WELCOME BACK, FANNO Marshet Tsehayu To Your Original Post as a Spokesperson!!! I LOVE Your Trademark FIERY Style Spokesmanship You Often Demonstrate!!! VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!
Welcome, welcome, welcome welcome welcome welcome welcome genius you’re smart. You can be Prime Minister. I’m proud of you. You’re coming back when you speak Aby Ahmed he freaked out. Keep going, brother.
በጣም ጎበዝ ድሮም ምርጥና ጀግናችን ነህ አሁን ደግሞ እጅጉን አከበርኩህ
ደስ ይላል ዋናዉ ነገር አንድ መሆናችሁ ነዉ። ጥሩ ነዉ መርህ መኖር አለበት።
Welcome to back brother ማራችን 🎉🎉😍😍
ይህ ነው ፋኖ ህጉን በራሱ ያሳያል ኑሩልን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ጀግናው ወድሙቻችን ማርሽትን በጣም ነው እምወደው እግዚአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
እኳን ደና መጣህ ንግግር አዋቂው ማርዬ ድል ለፋኖ።
ማርሼት አበላችን የአማራን " ሞገስና አንደበት ዘሜን ከአስረስ ጋር ጠብቀህ ከልብ ለድል ቁሙልን እኛም የአማራን ልጆች ክተት ብለን አብረን ቁመናል!!!
በማንኛውም የትግል ዓይነት: የምትናገሩበትን የምትናገሩበትን ከሀሳባቹህ ጋር ጥበቃ አድርጉለት? እራስን መደበቅም ያተርፋል!!!
ማርየ እንኳን ደኅና መጣህ ጀግናየ
ጀግናው መርሸት ጠላትን አጉራሽ የጥይት ሸት እንኳን ተመለስክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግኖቻችን በርቱልን
ድል ለፋኖ
ማርሸት እካን ደህናመጣህ ወድማችን የዘመናችን ጀግና ትዉልድ እንወደሀለን
ሰላም ሰላም ማርሸት እኳን ደህና መጣህ የምር ሳይህ በጣም ደስብሎኛል በርቱ ተመካከሩ ከምክር ብዙ ማትረፍ ይቻላል
ማርሼት እውነትም ማርሼት የኔ አንበሳ አንደበተ እርቱ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤
ማርሸት ፀሐዩ የ21ኛ ክ/ ዘመን እውቅ የአማራ ልጅ ቀጥል ከወንድምህ ከመሪህ ዘመነ ካሴ ፣አሰረሰ ማረ ጋር ወደፊት ቃለመጠየቅህ ምላሸህ ድንቅ ነህ።
ጀግናው ማርሸት እንኳን መጣህ ከዘሜ ጋ ሁነህ አማራን ነፃ ታወጣለህ ተ
ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው ለመላው አማራ ፋኖ
የኔ ጀግና እንኳን በደናመጣህ ሰወድህ በምን ቃል ልግለፅህ ጠላት ሲሰማህ መደረሻው ነው የሚጠፋው የኔ ጀግና ካተበፊት ያድርገው ሞቴን
❤❤❤
ጀግናየ ከምሳየል በላይ የብልፅግናን አሽከር የሚያሰጨንቀዉ እንኳንም ተመለስክልን
ስወደው ልበ ሙሉ
ማርሸት እንኳን ተመለስክ ደስታችን ወደር የለዉም አበሳችን❤❤❤💛💛💛💚💚💚
ዶል ለፋኖ
እንኳን ደህና መጣህ! ሌላውም ካንተ መማር አለበት ለአማራ ህዝብ ሲባል
ጀግና
እኔ የት ጠፋ ብዬ ሰግቼ ነበር ቅጣትህን መቀበልህ የሰለጠነ መንገድ ነው አማራ ማለት እንደዚህ ነው
እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው የምወድህ!!
Well said Fano Mareshet!! Keep the Job up!
We love hi.m he every younger brother he is knowledgeable.
ጀግናችን እንኳን ተመለስህ
እንኳን በሰላም መጣህ የድርጅት አሰራር ጥሩ ነው።
Good job my people, we're all proud of you....
