🔴ማሜ ሽሮና ቀይስር እሠራለሁ ብሎ ተቃጠለ😂😂😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 66

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад +13

    ተለያይቶትዳርይቅር አጡምነጡ እብሮይሻላልእንትሉብቻአ

    • @sikosilo5627
      @sikosilo5627 Год назад

      አወ ወላሂ እኔ አ 6 አመቴ ከባሌ ጋ ከተለየሁ በሰላም ያገናኘን የኔ ዉድ ባል

  • @Sad-f5j
    @Sad-f5j Год назад +3

    ማሻ አላህ ብላፊያ ሱና ተከታይ ከአለባበሱ የለያል አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Год назад +2

    እቃዉ ብዛቱ አይማሜ በል ማጠቡን እዳትረሳ

  • @ኢማን-ዀ6ኰ
    @ኢማን-ዀ6ኰ Год назад +1

    ማሻአላህ እራቢዬ ፍቅራቺሁንይጨምርላቺሁ❤❤

  • @lubaba355
    @lubaba355 Год назад +2

    እረ በልክ አቅርብ ማሜ😅

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад +4

    እጀራው ደሞ ማሻ አላህ ነው

  • @አልሀምዱሊላህ-ነ6ቘ
    @አልሀምዱሊላህ-ነ6ቘ Год назад +2

    ማሻአሏህ የኔ ልዮ ላች ያስብሻል❤❤❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад +4

    ስሀንማብዛት ልክ ነው እኔምእስከድስቱነውእማቀርበው

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Год назад

      እኔም ማጠቡ ያደክማል ከነድስቱ ማቅረብ ነዉ ከዳማ ማፊ

    • @jamila3850
      @jamila3850 Год назад +1

      @@twinklestar2448 ክክክ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Год назад

      @@jamila3850 ሳቂ ሀቢቢቲ ተሳሳኩዴ

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 Год назад +1

    ማሻ አላህ ቢል አፊያ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ማሻአሏህ ብልአፊያ ግን ያገሬ ምግብ ናፍቆኛ

  • @መኪወለየዋ-ዘ7የ
    @መኪወለየዋ-ዘ7የ Год назад +1

    ማሻአላህነው አዳዱወደእኮንሊሠራ ድስቱፈሠሠነውእሚለውምጣዱአረረነውእሚሉትሀሀሀሀሀ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ማሻአላህ ወላሂ ሲዩት የሚጣፍጥ ይመስላል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Год назад

    ማሻ አላህ❤❤

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад +5

    ሀሀሀ😂 ከነድስቱ አቀረበኮ እኔም ባሌን እደዚህ ማሽከረክረው መች ነው❤

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Год назад

    ማሻአላህ. ምግብ እምሰራባልይስጠን ክክክ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Год назад

    ማሻአላህ ወንዶችየሞያልመዱጥሩነው ግንበጣምአስቸጋረእዳኮኑ የምር የኔወንድምሴት አያክለውም ምግብ ሲሰራ ግን የምርአድነገርከተበላሸ ከባድኘው

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Год назад +1

    ማሻአላህ በረቱ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад

    ማሻአላህ ብል አፊያ ❤❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Год назад

    ማሻአሏህህህ❤❤

  • @ZabibaMohammade
    @ZabibaMohammade Год назад

    ማሻአሏህ

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Год назад +1

    ማሻአላህእጀረውዠፊልፉልሲልልቤሰውአለ😢

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Год назад +1

    4 ብርጭቆሀሀሀሀ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Год назад

    አለባበስህ ማሻአላህ

  • @seadaahmed6877
    @seadaahmed6877 Год назад

    ማሻአላህ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад +1

    የኔባል እሱነውእሚያቀርበው እኔምእሱሀላቀርበ መብላትደስአይለኚም እቃስለማበዛሳቀርብ እሱእሚያቀርበው አሁብቻውንትቸውመጣሁእየሰራነው አተአታጥበውስለው እቺስብኮኒይሁሉእቃይላል

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ብላ አፊያ ድስ ስትሉ ❤❤

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 Год назад

    እበላዋለሁ 😂😂
    እስከ ጧት ስንት ስራ ያለበት ሠው በደንብ ይብላ እንጂ

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube1555 Год назад

    👉አበሹ አሰራር አሰቀምጪልን ለኛ እንድናቀው ላንቺ በዛዉም ቪዲዮ ይሆንልሸ.....

