Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የእህታችን ጥንካሬ በቃላት አይገለፅም ፡ የአንድ ሰው ህይወት ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu : Ethipia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июл 2021
  • This is a social show that gives a chance to different individuals who want to share their story, Talent on media, and to request help if they are in need.
    in this show, we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers, street kids, students, maids, and farmers, etc.
    with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
    #Comedian​​ Eshetu​
    contact
    comedys27@gmail.com
    0938 21 20 20
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 572

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 года назад +16

    እሼ ግን ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @user-ir3ls9eu1f
    @user-ir3ls9eu1f 2 года назад +9

    በጤናችን አትፈትነን ያአላህ 😥🙏😭 የሰውልጅ ጤና ከሆነ የማያልፈው ነገር የለም ሁሉም ያልፋል

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m 3 года назад +60

    አንተ እኮ ልዩ ሰው ነህ ክበርልን ወንድማችን

  • @user-ib8yj1fu2d
    @user-ib8yj1fu2d 23 часа назад

    እሹዬ እንደውም ላንተ ሚገልፅ ቃላት እንካን የለኝም ኣንተን የመሳሰሉ ደግ ጀግኖች ያብዛልን❤❤❤❤

  • @semsemawit
    @semsemawit 4 месяца назад +1

    ኣምላኽ ብርሃን ዓይኒ ይኽፈተልኪ ፡ እሼ ተባረኽ ብሩኽ ❤❤❤

  • @jemaljemalmohamed3207
    @jemaljemalmohamed3207 3 года назад +37

    አሼ የ ዘመኑ ምርጥ ሰው ብየሀለሁ አድናቂህ ነኝ ፕሮግራሞችህን ኮሜዲ ስራህን ሁሉ ጨረስኩት እየሰማሁ ብቻ ክፉ አይንካህ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 3 года назад +61

    ሴቶችየ በምንም ነገር ከተደባዳቢ ወንዶቹ አትጣሉ እንዳትጎዱ ህግ በሌለበት ሀገር እራሳችሁን ጠብቁ ።ክፉዎች እና ባለጌዎች ናቸው ሴት ልጅ ላይ እጅ የሚሠነዝሩ።

  • @KarimaKarima-ud3ri
    @KarimaKarima-ud3ri 3 года назад +13

    😥😥😥😢😢😢 offf አይ ዱኒያ የስራሽን ይስጥሽ።አላህ እረረጅም እድሜ ከጤና ጋ ።እህቴ አላህ ይርዳሽ።

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 3 года назад +5

    የኔ እናት እምባ አታብዥ በእባ ስለደከመ ነው እና ፀበል ተመልሰሽ ሂጂ ቅባ ቅዱስ ቀቢው ፀሎት አድርጊ እግዚኣብሄር ብርሃንሽ ይመልስልሽ እባክሽ አታልቅሽ ህመምሽን ያብስብሻል

  • @JomikTG
    @JomikTG 3 года назад +8

    እሽዬ እንኳን ደና መጣህ. ......በዚች ሃገር ውስጥ በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች አሉ......እነዛ ጠንካራ ሴቶች ሃገር መገንባት ይችላሉ ምክንታቱም ሃገር መገንባት የሚጀምረው ከ 1 ሰው ነው....

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Месяц назад

    እግዚአብሔር የማያልቅበት ሁሉ ለእርሱ ቀላል ነው ብረሃንሽን አድሶ ይመልስልሽ እህታችን❤

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e 3 года назад +9

    አይዞሽ እህቴ ግን አለበባሳን ወደድኩት በቃ ሴት ልጅ እረሳን ስትሸፍን ነው ውብ የምትሆነው

  • @sabramedia319
    @sabramedia319 2 года назад +1

    እንደዚህ አይነት ሕይወት እኔም አሳልፌያለሁ። በወንድሜ ሞት ምክንያት 17 ዓመት ተሰቃይቻለሁ። አሁን ግን ፍፁም ሰላማዊ ሆኛለሁ። የዳንኩበት ምክንያት ለሁሉም አስተማሪ ነው። ማካፈል እፈልግ ነበር። ዶንኪ ቲዮብ እድሉን ቢያመቻችልኝ እወዳለሁ።

