ከፍቅሩ ብሩን መረጠች ምን አይነት ጊዜ ነው መጨረሻው ያላማረው ትውውቅ በፀብ ተቋጨ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2023
  • ከፍቅሩ ብሩን መረጠች ምን አይነት ጊዜ ነው መጨረሻው ያላማረው ትውውቅ በፀብ ተቋጨ።
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 902

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 9 месяцев назад +340

    ስደት ያደከመው ማን ነው እንደኔ ዛሬስ ልሸነፍ ነው 😢😢😢😢

    • @user-wd3ob9kh2u
      @user-wd3ob9kh2u 9 месяцев назад +2

      😢😢😢😢😢😮

    • @user-xt9ef3pz8d
      @user-xt9ef3pz8d 9 месяцев назад +11

      አይዞን ለመልካም ነዉ ጠከር በይ

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 9 месяцев назад

      አሜን ❤❤❤❤❤

    • @user-vl4wb8xf2l
      @user-vl4wb8xf2l 9 месяцев назад +1

      አይዞንውደመሸነፍማየለምውደ

    • @saraethiopi9378
      @saraethiopi9378 9 месяцев назад +6

      አይዞሽ በርች ተስፋ መቁረጥ ጥሩ አደለም እግዚአብሔርን ተስፋ ማረግ አለብሽ

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад +57

    ማነው እንደኔ ለባሉ ታማኝ በላይክ👍👍👍

    • @sarahmhomd6269
      @sarahmhomd6269 9 месяцев назад +1

      ባል የለኝም ግን ታማኝ ነኝ😉

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад

      @@sarahmhomd6269 ጎበዝ አላህ ይወፍቅሺ🍊🍊🍊🍅🍇

    • @user-kx1im4py3w
      @user-kx1im4py3w 9 месяцев назад

      ኢንሻ አላህ የማላቅክ በእርግጠኝነት ባሌ እታመንልካለሁ

  • @SusSus-cr8tr
    @SusSus-cr8tr 9 месяцев назад +207

    ይችን ኮመት የምታነቡ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ😢

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f 9 месяцев назад +69

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የተሰበረውን ሊብህን የሚትጠግን ሊባም ሴት ፍቅር የምታስቀድም ይስጥህ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 9 месяцев назад +28

    ወላሂ ፍቅር #ህልም ሳይሆን #ሰጦታ ነው😥😥😥😥😥
    አላህ ከሰጠኝ ውድ ሰጦታ ከቤተሰቦቸ ቀጥሎ #የትዳር አጋር ነው አላህ መጨርሻውን ያሳምርልኝ

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 9 месяцев назад

      አብሽሪ ❤

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 9 месяцев назад

      ማሻአላህ አላህ ይጨመርላችሁ

  • @EthiopmyLove
    @EthiopmyLove 9 месяцев назад +74

    ወድሜ ማጋለጡ ጥሩነው ግን ማጣበሱ ዝሙት እድሰሩ ምክኒያት አትሁን በማንኛውም ሀምማኖት ዝሙት አይፈቅድም ነገ መሞት አለና😢😢

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 9 месяцев назад +1

      ማጣበሥ መዘሞት አደለም ሄዳችሂ ተጋደሙ አላለምኮ

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v 9 месяцев назад +1

      ​@@GenetGeni-ob4kbመቸም እስካሁን ያየናቸው ያልተጋደሙ አይደሉም ተዋወቁ ማለት ያው ነው ቀስ እያላችሁ ሂዱበት ነውና መፈተኑ ይሻላል

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 9 месяцев назад

      @@user-bu5ob4nj1v ለባል ሥታሥቢ መፈተን ያለነው

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 10 дней назад

      በጣም

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 9 месяцев назад +26

    እሚተዋወቁት ሰወች ተማምነው ያልሩትን በድንገት ተገናኝቶ በጓደኛም ሆነ በፍቅር ይኖራሉ ማለት ሞኝነት ነው😢

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 9 месяцев назад +11

    ለልጁ ብሩን መስጠት ነበረብህ ምክንያቱም ልቡ የተሰበረ ወንድ ነው ይቅርብኝ እያለ ነው ቃለ መጠይቅ ያደረከው የባሰ ደግሞ ልቡ ተሰበረ እና በሩን መስጠት ነበረብህ 😢

