ስራውን ለማቆም ወስኛለሁ.. ቤተሰብ እያለቀሰ ለመነኝ። ጭራሽ ሽጉጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ስራውን ለማቆም ወስኛለሁ.. ቤተሰብ እያለቀሰ ለመነኝ። ጭራሽ ሽጉጥ

Комментарии • 3,4 тыс.

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12  11 месяцев назад +633

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰቦቼ።😢

    • @fatumaebrahim7343
      @fatumaebrahim7343 11 месяцев назад +21

      ስራው አሪፋ ቢሆንም ከራስግን አልበልጥም ከራስ በላይ ንፋስ

    • @Yeshyemerelij
      @Yeshyemerelij 11 месяцев назад +2

      Ere ant lij ershn tsbk ene bftim btsam efrlh nber lela sera sera bytubeh

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 11 месяцев назад +11

      ራስህን ጠብቅ ስራውን ብንወደውም ግን ሂወትህ ይበልጣል ወንድምአለም ❤❤❤

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 11 месяцев назад +6

      እር ወድሜ የቅርብህ ክራስህ በላይ ለማን ብለህ 😢😢😢😢😢😢እኔ በጣም ነው ሁሊም እምፍራለህ

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 11 месяцев назад +7

      እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን እሄ ስራ ከባድ ነው ብትችል ስራውን ማቆም ካልቻልክ ጋርድ ያስፈልግሀል ብቻህን ለመጠየቅ አትውጣ ለቤተሰብህ ስትል ኑርላቸው

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 11 месяцев назад +367

    እነዚህ ከውቀት ነፃ የሆኑ ናቸው ከእንስሳት ያነሱ ሰዎች ነቸው ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ 😢 ጥንቅር ብሎ ይቅር ❤❤❤

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u 11 месяцев назад +294

    ወድሜ ውድ የሆነች ነፍስህን እንዳታጣት ስንት ኑሮ የመረረው ህዝብ ነው😢 ኢትዮጵያ እንደሆነ ህግም መንግስትም የለም ራስህን ጠብቅ❤❤❤

    • @SofiaSofia-qx7hp
      @SofiaSofia-qx7hp 11 месяцев назад +2

      ምንም የይትዩብ ብር ቢያስክራችሁ ህግ መግስት የልለባት ሀገር ላይ ኑሮወድነት እና ችግር ብሶት የሞላው ህዝብ ላይ እራስን ማጣት ይክብዳል ወግን 😮😢

    • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
      @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 11 месяцев назад

      ዙዙ አለሽ ግን😢??🤔

    • @hayat-is2vk
      @hayat-is2vk 11 месяцев назад +4

      ዉሸት እኮ ነው ለብር ብለው ነው እነኛ እየተከፈላቸው

    • @SamsungSamsung-bp6so
      @SamsungSamsung-bp6so 11 месяцев назад

      ​@@SofiaSofia-qx7hpሸልአልግልረግለለእለግሸልግአልሸልሸግለህሽልእግእግ😂ክቡር ልክ ግንብ ተሽክእልሽገሽክአአሽክክእሽልአልአልልልግልግፕርግለርግእልህልህእሽሽእሀብእክክእክክአአአከአእለእልእልእትሽእአአልልእእእእከህሽእገልርልአልሽክህእልችእአክእሽእሽልእሽክእሽግእእአሽልግክልልአአአልእል❤❤😂

    • @user-nc9ki1hp9l
      @user-nc9ki1hp9l 11 месяцев назад

      ውሸት እኮ ነው ክክክክክ እይታ ለማግኘት ነው በፈሱም በሽንቱም በሽጉጡም የሚሉን😂😂😂

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 11 месяцев назад +14

    ካሜራ ማኑ ግን ጀግና ነው አንደኛ ወንድ ብሎ ዝም💪💪💪አንዱ ቢሆን ሽጉጡን ሲያይ ይፈረጥጥ ነበር የእውነት ይወድሀል❤❤አብሽን ወንድሜ እጁ በሶ አይጨብጥለት ይኼ አረመኔ

  • @bettyhagos2147
    @bettyhagos2147 11 месяцев назад +85

    ወንድም አለም ለዚህ ለሚጠፋ አለምና ለማይረቡ ርካሽ ለሆኑ ታማኝ ላልሆኑ ባልና/ሚስቶች ብለህ መልሰህ የማታገኛትን ሂወትህን አትጣ
    ለወላጆችህ ኑርላቸው

