Anchor Media እንኳን አደረሳችሁ! የአብይ አህመድ ኮሽታና የፋኖ ድሎች፥ የሃይሌ ገ/ስላሴ እውነት፥ አሸባሪው ኮሚሽን፥ የቡልቻ ደመቅሳ ስንብት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 249

  • @BeleteBantihun-z1x
    @BeleteBantihun-z1x День назад +18

    እንኳን አብሮ አደረሰን መሳያችን

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b День назад +19

    ለመላው የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኩን ለዚህ ቀን አደረሰን !

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 День назад +16

    መሳይ እና ገለታው እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ::

  • @lulekidane2226
    @lulekidane2226 День назад +16

    እንኳን አደረሳችሁ!

  • @asmara3973
    @asmara3973 22 часа назад +12

    መሳይ ወንድማችን እንካን ግብር አደረስን ለመላው የፍኑ ወድሙቻችን በዚች ቀን ለአማራ ህዝብ ነፃነት ስትል እየተዋደቃቹ ያላቹ ፋኖውች እንካን አደረሳቹ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሄወታቹሁን አሳልፋቹ የስጣቹ ፋኖውቻችን እግዚአብሄር መንግሥተ ስምንት ያውርሳቹ❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን ፋኖፋኖፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze День назад +14

    ጀግኖቹ የፋኖ አባላት በሙሉ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ ።

  • @GetachewHailu-y7w
    @GetachewHailu-y7w 23 часа назад +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 23 часа назад +7

    🔻አእላፋት ዝማሬ የእውን መላእክት ነው የዘመሩት እንዴት ደስ ብሎኝ ዝማሬዎቹን ሳዳምጥ እንደነበር አጠይቁኝ
    መልካም የልደት በዓል👏

  • @hebshawit
    @hebshawit День назад +9

    ፉትህ ለአማራ ህዝብ በአላቹሁ በሳላም ያብቃላቹሁ ❤

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j День назад +10

    መሲ እንኳን አደረሰህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ድል ለፋኖ

  • @AlazarFentahun-o9f
    @AlazarFentahun-o9f 19 часов назад +3

    መሳይ እንኳን አደረሰህ እንኳን መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች አደረሳቹሁ ድል ለፋኖ

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 День назад +9

    መልካም የገና በአል ለአንከር ሚዲያ አዘጋጅ እና አቅራቢወች በሙሉ

  • @shewangzawasfaw3452
    @shewangzawasfaw3452 23 часа назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የልደት በዓል

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke День назад +15

    እንኳን አብሮ አደረሰን መሳይ እና ገለታው
    እንዲሁም በጫካ እየተዋደቁ ላሉት ውድ ጀግኖቻችን አማራ ፋኖ እንኳን አደረሳችሁ
    ድል ለአይበገሬው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @andargachewyame6180
    @andargachewyame6180 День назад +10

    መሳይ እንኳን አብሮ አደረሰን
    ማስተካከያ አለኝ በነጠላው ገና ሳይሆን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ገና በዓል በሚል ይስተካከላል አመሰግናለሁ

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 День назад +8

    መሳይና ገለታው እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችው መዳኒያለም እሂህ ሰይጣን ሰውየ ስሙን እማንሰማበት ጊዜ ያምጣልን

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w День назад +6

    እንካን አብሮ አደረሰን መሳይ አምሮብሐል

  • @DessalegnBitew
    @DessalegnBitew 14 часов назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ። ስለ ኑሮ ውድነቱ እራሴን ምሳሌ አድርጌ ልንገራችሁ። እኔ ከ17 ዓመት የምህንድስና ጥናት በኋላ በ2008 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኘ ስቀጠር የተጣራ ደመወዜ በወቅቱ አንድ መካከለኛ በሬ የመግዛት አቅም ነበረው፣ ከ4 ዓመት የማስተማርና ሌላ ተጨማሪ 5ዓመት የሁለተኛና የ3ተኛ ዲግሪ ትምህርት በኋላ አሁን ላይ ሙሉ የተጣራ ደመወዜ አንድ ትንሽ ጠቦት ወይም አንድ 4 ዶሮ ብቻ ነው መግዛት የሚችለው። ሃገራችን አጭበርባሪዎችና ሌቦች ተቆጣጥረዋት ህዝቧ በሙሉ ትልቅ ፈተና ውስጥ ገብቷል። መፍትሄው ህዝቡ ጋር ነው!!!