    • @kemilafantaw5550
      @kemilafantaw5550 9 месяцев назад +1

      አዎ ለሱነበር የሚገባው

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w 9 месяцев назад +15

    የዛሬው አናዶኛል ፍቅር ይሻለኛል ቢልም ብሩን መስጠት ነበረብህ በጣም ነው ልጁ ያሳዘነኝ በእውነት

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 9 месяцев назад +2

      እኮ ሽልማቱኮ አስር ደቂቃ አብሮ ከቆያችሁ ነው ያለው ሆ መስጠት ነበርበት ምርጫው እንዳለ ሁኖ ግን ይሄ ስራ ጥሩ አይደለም እማይመጣ የለም በፍለጋ ልታፋቅሩ ነውዴ ወይጉድ እሷ ፊቱንም ለብሩ ነው የተቀመጠችው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 9 месяцев назад

      😢😢😢እኔም አሳዘነኝ ለምንብሩን አይሰጠውም

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 9 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ሆይ አተን የሚፈራ ሠለ አተ የሚያሠተምረኘ ንፁህ ፍቅረ የሚሠጠኘ ሠጠኘ 🙏🙏🙏

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q 9 месяцев назад +28

    ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ባል ወንዶች ደግሞ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለባትን ሴት ❤ ያድላችሁ አሜን በሉ

    • @abdulKareem-mf7bb
      @abdulKareem-mf7bb 9 месяцев назад +1

      አሜን፫እውነት ነው እግዚአብሔርን ካላስቀደምን ሁሉም ከንቱ ነው

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z 9 месяцев назад

      አሜን❤❤❤❤

    • @user-fx5dd5ff6v
      @user-fx5dd5ff6v 13 дней назад

      አሜን❤

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 10 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 9 месяцев назад +44

    እውነትም የዘቀጠች ነች በአሁን ሰአት ፍቅርን ኬት እናግኛት እንላለን

    • @temimayasin3613
      @temimayasin3613 9 месяцев назад

      እዋይ አይይይይይ ዘመን

    • @asiyakhairu-zc3ns
      @asiyakhairu-zc3ns 9 месяцев назад

      አልዘቀጠችም

    • @RahmatAhmad-ho5ei
      @RahmatAhmad-ho5ei 9 месяцев назад

      ​@@asiyakhairu-zc3ns እውነትነው ምክንያቱም አብረው ያደረጉትም አልተተማመኑም

    • @user-wi8ih1bm7u
      @user-wi8ih1bm7u 8 месяцев назад

      Bezhe zemen

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 месяцев назад +13

    አይዞ ወንድሜ ለአንተ ያለውን እግዝአብሄር ያዘጋጃል😢😢😢❤❤

  • @user-vq2ck1ks6g
    @user-vq2ck1ks6g 9 месяцев назад +37

    ማነው በቅርብ ቀን ወደ ሀገሩ ሊገባ ያሠባ ኑ እንሒድ የማዳም ቅመሞች

    • @nas7117
      @nas7117 9 месяцев назад +4

      1 አመት ከ 6 ወር ቀረኝ😂

    • @user-ci8kq7tq6u
      @user-ci8kq7tq6u 9 месяцев назад +2

      እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እኔ አስባለሁ

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z 9 месяцев назад +1

      እኔ እንደፈጣሪ ፍቃድ ፰ በዚህ እገባለሁ❤❤❤❤❤😂

    • @madina3828
      @madina3828 9 месяцев назад +1

      እኔ 8 ወር ቀረኝ😂😂

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z 9 месяцев назад

      @@madina3828 ያሳካልሽ አብረን እንገባለን 8 አመት

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 9 месяцев назад +33

    ሰላም ላገራችን ፍትህ ላማራ ህዝብ ንፁህ ህሊና ያለው ሰው ሁሉ ካማራ ሕዝብ ጎን ይሁን አይዞአቹ ያማራ ወገኖቻችን ህመማቹ ህመማችን ነው ይችም ቀን ታልፍና ታሪክ ትሆናለች ከናዝሬት እህታቹ