    • @zehara605
      @zehara605 11 месяцев назад +3

      አይ ሀበሻ ዲራማ እኮነወ እዴወ መቸነወ የምነቁት😂

    • @zinetawal534
      @zinetawal534 11 месяцев назад

      እራስህን ጠብቅ ወንድም ያስተሳሰብ ችግርአለባቸው ታማኛያልሆነሰውጋርአታውራእሽ

    • @user-wi8ih1bm7u
      @user-wi8ih1bm7u Месяц назад

      Ewnet nw

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m 11 месяцев назад +234

    የምር ልጅን ለህግ አቅርበው የምትሉ አሳዩኝ በላይክ😥👍

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 11 месяцев назад +3

      ምን ህግ አለ

    • @user-jg1xl6rp2o
      @user-jg1xl6rp2o 11 месяцев назад +1

      እረ እኔስ አናቱን በመቃሪያ ባሉት ነው እምለው በህግ ቢቀርብ እስር ቤት ነው እሚገባ

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 11 месяцев назад

      Diramanaw eko yemir adelem....diraman ba adis malknaw eyesaruyalut

    • @firehiwot484
      @firehiwot484 11 месяцев назад

      ማን ሊቀድማችሁ ነው ለህግ ለማለት ለግህ

    • @user-he1xx3lw9m
      @user-he1xx3lw9m 11 месяцев назад

      @@firehiwot484 ምነው ሰው አይሳሳትም አልሽ😏

  • @user-yk5ln6mh8k
    @user-yk5ln6mh8k 11 месяцев назад +347

    አርወድሜ ሂወት ይበልጣል እራስህን ጠብቅ ጋርድ ሊኖርህ ይገባል ❤❤❤❤

    • @masarat2998
      @masarat2998 11 месяцев назад +5

      ትክክል እኔምብያለው❤❤❤❤

    • @user-kn8vq9gh8u
      @user-kn8vq9gh8u 11 месяцев назад +3

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @merryeuerusalem8891
      @merryeuerusalem8891 11 месяцев назад +3

      ቆይ ግን እኔን የገራማኝ ሰው የሌላ ሰፈር የሄዳ ነገር ነው እኮ ፎ

    • @abay5630
      @abay5630 11 месяцев назад +3

      እራስህን ሁን ወንድሜ ስትኖር ነው የምትሰራው በሌላ ሀሳብ ስራበት ግድ እንዲ አይነት መሆን የለበትም ግን በጣም ያስጨንቃል ተርፈ ይሆን😡😡😡😡

    • @Hammoudmobiles-ff5go
      @Hammoudmobiles-ff5go 11 месяцев назад

      ​@@masarat2998😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭♥️♥️♥️

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 11 месяцев назад +31

    እንኳን ሰበብ አግኝተው እዳውም ነፍስ የረከሰበት ሀገር ነው ያለችን😢😢😢እደነዚህ አይነት ነፍሰበላወች ሀገሬን አከሰሯት 😢ዘገነነኝ ወላሂለቤተሰቦችህ ኑርላቸው

  • @user-ix5ic2dr6w
    @user-ix5ic2dr6w 11 месяцев назад +13

    እንድህ አይነት ነግር ሲሰራ መጠባበቃ ሰው ያስፈልግሃል ለግልግል እንኳን እንድሆን አይዞክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏

  • @user-yg9ip1mt3w
    @user-yg9ip1mt3w 11 месяцев назад +44

    የኔ ወንድም ዛሬ ሰው ገግሟል እራሰህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች ጋርድ ይኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእንደዚህ አይነቶቹ ጭራቆች

  • @nardosnardos3725
    @nardosnardos3725 11 месяцев назад +69

    እናተ የሰውን ህይወት እናስተካክላላን እያላችሁ እናተ ጠባቂ ያስፈልጋችሐል ጠባቂ ፈጣሪ ነው💚💛❤

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 11 месяцев назад

      ለብሩ ብሎ ነዉ እንጅይ ለህዝቡ አሥቦነዉ አትቀርፅ ከተባለ ማቆም አለበት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 11 месяцев назад +68

    በጌታ ስም ልቤ ቀጥ አለች😢😢😢😢😢😢እረ እራሳችሁን ጠብቁ ጋርድ ይኑርህ😢😢

  • @mesi6350
    @mesi6350 11 месяцев назад +9

    ወንድሜ እንደዚህ አይነት ሥራ ስሰራ ጋርድ ያስፈልግሀል ለብቻህ ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ምናይነት ደነዝ ሰውዬ ነው

  • @maeritube21
    @maeritube21 11 месяцев назад +80

    በፈጣሪ የዛሬው ደሞ ምን አይነት ደነዝ ነው ወድሜ እራስህን ጠብቅ ኢተርቢው ምታደርጋቸውን ሰዎች ምርጥ 😢

    • @zehara605
      @zehara605 11 месяцев назад +3

      ጂሎች ዲራማኮነወ 😂😂😂

    • @hayat-is2vk
      @hayat-is2vk 11 месяцев назад

      ​@@zehara605ሳ ለብር ብለው እኔ እራሱ እዉነት መስሎኝ ሰው ጅል ነው ይሄ ብር የማያሰራው የለ ሲያስጡል እዉነት ነው ብንል ምንድነው የምንማርበት ተው ባይ አተው😂😂😂😂

