ነው

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад +1

      🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
      አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
      የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад

      አውአው😭😭👆እንምእንም😰😭😭

  • @zadeyoutubezadeyoutube8933
    @zadeyoutubezadeyoutube8933 3 года назад +108

    ነፃነት ከሌለ ምንም ብጠጣ ምንም ብለብስ እስር ነው አቀራረብ ደስ ይላል አቀራረቡ የተመቻቹ ላይክ

  • @user-wo7ye5ur6y
    @user-wo7ye5ur6y 3 года назад +22

    እሸ በቆሎ አበላልህ ተመችታኛለች እግዚአብሔር ሀገሬ ለመግባት ያበቃኝ ይሆን 😭

    • @user-go4tx4pb6b
      @user-go4tx4pb6b 3 года назад

      አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ለሁላችንም ሰላም ያስገባን

    • @user-wo7ye5ur6y
      @user-wo7ye5ur6y 3 года назад

      @@user-go4tx4pb6b አሜን አሜን አሜን እህቴ😍

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j 3 года назад +20

    የኔ ትንሽ እህት እና ያክስቴ ልጅ የዚህ አይነት ታሪክ አውርተውኛል ከሀብታም ጋር መኖር ከባድ ነው

    • @user-ti8iu7pr8x
      @user-ti8iu7pr8x 2 года назад

      እኔ እናቴ ቸከራታብኛለች የሷን መከራተት አይታ እኛን ዝቅቅቅ ብላ አሳደገችን እጨት እየሸጠች😢

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +4

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንዳድ ትልቅ እህቶች ለእህቶቻቸው ጥሩ በማሰብ ጫና ያበዛሉ ያም ሆነ ይህ ጠቅሟታል ጥሩ ታሪክ ነው

  • @lijtomas9684
    @lijtomas9684 2 года назад +3

    ዋውውውውው!! እጅግ በጣም የወደድኩት ታሪክ በጣም ደስ ይላል:: እሸ ስራህም የሚወደድ ነው:: በጣም አድናቂህ ነኝ:: እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад +16

    አቀራረብህ ያሳቃል እሚገርም ታሪክ ነው የተገፋ ሰው መጨረሻው ያምራል

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 3 года назад +15

    እሼየ የኔን ታሪክ ብነግርህ ሚዲያ ላይ ከማቅረብህ በፊት አመት ታለቅስ ነበር
    የዝች ይልጅቷ ታሪክ ስሰማህ በኔ ታሪክ ተቀይሮ የኔ ብየ ቢሆን ብየ ተመኘሁ🙌እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከጠባሳዎች በቀር ሁሉም ሰላም ነው

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 года назад +2

      ታሪክሽን ለመስማት እንጠብቃለን

    • @kf4113
      @kf4113 2 года назад

      አይዞች የኔ እናት

  • @Vv-fi5ss
    @Vv-fi5ss 3 года назад +12

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰወድህ

  • @sarawoldemarim6752
    @sarawoldemarim6752 3 года назад +4

    That’s a beautiful, touching, lovely and sad story.. Narrator eshetuu Thankyou much much much much✌🏽

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +2

    እሻ አቀራረብህ በጣም ደስስ ይላል ይህን ታሪክ የደረስበት ነው የሚያውቀው አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 3 года назад +8

    ኡፍፍፍፍ በፈጣሪ በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ልቤ ዝቅ አለ የታሪኩ አቀራርብ አስለቀሰኝ🥲 ሁሉም ሰው የራሱ ታሪክ አለው ለሰው የማይነግርው ቢነግርውም ሰው የማይርዳው የራሱ የሆነ ታሪክ አለው 😢😢

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h 3 года назад +1

    ጎበዝ እሼ ወንድማችን ኑርልን
    እህታችን ሰላም እናመሰግናለን ስሜትሽ ሁሉ ገብቶኛል ያንቺን ሕይወት ያስተካከለ እግዚአብሔር የእኛንም መጨረሻ ያሳምርልን ።