  • @s3das459
    @s3das459 Год назад +1

    ቆይከዶራዉ ምድነዉ ያጠረዉ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Год назад +2

      ወንድአደልዴ እናመገተትአለበትረተውግንሆ

  • @hekemaYoutube
    @hekemaYoutube Год назад

    እራቢዬ አብሽ አሰራሩን አሳይን

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته Год назад +1

    ደግነት እየበላሁ ነው ያየሀችሁ እጂ ታስርቡኝ ነበር😂

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Год назад

    ግንአገራችንጎመንየለለምእደሰትሰሩአላያችሁም

  • @ረሂሙ
    @ረሂሙ Год назад +2

    ያስባታል ተከባከብ ካልሆነ እዳል ቀማህ❤❤❤

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ 10 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ጀ6በ

    Kkkkkkkkkkkkk ejun balewa

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci Год назад

    ቆጥቆጣ በቃ በቃ ትያለሺሳ በኪል ወንዲልጂኩነው ይብላ ለራስሺ ዙርሺ ልበይ😢

  • @sart820
    @sart820 Год назад +1

    የህቴባል እህቴን በጣምነዉየሚከባከባት ከምነግራቺሁበላ ወላሂ ለህቴያለዉክብርሳይደስይለኛል ነገርግን እናቴን ስሞንኮጠርቶትአያቅም እናቴደግሞ እማእደትአርራቺሁ እደነሽየሚባልቃላቶቺያስደስታታል እናቴንስለማያናግራትብቻ ጠላሁት እህቴንስጠኝቃት ፀባዉሁኖነዉትለኛለቺካለቺብለንእኛምእደዉጭሰዉተጠያይቀን እናልፍለን እቤትኮአናዲርም ዝምስለሚል ኢለምዲነዉግንበዚህመጥቸየምለፈልፍአይ😂😢😢ስለምናደዲነዉዝምየሚልሰዉአልወዲም

    • @ሱሱቢንትወሎዩዋ
      @ሱሱቢንትወሎዩዋ Год назад

      የኔም አማችነው 😂😂😂😂

    • @aziza3691
      @aziza3691 Год назад +1

      ውዴ አንዳንድ ሰው ተፈጥሮው ነው የኔም ባል እንደዚሁ ነው በዛ ላይ ሲያገኛቸው አንዴ አንች አንዴ አንቱ ነው እሚላቸው በዛ የተነሳ ቤተሰቦቸን አይቀርብም እኔ ደሞ ቤተሰቦቸን ስለሚርቅ ሁሌ እንደተጣላን ነው ምክንያቱም እኔ በህቶቸ ባሎች የለመድኩት እንደቤተሰብ እንጅ እንደ አማች አንተያይም።እና ተረዱት

    • @sart820
      @sart820 Год назад

      @@ሱሱቢንትወሎዩዋ ክክክክክ ምጉዲናቸዉ

    • @sart820
      @sart820 Год назад

      @@aziza3691 እሽየኔዉዲ ልክነሽ ተፈጥሮሁኖባቸዉነዉ ያዉ አለቅጥዝምታ ሴበዙ ደስአይልምአዳደየኮ አቱማለትቀርቶ በስሞኮጠርቶ አቺቢላት ደስይላልወላሂ

  • @ZabibaMohammade
    @ZabibaMohammade Год назад +2

    ፕራክ አርጊው ሴቱ የሚወደው ፕራክ ነው ግን ጡሩ አደለም ይላሉ እያዩ😂

  • @mohamd5168
    @mohamd5168 Год назад

    👍👍

  • @عبداللهاليامي-ت5ت

    amroiaL atbeze 😂orgzea😂

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ጀ6በ

    🎉🎉🎉

  • @hffvg4654
    @hffvg4654 Год назад

    ማሸአላህአላህይጨምርላችሁፍቅራችሁንራቢስወድሽላአላህብየማማማሻአላህአቤትአለባበስህንቀጥልበት

    • @rabitube1258
      @rabitube1258  Год назад

      እኔም እወድሻለሁ ማማየ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ክክክክክክክ

  • @عبداللهاليامي-ت5ت

    👍🏼👍🏼👍🏼

  • @Gurage4
    @Gurage4 Год назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @hekemaYoutube
    @hekemaYoutube Год назад

    ብላአፊያ የቡና አቀዳድ ቀዳዉ😂

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +2

    ማሻአላህ ብል አፊያ ❤❤❤