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 19 часов назад +3

    አቶ ገለታው ያንተ ለዛና ትህትና ያለው፣ በ እውቀት የታጀበ ትንታኔ ደስ ያሰኝል። በምን አይነት ማህበረሰብ ተኮትኩተህ እንዳደግህ ያሳያል።

  • @e_desta
    @e_desta 23 часа назад +6

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አምላክ በሰላም አደረሳችሁ:: ጠ/ም ንም ከእብደት ይመለስ ዘንድ እንፀልይለን:: 🙏🏿

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 День назад +5

    ገለታውዬዬዬዬ ውስጤነህ❤❤❤❤❤ጎበዝ ተንታኝኝኝኝ ነህህህህ በታም በሙሉ ስነስርአትትት🎉🎉🎉

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 23 часа назад +6

    እንከን አደረሳችሁ መሣይና ጌለታው

  • @BirhanBekeleKere
    @BirhanBekeleKere День назад +4

    አንኩዋን አደረሳችሁ ወገኖቼ እናመሸግነናለን።

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n День назад +6

    መሳይ አምሮብሀል ዋው❤

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 День назад +6

    ጋሽ ቡልቻእግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያነርህ
    እትዩ ሄለንእንዲሁም ወንደሚቼ እና እህቶቼን እግዜር ያጽናችሁ 🙏🏽😭😭😢😒😒❤️❤️

  • @buildstrengeth
    @buildstrengeth День назад +6

    እባክህን መሣይ የሆነ ነገርማ አለ የሚል ተወዳጅ ዘገባ ስራልን

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 День назад +6

    እንኻን ለብርሐነ ልደቱ በደህና አደረሳችሁ
    ለሚመጣውም አመት በደህናና ለሚመጣውም
    አመት በደህና በጤና በፍቅር በሰላም ያድርሳችሁ
    ያድርሰን🙏🏽💚💚😭😢😀💔💔💔❤️❤️❤️

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 День назад +6

    ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @e_desta
    @e_desta 23 часа назад +12

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አምላክ በሰላም አደረሳችሁ::

  • @melakugetachew6546
    @melakugetachew6546 День назад +9

    እንኳን አደረሰህ መሳይ

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv День назад +7

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ኤርትራውያን 🇪🇷 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 💐 አደረሰን 🌺
    ዛሬ ይህን ቀን በህመም ምክንያት በየሆስፒታል ላላችሁ ። ፍትህ ተጓደል ብላችሁ ደምፅ በማሰማታችሁ በየእስር ቤቱ እየተሰቃያቹሁ ላላችሁ ፤ ሳትፈልጉ በስርዓቱ ዕብሪት ለህዝባችሁ ህልውና ይህ ቀን በዱር በገደሉ ለምታሳልፉ ሁሉ እንኳን አብሮ አደረሰን እላለሁ ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 часов назад +1

      አሜን አሜን! በረሃብና በተለያዩ ችግሮች ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛቸው።

    • @aries-vc5qv
      @aries-vc5qv 19 часов назад

      @abuhaile6517 አሜን ፫

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ День назад +3

    እንኳን ለገና ባዓል በሰላም አደረሳችሁ ለፋኖ አባላት እና ቤተሰብ በሙሉ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +3

    Thank God for the zimare procession. We are proud of our wogenoches jegninet. Bless them all. God save our country.

  • @SaraSara-u2g4y
    @SaraSara-u2g4y День назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው አደኛነኝ ድልላማራ ፋኖ

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 День назад +7

    MERRY CHRITMAS TO ALL OF YOU, MY ETHIOPIANS & ERITREANS🙏🙏🙏

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 День назад +5

    እንኳን አደረሳቼሁ

  • @kibrubonger
    @kibrubonger День назад +5

    መልካም በዓል!

  • @Yif66
    @Yif66 День назад +7

    አይ መሳይ 1 ሊትር ዘይት አንድ ዶሮ እና 10 እንቁላል ይዞ ከመዞር ውጪ በመሰረታዊ ሁኔታ ድሆችን ከድህነት የማውጣት ስትራቴጂ ወይም ፖሊሲ ከየት ያመጣዋል አብይ እኮ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ነው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 часов назад +2

    ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @YasabeMengeste-h2u
    @YasabeMengeste-h2u День назад +5

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 17 часов назад +2

    እንካን አብሮ አደረሰን🎉

  • @minassieberhe1089
    @minassieberhe1089 День назад +4

    Amen lahulachn!!!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 19 часов назад +1

    እንኳን አደረሳቹ መሳይ ገለታው❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 23 часа назад +5

    God bless you Messay. Tell these stupid politicians.