  • @sneyjmal5700
    @sneyjmal5700 3 года назад +5

    አሹዬ የኔ መልካም ምረጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ይጠብቅህ

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 года назад +13

    ሰላም የስደት ጓደኞቼ በየለችበት ፈጠራ ከክፍ ነገር ይጠብቅ

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 3 года назад +6

    የሰራዊት ጌታ የድግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 3 года назад +30

    እግዚአብሔር ብርሀንሽን ይመልስልሽ
    ጸበል ውሰዷት እንጦጦ ማርያም
    100%በእመቤቴ ጸበል ትድኛለሽ
    ዶኒኪ ቲዩብ እግዚአብሔር ይሶጣችሁ
    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

    • @neimaahmedin4180
      @neimaahmedin4180 3 года назад +3

      ካላመነችባትስ ? ምክንያቱም ሰው ባመነው ነው እሚድነው

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 года назад +2

      @@neimaahmedin4180 እኔ የሚገርመኝ ቦታ ይመርጣሉ አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታ የትም ሣልሔድ ባለሁበት ለምኜህ የምትቀበሀኝ ዱአዬ ጌታ መጨረሻም ባንተ ልሞት አደራ

    • @user-lc8lp2tg7c
      @user-lc8lp2tg7c 3 года назад +3

      @@nefisa3053 ሲገባሽ ነው የአማላጆን አዳኝነት የምታውቂው አይፈረድብሽም አምላክን የወለድች ቅድስት እመቤታችን ማርያም ፈጣሪዋን ስትወልድ ባንቸ ያመነውን ሁሉ እመርልሻለሁ ብሎ የሰጣት ቃል ያድነናል አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ። ጌታ እየሱስ ክርስቶስን። ክድሽ አብን ማክበር ለአብ መስገድ መልካም ነው ግን ከክርስቶስ ውጭ ማንም ወደ አብ መድረስ አይችልም ፀበል ሀይላችን መዳኛችን። ከሀጢያት መታጠቢያችን ነው እንደናት በጆሮ ኩርርርር እያልን አይደለም አጋንትን የምናስወጣው ክርስቶስ በሰጠን በመሥቀሉ በፀበሉ በንሰሀ ነው ቅን ልብ ሲኖርሽ ሁሉንም ታያለሽ ስለዚህ አይን ልቦናሽን። ጌታ ያብራልሽ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 года назад +1

      @@user-lc8lp2tg7c እኔን ነው አላህ አለብሽ አላህ ሒዳያ ይሥጣቹህ የናንተ እኔሥ አምላኬ አላህ ነው የማይሞተው የማያቀላፋው አላህ አለኝ እናንተ አላህ ሥለፈጠራቹህ ነው እኮ በ40በንና በ80ቀን የትቀየሩት አላህን ክዳቹህ ሠውን ታመልካላቹህ ማንምም አምሊኪ ዞረሽ አላህ ጋር ነው የምትሔጂው ጠያቂው እየሡሥም እናታችን መርየምም አደለችም ጠያቂውም ነፍሥ አውጪውም ነፍሥ ዘሪውም አላህ ነው ግን አይገባቹህም አላህ ካገራላቸው ሠዎች ያግራላቹህ አላህ የሒድኩም በሥ