  • @emmyafework3793
    @emmyafework3793 3 года назад +6

    Eshetu, as usual you did very well, telling the story. Thanks so much

  • @loevatube3621
    @loevatube3621 3 года назад +4

    ታሪኩ መናገር የከበደኝ ነገር ሆኖ አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን ስታቀርበው ቀልድ አይነት ነገር አድርገህ ነው ይሄ ባህሪህ አይመቸኝም ሰው ባዘነው ነገር ላይ ሀዘኔታ በሞላው ቢሆን ሳቅ ሲሆን በፈገግታ ብታቀርበው እንግዳም ጋብዘህ አንዳንዴ ፌዝ እምትቀይጠውን ነገር ብታስተካክል ከዛ ውጪ አክባሪህ ነኝ

  • @asadaasada5512
    @asadaasada5512 3 года назад +6

    በጣም ያሳዝናል እንም ያለፍኩበት ነገር ነው በሰው ፍላጎት መመራት ምን ያህል እንደሚያም ያለፈበት ሰው ያውቀዋል አንድ ሰው በሰው ላይ ስልጣል ሲኖረው ከምንም ከምንም በላይ ከባድ ነው እኔኔም አልፌበታለሁ

  • @hirutmesfin7326
    @hirutmesfin7326 3 года назад +10

    Eshe.. Wow...👏👏😇😇🤔 Everything you touched it be come blessed. I started thinking you are hand picked by God to do all of those things. God bless you even more. I'm sure we going to see many more miracles from you. I just started watching your videos not long ago but, I'm trying to catch up by watching even if they're few months or years old. I make sure I do click on LIKE ALL OF THEM before I even watch them coz, I didn't want to forget after I watched them and going to the next video of your amazing research and works so, think you so much for helping to whom really needs it bravo..... My brother from another mother 😇👏👏👏👏👏

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Месяц назад

    አሜ ገርም ነው ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገን ❤❤ ጀግና ሴት ብያታለሁ

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 3 месяца назад

    ይህቺማ የኔ ታሪክ ናት የሆነዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ ብዬ አልፋለሁ እሼ ፈጣሪ ይባርክህ😊😊😊😊

    • @hawiizedi2386
      @hawiizedi2386 3 месяца назад

      እኔ 13አመት ሙሉ እተሰደብኩ እየተረገምኩ ሁሉን ችዬ ኖራለሁ ለ አላማዬ ብይ ስንቱን ቻልኩት እና ይመስገን ዛሬ ደስተኛ ነኝ😢

  • @user-pk2zj2iz4q
    @user-pk2zj2iz4q 3 года назад +3

    እሺ በጣም ደስ የሚል ነበር የኔም ታሪክ አንድ ቀን አወራው ይሆናል

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 года назад +2

    ሠለም ፈቅር ለገረችን አሚን በሉ።🙏👂💪የጋጠመል ፈጠር ይጠብቃንህ እነት ለዘልለም ቲኑር እማዬ💔

  • @mde5145
    @mde5145 3 года назад +12

    ነፃነት ማጣት በጣም ተእፅኖ አለው በኑሯችንላይ የኔም ሂወት እደዚህነው::::

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 года назад

    እሸዬ የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ሰው ማለት ለኔ እንተና አንተ የእውነት ሰው ነህ እሼ ❤️👏

  • @yeshitulu1157
    @yeshitulu1157 3 года назад +3

    እሼ ስለምሰራው ስራ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጥበብ በሞገስ ያኑርህ መጨሩሻህ ይመር🙏❤

  • @aberashkebede1795
    @aberashkebede1795 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል ከኔሕይወት ይመሳሰለል

  • @raeiashenafi9495
    @raeiashenafi9495 3 года назад +4

    You should tale all the stories... I was hooked.. I dont even think I blinked once... I felt every word. .. wow.. am glad psychological abuse is acknowledged and validated.... I just loved it.. I respect you alot .. and thank you to selam for sharing your story with us.

    • @dmulugeta
      @dmulugeta 2 года назад

      Yes! The hallmark of a great comedian is being a good story teller. He paints pictures with his words.

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 3 года назад +28

    One side story. If you ask her sister, the story may be different. In my view, her sister is not bad but over protective.