    • @mimibestelot1011
      @mimibestelot1011 11 месяцев назад

      በምን ያቃቸዋል አይቀምሳቸው ለማንኛውም እንኳን ተረፈ ምስኪን እናትኽ ግን አሉ ካሉ አዘንኩላቸው የ
      ሰቀቀን ስራ ነው እሚሰራው ግን አግዚአኘብሄር የእውነት አምላክ ይጠብቅኽ

  • @ElsiyeGirma
    @ElsiyeGirma 11 месяцев назад +5

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ህግ የሌለበት ሐገር እንደዚህ አይነት ስራ ይቅርብህ ለእነሱ ብለህ ህይወትህን እንዳታጣ በጣም ነው የደነገጥኩት ሰው በሰው ተጨካክኗል

  • @weleladeresse7657
    @weleladeresse7657 11 месяцев назад +15

    የፈጣሪ ያለህ ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j 11 месяцев назад +96

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ከቻልክ ጋርድ ቢኖርክ ጥሩ ነው ጊዜአችን ከፍቷል 😢

    • @Amina-lz3zx
      @Amina-lz3zx 11 месяцев назад +3

      ወይኔወገናችን አሣዘነኝ ምንም አያመጣም ባትበረ ጥሩነበር የናቀህ ተበርክከህነው
      ተርፏልወይሥ እንደትነው ሥራቸው ሢጋለጥ
      በሽጉጥ እዳታቋርጡት ካተጋ ሁትበሆን አለባችሁ ከካሜራው ሌላ ይሄን አይተው ሌሎቹም ነገሽጉጥነው ይዘው እሚመጡት

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 11 месяцев назад +14

    ወይኔ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ከኩፉ ሰዎች ወድሜ ተጠቀቅ ሰው ከፍታን የሰው ሂወት ረክሶ ንሮ ተወዳን😢😢😢😢😢😢

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 11 месяцев назад +102

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ስራው ይቅርብህ ብዙሰው ጭራቅ ሆኗል😢 ልጂቷ እራሱ ትፈራዋለች😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 месяцев назад +45

    ምን አይነቱን ከብት ነው ያጋጠመህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ !!!

  • @meksebabraham3440
    @meksebabraham3440 11 месяцев назад +3

    ይች ልጅ ወዳ አደለችም በፍርሃት ናት የምትኖው እግዚአብሔር አምላክ ያስመልጣት

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 11 месяцев назад +22

    ከራስ በላይ ንፋስ ይላል የአገሬ ሰው ራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 11 месяцев назад +54

    የአላህ ወድሜ ተርፋሃል 😭😭😭እባክህ ወድሜ ደህና ከሆክ ናገ ቭድዮ ሰርተህ ደህንናትህን አሳውቀን ሰው ተጨካክኖወል ይገርመል

    • @appcell2238
      @appcell2238 11 месяцев назад +4

      ወድሜማለትአችሉምእናተየአላህባሪያዎችአላህአድነዉአይወልድምአይወለድም

    • @hayryahayrya7454
      @hayryahayrya7454 11 месяцев назад +1

      ​እና እንደማወን ይመስለኛል የአሏህ ብላ ያለችዉ እና ወንድሜ ተርፈክ ብላ ቀጠለች እንጂ የአሏህ ወንድም ወይም ልጅ ለማለት ፈልጋ አይመስለኝም አሏሁ አእለም እንግዲህ

    • @hayryahayrya7454
      @hayryahayrya7454 11 месяцев назад +1

      እንደማዘን ይመስለኛል ለማለት ነዉ ይቅርታ

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 11 месяцев назад +1

      @@appcell2238 እህቴ አች በሌላ ነወ የተረዳሽው አዎ አላህ አልተወለደምም አይወልድምም ❤️❤️እኔ የአላህ ወድም አለልኩም ከጠፈው እቅርቷ

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 11 месяцев назад +1

      @@hayryahayrya7454 በትክክል ተረዳሽኛል ማማዬ 🥰

  • @user-yp9wq5pe2i
    @user-yp9wq5pe2i 11 месяцев назад +1

    ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰማይት ቅእዱሳን መላእክት ይጠብቁህ ግን ደሞ እንደዚ አይነት ሰወቺን ፊታቸዉ ባይሸፈን የምትሉ በ ላይክ

  • @toybamekonen2114
    @toybamekonen2114 11 месяцев назад +28

    ልጅቱንም. አንድ ቀን ይገላታል. ፍራ ደደም ነው😢😢. ታማኝ ስላልሆነ በሃልይ 😢

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g 11 месяцев назад +7

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እውነት ለማውጣት ስለሆነ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅቶ ትጠብቅህ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 11 месяцев назад +17

    ከሃዲ የበዛበት ጊዜ ፍትህ የሌለበት ጊዜ😢 ከእውቀት ነጻ የሆነ ሰው ብቻ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ መጨረሻህ ምን አርጎህ ይሆን😢 ልጅቷ እራሱ ስታሳዝን በጣም ትፈራዋለች