    • @user-lc8lp2tg7c
      @user-lc8lp2tg7c 3 года назад +2

      @@nefisa3053 እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ጌታ ነው አንቸ ደግሞ የአሪወስ የካህዲው ልጅ ነሽ ይህንን የካህዲ መንፈስ በጌታየ በእየሱስ እርስቶስ ስም ይታሰር በመስቀሉ አጠር ይቃጠል የአህዛብ መንፈስ ውሀን የፈጠር አምላክ ተጠምቁ አሳየን ህግን ስራትን የሰጠን በድንግልና ከሰማያህ ሰማይ ወርዶ ያሥተማረንን ነው የምንከተለው። እንጀ እንዳንች ከሴት ከውንድ የተወለደ እውነትን በሀሠት የቀየረውን መህመድን አይደለም ከመፀሀፍችን ሁሉንም በለመካዱ ብታውቁ። ነግሮቹህ ነበር እየሱስ። ዳግም ይመጣል መነሳቱን እንኳን ባታምኑ። መምጣቱን ግን ታምናላቹህ የሞተ የተነሳ ዳግም የሚመጣ ፃድቃንን ሀጢያንን። ሊለይ ከዛም አለምን ሊያጠፋ በድንብ መፀሀፍሽን አንቢቢው ፈጣሪ ሰለሆነ ሁሉን ማድረግ የሚችል የድንግል ማርያም ልጄ እየሱስ ክርስቶስ። ነብሴን ሁሉ ሰጥቸ እመስክርለታለሁ ፈጣሪ ነው በድንግልና መወለዱ ብቻ ምስክርነቱ በቂ ይመሥለኛል
      ቃለ ነበር አዳምን ዳግም በእልጅ ልጅህ
      ተወልጀ አድንሀለሁ ትዛዝን። ሲጥስ የሀሰጠው ቃል። በንፀህት በእናታችን ማርያም ቃለ ሰጋ ሆኖ ከሀጢያት ወጭ ሞታንን ሲፈውስ እወራንን ሲያበራ በኔ በሀጢያትኝዋ። የማያልቅ። ታምሩን ሲሰራ አደግ አው ሰው ነው ሰጋ ለብሶ ይህም የመጣው የሰውን ልጅ ነፃ ሊያወጣ ነው እንጅ። አንቸ የምትኖሪውን አለማዊይ ኖሩ ሊኖር የመጣ ይመሥልሻል አ???? አንቸ እንደምትከተይው ማህመድ ተብየው
      ክፋትን ሀሰትን አይደለም ያሥተማረን
      እስከሞት የወደደኝን የፈጠረኝን ። እየሱስ ክርስቶስ። ለኔ ብቻ አይደለም የሞተው የተሰቀለው ለአለም። ነው። ላንችም ለምን ነብይ የምትየው ሰውየ ዳግም እመጣለሁ አላላቹህም ? አይችልማ ሰው ነው ሞተ ቀረ መነሳትም ዳገም ምፀሀትም አይችልም ለምን። ፍጡር ነው። ሰው ነው
      እየሱስ ግን ጌታ ፈጣሪ ነው። ቃልን ከእናቱ ከስገዋ ስጋ ከነብሷ ነብስ ቃል ሰጋ ወይም። ሰው መሆኑ ብቻ እውነታ ነው ግን ከላይ የመላክት አለቃ አደርጎ። የሰጠው ወደ ሲወል በቅዱስ ሚካኤል የተጣለው ዳቢሎስ እንዳታዩት እንዳታምኑት አይን ልቦናቹህን ዘጋው የልብ መሻት ከሌለሽ።ማየት አትችይም
      የኔ የሆኑትን እመርጣቸዋለሁ እንጅ አይመርጡኝም ብሏል የቃሉ ባለቤት አምላካችን። ስሙ ይክበር ይመሥገን 🙏🙏🙏

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h 3 года назад +16

    ጠበልሂጅ እጦጦማርያም ሀኪምእዳኬጅ የመፈስስራነው ጠበልነው መድሀኒቱ እና ደሞ ስገጅ ጠልይ ቅባቅዱስ ተቀቢ ትግስት ያስፈልጋን እና አይዞሽ ተመልሰሽ ጠበል ሂጅ

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Месяц назад

    እግዚ አብሄር ብርሃኑን ይላክልሽ እህቴ ለሱ እሜሳነው የለም ፀበል ሂጅ እመብርሃን እናቴ ካንችጋር ትሁን እሸ ለትህትናህ እግዚ አብሄር ይክፋልህ ሊላ ምንም አልልህ ተባረክ ❤❤

  • @ebrahimismaileblo8794
    @ebrahimismaileblo8794 3 года назад +47

    Alahi afia yergish....ግን ግረ አይኗን የመተ ሰው እየሰማ እንደሆና ከሳ መክፈል አለበት ።

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187 3 года назад +1

      ሰካራም ምን ይከፉላል ብለሕ ነው ወንድሜ

    • @user-xd1wb8lb4i
      @user-xd1wb8lb4i 3 года назад

      ሰብስክራይብ አርገኝ

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 года назад

      እሼ እግዚአብሔር የመረጠው እኮ ሠው ነህ

    • @zinabmengste8150
      @zinabmengste8150 3 года назад +1

      አሼ እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጥን እህቴ ከመዲሀኒቱ እግዛቢሄር ያገናኝሽ

  • @sameera5298
    @sameera5298 3 года назад +5

    የኔ ወድ ብርሀሀንሽን አላህ ያሽርሽ በጣም አሳዘነችኝ

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 3 года назад +14

    ወንደሜዋ አላህ ይባርክህ ያስብከወን ሁሉ አላህ ይሙላልህ የትቸገርን ሁሉ የምትርዳበት አቅሙን ይስጥህ ቅን ነህና አላህ ቅን ይስብልህ ምን ውበልህ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 года назад +13

    ያአላህ የኔ እህት አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @rabiaramto8823
    @rabiaramto8823 3 года назад +8

    ወይ ዱንያ ውጠ ውራዷ ብዙ ነው አለህ ከይሩን ይምራጥልሽ እህቴ እሼ ረጅም እድሜ ከጤነገ ይስጥህ አለህ ያበርታህ

  • @user-dr3ss3tt2r
    @user-dr3ss3tt2r 2 года назад +1

    መልካምነት ለራስ ነው ፍጣሪ ይረዳችሁ ህይወት አድካሚ ናት አይዞሽ ሁሉም የፍጣሪ ውሳኔ ነው

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 3 года назад +6

    አድናቂህ ነኝ አሁን ግን ልንጠላህ ትንሽ ነው የቀረን። የልጆች ፕሮግራሙን ወይ ተወው ወይም በደንብ አቅርብ ለሰላምታ ብቻ እየጠራሃቸው በጣም ያሳዝናሉ። የተወደድከውን ያክል እንዳትጠላ። የሕጻናቶች መብት ይጠበቅ።

  • @user-vo4nr5gr7l
    @user-vo4nr5gr7l 3 года назад +1

    አሼ አንተ ትለያለህ እህታችን ምህረቱን እግዚአብሔር ይላክልሽ ተስፋ አትቁረጭ ጸበል ተጠመቂ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w 3 года назад +8

    እሸቱየ ወንድሜ እባክህ ፀበል ነው የሚሻላት ወንድሜ ልጁ እኮ በደንብ አልመታትም ይሄ የፀላየ ሰናይ ስራ ነው መፍትሔውም ፀበል ነው
    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @molumulo570
    @molumulo570 3 года назад +1

    የእኔ ዉድ ወንድም በምን ቃል ልገለፀህ ከክፉው ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ነህ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +3

    ሁለገብ የሆንክ ሰው ልዩ እኮ ነህ እሼ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @enatimedia1167
    @enatimedia1167 3 года назад +20

    አላህ አፊያሽን ይመልሺ 🙏🙏🙏🕌🕌🕌😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 года назад +6

    እመብረሐን ትርዳሽ ፀበሉን ተከታተይ አሹዬ ጥሩሠዉ ነሕ በዉነት እንጦጦ ማሬያም ዉሠዳት

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 3 года назад +116

    አንት ልጅ ምንም አልልህም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ

    • @user-zu7kh6lp1p
      @user-zu7kh6lp1p 3 года назад +34

      እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እዉነት ወንጌል የገባህ እግዚአብሔር ይመስገን ለ እህታችን እግዚአብሔር ፅናቱን ይጨምርልሽ የኔ ማር

    • @marryzalik602
      @marryzalik602 3 года назад +3

      Egzihabiher yimesgen be qexitenywa menged lay new yalew mirx yetewahido lij new indenante kifatina xilacha sayhon fikern adinetin deginetin be tegbar yeminor enqu yetewahido lij new

    • @user-zu7kh6lp1p
      @user-zu7kh6lp1p 3 года назад +3

      @@marryzalik602 የኔ ልብ

    • @user-oy7jf7rh8t
      @user-oy7jf7rh8t 3 года назад +25

      እዴ ምን ማለት ነው እውነተኛ ዋማ ተዋህዶ ወልዳ ያሳደገችሁ ብርቅዬ ውድማችን ነው

    • @tigestbeletew8544
      @tigestbeletew8544 3 года назад +24

      ኮተት🤔 በሄዳችሁበት ጥሩ ነገር መፃፍ አይወድላችሁም😂

  • @user-gx8gi5ij4n
    @user-gx8gi5ij4n Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሕይወትን ሙሉ ብርሀን ያርግልህ

  • @user-gu5ul5or6i
    @user-gu5ul5or6i 3 года назад +8

    እሽ እዳተ እይነት ልጅ ይስጠኝ አላህ ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራህ ለናትህ እረጅም እድሜ ያረብ።

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 3 года назад +2

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ የአይንሽን ብርሀን ይመልስልሽ እሼ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf290 3 года назад +4

    አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ!

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +4

    አንቺን አይን ብረሃን ለማጥፋት ምክኒያት የሆነዉን ልጅ ሂወቱ በሞላ ይጨልምበት 😭አይዞሽ የኔ ውድ እህት

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 года назад +6

    እሸቱና ጎደኞችህ ተባረኩ የተቸገረ ደራሾች

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 3 года назад +5

    እህቴዋ እግዚአብሔር አምላክ ብረሃንሽን ይመልስልሽ🙏🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 года назад +6

    በረሐብ የሚቀጣን ስው እግዚአብሄር ይቅጣው

  • @tiube8057
    @tiube8057 3 года назад +1

    በእናንተ በኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እኮራለሁ በፈጣሪ እተማመናለሁ እተማመናለሁ🙏🙏🙏እሼ የመጨረሻዋ ቃልህ ናት እውነት ነው መታመን በእግዚአብሔር ነው እሼ የታመንኽበት ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህት እመብረሐን በብረሐን እጇ ትዳብስሽ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 года назад +3

    The first doctor is such a humble God bless you sir 🙏🙏🙏🙏

  • @rahima5815
    @rahima5815 3 года назад +6

    አላህ ያሽርሽ እሸቱ መልካም ሰዉ👌

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x 3 года назад +2

    ወላሂ ዶኬ ቲዮብ እድገት ይገባሀል መልካም ስራ መስራት ተጀመርክ እኛም እናበራታሀለን አብሽር ጀግና መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @atlas4738
    @atlas4738 3 года назад +16

    ትምህርት አይገባኝም አለሽ እነቱ
    ዐዕምሮሽ ሰላም የለውማ😭

  • @hanahana9187
    @hanahana9187 3 года назад +1

    ስለምታረጋው መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን እንዎዳሃለን እሽዬ አራዘህም እድሜ ከጤናጋር ተመኝዉል

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 5 месяцев назад

    Exabher yimarsh ye exabher erdata hulem kanchi gar yihun🙏🙏

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 года назад +2

    አሽዬ ምንም አልልህም ጌታ መድሐኒያለም በብዙ ይባርክህ:: በመልካም ትዳር ይጎብኝህ::

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 года назад +1

    ወይኔ አንተ ልጅ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ ኡፍፍፍ ከህዝቡ ጋር ተመስስለህ መኖር ስትችልበት

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 3 года назад

    እሸቱ, አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ ወጣት ነህ እንዲሁም ይህን ፀጋ በማግኘትህ የታደልክ ነህ:: አንተ መልካም ሆነህ ሌሎችንም መልካም ነገር እንዲያደርጉ ታደርጋለህና ፈጣሪ እድሜና ጤና ያጎናፅፍህ🙏🏾

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 3 года назад +20

    አንተ ሰው ነህ እሼ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @binitbaba6091
    @binitbaba6091 3 года назад +3

    የኔ እናት አላህ ይድረስልሽ ህይወት ፈተና ነች

  • @ilhamtube7434
    @ilhamtube7434 3 года назад +3

    አላህ ብርሀንሽን ይክፈትልሽ ያረብ ወይ የኛ ፈተና ለዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን ብቻ አልሀምድሊላ አላህ ሚፈትነዉ ሰዉ ሚወደዉ ሰዉ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @EeEe-gm8vw
    @EeEe-gm8vw 3 года назад +6

    አላህ ያሽርሽ እህቴ. እሽቱ አንተንም አላህ ምንዳህን ይክፈልህ

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 3 года назад +1

    እሸቱ የምትባል ሰው መቼም እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ አብረውህ የሚሰሩትም ባልደረቦችህን እድሜ ይስጣቸው

  • @user-ed9pl5gy2p
    @user-ed9pl5gy2p 3 года назад +4

    አላህ፡ያሽርሽ፡እሸቱም፡አላህ፡ይጠብቅህ

  • @ayuachawu4619
    @ayuachawu4619 3 года назад +3

    ወይ እሽቱ ምን ላድርክክ ብቻ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 года назад +1

    የኔ እናት አላህ ይርዳሽ የደን እምባ አባሹ አሱ ብቻ ነው የእንጀራ እናትን ነገር የቀመሰው ያውቀዋል አይዞሽ እህቴ እሼ እምን እንደደረሰች አሳውቀን እባክህ

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 2 года назад

    እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይዳብስሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እህቴ እሼ አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሰብከውን ነገር ያሳካልክ

  • @fuadmahamadshorga9168
    @fuadmahamadshorga9168 3 года назад +2

    Jabaadhu nama gaariidha atti dhugaa ilmoo

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t 3 года назад +17

    ዘንዶ አስራ ባእታ ማርያም ጸበል ሂጂ እህቴ ትድኛለሽ እመብርሀን ትማርሽ 😥

    • @user-xd1wb8lb4i
      @user-xd1wb8lb4i 3 года назад +1

      ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @mikdisstory4301
      @mikdisstory4301 3 года назад

      አሜን አሜን

    • @martiethiopiawi2827
      @martiethiopiawi2827 3 года назад

      እውነት ነው መድሀኒቱ ፀበል ብቻ ነው :: ክፉ መንፈስ ከጤናም ከገንዘብም እንዳትሆን ሊያደርጋት ነው ሀሳቡ ስለዚህ አጉል ከመነካካት ፀበል ብቻ ብትሄድ መልካም ነው ዘንዶአስራም አርሴማም ብትሄድ መልካም ነው :: እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት አሜን

    • @galxya1162
      @galxya1162 2 года назад

      ቦታዉ የት ነዉ እህቴ

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 года назад +2

    ፀበል እጣ አውጭና ፀበልሽን ቀጥ ብለሽ አይኔን ያበራልኛል ብለሽ አምነሽ ፀበልሽን ሳታቋርጪ ተጠመቂው ውዴ ትድኛለሽ አይዞ ልኡል እግዚአብሔር ብርሀንሽን ይመልስልሽ አይዞሽ እህቴ

  • @genetyakob2236
    @genetyakob2236 3 года назад +2

    ኤልሲዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውድ መዳህንያለም ያበርታሽ

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 10 месяцев назад

    እሺዬ ተባረክ እህቴ ፈጣሪ ይፈውስሽ እኔም በስደት ሀገር ሆኜ ባላወኩት ምክንያት ግራዬን ጀምሮኝ አሁን ይሂው ትንሽ ነው ጭላጭል የሚያየው ደሞ ዳክተር ትልቅሰው ካየሽ እማ ያለሽን ሠምተሽ ፈጣሪን እየለመሽ ፀበል አርጊ ተስፍ አትቆረጭ እሺ እኔ ኦ ፖራሳን ተደሪጋለው ግን ዳክተር ትልቅ ሠወ ያለኝ ነው የሆነው አትደረጊ መዳኒት እየገዛሽ በቻ ጠተቀሚ እጂ የባሠ ነው የሚጠፍው አለኝ እውነቱነው ያለኝ ሆነ ምንም ለውጥ የሌለው ጭራሽ ጠፍ በፀሎት አስብኝ ፈጣሪ ከድግተኞ አደጋ ይሰውራቹ😭😭😭ህመሙን አውቀዋለው ፈጣሪ ብቻ ፈውስ የማያልቅበት ይፈውሠን

  • @habtamlove7266
    @habtamlove7266 2 года назад

    እሼ ምርጥ ሰው አተኮ ትለያለክ ክፉ አይካክ ወድሜ እህታችን እግዛብሔር ይማርሽ ፀበል ሂጂ ጠንክረሽ በመጠመቅ በመፀለይ በመፆም በመስገድ ስይጣንን አሸንፊው ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h 5 месяцев назад

    አላህ ያሽርሽ እሸቱ መልካምሠዉ አላህይጨምርልህ

  • @gg7946
    @gg7946 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ብርሃንሽን ይመልስልሽ የኔ ናት የአባት ሀዘን ብርሃን ማጣት ዘመድ ማጣት ለኛ ለሰዎች ከባድ ነዉ የማይተውን እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከኛ ጋር ነዉ አይዞሽ እመ ብርሃን ትዳስሽ ወንድማችን እሸቱ እናመሰግናለን

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 года назад +1

    አሏህ ያይን ብራሀንሽን ይመልሥልሽ እሼዋ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y 3 года назад

    በእውነት በጣም ያሳዚናል እህታችን ክፉ መንፈስ ነው እደዚ የምያድርግሽ ወደ ፀበል እጅ በእውነት ትድናልሽ

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 2 года назад

    አሽዬ አንተን መእምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ ያኑርክ💝💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g 10 месяцев назад

    አላህ ጨርሶ ይማርሺ እሸቱ ጤናይስጥህ ለኛም ለሰውልጂ ዋናው ሙሉጤናነውና።

  • @user-ed9pl5gy2p
    @user-ed9pl5gy2p 3 года назад +3

    አይን፡ዋጋው፡ትልቅ ነው አላህ፡ይርዳሽ፡ጉዳትሽ፡ይገባኛል፡አይዞሽ

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 3 года назад +1

    ሀያሉ እግዛብሄር ብርሃንሽን ይስጥሽ እህቴ ተስፋ እንዳትቆርጭ እሸ ተባረክ

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 3 года назад +1

    አላህ በራህመት አይኑን ይይሽ ውብ እህታችን አብሽር አላህ አፈያ ያርግሻል ምን ይሳነዋል በፀሎትሽ በርቺ ውብ ነሽ በዛ ላይ አለባበስሽ

  • @user-tt9ph1ti5g
    @user-tt9ph1ti5g 3 года назад +3

    የኔ እናት አላህ ያሽርሽ

  • @martakebede383
    @martakebede383 3 года назад +2

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እሼ

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b 3 года назад +3

    ትምህርት እሚገባው ሰላም እሚኖር ሰው ነው ብየ አስባለሁ ጭቀት ከበዛ ምኑ ይገባል

  • @tesfayemaryam295
    @tesfayemaryam295 3 года назад +4

    ዛሬ አባቴን ለዘላለም አጣሁት
    ከፉቶኛል መቅበር እንካን አልቻልኩም ከ፩ ዓመት በፊት የናቴን ልጅ እህቴን አጣው አይ ስደት 💔💔💔

    • @tesfayemaryam295
      @tesfayemaryam295 3 года назад

      Amen yene enate

    • @samiraahmed1282
      @samiraahmed1282 3 года назад +2

      ሥናቱን ይሥጥሺ የኔውድ ያማል አላህ ይራህማቸው 😭😭😭

    • @tesfayemaryam295
      @tesfayemaryam295 3 года назад

      Amen yene enate

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 3 года назад +2

      ወይኔ እሙዬ አይዞሽ ፍጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ነፍስ ይማር

    • @tesfayemaryam295
      @tesfayemaryam295 3 года назад

      Amen yene enate

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 3 года назад +10

    የተባረከ ይሁን እሼ መልካም በቆሎ በሚለው

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 3 года назад

    ምንም አይነት ቃል የለኝም እሼ ላንተ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ረጅም እድሜና ጤና ወንድሜ ኑርልን

  • @user-eq8zs4ez5n
    @user-eq8zs4ez5n 3 года назад +2

    ቀላል ሰቡራክራይ እናረጋለን አተ. ቡቻ. በርታልን እሹ

  • @solomefesseha3274
    @solomefesseha3274 3 года назад +1

    With God everything is possible. Don't give up dear. Eshey Be blessed. Love and light for you all ♥️🙏

  • @sedi1630
    @sedi1630 Год назад

    አላህ እድሜና ጤናይጥክ ክበሪል ረጅም እድሜይሰጥክ

  • @user-oy7jf7rh8t
    @user-oy7jf7rh8t 3 года назад

    ተሼ የኛ ስስት ነህ እግዝያብሄር ይጠብቅህ ምርጥ ውድማችን

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 3 года назад +2

    አሺዬ የኔ ዉዲ ፊጣሪ ይጠቢቅ 😭😭😭😭😭😭💖💖💔💔💔እህቴ አይዞንሽ

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r 3 года назад

    አይዞሽ እህቴ በርችልኝ ፀበል ህጅ እህህህ አባትን በሰው እጅ ማጣት ህመሙን ከኔ በላይ የሚያውቅ ያለ አይመስለኝም መቼም ጠባሳው የማይድን ቁስል
    😓😓😓😓😓😓😥😥

  • @fanekabede3099
    @fanekabede3099 3 года назад +1

    እሸ ልሆሎም የምትድር ውድ የኢትዮጽያ ውንድም ፈጣሪ በኤድክብት ይክትልህብርአንክ ይክፍት ውንድሜ ሆን እባክ

  • @shewit-md7ub
    @shewit-md7ub 10 месяцев назад

    ተባረክ እሸቱዬ

  • @Tube-qw3sw
    @Tube-qw3sw 2 года назад

    ወላሂ እሸት አላህ ይጠብቅህ ሰላሙን ያብዛልህ ወድም

  • @user-tz7uu5xs9t
    @user-tz7uu5xs9t 11 месяцев назад

    እሸ አላህ ይሰጥህ ወድሜ በሆነ የናቴልጂ ብየ እመኝለሁ በምታደረገውነገረ ሁሉ ይመችህ

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 2 года назад

    Egziabher yimarish yenenat

  • @maryamethiopia1008
    @maryamethiopia1008 2 года назад

    ፈጣሪ ያድንሽ እህቴ ፈጣሪ ብርሀሽን ይመልስልሽ ውዴ

  • @store8674
    @store8674 3 года назад +5

    እዳተ አይነቱን ያብዛልን እሸ ተባረክ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 года назад +2

    አላህ ጤናሽን ይስጥሸ እህቴ እሼ ሰላም

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 3 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ድነሽ ምስክር ስሰጭ እንደማይሽ አልጠራጠርም በርችልኝ

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y 3 года назад +1

    እግዚአብሄር። ይርዳሽ። አይዞሽ። እህቴ እመብርሀን። ብርሀን ትሁንሽ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +11

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት አንተም በእውነት በጣም እንወዳለን እግዚአብሔር መጨረሻን ያሰምርልህ አሜን