  • @user-ob9sn1cx7w
    @user-ob9sn1cx7w 9 месяцев назад +16

    ትክክል ናት ፍቅር የለም በዚህ ሰአት 😂😂😂😂😂😂

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 9 месяцев назад +20

    በብር የሚያምኑ ሰዎች ልብ ይስጣቸው ፈጣሪ ይቅረባቸው ወንድሜ ሁሉም ሴት አንድ አይደለም መልካም የሆነች ፍቅርን የምትመርጥ አለች እንደኔ ሃሳብ ለምን በሳር የተሰራ ጎጆ ቤት ቢሆንና ፍቅር የሞላበት ቢሆን እመርጣለሁ ታማኝ አፍቃሪ ይስጠን ወገኖቼ😊

  • @user-wj2nt3xu6d
    @user-wj2nt3xu6d 9 месяцев назад +3

    በምድር ሀጥያት አታስፋፋ አላህ በሀላሉ መንገድ ያብቃቃን የሀራም ፍቅር መጨረሻው ፀፀት ነው

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 9 месяцев назад +6

    ያረቢ ያአላህ ይቅርበለን ረመታመን ለራሰነዉ ገዘብ ይመጣል ይሄዳል በገዘብ መተማመን አያሰፈልግም ዱኒያ ፈይዳአ የላትም ፈቅርን ማሰቀደም ይሻላል በተረፈ ወድ ያገሬ ልጆቺ በሰላም ላገራቺን ያብቃን ወላሂ ልጆቼ ናፈቀዉኛል❤❤❤❤❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 9 месяцев назад +7

    ❤ኡነቶ ነው ያሁን ወድ ከብር ጋ አይደል ፍቅሩ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 9 месяцев назад +24

    ሴቶች እንደ ምን አለበት ውጥርጥ ያለ ልብስ ባትለብሱ. በጣም ነው እኮ የሚያስጠላው ኤጭ 😢😢😢😢. ሴት ልጅ ሰፋ ያለ ልብስ. ሙሉ ሰውነታ የሚሸፍን ልብስ ስትለብስ የሰውነት ቅርጽ የማያሳይ. ልብስ ስትለብስ ያምርባታል. 😢😢

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 9 месяцев назад +5

    እደኔ ስደት የደከመው😢❤ድምሩ ❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 9 месяцев назад +4

    ባታፈቅረውም ኮ በኖርማል ጒደኝነት ብትቀበለው እንኳን ብር አላቂ ነው። ግድ ታፍቅረው አልልም❤

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k 9 месяцев назад +2

    የኔ ወንድም ዛሬ ሰለኣየሁት በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁሉ❤❤❤❤💊💗

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 9 месяцев назад +10

    እውነትም የዘቀጠች ምን አይነት እራስ ወዳድ ነት

  • @user-pb1uo5nq7o
    @user-pb1uo5nq7o 9 месяцев назад +28

    እረ ዳቦቹሁን እሚሰይ ልብሰ አትልበሱ ሰለናተ እኔ አፈርኩ😂😂

    • @Haymi_Tube-y7f
      @Haymi_Tube-y7f 9 месяцев назад

      😂😂😂😅

    • @richeseid996
      @richeseid996 9 месяцев назад +2

      አሳቀቁንኮጎበዝ😂

    • @madina3828
      @madina3828 9 месяцев назад +1

      እኔ እራሱ እሶ ለለበሰችው የኔ መሳቀቅ😂😂😂😂

    • @Seid404
      @Seid404 9 месяцев назад

      😢😢

    • @user-pb1uo5nq7o
      @user-pb1uo5nq7o 9 месяцев назад

      ማርያም አፈርኩ ሰለሳ

  • @FanatyeEnedeg-gg6hn
    @FanatyeEnedeg-gg6hn 9 месяцев назад +6

    እዉነቱ ነዉ ሠዉ እና ገንዘብ አንድ አይደለም ፍቅር ትልቅ ነገር ነዉ

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi 9 месяцев назад +56

    እወነትም የዘቀጠች ናትሰታሰጠላ በሁን ሰአት ፈቅር በጠፋበት ዘመን😢😢😢😢😢😢

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 9 месяцев назад +3

      😒ምኑን አውቃ ፍቅር ያሽንፍል 🤣🤣🤣ሲቀትል የ እናት ፍቅር ብቻ ነው የማያልቀ ው 😒ውንድ ከ ቤት ከውጣ መመለሱ ተጠራጠሪ 🤣🤣በ ደቂቃ ሕሳብ ይቀይራሉ