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 года назад +1

    ለብዙዎች ትምህርት ይሂናል በዚህ ሰአት ልክ በሷ ቦታ ያላችሁ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው እኛስ መቼም አንድጊዜ አልፈነዋል በነገራችን ላይ ይሄንን ታሪክ እኔም አልፌዋለሁ በእንጀራ እናት ይሄ ሁሉ ክፋት በቅናት የሚመጣ ነው የሚበለጡ መስሎ ሲሰማቸው እኛን መቅበር ይፈልጋሉ ግን አይሳካላቸውም እሼ በአሪፉ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን እኛ ምርጥ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    It is an amazing story and you are a great story teller

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n 2 года назад

    በጣም የሚገርም ታራክ ነው 😭😭ግን መጨረሻው ደስ ይላል እሼየ እናመሰግናለን

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 3 года назад

    Betam gerami tarik new kezam yebas tarik ale gen yakerarebhe terekah betam konj new.
    Endezeh aynet chegroch bebezat benorem sewoch menager yeferalu
    Mabertatateh teru new tebareklen Thank you

  • @zenbilmediya
    @zenbilmediya 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ እውነት እናዳንተ አይነቱን ያብዛለን በጣም ነው ምታዝናናው ትምህርት ምትሰጠው ጎበዝ

  • @user-sq6xd6re4q
    @user-sq6xd6re4q 3 года назад

    እናመሰግናለን እደዚህ ብዙየማይነጉሩትን ለመስማት እድል ስለምሰጠን

  • @dastagb6492
    @dastagb6492 3 года назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወይ እሼ ከባለታሪኩ ይልቅ የአንተ ትንተና ይገርማል ይመችክ እሼ ተባረክ

  • @karma3681
    @karma3681 3 года назад +1

    የሁለቱንም ግለሰቦች ታሪክ ሳይሰሙ መፍረድ ከበድ ይላል
    ነገር ግን ለክፋት ሳይሆን ለበጎ የሆነ ይመስላል
    በራሪ ከሆነች እህቷ ብዙም ግዜ የላትም አገር ውስጥ እና ማረግ የምትፈገውን እንዳደረገች ይሰማል
    የትምህርት ውጤቷ ደካማ ቢሆነው ሲጀመር ሲስተር እሱን ለመቀየር የምትችል መስሎአት ይመስላል
    የ ጅጅጋ ልጆች ብዙ ጨዋታ መጨበስ እንጂ ከቅለም የፀዳንነን 😂
    ባጠቃላይ ያሳለፈችው ህይወት manage ለመደረግ የሚቻል ነበር ትምህርቱ ውጤቱ በቂ ቢሆን

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 года назад +1

    ደስ የሚል ታሪክ ነው። አንዳንዴ "መገፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደና ቦታ" ይባል የለ ባትገፋ ኖሮ ዛሬ የነበረችበት ቦታ ላትደርስ ትችል ነበር። እህቶ በነፃነት ብተዋት ኖሮ ፍፃሜዋ እንደዛሬ አይሆንም ነበር። ያቺ እህቴ ሄደች ብላ ከወንድ ጋር ያደረገቻት ብቻ እኮ መጀመርያ ሆና ነው አስባችሁታል ሙሉ ነፃነት ሰታት ብትሆን? እግዚአብሔር አዋቂ ስለሆነ ነው የሆነው ሁሉ የሆነው። "እግዚአብሔር የፈሮኦንን ልብ አደነደነ" ይለናል መፅሀፍ ቅድስ።እግዚአብሔር በዚህ ህዝቤን ልቀቅ እያለ በዛ በኩል ደግሞ የፈርኦንን ልብ ያደነደነው ለእስራኤሎች ሊያሳያቸው ያሰበው ነገር ስለነበር ነው። እና እግዚአብሔር የእህቶን ልብ እንደዛ ያደረገው ለመልካም ሆኖላታል እና ምንም በእሳት ውስጥ ማለፍ ቢያቃጥልም ቢያምም ዛሬ ወርቅ ለመሆኖ ምክንያቶ እህቶ ነች ብዬ አምናለው። እህቶን ልታመሰግናት እና ከልቦ ይቅር ልትላት ግድ ይላል ለምን እህቶ ካዘነችባት ሰላምም ነገ በልጆ ወይ ደግሞ በአንድ ቤተሰቦ ተመሳሳይ ነገር ይገጥማትና ዋጋ ትከፍልበትና እህቴ ለካ እውነቶን ነበር ብላ እንድትል የሚሆን ነገር በሂወቶ ይፈጠራል ያኔ
    እህቶን ይቅርታ የምትልበት ግዜ ይረፍድ ይሆናል።