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 11 месяцев назад +24

    ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ለቤተሰቦቺህ ለሀገርህ ኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 11 месяцев назад +14

    ጊዜው የከፋ ነውና እባክህ እውነት የቤተሰብህን ምክር ብትሰማ ጥሩ ነው አንተ መልካም ሰው ነህ አላማ ያለህ ሰው ነህ ለቤተሰብህ ኑርላቸው እባክህ ይቅርብህ አፍሪካ ውስጥ አይሆንም እንዲህ አይነት ስራ ተጠያቂነት በሌለበት ውስጥ ከባድ ነው

  • @alemalemalem5408
    @alemalemalem5408 11 месяцев назад +2

    ብቻ የሚሰራ አይደለም ሰዉ እንኳን በሌለበት ሀቅ ለማዉጣት ብለህ ብትሞትስ እደዚህም አይነት የማያስተዉል ሰዉ አለ

  • @user-jb7pu7ml6x
    @user-jb7pu7ml6x 11 месяцев назад +5

    ይሔ ሰው እያረዴ የተለመደ ነው 😢አንተ ግን በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ

  • @Mimiye-s5n
    @Mimiye-s5n 11 месяцев назад +83

    እንደዚህ አይነት ሰውችን ፍት መሸፈን ያለበት 😢

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 11 месяцев назад

      በጣም ባለጌ ነው ግን ተረፍክ ወንድሜ

    • @user-pl7uf3qx6g
      @user-pl7uf3qx6g 11 месяцев назад

      ትክክክል

    • @ibsaaHararge
      @ibsaaHararge 10 месяцев назад

      ፕራክ ሰላ ሆነ ነው ምሸፍኑት እኮ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 11 месяцев назад +3

    ወይኔ በእመቤታችን 😢 ወንድሜ ጊዜው ከፍቷል እባክህ እራስህን ጠብቅ ለዚህ ርካሽ አለም 😭😭😭

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 11 месяцев назад +8

    እሷ እራሱ ፍረሃት እና ችግረ ውስጥ ያለች ሴት ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት ወንድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ የነፍስ ዋጋ ከባሊ ውሃ ያነሰበት ጌዜ ነው ይቅርብህ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 11 месяцев назад

      ❤😢😢 በጣም ማሬ ጭራሽኮ በአንድ ቃል ነውኮ ላሽ ያለችው ሆይ ይከ አውሬ

    • @seada9875
      @seada9875 11 месяцев назад

      እኮ ባትፈራዉ ኑሮ ጥላዉ አትሄዲም ነበር

  • @user-br6kn2if5r
    @user-br6kn2if5r 11 месяцев назад +29

    ወይ ጥጋብ አሁን በሱ ቤት ጀግነት ነው ሽጉጥ ማያዝ ደደብ የማይረባ እየለመነው ይመታዋል አይዞህ ወድማችን እደረስክበት አሳውቀን😢😢😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 11 месяцев назад +2

      ኧረ ይከ የማይረባ ደነዝ

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h 3 месяца назад +1

    እራስህን ጠብቅ እግዚአብሄር በዙያቹ ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኦምላኬ ሰው ስይጣንን በልጠነዋል በተንኮል

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 11 месяцев назад +21

    ኡፍፍ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከህይወት የሚበልጥ ምንም የለ ተወው
    አባክህ ያለህበትን ሁኔታ አሳውቀን😥

  • @senaitgirma6200
    @senaitgirma6200 11 месяцев назад +40

    ጋርድ ሳትይዝ እንደዚህ አይነት ስራ ከባድ ነዉ ወንድሚ ከምንምበላይ ሂወት ይበልጣል ሊላ ስራ ስራ ሰው ከፋቷል

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm5516 11 месяцев назад +15

    የኔ ወንድም እንካን ተረፍክልን🙏 ከንደዛ ኣይነት ጀዝባ ሰዎች ራስህን ጠብቅ 😪

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 11 месяцев назад +11

    😢😢😢😢እኔ በጣም አስጨነከኝ እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ጋርድ ይኑርህ ኡፍፍፍ አንዳንድ ሰው ገገማ ነው ኑሮ የመረረው ሁሉ ሰው ላይ ነው የሚጠለጠሉት😢😢

  • @user-xb5xu6bj1d
    @user-xb5xu6bj1d 11 месяцев назад +11

    ያኔ ወንድም ከምን ደርሰ ይሁን ወለሂ አሰዘነኝ በሚሰረ ሰው ሁሉ ያዚህ ልጅ ሚያስመተ ሆና😭😭💔

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 11 месяцев назад +1

    ወይኔ መልካም ልጂ ነዉ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰዉየዉ ጨካኝ ነዉ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 11 месяцев назад +70