    • @muluteshome195
      @muluteshome195 9 месяцев назад +1

      ልጅቷ በጣም ትክክል ነች ለ5ደቂቃ እውቃ እዴት ይቀጥል ትላለች ልጆ እራሱ ባልጊ ነው ሴቱች ስትባሎ የዘቀጠች ምናምን ይላል እዴ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 месяцев назад +17

    ወንድሜ ግን ይህ ስራ ቢቀርብህ ባይ ነኝ ኢትዮጵያ ላይ ዝሙት በዝቷል ደስ አይልም ያቁም የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 9 месяцев назад +3

    የኔ ወድም አሳዘነኝ ለሱም ብር መስጠት ነበረብህ ዛሬ ተሳስተሀል ወድማችን

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 9 месяцев назад +1

    የኔ አባት አይዞህ ሁሉም አንድ አይደሉም አንዳንድ እራስ ወዳድ ሰው አለ

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 9 месяцев назад +2

    እረ እውነቱ ነው ለማንም አትሆንም ግን እኮ እሱም መሸለም ነበረበት ተናዶም ሳይሸለም ቀርቶም 😢ከባድነው

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 9 месяцев назад +11

    😂😂😂😂እኔ ብር ሳይሆን ፍቅር ነው የሚገዛኝ ገንዘብ የሚወዳችሁን የምተው ሰዎች ግን ሥራአት ያዙ

    • @user-pu2pz5lr2n
      @user-pu2pz5lr2n 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 9 месяцев назад +4

    ቆይ ልጅቷ እኮ መብቷ ነው የምትፈልገውን መግለፆ እንኳን ብሩን ወሰደች እሱ ምን ስለሆነ ነው የሚሰድባት አያቃት አታቀውም

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 10 дней назад

    በለንበት ሰላም ከእግዚኣብሔር ይብዛልን ❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ማርያምን ልጅየው አሳዘነኝ ውነትም ልብ ተሰብራን አይዞህ ያተ ያለው ይሸብታን እጂ ማንም አይበላውም ያተ ያለው ይቆይህ እዴ ስጠው ለሱም ብር😢😢😢

  • @user-hr6lm6ll8z
    @user-hr6lm6ll8z 9 месяцев назад +9

    እኛም እንተን እያዬን ግዜችንሰ እያባከን ነው ሽልማት ይበርከትልን😂

    • @hulumyalfal7516
      @hulumyalfal7516 9 месяцев назад

      አረ ለስንቱ ይሸልም😅😅😅😅

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat 9 месяцев назад +3

    ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 9 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ ዘድሮ ፍቅር መታመን ቀር በዶሮ ባባቶቻችን ዘመን አይይይይይይ በርታ ወድማችይ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 13 дней назад +2

    ይችን ልጂ እሶፊ ላይ አየሆት ልበል

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e 9 месяцев назад +6

    እንግን የሀ ስራ አልወደዱሁም ዘሙት ነው የሙቱሉ👍

  • @fguyyu5617
    @fguyyu5617 9 месяцев назад +6

    ያኡምሪ እደት እዳሳዘነኝ😢😢😢😢 አይ ሴቶች የኛ ነገር😢

  • @user-bm1qn8xd4q
    @user-bm1qn8xd4q 17 дней назад

    ሮቢ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 месяцев назад +1

    አይዞህ ወድም ያተ ያለው ይሸብታን እጂ ማንም አይበላውም😢😢😢😢

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 9 месяцев назад +3

    ዋውው ልጁ ግን ኣናጋገር ረጋ ያለነው❤❤

  • @user-zt7vw7dr1r
    @user-zt7vw7dr1r 9 месяцев назад +7

    ወላሒ ዘግቶኛል ፍቅር ፍቅር ወይኔ ጉድ😢

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 8 месяцев назад

    አባሽር ሁሉንም አትተምናቸው ሰው ይለያያል እዳተ ሰይጣን የሆነች ገብታብኝ ከህይወቴ በማስወጣት ሁሉም እንድ አይነት ናቸው በማለት ደምድሜነበር ያው አይፈረድም ስለምወዳትነው ደጋጎችን ሴቶችንም ክፉናችሁ በማልርት በድየኖሬ ግን ወደራሴ ስመለስ የዋህ ምርጥ ሴት ልጅ በማግኘት የትዳር አጋሬ አድርጌ እየኖርኩነው ስለዚህ አብሽር ወድሜ ❤አላህ ከጎንህይሁን አዳድ የማይሆኑን ሰይጣን ሴቶች ህይወታችንሲገቡ እኛደሞ ጠቅልለን ልባችንን ስንሰጥ እንጎዳለን አብሽር