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 16 часов назад +1

    ጀግናችን ጋዜጠኛ መሳይ እና የፖለቲካ ተንታኝ አቶ ገለታው ። እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችው ። ፈጣሪ ይባርካችው ይጠብቃችው ።

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 День назад +6

    💚💛❤️

  • @myhomeethio
    @myhomeethio День назад +14

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለአንከር ሚዲያ ቤተሰብ በሙሉ።

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit День назад +4

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 18 часов назад +1

    በእውነቱ ገለታው የህዝብ እረኛ መሪ የምትሆን ሰው እና ንት ሁለት ሀገር ተስፋዎች መሳይ ገለታው ለምታደርጉት ኢትዮጵያውያንየማዳን ጥረት እግዚአብሔርያግዛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kinfe-j5v
    @kinfe-j5v 21 час назад +1

    አቶ ገለታው ሁሌም ውይይትህን በፍቅር ነው የምንሰማው እናመሰግናለን

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele День назад +4

    በቅድስት ቤተክርስትያናችን በካህናት አባቶቻችን የደረሠው ጅምላ ጭፍጨፋ በህዝበክርስቶያኑ የደረሠው ዘርቶከር ሃይናኖት ተኩር ጅምላ ጭፍጨፋ ስናስብ የበአሉን ውበት አደብዝዞታል።

  • @KidusBrook-g2x
    @KidusBrook-g2x День назад +9

    የኮሽታው ነገር እኔም ሰምቼ በጣም ነው የገረመኝ የዚህ ሁሉ ደም የፈሰሰው ጦርነት ኮሽታ ተባለ መድሀንያለም ይፍረድ

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 22 часа назад +2

    መተኪያ የሌላትን ሕይውታችሁን አሥይዛችሁ ለሰላም ለነጻነትና ለሃገር አንድነት እይታገላችሁ ያላችሁ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ጀግና ልጆች እንኳን ለዚህች ቀን አደረሳችሁ አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ጥላ ከለላም ይሁናችሁ።
    ድል ለሕዝባዊው ሃይል ፋኖ።

  • @aziebabraha7516
    @aziebabraha7516 День назад +5

    Amen Amen Amen 🙏🏽 🙏🏽 🇪🇷❤️❤️❤️❤️

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 17 часов назад +1

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በሐል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +4

    Tikikil Messay Haile said it all.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 23 часа назад +6

    Thank you Jegnoch both. The same to you too Messay. We wish you both Melkam Genna

  • @BirukBelie-e6n
    @BirukBelie-e6n 23 часа назад +3

    Amen!!!!

  • @HananHanan-g3t
    @HananHanan-g3t 10 часов назад

    እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @Ayu-a12
    @Ayu-a12 День назад +7

    መሠይ አብይ የተናገረው ትክክል ነው ምክንያቱም የብልፅግና አውሮፕላን ለሱና ለተላላኪዎቹ መሳፈሪያ ብቻ ስለሆነች
    ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ የመያዝ አቅም አውሮፕላኗ የላትም።
    አብይም የኢትዮጵያን ህዝብ የመምራት አቅምም ሆነ እውቀት እንደሌለው አውቋል አማራጩ በአንዲት አውሮፕላን የሱን አንጃግሬዎችን ይዞ መስመጥ ነው ።

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 День назад +3

    መሣይ የአንተን ሚዲያ ስከታተል የዚህን እብድ መሪ ድምፅ በመስማቴ በጣም አዝናለሁ ::

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 21 час назад +3

    Happy Ethiopian Christmas, Fano Mesy!
    መልካም ገና ! Wishing you and your family all the best.🙏👑💚💛❤️

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 День назад +5

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ"፡🎉🎉

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t День назад +2

    ለዛሬ ብቻ ሠላም ፍቅር ብሰበክ!!??

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 часов назад +1

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @YasabeMengeste-h2u
    @YasabeMengeste-h2u День назад +7

    መሳይ እና ገለታው እወዳችዋለው

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures День назад +7

    እኛ በኑሯችን እያየነዉ ያለዉ መከራ ከአብይ አዉሮፕላን ዉጪ ነው ፣በሰፈራችን ብዙዎች መከራቸዉን እያዩ ነዉ

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 День назад +10

    ፋኖ
    ታንኩንም ባንኩንም
    ጀቱንም በጀቱንም
    ሲረከብ፣ አገራችን ሰላም ትሆናለች።

  • @The_Long_Walk_to_Freedom
    @The_Long_Walk_to_Freedom День назад +8

    😥አቢይ የሚባል ዳግማዊ ዳቢሎስ በዓል ማክበር አይደለም ወር ከወር መድረስ እንዳንችል አደረገን፤ቴሌቪዥኑ ያክብር እንጂ እኛ ከተውን ቆየን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +4

    Fanos all this Genna bring you Total Victory. Bertulin Kiberulin.