    እግዚአብሔር ወይኔ ይታሰር ይሄ ሰውየው😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-yx6om9zp8s
      @user-yx6om9zp8s 11 месяцев назад +3

      ለምን ጀግናነዉ😂😂😂😂

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 11 месяцев назад +1

      You're right.....he thinks his man enough 😡😡😡

    • @seada9875
      @seada9875 11 месяцев назад +2

      ​@@user-yx6om9zp8sጄግን ነኝ እምኑ ላይ ነዉ. አይ በየሄዴበት ሽጉጥ ይዞ ስለዞረ. ጀግና የሚባለዉ. ወይም መጀመሪያዉኑ. ኢተርቪዉን. አልፈልግም. ማለት. ወይም. አልፈልግብሎ መሄዴ. ወዶ ለገባበት. ኢተርቪዉ. ሸጉጥ ስለ አዘዘ ነዉ ጄግንነቱ. የሰዉ ክብር የለለዉ ነዉ

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 11 месяцев назад +1

      ​@@user-yx6om9zp8sአተደደብ እሱ ይሄኔ ኦነግ ሸኔ ነው አራጅ ፈጣሪ እደአተ አይነቱንና እሱን መገድ ያስቀራቹ ጀግና ትላለህ 30 ሴት ይዛል ይሄኔ

  • @Yeshifetene
    @Yeshifetene 11 месяцев назад +8

    የኔ ውድ አይዞን እራስ ጠብቅ ወንድሜ ደነገጡኩኝ በሰማም ወልድ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @user-cm7pz8tt3c
    @user-cm7pz8tt3c 11 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም ልጁን ግን በህግ ብትጠይቅ ጥሩ ነው ከፈጣሪ በታች የሚጠብቅህ ጋርድ ቢኖርህ ጥሩ ነው

  • @adikalove8728
    @adikalove8728 11 месяцев назад +9

    አረ በማሪያም ራስን ጠብቅ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ❤😢

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 11 месяцев назад +10

    በፈጣሪ እኔ ድሮም ወንድሜ ፈርቼ ነበር በዝህ ስራ ብዙ ጠላት አፍርተሃል በቃ ይቅርብህ ከሕይወት የሚበልጥ የለም ሁሉም ነገር ሲኖሩ ነው 💔😢😢😢

  • @toiybahassen6631
    @toiybahassen6631 11 месяцев назад +1

    ግን አድንቄሀለሁ ነፍስን ለማዳን ዝቅ ማለት ትልቅነትነው ትግስት ነገን እድታይ ይረዳል ወንድ ነህ ሰሜትይፈታተነሀል ያንሁሉ ተቋቁመህ ተበረከክም ተመታህም መተኪያየለላትንነፍስህን አትርፈሀል ጀግና ብዬሀለሁ ሰውዬውእብድነውብትፈታተነው አይምርህምነበር ተዚህተማሩ አጉልትቢትየሚወጥራችሁ ወገኖቼ ሰተብቱ ቦታ እየመረጣችሁ ባይነኝ በድጋሜ ጀግናነህ❤❤❤❤❤

  • @gddfds520
    @gddfds520 11 месяцев назад +18

    በቃ ይቅርብህ ሁሉም የራሱ ጉዳይ ነው ወንድሜ ለቤተሰብህ ታጎላለህ በጣም ስራችሁ ከባድ ነው ጭራሽ ጥይት በጣም ያስደነግጣል አድፍጦ በሌላ መስመር እንዳይመጣብህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ እባካችሁ ፊታችሁን ተሸፈኑ የሚሉችሁን ስሙ

    • @user-gf5lb2km7f
      @user-gf5lb2km7f 11 месяцев назад

      የ youtube ገንዘብ ይቀርበታል አ ከተወው ይህንን ሽቀላ
      አንች መንገድ ላይ ስልክሽን አምጭ ብሎ ቢፈትሽ የማያውቅሽ ሰው ምን ትያለሽ ልጁ ትክክል ነው ግን ሽጉጥ ይዞ ማስፈራራቱ እና መምታት ስህተት ነው

    • @seada9875
      @seada9875 11 месяцев назад +1

      ​@@user-gf5lb2km7fያንንን ታልፈለገ. እቢ ማለት መብቱ ነዉ አስገዲዶ አይቀማዉም. ደሞ ወዶ ነዉ የገባበት

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 11 месяцев назад +16

    ወይኔ እንዴት እንደደነገጥሁ ❤❤❤❤
    ይቅርብህ አገራችን ይህ ሁሉ የደረሰበት
    ግፉነው ወድም አለም እንኳን ተረፍልኝ ❤❤❤ አቁም የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ነው በራሳቼው ጥፋት ሰው መግደል ጦስህን ይውሰዱ ኑርልኝ ወንደሜ አቁም ❤❤❤❤