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 9 месяцев назад

    ጌታዬ አምላኬ ይመስገን እስከዚ እድሜዬ ከወንድም ሆነ ለጠቅማ ጥቅም ብዬ የወረድኩበት ህይወት የለኝም እንደዚች አይነት ሴቶች በጅምላ ያሰድቡናል። ፈጣሪ ላንተ ያላትን የዘገየ ቢመስልክ እንኳን ይሰጥካል አይዞ ወንድሜ።

    • @berrygashu4191
      @berrygashu4191 9 месяцев назад

      Endeh ayebalme demobeaned eshi alech bilene demo lenesdebate ....enechlalene

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l 9 месяцев назад +3

    እግዳ ተሜዳ አምጥተህ አፍቅሪው ትላለህ እደ ትክክል ነች ልጂቱ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 9 месяцев назад +2

    ሴቲቱ ትክክል ናት ትዳረ በሚዲያ ሣይሆን በእግዚአብሔር እጂ ነዉ ያለዉ ላገኘይዉ ሠዉ ከፍታ ከሠጠይ ነገም ያዉ ነዉ ጀግና ብየሸ አለሁ👌👌👌👌👌👌

    • @madina3828
      @madina3828 9 месяцев назад

      ትክክል እንዴት በአንድ ቀን ያወቀችውን እሽ ልትል ትሽላለች እንኮን በአንድ ቀን ብዙ አመትም ቆይተው ስንት የማይታመን አለ

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 9 месяцев назад

      @@madina3828 በትክክል ጀግና ብያት አለሁ የዘመኑ ወንደቸ ለመቅመሠ ያላቸዉ እሩጫ ቱ🏃

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 9 месяцев назад +2

    ወይ ዘድሮ 😂😂😂😂😂😂ለኔም እስኪ ፈልግ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 9 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi 9 месяцев назад +1

    ወንዲሜ በርታ ሰለምክ ይብዛ እወነት በጉጉት ምጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Temesgen-yt6xz
    @Temesgen-yt6xz 9 месяцев назад +4

    ልቷ ጎበዝ ነቺ 🤣🤣🤣የምር 🤣🤣🤣

  • @user-ls5cx4nc6b
    @user-ls5cx4nc6b 9 месяцев назад +5

    አንት ልጂ ግን ብቻህ አትህዲ ሰው ልነሪህ ይገባል

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi 9 месяцев назад +3

    ሁሉም ሴት አንድ አይደለም😢😢

  • @tube5274
    @tube5274 9 месяцев назад +2

    ጎበዝ ዴስ ብሎኛል ስለሰደባት

  • @user-bb4km1fo1d
    @user-bb4km1fo1d 9 месяцев назад +3

    ግዜውን እሥከወሠድክበት ድረሥ እኮ ትንሽ ተሠጠው ነበር እኮ ለሡም ላይከፋው !!!

  • @lidyakoriya1170
    @lidyakoriya1170 9 месяцев назад +6

    ሰላም ለዚህ ቤተሰቦች 👏👏

    • @Betiye
      @Betiye 9 месяцев назад

      አሜን

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o 8 месяцев назад +1

    ብሩን ማካፈል ነበረብህ አይዞህ ወድሜ እኔ ባገኝህ አገባህ ነበር አይዞህ 😢😢😢😢😢😢

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 9 месяцев назад

    በርታ ወድምየ እራስህን ጠብቅ

  • @bintahmed
    @bintahmed 9 месяцев назад +3

    ለሱ ነበር መስጠት ብሩን ይች ጥቅመቢስ ስታስጠላ

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- 9 месяцев назад +7

    ባሁን ጊዜ ፍቅር የለም ብላ ነው 😂

  • @user-hh7wo3ep3k
    @user-hh7wo3ep3k 9 месяцев назад +1

    ውይ ወንድሜ መልካም ፍቅር ያላት ሴት ይግጠምህ😢

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder1542 9 месяцев назад

    Welcome yemakabrih wandime hulem be gugut nw yemitabkih ❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 9 месяцев назад +7

