🔴የልጅ ፍቅር ይለያል እሼ እና ሜሊ ያልጠበቁት ነገር ምንድን ነው??? comedian aman bisetegn aman sew አማን ሰው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @abitube1052
    @abitube1052 2 года назад +369

    ኮመዲያን አማን በጣም ጥልቅ ሰው እንዳከበርከው እግዚአብሔር ያክብር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +2

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад +1

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@TubeTube-vf4yb ደሜሪኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +2

      @@fatumawase እግዚአብሔርን ትላንተ ደምሪሸ አለሁ ኮመት አሰቀምጨ ነበር የወጣሁ አች ግን አልደመረሸይም

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 года назад +1

      @@emufaisal796 ውዴ ደምሪኝ

  • @nas7117
    @nas7117 2 года назад +1259

    ማነው እንደኔ አሼን የሚወድ👍👈

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 2 года назад +78

    አማን ምርጥ ብቃት ያለው ልጅ ነው እዚህ ደረጃ ደርሶ እንደማየው አልጠራጠርም ነበር አላህ ከዚ በላይ ከፍፍፍ ያድርግክ

  • @sanea1677
    @sanea1677 2 года назад +56

    ማነው እንደኔ እሸቱን የምወደው ፈጣር ትዳራቹሁ ያሳምራልቹሁ

  • @ያልተኖረልጅነት-ተ4በ
    @ያልተኖረልጅነት-ተ4በ 2 года назад +26

    ከልብ በላይ ምን ስጦታ አለ።ለሁላችንም ልብየሚሰጥ ወዳጂ ይወፍቀን ያረብ ከነሚስቱ መልካም እሼ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 2 года назад +232

    ማርያምን ሲል ልቤ ትርር አለች ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @almazkiflu8150
    @almazkiflu8150 2 года назад +172

    Thank you Aman , ክብር እንደሰጠሃቸው ላንተም እግዜአብሔር ክብር ይስጥህ። እድሜ ይስጥህ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @amansew
    @amansew  2 года назад +877

    ሁላችሁንም ከልቤ እወዳችኋለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 года назад +5

      እኛምእንውድሀልን አማኑ🙏
      ጉበዝነህየውነት👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +5

      አማንዬ እኛም እንወድሀለን ስራህ የተባረከ ይሁንልህ

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 2 года назад +2

      አሚየ እኛም እንወድሀለን ደግሞ ላገርህ ያለህክብር ደሥሣል የኔወሎየ ሥወድህ

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 2 года назад +1

      እኛም እንወድሀለን ውድ ወንድማችን በርታ

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28 2 года назад

      እኛም እንወድሀለን አማንየ 👌

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 года назад +11

    እሼ አንተ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ጎበዝ ሌጅ ስለሆንክ ።።እንዳንተ ትሁት ጎበዝ ደግ ልጅ ።።ይስጣችሁ።።ባለቤትህም ።። ጠንካራ እንደወንድም አዛኝ እንደ እህት እሩህ እሩህ እንደ እናት ያድርግልህ።።ንሮአችሁ የሰላም የፍቅር የበረከት ይሁንላችሁ ።ልጆቼ

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 2 года назад +4

    በእውነት ለአሼ ያለህን ውዴታ ና ፍቅር ክብር ና ውዴታ ያለህን ያስታውቃልና ኢቶጵያ ህዝብ ሁሉም እደዚ ተዋደዱ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይኑራቹ
    በአሼ ምክኒያት ሰብስክራይብ አደረኩክ በርታ ወድሜ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +45

    ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው ልክ እንደራሱ ደስታ የሚደስት እግዚአብሔር ይስጥህ ያተንም እንጠብቃለን በርታልን

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 года назад +157

    ትልቅ ሰው አማንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ላንተም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ❤