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 11 месяцев назад +3

    ኧረ ሴቶችዬ የፍቅር ሂወት ስትጀምሩ ሙስሊሞች ዱአ አድርጉ ክርስቲያኖችም እንፀልይ ልጅቷ አሳዘነችኝ ወዳው አይመስለኝም ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በመቀጠል ወንድማችን እራስን ጠብቅ ጋርድ ይዘህ ተንቀሳቀስ ሰው ኑሮ ስለመረረው መሄጃ አጥቷል

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 11 месяцев назад +9

    ወድሜ ገገማ ሰዎች ሞልተዋል እራስህን ጠብቅ ጋርድ ልኖርህ ይገባል ፈጣር ይጠብቅሀሰ❤❤❤

  • @mulu6386
    @mulu6386 11 месяцев назад +8

    ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭
    አይዞክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀራ ስራ ይቅርብህ ለቤተሰብህ ለሀገር ኑርልን😢😢😢

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 11 месяцев назад +5

    የኔ ጌታ እራስክን ጠብቅ ቅዱስ ገብር ኤል ይጠብቅህ

  • @user-lv8dl5tz5n
    @user-lv8dl5tz5n 11 месяцев назад +34

    ጋርድ ሳትይዝ እንደዚህ አይነት ስራ ከባድ ወንድሚ ከምንምበላይ ሂወት ይበልጣል ሊላ ስራ ስራ ሰው ከፉቷል ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k 11 месяцев назад +16

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠበቅህ አይዛክ 😢😢😢

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 11 месяцев назад +4

    ፊቱን ለምን ሸፈንካቸው እሄ ሌባ ስለሆኔ ነው የሰውን ህይወት ለማጥፋት የሚሞክረው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ😢😢😢 እንደዚህ አይነት ስራ ይቅርብህ ለእናትክ ኑርላት በህይወት😢😢

  • @user-ry5gl9qx5l
    @user-ry5gl9qx5l 11 месяцев назад +13

    ውይ ፊትህን ተሸፍነህ ስራ እኛ በሀገራችን ተጨንቀን😢ለቤተሰብ ተጨንቀን ለአንተም ተጨንቀን ሞትን 😢😢😢😢 እባክህን ወይ ስራህን ተው ወይ ተሸፍነህ ስራ እንዴ ለቤተሰብም አስብላቸው😢

  • @YeshiKebede-ir7br
    @YeshiKebede-ir7br 11 месяцев назад +13

    አምላኬ ሆይ እደ ፍቃድህ ይሁን 😢😢😢ስንት አይነት ሰው አለ በማርያም ወድምዬ እግዚአብሔር ይጠብቅል😢😢😢

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 11 месяцев назад +2

    የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ ከምሰራው ስራ አፃር ጋርድ ያስፈልግሀል በሰው ሂወት የሚቀልዱ ሰዎች ጉዳቸው ሲጋለጥ የማረጉትን አያቁም በተለይ የዘመኑ ባለጊዜዎች ሰገጤ ናቸው ለለበሰው ልብስ ክብር የለለው እና ተጠቀቅ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 11 месяцев назад +44

    ይቅርብህ. ወገናችን ይሄ ስራ ሞት የረከሰቡት ግዜ ላይ የደረስነው. ሂውት ይበልጣል.😢😢😢. ለእናትህ ለአባትህ ታስገልጋችኃለህ. ይቅርብህ.

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 11 месяцев назад +3

      ሞት የት ይቀራል የስንት ህይወት ለውጠዋል

    • @Samri3344
      @Samri3344 11 месяцев назад +2

      @@user-gp9sf9cn7g ena le saw sel yemut maletish naw Defar. Wendmishin behon noro endeza atym neber.

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 11 месяцев назад

      ​@@user-gp9sf9cn7gአቺ እራስ ወዳድ እና የሰው ህይወት ቀይራል ቢሞትም ይሙት ነው። አቺ ዝሙተኛ ባፍጫሽ ተዘቅዝቀሽ ድብን በይ አቺ ወይ አተ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 11 месяцев назад +14

    ሲጀመር ሰው በለለበት አትሂዱ አሁን ያለህበት አንድ ሰው አላየንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ😢😢😢

    • @user-ei8ne9je1i
      @user-ei8ne9je1i 11 месяцев назад

      ​@@alemtube12እውነት እንደሱ ነው እንዴ እኔም ገርሞኛል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 11 месяцев назад

    ወይኔ በእመቤቴ ምኑ እብድ መሀይብ ነው የዛሬው ደግሞ አቤት ጭካኔ አሁን ምን አጠፋ እና ነው ይሄ ሁሉ መማታት እጅህን ይስበረው ጨካኝ እኔጃ ልጅቷ እራሱ ወዳው ሳይሆን ተገዳ ነው አብራው ያለችው እንዴት ገላምጦ ሂጂ እንዳላት ፈጣሪ ይሁንሽ ከዚህ ከአውሬ ጋር ፍቅር መጀመርሽ ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳህ የዛሬው ያስፈራል

  • @freeejigu814
    @freeejigu814 11 месяцев назад +42

    ጌታሆይ ልጂህ አትርፈው 🙏 😢😢 💔

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 11 месяцев назад

      ልጁም እከፍ ነው ገና ሲያወጣበት መያዝ ይችል ነበር

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 11 месяцев назад +5

    ወንድሜ ይቅርብህ ለናትህ ኑርላቸዉ በርግጥ የብዙ ሰዎችን ላይፍ ታድጋችዃል ግን ከህይወትህ አይበልጥም ሽጉጥ ስላወጣ እንጂ ለሱ አታንስም ወንድሜ አሁን ያለህበትን ማወቅ እንፈልጋለን😢😢!!

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 11 месяцев назад

      ስለደነገጠ ነውጂ አገቱን ቢቀላለት ሽጉጡን ይጥለው ነበር ሲጀመር ህጋዊ መሆንና አለመሆኑ መረጋገጥ አለበት ሽጉጡ 😢

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 11 месяцев назад +1

    ነፈሴ ተጨነቀች😢😢 ለምን ጋርድ አይኖርህም የኢትዮጵያ ሰውች ንሮ መሮቸዋል ስንት ውጣ ውርድ አለባችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ ድግሞ ግግም ያለ ፋራ ነው

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 11 месяцев назад +18

    በኢየሱስ ስም ምን አይነት ሴጣን ገጠመክ 😢😢ወንድሜ አይዞኝ ሰው በሌለበት ብቻዉን ወይኔ ጌታ ሆይ 😭❤❤

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n 11 месяцев назад +5

    የኔ ወንድም ይህንን ስራ ተወው አንደዚህ አይነት አንዳንድ ገገማ ህዝብ አለ ኑሮውን ማሸነፍ ሲያቅተው የሰው ደም የሚጠማው እኔ እንደራሴ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው አንዱ የነደደው እንዳይገልህ በተረፈ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እሱም አናዶኛል😢😢😢😢😢😢

  • @meksebabraham3440
    @meksebabraham3440 11 месяцев назад +2

    ይሄ ሰው በደም የሰከረ ነው እንደው መንግስ ብጠይቀው በትንሽ ነገር የሚቆጣ ትግስት የሌለው ከ እንስሳ አይለይም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለው

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 11 месяцев назад +11

    እህ እሄን ያክል እረ ይቅርብህ ወንድም ለእናትህ በእይወት ኑርላት

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 11 месяцев назад +12

    አረ ራስህን ጠብቅ ከህይወትህ በላይ ምንም የለም ጋርድ ወይም ጓደኞች ሊኖሩህ ይገባል በተረፈ ይመቻቹ🙏🙏👍👍❤

    • @enanaabeje1660
      @enanaabeje1660 11 месяцев назад +1

      Ewunet nw gard ena yekrb police silkochen meyazachuhn atezengu sew yewunet kfu nw yalasebkewn yametal ❤❤❤

  • @alemtube9768
    @alemtube9768 11 месяцев назад

    እኔ አማራ ነኝ ኢትዮጵያን በጣም ነበር የምወዳት አሁን ግን ባናቱዋ ትተከል ይች አይነት ሀገር አታስፈልግም ድሀ እማይኖርባት የወንበደወች 😢ሀገር

  • @user-mo8fm4mu1u
    @user-mo8fm4mu1u 11 месяцев назад +13

    ጌታ ሆይ የህይዎቱን አደረ😢😢😢

  • @werky-dx9gr
    @werky-dx9gr 11 месяцев назад +6

    አቤት ጨካኝ አዉቁ ሚስጥረ ስላለዉ ነዉ የኔ ወንድም በጣም ነዉ የደነገጥኩኝ እደዚ ጭረያለቦታ አትስሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 11 месяцев назад

    በቃ ስልኩን አላሳይም ካለ ድርቅ አትበል በሰው ሕይወት አትግባ ይህ ፕሮግራም በጣም ነው የሚያስጠላው !

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 11 месяцев назад +5

    የምር እውነት ነው አላህ ይጠብቅህ እድህ አይነት ስራ ቢቀር ይሻላል😢😢😢😢😢ከባድ ነው

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e 11 месяцев назад +10

    ጊዜው ከፍቷል ህግ የሌለበት ሀገር ነው ይህ ስራ ይቅርብህ💔

  • @bezaasam7684
    @bezaasam7684 11 месяцев назад +3

    😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ከሀዲ በዝቷል😢😢😢

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 11 месяцев назад +4

    በስመ ስላሴ ወንድሜ አረ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ የኔ መልካም 😢😢 ልጅቱ የተረገመ ነው በፈጣሪ ጭራሽ ሺጉጥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 11 месяцев назад +6

    የኔ አባት በመጀመርታ ሰላም ነህ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ።ሂወት ይበልጣል ሰው የሌለበት ቦታ ወይ ረዳት የሌለህ ስራ አትስራ ሰው ዛሬ ቅርብ ነው የኔ ጌታ ንብስህ ጠብቅ