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle4674 10 месяцев назад

    አይይይይ ይች ምን አላት ካልሆነችኝ ትቻት አልሄድም እንደ የእኔን ብነግርህ ዉሀ ሳይሆን ደም ያስለቅሳል ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @weynisht1440
    @weynisht1440 9 месяцев назад

    እሼ እግዚአብሄር ቤተሰብህን የምወደው እግዚአብሄርሰላምህን ይስጥህ ያንተ ቦታ ይሄ ነው ዶንኪ ቲዩብ

  • @sabanegussa2240
    @sabanegussa2240 3 года назад

    እሼ ብዝት በልልን! የምታቀርበው ሁሉ አጓጊና መሳጭ ነው። በርታ

  • @user-cl9xu7lm6y
    @user-cl9xu7lm6y Месяц назад

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ታሪኩን ገልፀኸዋል አሼ እያሳክ በቃ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 года назад +1

    ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው እንኳን መጨረሻሽን አሳመረው

  • @rayhanasharafa9657
    @rayhanasharafa9657 3 года назад +4

    ደስስስስ የሚል ታሪክ ነው

  • @loveyou8591
    @loveyou8591 3 года назад +2

    መኖር ከባድ ነዉ 😭😭😭ቁስል ያማል የኔም ማንነት ይመለስ ይሆን?እሺ ጥሩ ጥሩ ነገር ነዉ አንድ ነብስ ታድናለህ በዚህ መንገድ ቀጥል🙏🙏🙏🙏

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 Год назад +1

    በተለይ በገንዘብ መመፃደቅ አወዳደቅን ያከፋል የሰው ልጅ ፈተናን የተፈተነ መጨረሻው ያምራል ሌላው በራስ ተማምኖ እራስን ቀይሮ ሰው ሆኖ መገኘት ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ውጤቱ ደስ ሲል ከዚህ የበለጠም ብዙ ነገር አለ አይይይይይ

  • @Alex-qt2so
    @Alex-qt2so 3 года назад +14

    ታሪኩ እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ልጅቷ በአንድ በኩል የተበደለች ቢመስላትም ግን በብዙ መልኩ ግን እህቷ ለሷ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ለማየት ያላትን ጉጉት ነው ሚያሳየው አሁን አሁን ላይ እየተፈጠረ ያለው ትውልድ የወደፊቱን አያስብም ቅርብ ቅርብ የለውን ብቻ ነው ሚያየው 😳🙍

    • @kasechayele2806
      @kasechayele2806 2 года назад

      tikikil

    • @Ninaru119
      @Ninaru119 Год назад

      What ever there is communication gap b/n family in Ethiopian. If she think as elderly sister she has to understand her younger sister. It’s not generation problem it’s elder sister problem.

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 3 года назад

    ዋው ወላሂ ገራሚ ትምህርት ነው ለኛም የኡነት ኡፍፍፍፍ ደስ ይላል መጨረሻው

  • @meronwdua9018
    @meronwdua9018 Год назад +1

    እሼ የሳቄ ምንጭ መልካም አቀራረብ በርታ

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 3 года назад +31

    እህቷ መጥፎ አስባ ሳይሆን ሀብታም ስለሆነች ተምራ እንደሷ እንድትሆን አስባ ይመስለኛል ድሀ ቤት ነው ነፃነት ያለው

    • @imdrabiyahmad5380
      @imdrabiyahmad5380 3 года назад +4

      አዎ ! ግን በዛ !! ይሄ አይነት ነገር ለማንም ጥሩ አይደለም አምባገነንነት ይባላል !

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 3 года назад

    🤔🤔🤔በጣም ጥሩ መልዕክት ነው እሼ👌👌👌👌

  • @AzebLegesse-dm1cd
    @AzebLegesse-dm1cd Год назад

    Wow yemigerm tarik new btam yastmral thank you

  • @beamtaye3586
    @beamtaye3586 3 года назад +22

    You're a good storyteller. And this story is something i relate to. I bet a lot people do too.

    • @hanaini
      @hanaini 3 года назад +1

      እህቷ ለሷ ጥሩ አስባላት እንድትማርላት ፈልጋ እንደሆነ አንድ ቀን ይገባታል።

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 3 года назад +1

    መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል!!