    ሡብሀን አላህ ፍቅርን በገንዘብ 😢😢

    • @user-zl5ge2uk8s
      @user-zl5ge2uk8s 9 месяцев назад

      𝐁𝐢𝐢𝐫𝐫𝐫🎉🎉🎉🎉😂

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp 9 месяцев назад

      እረአትበሉ። እደርስነውማየት

  • @FhvDyh6-ov1sv
    @FhvDyh6-ov1sv 9 месяцев назад +4

    ይመቻት መብቷ ነዉ አልተመቸሀትም በቃ

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 9 месяцев назад

    ልክ ነሽ ባንቺ ሀሳብ እስማማለው

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 9 месяцев назад

    Wow brother God bless you but she’s right ❣️❣️💎

  • @Defend202
    @Defend202 9 месяцев назад +4

    መብቷነው ካልፈለገችስ😂 ዛሬ አግታ ፉቅር ፉቅር ትላላችሁደ

    • @user-sf3ld7ue9i
      @user-sf3ld7ue9i 9 месяцев назад

      ኧረ በጣም ይሄ ፍቅር አሁንሥ በዛ በ1ቀን ጭራሽ እኔ እራሴ ብር ነው የምለው 😅

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x 9 месяцев назад +4

    ትክክልናቺ ብር ካለ ወዲ አለ ፍቅርንማ እያየነዉነዉ ፍቅር ቢኖር ኖሮ ሀገሬ ነጰ በወጣቺነበር

    • @sofiatube3943
      @sofiatube3943 9 месяцев назад

      ትክክል ተቃጠልኩ እኔ አሁን ባለሁቀት ወቅት ሳስበው ፍቅር ለኔ 😢😢

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 9 месяцев назад +2

    እረ ይቅርብህ ያሁኑ ዘመን ሰው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ብቻ መጨረሻችንን ያሳምርልን ነው የሚባለው ሰው አውሬ ሆኗል

  • @Weyni21
    @Weyni21 9 месяцев назад +1

    ሲያሳዝን በጣም ተጎድቶ አል❤❤❤❤❤ አድራሻውን ጠቁሙኝ

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 9 месяцев назад +3

    የገንዘብ ሴት ናት ፍቅርን ስለማታወቀሰ ነወሰ ብቼኛ የሆነችው ወንድመረ ያንተ ስላልሆነች ነወሸ አይዞክ

  • @fgedthguv95
    @fgedthguv95 9 месяцев назад +4

    መሰጠታያለበት ለሱነበረ ብሩየምቲሉ በላያካ😢

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 9 месяцев назад +1

    ልጁ ግን ሲያሳዝን እፊፉፉ ፍቅር ከባድ ነው አይዞህ ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 9 месяцев назад +1

    ልጅቷ አልተሳሳተችም ትክክል ነች 👍

  • @user-zt7vw7dr1r
    @user-zt7vw7dr1r 9 месяцев назад +3

    እሲ ሰለ ፈጠራች አስናኑኝ 😢በቃ ፍቅሬ ፈራሁት 😢

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv 9 месяцев назад +3

    ኧረ ወየው ፍቅር በገዘብ ተቀየረ ማለትነው ተውግን ሆ😢😢😢😢

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 9 месяцев назад

    ልጅቷ በጣም ትክክል ናት ሴጀምውር ፍቅር ክርስቶስ ነው ትክክል ሴቀጥል በ5ደቂቃ ላወቀችው ወንድ ጓደኝነት እዴት ይቀጥል ትላለች ጉበዝ ናት ልጁ ግን ሴቱች ስትባሎ ይላል እዴ ስንት ወንድ ነው የሴት ብር ሙልጭ እሚያደርገው ነውረኛ ነው እርእሱ እራሱ ይስተካከል

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 9 месяцев назад

    በጣም ይከብዳል ከምንም ነገር ፍቅር
    ይበልጣል አይዞህ ወንድሜ ግን ተው
    ሴት ሁሉ አንድ አይደለም እሺ እኔ በበኩሌ
    ስለራሴ ነው የማውቀው ።