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 2 года назад +71

    ለአሼ ሲያንሰው ነው በyoutub ሃቁን የሚያገኝ የማንም እምባ የሌለበት በብዙ ተባረክ

  • @yiftusirademisse3160
    @yiftusirademisse3160 2 года назад +13

    በጣም ደስ ይላል ሰው በሂወት እያለ እንደዚህ መመሰጋገን

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 года назад +30

    ማን ነው እንደኔ አማን ሰውን የሜወድ።

    • @amansew
      @amansew  2 года назад +5

      እኔ😂😂😂❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +19

    አማንየ ሳልነግርህ። ሌላውን ፅፌአለሁ። ስለደከመኝና መቆየትም ስላልቻልኩ፣ ድምፃችሁን እየሰማሁ ጋደም አልኩ። ለነእሼ የፃፍከውን ስታነብላቸው ከቁጥጥሬ በላይ የሆነ እምባ አይኔን አልፎ ትራሴ ላይ ለመፍሰስ ታገለኝ። ደስስስ አለኝ። እወድሀለሁ የኔ ልጅ። እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ። እንግዲህ ፀሎቴ ላንተ ነው። ለእሼ እፀልይ ነበር። እግዚአብሔር መልሶልኛል። እንዴት ደስ እንዳለኝ መግለፅ አቅቶኛል። እግዚአብሔር የጅህን ስራ ይባርክልህ።

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 года назад +63

    አማንዬ ክብር ሞገሱን ያድልህ ሰውን ማክበር ያስከብራል ወላሂ ብዙዎች ሲሞቱ ነው የሚሞጋገሱት አማንዬ የምር ትልቅ ሰው ነህ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 2 года назад +210

    አቤት አገላለፅ አማንዬ አንተም ምርጥ ነህ ግን ፅሁፉን ስታነብ እኔ አልቀስኩ ብቻ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድድ💙💙❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @banmbanm4890
      @banmbanm4890 2 года назад

      የውነት እኔም ይገባዋል አሺ መልካም ሰው

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад +1

      @@banmbanm4890 ውዴ ደምሪኝ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ

    • @hamidfozitube4934
      @hamidfozitube4934 2 года назад +1

      እኔስ ብትይ ውይይይ

  • @እግዚእኃረያሠላሜባንተነው

    በጣም፡ክብርና፡ምስጋና፡የሚገባህ፡ንፁህና፡ጀግና፡ድንቅ፡ወንድማችን፡እሸቱ፡ከተከበረችው፡ባለቤትህና፡ከተወዳጁ፡ጋደኛህ፡አማንዬ፡ጋር፡ስላየውህ፡በጣም፡ደስ፡ብሎኛል፡ከአማን፡ጋር፡ከአስተሳሰብ፡አነጋገር፣መልካምነታችሁ፡በጣም፡ስለምትመሳሰሉ፡ወንድምህ፡ይመስለኛል፡ክበሩልን፡፡እውነትም፡የእናንተን፡ዘር፡ፈጣሪ፡ይባርክልን፡ያብዛልን፡ኢትዮጲያ፡ሠላም፡ድንቅ፡ሀገር፡ትሆናለች።

  • @shibeshiyimam4558
    @shibeshiyimam4558 2 года назад

    ግሩም ድንቅ ነው አማን። የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያሥታውቃል። እደግ ተመንደግ። ይገርማል እሼ ከዘመኑ ጋ የዘመነ ባለ ምጡቅ ዓይምሮ ሠው ሥለሆነ ከሡ ብዙ ትማራለህ ጠበቅ አድርገው። ወቅቱን ተረድታችሁታል በርቱ።

  • @freeethiopia211
    @freeethiopia211 2 года назад +70

    አማንዬ አንተም መልካም ሰው ነህ እናመሰግንሀለን ሙሽሮች የአብርሃም እና የሳራን ህይወት ያድላችሁ

  • @amen8410
    @amen8410 2 года назад +158

    እውነተኛ ጏደኛ እንደዚህ ነው::❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @ወርቅነሽመንግስቱ
      @ወርቅነሽመንግስቱ 2 года назад +2

      🥀🥀🥀🥀

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +2

      @@ወርቅነሽመንግስቱ በቅንነት እነደማመር

    • @Selameta912
      @Selameta912 2 года назад

      ግምት ሳይሆን ናት:: የሆዷን በክንዷ ታሳቅፋት ወላዲተአምላክ ትዳራችሁ ይስመር በርቱ ትዳር በሕይወታችን ከሚሰጡን መስቀል አንዱ ነው በማተባችን የምናስረው ብቻ ሳይሆን የምንሸከመውም ነው ውበትነቱን ብቻ ሳይሆን ሸክሙን ችሎ የተጏዘ ቀራንዮ ይደርሳል :: መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏ጏደኞቻችሁም በደስታችሁ የሚከቧችሁ ብቻ ሳይሆን በምትፈልጏቸው ግዜ ሁሉ ከጎናችሁ የሚቆሙ የሚደግፏችሁ ያድርግላችሁ::
      አማን ሰው በርታ ለሁሉም ግዜ አለው 🙏

  • @maedotbezabeh
    @maedotbezabeh 2 года назад +49

    አማንየ እንደ አናንተ ያለ ጎደኞ ማግኘትትልቅ ሐብት ነው ሁላችሁንም በፍቅር ያፅናችሁ ዘላለም ኑርልን እደናንተ ያለውን ደግ ወድሞች በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን ድንግል ከነልጆ በመንገዳችሁ ሁሉ ትቅደም ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ ያገሪ ውድ ልጆች !!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @beza5202
      @beza5202 Год назад

      ወሎየ ነው

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 года назад +23

    አማን በጣም አሪፍ ሰርፕራይ ነው የሚወዱትን ሰው ደስታ ከማየት የበለጠ ነገር የለም 👍 ከእሼ ጋር ሁሌ ሳቅ ደስታ ፈጣሪ ጋብቻችሁን ይባርከ 🙏

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад

    በእውነት ኮሜዲያን አማን በጣም ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር አምላክ ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ እሼ እና ሜሉ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ እመብረሀን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁናቹ ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ።

  • @Getachew-A
    @Getachew-A 2 года назад +24

    አማን በጣም ጎበዝ በርታ አንተም እንደ እሸ የተሻለ ቦታ እንደምትደርስ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 2 года назад +25

    አማንየ አገላለፂ ምንም አይወጣለትም ተባረክ

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 2 года назад +44

    እቤት አማንዬ የምስጋና ቃላቶችህ በጣም ደስ ይላሉ:: እማን ራስህ ቅን ስለሆንክ ነው እሼን ያመሰገንከው:::ምርጥ ግዋደኛ:: ለእሼ የበለጠም ይገባዋል::: ፍቅራችሁን ያዝልቀው

  • @sebstableleseble5058
    @sebstableleseble5058 2 года назад +12

    ዋው ደስይላል ትዳራቸው ይባረክ እኛኮ የማዳም ቅመም አንዳንዴ ዶክተሮችነን እንደኔ ሜላት እርጉዝ መሆናን ያወቀ በላይክ ያሳየኝ የሠርጋቸው እለትም አውቄአለው

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ
    @አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክ ህልማቹህ ይሳካ አማንዬ አተንም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ❤

  • @mesi2199
    @mesi2199 2 года назад +76

    ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን🙏 ❤️ወንድሜ ፈጣሪ ከዚ የበልጠ ደረጃ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 года назад +69

    አማንየ ጀግናው ፍቅራችውን ያብዛው የድንግል ማርያም ልጂ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    *ሜላት ነፍሠጡር የመሠለችው ማነው እንዴኔ* እሼዬን የምትወዱ እሼ ሁሉም መልካም ነገሮች ይገቡካል መልካም ሠው ነክና አማን የታናሽ ታላቅ ጎበዝ መከባበራችው ያስደንቃል ፈጣሪ ያክብራችው

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 года назад

      ናትአሉ እንደኛመስለውኝ ተትዳርበፊትልልነበርክክክ

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 года назад

      @@እሙፈቲሀ አልሀምዱሊህ እኛም ከኒካህ ከትዳር በፊት ፍንክች የለም እህት

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 года назад

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አወ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተልኢስላም

  • @fatoumamohamed6443
    @fatoumamohamed6443 Год назад +13

    አማንየ የእውነት እኛንም ነው ሰርፕራይዝ ያደረከን አተም እደሳቸው የህወት አጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 года назад +1

    የኔ አባት በረታ ጎደኛ ማለት ይህ ነው ለአሽ ይገባዋል ጡሩ ጎደኛ ማግኘት በዚህ ዘመን መታደል ነው

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ 2 года назад +691

    ሜላት እርጉዝ ነች የምትሉ ላይክ አድርጉ 👍

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 года назад +8

    እሼ ሜሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ የኔ ምርጦች አማኑዬ አንተም ምርጥ ሰው ነህ ሰውን ማመስገን በህይወት እያለ ነውና ደስስስ ትላላችሁ ተባረክልኝ🥰🥰🥰🙏

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 года назад +96

    መነባንቡ አስለቀሰኝ ማርያምን😢😢😢 አማኔዬ ገልጸሀቼዋል በእዉነት ሁላችሁንም ዉድድድድ👏❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 2 года назад

      በጣም

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 2 года назад

    አማን ቅን መልካም ልጂ ነህ እሸ ኢትዮጵያዊነትን እምናይበት መልካም ልጂ እግዚአብሔር ይባርካቻሁ

  • @sarahss386
    @sarahss386 2 года назад +5

    በጣም ደስ የሚል ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ወልዳቹ ሳሙ🙏

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 2 года назад +19

    ውይ በጣም ደስ የምትሉ ወጣቶች ናችሁ በናንተ ሀገራችን ተስፋ አላት ተባረኩ

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 года назад +7

    ጎበዝ ልጅ ነህ አማን አተንም ለዝህ ክብር ያብቃህ

  • @abebewondim7684
    @abebewondim7684 2 года назад +8

    አማን ትልቅ ሰው ይሄን ነው አባቶች ያስተማሩን: አንተየ ወደድኩህ እመቤቴን ወደድኩህ:: ያገሬው ሰው ምንኛ ተሸውዷል ባለታሪኩ ብቻ ሲሞት የህይወት ታሪኩን ይዘባርቃሉ አንተው ግን እሼን ከፊትህ አስቀመጠክ እሱነቱን በታሪኩ ነገርከው ተባረክልኝ: ይሄ የሚበረታታ ድንቅ ተግባር ነው!! ሁለታችሁም ኮሜዲ ሳትሆኑ ደቀ መዛሙርት ናችሁ:: የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!!!!

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 года назад

    በጢም ግሩም ስው ነህ ይገባሃል እግዢእብሄር ይባርካችሁ ወዳጅህ በጣም ያውቅሃል ስው ውዳጅና ረጂ መሆንህን የተፈናቀሉይን ስትረጨዋ ነህ ሥርዓት ምግባርህ ህፃናቶቹን ስታበረታታ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ተባረኩ ባለቤትህም ፍልቅልቅ ነች ጎደኛህም ወንድምህ ነው ተባረኩ ሁላችሁም መልካም የኢትዮጵያ ልጆች

  • @sarahilemaryam
    @sarahilemaryam 2 года назад +3

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ እማከብራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሼ ሁሌም በደሥታ ኑር የኢትዬ እንቁ ሰዉ 🙏🙏

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን አይለውጥባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆናችሁ ስለተገኛችሁ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 года назад +7

    አማኑ የልብ ሰው ፣ወዳጅ፣ጋደኛ ነህ
    ውለታህን እሼና ሜሉ አንተም አግብተህ ለመመለስ ያብቃቸው እኛንም ተመልካቾቻችሁ የምንደሰትልህ ያድርገን 🙏🙏🙏

  • @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ
    @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ 2 года назад +21

    አማንዬ የእኔ ቅን ወንድም አንተም መልካም ሰው ነህ እሼ እማ መቸም ቃል ስላማላገኝለት ብዙ ጊዜ ኮሜንት እንኳ አልፅፍም የምለው እየጠፋብኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад

    አማን ደስ ይላል ተባረክ እሼ እና ሜሊ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ፍቅር ካለ ትዳር በጣም ደስ ይላል ሁላችሁንም እንወዳችሁዋለን።

  • @umuamin2679
    @umuamin2679 2 года назад

    Allah yetebeke weledu kebedu. Eshiy denk merte sew beatekalaye yebudenu abalate keziy yebelete bota deresu.❤❤❤👏👏👏👏👏👍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад +19

    ይሄን ልጅ ጥሎብኝ ስወደው አማንዬ ተባረክ ከእሼ ቀጥሎ ትልቅ ደረጃ እድትደርስ ምኞቴነው❤❤❤

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 года назад +8

    ኡፉፉፉፉ በልተዛዛ ቃላት እጥር ምጥን አድርጎ ሲገልፃቸው እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እሸ እና ሜሉ እንወዳችሁ ደግሞ ሜሉ እርጉዝነች የሚል

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 года назад +35

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ በቅርቡ ደሞ የልጅ አባት እና እናት ልትሆኑ ነው መሰለኝ አማንም መልካም ትዳር ይስጥህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @tinsaekebeda3977
    @tinsaekebeda3977 2 года назад

    በጣም ጥሩ reality show ነው። ሜሊ መልካም ሴት ነሽ። በጣም ግልጽ ሴት ትመስያለሽ እሸ ጎበዝ መራጭ ነህ። ሁለታችሁም ተባረኩ። ሜሊ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። አንድ ከወለድሽ በኋላ ሀሳብሽ ይቀየራል።

  • @melishiwwassie8943
    @melishiwwassie8943 2 года назад

    ውይ አማንየ አንተ ራሱ ጥሩ ልጅ ነህ ሰው ከጓኑ ያለውን ሰው በቅናትና በምቀኝነት ጠልፎ ለመጣል በሚለፋበትዘመን አንተ የሱን ጥሩነት መመስከርክን ወድጀዋለሁ

  • @comcell6078
    @comcell6078 2 года назад +19

    እሼ እና አማን ማርያምን እወዳችዋለሁ መልካም ሰዎች ናችሁ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +4

    ዋው በጣም የሚገርም ስጦታወች ናቸው የሰጠካቸው አማንዬ ምርጥ ጓደኛ ማለት እሄ ነው

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 года назад +12

    ፁፉአስለቀስኝ አማንአንተምርጥ ሰው ነህ እሽመካምትዳርይሁንላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @yeshiemebetasefa4965
    @yeshiemebetasefa4965 2 года назад

    ትንሺ ኮመድ አማን ደሞ የሌለ ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ከሁላቺጋ ይሁ ያሰብነውን ሁሉ እርሡ ይፈፂምን

  • @Gombet25
    @Gombet25 2 года назад

    ዋው ልብ የሚነካ ምስጋና መታደል ነው:: እመብርሀን ልጅ ታስታቅፍሽ: እሼ መልካም ሰው ነህ የአብርሀሙ ስላሴዎች ትዳርህን ቤትህን መንገድህን በጅህ ላይ የያዝከውን ትዳርህን ሁሉ ይባርክልህ:: በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 2 года назад +11

    እሼ መልካም ሰው ወንድምህን ለመርዳት የምታረገውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ሁላችንም እንዲህ ብናሰብ ስራውን ለመጣል ሳይሆን ለማንሳት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እግዜር ይጠብቃችሁ

  • @yoditt8549
    @yoditt8549 2 года назад +4

    አማንየ የወንዜ ልጅ ያቀረብከዉ ፅሁፍ በጣም ደስ ይላል ተባረክ እሸ ምርጥ ሰዉ ትዳርክ ይባርክልህ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 2 года назад +27

    የሚገርም ጓደኝነት ጎበዞች አማን በርታ እሼ ይገባዋል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      ገንወሻአልወደም።ለምደንወ።ወይይይይ።

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 2 года назад +3

    ፍቅር የነገሰበት ህብረተሰብ እግዝአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ ሁላችሁንም::: በጣም ደስ ይላል

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 года назад +9

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሸመልካም ሰው ይገባዋል

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 года назад +21

    ፈጣሪ ፍቅራቹን ብዝት ያርገው ሜሊ የእንስሳ ልዩ ፍቅር አላት ዋው አንተም ተባረክ አማን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @ebz1040
    @ebz1040 2 года назад +9

    እውነት ነው እሽቱ መልካም ስው ነው አንተም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እሱ የደረስበት ትደርሳለህ እ/ር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 года назад +4

    አማንዬ የዋህ ነህ በጣም እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ🙏🙏🙏

  • @yasinendris8539
    @yasinendris8539 Год назад

    እሸ ምርጥ ሰው ዘር ሀይማኖት እማትለይ የዘመናችን ምርጥ ሰው ትዳርህ የተባረከ ይሁንልህ

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 года назад +3

    ወንድማችን አማን ሰው እመብርሃን ትጠብቅህ እሼ & ሜሊ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 года назад +40

    ደስ ትላላችሁ አማን ላንተም ያማር ትዳር ይስጥህ ፍቅራችሁ ያማር የሰመረ ያርግላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @sintayehuabire7840
    @sintayehuabire7840 2 года назад +6

    የምትገርም ወንድም ነህ ያህ ነው የጠፍው ያንተን አያነቱን ይብዛልን እሰከ መጨረሻው ያፆናችው❤አማን የምታሰበው ደረጃ እግዚአብሔር አምላክ ያድርስ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +5

    ዋውውው !! የሚገርም ቆይታ ነበር ደስ ሲሉ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። እሼ & ሜሉ

  • @liyo8974
    @liyo8974 2 года назад +5

    የዓማን ሂደታዊ ለውጥ እጅግ ያስደንቃል በርታ! እሼን በግቢ ህይወት ስለማውቀው ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ ይባርካችሁ!

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 2 года назад +1

    እግዚአብሔርያሠባችሁትን ሀሉ ያሣካላችሁ በጣም ደሥ ይላል

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +211

    እሼን እና ሜሉን ያላቹ እስኪ እንያቹ በ like

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад +11

    ውለድ ክበድ እሼዋ ምስትህ ነፍፀ ጡር ናት መሰለኝ እንካን ደስ አላቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውው

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 2 года назад +6

    ውይ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ በእውነት በልጅ በፍሬ ይባርካችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @tizitaaaa
    @tizitaaaa 2 года назад

    አማኔ የኔ አስተዋይ አንተም ጠካራና ብርቱ አስተዋይ ሰው አክባሪ ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከህ

  • @fdf2088
    @fdf2088 2 года назад +7

    እረ እሼ እግዚአብሔር ይጨመርበት እና መነሻ 4 ልጅ አድርጉ በልጆችማ በደንብ ተባረኩ

  • @berti6784
    @berti6784 2 года назад +4

    አማንየ የኔ ውብ መልካም አንደበተ መልካም አንደበት ለመልካም ሰው ለእሸቱ ለሁለታችሁም መልካም አድንቆት ነው ያለኝ አንተ የላሊበላ እንቁ❤❤❤❤❤

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 года назад +39

    እውነት ተመስጨ እስከመጨረሻ ነው የሰማውት እሽ. መልካም ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና. ይስጥጣችሁ ትዳራችሁ. በበረከት ይሙላ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 года назад

      እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ እሼ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@yeuhalabirhan573 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 года назад +4

    በእዉነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን የብዛላችሁ እሼ መልካም ሰዉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የትዳር ዘመንህን ይባርክልህ😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @ፀሀይየገብርኤልልጅነኝ

    አማን በርታ የጓደኝነት ጥግ በአንተ አይቻለሁ እኛም የመዳም ቅመሞች አንተን ለመዳር ያብቃን💕

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад

    አማን በእውነት ትክክለኛ ወንድም ነህ አንተንም ለትዳረርህ ያብቃህ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 года назад +23

    እሼ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ሚሉ ስታምሪ. ትለያለሽ እርግት ያለሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @tesfommichael2591
      @tesfommichael2591 2 года назад

      Eshetu wendmachingne eskene misth edme na tsega ystachu cheru M Alem. You are the one of intelligent Ethiopian keep it up your

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 года назад +17

    እኳን እሸ ተመልካችም ደስተኝ ይመስለኝል በዛሬው ሰፕራይዝ እደኔ ከሆና ተባረክ አማኔ አተንም ለዚህ ደረጃ ያብቃህ

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 2 года назад +4

    የእውነት የልብ ጎደኝሞች ናቸዉ እሼና ሜሊ ወልዳቹ : 👩‍🦰👱🏻‍♂️አማን ደግም አግብተህና እልምህ ተሳክቶ ለማየት ያብቃን👍👍❤️❤️

  • @selaletube9535
    @selaletube9535 2 года назад +4

    አማንዬ ውዱ ወንድሜ እመብርሐን መጨረሻሕን ታሳምረው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ደስ ብሎኝ ነው ማየው ያንተን ቪዲዮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤

  • @Gombet25
    @Gombet25 2 года назад

    በጣም ጥሩ ልጅ ነው ለቁም ነገር እሼ አንተን ለመዳር ያብቃህ. Very nice person

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 года назад +10

    እሼን የሚወድ 👍👍 ማርያምን እንዴት እንደምወድህ ❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እሼዬ አቤት ጓድኞነት ስታምሩ አማንዬ እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ያደረገን ማመስገን ደስ ይላል 🙏🙏አንተም ለመዳር ለመኳል ያብቃህ አማንየ ❤❤❤ የሚስቀና ፍቅር ነው ያላቸው እውነት ነው ሜሉየ እድለኛ ሴት ነሽ በእምነቱ የጠነከረ በስነ መግባር የታነፀ እግዚአብሔር የባረከው ባል ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርካችህ 🙏❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን አማን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ እሼዬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቤታችሁን ቤተ አብርሃም ያድርግላችሁ አሜን
    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በሁለት በሦስት አትገደቡ

  • @meseretteklu2891
    @meseretteklu2891 2 года назад +48

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሃገራችሁም ከዚህ በላይ የምትሰሩበትን ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 2 года назад

    አማን ትልቅ ሰው ተባረክ
    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር የልብህን ያሳካልህ
    እኔ የተወለድኩበት ገጠር ላይ ገብተህ ቢትኖር እጅግ በጣም ደስ ይለኛል 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @genitube5211
    @genitube5211 2 года назад

    አማን ምርጥ ሰው እሼ ሜሊ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ማስታወቂያው ተመችቶኛል😍

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +7

    አማንዬ ያ የተባበራችሁት ሁሉ ተባረኩ ደስ የሚል ስጦታ ነው እሼና ሚሊዬ🥰🥰🥰በፍቅር አብራችሁ አርጅ ውለድ ክበድ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውው

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 года назад +67

    ነብሰጡር ናት የእኔ እናት💜

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 2 года назад

      Awo

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад +1

      እንዴ ወር ሆናቸዉዴ ከተጋቡ አርግዛለች የምትሉት

    • @medanitlemma8507
      @medanitlemma8507 2 года назад

      @@bint4181 4 amet honachew eko ketegabu sergu new enji ahun yehonew::

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад

      @@medanitlemma8507 የምርሺነዉ

    • @medanitlemma8507
      @medanitlemma8507 2 года назад

      @@bint4181 awo andlay kehonu qoytewaleko eshetu bzu gizea tenagrual::

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +9

    በጣም ልዩነው።አማን አንተም። ያሰብከውን ቸሩመዳንያለም ይሙላልህ በጣም ደስየሚል ሰፕራይስ ነው።እናመሰግናለን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዴዋ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 2 года назад

    አማን ተባረክ ትችላለህን ሙሽሮች ካሰባቹት በላይ በፍቅር በጤና አግዛብሔር ይባርካቹ እኛ ካሰብነው ይልቅ የሱ ይበልጣል

  • @selamawittamiru8618
    @selamawittamiru8618 2 года назад

    አማን እሼንና ሜሉን እንዳከበርካቸው አንተንም እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት ምርጥ ጓደኛቸው ነህ፡፡ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ፡፡