WELCOME BACK, FANNO Marshet Tsehayu To Your Original Post as a Spokesperson!!! I LOVE Your Trademark FIERY Style Spokesmanship You Often Demonstrate!!!
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ማርእሸት!!
ማርሸትየ መጣህልን ደስ ብሎናል መልካም ስራ ብለናል
እንኳን ደና መጣህ❤❤❤
Qanbslam❤mtau❤wndma❤
ጎበዝ ተናበቡ
አንበሳ
ፋኖ የመንግስትነት አቋም ይዞ ብልፅግና አሸባሪ ሆኗል የምንለው በምክንያት ነው
ማርሸት ወላሂ አንተን አለማድቅ አይቻልም በረካ ሁን አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ዘሜ ያሸንፋል ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ
እንኳን ተመለሰ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኮን በደህና ተመለስክ ወንድሜ
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ድርቫህን ለአማራው ተወጥሀል
እኳን በሰላም መጣህ
እንኮን ተመለስክልን
አበሳየ የኔ ምርጥ የአማራ ትውልድ
ጀግናው ማርሸት የፋኖ ድሮን እንኳን ወደ ቦታው ተመለስክ።
ማርሸት እንኳን ደህናመጣህ።❤❤❤
የአንድነቱ ጉዳይ በደንብ ይታሰብበት። አማራ አንድ ሆኖ ከተነሳ ለአፍሪካም በቂ ኃይል ነው።
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ማርሸት የብልፅግና የራስ ምታት
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪
Thanks Zemene to bring back this brilliant Fano Mareshet back! This amazing brilliant guy which I am sure who will be a great fano Asset!
እንደት እንደናፈከን❤❤❤💛💛💛💚💚💚💚💚
እንካን በሰላም መጣህ ደግናችን ማርሸት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መመካከር መወያየት መመማር ይልመድባችሁ ።
በአማራ ትውልድ አይጠፋም አንበሳው ማርሸት ወደ ስራ መመለስህ ደስ ብሎናል በርታ እናሸንፋለን የወንድ ወንድ ነህ
ያጥቢያ ኮከባችን ማርሸት ንግግር ያበጠውን ያፈነዳል በርታ
ማሬዋ እንኳን በሰላም መጣህልን የዘሜ ትንፋሽ
ጀግና መርሸትጠሀው እካን ደህናመጣህ ደል ለፍኖ ዲል ለአማራ ፈጣሪይጠብቃቺሁ
He is so smart and wise leader
ችግሮች ይኖራሉ በዚህ ጊዜ መረጋጋት ያስፈልጋል !እዎድሀለሁ❤
የተመስገን ጥሩነህ ቤተ ሰብ የሆነው ማርሸት ፀሀዩ ብአዴንን ሁሌም ሲኮንን ይሰማል የጎንደር ፋኖዎችንም ብአዴን ናቸው እያለ ከአርበኛ አሰግድ መኮነን እና ለአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ባለአእንጀሮቹን በሀሜት ተይዞ ነበር
እሱ ግን ቤተ ሰቦቹ የብአዴን ቁንጮ መሆናቸው ይታወቃል
ሠወድህ
ማርሽት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራዪፍኖቼ እባካቺው በፈጣሪአንድሁናቺውበርቱልኝ ድርቢአብርእንበሳያስርነውናበአንድላይእንታገል
የኔጀግና ማርሸት❤❤❤❤❤
ትንታጉ ማርእሸት እንኮን ተመለስክ
Good to see you brother Marshet.
welcome back!