  • @user-kc9ei4li6g
    @user-kc9ei4li6g 3 года назад +20

    አይ ሰው ቤት በተለይ ዘመዲ ጋር እኔም በጣም ተቀጥቻለሁ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ሰደት መጥቸ እህትና ወንዲሞቸን አዲኛለሁ በተቻለኝ አቅም ለማላውቃቸውም ልጆቸም በሚል ቤት እየሰራሁ ነው የኔ እንዳይደርስባቸው በማሰብ እህት ወንዲሞቸ በተለይ ለዘመዲ ልጆቻችሁን እዳሰጡ በጥርሳችሁ ይዛችሁ አሳዲጉ

  • @nafsi6638
    @nafsi6638 3 года назад +1

    ስለ ሰላም ሳይሆን ስለ እራስህ ምተርክ ነው ሚመስለው
    ሳልኳቸው selam ena እህቷን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ማለት መልካም ነው ዋናው ለሰው ልጅ ደሞ ጤናው ነው ከዚህ የባሰ በየቤቱ ስንት መከራ እና ስቃይ አለ ሊያውም በዛሬ ግዜ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጁህ የዚች አለም ኑሮ በጣም ከባድ ነው ሀሉ ነገር በክፋ መንፈስ በአጋንንት እስራት ውስጥ ነው ያለነው እና እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад

    ኧረ እሸቱ በቆሎ አምሮኛል አስቀናኽኝ የኔ መልካም ሰው ነህ በርታልን

  • @emmyafework3793
    @emmyafework3793 3 года назад

    This is an amazing story, Selam’s sister played a psychological, game. People like the sister, are without confidence, did not want Selam to excel in anything. It’s not a Godly thing to do. Nobody deserves this kind of life.

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 3 года назад

    እሸ አድናቂህ ነኝ በጣም ነው እምወድህ ታሪኩ ደሥ ይላን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +4

    👏👏👏👏እኔስ ቀናሁ በቆሎ አበላልህ ይከይፋል

  • @sosiyesosi
    @sosiyesosi 3 года назад

    እሼ የሚገርም ታሪክ ነው በተወሰነ መልኩ የአብዛኞቻችን ታሪክ ነው ።

  • @mene6709
    @mene6709 2 года назад

    እሼ ተባረክ በጣም ጥሩ ታሪክ ነው

  • @elsabethtesfaye8326
    @elsabethtesfaye8326 2 года назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ደስ ብሎኛል

  • @user-zv6jk7gk7y
    @user-zv6jk7gk7y 3 года назад +2

    እሸ እንዴት ውበቱን ደፍቶብሀል ለማንኛውም በርታ

  • @betiyegoraw4673
    @betiyegoraw4673 3 года назад +1

    እነዚህ አይነት ታሪክ ላይ ቀልድ ባታበዛ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 года назад +1

    ሱበሀነ አሏህ አጂብ ነው የሰውን ቀልብ ከመስበር አላህ ይሰውረን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው!

  • @salamabel8498
    @salamabel8498 9 месяцев назад

    እሼዬ አተ ነክ ያሳከኝ የኔ አባት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 3 года назад

