🔴የጠፍንበት ምክኒያት እናቴን በጣም አሟት ስለነበረ ነው አሁን አልሀምዱሊላህ ተሽሏታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 44

  • @ረውዲቲዩብ
    @ረውዲቲዩብ Год назад +3

    አልሀምዱሊሏህ እናቴ እንኳን ተሻለሽ❤❤❤

  • @taybanoor1308
    @taybanoor1308 Год назад +1

    ማሻ አላህ ብያለሁ እንደዚህ ሰብሰብ ብሎ መብላት ናፈቀኝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ነ6ቘ
    @አልሀምዱሊላህ-ነ6ቘ Год назад +1

    ራቢ አንች ወድሞችሽም ባለሙያ ናችሁ የተባረከ ቤተሰብ ነው ማሻአሏህ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Год назад +2

    ቡና ማፍላት አልወድም ባፈላም አላውቅበት 😅😅😅ወላሂ

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 Год назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ እናትሽን እኳን ተሻላቸው

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Год назад +1

    እራብዋ እናትሽን አላህ ያሽርልሽ አህት ማሼ አላህ

  • @UmAbdalfettah
    @UmAbdalfettah Год назад +1

    ስታምሩ ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @ኡሙሙሀመድ-ለ3ፈ
    @ኡሙሙሀመድ-ለ3ፈ Год назад

    አልሀምዱሊላህ እንኩዋን ተሻለሽ ውዱዋ አያቴ

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 11 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @UmAbdalfettah
    @UmAbdalfettah Год назад

    እኮን ተሻለሽ አክስትዋ እደነሽ

  • @maryem9100
    @maryem9100 Год назад

    አላህ እኳን አሻረለሽ ጨርሰወ አፋ ያድርጋቸወ

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ጀ6በ

    ማሻአሏህ እኳን ተሻለሽ❤❤

  • @hawa8799
    @hawa8799 Год назад

    መሸአላህ ደስይላል እኳንትሻላት❤🎉

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Год назад

    ሰላም እንኳን ተሻሉት እናታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጡት🙏

  • @መርሳአባጌትዬቲዩብ

    አላህ ያሽራት ማርዋ አክስትዋ አላህ ያሽርልሽ ❤🎉❤

  • @eexx1661
    @eexx1661 Год назад

    እር ይማም ምርጥ ሰዉ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Год назад

    ማሻአላህደስሴትሉ

  • @smsmdg3523
    @smsmdg3523 Год назад

    Enkone egzyabhr mareshe mershawa

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 Год назад

    አለህአፍያውነእስጠችው።ያረብ

  • @انازيبه
    @انازيبه 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @makeaomarm
    @makeaomarm Год назад

    አ ላህያሽራት❤

  • @maryem9100
    @maryem9100 Год назад +2

    ዉዴ እስከዛሬ ሰፋ ሰፋ ያለ ልብስ ትለበሺ ነበር ዛሬ ግን ለመን ልብሱ ተሸማቆ አቸነም አሸማቀቀሽ አደኛ እሚታየወ በአለም ነወ ሁለተኛ እጣገብሽ ያሉት ወዶች ሀጂ ነቢ ካይኖሩ አይቀረም ግን ባለቤተሽ ምጥዋ ነበር እሚመስለኝ ይቅርታ ከተሳሳተሁ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Год назад

      ሲጀመርሁሉምወንድሞቾናቸውሆ

    • @maryem9100
      @maryem9100 Год назад +1

      @@እሙሂራ ማሻአላህ እኳንም ወድሞቻ ሆኑ ታዳ ቪድወዉን የአለም ህዝብ አደልደ እማያነወ ሀሳብ መስጠተም ተከሐከለደ

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 Год назад

      ወንድሞቿ ናቸው እናቱ

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 Год назад +1

      ​@@fatumaomrem8491በአለም ያሉት ሁሉ ናቸውደ ክክክክክክ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Год назад

      ​@@እሙሂራበሚዲያወታወዲምአለደ
      ሆሆሆ

  • @madinhh4658
    @madinhh4658 Год назад

    Alihamdulilahi ❤ enkwan tishalati

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад

    🎉

  • @ረሂሙ
    @ረሂሙ Год назад +1

    ማሻአሏህ ራቢ ቆጆ።ተይ እኔ ላግባሽ ፍችና ባልሽን ልውሰድሽ ወደኔ❤❤❤

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад

    😅ሶፍዬ ይቅርታ ጀበናሽ አታምርም ጀበና ወዝ ከሌለው አሎድም😅😅😅

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Год назад

      ክክክክቅቤተቀባውታዳረወይጉድ

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад

      @@እሙሂራ የናቶቻችንኮ ጥቁር ብላ ታብረቀርቃለች

    • @maryem9100
      @maryem9100 Год назад

      @@ጠቢየፍቅርሃገር ያቸስ የተለየ ነወ ደሞ የጀበና ዉበት ከጠቁር አይወጡ ምን

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад

      @@maryem9100 ሀሀሀ

  • @Sada-j5u
    @Sada-j5u 10 месяцев назад

    እረ ጫማ ተራን አሳይኝ እሞድሽ

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 Год назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ እናትሽን እኳን ተሻላቸው