ማርየ እኳን ተመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርሸት❤❤❤እንኳን በሰላም መጣህ🎉🎉🎉
ጀግናውማርሼትፀሀውበርታለህዝባችንአንድሁነንእንታገልድልለፋኖጦር።
ትታጉ ማርሸት እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አለም
ማርሸት በጣም ነዉ የም ወድህ ድል ለፋኖ ።።
ማርሸት ቀልጣፌ ከሚድያኮ ጠፍቶ ነበረ ግን የጠፋበት ምክኒያትምኮ በምክክር መስሎኛል ❤❤❤❤
የዘመናችን ጀግና እንኳን ደህና መጣህ
ቅድም ማርሽት የአማራ ህዝብ የኔዚ ሁዳሙች ምሥለኔ ውች ስማቸው ለአማራ ህዝብ መነገር አለበት
እንኳን በሰላም መጣህልን እውነትም ማር እሸት
ጀግናው ማሩ እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤
የአማራ ልክ ማርሸት ፀሀየ፤እንኳን አተኳኮስህ ንግግርህም እንደመብረቅ ያርዳል
ማርሼትዋ እንወድሀለን
ምስጋና ለነአርበኛ ዘመነ ካሴ ይሁንና ምን ማለት ነዉ ዘመነ የሚያስር የሚገል የሚያግድ ነዉ ማለት ነዉ
ትታጉ ማርሸት እናትየወለደቺ ጀግና
😂😅 ኧረ ቀስ።
Welcome back. Hope you can fully represent Fano Asres in effectively shouldering the responsibilities of public relations affairs.
The strong guy based on truth !!!! We need this Kind of generation to all corner of matter in Ethiopia
እንኳ ደህና መጣህ❤❤❤
ፋኖማርሼትየኔጀግናበርታ።
ጀግና ማርሸት ፅሀየ
Well come the spokesman of " Amara " . Mar the great ! VIVA !
ፋኖ ማርሸት ጀግና ትግልን የተረዳ ትልቅ ሰው ነው
intelligent man.
ማርሸት ጸሀዩ አንተ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን ተመለስክልን፡፡ እናከብሃለን!!! ድንቅ እና በሳል ወጣትነትህንም አሳይተህናል፡፡ ብራቦ! ይሄነው የአማራ ስነምግባር፣ የአማራ ሞራል ታላቁን አክባሪ፡፡ ድላችን በቅርቡ ነው፡፡
ወንድማለም አድንቄሀለሁ ምክንያቱም ትልቅ ሰው ስህተቱን ያምናል አንተም ስህተት ሰርቻለሁ በማለትህ ትልቅነትህን ያሳያል በፊትም አክባሪህ ነኝና ጀግናዬ ማርሸት ትግሉ ጥንቃቄ በጣም ያስፈልገዋል እናም ማንንም ስላልወቀስህ እንዴት እንዳደገቅሁህ ሳልገልጽልህ አላልፍም ድል ለአማራ ፋኖ ደግሞ እናሸንፋለን ምክንያቱም አማራ ነን።
Welcome, welcome, welcome welcome welcome welcome welcome genius you’re smart. You can be Prime Minister. I’m proud of you. You’re coming back when you speak Aby Ahmed he freaked out. Keep going, brother.
❤❤❤❤Amhara❤❤❤❤❤
እንደ ስምህ ማር ነህ
ማርሽትበ ትክክል ስተትን ስተትእውነት እውነት ማለትለግባችሁ ጥሩ ነው ቄም አይጠቅምም ወንድም ሲበሳጭ ሌያስከፍ ይችላል ፍሬ ለማፍራት መቻቻል ዋና መሳሪያ ነው
ማርሸትፀሃዮ ጓበዝነህ ጥንቃቄ አድገህ በርታ አህመድ ነኝከጂቡቲ ነው በተለይም በሙስሊሞች እናበክርስቴያኖተች መካከለል ለመከፋፈል ቡዙተጉዘዋል ፋኖ ሙሰሊም ጠልነዉ እያሉ ከሙስሊሙ ዲጋፍ እንዳያገኝ ተሠርቷል ጠንከሩ እኛንሙስሊሞችን እዳንደግፈ ለማድርግ ሞክረዋል
my bro ahmede i appriciat your comment
ማርሸት well come back
ወደ ሚዲያ ከተመለስክ እባክህ እንዳትበጠረቅ ሰከን በል።
you are great Marshet
አንቱ ብዬሃለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Victory to FANO
Jagenayyy
👍👍👍👍👍
Del le fanooooooooooo
ህጋቺሁ የሚደነቅ ነዉ
ዘመነ አስፈራርቷ ነዉ የለቀቀዉ ዘመነ ዘመነ አበዛ