    Betam des yilal Enameseginalen Eshe wondeme

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 года назад +5

    እሼ የኔን ታሪክ በምን ላስረዳህ ስንቱን እምቄው በውስጤ ይተከተካል ውስጤ ተረብሾል ግን እዴት ላውጣው ብቻ በፆለት አስቡኝ

    • @user-yn5ng6yr4w
      @user-yn5ng6yr4w 3 года назад +1

      Ayzon, Egziabher yirdash ❤❤🙏🙏

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove 3 года назад

    Very interesting story!! I know bezu sewoch alu ebdeza

  • @asadaasada5512
    @asadaasada5512 3 года назад +2

    አይምሮ ውስጥ የሚፈጠረው ተፅእኖ ከባድ ነው የሚሉንን ክፉ ነገር አዎ ነን ብለን በራሣችን ላይ እንድንፈርድ ይጋብዙና

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 Год назад

    💝💝💝አሼ ምርጥ ሰዉ አጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ💝💝💝

  • @user-ti8iu7pr8x
    @user-ti8iu7pr8x 2 года назад

    እሚገርም ነው ገርሞ ይገርማል እሸ አቀራረብ ብሎ ዝም ነው100%።

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 4 месяца назад

    አሸ አቀራረብህ ደስ ይላል

  • @tigasmojas9679
    @tigasmojas9679 3 года назад

    ይገርማል በጣም የልጅቷ ጽናት ያን ሁሉ ተደርጋ

  • @user-mb1kp4rm3v
    @user-mb1kp4rm3v 3 года назад +1

    የሚገርም ታሪክ

  • @user-go4tx4pb6b
    @user-go4tx4pb6b 3 года назад +23

    እሼ በቀጥታ ታሪኩን ብቻ አውራ አተራረክህ አሪፍ ነበር ማሀል ላይ ግን አክት ስታረግ ታሪኩ ይምታታል ቁጭ ብለህ ቀጥታ አውራ ግን የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @sara3560
    @sara3560 Год назад +2

    እኔም አእምሮየ ተጎድቶ ኮንፊደንሴን አጥቸ እንድኖር ሆኛለሁ የቤተሰብን ነገር ፈጣሪ ነው እሚያቀዉ ከባድ ነው 😭😭😭

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b 3 года назад +5

    አፌን ከፍቸ በጉጉት ሰማሁህ እሸ አስተማሪ ነገር ነው

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 года назад +1

    እሼ ትረካ እስኪመስል ነው ያስደመምከኝ ለሁሉም ጌዚ አለው መልካም ነው

  • @abigailtedla753
    @abigailtedla753 3 года назад

    Eshe kelelochu tarikoch yihe betam des belogn semahut. Lemn endehone takaleh? Ante sileterekew..... l love you so much.

  • @eyerusalemtadesse4471
    @eyerusalemtadesse4471 2 года назад

    Ayi shaa yenane tarke yemetawera new yemeselegi betam yegermale

  • @user-sq6xd6re4q
    @user-sq6xd6re4q 3 года назад

    ያረቢ አላህ ያውጣት

  • @user-td4be8uh9q
    @user-td4be8uh9q 3 года назад

    በጣም ግሩም ነው ስሰማው እኔን በሷ ቦታ አርጌ ነበር❤🥺

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 3 года назад +1

    God bless her it's not easy but God is very good

  • @tube3498
    @tube3498 Год назад

    ክክክክክ ቻው ሀይ ብላ ነው እምትሄደው እምትመጣው አባባሉ አሳቀኝ ወይ ዳሬ ክክክክክክ

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 года назад +4

    🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
    አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
    የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
    ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 года назад +3

    የዛሬ ወጣቶች ብዙዎቹ ጁንታው በማይረባ ፊልም አደንዝዟችሁ ከኢትዮጵያ ባህልና አስተሳሰብ ወታችኋል። ይህች ሰው ትልቅ አላማ ቢኖራት ኖሮ በተማሪነት ዘመን ከአራባትና ካልጠማት ትምህርት ላይ ብታተኩር ትልቅ ደረጃ ትደርስ ነበር። እህቷ አጥኝ አትውጭ ስላለቻት ብች ካላመነችበት ሰው ጋር መንዘላዘል ራሷን እንጅ ማንንም አይጎዳም። ሞልቃቃ ብጤ ነች። በራሷ ኮንፊደንስ አልነበራትም። እህቷ ቀጥተኛ ሰው ትመስለኛለች። ነገር ግን ሳይኮሎጂ መጠቀም አለመቻል ነው። ሁለቱም ፀበል መሄድ ያስፈልጋቸዋል።

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 2 года назад

      እንዴት እንዲህ ልትይ ቻልሽ እሷ እኮ መከራውም፣ፈተናውን፣ ስቃዩን ያየችው እሷ ናት አንቺን ፈራጅ ማን አደረገሽ

  • @user-lr2sd7wk3e
    @user-lr2sd7wk3e 8 месяцев назад

    ወይ በጣም የሚገርም ነው

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 года назад

    እሼ ፕሮግራሞችህ ሁሉ በጣም ደስ ይላል

  • @romialemayew6929
    @romialemayew6929 3 года назад

    ዋውውውው ደስ ይላል በጣም

  • @semrayutogib379
    @semrayutogib379 3 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @umurehana2327
    @umurehana2327 3 года назад

    ምርጥ በርታልን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 года назад

    እሸትዬ ተባረክ አይ እኛ በእየ ራሳችን ውስጥ ስንት አይነት ታሪክ አለ

  • @tigistsiraw4417
    @tigistsiraw4417 2 года назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው