Chebe, you did it again! This was inspiring and informational story to our community. Love every detail of this as it is very helpful to me, and I’m sure too many as well. Proud of this family and what they have done. Can’t wait to see what else you’re bringing for us next Thank you. 🙏🏽
Good Job Chebe to see you again and covering your head in food area. The owner explained well and his wife is amazing and hard worker.keep up your good work.
👋🏼♥️ wow! The enjera looks good I wish I was clear and can I have the recipe if I buy the flour 🙏 - God bless all of you and brother, you really do a great job 👍♥️ ♥️♥️
My favorite Wub Injera. I have full confidence after I saw the clean kitchen. Plus, my friends blood sugar is not high anymore after she eats your brown injera. Keep shining Sara and family ❤🎉!
I saw the program, and I truly appreciate the work you are doing. I can imagine how challenging it must be to manage an injera business while also supporting our community. I used to work at Zenebech Injera 30 years ago, so I understand the effort it takes. I would like to offer some advice: please consider avoiding the use of red plastic tools (spatulas) to remove injera from the metad. These tools can melt slightly during regular cooking and leach microplastics into the food. The more they are used, the more plastic inevitably ends up in the food. Plastic tools degrade quickly, making them neither sustainable nor particularly hygienic. You might not be aware, but they can release harmful toxins, especially when exposed to heat. Studies have shown that plastic spatulas can contain substances like flame retardants and heavy metals, which could harm your health over time. I recommend using a Sefed instead of plastic tools. It is a safer and more traditional option. Thank you for your attention, and I wish you continued success in your work.
Don't put your thinking into politics, please? Just enjoy the food right now!! If you want something like that, there's a lot of channels out there to participate in your opinion! With a lot of respect, dear!! GBU!❤
@@ትዱማር I don't think they can sell that much obviously to bring negative image for 120 M people!! It's a drop of water out of the ocean lol just get the bigger picture of the country vs individual people!! But, if we want politics go ahead put you opinions!🙄
For more info ውብ እንጀራ
www.wubgriddle.com/
202-899-0760
እንጀራ ጋጋሪ ትፈልግያለሽ??ክፍያ በካሽ
Wachogud alexaso😅😅😅
የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ🗣
የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ🗣
የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ🗣
የሚከባበሩ ክላስ እና ስነምግባር ያላቸው ጀግና ሴት እና ጎበዝ ባል ! በተለይ አድማሳዊ መሆናችሁ እና ለሰራተኞቻችሁ ያላችሁ ክብር እና ቤተሰባዊ እያያዝ የሚገርም ነው!
ቼቤ በርታ ጎበዝነህ የቢዝነስ ሰዎችንም አበረታታ ይብዙልን።
Thank you 🙏
ጎበዝ እንደነዚህ አይነቶች ሰው ማበረታታት ደስ ይላል
ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ ብዙልን ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ስለአሳየኸን እናመሰግናለን...ለጤፉ እንመጣለን ...🙏 ወንድሜ እንጀራ ማዞሩ ሳይሆን ሊጡን ከማቡካት ጀምሮ ...ማመጣጠኑ ነው እሚከብደው ...ማዞሩን ግን ጎበዝ ነህ 👌😂😂😂
ሳርዬ መድኒኀለም ይባርክላቸሁ። ጤፉን በጣም ወድጄዋለሁ። የምጣዱን ነገር አጠይቂኝ ሴት ያደረገኝ ያንቺ ምጣድ ነዉ። መልካም ምሳሌ የምትሆኑ ቤተሰብ ናቸው።
ዋስ ተጠቅመሽ ካወቅሽ የትኛው ይሻላል ዋጋውስ ስንት ነው?
የምታቀረበው አሪፍ ነው ቸቤ ጎበዝ❤
Thank you
የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ
የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ
I am so proud of you, congratulations !
ይሄን እንጀራ ከኢትዮጵያ store ገዝቼ ሞክሬዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ጣእሙ እራሱ የኢትዮጵያ እንጀራ በርቱ እንዳትቀይሩት
Thank you 🙏
ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት ሆድ የማይነፋ ንፁ ጤናማ እንጀራ እንፈልጋለን::ጤና ለሁሉም!
በጣም ጎብዝና ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
ቸብዬ ቸብዬ ስወድህ መደሃኒያለም ከንቤተስቦችህ ይጠብቅህ👏🏽
Amen and thank you 🙏
Chebe, you did it again! This was inspiring and informational story to our community. Love every detail of this as it is very helpful to me, and I’m sure too many as well. Proud of this family and what they have done. Can’t wait to see what else you’re bringing for us next Thank you. 🙏🏽
Thanks for the kind words!
Wow!!!! Sarye and Wosen Excellent job we are all proud of you . Great job!!!
Great job wonderful young man berta 😊😊😊😊😊😊😊😊
Thanks for the support!
Good Job Chebe to see you again and covering your head in food area. The owner explained well and his wife is amazing and hard worker.keep up your good work.
Thank you
Always proud 👏 ❤❤❤
May God bless you ❤❤❤❤
መልካም :ገበያ !በርቱ :ሰለ; ሁሎም እግዚአብሔር :ይመስገን 🙏👌:
I am so proud of you Sariyeee. Blessings to you and your family. Keep shining.❤😘
እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እንገዛለን።
I am so proud of you ❤❤🎉🎉🎉
👋🏼♥️ wow! The enjera looks good I wish I was clear and can I have the recipe if I buy the flour 🙏 - God bless all of you and brother, you really do a great job 👍♥️ ♥️♥️
ቸቤ ቀናሁብህ ጎበዝ በርታ❤❤❤
I’m so proud great job
የጤፍን ዋጋውን ንገሩን
የት ነው የሚኖሩት?
ሰላም እባክህን እንዴት እንደምናቦካው የሚሸጡት ጤፍ ወረቀቱ ላይ ማለት recipe ይፃፉበት
እይ እሱንማ ቢዝነስ ስለሆነ አይመስለኝም ግን ባለፈው ምጣዱን ለሚገዛ ዋናውን የንግዳቸውን ሳይሆን ለደንበኛ የተዘጋጀ recipe አለን ብለው ነበር::
እኔም ደውዬልሽ በፍቅር ስላናገርሽኝ ደስ ብሎኛል ምጣዱም ቢያልቅም ቸቤ በርታ ! እደውል እና ትልኩልኛላችሁ ተባረኩ ዋጋውን የጤፉንም ማዞሪያውንም ንገሩን please
Sarye mysis Iam happy about you god bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤
ወ/ሮ ሣራ እና አቶ ወንድወሠን , በጣም ደስ የምትሉ ባል እና ሚስት couple ናችሁ . በጣም ጠንካራ , ስራችሁ ሁሉ ያማረ የፀዳ የሚያምር ነዉ , ከዚህም በላይ ስራችሁን እግዝያብሄር እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሣድግላችሁ .
ቸቤ በርታ እናመሰግናለን
Wow we try out 🎉
Thank you for the information ❤
Thanks for watching!
I could not find the teff on your website. How much is the price? How many pound is that? Can we order online? Is sheeping is free?
ባለበቷን እርሶ ብላ አስተዋውቃ ቸቤ ደግሞ ክብራቸውን አልጠበቀም፣ ወይም ማሳየት ነበረበት አንተ በለኝ ሲሉ። ዛሬ ሰው የራሱን ክብር ባረከሰበት ሰአት ደስ ሲሉ፣ ለማንኛው አሪፍ ፕሮግራም ነው
@@Impartial1212 please ስትቀልድ መሰለኝ
እርሶ ያለችው እኮ ፉገራ ነው ለሾው ነው
@@TameratGutemaAydlem ' the way she talk she is sarcastic .
እናተ ትገርማላችሁ ትልቆች ናችሁ እውነት ሰርታችሁ የውነት እንጀራ ብሉ የሰው ገንዘብ ደም ነው . ይገርማችወል 3 ምጣድ ገዝቸ ለህቴ ለጎደኛየ ለራሲ 3 ችግር አለበት በተለይ መጨሪሻ የገዛእት አልሰራ ብሌ ሌላ ገዝታ ነው የምትጠቀመው : ብዙ ግዜ ደውየ ችግሩን ለመናገር ምንምመልስ እንኮን አይመልሱም ማሴጂም ጥያለሁ : ክዳኑም በጣም ስስ ነው የማወራው ውብ ምጣድ ነው : ሰወች መግዛት የፈለገ መብቱ ነው ይግዛት የሰው ገብያ ለመዝጋት አይደለም : ምጣዱን ወድጀ ነው 3 የገዛውት ክዳኑን ግን እልወደድኩትም : አሁን ግን ሁሉም ችግር አለበት : ሻጮች አስቡበት እውነትን ኑሮት የግፍ እንጀራ እትሰስቡ እመስግናለው:
Great work guys, Chebe did they sale teff to canada by online?
የኔም ጥያቄ ነው
Great work
You are right tanks yah because it's not easy
Wash l m there
Is the ‘Metad’ Teflon? Can you tell us what the material is?
It is a good and important question, specially if it is made in China?
እንጀራ መብላትን ለዓለም ያስተማርን እኛ ሆነን ሳለን እንጀራ መሥራትን ትላንት የቀመሱ ቻይናዎች አስተማሩን..😂😂😂😂.3 ሺ ዐመት በኩበት ጭሽ ዓይናችን በዞ...እምዬ ቻይና መጣና በሮቦት አዞረልን። ሚናችን/ድርሻችን እንጀራ መብላትና ማውራት ሆኖ ቀርቶ ነበር አሁን አጀማመራችሁ ትንሽ ሞራላችንን እቀሰቀሰ ነው። በርቱ ለተሻለ ለውጥ
Please Dallas Tx ❤
My favorite Wub Injera. I have full confidence after I saw the clean kitchen. Plus, my friends blood sugar is not high anymore after she eats your brown injera. Keep shining Sara and family ❤🎉!
Thanks for the support!
Stay blessed, Thank you
እንጀራ ማውጫው ላስቲክ መሆኑ ለጤና ጥሩ አይደለም ሰፌድ ቢሆን ይሻላል በተረፈ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ የራሳችሁ ቢዝነስ ሰርታችሁ ስታድጉ ማየት ደስ ይላል በርቱልን🙏
በትክክል
ሰፌድcan harbor mold & bacteria. The material we use is food grade, flexible cutting board.
This reminds me of ሰንሰለት’s Chebe!
We really appreciate what you and your crew are doing for the community. Keep it up Ermi!!!
Thanks for watching and for the support!
Absolutely @@chebemedia
A matured and decent personality of a gentle and hard working man.
You are very generous in your compliments, Thank you
I remember ኡንጉቻ in Eritrean Tigrinya is called ጽልቃ. Great show keep it up. For sure I will stop by when came to the area. Merry Christmas you all.
Pls do ! Merry Christmas to you as well
ደስ ይላል አንተ ደሞ የጋገርከውን እንጀራ ብታቀምሰን
Watch the full video lol
እኔም ትናንት ጀምርኩኝ አግዚአብሔር ይባርክልኝ
ዳላስ የምጣልን ጤፉ.
ቸቤ ይመችህ አሪፍ እንጀራ ነው ጤፍ ይሸጣሉ?
Is it chemical-free???
Good question. Important one.
ካንሳስም ላኩልን የአበሻ ሱቆች አሉ አራዳና ፈንድሻ ኢትዮ ማርትም አለ በነሱ በኩል ተወያዩበትና ላኩልን ተባረኩ!
Chebe Media thank you so much for all you do 🙏👏👏🥳🥳🫡
Thank you
በጣም ደስ ይላል
How much the price?
Welcome የሰንሰለቱ💚💛❤️
Anything in California??
Coming soon
Nice one chebe
እኛ ከካሊፎርኒያ መጥተን የለንም አለችን:: አባድር እንልካለን ብላ እስከአሁን የለም አሉን::
Can you delivered to Canada (Toronto)
We don’t have international shipping service yet
Canada branch የላቸውም እናመሰግላን አንተ በርታ
ቸቤ እንኳን ደህና መጣህ
I am proud of you Sariye!!!
የጤፍ ዋጋ ንገሩኝ
WOW በጣም ተደንቄ ነው ያየሁት በተለይ ማዞሪያው ደግሞ ሮቤርቶ ሲጋግር ልዩ ነው ውብ እንጀራ እጅግ ትደነቃላችሁ ቸቤ ዝግጅትህ በጣም ጥሩ ነው መቶ ሺህ እንድትደርስ ምኞቴ ነው keep it up keep it up ❤❤❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
በርችልን የኛ ጎበዝ
Thank you 🙏
የለንደን ነዋሪዎችም እንፈልጋለን ግን ሶኬት መቀየር አለበት እናመሰግናለን
ኢትዮጵያ አለ ዋስ ምጣድ ይባላል
ጤፉንም ምጣዱንም ኮሎራዶ ብትልኩልን ጥሩ ነው
እኔም እፈልጋለሁ ኮሎራዶ
Good job ❤
I saw the program, and I truly appreciate the work you are doing. I can imagine how challenging it must be to manage an injera business while also supporting our community. I used to work at Zenebech Injera 30 years ago, so I understand the effort it takes.
I would like to offer some advice: please consider avoiding the use of red plastic tools (spatulas) to remove injera from the metad. These tools can melt slightly during regular cooking and leach microplastics into the food. The more they are used, the more plastic inevitably ends up in the food.
Plastic tools degrade quickly, making them neither sustainable nor particularly hygienic. You might not be aware, but they can release harmful toxins, especially when exposed to heat. Studies have shown that plastic spatulas can contain substances like flame retardants and heavy metals, which could harm your health over time.
I recommend using a Sefed instead of plastic tools. It is a safer and more traditional option.
Thank you for your attention, and I wish you continued success in your work.
ቸቤ በርታ ጎብዝ
Thank you 🙇
እኔ ምጣድን ገዝቸው ነበረ ግን ጥሩ ልወሆነልኝም እንደአጋጣሚ የደረሰኝ መሰለኝ የጓደኛዬ ጥሩ ሆኖላታል የኔ አልሰራልኝም
እኔም እንዳችው ነው::
I hope for locals they may exchange it for a better one!!😊
You are the Queen of enjera !!!
Thank you 🙏
ቾምበ ምነው ቴክሳስን ደአላስን ረሳሂ ❤❤❤❤❤❤❤
What about Canada p
ቸቤ የኛ ሰው ካናዳ ለሚኖሩ እንዴት ነው ውብ ጤፍ ማግኘት ይቻላል?
Blessed 🙏🙏🙏🙏
ሰላም ቸቤ ድሮ ትሰራበት የነበረው የጋሽ ጣሰው ሱቅ ነው😂😂
ሰላም ቸብዬ እንዴት ነህልኝ በርታልኝ ቸቤ ውብ የጤፍ ዱቄቱን ማግኘት አልቻልኩም በምን ዌብሳይት ማግኘት እቺላለሁ?
www.wubgriddle.com/
Maryland አካባቢ in the Northern Bethesda area የትኛው ሱቅ ላይ ይገኛል 100%ጤፍ እንጀራችሁ?
❤Love ❤❤❤
ሰላም ቸቤ እምኖረው VA ነው የምጣዱ ዋጋ ስንት ነው ዋጋውን መጠየቅ ነበረበት
$164.99
Call them the # on the pin comment
Can you deliver to Winnipeg Canada ?
የኢትዮጵያውማ እንጀራ መጥኔ ለሚበላው በዛ ላይ ተወዷል እሱንስ FDA አስመርምረውት ይሆን የሚሸጠው? እኔ እደግፋችሗለሁኝ የኢትዮጵያው እንጀራ እዚህ መግባት ቢቀር ጥራቱም ያጠራጥራል::
ቴምር ዘመኑን የሚመጥን ታማኝ ድርጅት እናመሰግናለን ::
እንግሊዝ አገር ማከፍፈያ መክፈት ስለምፈልግ እስቲ ምክር ስጡኝ ከሰላምታ ጋር::
Do you send to London
Not yet but coming soon…
@@wubmitad6290ካናዳም ቶሎ ብትጀምሩልን በትረፈ ሳላደቃችሁ አላልፍም ተባረኩ ከዚህም በላይ❤️🙏
Do u have in Seattle wa
It will be available in 2 weeks at Lideta market
ቸቤ ሰላም ነው ካሊፎርንያ ይኖራል ጤፉም ምጣዱም
አልገባኝም ቀጥታ ከኢትዬ ንው ያስመጣንው ስማሁ የገርመኝ how ህዝብ በችግር በዚህ ላይ ብዙ አማራ ቦታ ጤፍ ማምርት አልተቻለም ባለው መንግስት ስቃይ አሜሪካ ድርስ ግን ይላካል አልገባኝም ለንገሩ ገርሞኝ እንጂ ያገሬህዝብ በስደት ሁሉን አቶ ከሚኖር ያደግንበትን እንኳን በልተን እንሙት
Don't put your thinking into politics, please? Just enjoy the food right now!! If you want something like that, there's a lot of channels out there to participate in your opinion! With a lot of respect, dear!! GBU!❤
Ewent naw kezhe bezu mercha Alen wegn eyaserabu wedezh mametat teru ayedelm
@@ትዱማር I don't think they can sell that much obviously to bring negative image for 120 M people!! It's a drop of water out of the ocean lol just get the bigger picture of the country vs individual people!! But, if we want politics go ahead put you opinions!🙄
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ትዱማር
@@ትዱማር
እናንተ ችግር ያለባችሁ ፍጡሮች እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያርግላችሁ። ባልና ሚስት ተባረኩ ይቅናችሁ።
ውብ ምጣድ የዛሬ 2 ዓመት አካባቢ ነው የገዛሁት? እኔ ከአሁን በፊት ዋስ ምጣድ ነበር የምጠቀመው:: ምንም ችግር ስላልነበረበት? አሁንም እንደዛው ነው ብዬ ገዛሁ ነገር ግን ትንሽ ችግር አለበት ሌሎች ምንም የነገርዋችሁ ነገር የለም? ከቀላሉ ለመነሳት? ከ4ቱ እግር አንዱ አጠር ይላል ሰስቀምጠው ወደ አንድ በኩል ዝቅ ስለሚል? ሊጡ ይንሸራተታል:: ስለዚህ በአንድ በኩል የሆነች ነገር አድርጌ ነው የማስተካክለው:: ምናልባት ካምፓኒው ከሆነ እስኪ ቼክ አድርጉት? ሌላው እንክዋን ቀላል ነው ::ግን ለማስተካከል ሞክሩ???
ስለውብ ነው ወስ ዋስ ሀሳብወት ግልፅ አይደለም
@ ስለ ውብ ምጣድ ነው:: ዋስ ምጣድ ያልኩት ? በፊት የምጠቀምበትን ማለቴ ነው::
What is the difference of wase mitad?
The question you asked him, no need, he is from Ethiopia that's good enough.
How much how much the price??
$164.99 plus shipping
የሴትየዋ ቅርጿ 1ኞ ነች still Nice
ባሏ እንዳይስማህ😂😂😂 ምጣድና እንጀራውን ተመልከት ሌላው ይቅር
@@ethiopiakebede5931ሃሃሃ😂😂😂
@ethiopiakebede5931 lol, so funny!😁 maybe the good enjera has something to do with!! Just kidding! Lol🎉
@@ethiopiakebede5931😂😂😂😂 Long live our commentators.
@@ethiopiakebede5931kkkkk ere besak for her age she look good just compliments new.
Mixadun magizat yichalal?
Yes, you can
ቺካጎ የት ሰቶር ነው የሚገባው እባክህ ፈልጌነው ንገረኝ
Kukulu
Watch the full video
መደብር = [ስቶር]
@@TruthEz Kukulu
የኢትዮጵያ ሰው ምን ይብላ
ምንም ችግር የለም ብዙ ምርት አለ ገና ያልተነካ ብቻ ሰላም ስጡን ጠመንጃ ሳይሆን መልካም ሐሳብ ላኩልን🙏🇪🇹🙏
Hi Chebe media
You guys are amazing. Good job. But please change the plastic maucha. I have a hormone disorder, and that's why I know how dangerous it is.