  • @rabiya7321
    @rabiya7321 9 месяцев назад +3

    አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች የትናቹሁ 😘😘 ማነው ለፍቅሩ ታማኝ

  • @user-mk3to7pv9p
    @user-mk3to7pv9p 9 месяцев назад +8

    እንኳንደናመጣክወንድሜታማኝየመዳምቅመሞች❤❤❤❤

  • @haymidave8750
    @haymidave8750 9 месяцев назад

    ምነው አባቴ ለማታቃት ልጅ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክሳ ኦኦ

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 9 месяцев назад

    እደኔ አዘን ድምፅየሠማ በላይክ

  • @user-mm7ym6ro3t
    @user-mm7ym6ro3t 9 месяцев назад +6

    ይሄ ነገር ይቅርብህ ወንድም ሀጢያትን እያስፋፋክ ነዉ ያለሀዉ

  • @user-pk1tt2on7c
    @user-pk1tt2on7c 9 месяцев назад +3

    የምር ግን አሳዘነኝ😢😢😢

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h 9 месяцев назад

    ትወድህ የምር አተልጅ አላህይጠብቅህ

  • @telosmart3401
    @telosmart3401 9 месяцев назад

    Kee zidiro wandochi yishal bir yeshalal❤❤❤

  • @AbiyMedia
    @AbiyMedia 9 месяцев назад +3

    ሁለት ሺ ብሩን አንዳንድ ሺ ብር ብታካፍላቸው ጥሩ ነበር።

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 9 месяцев назад +4

    ዉነቶን ነዉ ገና ላላወቀቺዉ ልጂ ቶሎ ብላ ፍቅረኛ መሆን አትቺልም ልጂ ምን አቃጠለዉ😂😂😂😂

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 9 месяцев назад +1

    እረ ሞራል እሚባል ነገር አለ ምን ትመስላለች ዝፍጥ

  • @Meleye16
    @Meleye16 9 месяцев назад

    Miskin yene abat yetegoda lij new selkhn stugn yemtawukt sewoch

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 9 месяцев назад +5

    ልጅቷ እውነቷን ነው የት ታውቃሐለች እንዴ ወይ ፍቅረኛ ሊኖራት ይችላል ደሞ ሁሉም ሴት አትበል ድፍረትክ😢😢😢

    • @bk3176
      @bk3176 9 месяцев назад

      ምን ችግር አለ ላዎንዶች ልባላት አኮ ነው ሆ አሁን ታዋዉቆ ጎደኚናት ይሸላል ይላል ክክክክ አራ

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 9 месяцев назад +23

    ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው ተባረኪ እህታችን🙌

    • @user-mu2lz4lg7j
      @user-mu2lz4lg7j 9 месяцев назад +3

      ባንተ ቤት ተናግርሀል

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay1706 10 дней назад

    የኔ ወንድም አይዛህ 😢

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 9 месяцев назад

    ልጅቷ ጎበዝ ናት ክብሯን ጠባቂ ናት እኔም ብሆን በደቂቃ የማላውቀውን ሰው እራሴን አሳልፌ አልሰጥም

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 9 месяцев назад +3

    የልብሷነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 9 месяцев назад +11

    😂😂😂 አሁን ላወቀችዉ ወንድ ልጅቷ ትክክል ነች ሆይ

    • @user-xw4vq9bt4l
      @user-xw4vq9bt4l 9 месяцев назад

      እኮ😂😂😂

    • @user-xw4vq9bt4l
      @user-xw4vq9bt4l 9 месяцев назад

      ልጅ ለምን ተናደደ ሆ ልጁ እኮ አታቀውም😂😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 9 месяцев назад

      እኮ እሱማ ፍቅር ገባለት መሰል😅😅😅😅😅

    • @kalokalo750
      @kalokalo750 9 месяцев назад

      ምንም አይ ፍርድም ባሁንሰአት ኢትዮንሮተወዷልለብብብብርርርርብለውታገርይውጣሉ

    • @user-fo7uk4lj8t
      @user-fo7uk4lj8t 9 месяцев назад

      Ewnet new😂😂😂

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w 9 месяцев назад

    ያሳዝናል

  • @user-ep8cx3yc2h
    @user-ep8cx3yc2h 9 месяцев назад +1

    ስትምስኪን እይለ ለጣጋበኛ የምትሰጠዉ ከተረፈሕ ለተቸገረስጠዉ