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 День назад +6

    Mesay blessed ❤❤❤Merry Christmas for you for all of your family and for our angostura who fight for amhara people and Ethiopia

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 День назад +4

    Amen 🙏🏻 Melkam gena 💎💚💛♥️🙏🏻

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 День назад +5

    ሥራ ያላቸውን ሰዎች ብቻ ሣይሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስራ አጦችንም እናስባቸው። 13:02

  • @DanielShibeshi-l2t
    @DanielShibeshi-l2t День назад +4

    Enkuan adereseh Mesay

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 20 часов назад +1

    መሳይ አንበሳችንና አቶገለታው እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ ኩራቶች ናችሁ!!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 23 часа назад +6

    God save our Afar wogenoch

  • @tesfaiyohannes8557
    @tesfaiyohannes8557 День назад +4

    Happy Christmas to you too

  • @Afeworki847
    @Afeworki847 10 часов назад

    መሳይ እንኳን አብሮ አደረሰን መሳይ From Eri

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +4

    Our public is always wise.

  • @solomon3431
    @solomon3431 20 часов назад +1

    🙏🙏🙏
    ስለአማራ ኢትዮጵያዊው🙏
    ሕዝብ ሰላም🙏ሰላም
    ይሁን🙏
    “ስለ ኢትዮጵያ ሰላም 🙏
    ይሁን🙏🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +4

    Its a failed state. The public must rise be united.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 23 часа назад +4

    God save our country and our wogenoch.

  • @Yif66
    @Yif66 День назад +5

    ኧረ መሳይ የሰባተኛ ክፍል ሰው የገባው ነገር እኔ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ የተመረቅሁ ሰው እንዴት አይገባኝም። ፌክ Ph.D holder ነኝ ብሎ የሚንዘባዘብ ወለፈንዲ ነው ያልገባው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 23 часа назад +2

    Great Ethiopian technocrat. God bless his soul. Rest him in peace in heaven.

  • @SparkMedia12
    @SparkMedia12 День назад +6

    yes🎉🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 23 часа назад +2

    Thank you both for well deserved tributes to Ato Bulcha Demeksa. God bless you both.

  • @Yif66
    @Yif66 День назад +5

    ከ7ኛ ክፍል ዶክተር ነኝ ብሎ እራሱን የሚሸውድን ሰው የኢኮኖሚ ትንታኔ ማን ከቁም ነገር ቆጥሮ ይሰማል!!!

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 4 часа назад

    መልካም በአል መሳይ እና ገለታእ ላአንተም ለቤተስቦቻቺሁም ይሀንላቺሁ

  • @mggg8841
    @mggg8841 20 часов назад

    Mesay & Geletaw Enkwan lebrhane lidetu adresatchu wendimotchachin 🙌

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 17 часов назад

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +2

    Jegnachin Messay welcome Enkuan Aderesachihu

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 20 часов назад +1

    ድል ለፋኖ የአቢይ ተላላኪ የምክክር ኮምሽንን ያጥፋልነን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 21 час назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወገኖች

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 часов назад +1

    ከንቲባ አብይ ኦርቶዶክስን አታሸንፍታም እግዚአብሔርን ያሸነፈ የለም 🙏🙏🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +4

    Welcome Ato Geletaw Enkuan Adereseh

    • @GeletawZelekeBeyene
      @GeletawZelekeBeyene День назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህት ወይንሸት

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 7 часов назад

    እንኩአን አብርርሮ አደረሰን

  • @DeguMandefro
    @DeguMandefro День назад +4

    መሳይግን ሰውእደመናቅነው ቀኑን ጨምረህየሚለውን የማትቀበል

  • @Melodyhub90
    @Melodyhub90 5 часов назад

    Thank you!

  • @EmebetHaile-lg7kv
    @EmebetHaile-lg7kv 23 часа назад +3

    ቀላል የተቀዛቀዘ ነው እንዴ ገበያው የሚገርም ነው ያሳዝናል

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 21 час назад +2

    ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ🤔
    የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት 🙈🤣

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +2

    Haile is right God bless him save him from this Satans evil attack.