  • @molumulo570
    @molumulo570 11 месяцев назад +3

    ኧረ ከህይወት የሚበልጥ ነገር የለም ይቅርብህ ወንድም😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ ከራስ የበለጠ የለም😢

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይጣብቅህ ውንድማችን እርስህን ጣብቅ እባክህን ሌላ ሰው ጫምራህ ስራ ብቻህን አትሁን

    • @daisyhmmdae349
      @daisyhmmdae349 11 месяцев назад

      Uuuuu😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @birtkanqn5009
    @birtkanqn5009 11 месяцев назад

    ፋጣር ካትአጋ ይሁን 🙏ዋድሜ አት ጡሩ ስራ ነው ምትሳራው

  • @user-ze8te9ym2m
    @user-ze8te9ym2m 11 месяцев назад +5

    ልጂቱ አሳዘነችኝ እንደሚመታትና ተጨቁና እንደምትኖር በጣም ግልፅ ነው።

    • @godislove8937
      @godislove8937 11 месяцев назад

      አዎ አምባገነን ነው ለመናገር ራሱ ፈርታ
      እሱን እያየች ነው ምትናገረው ይሰውረን
      ከንደዚ አይነት ወዳጅ ጠላት

    • @yirdawr.8855
      @yirdawr.8855 11 месяцев назад

      በጣም ትክክል ነሽ እህቴ እኔ ግን አዘንኩላት ከቤትም እያሰቃየ እንደሚያኖራት ተረድቻለሁ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 11 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ህግ የለም ራስህን ጠብቅ😢

  • @user-pf5qm6sk2v
    @user-pf5qm6sk2v 11 месяцев назад +3

    ሲጀመር ልጅቷ አልታደለችም አንድቀን ይበላታል😅😢😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከባድነው ይቅርብህ ህይወት ይበልጣል😢😢😢😢እዴት ሆክ ንገረን😢😢😢

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f 11 месяцев назад +4

    ሽጉጥ የሚዝ ወንድ እህቶቼ ይቅርባችሁ በተለይ የኢትዮ ወንድ
    ፈጣሪ እንኮን አተረፈህ ወንድሜ

  • @hawahawa9874
    @hawahawa9874 11 месяцев назад +1

    ህግ የለም እጂ መቅርብ ነበርበት ሺጉጥ ሲያወጣብን ዝም አይባልም😊

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n 11 месяцев назад +7

    ይሄን ስራ እምትሰሩ ወድሞቻችን ከባድ እዳ ውስጥ እየገባችሁ ነው አድሰው ሂወታችሁን እዳያጠፋው የስራ መስካችሁን ብትቀይሩ ጡሩ ነው

    • @user-gf5lb2km7f
      @user-gf5lb2km7f 11 месяцев назад

      ሲጀመር ጭራሽ በህይወት ዙሪያ ነው ጥያቄያቸው ልጁ ትክክል ነው ግን ሽጉጥ ይዞ ማስፈራራቱና መማታቱ ትክክል አይደለም
      ይህ የ RUclips ,ገንዘብ አሰከራቸው

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 11 месяцев назад +5

    ይህ ብልግና ነው እውንነት እድት እድዚ ይርግዋል በሰማም ምድርእ ፈልጥ በሰማም

  • @MKl-wn5ox
    @MKl-wn5ox 2 месяца назад

    ወይኔ ነፍሴ ልትወጣ ነበር ኡፍፍፍ የኔ ውድ ወድም በጌታ እራስህን ጠብቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @kebramsalman953
    @kebramsalman953 11 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 😢😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 11 месяцев назад +17

    የዛሬው ይታይሃል አላለም እና ያንተ ስራ ሰው ያለጥፋቱ መደብደብ ነው ዥልጥ ሲያስጠላ 😢😢😢😢

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የደበቀው ጉድ እዳይታይበት ነው😢

  • @ferafera850
    @ferafera850 11 месяцев назад +9

    ይሄ ስራ ገና ህይወትን ያሳጣካል😢

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od 11 месяцев назад +4

    ወይኔ በፈጣሪ መጨረሻክ እንዴት ሆነክ ይሆን አይ እመቤቴ ትጠብቅህ እፍፍፍ በአሁኑ ሰአት ሰው እኮ የለም የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @marakiyoutube
      @marakiyoutube 11 месяцев назад

      ድኖነው የለቀቀው ቭድየውን ግን ይክ ስራ ከባድ ነው ቢቀርበት ይሻላል ሆ ፖሊስ ማን ጠይቅ አለው ክክክክክ

  • @ritealemu
    @ritealemu 11 месяцев назад

    በቅዱስ ገብርኤል ስም ስንት አይነት ሰገጤ አለ ግን ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 11 месяцев назад +4

    ወንድም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